55ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የእማ ፍቅር የድይግል ማርያምን ድንቅ ስራ ስሙና ድርሻችሁን ተወጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2022

Komentáře • 433

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  Před rokem +46

    ❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @user-rj3oz5eg3d
      @user-rj3oz5eg3d Před rokem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @fevehfeveh2082
      @fevehfeveh2082 Před rokem

      መምህር ስልክህን እንደት ነዉ የመገኝዉ???

    • @fevehfeveh2082
      @fevehfeveh2082 Před rokem

      እማማክርህ አለኝ ስደት ነዉ ያለሁት

    • @user-wr1pm1nh7h
      @user-wr1pm1nh7h Před 9 měsíci

      Number

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 9 měsíci

      Amin memeherachin betelowt asebugii ወለተ ጻዲቅ ብላችሑ

  • @user-pl7re2gz8z
    @user-pl7re2gz8z Před rokem +23

    ብፍፀም ገድሊ ብፍፁም ብሕትውና ንእግዝኣብሔር ዘስመሩ ቅዱሳን ዓለም ዝመነኑ ፈጣሪ ብምእማን ኣረጋዊ ገብረ ክርስቶስ ኣሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልኝ የኣባታችን ኣቡነ ኣረጋዊ በረከቶም ይደርብን የናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም💐💐💐💐💐

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +28

    የእመቤትችን ቅድሰት ድንል ማርያም #በረከተ ረዲኤት ፍቅሯ ጣዕሟ ይደረብን# እግዚአብሔር ይመሥገን ያንቼ የከፈተ አዕመሮ አምላከ ቅዱሳን ነብያት ሐዋርያት በጸሎታቸው የኛንም የተዘጋብንን ይክፈትል# የኔ እናት አንቼን የለመነ አፈሮ የሔደ ዬለምና በረከትሸ ይደረብኝ🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před rokem +55

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለመልአኩ ገብርኤል ወርሀዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ

    • @HayatHayat-lw1yk
      @HayatHayat-lw1yk Před rokem +1

      Amen Amen Amen Amen 🌹💒🌹🤲🤲🤲

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @seemseem9962
      @seemseem9962 Před rokem +1

      Amennn Amennn Amennn

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem

      ደንቅ ስራ እግዚአብሔር የመስግን በቤቱ ያፀንዉ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን እህቱችችን

    • @Onelo1256
      @Onelo1256 Před rokem

      Amen

  • @user-ix6zx2yk5f
    @user-ix6zx2yk5f Před rokem +29

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝነው ለወንድማችን የተለመነችእመቤታችን ለኛምትለመነንበ ልባችን የእውቀትን ዘር እግዚአብሔር ይዝራብን በእውነት ለእግዚአብሔር ምንይሳነዋል 🙏🙏🙏🙏 ተመስጨ እያዳመጥኩአለቀ 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @faresfares4573
      @faresfares4573 Před rokem

      ጀምሮ ጸጥ አለ ፈጽሞ ጸረ አ ጠአ አ ጸፐ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před rokem +13

    እልልልልልልልልል ።ወንድማችንን ያዳነች የፈወሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ።መምህር ባለህበት ቦታ ሁሁ ሰላሙን ጤናውን እና ፍቅሩን ይስጥህ ።መምህር ሁሌም ፀሎት ስታደርግ አፀደ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አትርሳኝ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስግ ስለ ማይ ነገር ሰጣትው እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን አሜን በፆሎትቹ እስብኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ
    🙏🙏 አልልልልልልልል🕊🌾🙏👏⛪️🌾🕊ዝማሬ መላአኽት ያስመዕልና ክቡራት አሓውትይ ፆሎትም በረኽትም ናይ ቅዱስን አባታትና ምስ ኩልትና ይኹን አሜን🙏❤🕊

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስደስት 🕊የሚያሳዝን ገጠመኝ በጉጉት ነው ያዳመጥኩት የእናቴ የእመቤታችን ታምሩዋ ተነግሮ ተነግሮ መች ያልቃል ❤❤❤እመብርሃንን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል ፍቅሯ ይደርብን አሜን🙏❤❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።🙏🙏🙏🕊🕊

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +8

    እንኩዋን ለቅድስት ሠንበት አደረሰን 👏
    መምህር ተሥፋ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 👏
    እናዳምጥ ....

