198ኛ ፈተና ገጠመኝ ፈረንጁ ሀበሻዋን በእምነት በልጦ የሰራውን የእምነት ጀብድ ስሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 01. 2024

Komentáře • 394

  • @user-yv8gb4fu6d
    @user-yv8gb4fu6d Před 6 měsíci +100

    ዛሬ አደኛ ነኝ እስቲ ላዳምጥና ኮሜት እፅፋለው የመምህርዬ ተማሪዎች ኑ ብቻዬን እዳልሆን አዳምጣለው ግን ተግባር አቃተኝ መስገድ 12እደሰገድኩ ይደክመኛል ፀሎት ላደርግ ስል እቅልፌ ይመጣል ፊልም አያለው እባካቹ በፀሎት አስቡኝ

    • @almealmee
      @almealmee Před 6 měsíci +6

      እመቤቴማርያምታስብሽ🤲🤲🤲

    • @rakimehari4131
      @rakimehari4131 Před 6 měsíci +6

      እኔም እንዳንቺ ግራ ገባኝ

    • @fikir.com.
      @fikir.com. Před 6 měsíci

      እኔም ግራገባኝ ሁሉምነገር ገብቶኛል ተግባር የለውበት እንየድቀን ብሰግድ ላንድወር የለውም ግራገብቶኛል ስደትላይ ስለሆንኩም ይሁን አላቅም

    • @sanaymeneda
      @sanaymeneda Před 6 měsíci +4

      እመብርህን ታስበን እህቴ እኔምነኝ

    • @KsGd-br1js
      @KsGd-br1js Před 6 měsíci +4

      እመቤቴ ታስበን ሁላቺነንም እህቴ አዞሽ እኔም እዳዛዉ ነኚ

  • @user-kn9tz4ow8l
    @user-kn9tz4ow8l Před 6 měsíci +14

    መምህር የሚደንቅ ነው መንፈሳዊይ ቅናት ቀናሁኝ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊይ ሰው ይስጠን በእውነት❤።

  • @kidye16ema
    @kidye16ema Před 6 měsíci +12

    መምህር ዛሬ አምሮብሃል ሰማዕቱ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 6 měsíci +8

    እጅግ ይገርማል ማርያምን በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ይባርከው እንዲህ አይነት ጎበዝና ትጉ ፈረጅ ኦርቶዶክስ ሳይ እራሴን ነው የያየሁት ቸሩ መድኃኔዓለም ትዳሩን ይባርክለት አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ጎብኘኝ😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 6 měsíci +21

    እንኳን ለአረበኛው ለሠማዕቱ ለቅዱስ ጊዮረጊሰ ወረሃዌ ቀን አደረሳችሁ መምህርዬ አሜን(፫) "ኑ" ምዕመናን አብርን እንማር (51) ሰዎች ሸርቻለሁ አንድም ነፍሰ ብትመጣ
    👉በጣም እየተደነኩ ነበር የሠማሁት እኛ ሀበሻ ኦርቶዶክሰ ቸዋህዶ እምነታችን ምን ያህልጰሀይል እዳለው አለማወቃችን ቅዱሰ እንዳለ እረኩሰ መንፈሰም እዳለ አለማወቃችን ያዛዝናል
    አሁን በቀደም ፊቱ አሲድ የደፍችበት ሴት ነረሰ ሆና ብልቶን በአደዛዠ አደንዘዛ የቁረጠችበት ሴትዮ እምነቷ በደብ ብታቅ አጋንንት እንደሆነ ይገባት ነበር የሚዘሙትበትን ምክንያት ደንዝዘናል መምህር ይማርን በእውነት❗❗
    ነጮች ይብለጦን ❗❗ ጌታ ሆይ ጠፍተናል መልስን እባክህ 🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 6 měsíci +10

    Egzabiher yimsgen memihir amen *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 6 měsíci +8

    ዲያቆን ዬሴፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም የብዙ ነብስ መዳን ምክኒያት በመሆንህ በጣም ነው እምናከብርህ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 6 měsíci +24

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️❤️እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ 🌺🌺🌺🌺

  • @user-yv8gb4fu6d
    @user-yv8gb4fu6d Před 6 měsíci +6

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኔም ከሱ እኩል ኦርቶዶክስ ነኝ እላለው አሁን 😢😢

  • @selambirhanu4866
    @selambirhanu4866 Před 6 měsíci +3

    የሚገርም ገጠመኝ ነው ካለህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 6 měsíci +6

    ኢትዩጵያዊው ጃንደረባ ነው የሚመስለው
    ዲያቆኑ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 6 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ ክብረ በአል አደሰሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🤲🤲🤲💐👏

