48ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦እህትማማቾቹ ያፈቀሯቸው ወንዶች በሙሉ አንድ አይነት ማንነት ሲኖራቸው ምን ይሆን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 11. 2022

Komentáře • 450

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +30

    በአበባዮሽ መሃል የጠፉትን ልጆችክ የመለስ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +110

    ለዛሬዋ ቀን ላደረሰን ለቸሩ መድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይድረሰው በአሕዛብ ሀገር ሞገስ ለሆነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🤲🏿😘😘

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +3

      አሜን በእውነት ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን እማ

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 Před rokem +1

      አሜን የአምላካችን ስም ይክበር ይመስገን

    • @MdIbrahim-jn7fn
      @MdIbrahim-jn7fn Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ለሁላቹ አሜን

    • @getachewteklu2280
      @getachewteklu2280 Před rokem +1

      ​@@BeteHohe

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem

      @@getachewteklu2280 አቤት

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem +18

    እንኳን በሰላም ለቅዱስ ባለውልድ ባዕል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem +25

    በእውነት ሰውን ወደ በቱ ለመመለስ ስፈልግ መንገድ አለው ክብር ምስጋና አምልኮትና ስግደት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏🙏🙏

    • @user-so5ge3wn6y
      @user-so5ge3wn6y Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @hallehalle1981
      @hallehalle1981 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እግዚአብሔር ያብርታሽ

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስጬ ሁለቴ ነው የሰማሁት በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር 🙏🙏🙏 የተዋህዶ ልጆች ተው ግን ተው አንከፍልበት ላይክና ሼር እናድርግ👍👍👍

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +24

    አሜን መምህራችን ፈጣሪ ባንተ አድሮ ብዙ እንድማር ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይግርማል ወላድተ አምላክ የነሱም የለወጠች የእኛም ትደርስልን መምህር ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +12

    በአበባየሁሽ ምክንያት የጠፉ ነፍሳትን የመልሰ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
    ወንድማችን ቤተሰቦችህን ይመልስህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @user-ue2en4jm4k
    @user-ue2en4jm4k Před rokem +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዲ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ✝️❤️👏

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +20

    እውነት የዛሬ ገጠመኝ ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ነው በአበባየሸ ሆይ ምኽንያት የማረከው ነፍሳት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይድረሰው

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +2

      ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ እኔ ገና መስማት ጀመርኩት

    • @selam801
      @selam801 Před rokem +3

      @@BeteHohe ማራኪዬ እኔ ወድያው ነው ያዳመጥኩት መጨረሻው ደሰ ሲል

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +2

      @@selam801 የኔ ውድ አሁን ጨረስኩት ሁሉም ነገር መጨረሻው ሲያምር ነውና ፍፃሜው በጣም ያማረ ነው የሁላችንም መጨረሻን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልን የኔ መልካም እህት😍💞💚

    • @selam801
      @selam801 Před rokem +1

      @@BeteHohe አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ቅን እህት

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      @@selam801 የመምህር የመዝሙር ቤቱ ቅዳሜ ክፍትነው ወይ እስኪ ንገሩኝ
      ወድሜ ልልከውነው ከቤተክርስቲያን በር ላይ የፀሎት መፀሐፍና መቁጠሪያ ቅባቅዱስ እዲገዛልኝ ሰለማልፈልግ መምህር ጋ ልልከውነው ተባበሩኝ ከሰኞ -አርብ ስራነው ቅዳሜ ክፍት መሆኑን ንገሩኝ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +3

    እንዃን ለቅዱስ ባለ ወልድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኤፍታህዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ 💞

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so መግባቴ ነው ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +14

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእውነት የዛሬ ገጠመኝ የተለየ ነው በጣም ደስ የሚል ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ_*

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Před rokem +2

    በአበባ አየሁሽ ምክንያት የጠፉ ነፍሳትን የመለስክ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን//፫// ወንድማችንም ቤተሰቦችህን መድሃኒአለም ክርስቶስ ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ይመልስልህ አሜን ፫

  • @hiwetbedlu9944
    @hiwetbedlu9944 Před rokem

    መምህር አንተን በሰማሁ ቁጥር ተስፋ የቆረጥኩበት ነገር ላይ ተስፋዬ ሁሉ ይመለሳል እግዚአብሔር አንተን ማንቂያ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው ባበባዮሽ ምክንያት የጠፉ ነብሳትን የማረክ አምላክ የተሰገንክ ይሁን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣ ሣምተን ፍሬ እንድናፈራበት መድኃኔዓለም አይኔ ልቦናችን ይከፍትል ✝️