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před rokem +5

      ወልደ የሚለውን አጥፊው

    • @fera1489
      @fera1489 Před rokem

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምረትን ያብዛልን እኔ ግን በጣም ፈተናውስጥ ሆኜ መፆም መፀለይ መስገድ ክልክል አርጎኛል መምህር በማርያም ሳታልፈኝ እህተ ገብርኤል ብለክ በፀሎትክ አስበኝ ለምስክርነት መብቃት እፈልጋለሁ በጣም ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ።

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem

      @@memihirtesfayeabera
      ይቅርታ መምህር ኤዲት አድርጌአለሁ 👏

  • @user-qb8ji1cf7x
    @user-qb8ji1cf7x Před rokem +2

    የሚገርም ነው የእውነት በጣም ነው የሚገርመው የእመቤታችን ፍቅሯ እረድኤቷ ይደርብን እመቤቴ ሁላችንንም ትባርከን የእውነት እንኳንም እመ ብዙሀን ፈወሰችህ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችህ ወድማችን እህታችን የእውነት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እመብዙሀን ትጠብቅሽ በቤቱ ያፅናችሁ መምህሬ እመ ብዙሀን ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤✝️✝️💒💒💒💒

  • @user-gm9ju4le9g
    @user-gm9ju4le9g Před rokem +2

    Good morning Memher Tesfay
    የአማርኛ እጥረት አለኝ ልክ እንደዚህ ልጅ ነን my family is orthodox ናቸው እነ ግን ከጐደነቸ ሄደ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ህጀ የቁዴ ቀርባ ትምህርተ ጨረስኩ ሰላም ንዓኪ የማርም, ጸሎት ሀይማኖት ጨርሰ ቅዱስ ቄርባ ይወሰድ ነበርኩ my family ግን አንድ ነው የምመሰላቸው ያንተ ትምህርተ ሰካታተል ልይነቴ አወቀ ትምህርተ ተከታ ነኙ 1 year በላ አድርገለሆ በጣም ነው የጠቀመኝ ያንተ ኣባት ነብስ ተሌፎን ደውየ ንስሐ ከብቻለሁ ሰለ ትምህርተ በጣም ያመሰግነለሁ Thanks very much God bless you 🙏

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወላዲተ አምላክ የጌታ እናት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ💗💕❤💚💛🙏🙏🙏

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před rokem +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዋው የዛሬማ መምህርዬ የተለየ እፁብ እፁብ እፁብ ነው እሰይ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 Před rokem +2

    እመቤታችን ስምሽ የተመሰገነ ይሁን እናቴ እመቤቴ የኔ የጭንቅ አማላጅ የየቤታችንን ቁስል ፈውሽልን ምልጃሽ በህይወታችን ሁሉ ይሁንልን በረከትህ ይደርብን ወንድማችን እህቴ እግዚአብሔር ለበለጠ ጸጋ ያዘጋጅሽ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +4

    መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቅናሁ😢የታደለች ልጅ በረከትሸ ይደረብኝ
    እባክሸ የጌታዬ እናት እማ ፍቅር እናቴ የልቤ መሻት ፈፀምልኝ

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem +5

    በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህርዬ ❤😍 ለእህቾቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ👏👏
    💒💒💒💒💒

  • @Tube-nf6pu
    @Tube-nf6pu Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይገባት በእውነት እንባዬን መቆ ነው ያቃተኝ ሲያሰደስት እመቤቴ ሁላችንም ፈውስ አደልጊልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před rokem +5

    ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እህታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ❤

  • @fgggggyy8299
    @fgggggyy8299 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔን የሚያስጨንቀኝ መንፈስ ከኔ እንዴት ላላቅቀው ያንተን ትምህርቶች የአባታችን መላእከ መንክራት ግርማን ትምህርት በጣምምም ነው እምወደው እያለቀስኩ ነው እምማረው ግን ትልቁ ነገር ተግባር ላይ 0 ነኝ😥😥😥😥😥😥😥😥 ድግል ማርያም እባክሽ እርጂኝ እላለሁ በጣም ተጨንቄያለሁ እባክህ እርዳኝ በእመብርሃን ጤናየ ተቃወሰ ያለሁ በሰው ሀገር ወለተ ስላሴ ብለህ ፀልይልኝ

