68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2022

Komentáře • 382

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +28

    መንፈስ ሲታሰር የሚመጣ በረከት ብዛቱ የትየለሌ ነው !!!!
    ያላገባችሁ እህቶች ወንድሞች እባካችሁ ተቀበሉ
    ህይወታቸውን ሙሉ ደስተኛ እንድትሆኑ ❤❤❤

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 Před rokem +2

      እኔ ግን ፈተናውን እየፈራሁ ዳር ቆሜ እያዬሁ ቀረሁ እግዚያብሔር ይርዳሽ በሉኝ

    • @EftahBelen
      @EftahBelen Před 7 měsíci

      😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +35

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 Před rokem +3

      እዉነት ነዉ ለአንድ ቀን ይጠቅመናል 🥰😢

    • @sintmanhayle3577
      @sintmanhayle3577 Před rokem +1

      ጎበዝ ጥሩ እይታነው እንበርታ

    • @user-qk9tn7fy5b
      @user-qk9tn7fy5b Před rokem +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን

    • @medi574
      @medi574 Před rokem

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @seve3476
      @seve3476 Před rokem

      አሜን እህታችን እሽ አዳምጣለሁ እኔንም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +42

    *_እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ኡራኤል ልቀ መላእክት ልቦናችን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን_*

    • @HayatHayat-lw1yk
      @HayatHayat-lw1yk Před rokem +1

      Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem +1

      ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ደስ ይላን መንቃታችን ለዚህ ነው እሚጠቅመው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እና ልጅሽንምፈጣሪ ይማርልሽ

    • @astera3589
      @astera3589 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህኸይት ያሰማልን መህምራችን በጸሎት አሰቡን ወለተ ማርያም

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +5

    እኔ ከተረዳውት ነገር የኔ ባል በጣም እጨቀጭቀዋለሁ በጣም ቀናተኛ ነኝ በዛላይ በጣም ዘረኛነው ይሰድበኛል ያቆሽሸኛል አሁን ከትምርቱ እደተረዳውት የሚስደበኝ የርግማን መንፈስ ነው አሁን እርጉዝ ነኝ ቀርቢ አለሁ ልወልድ ሁለት ልጆች አሉን እንለያይ አለኝ እና እግዚአብሔር ከፈቀደው ብንለያይም እንገናኛለን ብየ አስባለሁ ልብ እዲሰጠው ጸልይልኝ በጣም በዘረኝነት ያቆሽሸኛል ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ብላችሁ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +17

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መምህር እንኳን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ😍

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      የኔ ውድዋዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የማከብርሽ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይማርልሽ ልጅሽን 🙏 ሙሽሮቹም መንፈስቅዱስ በልጅ በልጅ ልጅ ይባርካቹ እሰከእርጅና ፍቅራቹ አይቀዝቅዝ 🥰 የጎደለንን ሚሞላ የድንግል ማርያም ልጅ እኛም በስደት ያለነውን ጎዶሏችንን ሞልቶ መልካም ህይወት ይሰጠን 🙏 የጀመርኩት የፍቅር ህይወት የትዳር መንገድ እንቅፋቶች ይቀንሱልኝ ዘንድ ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ 🥺❤️

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před rokem +3

    ሁሉም አገልጋይ ችግር የለባቸውም:: በጣም ጥሩ ባለመቶ ፍሬዎች አሉ:: እንደነዚህ አይነቶቹ ታይታ ስለማይፈልጉ እዩኝ አዩኝ ስለማይሉ ነው:: ችግር ያለባቸው ደግሞ ቶሉ ብለው የሚቀልቡ እዩኝእዩኝ ባዮች ስለሆኑ ብዙ ያጠምዳሉ:: ልዑል እግዚአብሔር የተባረኩ አገልጋዮችን ያብዛልን:: አሜን::