  • @fifiQueen199
    @fifiQueen199 Před rokem +1

    መምህር በጣም የሚገርም ነዉ ይሄ ታሪክ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ሁሉም እኔን የሚወድ ወንዶች ትንሽ ገዜ በኋላ ፔንጤ መሆናቸዉን እደርስበታለሁ ደሞ እንደምፈልጋቸዉ አይነት ወንዶች ናቸዉ...ሁሌም አዝናለሁ ለምን እላለሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር 😭😭

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    አደኔ አይማኖቴን አያሰቀየረን
    አለማወቅ መምህር የዛር መንፈሰ አሁን ተመሰገን
    ወደሀይማኖቴ ተመለሱክ ሰንት መክራ ምሰጋና ለመላኩ ቅድሰ ገብርኤል 🙏🙏

  • @user-jn1rj4tf7e
    @user-jn1rj4tf7e Před rokem +4

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችንጋ ይሁን አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለባለ ወልድ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @tigistyemareyam4305
    @tigistyemareyam4305 Před rokem +3

    ጌታሆይ ስም በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +4

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN💚💛❤🤲ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🤲

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 Před rokem

    በአበባዬሽ ምክኛት ህይወት የቀየርሽ ጀግና እግዚያብሄር ያሳብሽውን ያሳካልሽ እመብርሀን ተርዳሽ ።

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem +4

    እኳን በሰላም መጣህ ዉድ መምህራችንእኳን አደረሳቹ የተዋእዶ ልጆየቅዱስ ባለወልድ ወራዊ መታሰቢያ በአል ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ፫ የእዉነት እህታችንየረዳት እግዚሐብሔር ስሙ በፈጠርአደበት ሁሉ የተመሠገነ ይሁን አሜን ፫ በዚህ አጋጣሚ ገጠመኙ የኔ ታሪክ አለበት የእዉነት 😥

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይገርማል መምህርዬ እኔም ሰለ ኦርቶዶክስ አላውቅም ምክንያቱም ያሳደጉኝ መናፍቅ ናቸው እኔም የዛው እምነት ተከታይ ነበርኩኝ እስከማድግ ድረስ ከጊዜ በኃ ላ ግን ወደ ቤተክርስትያን እሄዳለው እያልኩኝ እየጾምኩም ጉባዔም እየሄድኩኝ በዛው አሁን ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ለማንም ካሀን አልነገርኩም በራሴ ተጠመኩኝ ፈጣሪ ካለ ሀገር ስገባ ንስሀ ገባለው በተለይ ያንተ ትምህርት የበለጠ እድረዳ በትንሹም ቢሆን እድበረታ አድርጎኛል አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው 🙏

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g Před rokem +1

    ሰላም መምህሬ የኔ ደንቅ መምህረችን እህታች ላቺ የረደሽ የእማ ፍቅር ልጁ ለኛም ይድረሰልን እግዚአብሔር የተመሰገን የሁን ሰሉ ሁሉም ነገር✝️💒👏👏👏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +2