    • @maydamayda1240
      @maydamayda1240 Před rokem

      Ayzosh Fetari yasbsh. Ayzoni berchi

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +1

      እህቴ ከመንፈስ ለመላቀቅ ብለሽ አትስገጅ አትጸልይ መጀመሪያ ጽድቁን እና መንገዱን ፈልጉ ይላል ቅዱስ ቃሉ እኔ 3አመት ስፀልይ መንፈስ ለመላቀቅ የሰገድ በጣም ብዙ አመት አደረኩ ግን ለውጥ የለም አማራለሁ መስገድና መጾም ያቅሜ ያደረኩ እያልኩ ነው ሳማርር የኖርኩ ግን አሁን ሲገባኝ ኔብሴን ፈጣሪ አትርፍልኝ ብየ ነው የምለምን

  • @rackygalerey
    @rackygalerey Před rokem +2

    መምህር አንካን ቤሰላም መጣህ ሓፍትና ከኣ ኣምላኽ ንዓኪ ጸግኡ የብዝሓልኪ ን ሓውና ከኣ ጸግኡ የብዝሓልካ አሜን

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በደስታ አለቀስኩ እህቴ የ አንቺን አይምሮ የከፈተ ጌታ የእኔንም እንዲከፍትልኝ ወለተ ማርያም ብለሽ አስቢኝ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +5

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ከትላንት ጀምሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      ማማዬ የኪዳነ ምህረት ልጅ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ ለእለተ ሰንበት እህትዋዬ የማከብርሽ

    • @selam801
      @selam801 Před rokem

      @@BeteHohe አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪዬ የኔ መልካም እህት🥰

  • @user-hx2jk8vm5e
    @user-hx2jk8vm5e Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንክን ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እማአምላክ ክብር ምስጋና ይደረስሽ እናቴ እመቤቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል መምራችን ቃለህወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብድቅ እፁብድቅ እፁብድቅ ነው የመቤታችን ስራ ግሩም ነው ተመስገን እልልል እልልል እልልል በእውነት የህታችን ብረከት ይደርብን መምህራችን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን አሜን

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Před rokem +1

    ወንድሜ መምህር ተሰፋዬ እንኳአን በሰላም መጣህ የምታስተምረን በጣም ጠቅሞናል እምላክ በእድሜ በጤና የጠብቅህ ዘሮችህ ይባረኩ የሰራሀዉ ይባረክ እባክህ መፅሀፎችን የምናገኝበትን ጠቁመን

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 Před rokem

    መምህር እግዚያብሄር ይባርክክ የመብርሀን ስራ ድቅ ነው እህታችንም እግዚያብሄር ይስጣት የሰው ህይወት መቀየር ቀላል አይደለሞ እመብርሀን ትጠብቅሽ በፀሎት አስቢኝ ወለተጎርጊስ እባላለሁ ።

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 Před rokem

    ሰላም መምህራችን የመምህር ፍሬዎች ደስ የሚል ገጠመኝ እመብርሃን የማታሳፍረው እናታችን ለኛም ትድረስልን። ንጽሁ ልጄ እና እህቴ በጸሎታቹህ ኣሱቡኝ ዮርዳኖስ።

  • @fasikayemikaellji432
    @fasikayemikaellji432 Před rokem +1

    መምህር በእውነት ጌታ አምላክ መደሀኒ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዕረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፣መምሕር እህተ ሚካኤል እያልህ በፀሎት አስበኝ--መምህር ስለመናፍስት የምታስተምረው ነገር በእኔ ላይ ይታያል ይሁን እንጂ ጌታ አምላክ ልዑል እግዚአብሔርን ብዙ ጊዜ ስጠይቀው ወዲያውኑ ይመልስልኛል፣ያስደስተኛል፣ግን ይኸን ርኩስ መንፈስ አውጣልኝ ብዬ በተደጋጋሚ ጊዜ ነገርኩት ግን አልወጣልኝም መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ አመሠግናለሁ✝️🙌🙏

  • @frehiwet4437
    @frehiwet4437 Před rokem +1

    ዝሓፍተይ❤️ ❤️❤️💐💐💐💐💐ብጣዕሚ ኮሪዐልኪ ኣምበሳ እግዚአብሔር ስጋብ መጨረሽታ የጽንዕኪ መምራችን ደግሞ እናመስግን ኣለን🙏🙏💐 ።ነዓና ትምህቲ ዝኣበየና ከኣ ኣምሮና ይክፈተልና ኣምላክና🙏🙏🙏

