254ኛ ገጠመኝ ፦ መንፈስ ፦ ወላጆችን በበሽታና በኑሮ ተማርረው በሀይማኖት ላይ የፈጠረው ችግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2022

Komentáře • 676

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 Před 2 lety +63

    በህመማት የሚሰገድ የአምልኮ ስግደት
    • ፆምን ለቀደሰ ወደ ገዳመ ቆሮንጦስ ለገባ ለጌታቸን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ ከቆመ ሳይቀመጥ ለፀለየ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ ከዘረጋ ሳያጥፍ ለፀለየ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና 40 ሌሊት ለፆመ ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ 40 ቀንና 40 ሌሊት ለፀለየ ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ በዳቢሎስ ለተፈተነ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ የዳቢሎስን ድል ለነሳ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ ዲያቢሎስን ላሸነፈ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ ለፆመ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለን
    • በገዳመ ቆሮንጦስ ለተራበ ለተጠማ ለመለኮት ፍቅር እንሰግዳለን
    o ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ለፈጣሪያችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ለንጉሳችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ለአዳኛችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ለሃይላችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ለአሸናፊያችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ ፍቅሩ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ ትህትናው እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ አሸናፊነቱ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ ምህረቱ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ ሀይሉ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ ሰላሙ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ ቸርነቱ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ መድሃኒትነቱ እንሰግዳለን
    • ለመለኮታዊ ሰውነቱ እንሰግዳለን
    o ቅዱስ ለሆነው ለአማኑኤል እንሰግዳለን
    o ንፁህ ለሆነው ለእየሱስ እንሰግዳለን
    o መሀሪ ለሆነው ለክርስቶስ እንሰግዳለን
    o ቸርአዳኝ ለሆነው ለመዲሀኒአለም እንሰግዳለን
    o አቤቱ ማረን
    o አቤቱ ይቅር በለን
    o አቤቱ በቸርነትህ ተመልከትን
    o አቤቱ ፈውሰን
    o አቤቱ አንፃን
    o አቤቱ ቀድሰን
    o አቤቱ ኃይልህን ላክልን
    ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን
    ከመምህር ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ

  • @menbereweldeyohannes1931
    @menbereweldeyohannes1931 Před 2 lety +13

    መምህር እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው ያዘንኩት እውነት በተለይ ቀሲስ ሄኖከ እንደዛ ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳያሉ ለህዝብ ሲደክሙ እያየን እወነት አኔ እወነቴን ነው ባላቸው ፀጋ በጣም ነው የምቀናው ለሰው ድህነት እየለፍ ነው አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላቸው ለአባቶቻችን አሁንም ።

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +6

    መምህር እቃ ሲገዛ ቀለሙን መለየት ጥሩ ነው ለምሳሌ መገናኛ ጋር የህፃናት የፀጉር ጌጥ ላስቲክ 7ቱ በ10 ብር አለ ከለሩን ሳይ የኢሉሚናቲ ነው ከዛ ተውኩት ለምንገዛው ነገር ማስተዋል አለብን እሄ ደግሞ ከእርሶ ትምህርት የምናገኘው እንጂ የትኛው ሰባኪ ነው ደፍሮ ስሙን የሚያነሳ ማንም የለም ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @yemariyambariya9926
    @yemariyambariya9926 Před 2 lety +2

    100000000000000% ተለውጨበታለሁ ተለውጠንበታል ስለዚህ ትምህርቱን ለማቋረጥ ሰይጣን በአንዳንድ ሰዎች አድሮ ምንም ቢል አይሳካለትም እልልልልልልልል ስላሴ ይጠብቅህ መምህር

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 2 lety +2

    መምህር ምስሌዋች ናቸው በድብቅ ለአጋንቱ አለም ነው የሚሰሩት በሁለት ቢለዋ የሚበሉ ናቸው ለማንኛውም እኛ ነቅተንባቸዋል አንተ በርታ ቦታ አትስጣቸው

  • @astum1675
    @astum1675 Před 2 lety +3

    ለሳቸው እግዛብሕር ልቦና ይስጣቸው :
    መምህር አንተ ግን በርታ እግዛብሕር ካንተ ጋር ይሁን :

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel7997 Před 2 lety +2

    መምህር እኔ በአንተ ትምህርት በቀሲስ ሄኖክ ፡በመላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ብዙ እወቀት ከምንም በላይ ሒወትን ከአስመሳይ ክርስቲያን ነት ከሐሜት እረ ከስንቱ ነዉ የመለሳችኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፀጋዉን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያብዛችሁ

  • @fera7834
    @fera7834 Před 2 lety +2

    መምህር አሁንኮ ከቅድስት ቤተክርስቲያን የሚወጡት ከሀዲዎች በዝተዋል እግዚያብሄር ልብን ይስጣቸው አንተንም በእድሜ በጤና ያቆይልን የእውነት በአንተና በመምህር ዘበነ ምክንያት መንገዴን አግኝቼ ባይገባኝም በቸርነቱ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለው ግን አሁንም እየተፍለምኩ ነው ስለዚህ ለብዙ ነፍስ መዳን መፈወስ ምክንያት ስለሆንክ የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ልጆችህን ትዳርህን ይጠብቅልህ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ብዙ መምህራኖች የሰው ሲቃይ ገና አልገባቸውም ልቦና ይስጣቸው የእውነት ምእመናኑ እዳይድንበት ለምን መሰናክል ይሆናሉ ስለ እምነታችንም ተጠራ ጣሪ የሚያደርጉት እንደዚህ አይነት መምህራኖች ናቸው መድሀኒ አለም ስዴውን ከገለባው ይለይልን ጥሩ አባቶቻችንንና መምህራንን እመብረሀን ትጠብቅልን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ በቅንነት

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +72

    ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
    ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
    በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
    የእግዚአብሄር መላክ
    ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::💚💛❤😭🤲

    • @sarasayalewu4249
      @sarasayalewu4249 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety +1

      @@sarasayalewu4249 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

    • @wojxhsh9133
      @wojxhsh9133 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety +4

      @@wojxhsh9133 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @abebechetesakaabebechetesa6387
      @abebechetesakaabebechetesa6387 Před 2 lety

      Aman amen amen

  • @seniselemon47
    @seniselemon47 Před 2 lety +1

    መምህር እውነት ነው አንድአንድ አባቶች የሚያደርጓቸው ነገሮች በጣም ያበሳጫል እምነትህን እንድትጠላ ያደርጉሀል መድረክ ላይ ሌላ ከመድረክ ሲወርዱ ሴጣን የሚሆኑ ሰው የሚንቁ ገንዘብ የሚወዱ ቤተክርስቲያንን የሚሸጡ ሞልተዋል ልጠቅስልህ እችላለሁ ብቻ ልቦና ይስጠን እና መምህር ህዝቡንና ቤተክርስቲያንን የሚግጡ ንሰሀ የማይሰጡ አባቶች በጣም ብዙ አሉ

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti.... Před 2 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሉት እድሜ ና ጤና ይስጥልጥን

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety +1

    ስለሁለም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን በጣም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራው እንኳንም ተመለሱ መምህር የልፍትህ ወጤት እዲ ፍሬ አፍርቶ ስታየው እዴት ደስ ይላል ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @mesee9350
    @mesee9350 Před 2 lety +1

    መምህር እድሜ ጤና ይሰጥህ!!! ሰልችት ያለኝ ነገር ይህ የመዘበራረቅ ክፉ መንፈሰ የቤተክርስቲያን መምህራን ባዮችን ቄሶችን ህዝብን እያደናበሩ ያሉ ወየውላቸው

  • @Nataniemneng
    @Nataniemneng Před 2 lety +3

    መምራችን እንካን ደና መጣህልን ኣቤት ስንት ነገር እያስተዋልን እናመሰግናለን

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ መምህር ይንጫጫ አትጨነቅ እኛ ነቅተንባቸዋል እየሰሩ ያለው ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ነው እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኖራለ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህሬ አሜን ፫

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +1

    እኔም ጤያቄ የሆነብኝ በቤቱ ነዉ የሚፈዉሱት መጋዘን በድብቅ አይደል ይህን አለም እርግፍ አድርገን እግዚአብሔር እንድናመልክ ያደረጉን መምህር ግርማ ናቸዉ በፊት ወንጌል እሰማለን ተግባር ዜሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ስራ እየሰሩልን ነዉ ትምህርታቸዉም ምነዉ አሁንስ አበዙ ህዝቡ ሄድ አወቅን ለምን በረከት አጣን ልባችን አይገዛም እያልን ስነፀነቅ የነበርን ተመስገን ወደ ቁርባን እንደገባ በፊጥነት ልባችን ቆራጥ እርምጃ ወስደን አይተናል ተመስገን አሁንም የመምህር ግርማ ልጆች እንበዛለን

