49ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቤታችሁን ጥራጊ የሚወስዱት የእጃችሁንና የእግራችሁን በረከት ለመቀማት ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 1K

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +15

    _እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ክብርና ምስጋና ለሰማዕቷ ለአርሴማ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህሬ ስለ አርሴማ ስትናገሩ እንባዬ እየመጣ ነው የሰማሁት በረከቷ ይደርብን በእውነት👏👏👏👏👏👏እኔ ማ በህይወቴ እያንዳንዱን ነገር ለማሰብ አለመጠንቀቅ አደረገኝ ሁሉም ገጠመኞች እንዲሁም የአባታችን የፈውስ አገልግሎትን ስሰማ ብዙ ነገር ተረድቻለሁ በእውነት በእናንተ ላይ አድሮ ያሰማረን የመከረን የገሰፀን ከይጣን ስራ ያወጣን ወደ ቤቱ የመላሰን ለንስሀ ሞት ያብቃን ስጋውን ደሙን ለመቀበል የረዳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን በፍጥረታት አንደበት አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የእማ ፍቅር ወዳጅ እንዲሁ ምን ላድርጋችሁ ምን ልበላችሁ እኔ ምንም ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍ ብቻ ድንግል እናቴ በብዙ በረከትና ፀጋ ትጎበኛችሁ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ዝም ብዬ ሳስበው አንተን ለእኛ ወደ እግዚአብሔር ቤት መመለሳ አድርጎ እግዚአብሔር ልኮልን ነውና ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ረችም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ማርያምን ከልቤ ነው የሚለው ነገር የለኝም እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርልኝ የኔ ውድ አባት በጣም ነው የማከብርህ የሚወደህ በእግዚአብሔር ስም ከልቤ ነው ድንግልን መምህሬ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የወለደች ማህፀን ለምለም ትሁን መምህሬ የእኛ እንቁ መልካምነት ቅንነት ታዛዥነት ትሁት ሰው ነህ ለሰው ልጅ ምን ያክል አክብሮት እንዳለህ ብዙ ነገር ትግስትና ትህትና ካንተ ተማርኩት የተግባር ክርስቲያን መሆን እንደት ደስ ይላል በማርያም ብቻ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ መምህሬን❤🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እሽ መምህሬ ቀና ሰው እኖራለሁ ለሰው ብዬ ሳይሆን ለእራሴ ብዬ ቀና እሆናለሁ ቀና ሰው ያድርገኝ አምላክ እመብርሃን ሆይ ቀና ሰው አድርግኝ በነገሮች ሁሉ አንቺ ምሪኝ ቀና ሰው ልሁን እማ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ ይህንን ለመስማት ያልታደሉ ሰዎች አሉና ይህንን ትምህርት እንደሰማ ያደረገኝ አምላኬን አመሰግናለሁ 🌿❤❤🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_
    ቅድስት መንፈሳዊት አርሴማ ሰማዕት/2/
    ሀይማኖትሽ ንፁህ ብርሃን ያየንበት/2/
    እምነት ተስፋ ፍቅር ውበትሽ ነው/2/
    ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠሽው/2/
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊እልልልልል🌿🕊

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +9

    የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
    እሰግድ ለአብ
    እሰግድ ለወልድ
    እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
    ቅዱስ 3X
    ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
    ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
    ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
    ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
    ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
    ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
    ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
    ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ
    እሰግዳለሁ
    ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም
    እሰግዳለሁ
    ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና
    እሰግዳለሁ
    ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ
    እሰግዳለሁ
    ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ
    እሰግዳለሁ
    ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
    ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት
    እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ
    እሰግዳለሁ
    ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን
    እሰግዳለሁ
    ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል
    እሰግዳለሁ
    ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
    ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል
    እሰግዳለሁ
    ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ
    እሰግዳለሁ
    ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ
    እሰግዳለሁ
    ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
    ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ
    እሰግዳለሁ
    ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት
    እሰግዳለሁ
    ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ
    እሳት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል
    እሰግዳለሁ
    ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት
    እሰግዳለሁ
    የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ
    ብርሃን እሰግዳለሁ
    በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን
    እሰግዳለሁ
    እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
    ንቁ!!

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይስጥል እ ንዴት እንደሚሰገድ ትምህርት ለሰጣችሁን እናጰመሰግናለን

    • @weletemariyam5260
      @weletemariyam5260 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ|ህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sosetg1
    @sosetg1 Před rokem +8

    በነገራችን ላይ ሚኒ ማርኬት ስከፍት ያከራየኝ ሰውዬ ሸንሽኖ ነበር መደዳውን ያከራየን እና ሰውየው ሁላችንም የተለያየ ነገር እንድንይዝ አርጎናል ማንምበማንም ላይ አይቀናም ሁላችንም የተለያየ ስለያዝን በዚህ አጋጣሚ አከራያችን በጣም ጥሩና ደግ ሰው እንዲለወጥ የሚፈልግ ነው ሳላመሰግነው አላልፍም መብራት ውሃ ነፃ . ቃላት ያጥረኛል . እኔም ከአሜሪካ ሙቭ አድርጌ ነው እየተፍጨረጨርኩ ነው ግን አንዳንዴ የሌሎችን ገበያና መለወጥ ሳይ ይገርመኛል እኔ ለሰው ቀና ነገርን ማስብ እንጂ ምንም ተንኮል የለኝም ዘመኔን በመንፈሳዊ ህይወት አሳልፌአለው ግን ህይወት አልግፋ ሲለኝ አንዳንዴ እግዚአብሔር ሆይ እንተን እያመንን እንዴት ከሌሎች እናንሳለን እላለሁ ግን ማን ያውቃል ምን እንዳሰረን ከታሰርንበት ይፍታን ወለተ ሃዋርያት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ነኝ .

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 Před rokem +14

    ❤መምህርየ እዚህ የምታመጣው ታሪክ እንዳለ ሂወታችን ነው እኔ መንፈስ ይኖርብኛል ብየ ኣስቤ ኣላውቅም ጠላት ይኖረኛል ብየም ኣስቤው ኣላውቅም ፀሎትና ስግደት ስጀምር ግን ብዙ ጉድ እንዳለ ኣወቅኩኝ ግን የእውነት በጣም ነው የገረመኘ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ክፉ ኣይደለሁም ፈጣሪየ ግን ሃጥያት በመስራት ኣስቀይሜዋለው ግን ኣሁን ትንሽ ተስተካክያለው ንስሃ መግባት ስለማልችል ሩቅ ሃገር ስለሆንኩኝ ሁሉም የሰራሁት ሃጥያት የምለው በወረቀት ፅፌ እያለቀስኩ ለእመቤቴማርያም እና ለክርስቶስ እና ለኣቡነ ኣረጋዊ ለቅዱስ ምኪኤል ቅዱስ ሩፋኤል ኣሳይቻቸዋለው ከዛ በህልም ቅጠል የሚመስል እባብ ከላዬ ወድቆ ስሄድ ኣየሁኝ ትንሽ ቀለል ቢለኝም ሀገር ከገባው እንደገና በቄስ ንስሃ እገባለው
    ስለምታመጣው ት/ት እናመሰግናለን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +111

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እንዱሁም ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤_

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t Před 19 dny +1

    ኣዎ ካኣንተ ጋር ነን መምህርዬ እግዚኣብሔርኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህርዬ ኤፍታህ ይበለን የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገን ምክንያት ኣድርገህ እጄን ይዘህ ስላስተማርከኝ ኣመሰግንሃለው እውነተኛ ክርስትያን ኣድርገኝ መድሃኒኣለም ኣባቴ የወደቅኩ ነኝ ኣንሳኝ የታሰርኩ ነኝ ፍታኝ ጎደሎ ነኝ ሙላኝ ኣማኑኤል ኣባቴ ሰው ኣድርገኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +18

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @zemaritsebledemse5025
    @zemaritsebledemse5025 Před rokem +19

    ካንተ ጋር ነን ውድ መምህራችን እያዳመጥን ነው በእውነት በጣም የሚገርም ነው ይሄ ነገር እኔም በስራ ቦታ ገጥሞኛል ግን አሁን ነው ያወቅሁት በአብር አንከርት እቃየን ሰብስቤ ጭኜ ለአመታት የከፈልኩትን የቤት ኪራይ ትቼ ወጣሁ እቃውን በርካሺ ሼጥኩት አሁን ግን አንተ በአብር አንከርት ፎቶ ቤት እቃየን ለቅሜ ድንገት ወጣሁ እንዳልከው እኔም ያ ነበር የገጠመኝ አሁን ሳስባቼው በጣም ነው ውስጤ የሚነካው ብዙ ሱቅ አለ በዙሪያችን ግን ሁሉም ሰው ከእኔ ነው የሚገዙት ነበር ዘግቼው ሰው ሁሉ ሲያገኜኝ ለምን ዘጋሺ ምን ሆነሺ ነው ድንገት የወጣሺው ሲሉኝ ለራሴ እራሱ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ምን ሆኜ ነው ድንገት የወጣሁት እል ነበር አሁን እድሜ ላንተ መምህር እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ሁሉንም አወቅሁት ኑርልን ውድ መምህራችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +14

    ወለተ ማርያም አሜን አው መምህር ከንተ ጋር ነን 👍👍 ብዙ ነገር ተምረንበታን የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ታዴዎስ የጻድቁ ቅዱስ ኢዮብ የሁሉም ቅዱሳን በረከት ቃል ኪዳን ይጠብቀን 🤲🤲🕯️🕯️🕯️

  • @helenwurissa9938
    @helenwurissa9938 Před rokem +5

    እዉነት ነው መምህር አሁን ነውየገባኝ እኔም ገርጋሪ መንፈስ አለብኝ ምክንያቱም በፀሎት እበረታና ደሞ አቋርጣለሁ ልቤ ግን ብዙ ያስባል ግን የሀሣቤን መኖር አልቻልኩም በጣም በጣም ነው መምህር የተቸገርኩት እባካችሁ የበረታቹ ወለተሩፋኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @genetgetahun6948
    @genetgetahun6948 Před rokem +16

    ከአንተ ጋር ነን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ እንወድሃለን 🥰🥰🥰

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +62

    ካንተጋ ነን መምህርየ ይገርምሀል ላይቭ ላይ እንዳለህ እስክመስለኝ ነው የማዳምጥህ🙏#የእናታችን_ቅድስት_ሰማዕት_አርሴማ ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን በረከቷ ይደርብን🙏

  • @nettesh6928
    @nettesh6928 Před rokem +5

    እውነት ነው መምህር ስግደት በጣም ብዙ ጥቅም አለሁ እኔ ጉልበቴን በጣም ነበር የሚያመኝ ስግደት ከጀመርኩ በኃላ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተሽሎኛል ኪሎዬም ቀንሷል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Před rokem

      ታድለሽ ክብር ለስሙ ቅዱስ እግዚአብሔር እኔ ደሞ ከስደት በኋላ እግሬንም ጎኔንም የሚያመንኝ

  • @weletemariyam5260
    @weletemariyam5260 Před 3 měsíci

    አልተነሳሳሁም ግን ብዙ ነገሮች ተረድተውኛል ፍዝዝ ያደረገኛል ከተቀመጥኩበት ለመነሳት ሞት ይመስለኛል እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለኝ በፀሎት አሰቡኝ መምህር ተስፋዬ
    ይህ ፅሁፍ የሚታያቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤❤❤ እፍፍፍፍ! እግዚአብሔር ከዚ ይሰውራቹ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ የሚል ታአምር ነው እናቴ አርሴማ ጥበቃሽ አይለየን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +4

    መምህር እንኳን በሰላም መጣልህን አይ የእትዮጵያ ሰው በቅድስ ሀገር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem +3

    ካንተ ጋር ነን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 💐

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 25 dny

    አዎ መምህር ካተጋር ነን የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባተ ምክናየት ስትን ጠላት አወቅነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +10

    አዎ መምህር ከአንተ ጋር ነን አምላክ ቅዱሳን ከአንተ ጋር ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @fikrtekassa593
    @fikrtekassa593 Před rokem

    እንደምን ዋላችሁ ሁሉ ነገር ገብቶኝ የደነዘዝኩ እህታችሁ እህተ ማርያም በጸሎት አስቡኝ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +9

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ🙏 የመምህር ፍሬዎች እዴት ናቹሁ ኑ አብረን እንከታተል👈

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem

    እውነት ነው መምህር መልካምነት መልሶ ለራስ ነው የሚከፍለው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ሁሌም ለሰው ልጅ መልካም ነገር ብቻ ነው የማስበው የቅደስት አርሴማ ረዴት በረከቷ ይደረብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +9

    የተባረከች አይን የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ ትጠመዳለች
    የተባረከች ጆሮ የንስሃን መዝሙርን በመስማት እራሳን ታነፃለች
    የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች
    የተባረከች አንደበት ላይ እግዚአብሔር ይመስገን የምል ቃል አይጠፋበትም
    የተባረከች ዓንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች
    የተባረከች ልብ እየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች
    የተባረከች እግር ጥዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች።
    ዘሌዋውያን 11:44እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ።
    አቡነ ሽኖዳ

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 Před rokem +2

      መባረክ እንዴት እንደሆነ እንዳናቅ ከተዘጋብንስ ?
      የዘጋብን ማን እንደሆነ ስንመረምር ማን ሆኖ ቢገኝ ይሻላል ?
      ያንንስ ጠላታችንን እንዴት እንታገለውና እንጣለው ?
      ወደፈጣሪ ለመመልከትስ ምን አይነት ስብዕና እንያዝ ?
      የነዚህ ጥያቄዎች መልስ ከተመለሰ በኋላ ነው ከላይ ለፃፍሽው እውነተኛ ማንነት የምንሰለፈው

  • @user-mt8gf6eh6i
    @user-mt8gf6eh6i Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃልን አሜን አሜን አሜን

  • @jerrylove6149
    @jerrylove6149 Před rokem +6

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁ በርታልን ✝️✝️🌹

    • @elsaamare8855
      @elsaamare8855 Před rokem

      መምህር አው ካተጋር ነው ያለነው እግዚአብሔር ብርታት ይስትቅ🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
    መምህር ካተ ጋር ነን ተመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እናታችን ቅድስት አርሴማ ለናተ እንዳስተካከለችላቹ ለኛም ታስተካክልን