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ተአምር ነው እመብርሃን የኛ እናት አንችን ተማምኖ አንችን ተማጽኖ ለምኖ ማን አፍሮ ያውቃል መምህራችን ይሔን ተዓምር እንድንሰማ ስላደረግከን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ዝማሬ ለዘመሩን እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ale-tn1kw
    @Ale-tn1kw Před rokem

    የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    ቅድስትን ድንግል ማርያምን ያመነ
    የለመነ የለመነውን አያጣም።
    የዋህ እናት ናት ያለችን።
    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem

    መምሕር በእውነት ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን አምላክ ክብር ይግባው ለእሱ የደረሰች እማ ፍቅር የአኛንም ችግር ቋጠሮ ትፍታልን

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Před rokem

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እመብርሃን የተመሰገነች ትሁን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +1

    እውነት ነው የቅዳሴ ስርአት ከክርስቶስ ቤተልሄም መግባት እስከ እርገት ድረስ ነው። አባቶች መጨረሻ ላይ እሚባርኩት የጌታችን እርገት ላይ እጁን ዘርግቶ የባረከበት ነው ። አስቀድሰን በተቻለ መጠን የመጨረሻ ቡራኬ ማግኘት ጥሩ ነው

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ላንተ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ይህን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 Před rokem

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷 በጣም ነው የተደሰትኩት ጀግና ሴት :: ለመዝሙሩ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፍሬ ነገሩ ደሞ የ ኣቡነ ኣረጋዊ እና የሙሽራው ገብረ ክርስቶስ አባቶቻችን ተጋድሎ ለክርስቶስ ለወንጌል ዘመናቸው በሙሉ ለእግዚኣብሄር እንደሰጡ ነው እምነግረን እና እኔም አማርኛ የቻልኩት በስብከት ማዳመጥ ብቻ ነው አሁን ላይ በደምብ ነው እምረዳው የቤተ ክርስትያናችን ዘይቤ እና ላዛ ማለት ነው እግዚኣብሄር ያስተምራል እንዲያውም መጠንከር አለብኝ :: ኣመሰኛለው ሰላም ለዓለም ሙሉ ይስጠን ፈጣርያችን🙏🙏🙏

  • @user-vl3mk9ff3d
    @user-vl3mk9ff3d Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ የ ገታዬ እናት ኣይሙሮዬ ክፍትልኝ ኣሜን

  • @zeyedgebrezgabiher8855
    @zeyedgebrezgabiher8855 Před rokem +1

    ኣደይ ማርያም ወድኪ ብዘክበረኪ መጠን ክብሪ ምስጋና ይብፃሕኪ

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሸአመተ ኑሩልን አሜንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +2

    ቅዱለ ኡራኤል መልኣክ ኣአሙራችን ክፈትልን ኣሁን መግባቴ ነው ገባ ገባ አንበል ኣብረን አንማማር

    • @selam801
      @selam801 Před rokem

      አሜን፫ የኔ እህት

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +4

    መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ የሰማነው ለፍሬ ለበረከት ያብቃልን አሜን

    • @selam801
      @selam801 Před rokem

      መጥተናል የኔ ውድ

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      @@selam801 ላይክ ሼር እያረጋቹ ስትገቡ ምእመናን

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před rokem

      @@selam801እንዃን ደና መጣሽ የኔ

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      @@selam801 የመምህር የመዝሙር ቤቱ ይሆናል ቅዳሜ እስኪ ንገሩኝ ወድሜ ልልከውነው እዲገዛልኝ የፀሎት መፀሐፍ መቁጠሪያ አለ ቅዳሜና እሁድ ሌላው እረፍት የለውም ለዛ ተባበሩኝ

    • @user-vy2fq6xb4c
      @user-vy2fq6xb4c Před rokem

      መጥተናል ኤፍታህየ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem

    እጅግ በጣም የሚገርም ተአምራት አደረገች እናታችን እማ እመቤቴ አሁነም በምልጃዋ አትለየዉ ይህን እድንማርበት የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @kassaneshargawu498
    @kassaneshargawu498 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ስራ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወለላይቱ እመቤት ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @zewdhabte6585
    @zewdhabte6585 Před rokem

    መምህር ዛሬ የሰማሁት ወንጌልን በምሳሌ ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před rokem