  • @edenkalu3740
    @edenkalu3740 Před 2 lety +1

    መምህርዬ ተዋቸው ያውሩ እናተን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 💙👏

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 Před 2 lety +3

    መምህረየ ጩህትህ በከንቱ አይቀረም ዉድ ወንድማችን አንድ አንድ እያሉ ሁሉም አንድ ወደሆነችዉ እንቁ ተዋህዶ ቤተክረሰቲያን መምህራን ወደመሥመረ እየመጡ ሥለሆነ የምረ እጅጉን ደሥተኛ ነኝ መምህሬ ያንተ ትምህረት የገባዉ ሠዉ የነብሰ ቤትን ነዉ እና የሚገነባዉ ያዉም የማይጠፋ የማያረጅ ለራሥ ብቻ ሣይሆን ለብዙዙዙዙዙዙዙ ሠዉ ። እማ ፉቅረ ሁለየም ካጠገብህ አትለይህ የኛ ልዩ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @melattebeje5857
      @melattebeje5857 Před 2 lety

      @@Em.CZcams. eshi

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      @@melattebeje5857 የኔ ቅን😍😍

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Před 4 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በዉነ እፁብ ድንቅ ነዉ የሁላችነንም መጨረሻችነን ያሳምርልን አሜን

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 Před 2 lety +1

    መምህራችን ተባረክ በውነት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️🙏

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ቸሩ መድኃኔ አለም ይጠብቅልን መምህር እውተህ ነው ክፉ መንፈስ እዳይጋለጥ የምፈልጉ ሰውች የሰው ህማም አይሰማቸውም ራሳቸው በክፉ መንፈስ ተይዘዋል

  • @user-yb1xr1yy2d
    @user-yb1xr1yy2d Před 2 lety

    በጣም ነው የምኮራብህ የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤናውን ይስጥህ የኔ ወንድም ።

  • @user-pb4ux5qs5q
    @user-pb4ux5qs5q Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ በእውነት የዛሬዉ ትምህርት ሰምቸ በጣም ነዉ ደስያለኝ መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውነት ደስብሎኛል መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እስከቤተሰቦችህ ይጥብቅልን

  • @annatadbeer4172
    @annatadbeer4172 Před 2 lety +3

    ሰላም የተዋህድ ልጆች በያላችሁበት የእግዛብሄር ሰላም ከናተጋ ይሁን
    ስለ አባታችን አባ ግርማ ወንድሙ የተባለውን አይቼ እኔም እንደ አንድ ምዕመን በጣም ነው ያዘንኩ ምክንያቱም ደሞ የማልጠብቀው ነገር ከማልጠብቀው ሰው ስለሰማው አባታችን አባ ገብረ መስቀልንም በጣም የማከብራቸው አባት (ነበሩ) ከሳቸው ይህንን ስሰማ ግን በጣም አዘኩ የመምርህ ግርማ አስተምሮት የደብተራ ከተባሉ ታዲያ ማንን እንከተል በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Před 2 lety +1

    መምህራችን አንተ በርታ ጸጋዉን ያብዛልክ ፈጣሪ

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 Před 2 lety +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋራ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለማጥፋት ብዙ ታግሎ ነበር እግዚአብሔር ግን ከሁሉ ያድነናል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌሎችን እደዚሁ ወደቤቱ ይመልስልን💒✝️

  • @peace3791
    @peace3791 Před 2 lety +14

    ለእኔ እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ , እሳቸው ናቸው ስለክርስትና ያስተማሩኝ : በተለይ ጠላቴ ሰው ሳይሆን ሰይጣን እንደሆነ, ምንም ችግር ሆነ በሽታ ቢገጥመኝ እዚህ አባት አሉ ሂጂ ብባል መሄድ እንደሌለብኝኛ እግዝሀብሄርን ብቻ በጰሎት በስግደትና በጰበል መለመን እንደምችል አስተምረውኛል:: መተት ማለት ሰይጣን በሰው ላይ መላክ ማለት እንደሆነ እና በሰው ላይ ሰይጣን ለማስላክ ስንሄድ መጀመርያ እኛ ውስጥ እንደሚገባ ነው መምህር ግርማ ያስተማሩት ::

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety +1

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

    • @belayineshiweriku
      @belayineshiweriku Před 5 měsíci

      ኧረ ይደብራል ከስር ከስር እየሄድሽ ልመና ​@@Em.CZcams.

