‘ሰምታ’ ይሆን እንዴ? ያወቅሽ እየመሰለኝ የተሰቃየሁት ይበቃል! የሁለት ልጆቼ እናት ይቅር በይኝ እና ልካስሽ! Eyoha Media |Ethiopia |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1,1K

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Před rokem +376

    እልልል እልልል በስንት ዘመኔ ትክክለኛ ባል እና አባት መሆን የሚችል ምርጥ ወንድ አየሁ

    • @muke614
      @muke614 Před rokem +4

      ክክሽ እስቲ ረጋ

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 Před rokem +1

      😅😅

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +15

      ውይ በቀላሉ ትታለያለሽ ማለት ነው። ትክክለኛ ባልና አባት ቢሆን ኖሮ ሚስቱ ጥላው አቴድም ነበር።

    • @tigistt7227
      @tigistt7227 Před rokem +10

      ​@@nardip4999እሷሰ ትክክለኛ ሚስት ባትሆንስ

    • @eteneshgirma4237
      @eteneshgirma4237 Před rokem

      😂😂😂🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +77

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ቤት እንደገና ስራ ❤ለአንተ ሁሉ ይቻላል ታርቀው አንድ ላይ ሆኖው ልጅቻችውን ያሳድጉ

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Před rokem +132

    እንዲህም አይነት ወንድ አለ እንዴ ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Před rokem +209

    የኔ ጌታ እባክሽ እህቴ ቤት ቢሸጥ ቤት ይገዛል የልጆችሽ አባት ነዉ ሚያዎጣሽ ፀባዩ ደስ የሚል ባል ነዉ ሁሉን ትተሽ ለልጆችሽ ስቲ ሁሉን ተይዉ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +21

      ያለ ምክንያት ጥላ አትሄድም። መልካም አሪፍ ባል ማን ይፈታል። ሲቀጥል የሷ አባት እራሱ እሱን አይወደውም እና ሌላ የጠለቀ ችግር አለ ያልተናገረው። ሌላው ታማሚ ልጁን ላለመንከባከብ ብሎ ስራ አለኝ ምናምን እያለ ምክንያት በመደርደር ውሎ ማታ ይመጣል ያንን ልጅ ላለመንከባከብ። ሌላው ደግሞ የbank account ገንዘብ እራሱ ከሚስቱ ይደብቃል ፤ ይሄሁሉ የሚያሳየው አግብቶ የላጤ ሂወት ሲመራ እንደነበር ነው።

    • @Zez295
      @Zez295 Před rokem +10

      እንደዚህ አይነት ወንዶች የሴቶች ነቀርሳ ናቸዉ ባንፈርድባት ጥሩ ነዉ

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před rokem

      ​@@nardip4999ትክክል ውዴ ደምሪኘ

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Před rokem

      ​@@Zez295ውዴ ደምሪኘ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem

      @@user-sd1wb3bk8k ደምሬሻለሁ በርቺ።

  • @yordiisaac1235
    @yordiisaac1235 Před rokem +65

    ኡፍፍ እንዴት አንጄቴን እንደ በላኝ 😢😢እህቴ እባክሽ ይቅርታዉ ተቀበዬ የልጆችሽ አባት ነዉ ምንም ይሁን ምንም ::

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před rokem +333

    የአበሻ ውንድ ይቅርታ አይጥይቅም ይህንንም ማድርገህ ትልቅነት ነው ወንድሜ ጥሩ ባል እንድሆንክ ያስታውቃል ልጅቱ የትዳር ስው እይድለችም እግዚአብሔር ምክንያት አለው እራስህን ጠብቅ

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Před rokem +7

      በትክክል

    • @tgay5642
      @tgay5642 Před rokem +1

      ከስት አዱ እጂ አብዛኛዉ ይላል

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Před rokem +8

      የአበሻ ወንድ ይቅርታ አይጠይቅም ትክክል!!!

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem +8

      በጣም ይቅርታ ከባድ መሸነፍ ይመስላቸዋል

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h Před rokem +9

      የሄደበት ባያዋጣው. ቢመቸው ምንም አይልም

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +96

    አንዳንድ ሴቶች ወንድ አያያዝ አንችልብንም ከእጃችን ሲያመልጡን ይቆጨናል ።
    የኔ እህት ይቅርታውን ተቀበይው ልጆች ያለ አባት ማደግ የለባቸውም ባይ ነኝ
    ሞኝ አትሁኝ
    ይሄንን የመሰለ መልከመልካም ልጅ እንዳይወስዱብሽ ዋ
    በጣም ይወድሻል።

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 Před rokem +2

      ትክክል መልካም ባል ነው

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před rokem +13

      ሰላማዊት ከይቅርታ ጋር ልብ ያላልሽው ነገር አለ ባለቤቱ በመጀመሪያ ደረጃ ባልተጠበቀ ጊዜ የልጃቸው ህመምተኛ መሆን ቅስሟን ሰብሯታል በሁለተኛ ደረጃ ቤት እሷ ሳታውቅ መሸጡ ድብቅነቱ አንዳንድ ሰዎች ከአፋቸው ክፉ ቃል ሳይወጣ ውስጥ ውሰጡን የሚጎዱ አሉ። ያመልጥሻል ብለሽ ያልሽው ግን ስህተት ነው ያምልጣ እሱ እኮ ልጆች አልያዘ የእስዋም የወደፊት ጥሩ እድል ሊኖራት ይችላል ።

