54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2022

Komentáře • 310

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  Před rokem +248

    ❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @mekiabebaw2761
      @mekiabebaw2761 Před rokem +19

      መምህር እንዴት ነህ እግዘብሔርን አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ እግዚአብሔር በፈቀደው ሁሉ እናግዛለን ወደ ስራው ስንገባ ደግሞ በሙያም ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ አርክቴክት ነኝ።

    • @wudeyadessa1181
      @wudeyadessa1181 Před rokem +1

      Amen Amen Amen

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 Před rokem +2

      ENKUWAN DENA METAH M.R ERKATA YEMNAGEGNBET TMHRT EDMEH YARZMEW LB YEMIALEMELM TMRT ENAMESEGNALEN 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💒💒💒❤

    • @ethiopiatekedem4150
      @ethiopiatekedem4150 Před rokem +6

      እሺ መምህር ያቅሜን አግዛለሁ በጉልበትም ቢሆን አግዛለሁ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @eskadareshetu7419
      @eskadareshetu7419 Před rokem +12

      መምህር ተስፍዬ ምንም የለኝ ግን በፀሎት አግዛለው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem +71

    ቅዱስ ዑራኤል ሆይ አንተ በእያንዳንዳችን ቤት ገብተህ ባርከን 🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +41

    _#በእግዚአብሔር__ ፍቃድ መስማት ጀመርኩት ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ቃልህ በልቤ ይኖርልኝ🤲🤲🤲_

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +14

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před rokem +44

    እንክዋን ለፆመ ነብያት በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ መምህራችን ያሠብከውን መልካም ሀሳብ እመቤቴ ፍጻሜውን ታሳምርልን ሁላችንም አለን ከጎንህ ከፈጣሪ በታች በርቱልን ምእመናን 👏👏👏

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem +3

    መምህር ይህ ሁሉ ያተ ድካም ነው እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ አሜን ፫ ጌታ ሆይ ከክፉ ጎደኛ ሰውረኝ ግሩም እኮ ነው. ሴቶቹ አንድ አይነት መሆናቸው አየ የእግዚአብሔር ስራኮ ፊፃሜው ማማሩ ጡሩ ይህ ሁሉ ምአት የደብተራ ተክል ነው እግዚአብሔር ይገስፃችሁ እህህህ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před rokem +6

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤን ወለተ ሕይወትን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +2

      እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ያስባችሁ

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před rokem +11

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ምዕመናን የምንሰማውን እንድናዳምጠው እግዚአብሔር ከኛ ይሁን የመላእክት ጥበቃ የፃድቃን ቅዱሳን ፀሎታቸው አይለየን። ምንም ደም ሳይፋሰስ ቤተሰብጋ ሳሄድ ግልፁን ማውጣታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hyathhh8537
      @hyathhh8537 Před rokem

      መምህር እንኳን በሠላም መጣህ

  • @user-pe2dy2xc9t
    @user-pe2dy2xc9t Před rokem +5

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዑራኤል አይነል ቦናችንን
    ይክፈትልን❤🕊🙏🙏🙏

  • @user-ex6yt9qd7r
    @user-ex6yt9qd7r Před rokem +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከክፉ ጓድኛ መድኀኔዓለም ይጠብቅን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን( አሜን)

  • @mihretmihret5644
    @mihretmihret5644 Před rokem +3

    እንኳን ለነብያት ፆም አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ ስለ ጓደኝነት ጥሩ የሆነ የስነ ልቦና ትምህርት ብትሠጠን ገጠመኙ እንዳለ ሆኖ ባይ ነኝ መምህር እና ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኙ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +2

    በዚህ አጋጣሚ የክርስትና መዝሙር ቢስፋፋ በጭፈራ ነው ሁሉም ቦታ ባለፈው አንድ ክርስትና መዝሙር እየዘመሩ አይቼ ተደሰትሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +7

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህልን እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 😘🙇🏿‍♀️

