85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2023

Komentáře • 327

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +159

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ምሊኢተ ክብር ምሊኢተ ውዳሴ አቁራሪተ መአት ሰአሊተ ምህረት እምአምላክ ወላዲተ አምላክ ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን👏

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 Před 11 měsíci +5

    መምህርዬ በጣም ደስ ይላል የነካህው የረገጥከው ሁሉ የተባረከ ይሁን ክብር ለስላሴ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን።

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +26

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በጣም እምንወዳት እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለሁላችን በምልጃዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem +1

      አሜን ፫🙏

    • @weletemikaal6888
      @weletemikaal6888 Před rokem +1

      እምንወዳት ስንል ትንሽ ይከብዳል የምትወደን ብንል ነው እዉነቱ ሲስዬ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +23

    በጣም ይገርማል ስንት የፈረሰ ቤት ተሰራ
    እኔ እንደው ይህን ትምህርት ሰማይ ላይ ሆኘ ሁሉም እንዲያዳምጥ ባደረግ ደስ ባለኝ።
    መምህር በረከት ,ፀጋ , ሁሉን በጎ ነገር ይስጥህ ❤❤❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @alfnasheandale5197
      @alfnasheandale5197 Před rokem

      እሜንእሜንእሜን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před rokem +2

    መምህር ተስፋዬ አበራ ስለ መልካም አስተምሮዎና ገጠመኝ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem +3

    መምህራችን አባታችን ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን በጣም ትልቅ ትምህርት የያዘ ገጠመኝ ነዉ ብዙ የማሥተምሩን ነገር አግኝተንበታል እግዛብሄር መጨረሻቹ አሁንም ያሣምርላቸዉ በቤቱ ያፅናቸዉ የገጠመኙ ባለቤቶች ማለቴ ነዉ ለወድማችን አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዛብሄር የልብርሀን ሰለሠጠክ ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ አሜን

  • @user-xs3dy9uo1v
    @user-xs3dy9uo1v Před 3 měsíci +3

    ኤልሻዳዩ ነጉስ ክርስቶስ ሁሌም ከፍ በል ከምደር እስከ አርያም አሜን አሜንአሜን ❤❤🎉🎉🎉🎉ምንኛ መታደል ነው መምህራችን ሁሌም ኑርልን ከክፉ ሁሉ ወላድታምላክ ትስውርልን❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 Před rokem +3

    ቃለሂወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před rokem +21

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ

    • @nh6cl3tq927
      @nh6cl3tq927 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem

      ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚል የሚገም ትምህርት ነው እናመስግናለን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @alexshimelis1148
    @alexshimelis1148 Před rokem +42

    ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት በዓል እንኳን አደረሳችሁ

    • @embetweyesaefe4732
      @embetweyesaefe4732 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን

    • @etsubetsub-3062
      @etsubetsub-3062 Před rokem

      ​@@embetweyesaefe4732 ddfddddyyygggrryyfv

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před rokem +4

    ጥዑም ዝማሬ ልብ እሚናካ አጥንት የሚያለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Před rokem +2

    ችግሬን የምፈታበት ጥኡም የሆነ ገጠመኝ(ትምህርት) ነው መምህርዬ እድሜ ዘመንህን ክርስቶስ ይባርክህ ሰው ሆነህ ,ሰው አረከን ;አንተን ያስነሳልንን አምላክ አመሰግነዋለው
    ከኔ የበረታችሁ ወገኖች (ወለተ መድን )በፀሎት አስቡኝ

    • @nebiudaniel
      @nebiudaniel Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fasikalemma9697
    @fasikalemma9697 Před rokem +3

    መምህር በጣም እልኸኛ ነኝ አሁንግን ዝምታን መርጫለው እድሜ ላንተና ለመምህር ግርማ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +4

    አቤቱ ጌታዬሆይ እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትህ ተቀበለኝ አመል የሆነብኝን ክፉ ተግባሬን ከኔ አርቅልኝ ቤተሰቦቼን ለውጥልኝ
    ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን መዝሙሩንለዘመለልን ወድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gf1zm8lr9n
    @user-gf1zm8lr9n Před rokem +8

    ተመስገን አምላኬ 💙
    ዛሬ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እኮ😍🤗💙💙💙

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +8

    በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏🕊️⛪️

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před rokem +11

    በጣም ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው ዝምታ ትልቅ ስጦታ ነው ሚስጥር ነው 💚❤💛🙏🙏🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እኴኳን ለናታችን ከቅድሥት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ ብአል በሠላም አደረሣቹ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ አረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ኪዳነ ምህረት ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ አይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥትወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናሥ ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h Před 4 měsíci +1

