መምህር ተስፋዬ በቁርባን ያጋቧቸው ሙሽሮች | ከመናፍስት ጋር ፊርማ ቀደው የሚፋቱበት ምስጢር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    መምህር ተስፋዬ በቁርባን ያጋቧቸው ሙሽሮች | ከመናፍስት ጋር ፊርማ ቀደው የሚፋቱበት ምስጢር
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 560

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +211

    የኔ ውድ መምህር ገና ሥሙ ሢነሣ ከአለውበት እሮጬ ነው የምመጣው የዘመናችን እንቁ መምህር እረጅም እድሜ ያድልልን ተክሌ እናመሠግናለን

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 Před rokem +1

      ወይ እንቁ እቴ ስለ አጋንንት ስለፈለፈ ነው እንቁ የተባለው ወይ ስናሳዝን

    • @Ninasee19
      @Ninasee19 Před rokem +1

      We ❤ memher

    • @hiwigetachew6244
      @hiwigetachew6244 Před rokem +16

      @@zikretewahedo6166 የኔውድ ገብተሽ ያዳመጥሽ አይመሥለኛም የሡን ትምህርት ሥንት ሠው የተሠናከለበትን መንሥኤ ከነ መፍትሄው ነው የተማርኩት የቃል ክርሥትያን ሣይሆን የተግባር ክርሥትያን እንድሆን አሥተምሮኝል

    • @user-bs1rf7bh1t
      @user-bs1rf7bh1t Před rokem +6

      እኔም እንዴንቺው ማርያምን

    • @alemshetferede4791
      @alemshetferede4791 Před rokem +1

      ​@@zikretewahedo6166 We love Our Mentor❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 Před rokem +30

    ኤርትራዊ ነኝ እናንተ የዚህ ክፍለ ዘመን ምርጥ አስተማሪዎች ናችሁ ለሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መምህራን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-if1qt5de5t
    @user-if1qt5de5t Před rokem +78

    እጅግ የምወደው መምህር
    መምህር ተስፋዬ ተለውጠናል በትምህርቱ የያንዳችን ችግር ተረድቶ ችግራችን ተረድቶ እንደ ራሱ ችግር አድርጎ ለምፍታት የሚጥር እንቁ መምህራችን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +17

    ኧር ተክልዬ እናመሰግናለን
    መምህራችን ክፍል 3 ሰላቀረብክልን
    ኑ የመምህር ተማሬዎች

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +100

    ስለ እዉነት መምህር ተስፋዬ ያደረገልኝ የመንፈሳዊ ለዉጥ በምንም አልከፍልህም።የምትወዳት እማፍቅር ትባርክህ የኛ እንቁ❤❤ተክለሀይማኖት ወንድማችን ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ❤❤❤

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 Před rokem

      አረተው እናንተ አሁን ምኑላይ ነው መንፈሳዊ ሰይጣናዊ ነው እንጂ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před rokem +4

      @@yeshimebettilahun741 ሴጣን እማ አንች ነሽ መናፍቅ ውጭ አይመለከትሽም ችግር ያለበት የሚያቀው ያቃል እንደ እናንተ አነቶ ነው ሠው እንዳይደን የሆነው

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před rokem +5

      @@yeshimebettilahun741እኔምለዉ አጋንትን ማንቀጠጥቀጥ እንደምንችል ነዉ የሚያስተምረን።ፁሙ ፣ስገዱ፣ፀልዩ፣ንስሀ ግቡ፣ቁረቡ፣ቤተክርስቲያንን እርዱ ማለቱ ከብዷችዉ ካልሆነ እንደ አህዛብ ከመሬት ተነስታችሁ ከሳሽ አትሆኑም ነበር። አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ።የኔ እህት እስከዛሬ ስንት የስብከት ትምህርት አዳመጥሽ ።ለዉጥ አለዉ ወይስ? አይተሽ ከሆነ የመምህር ተማሪዎችን ግብረገብነትን የተላበሱ ናቸዉ።

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 Před rokem +2

      ​@@yeshimebettilahun741ye betesebochishin tarik atgni. Betachu chele, adalmoti, teqware, taye kerama wezete yimelek neber wey blesh. Mermri. Egziabher yirdash

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před rokem +1

      ​@@yeshimebettilahun741እስኪ መጀመሪያ የቤተሰበችሽን ታሪክ ወደውሃላ መለስ በይ ጨሌ ምናምን አይጠፋም እሱ ደግሞ ዛሬ አንቺን የጴንጤ አዳራሽ ወስዶ አስረከበሽ ለማንኛውም ህይወትሽን ትንሽ መርምሪ አትከፍይበትም!!

