200ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የቁማርተኞች ከባድ ሱስ በሽታና የመናፍስት አሰራር እጅግ የረቀቀ ሆኗል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2023

Komentáře • 339

  • @mesien329
    @mesien329 Před 7 měsíci +144

    ሁላችሁም ቤተሰቦቼ እና መ/ሬ እግዚአብሔር በትዳርና በልጅ እድባርከኝ ፀልዩልኝ ትንሽ ተፈተንኩ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před 7 měsíci +11

      አይዞን እግዚአብሔር ካንተ/ቺ ጋር ይሁን

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před 7 měsíci +12

      አይዞን እግዚአብሔር በልጂ ይባርካቹሁ❤❤❤❤ ቲዳራቹሁን ሙሉ ያድርግላቹሁ አሜን❤❤❤በተረፈ መልካአ ሩፍኤልን ፀልዮ፣ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፍኤልን ተማፀኑ በልጂ ይባርካቹሀል

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Před 7 měsíci +15

      ቅዱሰ ሩፍኤል ኤፈታህ ይበልሸ

    • @user-us3pf2bs2v
      @user-us3pf2bs2v Před 7 měsíci +5

      እመብርሓን አብዝታ ትባርክል❤❤❤

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 7 měsíci +1

      አግዚአብሔር አመስግኝ ፀልይ. አመብርሀን ትሰጥሻለች.

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 7 měsíci +9

    ይሕ ገጠመኝ የሁላችንም ቤት የኳኳ ገጠመኝ ነው ምዕመናን ሼር አረጉ ማረያምን ሼር በማረግ በረከት እንደሚገኝ በእውነት መምህረ ከልብ እናመሠግናለን ብትንትን አረግህ የምታሰተምረን ነገሮች ለኔ ጠቅመውኛል❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 7 měsíci +26

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 7 měsíci +22

    በበደላችን ብዛት እዳጠፋ የሚራራልን ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 7 měsíci +5

    በጣም የሚያሳዝን ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን ከዝ ክፉ ቁማር እግዚአብሔር አወጣች ወንድሞች የቀሩትን ያውጣልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @user-we3ms4st8g
    @user-we3ms4st8g Před 7 měsíci +6

    ሁሉም ከእግዚአብሔር ካልሆነ ጥቅም የለውም ሰዉም እግዚአብሔርም ዝም ሲሉ ሲስፈራ በፍርሀት ልሞት ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤አግዙኝ በማርይም

  • @user-zv3cr6kl9t
    @user-zv3cr6kl9t Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ቅን አመለካከት ይስጠን 🙏

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 7 měsíci +7

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤❤

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምራችን እማ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን

  • @abbefish
    @abbefish Před 7 měsíci +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
    በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሁላችንም ሕይወት ይኸው ነው። ቁማሩን በልተነዋል የሚሉ መተታሞች በሚመፃደቁበት አገርና ዘመን ማኅበረሰቡስ ምኑ የፀዳ ይሆናል?!
    ቅድስት ሥላሴ ይጠብቁን።

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 7 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 👏👏👏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 7 měsíci +5

    እንዴት አደረቹ እግዚአብሔር ይመስገን
    ዛሬ የነብዬ ቅዱስ ኤሊያስ አመታዊ ክብረ በአል ነው አምላከ ኤሊያስ ማረን ይቅርበለን

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን መህርዬ እድሜ ይስጥህ እኔ አባቴ ቁማር ከርቡላ በጣም ይጫወት ነበር እና ዛሬላይ ባዶ አርጎናል ባድ አምልኮም አለቤታችን ባዶ አርጎናል ልቦና ይስጥልኝ ለቤተሰቦቼ 😢😢❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለጌታየ እናት ለልደታ ለማርያም እናቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዝማሬ መላእክት

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማረ መለላሀክት ያሰማልን

  • @BhZinj
    @BhZinj Před 6 měsíci +1

    የዚህ የቁማር ሱስ መንፈስ የኔንም ትዳር አፋቶታል። ይህ ታሪክ የኔ ሁሉ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር በተመስጦ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ። ይገርማል

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 7 měsíci +3

    መምህርየ ስእለትና ተአምር. የነፍስ መአድ ልቀቅልን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 7 měsíci +8

    እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረበአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před 7 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk Před 7 měsíci

      አሜን፫እንኮንአብሩአድርሠን❤❤❤❤❤

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před 7 měsíci

      Amen Amen Amen

  • @ShewitAergwiy
    @ShewitAergwiy Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣ መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሞቼ እህተቼ እንዴት ናቸው

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን በሰላም መታህለን እንቁ መምህራችን❤❤❤

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በተግባር እንድንፈጵመው እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 7 měsíci +3

    ቃለ ሂለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን 🙏በፀሎት ያሥበን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ እኔም በትዳር ዙሪያ በጣም ፈተና እየተፈተንሁ ነው በፀሎት አትርሡን በትዳርና በልጆች እንድባረክ 💔💔😔😔😢😢😢😢