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +6

    _ደስ የሚል __#ትምህርት__ ነው አሜን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዝም ያድርግልን ተስፋ የሚናደርገት መንግስተ ሰማያትን ሀገሬ እየሩሳሌምን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቃችሁ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን በረከትና ፀጋውን ያልብሳችሁ በፍጥረታት አንደበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን_

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +6

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    ጉአደኝነት
    እናዳምጥ 👏
    በጣም ድንቅ ነው የብዙዎች ቤት በስመ ሰካራም ቤታቸው ፈረሰ እንዲህ የሚረዳቸው አጥተው ነውኮ
    "ለሰው ጉድጉአድ ስትቆፍር ማን እንደሚገባበት አይታወቅም " ፣ ይባል የለ እግዚአብሔር ከደጋጎች ጋር ያውለን ጉአደኛዬ ብዙ ነገሩአን ያጣች በጉአደኛ ነው ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ጊታ ሆይ ልቡየ ክፈትልን 🙏🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አጨጌ ይሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋንኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥሉ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ለኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @seblead820
    @seblead820 Před rokem +3

    ከደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን ከአስመሣይ ወዳጂና ጓደኛ

  • @wesanwesan184
    @wesanwesan184 Před rokem +3

    መምህር እኳን ደና መጣክ የህይወቴ ብርሀን የሆንከኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ኸክፉ ጓዶኞች እግዚአብሔር ይሰውረን አምላኬ ሆይ እኔ ለማንም ሰዉ ዝም ብዬ እንደራሴ እየመሰለኝ አምናለሁ ና ለጥላት አሳልፈህ አትሰጠኝ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      አሜን ከአስመሳይ ጓደኛ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትሰውርሽ ውዴ

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 Před rokem +1

      😥😥😢😢😢ማርያምን እኔም በጣም ሰው አምናለሁ ግን ራሳቸው ጎድተውኝ በንግግር ልቤን አቁስለው ይርቁኛል እግዚአብሔር ሁላችንም ከክፉ ባለ እንጀራ ይጠብቀን🙏🙏🙏

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem +1

      አሜን ሁልዬ 👏

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k Před rokem +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ጸጋውን በከቱን ያብዛልህ " እግዚአብሔር አገልገሎት ዘመንህን ይባርክልህ✝️❤

  • @tekleabtube7192
    @tekleabtube7192 Před rokem +1

    መምህር የሚገርም ነው የመጨረሻው ያቀረብከውን ጥቅስ ትምህርቱን እየሰማሁ እያሰብኩት ነበር ። እናመሰግናለን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ።

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 መምህራችን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር
    የምር በጣም የሚከርም ገጠመኝ ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስብህ መምህር
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před rokem +1

    መምህራችን እግዚአብሔር መልካም ለምታስበውና ለምትሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ያግዝህ ሁሌም በመሀል ለምታስተምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቪድዬ እየቆረጡ ኤዲት እርገው የሰውን ስም ለማጠልሸት ሲሉ ይህን ተጋለጡት ክፉ ሰሪዎች ለሌለው ጥሩ መማርያ ናቸውን እንኳን ተናገርክ ለዚህም ቅዱስ ሚካኤል ያግዝህ በርታ መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከአሜኬላ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Před rokem +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 🙏🥰

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +1

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን በበረከት በፈዉስ እቤታችሁ የገባ አምላክ እሁላችንንም ቤት ይግባ

  • @suraambelu3330
    @suraambelu3330 Před rokem +1

    ብርሃነ ትንሳኤ በፀሎት አስቡኝ 🙏🏽😢

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +8

    _ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤_

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem +2

    ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቅን ያሳዝናልን

  • @bitsuamlaktesfayweld3537

    አግዚያብሔር የመስገን ደስ ይሚል የሂውት መዳኒት ነዉ ሳኮልጂ የመንፍሳዊ ሲታገስ በጣም ተቓሚ ነው አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፌ አንተንም ይጠብቅ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +4

    በመንፈሳዊ ህይወት እውነተኛ ጓደኛ፥ ወዳጅ መሆኑ
    የሚታወቀው ጓደኛውን መገሠጽ ሲችል ነው፡፡ ሁላችንም በየጊዜው ኃጢአት እንሠራለን፡፡ አብዛኞቻችን ደግሞ ኃጢአታችንን እንዳላየነው ሆነን ለማለፍ እንጥራለን፡፡ ለራሳችን ይቅርታ እንቸራለን፡፡ ወይም ምንም እንዳላጠፋ ሰው ለመምሰል እንሞክራለን፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ሰዓት እውነታውን በትክክል እናይ ዘንድ ዓይናችንን የሚከፍት እውነተኛ ወዳጅ ያስፈልገናል፡፡
    *አንተ ሆይ* ! እስኪ ራስህን መርምር፡፡ ጓደኛህ እውነታውን እንዲያይ ታደርጋለህ? ጓደኛህ ኃጢአት ሠርቶ ሲያበቃ ለራሱ ይቅርታ ሲያደርግ ይቅርታው ያደረገው ይቅርታ ትክክለኛ እንዳልኾነ እንዲያውቅ ታደርጓለህን? እንዲህ እውነታውን ስትነግረው ምናልባት ጓደኛህ አለአግባብ ሊቈጣህ ይችላል፡፡ ታዲያ ሲቈጣህ ለመታገሥ ዝግጁ ነህን? ወይስ ከዚህ በተቃራኒ የጓደኛህን ኃጢአት አይተህ እንዳላየህ ነው የምትኾነው?
    ጓደኛ ስንመርጥ ከእኛ ጋር እውነተኛ ወዳጅ ሊኾን የሚገባውን መኾን አለበት፤ ስንቈጣው እንኳን ቁጣችንን ታግሦ ስናጠፋ የሚያርመን ሊኾን ይገባል፡፡ እንደዚህ ካልኾነ ጓደኝነት ጥልቀት አይኖረውምና፤ ጓደኞች ነን መባባላችን ጥቅም የለውምና፡፡
    ልናውቀው የሚገባን ነገር ግን አለ፡፡ ጓደኛችን በሚያጠፋበት ሰዓት ተግሣጽ አስመስለን እንዲሁ ክብሩን በሚነካ መልኩ ልንናገረው አይገባንም፡፡ ተግሣጻችን ኹልጊዜ እውነቱን ብቻ እንጂ የተጋነነና ሌላውን መልካምነቱን የሚክድ መኾን የለበትም፡፡ ጥፋቱን ስንነግረው ኹልጊዜ በቀና ልብ እንደምንነግረው እርግጠኛ እንዲኾን ማድረግ አለብን፡፡ ይህን የምናደርገው ከፍቅራችን የተነሣ እንጂ ከቅናት ወይም ከንቀት እንዳልኾነ እንዲያውቅ ማድረግ አለብን፡፡ እውነተኛ ወዳጅነት ማለት ይህ ነውና፡፡

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Před rokem +1

      እናቴ ጓደኝነት ትልቅ ዋጋ አለሁ እኔ በጣም የተቸገርኩት በጣም ግልፅ ነኝ ስተት ካየው ፍለፊት እናገራለሁ ሰውም የኔን ስተት እንዲነግረኝ ፈልጋለሁ ግን ሰው እንደ አይለኛ ነው የሚያየኝ ተቸገርኩ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      @@user-pb6cf4lw7e ችግርሽን የማይነግርሽልሽ ጓደኛ ካለ ይህ ላንቺ ጓደኛ አይደለም ውድቀትሽን ብቻ የሚፈልግ ሰው ነው ምክንያቱም ጓደኛ ማለት መልካምነትሽን ብቻ መናገር የለበትም መልካምነትሽን ነገረልሽ ማለት ይህ ጓደኛ አይምስለሽ ብዙዎች የተቸገረነው ነገር ብኖር ይህ ነው መልካም ስትሰሪ በርች መጥፎ መንገድ ላይ አይቶ ተመለሽ የሚልሽ ሰው እውነቱን የሚናገርሽ ብቻ ነው እውነተኛ ጓደኛ። ደስ የሚለው ነገር የኔ ጓደኛች እውነተኛችሁም አሉ አስመሳዮችሁም አሉ ነገር ግን በተግባራቸው መለየት እንችላለን አስመሳዮችን እግዚአብሔር አምላክ ከአስመሳይ ሰው ይሰውርሽ በእውነት