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k Před rokem +4

    እውነት መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታስተምርበት ጥበብ እና እድሜ ይስጥህ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁኝ ከዛሬ ትምህርት እንኳን ጨሌ የሚገበርበት ቤት የዝሙት መንፈስ ይፈትናልል ብለህ ስትል እኔም የግል ወሲብ እና ዝሙት በጣም ነበር የሚፈውሰኝ አያቶቼ ነፍሳቸውን ይማር እና የጨሌ መንፈስ ይገብሩ ነበር የምር አመሰግናለሁ አሁን በእናንተ ትምህርት እየተፋለምኩኝ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እና እንዲሁም ወንድማችን ሐይለ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስብህ አምላከ ቅድሳን ከእግር ስር መንፈሶቹን ያበርክክልህ ቅዱስ ገብርኤል አባትህ ይርዳህ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen2861 Před rokem +6

    ልጃችሁን እግዚአብሄር ይማርላችሁ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +6

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚል ና የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን የብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před rokem +59

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

    • @titi-eo6wn
      @titi-eo6wn Před rokem

      Öooö öooöoooöooölöoöoöooooö öooöo öooöoöoöooö o öooöoöoöooö oo öooöoöoöooö oöoö öooöl öooöoöoöooö oöoö oooooöoö öooöoöoöooö oooo öooöoooöoööooooöoooöoooooöoööooölöööoooooööoooooöoöoöooööooöoöoöooö OKoooööööooöooöooo öooöoööoööoolooo öooöoöoöooö o öooöoöoöooö oo olöoo öooöoöoöooö lloooo öooöoöoöooö öoooooöoöoöooö oo oool öööooöoöooööoooöooo o öooöoöoöooöoöööolooööollllllllloöoöööoo öööolooööol

    • @serinatadesse4470
      @serinatadesse4470 Před rokem

      ፧፡፡፡?..ቨበዘወወዘ

    • @user-fp6qe2tn3w
      @user-fp6qe2tn3w Před rokem +1

      አሜን3

    • @birtukuandiriba6302
      @birtukuandiriba6302 Před rokem +1

      Amen lenesu yedereselachew amlak legnam yediresilin

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před rokem

      ፍጣሬ.የፍውሰላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ይማርልሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ የምሳነው የለምና ልጃቸው #ሐይለ_ገብርኤልን ያስብልን በእውነት🙏
    መጨረሻቸውንም ያሳምር 🙏

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem +3

    እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ በአል አደረሳችሁ ቃለ ህይትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልጁንም እግዚአብሔር ይማረው

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem +3

    ተአምር ነው ዛሬ በእውነት ውድ መምህር ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽ አመቤቴ ድንግል ማርያም መምህር ትልግልሽ አይዞሽ ቅዱስ ዑራኤል አለውን እማ
    በእውነት ውድ እህታችን እና ወንድም እንኳን ደስ አለችው በእውነት ትዳር እግዚአብሔር ሰጠን ነው ትዳርችውን የአብርሃም እና ያሳራ ይሁልችው እሸ በጣም ደስ በለንውይ እኔም ፀሎት አደረሳው በእውነት
    እሸ መልካም ትዳር እንድስጡን እሸ ሁላችንም
    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ሁላችንም (፫)

  • @meskeldeboch4965
    @meskeldeboch4965 Před měsícem

    ተባረክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ አንተን ለማግኘት ብዙ ጥሬ ሰላቃተኝ ለፈጣሪ ሰጥቻለሁ የጌታ ፍቃድ ይሁን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +3

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረመንፈሥ ቅዱሥ ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e Před rokem +1

    ሃይለ ገብርኤል እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ መንፈስ ይገስፅልህ

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před rokem +1

    እንዴት ሰነበትክ መምህር እንኳን ለሊቀ ሰማዕት ቅ/ጊወርጊሰ ወርአዊ ቀን አደረሰህ የልቦናችን ጆሮ ይክፈትልን ላንተም የመንፈስ ቅድስ አሰተምሮ ይሰጥልን አሜን መምህርየ ወ/ሀዋሪያት ብለህ ፀሎት አርግልኝ በብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ እባክህ በእመብርአን እኔበፀሎት ሁሌም አረሳህም መምህርየ በግል ማግኘት እፈልጋለው እባክህ?