  • @user-bm5dz7ck9f
    @user-bm5dz7ck9f Před 7 měsíci +3

    እእንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ
    ወለተ ስሳሴ
    ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Před 7 měsíci +1

      Egziabher Amlak Yasebsh & yasebn🙏

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Před 7 měsíci +2

    መምህር እነኳን በሰላም መጣህ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 7 měsíci +1

    መምህር ቃሎት ያሰማልን በፀሎት አስበን ፅጌ ማርያም

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @zmzma886
    @zmzma886 Před 7 měsíci +1

    ለሁላችንም ልባና ይስጠን የሰማንውን በልባች ፀላት ይፃፍልን የሰምተን የምንለወጥ ያድርግን መምህርየ መንግስቱን ያወርስልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በጤና ያቆየን አሜን 🤲🙏🙏

  • @AlemAsrat-lk3jj
    @AlemAsrat-lk3jj Před 7 měsíci

    አሜን መምህር ቃለህይወት ዝማሬ ምላእክት ያስማልን

  • @alex-vg1oo
    @alex-vg1oo Před 7 měsíci +3

    እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Před 6 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥክ ❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 7 měsíci +3

    ስለ ቁማር አብይ ይልማ የዛሬ አመት ከሶስት ወር አካባቢ ትንትን እድርጎ አስተምሮም ነበር ከአለማዊ እስተምሮት አንፃር የሚገርም የሚዘገንን ስራ ነው የሰው ነብስ ላይ ቁማር የሚጫወቱ እዳሉ በተለይ የሴጣን ማህበርተኞች ትልቁን ሴጣናዊ ሴራ እየሰሩ እደሆነ የብዙ ታዋቂ ሰዎች ፎቶ ላይ በመናፍስት ቁማር እደሚጫወቱ ይሄ ሰው በዚህ ሰአት በዚህ ቀን ና ወር ይሞቷል ብለው በዛ ሰው ላይ መናፍስት ይልኩበታል ያ ሰው ትንሽም ብትሆን ሀይማኖታዊ አቅም ካለው የተላኩት መናፍቶች ጉዳት ብቻ ያደርሳሉ መናፍስት የተላከበት ሰው ምንም ሀይማኖታዊ ተሳትፎ ከሌለው በተላከበት መናፍስት ይሞቷል ስውዬው ሲሞት ከባድ ብር ይበላለ እንደ ቀልድ እዳታዩት

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci +1

    እንኳን በደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 7 měsíci +1

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልደታ ማርያም ትጠብቅልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ተምረንበታል በብዙ አቅጣጫዎች ጌታ ሆይ መጨረሻችን ን አሳምርልን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለልደታ ለማርያም አሜን ፫

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Před 6 měsíci

    ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @bililign_man
    @bililign_man Před 7 měsíci +3

    መምህ በዚ አጋጣሚ የሱፍ አበባ የሚለው የግሩም ኤርሚየመስ ፊልም ስለቁማር አስከፊነት የሚያስተምር ነው

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 7 měsíci

    አሜን ፀጋ ያብዛል አባታችን በፆለት አሰቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 7 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 7 měsíci +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በፅለት አስቡኝ የገሪግሪ መንፍስ ነገሬች እያበላሽ አስቸገሪኝ እህት ወንድሞች

  • @user-hi7zj9gz7i
    @user-hi7zj9gz7i Před 7 měsíci +1

    በፀሎት አሱብኝ መምህርእንካደናመጣህ እመብረሀን ትበቅ

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን😊

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 6 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Před 7 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምራችን❤❤

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @helin6219
    @helin6219 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መምህር ሊታሰበት የሚገባበት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 7 měsíci +1

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ካርታ ቤቶች ስትል ከሰፈር ያለ ካርታ ቤት ትዝ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የአንተን ትምህርት ተከታታይ ሁነዋል

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 Před 7 měsíci

    መምህር ስእሉ በጣም ያምራል ቀላል ጨዋታ እየመሰለ ግን የሚያጠፋ ነው ማስተዋሉን ይስጠን እኔ እንድምቀን በዚ መልኩ አስቤው አላቅም ነበር አመሰግናለው

  • @YamiAbagaze
    @YamiAbagaze Před 6 měsíci

    Kale hewat yesemalen mamihir Amen

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz Před 6 měsíci

    Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen

  • @MyLove-qb9jc
    @MyLove-qb9jc Před 7 měsíci

    የልቤን ነው ዛሬ ያስተማርከው መምህር ለሚገባቸውም ሼር አርግያለው እድሜ ይስጥክ ተባረክ እውነት

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን እህት ወንድሞቼ ሼር እናድረግ ለብዙ ሰዎች እንዲደረሰው ስንቱ መጭለማው ውሰጥ ይኖራልና አቤቱ ይቅር በለን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 Před 7 měsíci +1

    በጣም ዪገርማል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ እንኳን ሰበሰባቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 7 měsíci

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ማለከት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ ❤❤❤ 👏👏👏

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 Před 6 měsíci +2

    1 (አንድ) ብለህ ቀጣይ ስትጀምር መምህር
    *ድንቅ ገጠመኝ 1
    *ንቁ ገጠመኝ 1 (ለመምህር ግርማ ማስታወሻ)
    *ንስሐ ገጠመኝ 1
    *አስተማሪ ገጠመኝ 1
    *የህይወት ገጠመኝ 1
    *አስገራሚ ገጠመኝ 1
    *
    ... ስለጠየከን ነው መምህር* ከነዚህ አንዱን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም እናመሰግናለን መምህር* የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር* ያሳምርልን!