    የቅዱሳን አምላክ የአብረሐም አምላክ ከነቤተሰቦት ይጠብቆዎት መምህር እግዚአብሔርሁላችንንም የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን፫🙏

  • @hayfaabdullah4851
    @hayfaabdullah4851 Před rokem +9

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዳተ መጥቻለሁ በይቅርታህ ተቀበለኝ😢😢😢የዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ ወድሞቼ💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @Adingn
    @Adingn Před rokem +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን የእህታችንን ልቦና የመለሰ አምላክ የሁላችንንም ይመልስልን ለንስሀለስጋወደሙ ያብቃን
    ለወንድማችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በርታ እመቤቴ ካንተጋር ትሁን

  • @zmzma886
    @zmzma886 Před rokem +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅድስት ደግል ማርያም መታሰብያ ባአል አደረሳችሁ አደረስን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +2

    ሰላም መምሕር እግዚአብሔር ይመስገነዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ የዛሬዉ ገጠመኝ እሕታችን ከራስሽም አልፈሽ ስንቱን ቀየርሽ ደስ ብሎኛልል መምሕር እንካን አደረሰክ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አመታዊ ክብረ አል ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem +2

    በስመ ሥላሴ።
    እንዴት ደስስ የሚል ገጠመኝ ነው የዛሬው ደግሞ
    ጎበዝ እህታችን የመምህራችን ተማሪዎች በርቱልን እንበርታ ። የኛ እንቁ መምህራችን ወንድማችን ተስፋ ስላሴ ። በርታልን ይህን ሁሉ የ አንተ ውጢት ነው።
    እድሜ ና ጤና ይስጥልን በርታልን ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለቅድሰት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před rokem +1

      አሜን ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Před 10 měsíci +1

    እህት ወንድሞቼ በቅድስት ድንግል ማርያም ብያቹህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማካኤል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +15

    የተዋህዶ ልጆች ፀልዩልኝ ባዛኝቷ በዚህ ዓመት እንኩዋን ለስጋው ደሙ እበቃ ዘንድ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😢🙏🏿

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 Před rokem

      Egizabher yasbishi

    • @user-vp9hd3lj6c
      @user-vp9hd3lj6c Před rokem +1

      ኪዳነምህረት ትርዳሽ እህታችን

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před rokem

      አዛኝቱ ልብሽን ትክፈትልሽ

    • @eyu4771
      @eyu4771 Před rokem

      Please telegarm laye alesera selku eredugn

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 Před rokem

      Medhaniyalem yfkedlsh yabkash
      Yene mgnot endeza new tselylgn etselylshalehu ወለተ ሃና

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን መምህረየ ስመት ይህነን መዝሙር ልቀቀልኝ እውነት አቤቱ ጌታ ሆይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አቤት መታደል

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ

  • @user-le4hz7pz7h
    @user-le4hz7pz7h Před rokem

    በእውነቱ ድንቅ ገጠመኝ ነው ራስህን ተቀይረህ ሰውን መቀየር መታደል ነው፤ ወንድማችንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከዚ በፊት ባቀረብከው መገናኛ ተርሚናል ላይ ድልድይ ደረጃ ስር እየኖረ የሚቆርብ ወንድማችን ብለህ አቅርበሀው አይቸው ነበር በጣም ነበር ያዘንኩት በዚ መልኩ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል፤ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዛብሄር ይባርክህ ባንተ ብዙ ነገር አውቄ ለመለወጥ ችያለሁ እግዛብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @user-em1dp5qq2y
    @user-em1dp5qq2y Před 2 měsíci +1

    በእውነት መምህርየ ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቴ በረከትወ ይደርብኝ አባየ እግዚአብሔር አምላክ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ከነልጇትጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ ሠምቶ ማለፍ ሣይሆን ሠምተን ለመማር ለመለወጥ ያብቃን አሜን🙏🙏በፆለት አሥቡኝ ወለተ ሠንበትብላችሁ ወገኖቸ🙏🙏

  • @user-hl1nz1ue2h
    @user-hl1nz1ue2h Před rokem +4

    አሜን፫እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
    እንኳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ብአል አደረሳችሁ አደረሰን🙏✝️