    መምህር ተስፋዬ አበራ፣ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @yohannestekle4264
    @yohannestekle4264 Před rokem

    አግዚኣቢሀር ይመስገን ድንግል ማርያም የያዘ ኣያፍርም አህታችን ጸጋ በረከቱ ያብዛላት መምሀር አድሚ ይስትህ ዘርህ ይባረክ ኣመን

  • @selampomi5739
    @selampomi5739 Před rokem

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ እመ አምላክ ምን ብዬ ስራሽን ልግለፀው። ብቻ ሁሌም ስራሽ በህይወታችን ይገለጥ። በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው እህታችንን ለበለጠ ነገር ያብቃት።

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y Před rokem

    በውነት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለህታችን ፀጋውን ያብዛላት
    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራን

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před měsícem

    ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል የእመቤታችን ታአምር ስሰማ ውስጥ በደስታ ይዘላል ❤ተመስገን በእውነት ❤❤

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem

    እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ላደረገው እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባታልየጌታዬ እናት እወድሻለው እምዬ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před rokem

    አቤት መታደል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ይገርማን እኔ በግእዝ ቁጥር አላውቅም 😥 ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ አይእምሮየን ክፈትልኝ ድዝዝ ያልኩ እፍ እኔስ

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእርሷ ላይ ሆኖ ይህን ድንቅ ስራ ለሰራ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem

    እመብርሃን ከነልጃ ክብር ምስጋና በውነት በጣም መታደል ነው እውነተኛውን ህይወት ከፈጣሪጋር ሰጠችው በውነት በረከትሽ ይደርብን። እኔ አነበዋለው ግን እየረሳው ነው ብቻ እመብርሃን አይምሮዬን ክፈችልኝ

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 Před rokem

    ወይመታደል ተባረኪ እህቴ አንተ የተለየህ ነህ ተባረክ

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልል የእማ ፍቅር በረከት ይደርብን እህታችን እውነት ምን አይነት ትትና ደሞስ መታደልነው በቤቱ ያጥናሸ በእውነት ❤❤❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ትክክል አረብ ሀገርም መተዉ ሀይማኖት የሚቀይሩት እነሱ ናቸዉ በእነሱ ሌላዉ እንደነሱ እየመሰልናቸዉ ብዙ ኢትዮጵያ እዚ እናሰልማለን ለምን ብለዉ ብዙ የጠየቁኝ አሉ ።

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před rokem

    ሰለማይነገር ስጡታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ድንቅ ነው ክብር ለአዶናይ እናት እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před rokem

    በእውነት የእመቤታችን ስራ እጹብ ድንቅ ነው እህታችን ምንኛ የተመረጠሽ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ እመቤቴ ለለመኗት ለቀረቧት በጣም ቅርብ ናት በህይወቴ ብዙ ነገር ተደረጎልኛል እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-oh3ge4jl4x
    @user-oh3ge4jl4x Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ድንቅ ነው
    ምን ይሳነዋን የድንግል ማርያም ልጅ ❤
    የኔ እናት እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ላቺ እማ💕

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🙏 ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር👈

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን !!

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    እግዝያብሄር ይመሥገን የቅድሥት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከቷ አይለየኝ

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በአንተላይ አድሮ ያስተማረን ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይባርካት ፀሎቷን የሰማቻት እማምላክ የኛንም ልመናችንን ትስማልን

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ውይ መጨረሻላይ የልጁን ድቅ ስራ የእመቤታችንን ስሰማ እንኳን እሷ ያስተማረችው ቀርቶ እኔ እዴት እደተደሰትሁ ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ይሁንልን በጣም ደስስስስ ይላል እማምላክ እናቴ ክብር ምስጋና ውዳሴ ይድረስሽ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ልኩን የእመቤቴ አገልጋይ መሆን መመረጥ ነው

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሃን ስለቷን ሰማቻት
    የተማረ ፍሬው እንዲ ይታያል መታደል ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraa242
    @saraa242 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስየምል ገጠመኝ ነዉ መምህር ፀጋዉን ያብዛልን
    ቤተሠባቸ በፆለት አስቡን
    ወልተ መድህን
    ወልደ ሩፍኤል
    ወልደ ገብርኤል

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem

    ተአምር ነው እመበቴ ምን ይሳናታል🙏የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነው🙏 ውይ ልጅቷ ግን እመብርሃን ፀጋዋን ታብዛላት በእውነት በረከቷ ይደርብን🙏 #ወለተ_ስላሴ_ብለሽ_በፆሎትሽ አስብኝ🙏

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před rokem

    እግዚብሔር ይመስገን ስላደረገልን ሁሉ ስሙይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምራችን የህታችንን ቀጣይ እደምታቀርብልን ተፋአለኝ እህታችን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱያኑርሽ ታዳጊው ወድማችን እመቤታችን ድግልማርያም ላደረገችልክ ነገር እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏👏👏👏

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 Před rokem

    ሰለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ሲል እመቤቴ ድንግልማርያም በቤቱ ታፃናህ ቃለህይዉትን ያሰማልን መምህራችን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከዚህ በለይ እንድታገለግሊ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከኮንቱ ይዳሴም ይጠብቅሽ ወንድማችንም በስጋ ታምህ ለንፍስህ መዳን ምክንያት ሆነህ

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Před rokem +1

    የእመቤቴ ታምር የማያልቅ ነው ፍቅሯ በሁላችን ላይ ይደር ተመስገን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    ክብር ተመሰገነ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ምንኛ መታዳል ነው እህታች ለአንዱ ነፍ መዳን ምክንያት መሆነሽ የአባቶቻችን አምላክ በመንገስቱ ያሰብሽ ሰላምህ ይብዛልን መምህር ድንቅ ነገረ የምታሰማን እርሱ ዘመንህን ይባርክልን እማፍቅር ምስጋና የአባትን ፍቅር በልጃቸው ፈጸመቸው

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Před rokem +1

    ገራሚ ነው መምህር የመብርሀን ስራ እፁብ ድንቅ ነው።እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንዳንቺ አይነት ሰው ያብዛልን።

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነዉ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማችንን እንካን ደረሰችልክ ድንግል ማርያም ላንተ የደረሰችሁ ለኛም ትድረስ የሚሳናት ነገር የለምና እሕታችን በጣም እድለኛ ነሽ በእዉነትፀጋዉን ያብዛልሽ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ባንተ ትምርት ብዙ ብዙ ተለዉጠናል ፈጣሪ ይመስገነዉ

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይደንቃል ተመስገን እኔም ደካማ አይን ልቦናዪ አብራልኝ ቃልህን የምያሳደረ ልብ ስጠኝ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን💖🙏🙏🕊💒🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem

    እሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜውበጤናው፣ያኑርልን፣እህት፣ወንድሜን፣በቤቱ፣ያፅናልን

  • @tigtig3947
    @tigtig3947 Před rokem

    እመቤቴ የኛንም መጨረሻ ታሳምርልን ።እኔም በስደት ሁኘ የግራ እግሬ ሰልቶ መቀሳቀስ አልችልም ነበር ሀኪም ቤት ሂጀ መርፌ ስወጋ ጭራሽ ሰለተ ሽንት ቤት እንኳን መሄድ አልችልም ነበር ከእለታት አንድ ቀን ተጎትቸ ከውጭ ወጥቸ ምሽት ነበር ምነው ቤት ውስጥ ሁኘ አላየሽኝም ብየ አመብርሀንን ብዙ አለቀስኩ መተኛትም አልችልም ነበር ከዛማ ብዙ እንባ ስለወጣኝ ተኛሁ ስነሳ ምንም ነገር የለም ፍፁም ጤነኛ ነኝ ።ለሰው አላወራም ምክንያቱም አያምኑም ብየ ስለማስብ ።ዳንኩ ብየ እየሮጥኩ ስሄድ አሰሪየ ድሮስ መቸ ታመሽ ውሸታም ወደ አገርሽ መሄድ ፈልገሽ እንጂ ስትለኝ ዝም

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +1

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet betammm desss yemil temihirt new Egzibher bandem belelam yastemeral thank to God🙏💚💛❤🤲 Elelelelelelelelelelelele Zemari mlakit yasemalin eehitochachn 👏👏👏

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před rokem

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +11

    ሰንበት ማለት ምን ማለት ነው ?
    ሰንበት ማለት አቆመ፣አረፈ ማለት ነው፡፡ይህ ቀን የጌታ ዕረፍት የተባረከም ቀን ነው፡፡ከማንኛውም ሥጋዊ ሥራ ተቆጥበን የእግዚአብሔርን ውለታ የምናስብበት ቀን ነው፡፡ ሰው እረፍት ያስፈልገዋል፡፡ የሰንበት ቀንም የተፈጠረው ለዚህ ነው፡፡ (ዘዳ 5÷ 14)።
    ከሳምንቱ ሰባት ቀናት መካከል ለእረፍት የተቀደሰው የተባረከው ዕለት ሰንበት ብቻ ነው፡፡ ስለሌሎች ቀናት የተነገረው ‹‹ ያ መልካም እንደሆነ አየ››የተባለው ብቻ ነው፡፡
    ሰንበትን ግን ባርኮታል ቀድሶታል፡፡ (ዘፍ 1፡12፣ 18፡ 20፣ 25፡31)
    በሐዲስ ኪዳን ለክርስቲያን ሁለት ሰንበት አለ ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) እና ሰንበተ ክርስቲያን(እሑድ)
    1. ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ጌታ ያረፈባት ለእስራኤል ዘሥጋ የታዘዘው ሰንበት ነው፡፡
    ይህ ቀን እስራኤላውያንን እግዚአብሔር አምላክ ከግብፅ ባርነት ወደ እረፍት እንዳወጣቸው ያመለክታል፡፡(ዘዳ. 5-2-16) በእግዚአብሔር እና በህዝቡ መካከል ምልክት ነበረ።
    ሰንበትን አለማክበር ግን ከባድ ቅጣት ያስከትል ነበር፡፡ (ዘጸ 3፡ 17) ፣ (ሕዝ 20፡12) ፣ (ዘኁ 15፡32-36)
    ፈሪሳውያን በነበራቸው የተሳሳተ አመለካከት በሰንበት ቀን እንኳን መልካም ሥራን አይሰሩም ነበር፡፡ስለዚህም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተወቅሰዋል፡፡ (ማቴ 12፡14) ፣ (ሉቃ 4፡ 16)
    በዘመነ ሐዲስ የክርስቲያኖች የቀዳሚት ሰንበት አከባበር እንደ አይሁድ ለሰው የሚከብድ እንዳይሆን በፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 19 ላይ ተገልጿል፡፡
    2. ሰንበተ ክርስቲያን (እሑድ)
    እሑድ ማለት ‹‹አሐደ›› ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም የመጀመሪያ ማለት ነው፡፡ ይህቺ ዕለት በመጽሐፍ ቅዱስ ‹‹ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን›› በመባል ትታወቃለች፡፡
    ዮሐንስም በራዕዩ ‹‹የጌታ ቀን›› ያላት ናት (ራእይ 1፤10) ፡፡
    ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ ‹‹ዕለተ እግዚአብሔር›› የሚላት ዕለተ እሑድ ናት፡፡
    ዕለተ እሑድ እንደ ሰንበት የሚከበርበት ምክንያቶች፡-
    - እግዚአብሔር ሥራውን የጀመረባት ለሥነፍጥረት መጀመሪያ ዕለተ (ጥንተ ዕለት) ናትና።
    - ዕለተ ሥጋዌ ናት፡፡ ጌታ የተፀነሰባትና እርቅ የተወጠነባት የፍሰሐ ቀን፡፡
    - ዕለተ ትንሣኤ ናት፡፡ ጌታ ከሙታን ተለይቶ የተነሳባት ዕለት።
    - የቤተ/ክ የልደት ቅን ናት፡፡መንፈስ ቅዱስ ለሐዋሪያት የወረደባት ኃይልና ፅናትን ያኙባት ዕለት።
    -ጌታ በክበበ ትስብእት በግርማ መለኮት ዳግም በቅዱሳን መላእክቱ ታጅቦ በጌትነቱ ለፍርድ የሚመጣባት ታላቅ የፍርድ ቀን ናትና የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚካሄዱባት ዕለት ናት። (1ኛ ቆሮ 16፤1)
    -የሐዋሪያት ዘመንም በጤሮዓዳ ያሉ ክርስቲያኖች እሑድ ቀን ይሰበሰቡ ነበር። (የሐዋ. 20፤7)
    በቤተክርስቲያን ታሪክ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ዕለተ እሑድ የክርስቲያኖች ሰንበት ናት በማለት ሥራ እንዳይሰራባት አዋጅ አስነግሮ ነበር፡፡ ምንም እንኳን ይህቺ ዕለት በሐዲስ ኪዳን መከበር የጀመረ ቢሆንም በብሉይ ኪዳን ከፋሲካ በፊት የሰንበት (የቀዳሚት) ማግስት በመባል በኩራት እና ቀዳሚያት የሚያቀርቡበት ቀን ነበር፡፡ (ራዕ 1፡10)
    በቀዳሚት ሰንበት ቅዱስ እግዚአብሔር ከሥራው ሁሉ አርፎ ሥጋዊ እረፍትን ለሰው እንዳስተማረ በእሑድ ቀን (በሰንበተ ክርስቲያን) በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት
    የተገኘውን የዘላለማዊ የነፍስ ዕረፍት የምናስብበት ነው፡፡ (ዕብ 4፡1-10) መልካም እለተ ሰንበት😍