    • @almealmee
      @almealmee Před 6 měsíci +1

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 6 měsíci +7

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።

  • @WeltMaryame
    @WeltMaryame Před 6 měsíci +3

    በስላሴ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው❤❤❤❤❤❤እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @Tsenat5712
    @Tsenat5712 Před 6 měsíci +6

    i don't know if you read this comment or not sir but am so happy to see you in our religion now a days we ETHIOPIANS aren't using the power of HOLY SACRAMENT as you seen us but you are so lucky am proud of you most of us our religion is on our mouth not from our heart😢 this is the saddest truth but keep it up pray every day in every each second let your knowledge of bad spirit spread through your family also let your kids grow by ASPECT and ART❤

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 Před 6 měsíci +2

    የ35 ደቂቃ በጣም ብዙ ትምርት ያገኘንበት ነው መምህር ለኛም ፈጣሪ ብርታቱን እና ማስተዋሉን ያድለን፡ ምንም ሚስቱ ደካማ ብትሆንም እርሱ ግን በፅናቱ እግዚያብሔርን በመፈለጉ ከራሱ እና ከቤተሰቡ የተረፈ ጎበዝ እና ምሳሌ ሰጪ ለመሆን በቅቶዋል !!!

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 6 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ልቦና ይስጠን በቤቱ ያፅናው ከዚ በላይ ፀጋ ያብዛለት

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 Před 6 měsíci +6

    መምህር እንኳን ደና መጡ ወንድሜ ፀበል ነው በፀሎት አስብን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብርኤል

  • @BetereLawgalet-iu8yc
    @BetereLawgalet-iu8yc Před 6 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የተጋረደብንን እሱ ይክፈትልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አባታችን ቅዱስ ዳዊት አመታዊ እለተ ቀኑነው እንኳን አደረሳቹ
    ስለገጠመኙ ሰምቼ እኮምታለው

    • @almealmee
      @almealmee Před 6 měsíci

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እድል ለእኛም ይስጠን እኔም ባለቤቴ ፈረንጅ ነው ሁለት ልጅ ወልደናል ሀይማኖቱ ካቶሊክ ነው ግን የውሸት አንድም ቀን ቤተክርስቲያን አይሄድ መብላት መጣት ስራውን መስራት ሌላ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ግን እጅግ በጣም መልካም ሠው ነው ቅዱስ ስላሤ ይጥሩልኝ በእውነተኛዋ ሀይማኖት በፆም በፀሎት በስግደት እየታገልኩ ነው በፀሎት አስቡን እኛንም መድሀኒአለም ይርዳን

  • @Tsegish-jb4kb
    @Tsegish-jb4kb Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
    መምህር እንኳን ደህና መጣህ።

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před 6 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እኛንም ለዚህ ክብር እና ብቃት ያብቃን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ በዓል አደረሰን አሜንንን በጣም የምገርም ነው የዛሬው ደሞ መታዳል ነው ተመሰገን አምላኬ🙏❤🙏

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን. ድንቅ ጀግና. ፈረንጅ. ነው. መጨረሻው. በጣም ደስ. ይላል. ቃለ ህይወት. ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ehhe8436
    @ehhe8436 Před 6 měsíci +1

    ቃልህ ህይወት ይሰማኛል መምህራችን 💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @mahalet65
    @mahalet65 Před 6 měsíci +3

    የኔ እንቁ መምህሬ እድሜ ከጤና ገር ጨምሮ ይድጥልኝ❤

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ #ወለተ ኪዳን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 6 měsíci +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የቅዱስ ዳዊት የቅዱስ ሰሎሞን የቅዱስ ጊዮርጊ የሌሎችም ቅዱሳን ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 6 měsíci +2

    እንኳን ደህናመጣህ #መምህር ለሰማዕቱ #ቅዱስ #ጊዮርጊስ በዓል እንኳን አደረሰን ገጠመኑን ሰምቼ እመለሳለሁ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 6 měsíci +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ምነው የ2016 ዓ'ም. ገጠመኝህ ሁሉ አጫጭር ናቸው ማብራርያ ጨምርልን ያድስ አመት ሁሉም አጭር ነው. ለወንድማችን. ፀጋውን ያብዛለት አይይይ ልቦና ይስጠን. ❤😢

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 6 měsíci +6

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ምእመናን እንኳን ለሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🤲⛪✝️🕊️❤️

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 6 měsíci +1

    ያምርብሀል መምህርዬ አታዉልቀዉ አቤት ሞገስ እማ ፍቅር ሞገስ ትሁንህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-uu3xj5fp2z
    @user-uu3xj5fp2z Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም ደስስስ የሚል ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ያድለን🙏

