Ethiopia : የተሐድሶዎች እና አስማተኞች ድብቁ ግንኙነት | መምህር ተስፋዬ ያወጣቸው ምስጢሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    የተሐድሶዎች እና አስማተኞች ድብቁ ግንኙነት | መምህር ተስፋዬ ያወጣቸው ምስጢሮች
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 645

  • @user-vh6od7ed6s
    @user-vh6od7ed6s Před rokem +247

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ኑ ሰብሰብ በሉ ❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 Před rokem +68

    የሚገርም መምህር! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋየ። ተክልየ እባክህ እስከ ክፍል 8 ድረስ አቅርብልን!

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před rokem +123

    ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን በሰው ቤት የምንሰቃየውንም የልባችንን መሻት ፈጽሞ ለሀገራችን ያብቃን 😢

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +61

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሰጠብቅ የነበረ
    መምህሬ ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ክፉ አይንካህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅህ❤

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Před rokem +28

    ጊዜዉን የዋጀ ጠንቋይ አስማተኛን ደብተራን የማይፈራ የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር ድንቅ ክርስትያን አንተን አየዉ እግዚአብሔር ለኛም ብርታት ሲል በእድሜ በጸጋ ያኑርልን መምሕራችን ጠንቋይን ክፉ ደብተራን ከቤተክርስትያን መድሐኒአለም ያጥፋል

  • @mekidesshimelis5371
    @mekidesshimelis5371 Před rokem +92

    እንኳን ደህና መጣህልን የውዶች ሁሉ ውድ መምህራችን ብዙ መምህራኖች ካንተ ብዙ ነገር ሊማሩ ይገባቸዋል የኛ የዘመን መዋጀት ምሳሌ ትለያለህ እኮ የሺ ሺ ምእመናኖችን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃህ ጀግና ነህ ለዚ ዘመን የተዘጋጀህ በረከታችን ነህ ምን ልበል ቃላት አጣሁ በቃ እልፍ አመት ኑርልን

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před rokem +2

      አሜን! የመምህር ግርማ ፍሬ እንደዚህ ነው

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 Před rokem +1

      ፕሮፌሰር መምህር ተስፋዬ ተስፋችን

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @weyinshetfeyisa5345
      @weyinshetfeyisa5345 Před rokem

      ​@@natanemaraya615😮

    • @Gabriela-xf8hm
      @Gabriela-xf8hm Před rokem

      እውነት ነው ለዚህ ዘመን የተዘጋጀ በረከት የዘመኑ ሃዋርያ ከሆኑት የተገኘ ያባዬ ፍሬ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @mametube793
    @mametube793 Před rokem +29

    ተክለ ሀይማኖት አዳነ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ኑርልን የምወደውን መምህሬን የስደት ስንቅ የሚያቀብለኝ ኑርልን መምህራችን የምትወደው መላአክ ይጠብቅህ