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +37

    ተክለሃይማኖት በጣም እናመሰግናለን በምህርን በድጋሜ ስላቀረብክልን መምህራን በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የኛ የስደተኞች አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l Před rokem +35

    የመምህር ተስፋዬ ስም ሲነሳ እኮ ፍጥነቴ❤❤❤❤

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +22

    መምህር ተስፋዬ በፀጋ በክብር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ፣ ይህ ልጅ በመንግስት ደረጃ ከፍተኛ እርዳታ ተሰጥቶት ህዝብን እንዲያስተምር እንዲረዳ በጣም እመኛለሁ።

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 Před rokem +39

    ትክልዬ በጣም እናመሰግናለን. ይሄን እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋዬን ስላቀረብክልን በርታ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @matilove3643
      @matilove3643 Před rokem +3

      ጴንጤዎች በደንብ ስሙት የመምህር ተስፉዬን አስተምሮ ቤታችሁ ጨሌ ያላችሁ በደንብ ስሙት

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před rokem

      ​@@matilove3643የነሱ ሰይጣን አይምሮ ላይ ይቀመጥና መከራከር ነው መስማት አይችሉም። ስለዚህ እንዴት ያስተውሉ?

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +22

    መቸም የመምህራችንን ትምህርት ተምሮ አዳምጦ ያልተለወጠ የለም እኔም የሱ ፍሬ ነኝ ❤❤❤

  • @janohailu2184
    @janohailu2184 Před rokem +15

    የሰውነት ጥግ የእግዚአብሔር አገልጋይ ምርጡ መምህር

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Před rokem +13

    የመምህር ታማሪዎች ገባ ገባ በሉ ትክልዬ እናመስግናለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +18

    ትልቅ አገልግሎት ነው መምህር ፡ ዘመንህ ይባረክ፡

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před rokem +24

    ወገኖቹ አጠገብ ሁኖ የወገኖቹን ችግር የተረዳ፣ችግራቸውን እንዲፈቱ በፀሎት፣በስግደት፣በፃም እንዲበረቱ
    የሚያደርግ መምህር።እንቁ የሀገራችን
    መምህር።እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን!!!

  • @gafat
    @gafat Před rokem +25

    ፩ኛ ነኝ እኔኮ የመምህር ስም አይነሳ የትም ቢሆን ከች ነኝ😂😂😂 ተክልየ እናመሰግናለን❤

  • @tube1567
    @tube1567 Před rokem +8

    መምህርዬ በጣም አመሰግናለሁ ከባድ ፈተና ገጥሞኝ በልጄ በኩል ባንተ ትምህርት ቆሜ እየሄድኩ ነው የገጠመኝ ፈተናም እየተፈታ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ክርስትናዬን አጠበኩኝ ተንበርክኬ የማላቀው ፀለይኩ ሰገድኩ ጠላቴንም ቀጠቀጥኩ እኔላይ የተደረገብኝን ያለብኝንአወኩ እኔም ባለቤቴም ንስሀ ገባን እናትና አባቴን ንስሀ አስገባው ቅዱስ ቁርባኑንም ለመውሰድ ደሞ ያብቃን ከኔ አልፎ ትምህርትክ ቤተሰቤን እየታደገ ነውና አመሰግናለሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
    እግዛብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @masreshasenait1347
    @masreshasenait1347 Před rokem +19

    በህውነት መምህራችን በድሜ በጤና ከነቤተሰብክ አምላክ ይጠብቅህ ብዙ ተለውጠንበታል ብዙም የማናውቀውን እንድናውቅ አድርጎናል

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před rokem +27

    ቅዱስ እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት መምህሮችን ያብዛልን!!!ለመምህር ተስፋዬ ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +5

    የእኛ እንቁ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ወድማችን ተክልየ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před rokem +15

    መምህርዬ ባንተ ትምህርትነው ከጨለማው ህይውቴ የውጣሁት ኑርልን

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před rokem +14

    ተክለሐይማኖት አዳነ መምህራችንን ሰራቀረብህልን እናመስግናለን በውነቱ በመምህርት ተስፋዬ ትመህርት ብዙ ነገሮቻችን ተቀይረዋል በመንፈሳዊይ ህይወታችን ጠንካሮች እድንህን እረድቶናል እኛ ተለውጠን ሰውንም እየለወጥን እንገኛለን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +8

    ማርያምን መምህርዬ አንተ ለኛ ለስደተኞች አስተምረህ እንድናስተምር ያደረከን ምርጥ መምህራችን ኑርልን ይሔን ጉንፋን ያርቅልህ ይማርህ ተክልዬ ምርጥ ወንድማችን እናመሠግናለን በምታቀርባቸው ሠዎች ብዙ ተምረናል ጥያቄዎች ወሳኝ ናቸው ማንኛውንም ሠው ስታቀርብ እኛ አብሶ በስደት ያለን ሠዎች በጣም እየተማርን ነው❤❤❤

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před rokem +5

    ቃላት ያጣሁለት መምህሬ❤❤❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Před rokem +28

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ የብዝዎቻችን የመለወጥ ምክንያት ነህና በሄድክበት ሁሉ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁን ❤️❤️❤️

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před rokem +10

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ተክለ ሃይማኖት የእውነት ሰው እናመሰግናለን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem

      እግዚአብሔር ስም የተመሰግን ይሁን መማህርዬ ቃላህዉትን ያሰማልን❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +19

    መምህር እጎዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን።።😢😢❤❤እኛሴቶች ክብራችን እንጠብቅህ ወንዶችም ክብራችሁ ጠብቁ ድግልና በጣም ክብርነው ❤❤በማንኛው ቦታ አትዘረኩ❤!? ህዝብእውነት ማንኛው መገድ ተግቶ ቢማር መለወጥ ይቻላል

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem +33

    መምህራች የኛ እቁ ያይናችን ብሌን የነፍስ አባታችን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ ክርስቶስ ሁሌም ከፍ በልልን ❤❤❤❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +6

    የተደፈነውን ልባችንን የከፈትክልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ 🇺🇸

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +1

    የመምህር ተስፋዬ ሰም የነሳ እኮ ፈጥነቴ በጣም ነዉ ማርያምን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetNgus2992
    @GenetNgus2992 Před rokem +11

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před rokem +8

    መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ ❤🕊እመብርሐን ትጠብቅህ 🙌

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před rokem +10

    መህርዬ እንወድሀለን ኑርልን ተወዳጁ መምህር❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +3

    ውድ መምህራችን እጅግ ድንቅ መምህር ነው ከወጣት እስከ አዛውንቶች ከጥንቁልና ፣ከመተት አውጥቶ ለክቡር ደሙ ወስጋው እንዲበቁ የረዳቸው ድንቅ ግሩም መምህር ነው ይህ ብቻ አይደለም ሀቅም የሌላቸውን ከልጆቹ እየቀነሰ መቁረቢያ ልብስ የሚሰጥ ።ይህ ብቻ አይደለም የጎዳና ልጆችንም ያስተምራል እንዴውም ይህንን ብትጠይቀው ለብዙዎች ልምድ ይሆናል ስለዚህ መጠየቅ አለብህ 👏🙌🙌
    ብቻ ስለ መምህር ቃል የለኝም ።እኔ የሚገርመኝ ምንም ከፍተው ሳያዳምጡ በጭፍን አስተያየት የሚሰጡ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።
    የኛንም የቤተሰባችንንም ህይወት ቀይሮልናል ትእግስትን፣ምስጋናን ፣መስጠትን አስተምሮናል አስራት በኩራት ይበልጥ እንድናወጣ በምክሩ ያደረገን ስግደትን ያስተማረን እራሳችንን እንድናዳምጥ ያደረገን።ከምንም በላይ ቂምን እንድንተው እንዲሁም ይቅር እንድንልም የሚጠሉንንም እንድንዎድ ያደረገን እንቁ መምህራችን ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እሱን የሰጠን👏🙌🙌 ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል
    ተክለሐይማኖት አዳነ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +8