  • @jambarj273
    @jambarj273 Před 7 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው እውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ በስደት ያለን እህቶች

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 7 měsíci

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሐር ይመሥገን❤❤❤

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Před 7 měsíci +3

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před 7 měsíci

    መምህሬ አንደው ምኑን ኖር ነው ትክክል የሚመስለው ሁሉ የሀጢያት መራመጃ መንገድ ሆኖ

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 Před 7 měsíci +1

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ በርታልን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር አሜን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏በፀሎታችሁ አስቡን#ወለተ ኪዳን#ወለተ ትንሳኤ #ወለተ ኪዳን🤲🤲🤲

  • @user-bm8or9ui9t
    @user-bm8or9ui9t Před 6 měsíci

    tebarek, lelochunim fetari yasibachew!

  • @niyatyohannes5572
    @niyatyohannes5572 Před 6 měsíci

    Amen kale hiwet yesmialna ❤❤❤😊

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን❤

  • @FfFf-dt8ex
    @FfFf-dt8ex Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርይ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 7 měsíci

    መምህርየ እድሜ ከፅጋ ጋር ይስጥልን።❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hjii1398
    @hjii1398 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን🙏🙏 🎉🎉🎉

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @besu1219
    @besu1219 Před 6 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz Před 7 měsíci

    Kale Hiyota Yasmeln Mamahrchin Amen

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን🙏

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልል👏👏👏👏

  • @user-gx4ky2ri9d
    @user-gx4ky2ri9d Před 7 měsíci +1

    ሁላችሁም ቤተሰቦቼ በፀሎት ኃስቡን መምህራችን በፈትና ላይ ናቸው ወንድሜ በቅማር ሱሱ አለ ወልደ ይውሃን ብላችሁ ወደ ልቦና መልሰው ብላቹ በ ፀሎት ሓስቡት የተዋህዶ ልጆች

  • @Hornland
    @Hornland Před 7 měsíci

    የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲egzbiher selam erjima edamena tena yesatein le memehirachn bewnttsegawun yabazalh elelelele elelelele elelelele 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ጎይታና ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር መምህርና እልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌹🌿❤🌹🌺💚🌹🌿💛🌹🌿💚እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና 😥🤲✝️

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር በእውቱ ገራሚ ገጠመኝ ነው ስንቶቻችን በዚህ ቁማር የሚባል ትዳር ቤተስብ እየበተነ ያለው ይሄ የስይጣን ስራ ወገኖቻችን በሁላችንም ቤት አለ እግዚአብሔር ይማረን
    ዝማሬ መላክእት ያስማልን አሜን

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 7 měsíci

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 7 měsíci +2

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ልደታ ማርያም ወርሀዊ በአል እንዲሁም ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ራጉኤል በእለቱ ታስበው ለሚውሉ ቅዱሳን አመታዊ ወርሀዊ በአላት🤲💐 ቁማር በጣም አሁን ላይ😥በዝቷል እረ ከአረብ ሀገር ምቴዱ እንኳን በፊት ኮስሞ ሎሽን ነበር ወይ ፀጉር ቤት ሚባለው አሁን ቁማር ቤት ምትከፍቱ😥🤲ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አይጠቅማቹም ተው መምህር ሌላም ገጠመኝ ይኖራል በዚ ጉዳይ አቅርብልን በጣም አሳሳቢ ነው 👏

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር የመስገን❤❤❤❤❤ የብዙ ሰው ህወትነው።

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene Před 7 měsíci

    እህተ ማርያም ነኝ ፀልዩልኝ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን❤❤❤❤እንኳን አደረሰህ❤ለልደታማርያም❤❤❤አሜን፫

  • @user-dz7gn2ux3z
    @user-dz7gn2ux3z Před 7 měsíci

    Egzihaber yemsgen memhirachn kalehiwot yasemalin

  • @fikrubirgu1233
    @fikrubirgu1233 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n Před 7 měsíci +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ....

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 7 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ❤

  • @user-if2kb1uh9v
    @user-if2kb1uh9v Před 7 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 🌹💘❤🙏

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህራችን ከገጠመኙ ጀርባ ብዙትምህርት አገኘንበት ተምረን የምንለወጥ ያርገን ፈጣሪ ስለዝማሬዉ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ወአሜን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ገራሚ ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci

    የኔውንም እግዚአብሔር ይማረው ከዚህ ሱስ ያውጣልኝ✝️

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 7 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን ለመምህር ቃለ
    ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜንአሜን
    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