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +11

    የኛ ውድ መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህ እንዴት ናችሁ የተዋህዶ ፍሬወች የድንግል ማርያም የአስራ የአደራ ልጆች የክርስቶስ ውድ ፍሬወች እንፀልይ እንበርታ ስለ ሀገራችን ቤተክርስቲያናችን ሰላም ያሰማን ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +5

    Egzibher yimsegn memihir _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @user-gi7vi2xk2t
    @user-gi7vi2xk2t Před rokem

    መምህርዬ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ዝምታ ከህታችን ብዙ እደሚያስተምር አወቅሁ

  • @user-tq8jr4ej1r
    @user-tq8jr4ej1r Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እኛም ለመለወጥ ያብቃን

  • @astertube1663
    @astertube1663 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህራችን እውነተ ነው በእውነተ ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው በጣም አስተመሪ ነው የኔ ሂውት የቃዬሬ ገጠምኝ ነው በርታልን መምህራችን በእውነት እግዝአብሄር ለንስሃ ያብቃኝ አሜን በቤቱ ያፅናልን መምህሪዬ የወንጌል ገብሬ ኑሩልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před rokem

    ኢተርኔት ሥላልነበረኝ የመምህርን ትምርቶች መሥማት በጣምምምም ናፍቆኝ ነበረ የውነት ዳውሎድ እያደረኩ ለብዙ ጊዜ አዳምጥ ነበረ ሥደክም እበረታለሁ በትምርቶችህ መምህሬ እመአምላክ ትጠብቅህ ፀጋውን ታብዛልህ ልጆችህን ታሣድግልህ በጥበብ በሞገሥሥ
    ይኸው ኢተርኔት ገባልኝ ደሥሥሥሥ ብሎኛል አሁን የምትለቃቼውን ሁሉንም ከስር ከስር እከታተላለሁ 😍🙏

  • @hagerimedia
    @hagerimedia Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስየሚል ትምህርትነው ገጠመኝቹን ሳዳምጥ የራሲ እስከሚመስሉኝድርስ እኔ ስደት ነው የምኑርው ግን የመምህርን ስልክ ቁጥር እፍልጋለሁ ብዙ መጠየቅ እምፍልጋቸው አሉኝ

  • @eeee-wc5iy
    @eeee-wc5iy Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሒር ይመስገንመ።ህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před rokem +3

    የመጀመሪያ ነኝ ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እባክህን መምህር በፀሎትህ አስበን የመሬት መንቀጥቀጥ የቱርክና የሱሪያ ይህው ሊባኖስ ቤሩት አለ አልፎ አልፎም ብሆን ለምሳሌ ሰኞ እለት ነበር ብቻ በሰቀቀን ነው ያለነው በፀሎትህ አሰብን ለስደተኞች እህቶችህና ለወንድሞች እባክህን 🙏

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před rokem +2

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሥገን
    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወደ አንተ መጥቻለሁኝ በይቅርታ ተቀበለኝ😢🤲 ስለ ቅዱሣን ተቀበለኝ: ሥለ ሠማእታት ተቀበለኝ : ስለ እመ አምላክ ተቀበለኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 Před 5 měsíci

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እናመሰግናለን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 Před rokem

    መእምህርይ ላንተ ቃላት አጥቻለዉ ከምናገረዉ በላይ እኔ ምኖረዉ አረብ ሀገር ነዉ ጥሩ ሂወት አለኝ ግን አንድ ፀባይ አለኝ በትንሽ በትልቁ ሀያለኛ እሆናለዉ ግን አሁን ይንተን ትምህርት ከጀመርኩ አንድ አመት ሆነኝ ዛሬ ባንተ ትምህርት ተለዉጠጫለሁ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እናተን የቀየር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የኔንም ሒወት ይቀይርልኝ

  • @weletegiwergiswerkie593

    መምህርራችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @user-cs9mo2iy2k
    @user-cs9mo2iy2k Před 7 měsíci

    ትምህርትህን መስማት ከጀመርኩ በዉሃላ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ 2 ሳምንት ሆነኝ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አውን ጼንጤ ነኝ ግን ባለቤቴ ወላዋይ ነው ሀይማኖቱ ምን እንደሆነ አላውቅም ሁሉንም ይነቅፋል በጣም ለፍላፊ እና ምንም ቁምነገር የለውም በሱ በኩል እንድትረዳኝ እፈልጋለው በተረፈ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigistgashaw9879
    @tigistgashaw9879 Před rokem +1