  • @user-hs1qm8uj9g
    @user-hs1qm8uj9g Před rokem +5

    ገርጋሪዉ እንኮን ተዋወቅን እሰራልካለው!! መምህርዬ ከልብ እናመሰግናለን እውነት አንት ባትኖር ኖሮ 🥰ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏💞💞💞

    • @samarr1112
      @samarr1112 Před rokem

      ይቅርታ እናት ስለ ገርጋሪው መፈስ ምታውቂው ነገር ካለ ወይም ትምህርት ካለ ንገሪኝ 🙏

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před rokem

      እኔም ነኝ 🙈😢 አምላክ በቸርነቱ ይርዳን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 Před rokem +2

    መምህር ካንተ ጋራ ነኝ ጆሮዮ ሌላ አይሰማም ድንቅ ትምርት ነው ለቤቱ ያብቃን 😭❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🥰🥰
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይችን ቀን ላሳየን 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @tube-ce8vg
    @tube-ce8vg Před rokem +1

    እዉነትነዉ መምህር ገርጋሪዉነዉያለብኝ ሁሌአስብአለሁ መንፈሳዊይ ነገር አስብአለሁ ሁሉም ነገር ገብቶኛል ግን አልተገበርኩትም እመቤቴማርያም አች እርጂኝ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ እመቤታችን እማ ፍቅር እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      የኔ ልዩ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንደምን ዋልሽልኝ እናትዬ 😍💞💞💞

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ወንድማችን

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉና ከገጠመኝ እንማማር

  • @TemnitMahar
    @TemnitMahar Před rokem +1

    በትግርኛ ብትችል ተርጉሙልን እኛም እናግዝሃለን መምህር

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před rokem +3

    ውድ መምህሬ ያንተን ትምህርት ከልቤ ሥለምሠማው አጥንቶቼ ደም ሥሮቼ ሁሉ ይነቃቃል በመላው ሠውነቴ በሙሉ ነው የሚገባው እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥለኝ አሜን ፫

  • @alemsz2363
    @alemsz2363 Před rokem +2

    ሁሌም ካንተ ጋር ነን መምህር

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +8

    እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልቦና ይስጠን በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው ይህን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ሞጎሱን ይስጥህ ኑርልን መምህራችን የስደት መምህሬ 💞💞💞🕊️

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +2

    መምልራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእህታችን የደረሰ የቅድስት አርሴማ ምልጃ እና የአምላካችን ቸርነት እኛንም ይጎብኘን!!!!ኡፍ እናቴ ቤተክርስቲያን መሄድ ትፈልጋለች ግን አትሄድም አሁን እኔ ብዙ ህልም ይታየኛል እናቴ ግን እጅግ ደግ የዋህ ናት እቺን ቅንነቷ አይቶ ነዉ እስካሁን በህይወት ያቆየልኝ እንጂ እንደ ሰዉ ክፋትማ አንኖርም ነበር።ለሰዉ ክፋትን የምናስብ ሰዎች ልቦና ይስጥ

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před rokem +3

    ካንተ ጋር ነን የኛ እንቁ መምህራችን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን

  • @TemnitMahar
    @TemnitMahar Před rokem +1

    መምህር ተስፋየ ወደ ትግራይ ብትመጣልን ብየ ተመኘሁ የበታችን ያለ ጉዱ በምን ላስረዳቸዉ😢 አንድኮነዉ ለመናፍስት የምያስተምር የለን አምላኬ ሆይ አንተ ተመልከተን

  • @user-vx9sj1oz5f
    @user-vx9sj1oz5f Před rokem +3

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 😍😍😍

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam Před rokem

    ከአንተ ጋ ነኝ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን።

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +6

    ኮሜንቶች በእግዚአብሔር ሥም ልለምናችሁ መምህርን ላገኘው አልቻልኩም ላይቭ ሢገባ እድሉ አልደረሰ አለኝ😥ሢበዛ እፈራለሁ እጨነቃለሁ 😥ምን እንደሚያሥጨንቀኝ እንኳን አላውቅም 😥ታላቅም ወንድሜ መተት ተሠርቶበት እየተንከራተተ ነው 😭እኔ ያለሁት በሰደት ነው ምን ላድርግ😭እንዳታልፉኝ😭

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k Před rokem +1

      የኔ እህት መምህር ተስፋዩ ብታገኙም ፀልይ ስገጂ ነው ሚልሽ እና መድኃኒዓለም እየተማፀንሽ ስገጂ እህቴ እኔ መምህር እንዳገኘው እፈልግ ነበር ነገር ግን ባገኞውስ ምንድነው ብየ ጠንክሬ አምላኬ መማፀን መስገድ እንዳለብኝ ራሴ አሳመንኩት

    • @asde301
      @asde301 Před rokem

      @@user-zh5lj4ex3k እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ተባረኪ🙏🙏🙏😥

    • @shebrstotaw126
      @shebrstotaw126 Před rokem

      Ayzoshi ehit tseliye sgje seytan yekatelale embirha trdashi❤️

    • @tigistlema6194
      @tigistlema6194 Před 9 měsíci

      ጠክረሽ ጸልይ

  • @semegndamesa5133
    @semegndamesa5133 Před rokem

    መምህር እኔ የስራ ገርጋሪ ነው ያለብኝ። የቤትውስጥ ስራም ይሁን ትምህርቴ ላይም ቢዝነሴ ለይም መስራት የምፈልገውን በሰዓቱ አላደርገውም። በሀሳቤ ሁሌ ያስጨንቀኝና ግን ለቀናት አልሰራውም። ስሰራው ግን አሁን ያልከውን አይነት እረፍት ነው የሚሰማኝ። በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር በፀሎት አስበን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እኛንም ትርዳን። አሜን

  • @Queen_Queen34
    @Queen_Queen34 Před rokem +5

    መምህሬ እንካን ደህና መጣህ በሃንቀውታ ነው ያንተ ትምርት የሚተብቆው . ኣንተ ላይ ኣድሮ የምያስታምረን ጌታና እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ከኣጽናፍ እስከ ኣጽናፍ የተመሰገነ ይሁን . ወላደቲ ብርሃን ወለላይቱ ድንግል ማርያም እኔ የሚወድሽ እማየ ብየ የሚያምንሽ እና የሚወድሽ ልጅሽ ደካማ ነይ እና ከመናስት ሴራ ጠብቅኝ
    ወለተማርያም ብላቹ በጸለታቹ ኣስቡን ወንድሞቼ እና እህቶቼ

    • @mahikidus9304
      @mahikidus9304 Před rokem

      እናታችን ቅድስት አርሴማ ጥበቃዋና ምልጃዋ አይለየን🙏🕯💒

  • @user-pp9du3lv2y
    @user-pp9du3lv2y Před rokem

    አመብርሀንየ እናቴ ታስብህ መምህር የኛ ተስፋ

  • @hem9841
    @hem9841 Před rokem +3

    መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን አሜን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ምእመናን

  • @likubekele9117
    @likubekele9117 Před rokem +1

    የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን። መምህራችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ። ገና ብዙ ሰው ወደ እግዚአብሄር መንግስት ትመልሳለህ። በርታ

  • @artflow216
    @artflow216 Před rokem +3

    በእወነት በጣም ደሰ ይምል ነው መምህር የ ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sealitseblemekonen3798

    በዉነት መምህር እግዚያብሔር አንተን ተጠቅሞ ብዙዎቻችንን እደጎበኘን እኛም ያንተ ፍሬዎችን በየአካባቢያችን ላይ ያገኘነዉን እድንዘራና ህዝባችን ተቀብሎ እዲድን ቅዱስ እግዚያብሔር ይርዳን አይ ዳቢሎስ ስልቱ ብዙ ነዉ በተለይ ደብተራ ከገፀ ምድር ያሳልን ጠቋይ ባይኖር ህዝቡም አያሰራም ነበር
    ቅዱስ እግዚያብሔር ሆይ መምህራችንን ወድማችንን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አገራችንን አንድ አድርግል አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍👍

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አግኝተናል እናመሰግናለን።በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @sintayehudawit2930
    @sintayehudawit2930 Před rokem

    የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ አመሰግናለዉ መምህር

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት አርሴማ የእምነቷ ፅናት እና በረከቷ ይደርብን አሜን

  • @nasirim4492
    @nasirim4492 Před rokem +1

    ካንተጋ ነን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ahmadfatama5538
    @ahmadfatama5538 Před rokem +9

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እኔ ገጥሞኝ መስማት የጀመሩኩት በኮረና ነዉ የኔ ገሪጋሪ ነዉ የያዘኝ ፀለት እጀምራለሁ ደሞ ኣቃሪፀዋለሁ አባካቹ በፀሎታቸው አሱብኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ከመንት የምታንብ ሁላችህም እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እስክበዚ ፃፉልኝ በእግዚአብሔር እዝቹዉአለሁ 🙏😢😢

    • @hanysisay1088
      @hanysisay1088 Před rokem

      ምን ይሆን እኔም እንደዛው

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እኔ ዘአልኬምስ የምልመፅሐፍ እቤቴ አለ አንድም ቀን አንብበው አላውቅም አሁን ግን ሀገረ በሠላም ከተመለስኩኝ አነባለሁ

  • @user-pl7re2gz8z
    @user-pl7re2gz8z Před rokem +10

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን የምር ደስ ብሎናል ትናንት የጀመርከው መርሃ ግበር🙏🔥

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před rokem

    በስመአብ እንዴት ዴስ ብሎኝ እንደሰማሁት መምህርዬ እድሜህ ይርዘምልን ተባረክ አቦ❤❤❤
    ይሄን መፅሀፍ አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ ትጋብዘኛለህ እ መምህርዬ

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 Před rokem +3

    ካንተ ጋር ነን መምህር🙏

  • @Nega_yeDingil
    @Nega_yeDingil Před rokem +1

    ውድና እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ።

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před rokem +3

    I read the Alchemist with my son like 6 years before

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 Před rokem +1

    አኔ ካንተ ጋር ነኝ መምህር በጣም ይገርማል ፈትለፊት አያየሁከ ነዉ የሚመስለኝ አድሜ ጤናዉን ይስጥህ መቼም አግዚአብሔር ስራዉ ጥበቡ ሰዉን ከማጥ ዉስጥ ለማወጣት የራሱ መንገድ አለዉ ስለተደረገልኝ ስላልሆነዉም ሁሉ አመሰግነዋለሁ የከርስትና ህይወት በአሳት መካክል ማለፍ ነዉ በዚህ አለም ሳላችሁ ፈተና አለባችሁ ይላል ቃሉ አኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አስካሁን ያለሁበት ህይወት የፈተና ህይወት ነዉ አላማርረዉም አግዚአብሔር ይመስገን ወይ ንቅንቅ ከአምላኬ ከአመቤቴ የሚለየኝ የለም በአሱ ጠባቂነት የአመቤቴ አማላጅነት በመላአከት ተራዳኢነት በሰማአታት ፀሎታቸዉ በአማላጅነታቸዉ የሚለየኝ የለም አግዚአብሔር በተለያየ ምከንያት መከራ ላለን በስደት አግዚአብሔር ይድረስላችሁ በጣም አመሰግናለሁ የበለጠ አነድበረታ አያደረከ ነዉ አግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይሁን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +5

    I have read the Alchemist, its brilliant, its a book worth reading

  • @user-uf2cr3ob6m
    @user-uf2cr3ob6m Před rokem

    ካንተጋርንን መምህራችን እድሜናጤናይስህ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem +2

    አወ ካተጋርነነ መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @redeactef
    @redeactef Před rokem +1

    ከአንተ ጋር ነን መምህር በርታ

  • @aynalemworku3767
    @aynalemworku3767 Před rokem

    መምህር ካተጋር ን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏አሜን

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እንዴው ያንተን ትምርት ስሰማ ውስጤ የሚርበሸው ነገርስ ዝብርቅርቅ ያለህ ህይወት ነው የሚኖሩት ቤተሰቦቸ በተለይ እናቴን ያማታል የቤተክርስቲያን አትሄድም ፀበል አትወድም ምን እደማድርግ አላቅም
    እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ያብቃልሽ በሉኝ እስኪ
    በጣም የምጓጓው ፀበል ሄዳ ተፈውሳ ማየት

    • @yesilaselij7662
      @yesilaselij7662 Před rokem

      ትእና የእውነት ስምሽ ነው ግንውዴ ብታስተካኪይ መልካም ነው
      አላቅም እንዴት የድንግል ማሪያም የተዋህዶ ንጉስ ይዘሽ አላቅም ትያለሽ እህቴ ዐላም ፣ ባንች በራስሽ ጀሚሪ ፅሙይ ስገጂ ፆሎት አርጊ ከዛም ታሳይ ስጋ የተሸከመ ሰው ያመዋል ግን ህመሙ ማወቅ ግን የደኩተር ስራ ነው እንደ ሳይንስ ፣ ግን አንቺ ለእናትሽና ለራስሽ ለስጋሽ ደኩተር ሁኝ መዳኒት ከየተዋህዶ ንጉስ ከአምላክሽ አርገሽ ትድኒያለሽ ፣ እኔ በአረብ አገር ነኝ ለውጡ ግኒ ልነግርሽ አልችንም እግዛብሄር ይመስገን እና አይዞሽ በርቺ እመብርሃን ታግዝሽ እሺ

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před rokem +1

    እንዴት ሰነበትክ መምህራቸን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለማምየ በሀታ ለማሪያም አደረሰህ እያዳመጥኩ ነው ካንተ ጋር ነኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +1

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እጅግ በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    መጨረሻው ያማረ ነው የቅድስት አርሴማ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
    እግዚአብሔር ፈቅዶ ወንድሙአ እና አንባቢዋ ለቅዱስ ጋብቻ ያብቃቸው አሜን 👏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před rokem

    ገርጋሪው እኔ አለብኝ አልተነሳሳሁም ግን ሁሉ ነገር ገብቶኛል ሱባኤ ለመያዝ ሁሌም እየፈለኩ ግን አቅቶኛል እባክህ በፀሎትህ አስበን መምህሬ እግዚአብሔር ያስብህ ከክፉ ጠላት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    የእናታችን የቅድስት አርሴማ ቅድስት በረከት ረድኤት ፀሎቶ በእኛ በአጢያተኞች ላይ ይደርብን አሜን መልካምነት መልሶ ይከፋላል 🙏🌹🌿መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🌿🌾🍃🌿

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +2

    አረ ካንተጋር ነኝ መምህሬ የምር 👂👍ቅድም ኔት እንቢ ብሎኝ ነበር አሁን እየሰማሁት ነው

  • @user-bu8gg5sn3c
    @user-bu8gg5sn3c Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ሰላም ጋንተ ጋር ሁንና እባክህ ፅምፅክን ከፍ አድርገህ ለማውራት ሞክር በተቻለክ በጆሮ ማዳመጫ ደግሞ ችግር መሀል ላይ የምታስገባቸው ክላሲኮች በጣም ሲለሚጮሁ ተቸገርን እባክ በተቻለክ ከፍ አድርገው ይሔ ለመጀመሪ አደለም

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před rokem +1

    ካንተ ጋር ነን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልህ 👏❤️👏👏😍

    • @maqdasmaqdas4941
      @maqdasmaqdas4941 Před rokem

      ካንተ ጋር ነን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏

  • @senayetzeethiopiatube8632

    አቤት መታደል በእኛ ቤትም ብዙ የተደረገብን አለ በፀበል ተጋልጧል ግን ገና አልነገርናቸውም የአባታችን ጸሎት እንዳሸነፋት ነው መንፈሱ የተናገረው እኔም ደስስ አለኝ ሁሉም በይፋ እንደሚገለጥ እና እኛም አድራጊዎቹም ከእስራት እንደምንፈታ እምነትም ተስፋም አለኝ ።
    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
    "አመተ ማርያም" ነኝ ከሳውድ አረቢያ

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @martam4394
    @martam4394 Před rokem +1

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před rokem +2

    መምህር ከምን እንደምጀምር አላውቅም የአንተን ፕሮግራም ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ በህይወት ዘመኔ ከ7ኛ ክፍል ከ13 አመቴ ጀምሮ በህይወታችን ከነ ሙሉ ቤተሰቤ በብዙ ፈተና በመወደቅ በመነሳት እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ እያሳለፍን ነው ሁሌ ለምን እያልኩኝ ፈጣሪን እያማረርኩኝ አለቅስ ነበረ አሁን ግን የአንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ ምስጢሩ እየተገለጠልኝ መጣ ዛሬ ጭራሽ እናቴ ጋር ደውዬ እኔ እና ታናሽ ወንድሜ እንዴት እንደተወለደን ጠየካት አስረዳችኝ በጣም ደነገጥኩኝ ይህንን አንድ ቀን ሌሎች ህይወት ተሞክሮ እንዲሆን ወይ ደውዬ ወይ ወደ ኢትዮጲያ ስመጣ እነግርሀለው አሁን ደግሞ የዛ ጣጣ እኔ ቤት ገብቶ በመጀመሪያ ወንድ ልጄ አንደበቱን ዘግቶብኝ ኦትዝም ነው ብለውኝ መከራ አያለሁ በባህሪውም ሀይለኛ አድርጎብኝ ስራ እንኳን መስራት አልቻልኩም እናም ፕሮግራሙን የምትከታተሉ ሁሉ እባካችሁ (ላከ ገብርኤል) ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ስላረዘምኩት ይቅርታ 🙏

    • @babys7570
      @babys7570 Před rokem +1

      ላከ ገብርአኤል አምላክ ያስብሽ / ህ!

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 Před rokem

      @@babys7570 amen 🙏

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Před rokem

    ካንተ ጋር ነን መምህር ይገርማል ሁላችንም ሳናውቅ ተይዘናል ሰማዕቷ አርሴሜ ትድረሰልን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምሬ እግዚአብሔር ልበ ንፁሃ የዋሆችን ዳድም በሌላ ይጠብቃቸዋል ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ለሷ የደረሰች ለኛም ትድረስልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የሚጠብቁን ቅዱሳን መላእክት ሰቶናን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @wintatariku913
    @wintatariku913 Před rokem

    ካንተ ጋር ነን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @senka-db6oc
    @senka-db6oc Před 3 měsíci +1

    ከአንተ ጋ ነን መምህር

  • @eskadareshetu7419
    @eskadareshetu7419 Před rokem +1

    ገርጋሪው ነው የለብኝ እኔም እንደዚህ ነኝ መስገድ መፆም መፀለይ እንዳለብኝ እያወኩ ግን የተኛው እውነት ተኝቼ ነው የምውለው እባካቹ በፀሎት አስቡኝ እሴተገብርኤል

  • @hiwotmabrtu5256
    @hiwotmabrtu5256 Před rokem

    መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የ እናታችን የቅድስት አርሴማ ምልጃ ሁሊም ከ ሁላችን ጋር ይሁን እና ደግሞ ያሰብከውን ቁምነገር እግዚአብሔር ይፈጽምልክ ቤተሰቦች እንረባረብ

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před rokem +2

    እንዃን በሰላም መጣህልን ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መድሀኒአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው አሜን መድሃኔአለም በመገዱ ይምራን አሜን ሰላም ያድሮግልን መድሀኒአለም አሜን በኤርትራ አባባለል አለ መምህር 🌻🌻🌻🇪🇷 ሰራቂ ሞባአ በዕሉ ይላፋላፍ ይባላል 🌻💐🇪🇷🌹

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +1

    ይገርማል በእውነቱ መምህርዬ ከአንተ ጋር ኔን❤🥰

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f Před rokem

    አዎ ከአንተ ጋር ነን መምህር እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @fikradissemawegezabhertalk961

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
    መምህር ትናንት በላይቪ ነው እራሴን ያገኘሁት 2 ወር ሙሉ ገጠመኝ ሙሉውን ቪድዎ ሰምቸ አልጨርሰውም ነበር በተለያየ ውስብስብ ባለ ችግር ውስጥ ነበርኩ ዛሬ ግን ሙሉውን ጨረስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ደካማ እህታቹሁ ነኝ በፆለት እሰቡኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ
    በምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @chch985
    @chch985 Před rokem

    ሰላም ለናተ ይሆን የክርስቶስ ቤተሰባች የማምላክ ወዳጅች መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እዉነት ነው መምህር የኔም እናት ታቃ ነው የሞተችብኝ እና የታነቀችበትን ገመድ መደሀኔት ነው ብለው ቆርጠው ስወስዱት አስታውሳለሁ ሁሉም ነገር የገባኝ አሁን ነው እናቴን በፀሎት አስቡልኝ ወልተ ወልድ እያላችሁ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ቅድስተ ማርያም ነኝ መምህር እግዚአብሔር በቅዶ በሰላም ሀገር ስገባ እንደማገኝክ እንደምንገናኝ ተስፍ አድርጋለሁ ብዙ ታርክ አለ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před rokem

    አሜን እዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před rokem +2

    አወ መምህር ካተጋር ነን ።እኛ ቀና ልብ ሲኖረን እግዚአብሔር ሲገባ በስመአብ እዴት ደስ ይላል ።

  • @user-mz1pl8bj2q
    @user-mz1pl8bj2q Před rokem +1

    ካንተጋር መምህር ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይሚገርም ነው ጉድ አቤት ይሁን ሁሉ ለሚሰራ ሉእል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲

  • @yewubdarkebede2665
    @yewubdarkebede2665 Před rokem +1

    መምህር ሰላም ነው ካንተ ጋር ነን

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před rokem +2

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህሬ ከአንተ ጋር ነን
    መምህር ይህ ይህወት የኔ አባትና እናት ህይወት ነዉ እሥካሁንም አንድ ሠዉ እንኳ አይደለም የረፈሩ ሠዉ ነዉ የሚመትትብን ፆለት አዱርጉ ብላቸዉም እሺ እሺ ይላሉ ግን አይፀልዩም 😢😭

  • @user-pp9du3lv2y
    @user-pp9du3lv2y Před rokem

    ግን ላተ ቃላት የለኝም መምህሬ የኛ ተስፋችን መምህር እንወድሀለን

  • @user-xk3eb7iw8f
    @user-xk3eb7iw8f Před rokem

    ካንተ ጋር ነን መምህራችን የማላዉቃቸዉ ከዚህ በፊት ያልሰማሗቸዉ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ተምሬበታለሁ ባለፈዉ ሒወቴ ቀድሜ ባዉቀዉ ብዬ የተቆጨሁባቸዉ ዘመኖቼ ተመልሰዉ ቢመጡ ያለፈዉ የመከራ ዘመን ፈተና አይሆኑብኝም ነበር ብቻ ቅዱስ እግዚአብሔር በስራዉ ሁሉ ትክክል ነዉ አንተ እንደምትለዉ በክርስትና አጋጣሚ ብሎ ነገር የለም የድንግል ማርያም ልጅ መድአኒአለም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ሰምቶ ከመጥፋት ያድነን የተግባር ሰዉ ሆነን ሁላችንን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን👏

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k Před rokem

    መምህራችን ብዙ ትምህርት እየተማረ ነው ብዙ ገጠመኞችን እየሰማን ነው የርስዎን ገጠመኝ ማዳመጥ መከታተ ከጀመርኩ ዘምሩ ብዙ ነገሮች አውቀለሁ ከልብ አመሰግናለሁ