    _የእምነት ፍቅር ሲገባን እንደት ደስ ይላል ከማያሚኑቱጋ ምን ይብረት አላችሁ የሚለው ቃል እውነት ነው ብዙዎች የእምነት ፍቅር አልገባንም የእምነት ፍቅር ሲገባን ግን ምኔኛ መታደል ነው በማርያም 🌿የክርስቶስ ፍቅር በልባችን ይኖርልን በእውነት ከምንም በላይ ሌላው ትርፍ ነገር 🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን በእውነት ወንድማችን የማረከ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ማርያምን የሚያከብሩ የከበሩ ናችው🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መቼም የሁሉም ሰው ገጠመኝ ምክንያት አለው እያንዳንዱን እየሰማን ካልተለወጠን ችግር አለብን ማለት ነው እለት እለት የሚለቀቀው ገጠመኞች ያስተምራሉ በእውነት ባለታሪኮቻችን ከልብ እናመሰገናለን ያስተምራል ብላችሁ ወደ እኛ ጆሮ ላይ እንዲህ ደረስ ስለ ሚታደርጉልን 🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿የእማ ፍቅር ወዳጅ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሁሌ ስለ ሚታቀርብልን ከልብ እናመሰገናለን ይህ ድምፅ ለብዙ ትውልድ ይቀመጣል ገና ብዙዎች ይለውጣሉ እግዚአብሔር አምላክ በሰዎች አድሮ ነውና ወደ ቤቱ የሚመልሰን ክብር ለእሱ ይሁን። መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃል ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የሚናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን 🕊👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿 እልልልልልልል እህቶቻችን እንኳን ለቅዱስ ቁርባን አበቃችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን_
    ቤተሰቦችሽን ይመልስልሽ
    _በአበባየሁሽ ምክንያት የጠፉትን ነፍሳትን የማረክ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿የቀሩትንም ቤተሰቦች በሙሉ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው በእውነት ለሁሉም ነገር ግዜ አለው።_
    _ማርያም ማለት መርታ የሚታስገባ መንግስተ ሰማያት/2/_
    _አንድም የጣፈጠች የእዚህ አለም ማር ናት/2_
    _አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት /2/_
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 _አሜን አጥንትን የሚያለመለም ተሰምቶ የማይጠገብ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የእማ ፍቅር ወዳጅ የኔ ውድ አባት🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_

  • @mareell777
    @mareell777 Před rokem

    ወንድማችን ደግሞ በእውነት የክርስትና እናቴ እመብርሀን ትባርክህ ለእህታችን እውነተኛ አፍቃሪ ስለሆንክላትና ልቧን ስላልሰበርከው በእውነት እግዚአብሄር የልብህን መሻት እንደ ፈቃዱ ይፈፅምልህ! የልብ ስብራትና ያፈቀሩትን ሰው ማጣት እንደምናወራው ቀላል አይደለምና። አዋቂና ጠቢብ ስላደረገህ እግዚአብሄርን አመስግነው።ቸሩ መድሀኒአለም ፍቅራችሁን ባርኮ ዘላቂና የሚጣፍጥ ትዳር ይስጣችሁ ከእህታችን ጋር።

  • @wepa8376
    @wepa8376 Před rokem

    አሜን መምህራችን አንተ የሰጠን መዳህኒያለም ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ስደቴ ለበጎ ሆነልኝ እግዚያብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @user-qb8ji1cf7x
    @user-qb8ji1cf7x Před rokem +1

    በአበባዮሽ መሃል የጠፉትን ልጅችክን የመለስክ የተዋህዶ ንጉስ እየሲስ ክርስቶክ የተመሰገንህ ሁን🙏✝️
    እህታችን እንኳንም መንፈሱ ቶሎ አልወጣ ምክንያቱም መንፈሱን ለማስወጣት በምትታገይበት ሰአት ይሔን ቤተሰብ እንድለውጪ ምክንያት እንድትሆኚ ነበር እና እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺልን ፀጋውን ያብዛልሽ ✝️✝️🙏
    ደሞ የምትሳደቡ ቸሩ አምላክ አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ የእውነት ታሳዝኑኛላችን 😔

  • @user-lp6yh3wz2x
    @user-lp6yh3wz2x Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህሬ ይህን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +1

    እህቶቼ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልና መዳኒሃለም አባታችን ከሱ የሚቀር የለም በውነት በጣም ደስ ይላል

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Před rokem +1

    የድንግል ልጅ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን!!!
    ወንድማችን ቤተሰብህን ይቀይርልህ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልቦናው በመመለሱ ስንቱ የቄስ ልጅ በጥቅም ስራ እነሱጋር በመስራት ሀይማኖቱን ቀይሯል ትምህርት እንኳን መስማት አይፈልጉም ያገኙት ንብረት ስራ የሚቀርባቸው እየመሰላቸው አምላክ ልቦና ይስጥልን

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የብዙ ሰዎችን ነፍስ እያዳንክ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቤተሰብችህንም ይጠብቅልህ 🙏🙏🙏👏👏❤️❤️

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእማ ፍቅር ልጅ ያገልግሎት ዘመንይ ይባረክ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před rokem

    እህታችን እንኳን ወደመምህር ተስፋየ የነብስም የስጋም ምግብ ትምህርት መጣሽሽሽ።ተመስገንንንን

  • @mahletmarshet689
    @mahletmarshet689 Před rokem +1

    1. አቤቱ መደሀኒአለም አባታችን ሆይ በአበባዮዎሽ ምክንያት የጠፉ ነፍሳትን የማረክ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን፡፡
    2. መንፈሳዊቷ እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ስለሆነ ድካምሽ ከንቱ አልሆነምና አጋንንትን ለማስወጣት ቤተክርስቲያን በምትታትሪበት ሰዓት ያካበትሽው መንፈሳዊ ልምድ ይህን ቤተሰብ ለቅዱስ ቁርባን እንዲበቃ አድርጓልና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @bethtewolde9159
    @bethtewolde9159 Před rokem

    እህታችን በመንፈስ በመጠቃትሽ ድህነትን ለማግኘት በመታተርሽ እግዚአብሔርን እንድታገኚው ለአንቺም ለቤተሰቦችሽ ምክንያት እና መንገድ ስለሆነ እባታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    የአባታችን የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማል መ ምኽራችን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ንሰሀ ሳልገባ እግዚአብሔር ይመስገን። 🤲🏻🌹🤲🏻🌹🤲🏻🌹

  • @blienmekonn1302
    @blienmekonn1302 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን. ወደ ንጽሕት ቅድስት እንቁ ወደ ሆነችዉ እምነት ይመልስልህ. በርታ አይዞህ እመብርሀን የልብህን መልካም ምኞት ትፈጸምልህ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሰለ መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @selambrhane1762
    @selambrhane1762 Před rokem +1

    መምህርየ፡ የኛ ሃዋርያ ባንተ ትምህርት ፡ ከስንት መክራ ወጥቸ ከስንት የሰይጣን ስራ ወጥተን ከን ልጆቼ፡ ነጭ በነጭ ኣድርገን ከነ ሁለት ልጆቼ ቆርበናል እግዚኣኢሄር ይመስገን መምህርየ፡ ኣንተ መምህር ግርማ፡ ቀሲስ ሄኖክ እግዛቤሄር እድምያቹ ያስረዝምልን፡ ከነ ቤተሰባቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኤርትራዊት ነኝ

  • @user-nn7oo6iv8m
    @user-nn7oo6iv8m Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋው ያቆይልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +1

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ አባት እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ውድ አባት 💚❤💛👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መስማት ጀመርኩት_

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před rokem

    እህታችን እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ጨምራ ጨምረ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ይስጥሽ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem +1

    ሰላም መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ሁሉ ያተየድካምህ ፍሬ ነው እንኳንም ፍፃሜያቸው አማር

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህነን ሁሉ ለደረገ እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን በእውነት ባበባየሆች ምንክንያት እናተን የማረክ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን አውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርበን ወድሜችን እግዚአብሔር ይርዳህ በረገጠኘለት የለወጣሉ እሺ አይዞህ በርታ አይወየ

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላቹ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ውንድማችን ለበተሰበቹም አምላኬ እስራኤል እየሱስ ክርስቶስ ይቀይራቸው ወደ ኡነተኛ ይመልሳቸው አሜን አሜን አሜን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @sealitseblemekonen3798

    እህታችን በሰንበት ትምህርት ቤት ያገለገልሽዉ ቅዱስ እግዚያብሔር ልፋትሽን በወደደዉ መንገድ ስለረዳሽ እኩዋን ደስስስስ አለሽ ተመስገን✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @chalasego6826
    @chalasego6826 Před rokem

    በእውነት ሰውን ወደ በቱ ለመመለስ ስፈልግ መንገድ አለው ክብር ምስጋና አምልኮትና ስግደት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በእደሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @artflow216
    @artflow216 Před rokem

    በጣም ደሰ ይላል እና ወንድሜየ ጌታችን መዳኃንታች እየሰሱ ክርሰቶሰ በቴሰችህ ይመልሰል ኣይዞሁ 🤲🌾🌾🌾🌾

  • @chalachewmuluken9903
    @chalachewmuluken9903 Před rokem +1

    እባክህ መምህር የቪዲዮህን ባክግራውንድ ስዕለ አድህኖ ብቻ ብታደርገው ጥሩ ነው

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 Před rokem

    ለልጁም እግዚአብሔር ይጨመርለትና ዘመዶቹን ወደተዋህዶ ይመልስለት እሱን የመለሰ አምላክ የሜሳነው ነገር የለምና እመብረሀን እናቴ እመቤቴ የብዙሀን እናት ትጨመርበት