    አረ ወገኔ እባካችሁ በቦረና ያሎ ወገኖቻችን ድረቅ እረሀቡ እይመታቸው ነው እንርዳቸው

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ነው የሚገርመው እና ዝምታ በጣም ነው የሚጠቅመው እኔም የተጠቀብኩበት ነገር ነው በዝምታውስጥ ያሉት መልሶች እንዴት ደስ እንደሚል ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር እናተን ስለሰጠን ሁሌም አመሰግነዋለሁ❤️❤️❤️በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 Před rokem

    እግዚአብሔር ፡ይመሰን፡መምህረ፡ወልትማረያም፡እያልክ፡በፅሎትአሰብኝ፡፡በትዳሬ፡ሰላም፡የልንም፡የህ፡ታሬክበሙሎ፡የእኔነው፡ሚምሰልኝ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před rokem

    እግዚያብሔር ይቻለዋል የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን መምሬ እግዚያብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አስተማሪ ነው ለነስ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ እንደዚህ ለተጨነቀሁሉ ይድረስአሜንአሜን አሜን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🤲🏻

  • @raadushow3929
    @raadushow3929 Před rokem +1

    Amen amen amen zmaren melaetn yasemal wedmachin tegawun..yabzalh

    • @raadushow3929
      @raadushow3929 Před rokem +1

      Amen amen amen kale hiwet yaseman memhrachi

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 Před 5 měsíci

    በጣም ይገርማል መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @user-ib8pw4ew4u
    @user-ib8pw4ew4u Před rokem

    እንካን ንእናታችን መታሰብያ ዓመታዊ በአል ኪዳና ምህረት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አንካን ለአመቤታችን ኪዳነ ምህረት ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ትምህርታዊ ገጠመኝ ነዉ የአንድ ሰዉን ህይወት ለመቀየር ይህ ሁሉ ቤተሰብ መቀየር አግዚአብሔር ምከንያት የራሱ መንገድ አለዉ ይህ ከቤተሰብ ተያይዞ የሚመጣ መንፈስ የስንቶቻችንን ህይወት አምሶታል መምህር አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም አሰተማሪ ነዉ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር እኔ እራሱ በጣም ያስቸገረኝ ነገር በጣም አወራለሁ. ካተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ. የጠቋይ ልጅ ነበርኩ አሁን ተምሬ በትምህርትህ ከዛ ህይወት ወጥቻለሁ እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን እዲበቃኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před rokem

    መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ግን እኔ የኔ ባልኩት ሰው በዝምታው ውስጥ በጣም ጎድቶኛል አንዳንዴም ዝምታም ይጎዳል መልካም ዝምታ አለ መጥፎ ዝምታም አለ በመንፈሳዊ መልኩ ከሆነ ዝምታ አይጎዳም በመንፈሳዊ መልኩ ካልሆነ ግን በጣም ይጎዳል እና ዝምተኛ ሰዎችን ጥሩ እንዳልሆኑ አድርጌ እንድስላቸው አድርጎኛል መምህር እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem +1

    መምህር እንኳንም ደህና መጣህ የኛ እንቁ ቃለ ሂወትን ያሰማል ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህሬ ወይ ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም ብሩህ አእምሮ ነው ያላት ብልህ ነሽ እህታችን በርች ሌሎቹንም ቀይሪ ብዙ ነፍስን ታደግ ከዝህ ከክፉ አስራር ፀጋውን ያብዛልሽ በርቱ ነሽ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin

  • @saraa242
    @saraa242 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ እኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዉ ብአል በእዉነት በዚህ ገጠመኝ ቡዙ ትምህርት አግቸበት አለሁ በፆለት አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ በትዳሬ መሠናክል በዝቶብኛል እህት ወድሞቸ👏🙏

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr Před rokem

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በእውነት የሚገርም ነው በቅርብ ነው ገጠመኞችን መስማት የጀመርኩት ግን በጣም ደስ እያለኝ ነው የሚሰማው በጣም አስተማሪ ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋወን ያብዛልህ መምህር እውነት በጣም ደስ ይላል ጥሩነት ለራስ ነው ደግነት በቅጭላቴ ሞልቶ ትምህርቱ ቤተሰቤ ግን እደተበተነ ነው እመቤቴ እሱዋ ትሰብስብልኝ እኔስ አልቻልኩም እራቁኝ