    • @redyhailu1565
      @redyhailu1565 Před rokem +1

      ለመወሰን የሷን እውነታ ብንሰማ መልካም ነው

    • @senai974
      @senai974 Před rokem +1

      😂😂😂😂ምነው የእኔ ባል በሖነ ይላሉ ሴቶች

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Před rokem +1

      @@saraamagreedavid6763 አፌ ቁርጥ ይብል ወላሂ ልጽፈው ያሰብኩት ነው ጨረሽው የውስጧን አላህ ነው ምያቀው ወንዶች ደሞ ቤት ላይ እሳት ናቸው በሰው ፊት መልካም መልካም ይሰራራቸዋል አስመሳይ ናቸው ሴት ልጅ ግልጽ ናት ሲብስባት እንጂ የትኛዋም እናት ያላባት ልጇን ማሳደግ አትፈልግም የደረሰበት ነው ምያቀው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +212

    እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ የእመቤታችን በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👏👏
    አለምሰገድ ✅👏👏👏
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይመልስላችሁ ዋናው ስህተትህን ማወቅህ ነው የማይሻሻል የለም ።ፍቺ ድካም ነው 👏

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +175

    እመቤቴችን በዕለተ ቀኗ ወደ ቀድሞ ፍቅራችሁ ትመልሳችሁ የልጃችሁም ጤና ትመልስላችሁ አሚን ።

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem +3

      አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏

    • @helenbaryagabr9964
      @helenbaryagabr9964 Před rokem

      ኣሜን ኣምላኽ ዕርቂ ይፍጠረልኩም

    • @user-kd1xj8iw1z
      @user-kd1xj8iw1z Před 11 měsíci

      😊l😊

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Před 10 měsíci

      እንዴ ልጅቷ እኮ ከሱ ፍቅር የለላትም ስለዚህ No pint ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው የሚሆነው

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Před 10 měsíci

      Well,የሆነ ሰው involve አድርጎዋል....እሷም አትወደውም እና ሌላ option መፈለግ አለበት

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 Před rokem +227

    እንደዚህ አይነት ባል ባሁን ሰዓት አለ ተው ተው ሴቶች ልብ ይኑራችሁ

    • @anchishi8618
      @anchishi8618 Před rokem +4

      እረ እንዲ አይነት ድብቅ ወንድ ጋር እንዴት ተብሎ ይኖራል አይታዉ ነዉ ዉሣኔ ላይ የደረሠችዉ እኔ ግን ደግ አረገች

    • @deborahinfochannel4165
      @deborahinfochannel4165 Před rokem +1

      ዲብቅ ሰዉ ትደር ዉስጥ መግበት እረሱ የለበትም ትደር የጋራ እንጂ የግል ሀሳብን የሚተራምድበት አየደለም።
      በሺተኛ ልጅ ይዞ ለብቻ ኑሮ ማሳብ በዝህ ጊዜ በጣም ቢተዝን ነዉ። መልካም ጉን ቢኖርም ለቀጣዩ ግን ትምህርት ይሁን።

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 Před rokem

      ​@@deborahinfochannel4165isun iko tesfa yasqoraxachiw iswa nech isu siyamakirat min aggabagn kalechiw min yarig Tadiya🥺🥺

    • @user-gf9hz6hc2c
      @user-gf9hz6hc2c Před rokem +1

      ዝም በል እባክህ ወንዶች ከላይ እንደሚያዮችሁ አደለላችሁም

    • @user-gf9hz6hc2c
      @user-gf9hz6hc2c Před rokem +3

      ውስጣችሁ ሌላነው ወንዶች መቶ በመቶ ትክዳላችሁ ወላሂ

  • @luwam8104
    @luwam8104 Před rokem +55

    ወይ ምስኪን ሲያሳዝን 😢 በዚህ ዘመን እነዚህ አይነት ባልም❤ አለ? ይገርማል

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa Před 9 měsíci

      ጅል ቤት ሚያክል ሸጦ ያውም ሳይነግራት እንዲህ አይነት ባል ምናምን ትላለች።ሞልተውልሻል እንደዚህ አይነትማ።

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Před rokem +26

    አለምእዬ እባክህ በባለሞያም እገዛም ቢሆን አብረው ልጆቻቸውን እዲያሳድጉ እርዳቸው አንድ ላይ ሆነው ማየት መስማት ነው ምፈልገው😢😢😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +43

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +28

    ወንድም... ጥፋተኛ ነኝ ጥፋተኛ ነኝ ይላል ደጋግሞ... ይቅርታ አርጉልኝ እና ጥፋቱ ምን ይሆን??? ቤቱን ሳይነግራት መሽጡ መስማት አልፋልግም አያገባኝም ብላለች ??... ሲቀጥ ተበድሮ ነው የገዛው ያበደረው ስው ብረን ፈለገው... መክፈል አልቻለም ሽጠው ያልነገራትም
    አልፈልግም ስለቤቱ መስማት.. ብላዋለች ምንድን ነው.. ታድያ ይሄ ወንድም ጥፋቱ???
    ይፕዛሬዋ እመቤቴ.. ለዝች ለምስኪን ልጃችሁ ስትሉ.. እርቅ አውርዱ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥

  • @goledbekele1718
    @goledbekele1718 Před rokem +65

    ሳልሰማው ተደሰትኩ መጀመሪያውን ነው የሰማሁት ይቅርታ እንደምታደረግልክ ተሰፋ አለኝ

  • @gentimesfin9154
    @gentimesfin9154 Před rokem +49

    የኔ እህት በመጀመሪያ ለልጅሸሸ ፈፁም ፈውሰ ይሁንላት በመቀጠል የልብሸን እና የቤትሸን የባልሸን ነገር አንቺና ፈጣሪ ታውቃላቹ ግን ይቅርታ በጠየቀሸ ነገር ይቅር በይው ምክንያቱም እኛ ሰዎች በይቅርታ በምህረት ያለን ነን ሰለዚ ይቅር ተባባሎ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +27

    አለም ሰገድ ድንቁ ጋዜጠኛ እንግዲህ ቻለው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ዘርፈ ብዙ ነው በመቀጠል ለዛሬ ይለፈኝ አስተያየት ምክንያቱም ሚስትየዋ ደሞ በተረዋ ስትናገር ነው አስተያየት መስጠት የሚያመቸው ለማንኛውም ጆሮአችን መልካም መስማት ናፈቀን