  • @tegengetnet586
    @tegengetnet586 Před rokem +1

    መፈሳዊቷ እህታችን በእውነት ልፋትሽ ከቱ ሁኖ አልቀረም ወጤታማ ሁኗል እህቶችሽም ለቅዱስ ቁርባን አብቅተሻል

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před rokem

    በእውነት ሉዕል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለኛ ያደረገልን ነገር የለም እኛ ስንረቀው እሱ እየቀረበን እኛ በየሴኮንዱ ስንበድለው እሱ ይቅር እያለ በፍቅሩ ላኖረን የኛ አባት ክብር መስጋና ይገባሀል በእውነት ወድማችን እንኳን ወደቤቱ መራህ አሁንም እህታችን እግዚአብሔር ያበረታሽ ከዚህም በላይ እናትህን እህትህን በጥበቡ ወደ መስመር ያስገባልህ ብዙ ተማርን በዚህ ገጠመኝ 👏👏

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንድማችን ስለ እየሱስ ክርስቶስ ማማለድ አይመጥነው ያለው ነገር ውስጤ ነው የቀረው ክብርና ምስጋና ለመድኒአለም ይግባው❤❤❤

  • @derebegidey3077
    @derebegidey3077 Před rokem +1

    አበባ አየሽ ወይ በሚል ሰበብ የተረፈልን ወንድማችን እንኳን ከአዳልሞቴ መንፈስ ተረፍክል እና የሰንበት ተማሪዋ ቤተሰብ ለቅዱስ ቁርባን የበቃችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚብሔር ይመስገን …ክፉ መንፈስ እግዚብሔር ይገስጽህል

  • @helinawendemagene8658

    አግዚአብሔር ይመስገን ፀለተኛዋ እህታችን በርቺ ወንድመሰችን ቤተሰቦችን ያግራልህ የልብህን ወላዲተ አምላክ ትሰደጥህ ሁሌም እንደምለው መምህር አንተ ብርሃን ነህ

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Před měsícem

    መምህርዬ አንተ ጠንክረህ ይህንን ገጠመኝ በማቅረብህና በማስተማርህ ምን ያህል ሠው እየተቀየረ መሆኑን አይቻለሁና ፈጣሪ እግዚአብሔር በምትሠራው ነገር ላይ ሁሉ ይደግፍህ ፣ይርዳህ ፣ይጠብቅህ በአንደበትህ ላይ አድሮ ሌላ ብዙዎችንም የምትለውጥ ያድርግልህ ፣ረጅም እድሜ ጤና የአገልግሎት ዘመን ከነቤተሠቦችህ ይስጥህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SisayneshShimles
      @SisayneshShimles Před měsícem

      በአበባየሁሽ ምክንያት አድርገህ የአንድን ሠው ህይወት ወደ መልካምና እውነተኛ ሀይማኖት ንጽህት ቅድስት ቤተክርስቲያን ያመጣህ ልኡል እግዚአብሔር ስምህ የተመሠገነ ይሁን የእናትህ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitgebremariam4289
    @senaitgebremariam4289 Před rokem +1

    መ/ህር እኔም ከፕሮቴስታንት የተመለስኩኝ ነኝ አርጋኖን ስፀልየሸ እጄን በአፌ ላይ ጭኜ ነው እኔ እንደሚገባኝ ማንም የሚገባው አይመስለኝም መፀሃፍ ቅዱስ ያላነበበ አርጋኖን አይገባውም

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem

    መምህሬ ቃለሔወትን ያሰማልት አዉ አርጋኖ ስለድግል ማርያም በጣም ብዙ ነገር ይላል አግ ማሰሮ ፀባጦስ የሱፍ አበባ የሎሚ ሺታ አረ ብዙ ነገር ነዉ ያለዉ አርጋኖ ላይ የእዉነት የመቤታችን በረከት ይደርብን፣፤

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před rokem

    ኤፍታህ ተኸፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ መምህሬ በኣበባዮሽ ምክንያት የጠፊቱን ነብሳት ስለ መልስ ስለ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
    በእውነት የምገርም እፅብ ድንቅ ነው እግዚኣብሔር ኣምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Před rokem