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Před 2 lety +3

    መምህር እነሱ እኮ ድብን ያለች ቅናት እና አብሶ ነው እንድህ የሚጫወትባቸው በርታ ወንድማችን መምህራችን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +3

    ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን መግስት ሰማያት ያውርስልን
    እግዚአብሕር ይመስገን ፈጣሪ ቀሪ ዘበናቸው
    ይባርክላችው 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety

    መምህርዬ አትናደድ ልቦና ይስጣቸዉ ልብና አይናቸዉ ታዉሯል ፈጣሪ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ አባታችን አባ ዮሐንስን ተስፋ ማሪያም ተገፍተዉ ያዉ ልቀዉላቸዉ ከአራዊትና ከተራራ ጋር በቅዱሱ ቦታ ፈጣሪ ፀጋ አብዞላቸዉ ስንት ታምር እየሰሩ ነዉ መምህር ግርማም ይሔዉ ያገዋልሏቸዋል እሳቸዉ ግን ታጋሽ ቻይ ናቸዉ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛለቸዉ

  • @genetmekonnin1592
    @genetmekonnin1592 Před 2 lety +1

    ወንድማችን ምርጥ መምኽራችን ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 2 lety +4

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እንግዲህ ከባድ ነው ለጠንቋይ ስንሰግድ ዝም ብሎ ዛሬ በአባቶቻችን ትምህርት ስንለወጥ መቃወም ጀምሩ መፃጉ ሲፈወስ የእርሱ መፈወስ ሳይሆን አልጋ ተሸከመ ብሎ ነው የከሰሱት እቺ አለም በክፉ መያዛን እናቃለን እንዳለ መፃሀፍ ቅዱስ እነዚህ በክፉ ተይዞ ነው እኛ ግን በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ቸርነት አባቶቻችን አንተም ሰጠን በያዝነው መንገድ መሄድ ብቻ ነው ማውራት እንደ መስራት ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር አባቶቻችን በባዶ እግራቸው እየሄዱ ዘወትር መከራ እየተቀበሉ በቀን አንዴ ጥርኝ እየበሉ ታሪክ እየሰሩ እነዚህ የይቱብ ጃደረቦች ቁጭ ብሎ የዛሬ 4 አመት ያወሩት ደግሞ ሲያወሩት ማየት በራሱ ቅሌት ነው ደሞ ቅናታቸው ለሰው ክብር የሌላቸው ሌላው ቀርቶ በእድሜ እንኳን ይበልጧቸዋል ልቦናቸው ያብራላቸው ስንት ጉድ እያለ እንከን የሌላቸው መውቀስ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አባቶች ለመርዳት ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety +1

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በአንተላይ አድሮ ያስተማረን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @sarayijjk2443
    @sarayijjk2443 Před 2 lety +1

    መምህር እውነት ነው እኔ ለብዙ ዘመን የስብከቶችን እና አባቶችን እሰማለሁ እማራለሁ ግን ምንም አልተሉወጥኩም ግን አሁን ነው የገባኝ በደብ የገዛ ታሪኬን ስሰማ መምህር እውነት ሁላችንም የራሳችንን ችግር ስንሰማ በገጠመኝ መልኩ ተቀይረናል መምህር ቀጥልበት ብዙ ፈተናም ቢኖር እኛ ግን ብዙ ተለውጠንበታል እውነት ብዙዎቻችን ይህን ገጠመኝን በመስማት እና ችግራችንን በማወቅ ንስሀ ገብተናል

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    Memher tesfay tsegawan yabazalhe kelhewate yasamalen amen amen amen🏅.

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 Před 2 lety +3

    ሰላም መምህር እኔም አንዳ ነኝ ከፕሮቴስታንት መጥቻለው በአንተና በመምህር ግርማ እውነት እናንተ ጋር አለ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርላቹ።

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +1

      እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያጥናጥ የቀራኒወሱ የድንግል ማርያም ልጅ

    • @saronmekonen904
      @saronmekonen904 Před 2 lety +1

      @@user-cb2tr4cd9m አሜንን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 2 lety

    ወንድሜ አንተ ኑርልን ፈጣሪ አንተን ለማዳን ነው የላከልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሪለሁ ያንተን ፕሮግራም ሳላዳምጥ ያደርኩበት ቀን የለም ሱስ ነው የሆነብኝፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የተባረክ ወንድም ነህ

  • @meskikindie
    @meskikindie Před 2 lety +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +41

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣክልን መምህር በመምህራኖች በጣም ይከብዳል ጥሩ አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ስንዴውን ከገለባው ይለይልን ይከብዳል እመቤቴን!!