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před rokem +22

    የባልና ሚስት ነገር የሚያዉቅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

  • @kukushamagna1872
    @kukushamagna1872 Před rokem +5

    ታድያ እሱ ምን ያርጋት ካልፈለገች እደውም በጣም ጥሩ ሰው ነው እሷ እኮ ሱሪ ባንገት ሆነች እኮ ይቺ እደውም ጥጋበኛ ነች ተዋት ችግር ሲለበልባት ትመጣለች እትለምናት

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +31

    alex ይህን ቤተሰብ ከመበተኑ በፊት እርዱት አግዙት

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před rokem +10

    እኔ በጣም እረዳሻለሁ በሽተኛ ልጅ ቤት ውስጥ ይዛ እሁድን እንኳን አብረህ በመሆን ለሚስትህ ጊዜ በመስጠት ከልጆች ጋር ዛሬ እኔ ልዋል አንች የራስሽ ጊዜ ይኑርሽ ማህበራዊ ኑሮም ወይም የግሏ ጉዳይ ጊዜ ያስፈልጋል በዚህ ላይ አህያ አይደለችም ቀለብ ብቻ የምትፈልግ ፍቅር አንዳንዴ ልጆቹን ቤተሰብ ጋር አድርጋችሁ እራት አብሮ ወጣ ማለት በቡዙ የእእምሮ ረፍት አለው እንደኔ ከቁስህ በፊት ራስህን ስጣት ሴት ልጅ መሰማት መውደድ ነው የምትፈልገው

    • @gassking6gassking612
      @gassking6gassking612 Před 10 měsíci

      ስራ አላት እኮ ሲቀጥል ሠው ለመኖር መስራት አለበት

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před rokem +20

    ምስኪን ባል ነው ይወዳታል የኔ ግምት ሴትዬዋ ፍቅር የላትም

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie8950 Před rokem +10

    ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አጥፍቻለሁ ማለት እኮ ትልቅነት ነው ተባረክ እህታችን ደግሞ ሰው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ሲል ይቅርታውን መቀበል መቻል አለብሽ ከስህተቱ ተምሩዋል ይወድሻል ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ የሰላምና የፍቅር አምላክ ሆድዋን ያራራልህ

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Před rokem +41

    ቸሩ መዳኒያለም በትዳራቹ መሀል ገብቶ ከማያልቀዉ ፍቅሩ ሰላሙን ይስጣቹ አይለያቹ 🙏😥😥ትልቅ ሰው ነህ ባለቤቷ አገላለፁ እዉነት አከበርኩህ እመቤቴ መሀላቹ ትግባ❤❤❤❤

  • @eshetneshteklehaymanot9615

    እግዚአብሔር ይርዳህ ይቅር ተባብላችሁ ልጆቻችሁን አብራቹሁ ለማሳደግ ያብቃችሁ።

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +8

    የልጆች ህመም ለትዳርም ህመም ነው ግን በእግዚአብሄር ፀንታችሁ ተደጋግፋችሁ ለልጆቻችሁ አንድ ላይ ኑሩ የአብረሀም አምላክ ልኡል እግዚአብሄር በትዳራችሁ ይግባ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Před rokem +13

    እግዚሀብሄር ይርዳችው እሷም የራሷ ነገር ይኖራታል ፈጣሪ ግን መሀላችው ይግባ አይዞህ የፍቅር አምላክ ይርዳችው

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +17

    ወንድሜ ለፍቺ የሚያደርስ ምንም አይነት ምክንያት የለም በቤታችሁ የገባውን አጋንንት ፈጣሪ ያንሳላችሁ ደግሞ ወደ ፀበል ሂዱ ይህ አይነጥላ ነው ወላዲቷ ትርዳችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ሰላም አውርዳችሁ ለማየት ያብቃን ወንድሜ በርታ በል

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Před rokem +31

    ጊዜ ያለመሥጠት ከሆነ ችግሩ መረዳዳት ነው ሂወትን ለመግፋት ደፋቀና ማለት ግድነው

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před rokem +15

    ምርጥ ምርጥ ወንድሞች አሉን እመብርሃን ዳግም ታጣምራችሁ አለምዬ አንተም አንዱ ምርጥ ወንድማችን ነህ የኔ አዳማጭ ❤🙏👈

    • @kabetube
      @kabetube Před 11 měsíci +1

      እውነትነውወላሂምርጥወድሞችምአሉ

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Před rokem +15

    አንድ ክፍል የፆለት ክፍል ስራና እየሰገድክ እየፀለይክ እየሰገድክ ወደፍጣሪ መለመን የተሻለ ነው ብትሰግድ በርትተህ ችግርክን ትፍተዋለህ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጥ ካንተ ተነስቶ ወደሷ ህዶ የሚረብሻችው አይነጥላ የሷም ያንተም አብራችው እዳትወኑ ይፋልጋል ትምህርት ስማ. ??????? ወድም

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před rokem +29

    ብዙ እናቶ በአሁኑ ዘመን ኦትዝም ልጆች ስመጡ ማለቅስ ማዘን ይታያል ማናችሁ ቢያጋጥማችሁ አላህ ያሸው ይፈጥራል የፈጠረው እኛ አምነን መቅበል አለብን ሁላችን ጎዶሎነኝ

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Před rokem +2

      አይገርምም እኔ እራሴ በጣም ደንቆኛል ለማንኛውም ወደ ቀድሞው ፍቅራችሁ እንድትመለስ ፀሎቴ ነው አድናቂው ነኝ ከምር

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před rokem +9

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በጣም እንደተጎዳህ ፊትህ የልብህን ሀዘን ክብደት ይገልፃል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ።