  • @user-xv8qs9kn1p
    @user-xv8qs9kn1p Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ከሁላችንጋር ይሁን መምህር አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ግሩም ዝማሬ ነው

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥሩ ተሞክሮ ነዉ እኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ መታሰቢያ ባአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem

    የኔ እንቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    ቃል ሂውተይሰመዐል መምህራን እግዚአብሔር ይሓገዝን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před rokem

    Mmr. Egziabiher yistiln kale hywetin yasemalin
    Lewendimaxhin zimare melakitn yasemalin Egziabiher yistiln. Amen

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት መምህርዬ የኛ እንቁ ደስ እሚል ገጠመኝ ነው ተመስገን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem

    እረኔ እየመጣ ይገናኘኝ ነበር በደብ ይታወቀኛል ጾሎት ከጀመርኩ ነው የጠፍ በጣም ደስ ይላል እህቴ እኔ ካች በጣም የሚመሳሰል በሀሪ ነው ያለኝ እና እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔም በዝምታ እደምቀየር ተስፍ አለኝ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አጥት የሚለመልም መዝሙር

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 Před rokem

    Memher egziabher yebarekeh

  • @yitayalbitew7719
    @yitayalbitew7719 Před rokem

    እንዴት ሰነበት እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝተቶ ይስጥልን።ጥያቄ ነበረኝ የድርሳኖች የተሰጣቸውን ለመላይክት ህብዕና ስውር ስመሞች ፍች ካላቸው ብትገልፅል ሰወች ብዙ ይላሉ እናም የማናውቀውን መጸለይም የለብንም አንድ ተብተራ የፃፍቸው ቢሆኑስ ብለውም የሚአስቡ አሉ በዚህ ነገር ብታብራርን አመሰግናለሁ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem

    ተመስገን ጌታ ሆይ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በእውነት በጣም አሣታሚ ገጠመው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Před rokem

    እናመሰግናለን መምህር

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem

    እንኳን አደርሳችሁ የኪዳነምህርት የመታዉ ክብር በዓል መምህር አንተንም እግዚያአብሔር ይርደ እንዛም ሰወችን በቤቱ ያጥና

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 Před rokem

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እናመስገናለን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @wg5275
    @wg5275 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ባድ ድንጋይ ሁለት ውፍ እኔም ዝምታዬ እስከ መቼ ድረስ እደሆነ ግራ ገብቶኛል እራሴ መፈሳው ለማረግ አቃተኝ 😥😥

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +1

    በጉጉት የምንጠብቀዉ ፈተና ገጠመኝ በጣም ሰሞኑን ዘግየት ብሎአል እንኳንም ደህና መጣህ በሰላም እሽ እናመሠግናለን

  • @haymi143
    @haymi143 Před rokem

    በጣም ይደቃል እህታችን በርች እህቴ ደሞ ስለተቀየርሽ ደስ ብሎኛል

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před rokem

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉ ይብዛልክ ብዙ ነገርን ተምሬበታለዉ መምህር ዝማሬ መላክ ያሰማልን በርታልን መምህሬ

  • @almetosalo1536
    @almetosalo1536 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ነው ሚያስተምር

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን , ልብ እሚነካ መዝሙር !!!

  • @user-bm8ic9bg2h
    @user-bm8ic9bg2h Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @add9323
    @add9323 Před rokem

    መምህር እስከዛሬ ሰብስክራይብ አርጌ ተከታትየ አላውቅም ዛሬ እግዚአብሄር ሲፈቅድ ሚዳመጥ ጀምሬለሁ መምህር

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @belihayleyesus2216
    @belihayleyesus2216 Před rokem

    መምህር በጣን ነዉ ማከብርህ አምላኬ እኔን ሊመልስ ሲፈልግ ባንተ ነዉ የመጣዉ አሁን ተለዉጫለሁ ክብሩ ይስፋ የድንግል ልጅ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Memihir betam astd.aree.new.amesegnalehu!!!Tebarek!

  • @abebechintalatawayidoo9966

    Amen Amen Amen waqayoo goftan sagale jirenya si haa dhagesisuu barsisa kenya💐💐

  • @genetyasin
    @genetyasin Před rokem

    መምህርዬ ቃለሕይወት ያሰማህ።

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před rokem

    እዉነት ለመምህራችን ቃለህይዉት ያሰማልን

  • @user-ec6uh6fj1i
    @user-ec6uh6fj1i Před rokem

    መምህራች ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማል እንዲ ሆነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል