❤ 162ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 03. 2023

Komentáře • 105

  • @user-ip2cu4ui3v
    @user-ip2cu4ui3v Před rokem +6

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነዉ የተማረኩበት

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +11

    ደዋይ ምዕመናን እናመሰግናለን ብዙ ተማመርን መምህራችን እናመሰግናለን እንኳን ለቅድስት ሐና እና ቅዱስ እያቄም ለቅዱስ ያረድ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክ በመጎናፀፊያዋ ሽፍን አድርጋ ታሳድግሽ!!!

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +7

    እውነት ዛሬ መጀመሪያ ላይ ብዙ አልገባኝም ምን እንዳለች ነገ ደግሜ እሰማዋለሁ እንጂ ሲጀመር መምህር ጋር ሰትደው እቃ ማጠብ ምናምን አቁማችሁ ግቡ🥺🙈በተረፈ በጣም ደሰ የሚል ነበር ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ ኑረልን ደና እደሩ ምእመናን

  • @mebratreta6988
    @mebratreta6988 Před rokem +1

    ጣፋጭ እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem

    መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ በጭንቀት ላይ ነኝ በፀሎት አስበኝ ቢተሰቦች መሳለም ናቸው መምህር አገር መገባት እፈለጋለሁ ገና እፈራለሁ መምህር ብቻ በፀሎት አስበኝ ወለተ መርያም ነኝ ከሰለሞን አምነት ነው ወደ ክርሰቲያን የመጣሁት

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +5

    ኸረ መምህር ትንሿም ዘማሪ ልትሆን ነው
    ታድለህ ! እድግ በይ ❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +28

    እንዃን ለመስቀለ ክርስቶስ እና ለቅድስት እለኒ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን እየበረታችሁ ነው ጾሙ ወደ መገባደጃው እየደረሰ ነው ንስሐ ያልገባችሁ ንስሐ ግቡ ጾሙ ካለቀ በአለ ሃምሳ ይመጣል ያኔ ንስሐ አይገባው ከወዲሁ ብትዘጋጁ ይሻላል በተረፈ በርቱ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ👏

    • @yemi846
      @yemi846 Před rokem +2

      አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን እህቴ

    • @selam801
      @selam801 Před rokem +1

      አሜን፫ እና እሺ ውዴ በኔ በኩል ንሰሐ ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @mariyam..enate21
      @mariyam..enate21 Před rokem +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 Před rokem

      ❤amen

    • @selam801
      @selam801 Před rokem

      @@dontgiveup1548 beslek now ygebahut

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před rokem +1

    በጣም ይቆራረጣል
    ግን በግድም ቢሆን ሰማሁ ሰለሁሉም መድኋኒአለም ይመሰገን🙏🙏🙏ተባረክ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +3

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት እሊኒ ለመስቀለ ክርስቶስ ወራዊ በዓላት አደረሳቹ

  • @yemi846
    @yemi846 Před rokem +3

    እረ ፀጉር ስትሉ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ የሚያድገውን ጸጉሬን አሳደገችው ፣ ከዘም በመስታወት እራሴን እያየሁ ስማዕቱ ጉድ ሰራሽኝ እላለሁ ተቃጠልኩ እላለሁ ደግሞ

  • @hiwotbekele9267
    @hiwotbekele9267 Před rokem +1

    መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ሕይወትህን ስተህ ስለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግንሃለን ሕይወትህን ቤተሰብህን ያንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ዓምላክ በጥባቆቱ ይጠብቅህ :: መምህር እባክህ በውስጥ የማወራህ የምተርክልህ ጉዳይ አለኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን ብታወራኝ
    በዚህ comment ላይ እባክህ መልስ ስጠኝ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +1

    መምህር እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ፈጣሪ ይመልከተን ለንሥሀ ሞት ያብቃን በእምንዬ የኔ ጣፋጭ እመቤቴ ታሣድግሽ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před rokem +6

    እሰይ የእኔ ማር እግዚአብሔር በመጎስና በጥበብ ያሳድግሽ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +3

    መምህር የዛሬው ደብዘዝ ያለ ነው ድምጽ እየረበሸን ነበር ቢሆንም አንዳድ ትምህርት አጊንተንበታል የመጀመሪያዋ ጥሩ ነገር ነበርኮ ስትናገር የነበረው የድምፅ ጥራት አስቸገረ ኔት ወርክም ተቋረጠባት ብቻ ተመስገን ነው ምእመናን እናንተም እያስተካከላችሁ ደውሉ እየተሳሰብን ይሻላል

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +5

    ከኔ የበረታችሁ አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ
    ልቦና ሰጣት እያላችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Před rokem +1

      እመብረሐን ታሥብሸ ሰላምዬ

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 Před rokem +2

    Thanks!

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před rokem

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +1

    መምህሬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @sealmsealm1736
    @sealmsealm1736 Před rokem +1

    ሥላምአባታችን እኔበህልሚ። ይሄንትምርት ሥዳምጥልክእደሥው በርግጨ ይምታኛል ሁሌ እናበጣምእፋራለሁአሁንያንትንትምርት ከፍችነውየምትኛው

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +3

    መምህር ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ደህና እደሩ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem

    ቃልህወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ችግር የለውም ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያለህ ❤🤲

  • @meklitzewude8095
    @meklitzewude8095 Před rokem

    መምህር ተስፋዬ ልጂቱ ሙስሊም ነው በጣም እፈራለታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 Před rokem +1

    እግዚእ መሐረነ ክርስቶስ

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 Před rokem

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ምንም ቃላት የለኝም እኔም በጣም ብዙ የምነግርህ ነገር አለኝ ስለ ቤተሰቦቼ እና ስለ እራሴ አባቴ ምንም አልለወጥም አለኝ ጫት ይቅማል ሲጋራ ያጨሳል ይጠጣል መምህር ምን ላድርግ አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ከፈቀደ ኢትዮጵያ በቅርብ እመጣለሁ ሙሉ ገጠመኝ አለኝ 😢😢😢😢

  • @asni4265
    @asni4265 Před rokem

    ይህች ልጅ ያወራችሁ ታሪክ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ሁሌም እራሴን እወቅሳለሁ ግን ልወጣ አልቻልኩም

  • @maedothabteyes3863
    @maedothabteyes3863 Před rokem

    ሰላም መምህር እባክህ ስለ እግዚአብሔር ብለክ እኔም ከባድ ፈተና አለብኝ በትዳሬ በህልሜ ያየሁት ተመሳሳይ ነው በግል እነግሻለሁ ካልካት ልጅ ጋር ከ 2 ዓመት በላይ ሆነኝ አንተን ለማግኘም ብሞክር አልቻልኩም ተብሰልስዬ ቆይቼ ተውኩት ለማስፈታት ብሞክርም በትክክል እንዳልተፈታልኝ ይገባኛል ከፊቴ ከባድ ፈተና እንደሚገጥመኝ በማሰብ ውስጤ ተወጥሯል እኔንም እርዳኝ እባክህ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před rokem

    ሰላም መምህራችን በጣም ቢያስገርመኝም እድሜ ለእናንተ አዴስ ባይሆንም ባለፈውም እራስህን ጠብቅ ስትለው ነበር በሀገራችን በጠራራው ፀሀይ ይህ መከሰቱ ይገርማል ግን ይህቼ እህታችን ጀግና ብያታለሁ እንዴያዝ እረዳቻቸው

  • @yemi846
    @yemi846 Před rokem +1

    መምህር እኔ ስደውል አታነሳም ። በቃ እቤት ልመጣ ነው ። እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጺዮን ብላችሁ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +1

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ኧሬ ዘንድሮ ምኑ ጉድ ነው ምእመናን እባካችሁ እራሳችሁ ጠብቁ በተለይ ከገጠር የሚመጡት ወጋኖቻችን ዝም ብሎ ያገኙት ባጃጅ ዉስጥ ስለሚገቡ ያስፈራል 😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +3

    ሠላም ሠላም በድጋሚ ረቡኒ እግዚአብሔረ ይመሥገን ዛሬ VPN ምቀኛ ሆነብን በሱም ብሱ#ሥለነበረን ቆይታ አምላካችን እግዚአብሔረ የተመሠገነ ይሁን[፫] ነገ ደግማችሁ አድምጡት#በምንዬ የኔ የገልቤ❤ ሰወድሸ

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem

    Amen Egziabher Yemesgen
    Kal Hiwotn Tasemalin Amennnn
    Memhir Berta ❤

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před rokem +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 🌹🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን አባዬ በእምነትዬ የኔ እናቴ እድግ በይልኝ ❤

  • @romantup9195
    @romantup9195 Před rokem

    Selam mehmir endet nek enem daweye netork enbi ale belk zagakew ena betam teyake yehonebegna yemiataratergn ye matsaf kidu teyake alegn ena ande Ken endegeba egzabeher fekad yehunlegn amen

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 Před rokem

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤

  • @tziunatziuna3791
    @tziunatziuna3791 Před rokem

    ብዙ ተምረዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Elbetel-2017
    @Elbetel-2017 Před rokem

    Memihir Tesfaye ye dimit tiratu kante lihon yechilal ke ategbih Electronics kale…. Esun bante bekul check bitadergew🙌🏽
    Beterfe Betam new bante timihirt yetkeyrnew❤

  • @adissgerma1649
    @adissgerma1649 Před rokem

    Amen amen amen

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před rokem

    ❤amen anen amen

  • @askalemariyam8836
    @askalemariyam8836 Před rokem

    Abetuu marenii yenemii tarikii tamasasayii noo ihitachinii igazaber yabartash barchii

  • @fikrechinyetenker2149

    መምህር ተስፋዬ በምታደርገው በሙሉ በጣም እንገረማለን ነገር ግን በቴሌ ልናግኝህ እልቻልንም በርግጥ ቢዚ ትሆናለህ ተስፋ ሳንቆርጥ እንምክራለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ / ከ ኖርዌ ነን

  • @user-fp6qe2tn3w
    @user-fp6qe2tn3w Před rokem

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @genetbelete6614
    @genetbelete6614 Před rokem

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sablasabla1134
    @sablasabla1134 Před rokem

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @Show-hr7hw
    @Show-hr7hw Před rokem

    የኔ ማር አድግ በይ

  • @elenimelaku4858
    @elenimelaku4858 Před rokem

    መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 Před rokem

    Esayee edgaluen yene konjo Ezigabher yasdigishe❤

  • @wetetewetete-th8jh
    @wetetewetete-th8jh Před rokem

    Zemari melayiktin yasemalin yene marrrrrrt❤❤❤❤❤❤

  • @leul143
    @leul143 Před rokem

    44 ታቦት ማለት ጎንደር ላይ በጥንት የነበሩ የታቦታት ብዛት ነው ::እንዳልኸው ዛርም ያጭበረብራል::

  • @carponmobile6418
    @carponmobile6418 Před rokem

    Ameen Ameen Ameen

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem

    Wendimachin Zimare Melyktin Yasemalin ❤

  • @genettadesse9214
    @genettadesse9214 Před rokem

    God bless you 🙏

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem +1

    ❤መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እኔግን መቸነው እማገኝህ

  • @egziabherfkirnewnew6733

    Yene marr ime brhan tasadgshe zmare melaktn yasemalen😍😍

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před rokem

    እንዴነሽ የኔ ማር እድግ በይልን 🙏

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 Před rokem

    Dengel tasadegesh ❤

  • @jsveokebdid635
    @jsveokebdid635 Před rokem

    AmeenAmeenAmeen 🙏🙏🙏🙏😭

  • @Zemenmedia111
    @Zemenmedia111 Před rokem

    መምህር ለዚህም ነው መፍጠን ያለብህና የደብተራዎቹን ቪድዮ መለቀቅ ያለበት::ምክንያቱም በዛኛው ጎራ በደብተራ ሴራ አፍዝአደንግዝ ወንጀል እየተፈፅመ ነው::መፍትሄው ቢያንስ 1-5 በእጅህ ያሉትን ቪድዮችን ልቀቅን::

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +3

    የሰመነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰላም እደሩ

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Před rokem

    ሰላም መምህር ከመይ ዊዒልካ

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 Před rokem

    Fetari yemesgen

  • @user-jp3cp3jz5d
    @user-jp3cp3jz5d Před rokem

    በፀሎታችሁ አስቡልኝ እህት ወንድሞቼ ወልደ አረጋይ ብላችሁ

  • @user-kt1dm5vo3x
    @user-kt1dm5vo3x Před rokem

    Memeher yenane tarike eko new metawerute 😭

  • @yemi846
    @yemi846 Před rokem

    በምኒዬ ማር

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Egzabher yimasgen memehirachin selamik yibizalk eskena betasabik enameseginalen wandimachin egzabher yi bark

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem

      ቃለ ህይውትን ያስማልን ለሁላቹሁም

  • @user-lb4nc8mc4z
    @user-lb4nc8mc4z Před rokem

    yene tafach

  • @user-yg8in9er8v
    @user-yg8in9er8v Před 8 měsíci

    መምህር ኦላይን ሲሆን እዴት ነው እማቀው እምታቁ ንገሩኝ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před rokem

    መመህር አበራ ያልገባኝ መተቱ ያደነዘዛት ፕላስቲክ ጠርሙሱ ላይ ነው ?

  • @abcell5915
    @abcell5915 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 Před rokem

    Betselot asbugn ehetocha weleta maryam

  • @kawtherkarain9346
    @kawtherkarain9346 Před rokem

    🤲🙏

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md Před rokem

    እግዚዮ ሰው ከሴጣን ብሷል

  • @user-ks7pu7dx4z
    @user-ks7pu7dx4z Před rokem

    መምህር ስልክህን ከየት ላግኝው

  • @bezatube8735
    @bezatube8735 Před rokem

    ሰላም

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před rokem +1

    መምህርቃለህይወትያሰማልንእህታችንእንካንምእግዚአብሄርወደቤቱመለሰሽድግልማርያምበምልጃዋአትለይፕንአኤም፫

  • @yashoyasho7098
    @yashoyasho7098 Před rokem

    እንዴ ዘጠናዘጠኙ አጉልያ የምትል ልጅ ነበረች

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Před rokem

    🙏🙏🙏🤲🤲☝💚💛❤

  • @qwwweerrfydsz7524
    @qwwweerrfydsz7524 Před 8 měsíci

    ቃለህወታያሰሜሊንአሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯⛪⛪⛪🌹🌹🌹

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem

    መጀመሪያ ደውለሽ መምህርን ያወራሺቱ ልጅ ፈቃደኛ ከሆንሽ ስልክሽን ወይም በውስጥ መስመር አውሪኝ እባክሽ

  • @bezatube8735
    @bezatube8735 Před rokem

    አስገቡኝቴሌግራም ላይ መማር እፈልጋለሁ

    • @user-cx5zz3fz2s
      @user-cx5zz3fz2s Před rokem +1

      ገጠመኝ ብለሽ ፅፊ ተግኝለሽ

    • @user-cx5zz3fz2s
      @user-cx5zz3fz2s Před rokem +1

      እና ሌላ ታግኝለሽ የስግደትና የፅሎት ፕሮግራሞች አሉ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před rokem +1

    Yes I see it unbelievable.

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

  • @elfneshshewangizawelfneshs4973

    ❤❤❤❤❤❤❤❤