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 2 lety

      እኔም በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ነዉ ወደ ቀጥተኘዋ እምነት ኦርቶዶክስ የመጣሁት ለኔ ከወላጅ አባቴ በላይ ነዉ እምወደዉ መምህርን💗💗💗💗ከኔ እድሜ ቀንሶ ለመምህር ይስጠዉ

    • @neeranmeeran275
      @neeranmeeran275 Před rokem

      @@ggjjjghhjj3573 ጀአሠአአአሠከረረረረረረረረረረረረረረረአአአአጠአረአረአአአሠጀከ

    • @neeranmeeran275
      @neeranmeeran275 Před rokem

      @@ggjjjghhjj3573 ጀአሠአአአሠከረረረረረረረረረረረረረረረአአአአጠአረአረአአአሠጀከ

  • @user-yf5mo7fc3d
    @user-yf5mo7fc3d Před 2 lety +1

    የባታዌ ገብረመንፈስ በጣም የገረሙኝ አባት ማርያምን እሳቾ ብር መለመን ብቻ እደሆነ አሁን ገባኝ የሰው መዳን የማያሳስባቸው ለምን ተበለጥኩ ይሁን እጃ ብቻ ለሰው ማሰብ ክብርን ጠብቆ አልነበረ ህሊና ቢኖራቸው

  • @Amen-pate
    @Amen-pate Před 2 lety +1

    መምህርዬ በጣም ትክክል ነህ የንስሀ አባታች ዬህን ሁሉ ነገር አድርገዉ ቤተሰባችን በትነዋል ዬህወ እህቶቼ የሌላ እምነት ተከታዬች ሆኑብኝ 🥹🥲🥲 አያታችንም ‏እንዳትቆርብ ከለከሏት/ብቻያን ስለሆንኵኝ መስመርማስያዝ አቃተኝ. እመቤቴ ማርያም ቤታችንን ትጐብኘው🥹🙏

  • @genetasefagenetasefa339

    መምህሬ በእውነት አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ የቆሰለው ልቤን አከምከው

  • @kasanewdesalegn9223
    @kasanewdesalegn9223 Před 2 lety +1

    እውነት ነው መምህርየ እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት በጣም ያሳዝናል በአባ ዮሐንስ ላይማ አንድኛቸውን ተነስተውባቸዋል እሂም ሰሞኑን በሀዊ ዞን ሲያደርጉት በነበረው አገልግሎት ነው የአቃጠላቸው በበላያቸው ያደረው እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před 2 lety +4

    የድንግል ማሪያም ልጂ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ዘወትርም እነሱን የቀየር አምላክ እኛንም ሰዉ ያርገን ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @meserethaile5041
    @meserethaile5041 Před 2 lety

    እግዚኣብህር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እዲሜና ጠይና ይስጥህ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እኔመሰግናለን እናተን ለሚቃወሙት ልብ ይስጥልን ለምን ዳናችሁ ለምን ቆረባችሁ ለምን ከሰይጣን እስራት ተፈታችሁ ነው ይህ ሁሉ ተቃዉሞ በእውነት ያሳፍራን ከምእመናን የማይሻሉ መምህራን በዚህዘመን ማየት በጣም ይከብዳን ያሳፍራን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው እጂ መምህሮቻችን ጠፍተዋል እኛግን ሁሉን ስለምናውቅ አንደናገጥም ለነሱ ላይጠቅማቸው ሚስኪኑን ህህብ ባያወዛግቡ እኔ ባተ ትምህርት ከተለያየ ሱስ ወጥቻለሁ መምህር

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ba7359
    @ba7359 Před 2 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሌሎችም መምህሮቻችን ሚስጥሩን ይግለፅላቸው !!!

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +3

    መምህር አቺን እንኮን በስላም መጣህልን የመምህር ተስፋየን የአባግርማን የአባየሆንስን የቄሴስ ሄኖክን ትምህርት የሚነቅፉቱን እግዜቤሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ በዉነት ያሳዝኑ አሉ መጨርሻቺነን ያሳምርልን ስብከት እማ ስማን ሰማን ስማን ምንም መፍቴየ ያገኘነዉ መንፈስ እርኩስን የሜያጋልጡት ነዉበዙ ያወቅነዉ ስብከት አይጠቅመም ማለት አይደለም ግን መንፈስ እረኩስን የሚያጋሉጡትን የሜነቅፉ የርሳቸዉ ታመዋን ፀበልህዱ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

    • @user-nh4ql6zk8y
      @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety

      @@Em.CZcams. አሜን አሜን ሁላቺነንም ትጠብቀን በርቺልኚ እህቴ

  • @bizumahery1015
    @bizumahery1015 Před 2 lety +3

    🙏 ልቦና ይስጣቸው መምህር ኑርልን ብዙ ሰው ተቀይራል በናተ ትምህርት ቤቱ ይቁጠረው !!