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před rokem +26

    ችግራቸው ቀላል ነው ግን የሴቷን ብንሰማ መልካም ነው ቢታረቁ ደስ ይላል

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před 9 měsíci +2

    ይህን የመሰለ ሸበላ ባል ፀባየ ሸጋ ፍቅሩን አንጠፍጥፎ የሚሰጥ የፍቅር ሰው ጠዋት ማታ ለቤቱ የሚፈጋ በዚህ ዘመን ከየት ይገኛል 🙏🙏 ለሚስተየዋ መካሪ ካላት እንዳያመልጥሽ አሪፎቹ ላጥ እንዳያደርጉሽ እህቴዋ ምርጥ ሰው ነው ተጠንቀቂ በእህትነት ምክሬ ነው እንደዚህ ጥፍቱን ሁሉ ለራሱ የሚወስድ ሺ ጊዜ ይቅርታ የሚል ወንድ ያውም የአበሻ ወንድ አረ አታገኝም ንቂ ከተኛሽበት 🙏

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před rokem +28

    የኔ ወንድም የውሰጣቹን ፈጣሪ ያውቃል ሳይህ ግን እያዘንኩ ነው የሰማውህ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Před rokem

      የሷን ደሞ አላህ ነው ምያቀው 🥺🥺

  • @user-dx5qf1zj5k
    @user-dx5qf1zj5k Před rokem +6

    የምትገርም ባል ነህ አይዞህ እመብርሃን ጣልቃ ትግባ አይዞህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፀልይ መጀመሪያም ብታማክርህ ኖሮ ይኼ ሁሉ አይፈጠርም ነበር

  • @meymuna-fm6de
    @meymuna-fm6de Před rokem +48

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድ የኢስላም ልጄች እካን አደረሳችሁ ኢድኩም ሙባረክ

    • @RollaMall-jt8in
      @RollaMall-jt8in Před rokem +1

      አለይነ አላይኩም

    • @hshsgbsbsh2145
      @hshsgbsbsh2145 Před 10 měsíci

      አሁን ኢድ አላዲን 😂😂😂

    • @RukyaMohmde
      @RukyaMohmde Před 10 měsíci

      ​@@hshsgbsbsh2145ቆየ እኮ ኮመቱ ከተጸፈ ሶሰት ወር ሆነው አትቾክይ አቺ ያየሺው አሁን ይሆናል

  • @ra2elra2el24
    @ra2elra2el24 Před rokem +13

    በእውነት የእቅርታ ልብ ይስጥ ለሁሉም
    እህቴ ቢያጠፍም ከእቅርታ የበለጠ ምንም የለም ይቅርታሽን ተቀበይ ልጂሽንም እመብርሀን በለተቀኗ ትዳብስልሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +7

    በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም አፍቃሬ ወንድ አለ ጥፍተኛ ቢሆንም ቤት ቤሸጥ ቤት ይገዛል ልጆቻቸውን አሳድጉ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤😢

  • @loveyou-qb6mk
    @loveyou-qb6mk Před rokem +32

    እሱዋንም አቅርቡልን❤

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +69

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ።አለምዬ በእውነት እንዳንተ የሚያዳምጡ ሰዎች ቢበዙ......

  • @birhanekasee7723
    @birhanekasee7723 Před rokem +4

    አይዞህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ባልነህ ጥፋትን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው አላህ ትዳራችሁን ያስተካክልላችሁ ።

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 Před rokem +29

    He’s such a decent young man. As an Ethiopian man asking for forgiveness and wanting his family back is amazing. But It have to be in both ways. May God will give you a better future if this relationship doesn’t work you can create another one.

    • @lubabaibrahim1061
      @lubabaibrahim1061 Před 11 měsíci

      ወንድሜ ያገሬ ልጅ መተሳሰብ የጋራ ሲሆን ነው። ይቅርታ ማለት ትልቅ
      መሆንህን ያሳያል። "እልፍ ካሉ እልፍ ይገኛል ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል"።

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před rokem +5

    በእውነት ንው የምላችሁ መልካም ወንድ ነው በእውነት እሷ ምን እንደሆነች ባይታወቅም እንዲህ አይነት አበሻ ወንድ በእውነት ተባርክ የይቅርታ ሰው ነህ ዋናው እሱ ነውና

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před rokem +23

    አይዞእ ወንድሜ ጌታየሱስ ትዳራችሁን ይባርክ ሰላም ይስጣችሁ

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 Před rokem +5

    በጊዜ ወደ ቀልቡ መመለሱ በራሱ ለአንዳንድ ወንዶች ትምህርት ይሠጣል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Před rokem +17

    እግዚአብሔር የልብህን የዋህነት የተሻለ ትዳር ይስጥህ ♥️♥️ የድንግል ማርያም ልጂ 🙏

  • @Meseretabose-zr2vu
    @Meseretabose-zr2vu Před rokem +25

    ምስጊን ነው እውነት ፈጣሪሆይ መሀላቸው ግባ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před rokem +5

    እር መልካምነት ለራስ ነው እይታውና ላይኩ አይገናኝም ላይክ አድርጉ ምን ችግር አለው ❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem +9

    ይቅርታ አድርጊለት እህት ማንኛውም ሰው ይቅርታ ይገባዋል እኛ እግዚአብሔር ይቅር በለን ብለን እየጸለይን ይቅርታ ያለማድርግ ጥሩ አይደለም። ያንችም ጸባይ አስቸጋሪ ነው እንዴት ሁሉንም ነገር ሲያማክራት አትቀበለውም ይህ ባህሪ ከባድ ነው እኔም እንደዛ ነበርኩ ግን አስተካከልኩ

  • @yeti2828
    @yeti2828 Před rokem +8

    ጎበዝ ምንም ቢሆን ሰዉ ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነዉ

  • @almaz9417
    @almaz9417 Před rokem +12

    እኔምለው የዘድሮ ሴት ምን አይነት ግዜ ደረስን ግዜ አስጠኝም የሚል መንፈስ ሀገራችን ገባ እናቶቻችን ባሎቻቸው 6ውር አመት በሥራ ተራርቀው ይኖሩ ነበር በስልክ እየተጠያይቁ አሁን ግን ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር

    • @almaz9417
      @almaz9417 Před rokem +2

      አሁን አብረው እየኖር ግዜ አስጠኝም ይላሉ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem +1

      ይህ ብራንክ ዩትብ እያዩ ሁሉ ቤት እንደዛ ይመስላቸዋል 😂

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před rokem

      ​@@user-gp9sf9cn7g ሆሆ 😂😂😂

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před rokem +1

      ​@@almaz9417አረ እሚገርም ነው 😢

    • @sartt1717
      @sartt1717 Před rokem +3

      በጣም እኞኑሮንለማሸነፍ ስንት አመት ከምንወደው ባላችን ተለይተን እየኖርን ነው

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +6

    ልጁ ምስክ ነዉ ያስታዉቃል እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ🙏

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Před rokem +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርክን ያድልክ አንተ መልካም ሰው ነክ ብዙ ወንዶቹ ጥፋታችውን አምኑም እንዳስቀይሙክ እንኳን አይረዱም አንተ በጣም ልዩ ሰው ነክ ይቅርታ ልብ አለክ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድልክ💚💛❤

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Před rokem +4

    እፊፊፊ አንጅቴን ነዉ የበለው በእውነቱ የሱም ልብ አምሮ ተጎዲቷል የልቡ ሃዘን ከፊቱ ይነበባል የፍቅር አምላክ የሆነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ የልጆቹ እናትም ሚስቱ ሰለ እግዚአብሔር ብለሽ ይቅርታውን ተቀብለሽ አብራችሁ ትኖሬ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይቅር በይው እባክሽን ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እና ገንዘብ ነገ ሰርታችሁ ታገኙታላችሁ የሰውልጅ በህይወት ካለ እና ሙሉ ጤና ካለ ዛሬ ላይ ያጣሽውን ገንዘብ ሰርታችሁ የማታገኙበት ምንም ምክንያት የለም ዋናው በፍቅር ጠንቶ በጦለት ፈጣሪን መለመን ነዉ ያለባችሁ እና አንችም ለባልሽ እና ለልጆችሽ ታስፈልጌችዋለሽ ባልሽም ላንች እና ለልጆቹ ያስፈልጋችኅል እና አብራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ እባክሽ እህታችን ይቅርታውን ተቀበይው እግዚአብሔም እኮ ይቅር ለሚላችሁ ይቅር በሉ ብሏል

  • @MimiGebremedhin-nl7wh
    @MimiGebremedhin-nl7wh Před rokem +13

    ግድ የለሽም ተስማሚ ማሚ ቤተስብ ለዛሬ ነው ምንም ቢሆን ባለቤትሽ ይሻላል ታገሺ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ይማርልሽ ትዳርሽን አድኚ ግድ የለሽም እማ

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭የውስጧ አላህ ያውቃል

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Před rokem +17

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ ሀገራች እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 Před rokem

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በጣም ትልቅ የፈተና ሕይወት ነው መጀመሪያ አልፈልግም ያለችህ ጊዜ የተጎዳኸውን ያህል ተጎድተህ ብትተዋት ጥሩ ነበር አሁን ግን አንዴ ስለሆነ ለልጆቹ ሲባል ተስማምታችሁ ለመኖር መሞከር ነው አሁን በሰማነው ሁኔታ አንተ በጣም ጠንካራና እውኘተኛ ሰው ነህ ማንም እራሱን ጥፋተኛ አድርጎ የሚያቀርብ የለም በጣም ጨዋ ሰው ነህ በዛላይ ምንም ነገር መስማትም ማወቅም አልፈልግም ካለች ምንም ማድረግ አትችልም ቤቱን መሸጡ ምንም ጥፋት አይደለም በእዳ ተይዞ መሰቃየት የለበትም እራስህንም በጣም ዝቅ ማድረግ የለብህም እሷም ብትሆን ትእቢተኝነቱን ትታ ወደ ልቦናዋ መመለስ ይገባታል መሳደብና እቃ መወርወር ግን ነውር ነው። እግዚአብሔር የሚበጀውን ያድርግ

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před rokem +7

    እጅግ መልካም ሰው ነህ! እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 Před rokem +6

    መልካም ባል ነህ እህቴ ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለው ለልጆች ስትይ ወደ ትዳርሽ ተመለሽ እንዲህ አይነት ባል በዛሬ ዘመን የለም የኔ እህት በመድሐኒአለም እለምንሻለሁ ሆድሽን ሰፋ አድርገው ህይወት አጭር ናት ለማንኛውም ቸር ወሬ ያሰማን ሰላማችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 Před rokem +3

    ተመሰገአን ወዶችም እሰኪ አዳዲ እደዚህ ወታቹህ ተናገሩ ሴቶቻችን ብቻ ሲለቅሱ ነበር የምናየዉ ሰለ ልጅህ የተናገርከዉ ነገር በጣም ደሰ ይላል እ/ር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před rokem +8

    እኔ ላግባህ😂😂😂😂 እርጋታህ ደስ ሲል ጀነን ያልክ ነህ

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Před rokem +1

    ሚስትህ ትምህርት ያስፈልጋታል .እውነትህ ነው ግልፅ መሆን እኮ ለሚረዳህ ስው ስሆነ ነው ስራ ላይ መጥት የምትረብሽ ሚስት ባሌጌ ነት እንዴት ለባለቤት አንደዚ ተደርገለች መሃይም ነት ክብር ለሚስጥ ስው ክብር መስጠት ነበረባት ገን አለወቀችም ትምህርት በጣም ያስፈልጋትል!! ይህ ሰው አለማድነቅ ከባድ ነው መልካም መሆኑ በፊቱ ይታወቃል ፈጠሪ ያግዝህ ወንድም !