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před rokem

    መምህር አንተ ባስተማርከው ትምህርት መልከአሩፋኤል ሁሌ እፀልያለው በውሃው እጠጣለው እታጠባለው ስንት እስራቴን ፈታልኝ
    ቅዱስሩፋኤል አባቴ ሁሌም አትለየኝ የስደት አባቴ

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሣችሁ ምእመናን ✝️✝️✝️

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +1

    በዉነት በጣም ደስስስስ ይላል እኛ ተኛን እጅ እግዚያብሔር እኛን የማያግዝበት ምንም ምክንያት የለም ሁላችንም ጓደኞቻችንን አመመብርሃንን ተስፋ በማድረግ በቻልነዉ አቅም መርዳት አለብን ክፉ የሚያደርግ ሰዉ ወዶ እዳልሆነና ማገዝ እዳለብን እደሚሳካም ተምሬያለዉ መጥፎነት ኪሳራና ከፈጣሪ እደሚያጣላ ተምሬያለሁ ቀዱስ እግዚያብሔር መምህርን ተስፋ ስላሴን የሰጠን ይክበር ይመስገን አሜን!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል የእግዚአብሔር ታምር እፁብ ድቅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን እኛንም በቀናች ጎዳና ይምራን ለንስሃ ሞት ያብቃን ኣሜን

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +1

    የጎዶኖቼ የደሰታቸው ምንጭ ምክንያት አንካን ሞሆን ባልችል የክፋት ምንጭ አንዳልሆን አማ ፍቅር ደግፊኝ ቃልሂወት ያሰማልን መምህሬ

  • @asasasss860
    @asasasss860 Před rokem

    የሚገርም ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏እግዚአብሔር ሀሣብህን ያሠካልህ 🙏🙏🙏

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o Před rokem +1

    እግዘአቤሔር ይመስገን መምህረ እኳን በሰለም መጥህ

  • @assilaselefechbedeke3292

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 💯🌾💒👏💒👏💒👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
    🙏🙏🙏👏👏👏🌾🌾🌾🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)ፈጣሪ ሆይ የልቤንመሻትፈፅምልኝ

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw6142 Před rokem +2

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር 😍😍መምህር አንተ በተመቸህ አይነት አርገህ አስተምረን ሁሉም ይመቸናል ኢሄ የኔ አስተያየት ነው ካጠፋው ይቅርታ 🙏

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 Před rokem +1

    መምህር አኳን ደህና መጣህልን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před rokem +1

    ይቀጥል መምህር መረሃ ግብሩ ሰለ ጎደኛ
    እምውዳቸው እሚወዱኝ የኔ ክፍ አይውዱም
    እኔም ክፉአቸውን አልወድም ደስታዬ ደስታቸው ሃዘኔ ሃዘናቸው የነሱ ደስታቸው ደስታዬ ሃዘናቸው ሃዘኔ ውይ ስውዳቸው

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 Před rokem

      በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ወዳጅነት ያዝልቀው

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      @@eftahtesfasilase4230 አሜን አሜን አሜን ባሉበት ክፉአቸውን አያሰማኝ በሰላም ያገናኘኝ ጎደኛ ሳይሆን እህት ወድሜ ናቸው ከነሱ ውጪ ጎደኛ የለኝም እማ ፍቅር ከነልጆ ጥበቃዋ አይለየን 15 አመት አብረነን
      መምህር ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ባንተ ገጠመኝ ጭልም ካለ ህይውት የወጣው አሁን ያልሁበት ቃላት አይገልፀውም ክበርልን

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Před rokem

    ተባረክ መምህር ንገራቸው በደብ በዚህም ይቃወማሉ በደንብ አስተምረን

  • @lolukhaliij8677
    @lolukhaliij8677 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ለቅዱስ ዑራኤል ነው የሰጠችኝ አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ምልጃው አይለየን አባቶቻችንን ይጠብቅልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ተስፍሽየ