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 2 lety +1

    ተባረክልን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰህ ጤናህን ያብዛልህ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @kebenag3527
    @kebenag3527 Před 2 lety +2

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቦና ይሰጠን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱ ዝብለው ናቸው ለብር ብለው የአባቶቻችን ስራ ያልገባቸው አንተን መሳይ ደግ ሰው ይስጥን አሁንም ክብርልኝ በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 2 lety +2

    እውንነት ነው መምህር ገጠመኝ" የሚለው የትምህርት ስልት የራስን ሕይወት በሌላ መመልከት ሆኖ ብዙ ነፍስ ከጌታዋ እንድትገናኝ ምክንያት ሆኗል። እድሜህን እና ፀጋህን ያብዛልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ።

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታ የተዋህዶ እንቁ እመቤታችን ማርያም ትጠብቅህ እስከቤተሰቦችህ

  • @pia.tesfaye4283
    @pia.tesfaye4283 Před 2 lety +1

    በሊቀ ትጉሀን አዝኛለሁ በመገኘታቸው ደስ ብሎኝ ነበር ትምህርታቸውን ትንቢታቸውን ተመስጬ ነበር የምከታተለው እንዴት የመልዐከ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋን እንዴት መቀበል ከበዳቸው ከፍሬያቸው ያስታውቃሉ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ማየት አይሻልም የሳቸው ትምህርት ያፈራውን መልካም ትውልድ እንዴት መመርመር አቃታቸው ያሳዝናል

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Před 2 lety

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ኑርልን

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 2 lety +19

    Your way of teaching is awesome . . . May God bless you and the intercession of Saint Mary be with you. Amen!!!

    • @hanafekadu2709
      @hanafekadu2709 Před 2 lety

      Ll

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 Před 2 lety

      መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ብቻ ተናጋሪ የበዛበት አዳማጭ የጠፍበት ግዜ ላይ ደረሰናል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 Před 2 lety

      Jay
      Amen. Please share with others.

  • @bizousalam5236
    @bizousalam5236 Před 2 lety +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርት አግኝተናል

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

  • @user-lu5qb2th9c
    @user-lu5qb2th9c Před 2 lety +1

    መህምረ እንኳን ደና መጠህልን ሰላም ይበዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅ መህምረ መህምሮዎች ወድሞዎች ማሰተዋሎነ ይሰጣቹዉ የሁሉ የሚደረጎ መመናና ወይም የሕዝብ ጣላት ነዉ መህምረ አዞኦ ከሁሉ ከሰንድ እንግርዳዳ ይለያል የሚያቀዣባቾዉ መንፍሰ ነዉ ውዶ አደለም ልቦና እሰጣችሁ መዳኃናሃለም

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před 2 lety

    ኤፍታህ ወለተ ማርያም ተከፈት እንካን በሰላም መጣህ መምህሬ ስጨርሽ እፅፋሎሁ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bhcvd3720
    @bhcvd3720 Před 2 lety

    መምህርዬ እድሜ ጤና ትእግሥት አብቶ ይሥጥልን ተሥፋ እንዳትቆርጥ በርታ ተፋለም እኛም እንድንበረታ❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety +4

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህሬ በተሰቦቻችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ተዋህዶ እምነት ወዴ በተክርስታኗ መለሰቻችሁ በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን አትርሱን 🥰⛪️❤

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety +1

    እዉነት ነዉ ብዙሆቻችን ተበላሽተን ተሣሥተን የነበረዉ አባቶች ጠልቀዉ ልክ እደናተ ባስተምሩን ኖሮ የኔ ዬት በደረስን እኔ ለምሳል ብሮቴሥታት ነበርኩኝ የ10 አመት መምህር ግርማ ካወቁኝ በዋላ ማንም ሳይገፋኝ ወደ ኦርቶዶክሥ እመነት ተመለሥኩ ግን ባባታት በመምህር ግርማ ተመልሥኩ ግን አይማኖቴ በደብ ያወኩት ያተትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በዋላነዉ ስለሁሉም የእግዛብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእናተ አድሮ ላሥተማረን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የድንግል ማርያም በእዉነት እግዚአብሔር እንደናተ ያለ መምህር ያብዛልን

  • @bayissawaktole4073
    @bayissawaktole4073 Před 2 lety

    መምህር እግዚሃብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የሚታስተላልፈዉን ገጠመኝ ሁሌ ማታ ማታ አዳምጣለዉ ፣ የመምህር ግርማን ትምህርት እና የፈዉስ አገልግሎት አያለዉ። በጣም ተለዉጫለዉ መንፈሳዊ ሕይዎቴ ተቀይሯል።መጾም መጸለይ መስገድ ጀምረያለዉ። ነፍሰ አባት ይጃለዉ ከፍልሰታ በኃላ ንስዓ ይገባለዉ። ምንም እንኳን በእምነተ ባልታማ ብዙ ነገር/ብዙ በደል ሰርቻለዉ።አንድ ቀን እግዚሃብሔር ስፈቅድ በስልክም ሆነ በአካል እናወራለን።እግዚሃብሔር ይጠብቅህ እግዚሃብሔር ይባርክህ።

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety

    መምህር እንኳን መጣህልን የስደተኞች መምህር መፅናኛችንንን ነህህህህህ።

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን
    እባታችን መምህር ግርማ አባታችን አባ ዩዋህንስ አባ ቀሳሰ ሃኖክ መምህራችንንን ተስፋዬ እግዚአብሔር አመላክ በእዴሜ ና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾 እኔም በዙ ተማሪበትሎሁ በትማህራታችሁ የተዋህዶ ንቁዎች በእውነት 😥
    ልበና ይሰጣችዎ የምቃውም አባቴችሁ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 2 lety +1

    ይቅርታ አድርግልኝና መምህር እዚህ ጋር አንተም ተሳሳትክ ምክንያቱም እነሱ ላይ ያለውን ያው አንተም ታውቀዋለህ። ማለት ያለብህ ቀጥታ ንስሀ ግቡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ብሎ በድፍረት መናገር ነው። እነሱ ላይ ተቀምጦ የሚበጠብጠው ያው የታወቀው መንፈስ ነው። አንድ ቀን ይመጣሉ ። ለነሱም መፀለይ ነው። ከምእመኑ እየለቀቀ ወደነሱ ገብቷል። ይቅር ይበለን ሁላችንንም። ብቻ አንተ በርታ። እድሜ ይስጥህ ብቻ መምህር

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 2 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ አንድ ደካማ መሀይም ነኝ ግን በጣም ተቃጠልኩ ተቀዋሜ ስሰማ ፅዋ ቴዩብ እና ኢትዮ ቤተሰብ ዮውርዳኖስ የሜባሉ እራስ ወዳድ ናቸዉ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +3

    መምህር አባቶችን የሚቃወሙ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብቻ ነው የሚያውቁት
    ስክሳር ቢያነቡ ይረዱ ነበረ
    በዚ አይነት አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ሌሎችም አባቶችበዘመናች ቢኖሩ አንቀበላቸውም ነበር በጣም ያሳዝናን ልቡ የደነነደነ ትውልድ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙌 እኔ የንስሐ አባቴ እንዳልቆርብ ነው የሚያረገኙ እና አሁን በእራሴ ፍቃድ ለፋሲካ ልቆርብ ነው መምህሬ በፀሎት አስበኝ 🙌 እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ 🙌

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety

    በርታ መምህር ለአባቶች ክብር ስላለህ ልትደነቅ ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +17

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እጀግ መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን ቤተሰቦቻችን እንኳን ወደ ንጽሕት ቅዱስት ተዋህዶ እመነታችሁ ተመለሳችሁ አመላከ ቅዱሳን የሁላችንም ፍጻሜ ያሳምርልን

    • @helenecobatsion2284
      @helenecobatsion2284 Před 2 lety

      ምንድነው የምታወራው ይቅር ይበልክ የራሴን ምክር ነው የሰጠውክ እንጂ ጆሮዬ ትክክል ነው የሰማው ለመልስ የሄን ያህል መሮጥ ጥሩ አይደለም የኔ ወንድም ተረጋጋ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety +1

      @@helenecobatsion2284 እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před 2 lety

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-or2es9bl8k
    @user-or2es9bl8k Před 2 lety +2

    እረ በእውነት በጣም ያሳዝናል እንደ አንድ አባት ተገናኝተው እንደመወያየት በእደዚህ አይነት ሁኔታ አደባባይ ወቶ አባታችንን መውቀስ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለአባታችን ፀጋቸውን ያበዛላቸዋል እንጂ ምንም አይሆኑም በእውነት ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ይስጥልን ከነቤተሰቦቻቸው ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።።