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    ዝማሬ መልኣክት ያሰማል🙏❤️❤️❤️❤️

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +8

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +1

    እንኳን ለቅዱስ ዑሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣምነው ደስ ያለኝ በእውነት አዳዴ ተስፋ ቆርጥ ነበር እግዚያብሄር ቸርነቱን አያርቅብን አይለየን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem +2

    መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት የሰማልን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ ሙሽሮቹ የቅዱስ አብርሃም እና የቅድስት ሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም ፍሬ አፍሩ እንቁ መምህሬ ዝማሬ ያሰማልን👏👏👏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሁላችንም ህይወት እግዚአብር ያሳምርልን አሜን ልጃቹንም እመብረሃን ትማርላቹሁ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +3

    ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏
    በእውነት በጣም ትልቅ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ልጃችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před rokem +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @sakasaka5079
    @sakasaka5079 Před rokem

    እባካቹ መእመናን ፀሎት አርጉልኝ አሁን ስለ ደከሙኩ እንድ ድሮ አደለሁሙ ወለተ አማኒኤል ብላቹ በፀለታቹ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @bizanshbizansh9183
    @bizanshbizansh9183 Před rokem +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህወይትያሰማልን
    አሜንአሜንአሜን

  • @yonassebehatu8137
    @yonassebehatu8137 Před rokem

    መምህር ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ እጅግ ደስስስ እሚል ነው

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +2

    እግዛብሔር ይማርልሽ ልጅሽን የኔ እናት
    እግዛብሔር መጨረሻውንም ያሳምርልን🙏❤️❤️❤️

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d Před 9 měsíci +1

    ደስ የሚል ገጠመኝ ዛሬ ነው ያዳመጥሁት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት በጣም ደንቅ ትምህር ነው አይነ ሊቦናችን ይክፈትልን አሜን በርታልን እግዚአብሔር በሪታቱ ይስጥህ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ሰለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው❤️❤️❤️❤️❤️✝️

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን በደህና በጤና በሰላም መጣህ መምህር 🥰ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም ይሁን ለቸሩ መድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🏿🙏🏿🙇🏿‍♀️

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደረብን አሜን 🤲🤲✝️

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እናንተን የሰማ አምላክ ይስማን
    ልጃችሁንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ብዙ ተምረናል ልጃቸውን ሀይለ ገብርኤልን እግዚአብሔር ያስብላቸው

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር የእግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ከነቤተሰችህ ይጠብቅህ ፡፡

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +4

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልጃቸውን እግዚአብሔር ይማረላቸው🙏

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር የሒወታችን መሪ ነህ እናመሰግናለን ልጃቹሁን ሀይለ ገብሪኤልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላቹሁ

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 7 měsíci

    ልጅሽንም እግዝኣብሄር ይማረዉ የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ኣምላከ የዉሃንስ ይርዳቹሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ፈጣሪ እኛንም ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃን
    ልጅሽን ይማርልሽ እህታችን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +1

    ይቅድማል ኸፈቴ በፅድቂ አየመራ ያደናኛል ምልጂዉ ከጫንቂ መከራ አባ እለዋለሁ ትክልዬ የእኔ አባቴ🙏🌾⛪️🕊
    አልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን

  • @user-qb3ur9fy5k
    @user-qb3ur9fy5k Před rokem +1

    እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ ለመቀር አድርገኝ አመላኬ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    ወይ መምህር ትምህርትህን በጥሞና ማዳመጥ ለሌሎች ትምህርት ለመስጠት ለማስረዳት ጠቃሚ ነው ተምሪበታለው ዶክተሩንም ጓደኛውንም አደንቃለሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem

    ዝማሬ መላይክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በጎነት መልሶ ይከፍላል የሚባለዉን ነገር ከዚህ ገጠመኝ ተምሪያለሁ ሀ/ገብረኤልን ፈጣሪ ጨርሶ ይማልን ሁላችንም ጠፍቶ ከመቅረት ይሰዉረን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር እንኳን ለፅዲቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @sisco19
    @sisco19 Před rokem

    ሃይለ ገብርኤልን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልሽ🙏🙏🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ መምህር

  • @mantegeboshbaddo9666
    @mantegeboshbaddo9666 Před rokem

    መምህር እንደት ኖት እኔ እግዚአብሔር ይመስገነው ደህና ነኝ እድሜ ለእናንቴ በሰው አገር ፀሎት አድርሰን ሰግደን በሰላም እንናራለን በእናንቴው ትምህርትና በእግዚአብሔር በጉ ቸርነት ምንም እኔ ሰላም አግኝቸ በሰው አገር ቢኖርም የቤተሰብ ችግር ሰላመ ን ነስቶኛል ከእግዚአብሔር ጋር ሁነው እንድ ነፍስ ማዳን ቀላል አይደለም የርሶን ትምህርት ስለምከታተል የርሶን እርዳታ ፈልገ በቀጥታ ለመደወል ስልክ ቢሰጡኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን ትርዳኝ

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጥላታ ዲያቢሎስ አፈረ በእውነትደስ ይላል ገጠመኙ በርታ መምህርዬ ❤ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @senaytwasihin4916
    @senaytwasihin4916 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜውን ያርዝምልን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 5 měsíci

    በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን መምህር❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ የፃዲቁ አባ ተክለሀይማኖት ክብረ በዕል መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +1

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ መምህሬ የምር በጣም ደስ አለኝ ቤተክርስቲያን ሆኖ ቆርቦ ስልክ ደውሎ ና አንድ ልጅ ወድቃለች በሚለው ቦታ ጋ ውስጤ በጣም ተደሰተ በእውነት ወይኔ አምላኬ እንደይ ደስ ይላል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ብዙ ነገር ተማርኩኝ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰገናለን የኔ አባት_

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před rokem +2

    ወለተ ሥላሴ በፀሎት አስቧት ሁላችሁም በጣም ችግር ላይ ናት በስደት ነው ያለችሁ እየሰራች ላኩልኝ ስትል ሀዋላወቹም ይከዷታን የምታውቃቸውም ቢሆኑ ብሯን ይዘው እየጠፉ እቢ አሏት በጣም ቆይታለይ በስደት ግን ብር መያዝም አልቻለች ወዳ ገር መግባትም አልቻለች ሁላችሁም በፀሎት ሰአት እዳረሷት 🙇‍♂️

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před rokem

    ሀይለ ገብርኤልንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠው እግዚአብሔር ይማርላት መምህር ለአንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @hannakenora8647
    @hannakenora8647 Před rokem

    Amen Amelake Tekelya yetebikh

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +1

    ፕ! መታደል ማለት ይህ ነው ታማሚው ሰንት ሰው እንደመለሠ ቆሚ አጨብጭቢልሐለው መታመመሕ ለበጉ ሆነልሕ የዶክተሩ ነፈሰ ለመመለሰ ነበር ከዛም አልፎ በሰላሴ ሰም እግዚአብሔር ይባረክሕ #ወለደ ገብረኤ ቅዱሰ ፍኖኤል ያሰበው

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    መምህሪ ምርጥ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @khiwotahiwot4343
    @khiwotahiwot4343 Před rokem

    መምህርዬ እባክህ ወለተ ማርያም ብለ ፀሎት አድርጎልኝ ድንገት መሄድ ያቅተኛል እየው አሁን ወደ7 ዓመት ኦነኝ እናም በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አምላክ ሰላማችሁን ያብዛልን