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 Před 3 měsíci

      በጣም ልክ ነሽ ይቺ መንቻካ የሚስት ምቀኛ ናት እሱ ግን ምስኪን በጣም ያሳዝናል

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +3

    እመቤታችን ልባን ታራራው አይዞህ እሁንም በይቅርታ ቅረባት አተም ምርጥ ወድነህ እስዋም ጀግና ሴትናት ልጆቿን ይዛ መውጣቷ እፍፍፍፍ ፈጣሪ ይግባበት ልቧን ይመልሰው 🙏🙏🙏

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Před rokem +11

    Man of the year 🙌🏼❤️🤝 I wish you all the best on your marriage

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 Před rokem +1

    በእውነት ምርጥ ባል ምርጥ አባትነህ ፈጣሪ ለሷም መስተዋሉን ሰቷት አንድ ያድርጋችሁ ሰው ያተፋል ጥፋቱ ገብቶት ይቅርታ መጠየቅ በጣም ትልቅነትነው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ሰላማቹን ይመልስ አይዞክ ወድሜ እመአምላክ በቤታቹ ትግባ 😢😢

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Před rokem +9

    ሲያሳዝን 😢በነገራችን ላይ ከሷም የሆነ ነገር ይኖራል😢

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před rokem +7

    ምርጥ አባት , ባልነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ድንግል ማሪያም የጭንቅ አማላጇ ጣልቃ ገብታ ታጣምራችሁ ልጃችሁንም እመብረሀን ትፈዉስላችሁ🥰

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ru Před rokem +1

    በጣም አዝናለሁ ህህቴ በአሁኑ ሰአት ይቅርታ የሚጠይቅ ወንዲ አታገኝም እኔ የሱ ጥፋት ምንም አልታየኝም ገና ከጂምሩ ሳትወደው በመሀል እርግዝና ሲፈጠር እያስመሰለች አብራው የቆየች ነው የሚመስለኝ እንጂ የዚህ አይነት ወንዲ በዚህ ሰአት ማጣት አለመታደል ነው ። ወንዲሜ አሁን አንተ ውስጥህን ማስፋት ነው ያለብህ ልክ እንደ ባህር ባህር ውስጥ አንዲ ቢልቃጥ መርዝ ቢጨመርበት ያ ባህር አይመረዝም ምክንያቱም ውሀው ብዙ ነው ሰው ቢጠጣውም አይሞትም ነገር ግን በአንዲ ትንሽ እቃ ያለ ውሀ ውስጥ ቢጨመርበት ያ ውሀ ይበከላል ሰው ቢጠጣውም ይመረዛል ይሞታል ምክንያቱም እቃው ጠባብ ነው ያንተንም ውስጥ እንዲህ ካጠበብከው እስዋ በምታደርግብህ በምትልህ ነገር ትመረዛለህ ኢቭን ሌላ ሴት ብታፈቅርህ ትጎዳታለህ በአንዲት ሴት ተመርዘሀልና አንተ ጀግና ነህ ወንዳወንዲ ነህ ለልጆችህ ኑርላቸው ይቅርታህን ተቀብላ አብራችሁ ብትቀጥሉ ምኞቴ ነው ካልሆነ ግን እራስህን የምትወቅስበት ምንም ምክንያት አይታየኝም ። እህቴ ይቅርታውን እንደምትቀበይው አብረሽውም እንደምትሆኚ ተስፋ አደርጋለሁ የምትወጂው ከሆነ የምትለይበት 1000 ምክንያት ቢኖርሽም አብረሽ ለመሆን አንዲ ምክንያት አታጭምና እባክሽን አትራቂው አትጉጂው አትለይው አትስበሪው ስል እማፀንሻለሁ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት😢 የማዳም ቅመም ነኝ ካለሁበት

  • @zena4992
    @zena4992 Před rokem +3

    ፈጣሪ ይባርክህ እደዚህ የተባረከ የተረጋጋ ባል ከየት ይገኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ፀበል ግቢ የሚራራ ልብ ይስጥሽ

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Před rokem +4

    ያረቢ በየቤቱ ስንት ልብ ሰባሪ ታሪክ አለ ከኔ ሂወት በትንሹ ይመሳሰላል ባሌ ግልፅ ስላልሆነ ሁሌ መጠራጠር ሆነ😥😥😥😥😥

  • @user-qs1mt1nl3e
    @user-qs1mt1nl3e Před rokem +25

    ምነው እንደዚ ኣይነት ባል ቢሰጠኝ እና እንደ ንጉስ እየተንከባከብኩት እንደ ባርያ ብታዘዘው 😢

    • @habeshatop1066
      @habeshatop1066 Před rokem +6

      ሲያኖርና ሲያወራው አንድ አይደለም የኖረው የውቀዋል

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 Před rokem +1

      መኖርና ማውራት አንድ አይደለም

    • @Truth658
      @Truth658 Před rokem

      @@habeshatop1066wergna bal werk bal nw yatachew awure nat

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 Před rokem

      እውነት ነው 😂😂😂😂😂

    • @user-xb5hg7qn7x
      @user-xb5hg7qn7x Před rokem

      E.r ystishhhh tidar satimokiru...atifiredu denkorowoch

  • @Zahra-qh6md
    @Zahra-qh6md Před rokem

    ምርጥ ወድ ነህ ድብቅ የሆነው በራሷ ምክንያት ነው መስማት አትፈልግም የሚነግራትን ወድልጅ ደግሞ ክብር ይፈልጋል ስለሚያወራት ነገር አይመለከተኝም ትላለች አተ ጥፈት የለብህም ድብቅ እድትሆን ያደርገችህ እራሷ ናት ምርጥ ባል ነው ሰላምህ ይብዛ

