የጠቋር ስልታዊ ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 02. 2024
  • Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 232

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před 4 měsíci +64

    የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ የድንግል ማርያም ልጅ ይከበር ይመስገን, እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን,እባታችን ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን በእጅጉ እናመሰግናለን,እወዶታለው አከብሮታለው,፣🌻🌹⛪

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 Před 4 měsíci +2

      Yet nachew benatik

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 Před 4 měsíci +3

      እናቱ አባታችን ጉባዬ አልጀመሩም ይሄ የቆየ ነው,ከጀመሩ አጣርቼ እነግርሻለው መልካም ቀን የኔ እህት

    • @theodvblogger3041
      @theodvblogger3041 Před 4 měsíci +2

      የት ናቸው ሲመጡ ለኔም ንገሩኝ አባክህ/ሽ

    • @user-cz6qu2pi8v
      @user-cz6qu2pi8v Před 4 měsíci +1

      Amen yeni we'd abat nurulgn Bedminster betina

    • @alemtully4747
      @alemtully4747 Před 4 měsíci

      @@user-cz6qu2pi8vbb 33:06

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 Před 4 měsíci +43

    አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን ጸጋ በረከቱን ሰጥቶት፣ በሄዱበት ስፍራዎች ሁሉ አገልግሎትዎን በሰላም አስፈጽሞ በሰላም ወደ ሀገርዎ ይመልስዎ።አሜን❤❤❤

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 4 měsíci +24

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እርሶ በአስተማሩት መሠረት ፀሎት ቤት ሰርቼ ፆም ፀሎት ስግደት መቁጠሪያ በመቀጥቀጥ ጠላቴን አውቃለሁኝ በርሶ ትምህርት ብዞ ለውጥ በህይወቴ አግኝቻለሁኝ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ይህን ላደረገ❤❤❤

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x Před 4 měsíci +12

    የኔ የስስት አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 4 měsíci +16

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 4 měsíci +2

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ዘመን የማይሽረው ድንቅና የሚያነቃ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @fasilyacob9674
    @fasilyacob9674 Před 4 měsíci +7

    The Greatest Evangelest blessed man of God, Long live our father. Man of Great minds, Blessed. Bless you Forever.

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 4 měsíci +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 Před 4 měsíci +2

    Abatye yene memhir Abatea ere enderso yale keyet yegegnal ❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 4 měsíci +2

    የኔው ችግር 🥹በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ኑርሉን አባታችን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před 19 hodinami

    የኔ አባት እድሜዎን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ መምህር ግርማን የሠጠህን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን በረከትወት ይደርብን በፀሎት አትርሱን

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Před 4 měsíci +4

    Dear our father GOD Blessed U and families.

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před 4 měsíci +1

    አባቴ እግዚያብሔር ጤና እድሜ ይስጥዎት እመቤቴ ድንግል ማሪያም የጌታዬ እናት ጥላ ከለላ ትሁኖት። አባቴ የርሶን ትምህርት በይትዩብ ስመለከት ይሄማ የኔ ችግር ነው ብዬ የጸሎት ቦታ 1ክፍል ነች ተከራይቼ ምኖር የነበረው እዛችው ቦታ ባስተማሩት መሠረት ንስሀ ገባው መስገድ መጾም አስራት በኩራት ማውጣት ጀመርኩ ኧረ አባቴ ዘመኖት ይባረክ ጠላቴን ዲያቢሎስንም በረከቴን ዘመኔን እድሌን የ ያዘውን ክፉ መንፈስ አወኩ አነቁን አባታችን ተባረኩ እድሜይስጥልን።

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤❤

  • @MohandasHcgcgxgx-rw1bd
    @MohandasHcgcgxgx-rw1bd Před 4 měsíci +1

    አባታችንበረከተወይደርብን❤❤❤❤ሺአመትኑርልን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 4 měsíci +2

    Amen Amen Amen Abaetchan kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤

  • @TitisStyle
    @TitisStyle Před 4 měsíci +2

    Selame lersowo yehion 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 Před 4 měsíci +10

    እሚገርም ነው አልቀናል እኮ ቤተሰቦቼ ልቦና ይስጠን !!!

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před měsícem

    አባታችን እንኮን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም እንወድዋታለን የኔ ልዩ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 4 měsíci +3

    አባቴ ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት እኔም በጸሎት ሰአት እንዲህ ነው ሚያስቸግረኝ ውይ ከማይታይ ሀይል ጋር መታገል ከባድ ነው

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤

  • @user-yo3mp8qp4z
    @user-yo3mp8qp4z Před 3 měsíci

    አባቴ በረከቶት ይደርብኝ በፀሎቶ አስቡኝ ቃል ህይወት ያሰማዎት

  • @ayantuadissu4827
    @ayantuadissu4827 Před 4 měsíci +1

    Amen amen amen ❤

  • @desnetsolomon1780
    @desnetsolomon1780 Před 7 dny

    አባ ሰላም ጤና ይስጥልን ❤በዚህ ትምህርት ከቤተሰብ የመጣው ኩፉ መንፈስ እንደታሰረልኝ ይሰማኛል ክርስቶስ ይረዳኝ የርሶን ፀሎትና በረከት
    ያጉዙኝ አሜን 🙏