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 Před 2 lety +1

    በመምህር ግርማና በአንተ ትምህርት ብዙ ጥቅም አግኝተናል::

  • @estifanosyohannes653
    @estifanosyohannes653 Před rokem

    መምህር ኣንተ ብቻ ቀጥል ብዙ ሰው አየተቀየረ ነው ዋጋ ህን አግዚአብሔር ይክፈልህ ፈተና ሲኖር ስራ አየሰራህ መሆኑ ስለሆነ ደስ ይበልህ

  • @elatesfakiros6196
    @elatesfakiros6196 Před 2 lety +2

    መምህራችን ጊዜው ነው ከ መፀለይ ውጭ ምንም ነገር የለም ልቦና ይሰጠን።

  • @kasanewdesalegn9223
    @kasanewdesalegn9223 Před 2 lety

    ዋውው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    የሰማሁትን በልቦናየ አድሮ የተግባር ሰው እንድሆን ኃይለ ማረያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ መምህርዬ

  • @tigydubai6753
    @tigydubai6753 Před 2 lety

    መምህር በርታልን ባተትምህርት ተለውጠናል እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @mamushendale6640
    @mamushendale6640 Před 2 lety

    በገጠመኝህ መምህር በጣም ብዙ ሰው ሰምቶ የማይለወጥ ማንም የለም መቶ ከመቶ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜህንያርዝመው አየተገን ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በርታ መምህር ይገርማል በጣም በእውነት።

  • @user-xf2rx3ex9y
    @user-xf2rx3ex9y Před 2 lety +1

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @walatasenbati1859
    @walatasenbati1859 Před 2 lety +1

    Egzabehern masgen memehir kale hiwoti yasemalen qari zemanihen yebarkeleh memehir 💛💚❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአባቶቻችን ጠላቶዎች እግዚያብሔር ይገስፃቸው

  • @user-nt1yz9rk2e
    @user-nt1yz9rk2e Před 2 lety

    መምህር በእውነት በጣም አዝኛለሁ በጣም አልቅሻለሁ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን ቅናት አይነት ነገር ነው የሰውን ብዛት ሲመለከቱ ቀየረባቸው እኛ በጣም ተቀይረናል ለንሰሀ በቅተናል ለስጋእናደሙ ያብቃን

  • @user-ub4db8vz5q
    @user-ub4db8vz5q Před 2 lety

    መህምህር ፈጣርይ እድሜና ጤና ይሥጥህ በትምህርትህ ተለዉጫለሁ አመሠግናለሁ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በውነት መምህር ባንተ አድሮ እግዚአብሔር አሥተምሮናን ጥላት በማወቅ ወደ እግዚአብሔር ተመልሠናን ታሪካችን ለውጦልናን ያልገባቸው ናቸው እሚቃወሙት እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራን መፃሕፈ እዩብ ቃለ ሂይወት ያሠማልን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před 2 lety

      እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

  • @user-xc1db8kn9l
    @user-xc1db8kn9l Před 2 lety +4

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ትምህርት ህይወቴ በጣም ነው የተለወጠው መህምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 Před 2 lety +1

    መምህር እናንተ ኣባታቹ የላካቹ ታድርጋሉ እነሱ ደሞ ኣባታቸው የላካቸው ያደርጋሉ ፡መንፈስ ኣምላክ ያለበት ሰው ወንድሙ በፍቅር ያያል፡ስባኤ ገብቶ ደሞ ሁሉ ቻይ ኣምላክ ካንተነው ወይ ብሎ ይጥይቃል፡የኛ ስቃይ ፡መከራ፡ጉስቁልና እናንተ እንጂ እነሱ ኣያውቁም ፡እኛ ነን ምስክሮች ቖመን እያለን ሞተን ፡እያለን ድሆች ፡ሰላም ኣጥተን የነበርን ፡ኣምልኮ ተምረን ካለመኖር ለመኖር በቅተናል። እግዚኣብሄር ይቅር ይበላቸው

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ወደአባታችውቤት በሰላም ተመለሳችው በጣምደስ ይላል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያብዛልህ

    • @zeidabebe8202
      @zeidabebe8202 Před 2 lety +1

      ይቅርታ አንተን ማገኝት እፍልጋለን ግን አልችልንም እና እባክህ ከምትገኝበትን ስልክ እንዴት እናገኝለን