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      የሆነሽ ቅመም ነገር እንኳንስ አየሁሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የሥላሴ ልጅ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem +1

      👏👏👏

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před rokem +1

      @@BeteHohe አሜን ለሁላችን እማፍቅር ትጠብቅሽ😍

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před rokem

    ለህቶቻችን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @magdesbugale844
    @magdesbugale844 Před rokem

    እግዝአብሔር ይመሰገንቃልህይወት ያሰማልንዉዴ መምህርአችን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ትልቅ ስራ ነው የስራችው
    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቶቻችን

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 Před rokem +1

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ እንቁ መምህራችን ።መምህር በዚህ ወር ሁሉም ሰው ወደ ጠንቋዮና ደብተራ ቤት የሚሄዱበተ
    ት ነው መምህር መድሃኒአለም በአንተ ላይ አድሮ ህይወቴን ስለቀየረልህ በጣም ስለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን።
    መምህር አንድ ገጠመኝ ልንገርህ
    አንድ ቀን ወደ ስራ እሄድኩ የሆነ ሰውየ ወንዝ ሲሻገር አጥቸ ነው ማረኝ ብሎ መቶ መቶ ብሮች ሲወረውር ብሩ በንፋስ ወደ አስፓልቱ ሲያመጣው የሆነ ወጣት ከንፋሱ በመቀበል ተመስንን ብር አጥቸ ነበር ብሎ ብሩን ይዞ ሄደ ።

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዚቶ ይስጥሽ

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem

    እህታችን በረከትሽ ለእኛም ይድረሰን ብዙ ተማርንብሽ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před rokem +1

    እሰይይይይይይይይይይእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የዋህ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ከእራሳቸው አልፈው ለሌሎችም የመዳን ተስፋ ይሆናሉ እህታችን ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን መምህር በር ታል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 Před rokem

    በጣም ደሰ የሚል ምስክርነት ነው እውነት መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርልን ፓትርያሪክ የሚሆን የተቀደሰ ልጅ ይሰጥሽ

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Před rokem

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰለ ኩሉ ነገር ።እግዚአብሔር አምላኽ እኳ ዝስአኖ ነገር ይለን ። ንዝአሚን ኩሉ ይኽእል ኢዩ ቃሉ ኢዩ ።የእመቤታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያምን ናይ ቅዱሳን መልእኽትን ጻዲቃን ሰማእታትን ደናግልን መሎኮሳትን በረከቶምን ረዲኤቶምን ፍቅሪ ጣዕሞም ምስ ኩላትና ህዝቢ ክርስቲየን ይሕደረና።ተመስገን ሰለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን 💒✝️🙌🛐🙏🏾✨🕯️♥️💛🤍🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @KedsteMurael-du8ox
    @KedsteMurael-du8ox Před 3 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ❤መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😊

  • @tirhasbokretsion1234
    @tirhasbokretsion1234 Před rokem

    ቃህወት የስማዓልና መምህር ተስፋየ ሓውና እባክሽ ነዛ ሓብትና እንድትቀርብ ሞክር

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +1

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ክብር ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያባታችን የጻዲቁ አቡነ ኣረጋዊ በረከታቸው ጥበቃቸው አይለየን

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእህታችን በጣም መፈሣዊ ቅናት ቀናሁ እግዚአብሔር ያበርታት 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    እማምላክ ለሱ የደረሰች ለኔም ለቤተሰቦቸም ትድረስልኝ አሜን እማ ፍቅር እዉነትም ፍቅር ናት እማ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