    የኔ እንቁ ውድ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před rokem +7

    ውይ በጣም በጉጉት ነው እኮ መምህር ተስፋዬ የምንከታተለው እግረኛው ሚዲያ ግን በስመአብ አሳጠርክብን እረ ተው 2 ቢያንስ በጣም ረጅም ሰአት መሆን አለቤት እጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከእኔ በተሰቦችህ እማ ፍቅር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጥልን መምህር ለወንድማችን ለተክለሃይማኖትም እንደዛው በርታልን ወንድማችን ከመምህር ተስፋዬ ከመምህራች ጋር በመገናኘትህና በመስራትህ መፃሐፉንም በማንበብህ በጣም ደስስ ብሎና አንተም የበኩልህን ትውልድ ላይ ስራ በርታ እናመሰግንሃለን መምህርን ስላቀረብክልን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +5

    ልብ ያለው ልብ ብሎ የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶች በማስተዋል ቢያዳምጥ ዛሬ ባይለወጥ ነገሮች ቢከብዱት እንኳን ነገ ላይ ግን ራሱን መልካም ቦታ ያገኘዋል ወገን በርትታቹ ያለመሰልቸት ያለመጠራጠር አድምጡት መምህር እድሜ ጤናውን ይስጥህ ከነ ቤተሰብ 🥰❤🙏

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +6

    መምራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ በድጋሜ ስለ ጋበዝክልን እግዚአብሔር ያክብርልን ተክልዬ

  • @tegestmiss5880
    @tegestmiss5880 Před rokem +8

    ለመምህር ልኮምት ብዬ ምን ብዬ ብቻ ባጠቃላይ መምህርን ዩቱቡ ላይ ገብታች ተማሩ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ትድንበታላችሁ።።

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před rokem +2

    የመምህር ተማሪ ነኝ ብዙ ቀይሮኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😊

  • @user-mj2gk9nf2h
    @user-mj2gk9nf2h Před rokem +7

    የኛ ጀግና መምህር ሺ አመት ኑርልን ባንተ የሆነውስ ተወርቶ አያልቅም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እግረኛው ሚዲያ እናመሰግናለን በድጋሜ ስላቀረብክልን በርታ ወድማችን

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před rokem +2

    መምህር በጣም እንወድሀለሁ ባንተ ትምህርት በጣም ከብዙ ሀጢያት ተመስሻለሁ ለምሳሌ ወደ ስደት ስመጣ በደብተራ የማላውቀውን ነገር አደረገብኝ ከዛ ቡሀላ የማላውቀው ባህሪ መጣ ወንድ ሁሉ እኔን ይመኘኛል ምን ሆኜ ነው እል ነበር ከዛ በተክሊል ነበር ማግባት የምመኘው ከዛ ባልተበቅሁት መንገድ ውስጤ ባልፈቀደ ሁኔታ ድንግልናዬን አጣሁ ከዛም አልፎ ወንዶች ያየኝ ሁሉ ከኔ ጋር መተኛት የሚፈልገው መምህርን ጋከኘሁት ቡሀላ ሳዳምጥ የመንፈስ ሴራ እንደሆነ አወኩ ከዛ ቡሀላ ቢፈታተነኝም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነገር ተላቅቃለሁ አሁን ላይ ሳስብ የት ቦታ ነበርኩ ስል ብዙ ሀጢያት ያለበት ቦታ ነበር የሚሆነው

  • @fytexggvhtdgg7916
    @fytexggvhtdgg7916 Před rokem +8

    የኛ እንቁ መምህር ተሰፋየ ሽአመተ ኑርልን ❤❤❤

  • @zeyedgebrezgabiher8855
    @zeyedgebrezgabiher8855 Před rokem +1

    መምህሬ ብጣዕሚ እየ ዝፈትየካ ዘክብረካ።

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Před rokem +6

    በዚ ዘመን ወጣቱን አበጥሮ ችግራችን አውቆ ለማስተማር ተግቶ የሚያስተምር መምህር ነው ኑርልን ቢቻል ሁሉም እንዳአተ ቢረዱን ቢሰሙን ቢያናግሩን ባይ ነኝ