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Před rokem +2

    በትዳር ውስጥ የሚከሰት አለመግባባት መንስሄው ሰይጣን ነው የሚፈታው በፀሎት ነው ወንድሜ ከአንተ ብዙ ተማርኩ በርታ፡፡

  • @genetkwt6461
    @genetkwt6461 Před rokem +6

    በጣም ያሳዝናል ሰውየው ሰፊ ልብ የሰጠው ፈጣሪ ነው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸው ብዙ ስህተት
    ያለው መስሎ አልተሰማኝም በማሀከላቸው

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před rokem

      ወይ የእኛ ሰው ስናሳዝን እንድ ጎን ሰምተን ለምን እንቸኩላለን እስቲ የሚስት ነገር ይሰማ

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 Před rokem +3

    የኔ እህት እባክሽ አስቢና ተመለሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ የለም ጥፋቱ ያለው እኔ ጋር ነው እስዋ በጣም መልካም ሴት ናት ይላል ማነው ዛሬ ይህንን የሚል እባክሽ በምታምኒው ይሁንብሽ ይህንን ሰው አትግፊው።

  • @fikirtemaru338
    @fikirtemaru338 Před rokem +12

    ጌታ ይባርክህ ማመንህ ድክመትህ ለውጥህ ይህ ነው

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 Před rokem +1

    ስው ከነድካሙ ይጠቅማል ይላል የመፅአፍ ቅድስ ቃል !!
    እህቴ ይንችንም ባንስማ ከሱ ከስማነው ተጎድተሻል የሱ ድብቅነት አንችንም ብቻ ሳይሆን እሱንም ጎድቶታል ግን ለሌላ ጎዳት መሮጡ አይዋጣም እነዚህ ልጆችስ የሌላ ስው ፍት ከሚይዩ የልመዱት አይሻልም ? በተለይ ለትልቅዋ በስንት ጥረት ትብብር የተከመረ ትዳር ዝም ተብሎ መናድ የለበትም ሌላው ቢቀር ትንሺ ታገሺ አንቺ የኔ ቢጤ ችኩል ነሺ ከመጀመርይም የነበረ
    ፀባይሺ ነው ውሳኔሺ
    ፈጣን ነው ይሄ ደግሞ
    ይጎዳል አንቺ እስኪ
    ቤቱ ይንቺ ሲደርስሺ ለራስሺ ብቻ ማረግ ትችይለሺ በስምምነትነው ሁለታችሁም ንፁልብን ፍጠርልን ብላችሁ ፀልዩ ቤታችሁ መድአንይለም በይቅርታ ይዳብስላችሁ መልካም ዜና ለመስማት ይብቃን እናንተተስማሙ እኔ ላሽናፍው ልሽልም ቃል እገባለሁ ባስታራቂው በመድአንይለም ስም ቃሌ ነው !!!!

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 Před 3 měsíci

      የሱ ድብቅነት ነው ያልከው?ታሪኩን ደግመህ ስማው እሷ ግልፅ ሆኖ ሲሞክር ቀልቡን እየገፈፈችው ይቺ መንቻካ ሲጀመር እሱ ይበዛባታል ቢያስችለው አንቅሮ ቢተፋት ጥሩ ነው ልጆቹን አለማየቱ ያሳዝናል አንጂ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před 11 měsíci +6

    እግዚአብሔር ልጀችሁን የመረለችሁሁ ለእናተም የዱሮ ፍቅርችሁን የበዘላችሁሁሁ❤❤❤❤

  • @ajebushayele4628
    @ajebushayele4628 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላችሁ::
    ይህ ሰው የተናገረው ሁሉም እውነት ከሆነ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ ቤት በማግኘታቸው ደስተኛ ካልሆነች እሱ ደግሞ የቤቱን እዳ መክፈል ካልቻለ የወሰደው እርምጃ ትክክል ነው:: ለሁሉም ግን ይህ ሰው ይቅርታ ጠይቆል:: እህቴ ለልጆችስ ስትይ ይቅርታውን ተቀበይ ነገ ልጆችሽ እንዳይወቅሱሽ::

  • @amuuamuu5047
    @amuuamuu5047 Před 11 měsíci +2

    ታርቃችሁ አንድ ዳልይ ሁናችሁ ልጆቻችሁን ለማሳደግ ያብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅር እና ሰላም ይስጣችሁ

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Před rokem +1

    ወንድሜ እንዳንተ አይነት ስህተተኛ ነኝ የሚል ባል በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጥቂት ነው:: በጣም ነው ያደነቅሁህ:: ብትስማሙ መልካም ነው:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před rokem +8

    My Humble and Decent Journalist May God Bless U More and More.

  • @user-vk1qy9vs2q
    @user-vk1qy9vs2q Před rokem +4

    ሰወየው ጥሩ ልብ ኣለው ፈጣሪ ሁሉ ነገር ለበጎ ያርግላቹ❤❤

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem +2

    የኔጌታ ሲያሳዝን አምላክ ወደሰላማቹ ይመልሳቹ እህቴ ተይ ነገ የሚፀፅትሽን ነገር አትስሪ ልጅ ልጅ ነው ምንም ጤና ብታጣ ወዳና ፈቅዳ አላመጣችውም ፀሎት አድርጉ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 8 měsíci

    በውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ አኔነኝ ጥፋተኛ እራስክን አሳልፈህ ለይቅርታ የቆምህ ወንድም ነህ ።እግዚአብሔር ምኞትህን አሳክቶ ያሳየን

  • @goledbekele1718
    @goledbekele1718 Před rokem +5

    ይቅር በየው እባክሸ የኔ እህት ግድ የለሸም በእግዚሀቤሔር ሰም እለምንሻለሁ

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 Před rokem +19

    ጥፋተኛ ነኝ ይላል ደጋግሞ የዚ ሰው ጥፋት ምንም ሊገባኝ አልቻለም ይሄ ሰው ከመሸጥ ውጪ ምን ነበር አማራጩ ?