  • @hira6018
    @hira6018 Před rokem +1

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልኝ! መምህሬ አንተ ቢሮ ብዙ ጊዜ መጥቼ አልተሳካልኝም ያው እንድታማክረኝ ብዬ ነበር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል የማወራው ሰው ስለሌለ ነው ስለሃይማት ይሁን ስላለው የህይወቴ ክብደት መቼም ይገባሃል ሰው ማውራት የምትፈልግበት ጊዜ አለ ከቤተሰቤ ቀጥሎ በጓደኞቼ ነው እኔ እዚህ ጋር የቀረሁት አንዳንዴ መንፈሱን ስቀጠቅጠው የሚነግረኝን ነገር ማመን ነው የሚያቅተኝ ጓደኝነት በቃኝ ብዬ ሶሻል ወይም በስራ ለስራ ብቻ በማውቃቸው ሰዎች ወንድ ጓደኛ እንኳን ሳይኖረኝ አለሁ በጣም ከፍቶኝ ተሰምቶኝ አዝኜ በነገራችን ላይ በጣም ሞራል ይነካል የምር በጣም ነው የሚጎዳው እኔ ደግሞ ሰው ያስፈልገኛል ብዬ ነበር የማስበው ያው ወደው አይደለም ብቻ አሁን ብቻዬን አለሁ! ትቼዋለሁ ማለት ምን ማድረግ ይቻላል… መተው እንጂ

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před rokem

    ውይ መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ አንቅተህን እኮ እየፀለይን ነው በእግዚአቤር ምን እንደምልህ አላውቅም ባለህበት እማምላክ ከነ ልጇ ትጠብቅልን ልክ እንደስምህ ተሰፋ ነህ ለኔ ሰምህ አንተነትህን በትክክል ይገልፀሀል ሰምን መላክ ያወጣዋል ነብሳትን ያድናል አመሰግናለው

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤናን ያድልልን መምህራችን ለሁላችንም ከታሰርንበት ከዲያብሎስ እስራት እግዚአብሔር ይፍታን አሜን

  • @user-qo2vv1ep2p
    @user-qo2vv1ep2p Před 6 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር⛪🕊🕯🙏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +1

    ሠላማችው ብዝት ይበልልኝ መምህር እንካን ደና መታህ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ🙏 ደስ የምል ትምህር ነው ስለ ጓደኛ ያስተማርከን ሁላችንም መልካም ጓደኛ ያድለን በእውነት እግዚአብሔር 🙏

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 Před rokem

    መምህር ስለ ጉርምስና ላይ ያሉትን ልጆች አስብበት እባባባባክክህህን።

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Před rokem

    ዋ ቃለ ህወትን ያሰማልን በእዉነት መ ምህር በጣም ተምሪበታለሁ አተሱኝ

  • @fgggggyy8299
    @fgggggyy8299 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před rokem

    አቤት እዚኦ የተንክል የክፋት ጥግ
    አምላክ እስራኤል ማረን ልቦና ስጠን

  • @saraa242
    @saraa242 Před rokem

    መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
    በአተ ትምህርት ቡዙ ነገር እዳዉቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ደካማ ነኝ በፆለት አስበን ወለተ መድህን ወለደ ገብርኤል ወልደ ሩፍኤል

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ❤❤❤ምን አይነት መታደልነው የይቅርታልብ ይስጠን እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸው❤👏🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር የሚል ልብ ያድለን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @azebberihun1081
    @azebberihun1081 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አግዚአብሔር በድብቅ ከጠመድንበት ወጥመድ በምህረቱ በጣጥሶ ያውጣን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ ዋናው ሰው ከስህተቱ ሲመለስ እንት ደስ ይላል እንደ ወንድማችን ይቅርን የሚጠይቅ ልቦና እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን በእውነት አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ ለሐዋርያት ፆም መምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-tu2wr6hq7c
    @user-tu2wr6hq7c Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +1

    Memhier bewunet betame enamesgnalen fetaryi ytebkhi lewul egzabhier Ethiphan ytebkln amen

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 Před rokem +1

    መ ምኸር እንኳን መጣኸ የኔ ማንቂያ

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +1

    መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ነብያት ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን አብሮ አደረሰን አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Před rokem

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @eskadareshetu7419
    @eskadareshetu7419 Před rokem +1

    ሀጥያቴን ሁሉ እናዘዛለው የሚለኝ እኔም ፀበል ከመጀመሬ በፊት እንዴ ነበር የሚያንሾካሽከው ትክክል ነው

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem

    ወይ ፈጣሪዬ ሀገሬ ገብቼ ታቦት የረገጠው ቄጠማ ከቤታችን አድርጌ የሚሆነውን ባየሁት

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እኔ ግን የምያማክርኝ የዉስጠ ጋደኛ እፈልጋለሁ ግን አይሆኖልኝም ምን ይሆን አቤቱ ሶዉ አርገህ የፈጠረከኝ አምላክ ሆይ ሶዉ አርገኝ ከሁሉም ሶዉ ሞሆን ይበልጣልና ❤

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በጣም እናመሰግናለን አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱን የረዳ አምላካችን እኛንም ይርዳን ከታሰርንበት የዳቢሎስ ወጥመድ ይስበርልን ማስተዋልን ያድለን

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Před rokem

    እኔም መምህር የቅዱስ ሚካኤል እና የቅድስት ኪዳነምህርት ታቦት እረግጦት ያለፈዉን ቄጠማ ሰብስቤ እቤቴ ወስጄ መስኮቱላይ ሽጉጥ አርጌዉ በዛ ትክክል ያለዉ ኮርኒስ ፈንድቶ የአገር ትል እየተጠባጠበ ለሶስት ቀን ያለማቆም መሬት ላይ ይረግፍ ነበር በጣም ይጠቅማል እመን እጅ አትፍራ አደል የሚባለዉ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ገራሚ እና አስተማሪ ብዙ ነገሮችን ያዘለ በጣም እናመስግናለን

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem

    መምህር እንኳን አደረሰክ ከዝህ ገጠመኝ ብዙ ተምረናል በርታ ፈጣሪ ያግዝክ

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před rokem

    ሰላም መምህር ይህ ሳምንት ግን እየቆየህብን ነው ገጠመኙ. ግዜአጣህ መሰለኝ. እንኳን ለቅዱስ ጨርቆስና እናቱ እየሉጣ ወርሐዊ በዓል እና እንድሁም ለገና ፆም በሰላም አደረሳቹሁ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @legese103
    @legese103 Před rokem +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መ ምህራችን በርታ እናግዝሀለን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem

    መምሕር ሰላም በጣም ደስ የሚል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገነዉ ወንድማችን ከስተትክ በመታረምክ ደስ ብሎኛል ሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን መምሕር ላንተ ደግሞ የእድሜ ዘመንሕን ያርዝምልክ ፀጋዉን ያልብስክ ልጆችክን ይባርክልክ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem

    ቃልህወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ለዚህ ሁሉ መደን ምኪንያት አንተ ነህና ሬጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን

  • @user-kd6pr8dw5l
    @user-kd6pr8dw5l Před rokem +1

    መምህርእንኋንደህናመጣህ🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před rokem

    እሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. እሽ በተረፈ ከጎንክ ነን እንረዳለን ፍፃሜውን እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @shewitgyohannes7288
    @shewitgyohannes7288 Před rokem

    Amen Amen Amen memhrrachin kale hiwet yasemaln

  • @meseretwoaldegorgis5906

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንካን ሰላም መጣህ

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ከክጋድኛ ጣብቅን አሜን መምህራን ቃል ሂውተ ይሰምዐልን

  • @behafetabehafeta5376
    @behafetabehafeta5376 Před rokem

    Amen amen amen kale hiwetn kale bereketn yasemaln memhrachin