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před rokem +1

    እጅግ የምወደው መምህሬ መምህር ተስፋዬ አበራ የእዉነት የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ራስህን መስዋት አድርገህ እኛ እንድለወጥ ስለምታደርገን ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @mimishiferaw1285
    @mimishiferaw1285 Před rokem +8

    እድሜ ተቀንሶ ሚሰጥ ቢሆን አንደኛ እኔ ነኝ ምሰጠው መምህርዬ 1000000000000 አመት ኑርልኝ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem +1

    በስመ ሥላሴ አሜን (፫) ። ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ሆይ።
    እንኳን አደረሳችሁ ለ ልደታ ማርያም ወድ የተዋሕዶ
    ልጆች እንዴት አላችሁ የ እናታችን በረከቷ ይደርብን።
    የ እኛ ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን በ ዕድሜ ና በጤና ታቆይልን
    ተስፋ ስላሴ መምህር ተስፋዬ አበራ ጠላታችን አውቀን ነቅተን አዋርደነው ነቀነው እየተዋጋነው ነቅተንበት ድል ነስተነው እግዚአብሔርን እንድ ናውቀው ያደረከን ውድ መምህራችን ነህና ።
    ምስጋናችን ከልባችን ነው ። በ አንተ ትምህርቶች በሁለት በኩ የተሳሉ ቢላዎችን ሁነናል ። እግዚአብሔርን ይዘናል ተመስገን ። ኑርልን የነፃው የነፃው መነፀርህ ጠቅሞናል ሰው ሆነናል ኑርልን ክፉ
    አይንካህ የዘራህው ዘር ሁሉም አፍርቷል ሰውን ሰው አድርገህዋል ለውጠህዋል ለ እግዚአብሔር ለ አምላኩ አስረክበህዋል የሚገርም ነው ከባሕር የሰፋውን በጎ ሕሌናህን አይቀይርብን ቅን ልቦናህን አይለውጥብን እድሜህ ያርዝምልን ተስፋ ስላሴ ወላዲተ አምላከ በዘርፋፋው ቀሚሷ ታጎናጽፍልን .!።
    አባቴ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁህ።
    ወንድማችን ተክለ ሃይማኖት እናመሰግናለን ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @ababakasep5707
    @ababakasep5707 Před rokem +2

    ሰለ እዉነት መምህር ተስፋየ ያደረገልኝ የመንፈሳዊ ለዉጥ በምንም አይከፈልም እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +4

    በውነት የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያዳምጥ ከልብ እንቀየራለን እውነት ይህ ጠማማትውልድ የሚስተካከለው የሱ ትምህርት ብቻነው።በምንም ታምርህዝቡ የሚስተካከለው በዚህ ትምህርት ልብ ሰቶን ብንማር ብናዳምጥ የሀገራችን ምስቅልቅል ይስተካከላል።በዚህ ሰዓት በመናፍስት ያልተያዘ ምንም የለም ለዛምነው ሰው ጨካኝና ስግብግብ ዘረኛ ትቢተኛ የሆነው። ፈጣሪ መምህርተስፋዬ አበራን የሠጠን አምላክ ክብር ይግባው ይመስገን። የመምህር ተስፋዬን አስተምሮ የማይመቻችሁ የደብተራ የሠላቢ የቃልች የአውሊያ የጠንቋይ የመናፍቅ ልጆች ብቻናቸው። አንዳንድ አውቃለሁ የሚሉ በትቢት የተወጠሩ ጠማማዎች በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ህዝቡ እንዳይድን የሚያደርጉ ህሊናቸው የተደፈነ መናገር እንጅ ማዳመጥ ማስተዋል መስማት የማይችሉ ስግብግብ እነሱን በምን እናስረዳቸው!? በጣም ከባዱ በመቅደሰውስጥ ያሉ በግሩፕ የሚያስቡ ለህዝቡ መሰናክል የሆኑትን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ወንድማችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጠው እንጅ ብዙ ህዝብ ይለውጣል።

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 Před rokem +4

    በተክል ተክለሃይማኖት አገናኙኝ
    ምርጫ ምህህር ኑርልኝ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +6