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Před rokem

      ልክነው ሚስትዬ እልህ አለባት

    • @liyatale2651
      @liyatale2651 Před rokem

      Mnm lek new woybehasab atagezew yesw eda iko kebad new ende seyaszen

    • @melikummelikum9285
      @melikummelikum9285 Před rokem +1

      እኮ ምን ያርግ እሷ ማወቅ አልፈልግም ምን አገባኝ አለች አደል እንዴ

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 Před rokem +2

    I’m so proud of this man as Ethiopian man coming forward and saying that I love you and I want you back and he wants his family. I know we have to wait until we hear her side but I still have so much respect for you. Keep up that’s what we need. Amanda care is an open minded.

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 7 měsíci

    የኔ ጌታ እንዴት እንዳሳዘንከኝ በዚ ዘመን ሚስቴን ልጆቼን የሚል ታማኝ ሚስኪን ባል የት ይገኛል እህቴ ተይ ተመለሽ ቤት ቢሸጥ የተሻለ ቤት መድሀኒአለም ይሰጣቹሀል ዋናው የናንተ ህብረት አንድ መሆን ነው በማርያም እህቴ ይቅር በይውና ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ😢🙏🙏

  • @hirutyonas2619
    @hirutyonas2619 Před rokem +3

    እህቴ ይሄ መልካም ሰው ነው
    ይቅርታዉን ተቀብለሸ ወደ ኑሮሸ ተመለሺ

  • @ayok4563
    @ayok4563 Před rokem +14

    እንደዚህ አይነት በል ይሰጠን የስደት እህቶች እግዚአብሔር ትዳራቸውን አንድ የደርግ ወንድም አለም

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Před rokem +1

    የሷን ባልሰማም አንተ ጥሩ አባት እና ጥሩ ባል ነህ አብሽሩ አይዞህ
    እሷም አላህ ልቧን ያስተካክልላት እልህ ለትዳር በጣም ትልቅ አደጋ ነው
    ልጅቻችሁን አላህ ጤናዋን ይመልስላት

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 Před rokem

    እሷ የምትለውን ለመስማት እንደእኔ የጏጏአለ?? ባለቤቶ በጣም አሳዝኖኝ ነው:: እንዲህአይነት ባል አጋጣሚ ነው:: በጣም ጥሩ ሰው ይመስላል

  • @enkuye2001
    @enkuye2001 Před rokem +4

    አንዳንድ ሴቶች እንደው የሚፈልጉትን አያቁም፣ ጥሩ ወንዶች በዚህ ጊዜ የሉም በሁዋላ እንዳይቆጭሽ እህቴ ይቅርታውን ተቀበይ።

    • @wasetube7653
      @wasetube7653 Před rokem

      Egna setoch yemiwodanin anfaligim ye minodachewun inji betam yesazinal yeminodachew batekareni tilon yehedal yemiwodanin sinagaba tilenew enedalen 😢Ale mawakechin

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 Před rokem +4

    አሁን ይሄ ትዳር ያፈርሳል እረ ተረጋጉ ሰው ስተት ሳይሰራ አይኖር አንዳንዴ መተው እሚባል ነገር አለ ለልጅም ሲባል

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem

    በጣም መልካም ሰው ይመስለኛል ሚስትየው ብዙ ግዜ ምን አገባኝ እያለችው ምን ድብቅ እንዲሆን ያረገችው ይመስለኛል እስዋ ደሞ በተወለደችው ልጅ ብዙ የተጎዳች ይመስለኛል ይሄንን የመሰለ ጨዋ ከመቶ አንድ ነው የሚገኘው

  • @LaliseBilata
    @LaliseBilata Před rokem +2

    አባክሽ እህቴ ይቅር በይና ችገሩንም ተረድተሽ ግልፅነትን አለማምጂዉ።ሌላዉ ተስፋ ሁኝለት በጣም ከባድነገር አንደሆነ ይገባኛል ልፈርድ አልችልም ግን የትዳር አጋር ብለን የምንለዉን ሰዉ ባህሪይ ለማወቅ ጊዜ ቢወስድም የአብዛኛዉ ወንዶች ችገር ግልፅነት አና ቀላልነገር አርገዉ የሚቆጥሩት ለኛ ደግሞ በተቃራኒዉ ቁምነገር ብለን ከምንጠነቀቀዉ ወይም ከምንጠብቀዉ አንዱና ወሳኝ ይሆናል።ግን ምንም ቢሆን ብቻሽን ልጅ ማሳደጉ የበለጠ ይጎዳሻል አህቴ ወደልብሽ መለስ በይ የአባት ፍቅር ለልጆችሽ ወሳኝነዉ።መለስ በይ እባክሽ ሁሉም ነገር ነገ ሌላቀንነዉ።ለበጎሊሆንም ይችላል ደግሞ ለበጎ እነዲሆንልሽ አመኛለዉ ዉዴ ልጆችሽን አይተሽ መለስበይና የጀመራቹትን የትዳር ጉዞ ቀጥሉ ይወድሻል እህቴ አሁን የጠፋዉ እዉነተኛ ፍቅር ነዉ እሱጋ የለለዉን አንቺ ሙሉነሽ አንዱ የአንዱን ጉድለት ሊሞላነዉ የትዳር አንዱ አላማ ሰዉ ብቻዉን ጎዶሎነዉ እህቴ ከዝህ በላይ ክፍተት አትስጪ ይብቃ