    በአበባአየሁሽ ምክንያት የጠፋችዉን ነፍስ የመለስክ አምላክ ቸሩ መድሀኒያለም ሆይ ክብር ተመስገን ምስጋና ይግባህ🙏🙏🙏

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 Před rokem

    ወንዳማችን ያሳብህን እግዚያብሄር ያሳካልክ እመብርሀን ከጎንክነች በርታ ።

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před rokem

    በአበባየሁሽ ምክንያት የምለስካቸውን ልጆችን የማረካቸው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለዘላለም

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před rokem +1

    ኦፍ መ ምህር ድምፅህን ስ ሰ ማ ያረጋ ጋ ኛል
    ፈጣሪ ይባ ር ክህ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před rokem

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰላም ትሃበና 🙏 መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ🙏

  • @cinderellalulu6215
    @cinderellalulu6215 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ያደረሠን መጀመሪያዬ ነው ኮሜንት ስጽፍ ትምህርቶችን አደምጣለሁ በቀን 3 ወይ 4 ለውጥ አለኝ ዛሬ ግን ገረመኝ የኔን ታሪክ የሚመስል ነገር አለው በሀይማኖት ከማይመስለኝ ሠው ጋር ነው ምሆነው ከጥር 21 ቀን ጀምሬ ግን መፀለይ እና መስገድ ጀምሬያለሁ ገና ማማተብ ስጀምር ያዛጋኛል መቁረብ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይስማሽ በሉኝ ፃድቃኔ ማርያም ለደጅዋ ታብቃኝ ታብቃቹ

  • @binitesfa6862
    @binitesfa6862 Před rokem

    በአበባየሁሽ ምክኒያት እነዚህን ቤተሰቦች ስለጎመኘሀቸው ክርስቶስ እየሱስ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚዓሔብሄር ይመስገን ::

  • @hailus7714
    @hailus7714 Před rokem

    ወንድማችን ቤተሰብህን በሙሉ በሰማይ ከእግዚአብሔር ጋር ያሉትን ቅድስት ድንግል ማርያምን: ቅዱሳን መላእክትን ከሚሳደበው ልኡል መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ደካማ ፍጡር አማላጅ ብሎ ከሚሳደበው ከባህር አጋንንት የሀሰተኛው ክርስቶስ አጉል እምነት ወደ እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ከራሱ ጋር ያስታረቀን በእግዚአብሔር ቀኝ ሆኖ በስላሴነት በሰው ዘር ሁሉላይ ፍርድ በሚሰጠው የሚያምኑ ያድርጋቸው:::

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem

    በአበባዮዎሽ ምክንያት ያጠፉትን ነፍሳትን የማረክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏 እጅግ ደስ የሚል የእኔንም ህይወት አይቼበታለሁ በዚህ በ ፈተና ገጠመኝ ውስጥ። እግዚአብሔር ይመስገነ መፍትሔም አጊንቼበታለሁ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @hiwilove5093
    @hiwilove5093 Před rokem

    ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ ቤትህ መለሰህ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔ አምላክ ልባቸውን አብርቶ ወደ ቤታቸው ይመልስልህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před rokem +1

    በአበባየሁሽ ምክንያት የተመለስሽ ነፍስ እግዚአብሔር ይመስገን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mt7dn5cp7l
    @user-mt7dn5cp7l Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንየኔ ውድ መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሄር ኣምላካችን የጠፉትን ይመልስልን እኛንም እየ በረታን ነው

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    እጂግ በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa19 Před 6 měsíci

    በአበባየሆሽ መሃል የጠፉትን ልጆችህን የመለስክ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችነ በአበባዬሆሽ ምከንያት የጠፋችዉን ነፍስ በአህታችን ምከንያት ሰለ ተመለሰች አግዚአብሔር ምከንያት ስላደረገሽ ልኡል አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደስ ያለሽ የአመቤታችን ፍቅረ ይብዛልሽ የጠፉትን ይመልስልን
    በጣም አስተማሪ ሰለሀይማኖታችን ጠንቅቀን አንድናዉቅ ስላደረከን አግዚአብሔር ይመስገን ምን መናገር አንዳለብኝ አላወቀም የተዘጋ. ልባችንን አግዚአብሔር ይከፈትልን ቅድስት ኢትዬጲያን ህዝባን ይጠብቅልን
    ለእግዚአብሔር የማይገዛ ህዝብና መንግስት ይጠፈል አግዚአብሔር አለ መስማት ለመጥፋት ነዉ ማስተዋልን ይስጠን መምህር ተስፋ ስላሴን በዙራዉ የሚሉትን ሁሉ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před rokem

    ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል አድ ነብስ ልድን ነዉ መምህር ባተ ትምህርት ክርስትናን ልትቀበል ነዉ😍

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před rokem +1

    ባበባ አየሁሽ ምንክንያት እነሱን የለወጠ የኝንም ሄወትን ይለወጥ በውነት
    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před rokem

    ባብ ባየሆሽ ምክነያት የቡዙዋች ህይወት መቀየሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 Před rokem +1

    ሰላም መምህርዬ እግዝያብሔር ይመስገን

  • @user-bk9sh1my3y
    @user-bk9sh1my3y Před rokem

    የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ይሰብስበን ማስተዋልን ያድለን

  • @meskisime1227
    @meskisime1227 Před rokem +1

    አንተን የማረከ አምላክ ቤተሰቦችከንም ይማረክልክ የድንግል ልጂ ጌታ መዳኒሀለም

  • @nebiat2775
    @nebiat2775 Před rokem

    ብአበባየሽ ሆይምክንያት ነብሳትን ሰላተረፍክ ክብር ምስጋና ይገባህል ቸሩ አባቴ ሆይ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +2

    ቤተሰቦችህን ይመልስልህ ወንድማችን መምህሬ ቃለ ህይዎት ያሰማልን🥰❤

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የልባችሁን ሁሉ ይፈፅምላችሁ ወንድማች እመቤታችን ቤተሰቦችህ ለምትሻው ክብር ያብቃልህ ።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem

    በአበባየሁሽ ምክኒያት እነዚህን ቤተሰቦች ስለጎመኘሀቸው ክርስቶስ እየሱስ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚዓሔብሄር ይመስገን እህታችን ይጨመርልሽ ፡ወንድማችን ቤተሰቦችህን ይመልስልህ ሁላችንንም እግዚዓብሔር ይርዳን አሜን🌾💚💛❤️

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን የቀሩትንም ነፈሰ ወደበቱ ይማልሳችሁ መምህር ቃልህወት ያሰማልን

  • @mamushendale6640
    @mamushendale6640 Před rokem

    በምክንያት የምትለውጥ እግዚአብሔ አምላክ ሆይ እኔንም ሀጥያተኛውን ባርያህን ፀሎቴን ልመናዬን ስማኝ

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስ ይላል ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před rokem

    እግዚአብሕር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህ አዴምጨ እመለሳለሁ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለአባታችን ለባለወልድለባለግዚአብሕር አመታዊ መታሰብያ እና ወርለዊ አደረሳችሁ አደረሰንንን። ኑ የመምህር ፍርዎች30 60 100 ፍራ እንድናፈና ፈቃዱ ይሁልን

  • @yaredgetu6451
    @yaredgetu6451 Před rokem

    በአበባየሁሽ ምክንያት የጠፉ ነፍሳትን የመልሰ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 Před rokem

    በአበባየሆሽ ምክንያት የጠፉት ነፍሳትን የማረክህ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ስመህ የተመሰገነ ይሆን አሜን ፫

  • @tsige13
    @tsige13 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ያብዛልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @tsehiyabreham58
    @tsehiyabreham58 Před rokem +1

    በአበባይሽ ምክንያት የጠፋው ነብሳት የማርክ አምላክ ስምክ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እመቤታችን ሆይልጅሽ ባከበረሽ መጠን ክብር ምስጋና ይድረስሽ እማ ፍቅር የነዚህን የቤተሰብ ህይወት የለወጥክ ቸሩ መድሃኒ አለም የኔንም በተሰቦች ልቦና ለውጥልኝ አባቴ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መስለማይ ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-vg7hl5kw8c
    @user-vg7hl5kw8c Před rokem

    በአበባዮሽ መሀል የጠፉትን ነፍሳት የመለስክ ቸሩ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ውዳሴ ይገባሀል

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před rokem

    በአበባይዮሽ ምክንያት የጠፍች ነፍስ ስለተመለሰች እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቤተሰቦች ለቅዱስ ሥጋ ክቡር ደሙ
    እንዲቀበሉ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድማችን ከቤተሰቦች ጋር እንደትቆረብ እግዚአብሔር ይሪዳ