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Před rokem +67

    የኢትዮጵያ ህዝብ በመምህር ተስፍይ አይኑ በርቶዋ ል እግረኛው እግዚአብሔር ይስጥልን ስላቀረብክልን ተባረክ

    • @Tin677
      @Tin677 Před rokem +1

      Gena mech abzagnaw semawna yetewesenew nwe yenekaw

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před rokem +3

      እውነት ነው እናመሰግናለን።

    • @sikosilo5479
      @sikosilo5479 Před rokem

      ተዋርሶ ከእምነት ጋር አታየይዘው ግምት አታውራ ድግምት የልክም የወርቶዶክስ አባቶችን ለመካትነው እጅ ሰው ያየውን ሲያወራ ደስ ይላል ይህንን ሁሉ አንተ አርገኽውአል ማለት ነዉ ክምትናገረው እውነት አለው ውሸትም አለው ሲዋረሱ ደም ይላል ያልከው ሰውች እያካበዱ ነው እኔናተ ተገናኝንተን ብናወራ ደስይለኝ ነበር ጋዜጠኛው ጥመህኛል ተዋርሶ ማለት ምን ማለት እደሆነ ባስረዳውህ ሙያ አታቋሽ ከምርምር የሚገጓ ሙያ ንው እኔ ልንገርህ 1ኛ አዋርሳለሁ 2 መፈስ እጠራለሁ 3 አርብ 4 ይቡዳ 5 ጥላወጊ ወዘተ 48 በላ ይ ከሰወች ያገኘውት ሙያ ላስረዳ ይህ ሁሉ ከደም ጋር ግኑኝነት የለው አይሮፕላን በሰማይ የሚበረው በተዋርሶ ነው ሳትል አትቀርም አዘጋጁ ፕሮግራሙ ይመቻል ሞጣ

    • @Tin677
      @Tin677 Před rokem

      @@sikosilo5479 lemndnew yemetawaresew gen?bikerebehs mn yitekmal des aylmko metewu ayshalm?

    • @TitiSweet
      @TitiSweet Před rokem

      ​@@Tin677❤

  • @media11934
    @media11934 Před rokem +7

    እናመሰግናለን እግረኞች መምህርን ስለ ጋበዝከው ቀጥሉበት

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk Před rokem +9

    እንኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብአል እዴትናችሁ የመምህር ተማሪወች አላችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Před rokem +56

    መምህር ተስፋዬ ከእድሜህ በላይ ቤተክርስትያንን እያገለገልክ ነው ፈጣሪ ዘርህን ይባርክ።

    • @Adne_
      @Adne_ Před rokem

      አሜን በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @lilis4584
      @lilis4584 Před rokem

      Amen

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Před rokem +4

    የሚገርም መምህር ባዳምጠው የማይሰለቸኝ መምህር እድሜና ጤናይስጥልን

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Před rokem +5

    መምህራ የአገልግሎት ዘመንህን ክርስቶስ ያርዝምልን 🙏🙏🙏በርታ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +35

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!🍃🍃🍃
    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች✝💞✝💞✝💞

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል በረከትን አይለየን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @mazmedia4717
    @mazmedia4717 Před rokem +4

    መምህርየን በድጋሚ ይቅረብልን የምትሉ Like አድርጉ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před rokem +5

    አደባብሶ አላለፈም አላቅማማው ግልጥ አድርጓ ነው ያሰረዳን በሚገባን መንድ ። በድፈረት ። እናመሰግናለን መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi Před rokem +17

    እንኳን ለማላኩ ቅዱስ ሚካኤል አማታዊ ክብራ በዓል በሳላም አዳራሳችሁ አዳራስን ፈጣር ይቅር ይባለን

    • @destadesta64
      @destadesta64 Před rokem

      እንኳን ለመላኩ ለእዱስ ሚካኤል አመታዉይ የንስ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ በተክርስቲያንን ይጠብቅልን🙏⛪🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ 3ኛ ክፍል ስጠብቀው ነበር 👏👏👏

  • @kibromhabte8953
    @kibromhabte8953 Před rokem +6

    መምህር ተስፋየ ኣበራ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልካ
    እግዚኣብሔር ብኣኻ ጌሩ ብዙሓት ሰባት ናብ ቤተ-ክርስትያን መሊሱ እዩ እሞ ክብርን ምስጋናን ይኹኖ❤❤❤

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před rokem +5

    Great analysis from Memhir Tesfaye Abera. It is a blessing to have a teacher like you. GOD BLESS!

  • @yegebreail
    @yegebreail Před rokem +17

    መምህራችንን አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 🏃‍♀️🏃‍♀️😁የመምህር ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንስማ እንማር 👏

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před rokem +9

    መምህር ተስፋዬ ጎበዝ እና ድንቅ መምህር ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን

  • @habibahabiba6950
    @habibahabiba6950 Před rokem +3

    እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ሜካዬኤል አአመታዌ በአል አደረሰን መምህርራችን ፈጣሬ በጸጋዉ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o Před rokem +8

    የኔእቁ መምህር ተስፋዬ አበራ ሞላ❤❤❤ ነፍአመትኑርልኝ ትለያለህኮ እግዚአብሄር የጠብቅልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +7

    መምህርዬ የኔ እቁ አባት ሁሉ እዳተ ቢሆንልን ምን አለበት ፈጣሪ እደናተ ያለዉን ያብዛልን አሜን ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 Před rokem +3

    ግሩም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +12

    ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች እንካን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል❤

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti Před rokem +9

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብርቅየ መምህራችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤😊

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem +3

    አንድ ከቤቱ ስርማሽ የማይጠፋ ሰው ከራሱ ልጅ ሁለት መውለዱን አውቃለሁ አሁን ከመምህር ትምህርት ለሀብት እንደሆነ አወኩኝ ሰውየው ቢራ ማከፋፈያ ነበረው በመጨረሻ ከልጁ የተወለደው ወንድሙን ገሎ እስርቤት ነው ያለው መምህሬ የዘመኔ እንቁ ለሰዎች ለውጥ የምትተጋ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ❤❤
    እኔ መምህሬን ካወኩኝ ነው ለእግዚአብሔር የአምልኮ ስግደት ለመላእክት ደግሞ የፀጋ ስግደት እንደሚሰገድ ያወኩኝ መላእክትን እና ፈጣሪን አንድ አድርጌ ነበር የማይ😢😢
    በፈጣሪ ስም መምህርን ብሰማ አይሰለቸኝም ቀጣይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @user-iz6jh1ml5v
    @user-iz6jh1ml5v Před rokem +4

    እኔምንም አልልክም እግዚአብሔር የጠብቅክ ተሥፋ ሥላሤ ሁላችሁም በፀሎት አሥቡት

  • @tube2021
    @tube2021 Před rokem +14

    አይሆንምጂ ሁሌም ብታቀርብልን ደስ ይለናል እንቁ መምህራችን ተስፋየ አበራ

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před rokem +4

    ተክልዬም ተባረክ ተስፍዬም ተባረክ ጊዜውን የሚዋጅ ቃለምልልስነው ተባረኩልኝ💕🙏🙏🙏🙏😍😍😍👍👍

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +4

    እንደ ወርቅ የየፈተነው መምህር ተስፋዬ ወድ መምህራችን።ህዝባችን አንተን አለመስማታችን ብዙ ከስረናል።አንተን የሚቃወሙ ዛሬም መኖራቸው ነው አለመታደላችን።
    መምህር ተስፋዬ አበራን የሚቃወሙ?
    እነ ቀውስ ዘመድኩን
    ቀሲስ ዲበኩሉ
    በጣም ብዙ አሉ አሁንም የተያዙ የምናያቸውአሉ።
    አዳሜ እባካችሁ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብናዳምጥ ጥሩነው።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před rokem +8

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምንም የማናውቅ ብዙ ስዎች ያለን ይመስለኛል ግን አሁን ይሄ ቃለ መጠይቅ Alert ያደርገናል ውይ ጉድ ስንት ጉድ አለ 🤦‍♀️ መምህር ተስፋዬን ያወቁት የሰማሁትም በአንተ ፕሮግራም ላይ ተክለሀይማኖት እናመሰግናለን ተባረክ የምታደርጋቸውን interview ዎች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው እግረኛው የማይገባበት የለም 😂 ተባረክ 🙏

  • @warined6646
    @warined6646 Před rokem +3

    እጅግ የተወደድከው እፁብ ድንቅ ወንድማችን መምህራችን መካሪያችን አንቂያችን ቃላት ያጥረኛል። መምህር ተስፋዬ አበራ እንኳን ድጋሚ መጣህ።

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Před rokem +6

    እደኔ እኚህን መምህር በጣም የሚወዳቸውና የሚያከብራቸው ግን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤❤❤

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Před rokem +4

    እምወደው እና እማከብረው መምህ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ህይዎት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @user-jd9vc4iz7i
    @user-jd9vc4iz7i Před rokem +5

    መምህርየ
    ወንድማችን ተክልየ እውነት ሰላማችሁ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ ፐሮግራምህን እከታተ ላለሁ አሁን አዚህ ስላየውህ ተምህርትህን ስለተከታተልኩ ደስ ብሎኛል ። እና ፈጣሪ ጤና
    እድሜ ይስጥልኝ።

  • @workubirhaniegebeyehu4673

    ምምህር ተስፋዬ እና መሰሎቹ አምላኬን ክርስቶስንና ጠላቴ ዳቢሎስን በትክክል እና በብቃት ለይቸ እንዳውቅ አድርገውኛል። እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈልልኝ።

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 Před rokem +17

    እንኳን በሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን ሁሊም መምህር ተሰፋይን አቅርብልን 24ሰአት ቢያሰተምር የማይሰለች ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazmedia4717
    @mazmedia4717 Před rokem +2

    እርክት ነው ያልኩ ማርያምን መምህርየ ዘመንህ ይባረክ

  • @Lamlamm27
    @Lamlamm27 Před rokem +16

    እንኳ አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před rokem +2

    እግዚያብሔር አምላክ አስተዋይ ልብ ያድለን የሰማነውን በተግባር የምናውል ያድርገን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +9

    ❤❤❤
    በጣም ይገርማል ሳላስበው ደቂቃው አለቀብኝ ረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት 😢😢

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +18

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ካንተ ብዙ ተምረናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የበለጥ እንድንወዳትና እንድንሳሳላት አድርገከናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!🥰🥰

  • @TarekegnFekadu-ot6lf
    @TarekegnFekadu-ot6lf Před rokem +1

    ይሄን ሚዲያ ትልቅ እናድርገው በጣም ምርጥ ምርጥ ሰወችን እያቀረበልነውና አደራ!!!

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +7

    መምህሬ እንዃን ደና መጣህ በድጋሚ ይህ መጥፎ ደብተራ ከተሃድሶ ጋር ሁኖ ሃይማኖታችን ለማሰደብ ለማጠልሽ ይሞክራለሁ ግን ይህ አስሳካለቸውም የነበረችና የምትኖር ናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት❤ እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem

      አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን 🕊

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před rokem +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ማብራራያ አይጠገብም❤❤❤

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před rokem +1

    መምህርዬ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህ እውነትና እውቀት ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን እዴት ያስደስታል መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ የብዙዎች ህይወት ለመለወጥ ምክንያት ያድርግልን ቸሩ መድሐኒአለም አንደበተ እርቱ የኔ የዋህ መምህር እማምላክ ትጠብቅልን እኔስ ቃል አጣሁ ምን ብዬ ልፃፍ መቼም ቢሆን እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሐለሁ 😢 ተክልዬ እናመሰግናለን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před rokem +5

    እንኳን ለልቀ መላክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመተውው ክብረ በዓል አደረሰቹ አደረሰን ውዱ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጣብቅ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +3

    መምሕር መላኩ ቅድስሚካኤል ይጠብቅክ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ኑርልን እግረኛዉን ሚድያ ተክለሐይማኖት በጣም ነዉ የማመሰግንክ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před rokem

      አቦ እግዛብሄር ያክብራቹ ለእነዚ ጠንቃዬችና መናፍቃን ይሁዳ ሁላ እግዛብሄር የሰራቸውን ይሰጣቸውበውሸት የሚከብር እየሱሱ የለም ኦርቶዶክ የማንም ጠንቆይና ቆሻሻ አምላኪ አይደለችም እነሱ ይዋርዳሉ እንጂ መቼም ኦርቶ ታብባለች ሆድ አምላኪና ሌቦች አይችላቶም ጥቁር ዶሮ አይደለም ሌላም ቢሎ ቦታ የለንም ይሄ ሰራ የጴንጤ ሰራ ነው በተንኮል አንደኛ ናቸው ተነቃባቸውግዜ ያጋልጠዋል ደግሞ ጠብቁ

  • @merrymegra
    @merrymegra Před rokem +7

    መናፍቃን አትንጫጩ ወዳቹ አይደለም ተጭኖባችኃል this is fact👌

  • @user-vp6gd5do7t
    @user-vp6gd5do7t Před rokem +12

    የኔ እንቁ መምህር እንኳ ደህና መጣህልን🙏❤ ተመስገን ዛሬ አንድሰው ብቻነው የቀደመኝ😁

  • @fera7834
    @fera7834 Před rokem +2

    ስለአንተ ቃል የለኝም መምህር ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @gafat
    @gafat Před rokem +21

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አሰረሳችሁ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በአንተ ትምህርት ምክንያት ብዙ ነብሳት ድነዋል አንዷም እኔ ነኝ ረጅም አመት ይስጥልን ተክልየም የምንወደውን መምህር ስላመጣህልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +14

    ክበርልጅ መምህሬ ስቱን ህዝብ አነቃከዉ እማምላክ ትጠብቅልጅ❤

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Před rokem +1

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን ተሰፈይ እግዚአብሔር ይጣብቅ

  • @user-xn8rm1xd5r
    @user-xn8rm1xd5r Před rokem +3

    የቤተክርስትያናችን ጀግና መምህር 👍

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +3

    መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ወድማችን ተክልዬ እናመሰግን አለን ደግመክ ስለ ጋበዝክልን ❤️❤️❤️❤️😊

  • @Misneb
    @Misneb Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በህይወት ዘመንህ እየባረከ ያኑርህ! እኔ ይህንን ውይይት ለሁለተኛ ግዜ ሳደምጥ በዛሬ ቀን ለነበረው መንፈሳዊ መልስ ሆነኝ ። በጣም ደነቀኝ፣ እውነት እየተገለጠ የበለጠ ደምቆ ሲበራ....

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +2

    መ ምኽርዬ ♥️የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ ቃለኽይወት ያሰማለን አሜን መግስተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን❤🙏🍃

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +10

    ተክለሃይማኖት እባክህን በተደጋጋሚ አቅርብልን። በሰማው ብሠማው የማልጠግበው መምህር ተስፋዬን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před rokem

      የመምህሮቻችን ትምህርት ሰው ማምልፕክ ነው???

    • @EssentialEssential-uu9gb
      @EssentialEssential-uu9gb Před rokem

      @kbretewahido-lw9md እንዳዉ ግራ የሚጋብኝ ነገር ቢኖረ ሰው አተከተሉ የሚለው ቃል ነው እቤተህ ሳይ አሰተማሪ ነገር የምተልቀውና ወንድሜ እሲ ለጠይቅህ አንተ የምተለቀው ሁሊም በሰማህ አንተ ተከተልኩ ማለት ነው እሲ መልሰልኝ???

  • @mikelegesse8343
    @mikelegesse8343 Před rokem +5

    This guy , I can listen to him all day !!!! Great mind

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před rokem +4

    የኔ መልካም መምህር ተስፋዬ ከነዚ ክፉ ደብተራኦች መድሀኒአለም ይጠብቅክ

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před rokem +5

    እንኳን አደራሰችሁ ለቅ ማአላከ ቅድሱ ምከኤል ያኛ እንቁ ማምህሪ ታስፊዬ

  • @samketnataniyem1528
    @samketnataniyem1528 Před rokem +4

    ከናዝሬት ነው ምጽፍልህ የሚገርመው ጊዜው ከባድ ነው ተጋድሎ ካላረግን እኛም አይቀርልንም ተጋድሎ ማረግ ግድ ነው መምህር ተስፋዬ ባናገኝ ( ዋናው እና ትልቁ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን እንስማ ንቁ )በማርያም

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před rokem +2

    part 3,4,5,6......1,000 please....🙏🙏🙏🙏

  • @AsfawGizaw-xf4gg
    @AsfawGizaw-xf4gg Před rokem +7

    ኦ ተክሌ በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው።አንድ ጥያቄ አለኝ?ለምንድነው ዛር የተዋረሳቸው ወይም ጠንቋዮች ግብራቸው እየታወቀ ከቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የማይታገዱት?ምእመናንን ሲያስቱ ለምን ዝም ይባላሉ?

    • @MadenalemAbate27
      @MadenalemAbate27 Před rokem

      Awoo ya hulachinem teyake nawe

    • @waltenigussbiazen7740
      @waltenigussbiazen7740 Před rokem +2

      በግልጽ ሳይሆን በድብቅ ስለሚሰሩ ነው ለማገድ የሚያስቸግረው
      ብዙዎች በቤተክርስቲያን ስላልቸቀጠሩ ብቻ በከተማ መርጌታ እከሌ እያሉ የጥንቁልና ስራ የሚሰሩ
      ቤተክርስቲያን የማይሄዱ ናቸው።

  • @ansm4623
    @ansm4623 Před rokem +2

    መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ እኛ ነቅተናል እድሜ ላንተ አይናችንን በደንብ ገልጠን እድንመለክት ጠላታችን ማን እንደሆነ እንድናውቅ ስላረከን ክበርልን እግዝያብሔር እድሜክብ ያርዝምልን እናመሰግናለን ጌታ ባንተ ተመስሎ እድናውቅ ስላረገን እግዝያብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před rokem +3

    መምህር መድሀኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @Muna1-bi4bg
    @Muna1-bi4bg Před rokem +2

    Minew hoy hoy biye be 100 mekina kemageba bequrban be 1 mekina beageba nuro tidare yibarek neber ahunim alrefedem ke enkilfe neqichalehu mehmir Tesfaye edimehin yarzimln❤

  • @medi574
    @medi574 Před rokem +3

    እኛ ሰፈር ያሉ ደብተራዎች ጅብ ሲጋልቡ ነው ሚያድሩት መተኛት እንኳን አችልም ነው በራችለይ ሲከባለሉ ነው ሚያድሩት ፈጣሪ ይጠብቀን ከነዚ አይነት ሰወች

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ይስማልን
    እኔ ብስደት ለይ ነኝ እና አድ ልጅ የውነ ቤት ተገናኘን እና ለምን አይማኖትሽን ቀየርሽ ስላት አቺ ለምን ውድ ስደት መጣሽ አለችኝ ብር ለማግኝት አደለ አለችኝ አዎ አልካት ።እኔም እምነቴን የቀየርኩት ለብር ነው አለችኝ
    እና ብዝወች እምንታቸውን የሚቀይሩት በጥቅም ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před rokem +2

    መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህ ተክለሃይማኖት አንተም እንኳን ሰላም መጣህ ❤❤❤

  • @yodittefera2798
    @yodittefera2798 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ምህረት ያርግላችሁ ያለ ሐሜት ስራ የላችሁም ወንጌሉን ቃሉን አውሩት ስለአጋንት በማውራት ዘመናችሁን ጨረሳችሁ

  • @fytexggvhtdgg7916
    @fytexggvhtdgg7916 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ የኔ ዉድ የብዙ ሰዉ ህይዉተ ነዉ የለወጥኋዉ ማርያምን የመምህር ተማሩወች የት ናችሁ መኖራችሁን በላይክ አሳዩ ከሁሉም በልጠን መገኝት አለብን በሁሉም ነገር❤❤❤

    • @eftah21
      @eftah21 Před rokem

      አንደኛዋ ተማሪ❤❤ የመምህሬ❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před měsícem

    እቁ መምህሬ ተስፋዬ አበራ በርቱልን ወድሞቻችን ❤❤❤❤

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    መጀመርያ ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ የሚሎው ሰይጣን ከቤቴክርስትያን አወጣቾው ከወጡም ወደ ሚመለክበት ሰይጣኑን ወደ መናፍቃን አዳራሽ ይሮጣሉ ስም ይፈልጋሉ እዛ ሄደው እና መመለሳቾው የማይቀር ደግሞ አፋቾው በቤቴክርስትያናችን ይከፍታሉ ለምን ዝምብሎው አይሄዱም ራሳቾው የሚደግሙት የሚመትቱት የነበሩ አሁን ሶው መውቀስ

  • @user-er6oq1fn4h
    @user-er6oq1fn4h Před 11 měsíci +1

    ውድ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
    እውቀት፣እርጋታ፣በራስ መተማመን ዋው👍
    ያንተ ተማሪ በመሆኔ ኮራሁኝ።
    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏❤❤❤

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 Před rokem +5

    መምእራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋእዶ እንቁ ኑርልን በረከትእ ይደርብን

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 Před rokem +3

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የምትናገራቸው ሁሉ አንድ ባንድ እውነት ነው ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 11 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ተክለሃይማኖት በጣም መልካም እውነተኛ ጋዜጣኝ ይህን ትውልድ ታደጉት አንቁት ውጭ ሀገር እራሱ ብዙ አሰቃቂ ነገሮች አሉ ።

  • @HanaTades
    @HanaTades Před rokem +2

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣክልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @fikradissemawegezabhertalk961

    መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን የምትወዳት እመብርሃን ትጠብቅ ከነቤተሰቦችህ
    እግረኛው ሚድያ መምህርን ስላቀረብክልን በድጋሜ እናመሰግናለን

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ ስለ አንተ ቃላት የለኝም ከጭለማ ህይወት ወደ ብርሃን በአንተ ትምህር መጥቻለሁ ሀይማኖቴንም ጠንቅቄ አውቂያለሁ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem +15

    .እንኳን.ለታላቁ.መላአክ.ለቅዱስ.ሚካየል.አመታዊ.በአል.አደረሳችሁ.አደረሰን.አሜን.መምራችንን.በድሜ.በፀጋ.ቅዱስ.ሚካየል.እማፍቅር.ትጠብቅልንንንን::

  • @elsadegu7754
    @elsadegu7754 Před rokem

    የሚናገረው ሁሉ ትከክል ነው ብዙ ነገር ውስጤ ያለውን ነገር መምህር ተስፋዬ ተናገረ አመሠግናለሁ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před rokem +1

    Yene abat mamerachen bewunet egzaber tsagahun yabzale emabete tetabeke🙏🙏❤❤❤

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před rokem +1

    ዘመኑን የዋጀ መምህር ኑርልን እንወድሃለን ❤

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 Před rokem +1

    ተክሌዬ ሰላቀረብክልን መምህር ተስፋዬን እናመሰግናለን ደግመህ አቅርብልን

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 Před rokem +4

    ደብተራ አለ ብይ አምናለው መምህር
    እኔ ልጅ ወኝ አዲስ አበባ ላይ ልደታ አካባቢ አንድ ሆቴል. በጣም ገብያ ያለው ነበር እሰም እግር እና እጅ የሌለው ሰው ግን አደገኛ ደብተራ ይሰራበት ነበር. እኔም አቀዋለው ሰውየውን ሰፈሬ ስለነበር ፣፣፣ግን ሰውየው. ሲሞት ሆቴሉም ቤተሰቡም አወዳደቃቸው በጣም አዛዛኝ ነበር ።ትክክል አለ ደብተራ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 3 měsíci

    መምህር ተስፉየ እናመስግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ መሪ ጌታ ተብሎ ትልቅ ስም ይዘው ስውን አስቃዩት ፈጣሪ ይጠይቃችው

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před rokem +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @lomiedesta5036
    @lomiedesta5036 Před rokem

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አባታችን

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem +1

    ክቡር ወንድማችን ተክለዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን ወንድማችን ።

  • @Etinish-ys3mj
    @Etinish-ys3mj Před rokem

    kale hiwet yasemalen