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před rokem

    ኣዎ መምህራችን የሰው ጠላቱ ሰው ኣይደለም መንፈሱ ነው። እግዚአብሔር ኣምላካችን ኣስተዋይ ልቦና ስጠን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተማርያም ጎዶልያስ ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅልን የቅዱሳን ጸሎት አይለይህ

  • @user-go2gx4it3w
    @user-go2gx4it3w Před rokem

    መምህር እንኳ ደና መጣህ እናመሰግናለን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 👏👏👏👏👏👏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem

    መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራቺን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር
    ሀይለ ገብርኤል እግዚያብሔር ይማርህ

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Před rokem

    የዛሬው ገጠመኝ እንደሁልጊዜው ደስ በሚል ሁኔታ የተጠናቀቀ ነው ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ ሙሽሮቹም ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሣራ ይሁን መምህርዬ ለምትሰጠን አገልግሎት እናመሰግናለን🙏 እንወድሀለን

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem

    በእውነት እኔ ልክ ስትጨርስ መምህር ፈጣሪ በሚያቀል ከልብ ነው ያለቀስኩት ልጃቸውን ተክልዬ ይዳብስላት በስደት ሆኜ ከልብነው የሰማሁት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @netsiabera8897
    @netsiabera8897 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት ቆንጆ ትምህር ያለውአስተማሪ ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @7addisalem77
    @7addisalem77 Před rokem

    ሀይለገብርሀኤል ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርህ እያልኩ በደካማ አንደበቴ አባታችን ሆይ ፀሎት አድርሻለሁ

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይገስጽው ይህ ክፉ መንፈስ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před rokem

    በጣም ድስስ ይላል መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን👍👍👍👍

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před rokem +2

    ልጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ
    መምህራችን የስደት አባቴ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @friehiwotbirhanu5803
    @friehiwotbirhanu5803 Před rokem

    መምህር እንዴት ዋልህ በእውነት እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው እኛም ለንስሃ ያብቃን እንድንፈወስ እግዚአብሔር ይርዳን ልጇንም ፈጣሪ ይማርላት

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር.ቃለ.ህይውት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይማርልሽ
    ልጅሽን ሀይለ.ገብርኤል.ቅዱስ ገብርኤል.ይዳብስክ

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን ቃለህይዎትያሰማልን

  • @marshethailu
    @marshethailu Před rokem

    መምህር እንካን ደና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀይለ ገብርኤልን እግዚአብሔር ይማረው በጣም ደስ ሚል ገጠመኝ

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገይ መምህሬ ሠላም ለሁላችን ይሁን 🥰🥰

  • @rahal5624
    @rahal5624 Před rokem +1

    ተመስገን አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የውሉም ቤት የተባረከ ይውንላቸው

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c Před rokem

    ፍልም ነው ይምመስለው በእውነት ድስ ይላል ቃል ህይወት ይስማል ን እኔም እንድ ቀን እመስክራለሁ

  • @weletegiwergiswerkie593

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጣል እግዚአብሔር

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህረን እግዚአብሔር ይጋዝና አሜን አሜን አሜን

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Před 8 měsíci

    ተባረክ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን !!!

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před rokem +3

    የነገዉ የልዳዉ ጊዮርጊስ እርዳኝና መምህሬን ባካል ላግኝዉ ሀገሬ ሥገባ

  • @mesymery5444
    @mesymery5444 Před rokem

    Hayle Gebral Egzabher yimarhi

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před rokem

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና ይጠብቅልን

  • @tigistnega7004
    @tigistnega7004 Před rokem +1

    Thanks

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před rokem

    Egazebehare yamesgane maherchen 🙏🙏🙏❤💐🌼🌼🕊💛💚❤

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊ልጃችሁን ፈጣሪ ይማረው 🙏 ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ❤❤❤