    መምህራችን ኑርልን በእናተ ትምህርት ከእርኩስ መንፈስ የለፈታ ብዙ ነው የሚወዳችሁ ብዙ ነው የሚጠላችሁን ልቦናን ይስጣቸው

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před rokem +2

    እኔ ደግሞ ሁል ግዜ ነው እማስብህ ተክለሀይማኖት ግን እፈራለው አፍቃሪህ ነኝ እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ በፀሎት እጠይቃለው ድፍረትን አግኝቼ ባናግርህ ደስ ይለኛል ❤❤❤

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Před rokem +2

      የምርሽን ከሆነ አጥብቀሽ ፀልይ

  • @user-si9rk8qo6u
    @user-si9rk8qo6u Před rokem +1

    ተክሌ እንወድሀለን። ፕሮግራምህ አስተማሪ ነው። መምህርን በማቅረብህ እጅግ እናመሰግናለን።

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +4

    ተክለሀይማኖት እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን የኛ እንቁ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Před rokem +1

    የኛ እንቁ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ትለያለህ የስደተኞች አባት ተስፋ የቆረጠውን በእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ተስፋው እዲለመልም ታደርጋለህ እማ ፍቅር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ሃይል ብርታት ጥንካሬ ያድልክ በርታልን እንወድሃለን
    እግረኛው ሚዲያ ድጋሜ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @yousafkwt2178
    @yousafkwt2178 Před rokem +3

    መምሕር ተስፋዬ እግዚያብር በናተ አድሮ ስለላሥተማረን ክብሩን ይውሠድ ለናተ ፀጋውን ያብዛላቹ🎉

  • @enchalewwondie845
    @enchalewwondie845 Před rokem +1

    ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋየን ስለቀረበክልን የቤተክርስቲያን አባቶች የመስበኩን ሌላ የኛ ችግር ሌላ ዘመኑን የዋጀ መምህር እድሜ ጤና ይሰጠው ።

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Před rokem +1

    እንቁ መምህራችን አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እመብርሐ እማፍቅር አትለይህ ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖትም በጣም እናመሰግናለን

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +2

    ሁልግዜ ጋብዝልን ያስተምር በነፃነት❤ ጋዜጠኛ ተክሌ ከልብ እናመስግናለን🎉

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před rokem +1

    መምህር ተስፋየ አይቸ ነው የመጣሁት❤

  • @was7791
    @was7791 Před rokem +1

    የኔ ዘመን ውዱ መምህር እርጅምድሜ ላንተና ለቤተስብህ ከጤና ከበርከት ጋር ያድልህ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 11 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን መምህርዬ ኑርልን

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před rokem +4

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመነህ ያርዝምልን በአንተ ሰንቲ ህይወታችን ተቀይሩ እንቁ መምህራችን ኑሩልን 🌿🌿🌿🕊🕊🕊ወንድማችን እናመሰገናልን

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před rokem +1

    ሰላም ላንተ ይሁን በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ከምነግርክ በላይ ተለውጫለው ከአያቴ ከቅድም አያቴ ዛር ነው የተፈለምኩት እድሜውን ያርዝምልኝ

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t Před rokem +5

    ተክለሃይማኖት መምህራችን ስላቀረብህልን እናመሰግንሃለን እና ተስፋዬ የኛ እንቁ መምህራችን ነው በሱ የለወጠን መምህራችን ነው ....

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 Před rokem +1

    የኔ እንቁ የሂወቴ ብረሀን የዚህ ትዉልድ የልብ ትረታ አድማጭ የልብ ጓዳን መረማሪ የትዉልድ ብረሀን እመብረሀን ትባረክህ ትጠብቅህ ሺ አመት ኑረልን የኛ ዉድ ዉድ ወንድም

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 Před rokem +1

    Thanks for interviewing our beloved brother memhir Tesfaye Abera. God bless you both .

  • @berhana2488
    @berhana2488 Před rokem +14

    መምህር ተስፋዬ እና መላእከ መንክራት ግርማን የመሳሰሉ አባቶች የኦርቶዶክስን ሐይማኖት መሠረት እያጠበቁና እያጸኑ ያሉ ናቸው። እባክህ ተክለ ሐይማኖት መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ጋብዛቸው።

    • @yw4039
      @yw4039 Před rokem

      Memihir girma endet hono new hayimanotin yatsenut?

    • @Abrahamberhe-2016EOTC
      @Abrahamberhe-2016EOTC Před rokem +2

      @@yw4039 በ ተግባር በማሳየትና በማስተማር ወንጌል የእውነት በርሳቸው ስለ ታየ ( ተገለጠ ) በዚህ ምዕመናን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ጸንተው እንዲኖሩ ኣደረጉ። ኣጸኑ።

    • @yw4039
      @yw4039 Před rokem

      @@Abrahamberhe-2016EOTC ere bakih wongel megelechaw sewun masileflef new ende? Ye christian gibu benisiha mentsat enji sigawi fewus filega adelem.

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před rokem +3

      ​@@yw4039ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ! እና ሰው ከበሽታው አይዳን ይሰቃይ ሃኪም ካላዳነው እሳቸው በተሰጣቸው ፀጋ ቢፈውሱት ምን ችግር አለው? ሌላው እሳቸው እኔ ጋ ኑ አላሉም እራሳችሁ ንስሃ ግቡ ፀልዪ ስገዱ ቁረቡ ነው ያሉት። እስኪ ይብቃችሁ ስም ማጥፋት ቪዲዮ አለ መመልከትና ሃቅ መናገር አይቀልም ከጭፍን ጥላቻ ። ሌላው ቢቀር ሰው ሲድን ማየት ለምን አያስደስታችሁም ወይስ እናንተ ከመንፈሱ ትከፋላችሁ? ለማንኛውም ንስሃ የሚያስልገው ለናንተና ለመሰሎቻችሁ ነው ንስሐ ግቡ ስም ማጥፋት ይቅር ጠላትህን ውደድ አይደለም የሚለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

    • @selamtadesse257
      @selamtadesse257 Před rokem

      ዲያብሎስ እና ልጁ

  • @merawethiopiawt
    @merawethiopiawt Před rokem

    መምሕር ተስፋየ በእውነት አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም በጣም ንቁ ተወዳጅ መምሕር ነሕ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před rokem

    የኛ ውድ መምህር በርታልን በጣም ነው ምንወደው ነቅተህ አንቅተከናል እናመሰግናለን በርታ

  • @user-ur3wd3cr4d
    @user-ur3wd3cr4d Před rokem +3

    መምህራችን ባለበት ቦታ ውሉ እንገኛለን😊

  • @NigstFaransoFalta
    @NigstFaransoFalta Před rokem +3

    ተ/ ሃይማኖት መምህርን በድጋሚ ስላቀርብክልን እናመሰግናለን
    እኔም ከሙሹሮቹ ውስጥ አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

    • @abigailbiruk6633
      @abigailbiruk6633 Před rokem +1

      ታድለሽ እህቴ

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před rokem

      እንኳን ደስ አለሽ እህታችን🥰🥰🥰❤

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Před rokem +1

      እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለቅዱስ ጋብቻ መብቃት መታደል ነው

  • @user-bm8cy1km3l
    @user-bm8cy1km3l Před rokem +2

    የኛ ዉድ መምህራችን የዘመኑ እንቁ መምህራችን ባንተ ምክንያት ስንቶቻችን ተቀየርን እመ ኣምላክ ትጠብቅህ ኣንተ ለመግልጥ ቃላት ኣይበቃንም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 Před rokem +1

    እንቁ መምህራችን ❤ ዘመንህ ይባረክ🙏 በአንተ በብዙ ተለውጠናል

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před rokem +2

    መምህራችን ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የሄም ህይወት ባንተንው የተቀየረው ኑርልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +3

    መምህሬ ኑርልን ቅድስት ሥልሴ ይጠብቅልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před rokem +2

    የኔ ምርጥ እቁ መምህር ስምህ ሲጠራ እፍ ያለሁበትን አላቅም. በአለም ሁሉ ሶምህ ድምቅ ፍክት ብለህ ያኑሪህ❤❤❤

  • @ya336
    @ya336 Před rokem +6

    በችኮላ ስሮጥ ወድቄ ነበር😅የኔ ውዶች❤😊😊😊😊❤

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před rokem +5

    እንኳን ደና መጣህ ተክለ ሀይማኖት የትም ይሁን መምህርን ሳይ ሩጫዬ ነው መምህሬ አዛኝቷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን በእውነት 😢❤

  • @marryhd8112
    @marryhd8112 Před rokem +1

    በታም ኡንቁ መምህር ነው ህወታችን ቀየረን❤ አግዛቢሔር ይባርከው

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem +5

    ተክልዬ አቦ እግዚሃብሔር አምላክ ሒዎትህን በሙሉ ይባረክ አይን የሆነ መምህራችንን 1000ሺ ግዜ ብታቀርበው አንጠግበውም በዚህኛው ክፍል ላይ ከነበራቹ ቆይታ ላይ አፋችንን እንደከፈትን ልባችንን እንዳበራን ሳናስበው አለቀ ላስተዎለው ሰው እያንዳንዱ ቃላቶቹ ውስጥ አስተማሪና የሚያንፁ ቃላቶች ናቸው የሚወጡት እመብርሀን እማ ፍቅር ከነመላው ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል ዘመንህን በሙሉ ጥበቃቸው አይለይህ አሜን። ። ።

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +3

    መምህሬ ቃላት የለኝም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před rokem +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @Honey2712.
    @Honey2712. Před rokem +2

    ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Před rokem +1

    ተክልዬ በጣም እንወድሀለን መምህርን ስላቀርብክልን
    በርታ ወንድማችን

  • @sjsjieh8654
    @sjsjieh8654 Před rokem

    የኔ እቆ መምህሮ እግዚ አብሔር እድሜናጤና ይሥጥልን. በአተምክንያት ብዙአዉቄአለሁ

  • @bezuayhuyetagesu8624
    @bezuayhuyetagesu8624 Před rokem

    መምህርን ስለአቀረብክልን አመሰግናለሁ እማከብረው

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před rokem +1

    ውዱ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ በድሜ በፀጋ ኑርልን ትምህርትህ የገባን እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem +1

    ዉድ ዕንቁ መምህራችን ሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን ወንድማችን ተክልዬ እንወዳልን

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Před rokem

    መምህሬ እንኳንደህናመጣህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እናመሠግናለን ስላቀረብክልን

  • @tube-ce8vg
    @tube-ce8vg Před rokem +1

    እናመሰገናለን ወንድማችን 3ተኛ ስለጋበዝክልን❤❤❤

  • @ohmygodlife3931
    @ohmygodlife3931 Před rokem

    መምህሬ ተስፋዬ እማምላክ ዕረጅም ዕድሜ ና ጤና ትስጥልኝ የእውነት በምህር ተስፋዬ ቀና ብየ እድሄድ አድርጎኛል ቃላት የለኝም አማኑኤል አባቴ ይጠብቅልኝ

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 Před rokem

    እናመሰግናለን መምህራችንን ስላቀረብክልን❤

  • @haset9998
    @haset9998 Před rokem +1

    የምር ምርጥ መምህር ተስፋዬ በጣም ነው የምወደው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የባረከው ❤❤❤❤❤❤

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před rokem +2

    ወንድማችን ተክለሃይማኖት በጣም እናመሰግናለን
    መምህር ተስፋዬ እነደእድሜው ሳይሆን የአባቶችን ቦታ ይዞ ነው ለእነርሱ ያልገባቸው ያልተገለጠላቸው እርሱ ከኣባታችን በተማረው ትምህርት እራሱ ኣገልጦ ከመንፈስ ጋር እየተዋጋ ያለ እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅነው ኣገልጋዬች ጭፍን ጥላቻ ቸውን ትተው ቢያግዙት ሰንት ሰው ከመንፈስ እሰራት በተፈታ መምህር አሁንም ዘመን ሁሉ ከእነ ቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ በመውጣት በመግባትህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @yese7783
    @yese7783 Před rokem +1

    ተክልዬበጣምእናመሰግንሀለን፡የመምህርተማሪበመሆኔእድለኛምደስተኛነኝኦቶዶክስሁሌምእውነተኛሀይማኖትነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před rokem

    የኔ እንቁ መምህሬ ሁሉንም ነገር ትንትን አርጎ ያሥተማረኝ እግዚአብሔር ይጠብቀው በውነት

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Před rokem

    ትክላይ ስላቀርብክል እናመስግናለን ❤

  • @user-si9rk8qo6u
    @user-si9rk8qo6u Před rokem

    እጅግ የምወደው መምህር ተስፋዬ፤ በመምህር ተስፋዬ ተለውጠናል።