  • @redietmarkne933
    @redietmarkne933 Před 6 měsíci +4

    መምህርዬ ሲያምር ልብስህ 😊wel come my dear brother eftahe

  • @user-ft9fo7kq5j
    @user-ft9fo7kq5j Před 6 měsíci +6

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
    እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንኳን አደርሰህ አደርሳችሁ ለሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ መታሰቢያ በአል እርዴኤት በርከቱ ጥበቃው ሁላችንንም ይጠብቃችሁ
    አሜን አሜን አሜን🙏⛪💚💛❤

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Před 6 měsíci +1

    ኣሰይይይይይይ ኤልልልልልልልል ኤልልልልልልልል ኤልልልልልልልል ናይ አብርሃም ኣምላኽ ይኽበር ይመስግን
    ናይ ኣምላኸይ ድንቅ ስራሕ
    ይነገር ድንቅ ስራሑ ኣሰይ :
    ኣምላኸይ ንሕና እኻ አንተ ካሕድነካ
    ንስኻ ግን ካብ ኣህዛብ ኣተንሲኻ
    እዚ ድንቅ ስራሕ ሰሪሕካ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ናተይ ጎይታ ኤልልልልልልል ኤልልልልል ኤልልልልልል ኣሰይ ኣነስ ሕጉስ እየ ኢለይ ዘለኹ ናይ ቁዱሳን ኣምላኽ ብኣህዛብ ክምስገን ኣብዚ ሕማኽ እዋን
    ::ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኩን ይኹን እዞም ኣሕዋተይ ::ድያቆን ሓውና ኻኣ ክብረት ይሃብካ ኣምላኽ ቁዱሳን ናይ ኣጎልጉለት ዘመንካ ይባረክ ::

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 6 měsíci

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ታምር👏

  • @user-ui9rx9pq2m
    @user-ui9rx9pq2m Před 6 měsíci +2

    ይህን ላደረገ አምላክ ምስጋና ይግባው

  • @tarikeejabessa
    @tarikeejabessa Před 6 měsíci +1

    መምህራችን ቃል ይውህት ያስማልን 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 6 měsíci

    በጣም ገራሚ ሰዉ ነዉ የአንዳንድ ሰዉ ልብ ይገርማል መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Před 6 měsíci +1

    እዉነትህን ነው መምህር እሹሩሩ ማለት አያስፈልግም በዚህ ከቀጠሉ እኮ ሀይማኖቷን ያጠፏታል

  • @selam801
    @selam801 Před 6 měsíci +2

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት የሚገርምና የሚያሰተምር ገጠመኝ ነው የፈረንጅ እምነት ሳላድንቀው አላልም እጅግ ጎበዝ ነው❤

  • @user-vp1ep7bg5e
    @user-vp1ep7bg5e Před 6 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን ኢትዮጵያኖች ምንሁናቹነው ገባገባእንበልአሜን❤

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን የእግዚአብሔር ቤተስቦች እንደምን ዋላችሁ እንዴት አላችሁ መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ነው አምላኬ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 6 měsíci

    መታደል ነው ምን አይነት ሰው ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yohanesnega2291
    @yohanesnega2291 Před 6 měsíci

    መምህር ሁሌሚገርመኝ ከትምህርቱ በላይ ትምህርት የማስተማር ፀጋ አለህ አሁንም ይጨምርልህ በእድሜ በጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ ታሪኩን በምእናቤ እያየሁ ነው ማዳምጠው

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 6 měsíci +1

    በደንብ መ/ር በጣም የወዋህና ለማወቅ የሚፈልጉ እና አስተመሪ ቢያገኙ ምድረራዊ መለአክ ሊሆኑ የሚችሉ ክፈት የሌለባቸዉ ሞልተዋል ግን እንኳን ነጭና እርስ በርስ መምህርን የሚቃወሙ ያስቃሉነና በእዉነት ባለማወቅ ነዉ ወደደመጥፎ የሚገቡት ስማያዉቁ ነዉና ያሳዝናሉ

  • @Tsenat5712
    @Tsenat5712 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሀን ረዳችህ እንኳን ወደ ቅድስቷ እና እውነተኛዋ ሀይማኖት መጣህልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 měsíci +1

    አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማሥተዋሉ ይሥጠን ለሁላችን

  • @jambarj273
    @jambarj273 Před 6 měsíci +3

    አሜንአሜንአሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Před 6 měsíci +1

    ጎዶልያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ❤ እግዚአብሔር ይመስገን፣ ለሞተችው ኤርትራዊቷ ሀበሻ 😢🎉 ነፍስ ይማር የክርስትናን መብራት በህይወቱ ያበራችለት ናትና ፣ በተረፈ አሁን ያለሽዋ ሴት በርቺ ❤ የአንቺ አልታዘዝም ባይነት ባልሽን በትጋት ክርስትናውን እንዲይዝና በጸሎት እንዲበረታ አድርጎታል በተቃራኒው ጠቅሞታል እናትሽን በኅልም እስከማየት አድርሶ በመጨረሻም ትዕግስቱን እና ፅናቱን አይቶ እግዚአብሔር ሸልሞታል።

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 6 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔርን አምላክ ያኑርልን እኛም ሰምተን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን እንበርታ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 6 měsíci

    የእዉነት ድቅነዉ የእግዚአብሔር ስራ ፈረጁ ለኛ ተምሳሌት አደረገው ይሄ ከኛነበረ ይሄ የሚጠበቀው

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei Před 6 měsíci +1

    የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ❤

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r Před 6 měsíci +5

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቤተሰቦቼ እንዴት አደራቹ እንዴት አረፈዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሓዊ ክብረ ብዓሉ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ ዮውሃንስ ------- እግዚአብሔር ሰምነትን የምንድንበት ያድርግልን ሰምቼ እመለሳለው

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes Před 6 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ደስ ይላል እኛ የተሰጠንን እድል መች ይሆን የምንጠቀመው እውነትም ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ ቃሉ ተፈፀመብን ማስተዋሉን ያድለን።

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ገጠመኙን አዳምጠን ለፍሬ ያድርግልን 🙏

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገነ
    እንኳን ደስ አላችሁ እህት ወንደም
    አሜን ❤❤❤❤🌷💐💐💐💐💐🌷🌷❤🕯❤❤✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐🌷

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሼር አንርሳ ምእመናን 👏👏👏

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም የሚገርም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 6 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 💐🌼❤

  • @user-xw5tb1do9c
    @user-xw5tb1do9c Před 6 měsíci

    እ/ ር ይመስግን ይመስግን እንዴት ደስ ይላል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @siedmsalama7049
    @siedmsalama7049 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ ❤ባአል አደረሰቹ❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸💞💞💐💐💐ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህር ❤❤❤❤እናመሰገናለን💞💞🌸🌹🌹🌺🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g Před 6 měsíci

    መምህር የዛሬው ደግሞ ደስስስ ይላል ተዋህዶ ሐይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅን ለገባውና ለተገለጠለት እውነተኛ ሐይማኖትን ይዞ ጉዞ ወደፊት ይሄዳል ምንም አይነት ፈተና ቢፈተን የያዘውን አይለቅም እኛስ በጣም ደካሞች ሰነፎች ሆነናል ብቻ ልብ ይስጠን ከሚድኑት ያድርገን
    ሐይማኖት አዲት ናት ያውም ተዋህዶ
    እምኑባት እዳትሆኑ ባዶ /፪/
    እደተናገረው ጳውሎስ በቃሉ
    ለክርስቲያኖቹ በኤፌሶን ላሉ
    በእንግዳ ትምህርት እዳትታለሉ
    አምላካችን ብሏል በቅዱስ ወንጌሉ /፪/

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Před 6 měsíci +1

    Yes true we follow memhir ghirma i m glad ppl start to change ppl to be orthodox 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አቤት መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 6 měsíci +1

    መምህርያ ቃሎት ያሰማልን

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 6 měsíci +1

    እልልልልልል እግዚአብሒር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-bm5dz7ck9f
    @user-bm5dz7ck9f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @fkrsisay
    @fkrsisay Před 6 měsíci +1

    መምህር ኑርልን እድሜን አብዝቶ ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 6 měsíci +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን በጣምደስይላል ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ይወህት እግዚአብሔርይመሰገንቃለይወህትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před 6 měsíci +1

    እፁቡ ድቅ የእግዝአብሔር ስራ❤❤❤እኔ የቱ ጋር ነኘ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 6 měsíci

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንካን ለሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን
    የዛሬዉ ገጠመኝ ዲያቆኑ አግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ይህንን ትዳር ሀይማኖት ባንተ ምከር መልሰሀል ይህ ወንድማችን አኛ ኢትዬጲያኖች ያልተጠቀምንበትን አሱ በከርስትናዉ ገብቶት ሚስቱን አግዚአብሔር አረድቶት ስለ መንፈስ አዉቆ አንዲህ ዉጤታማ ሲሆን ለአኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቻም በንሰሀ መመለሳቸዉ ደስታ ነዉ ይህ አለም ያልፉል አግዚአብሔር ዘላለማዊ ነዉ

  • @asde301
    @asde301 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን🌸🌸🌸

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 6 měsíci

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 6 měsíci +5

    እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይሀየን አሜን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před 6 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Před 6 měsíci

      እንካን አብሮ አደረስ ምእመናን በጸሎት አስብኝ

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Před 6 měsíci

      በጣም ይጨንቀኝል የሰመሁትን ማስታወስ አልቻልኩም መጸም አልቻልኩም 😢😢😢በጣም ግሪ ገባኝ😢😢😢

    • @betelhemyemane2564
      @betelhemyemane2564 Před 2 měsíci

      @@SaraSara-qp5sg ጸሎተ ቅዱሳን

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před 6 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኩዋን ደናመጣህ መምህር❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 6 měsíci

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚገርም ነው ጨራሽ የኛዋ ማሰተማር ሲገባት አሱ ግሩም ድቅ ነው እሷም ወዳ አይደለም ተይዛ ነው እሱ ግን የማስተዋል አቅሙ የሚደንቅ ነው የተገላቢጦሽ የሆነ ጉድ ሰምቸ የማላቀው ደቅ ሰው ነው ጌታ ኢየሲስ ይባርከው ዘሩን ያብዛው በጣም ነው ያደነኩት የሌላ ሀገር ዜጋ የራሷን እምነት እድታውቅ ማድረግ ቤተሰቧን መለወጥ ውውው ፈጣሪ ይባርከው እኔ ምን ብየ እደማመሰግነውና እደማደቀው ቃላት ያጥረኛል ወይ ጉድ እህታችን እሱን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ እድለኛ ነሺ ረቡኒ አንተንና መሰሎችህን ያብዛልን ዘራችሁ ይባረክ ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ እየመለሳችሁ ነው በርቱልን እድሜችሁን ያርዝምልን ምእመናን እንኳን ለኢትዮጰያው ገበዝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ ምልጃና በረከቱ አይለየን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Misrata484
    @Misrata484 Před 6 měsíci +2

    I am glad to hear your story on this channel and also happy for you as you got the truth faith. You are a chosen one. Keep up the prayers and bowing to get more grace. Please try to help other non orthodox belivers find out the truth as you did.

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆየን አሜን አሜን አሜን 🤲 🥰 🙏🥰

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 6 měsíci

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ በጣም የሚገርምም ደስየሚል ገጠመኝ ነዉ ልኡልእግዚያብሔር በሀይማኖት ያፅናን ጠላትዳቢሎስን ይጣልልን የታደለ ፈረጅ ነዉፀቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 6 měsíci

    #እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተንም እናመሰግናለን፡፡ የልጁ ቁርጠኝነት ደስይላል
    ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 6 měsíci +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 6 měsíci

    የሚገርም ነው መምህር ጀምረህ እስክትጨርስ በመደነቅ ነበው የሰማሁት ከዚህ ፈረጅ ብዙ መማር ይቻላል ጭራሽ መዝሙር ሰሚ ሰጋጅ አስቀዳሽ ፈረንጅ እግዚአብሔር ያፅናው ❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ወይ ይገሪማል የእግዚአብሔር ሥራ ስሙ ይመስገን ደስ ይላል ❤❤❤

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q Před 6 měsíci +2

    Memihire Ekwan Beselam Metah 🥰 Zare Betam Amrobihal Hulem edezi Yemeribih Fetari Kekifuwoch Ayn Yetebikih Amen 🥰❤🙏🙏🙏🙏

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 6 měsíci

    ወይታምር ድቅነው።❤❤❤❤ተባረክ መምህር🎉🎉🎉🎉

  • @Lamerote-d9j
    @Lamerote-d9j Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛሎት ስለእውነት ደስ የሚል ልብን የሚያረካ ትምህርት ነውና እግዚአብሔር ያበርታልኝ እኔ ደስ ብሎኝ ነው የሰማውት ግን ለኔ ብቻ ነኝ ትምህርቱ እየሰማሁት ሳልጠግበው አለቀብኝ❤❤❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር ወይ እዴት ይገርማል የኛ ነገር ፈረንጅ እየቀደመን ቁጭ አለ አይ

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Před 6 měsíci

    በጣም ደስ ይላል መምህርዬ❤️

  • @Embete-
    @Embete- Před 6 měsíci +2

    May our Lord Almighty bless you our Brother you saved her from deep trouble she would end up in Seoul. Oh Holy Trinity

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን እድለኛ ነሽ