  • @HdHud-bg4xs
    @HdHud-bg4xs Před 4 měsíci +2

    እድሜና ጤና ይሱጡት ፀጋዉን ያብዛሉት አባቴ በርሶ ትምርት ይለያል❤❤❤❤

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 Před 4 měsíci +6

    አባባዬ የሚገርም ነው🎉። እናታችን በ80ዎቹ እስከ 90ወዎቹ መጀመሪያ ድረስ የኪዳነምህረት ፅዋ ነበራት ከዛም ግን አባላቶቹ መካከል መተት መማተት ተጀመረ ጠንቋይ ቤትም መሄድ በዛ በዚህ ብሎ ማህበሩ ፈረሰ።

  • @user-vn2kr5sj1x
    @user-vn2kr5sj1x Před 4 měsíci +1

    አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ 🥰🌺🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል ብርከት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ey9ml6iu3m
    @user-ey9ml6iu3m Před 4 měsíci +1

    አባታች እረጂም እድሜ ከጥና ይስጦት

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይገስጸው ጠቊር እኔን ያደከመኝ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን ይጣልበት

  • @Mes355
    @Mes355 Před 4 měsíci +3

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኔ ስልህ ቅዱስ ሚካኤል ያቆይልኝ 🤲🤲🥰

  • @danielamensisa162
    @danielamensisa162 Před 3 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤናያኑሮት ለዚሕትውልድ ያስፈልጉታል

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 4 měsíci +1

    የኔውድአባት ሺአመትያኑርልን የኔየዘመኔሀዋርያት

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před 4 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-wd8vb2er5x
    @user-wd8vb2er5x Před 4 měsíci

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb Před 4 měsíci +1

    Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤

  • @abcddcba875
    @abcddcba875 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባታችን ❤❤❤❤👏👏👏

  • @user-fx2vi3jv8u
    @user-fx2vi3jv8u Před 4 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አምላከ ተክልዬ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @user-vf1wj6vl2e
    @user-vf1wj6vl2e Před 4 měsíci +1

    አባታችን እንወደወታለን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ማስታወሉን ይስጠን ፋጣሬ አምላክ ቃላሂይወት ያሠማልን አባ❤❤

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u Před 4 měsíci +1

    amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @AbelTube13
    @AbelTube13 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ❤❤❤

  • @user-gj5pc2xk6f
    @user-gj5pc2xk6f Před 3 měsíci +1

    ስሜን አልጠሩኝም እንጅ ስለኔ ስቃይ የሚያወሩ ነው የመሰለኝ። ከብዙ አመታት በኋላ ስላወኩት ደስ ብሉኛል።

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat7595 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቴ በረከተወ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን በመስቀለወ ለመባረክ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @meazayayney6076
    @meazayayney6076 Před 4 měsíci +3

    🙏🙏🙏🙏

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv Před 4 měsíci +2

    አባታችን መ/ር ግርማ🙏🙏🙏🙏💔💔

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o Před 4 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @nooreth6602
    @nooreth6602 Před 4 měsíci

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ቃለሂወትንያሰማልንአባታችንበድሜበፀጋያቆይልን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እንኳን ደሀና መጡልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠቅውት የእኛ ወድ አባት

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 měsíci +6

    ዳቢሎስ ብቸኛው ማድረግ የማይችለው ነገር ስግደት ነው መስገድ ብዙ ነገር ይሰጣልአሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🤲🕯️*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

    • @babys7570
      @babys7570 Před 10 dny

      አምላከ አስራኤል ❤አግዚአብሔር የስግደት ጸጋ ይስጠን አንደቸርነቱ😢

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 4 měsíci +1

    አቤቱ አምላኬ ማረነ እንደቻርነትህ

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን በረከቱትን ለእንየም ይድረስኝ 😢❤❤❤

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 4 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @EthioMobile-yd2bi
    @EthioMobile-yd2bi Před 4 měsíci +1

    አባቴ በረከተዎ ይደርብን ።ገብረ ፃድቅና ወለተ ማርያም በፀሎት ያስቡን።

  • @user-sp2fr3pd4z
    @user-sp2fr3pd4z Před 4 měsíci +3

    አባቴ በረከተረዎ ይደርብኝ❤በጅሑ ለመፈወሥ ያብቃኝ😢😢😢

  • @melawit-melawit
    @melawit-melawit Před 4 měsíci +3

    የኔ ኣባት እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥልን ያኑርልን🙏

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Před 4 měsíci +1

    Kalaheyotene yasamalene memher. Egziabeher rajeme edeme yestote. Yehe yene heyotenw.

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን አባዬ❤❤❤
    ይባርኩን ይፍቱን አባታችን❤❤❤

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለሕወት ያሠማልን በእውነቱ እፀብ ድቅ ትምሕርት ነው በፀሎት ያሥቦኝ አትርሱኝ አለ😢😢😢😢

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እግዚያብሔር ይመስገን🎉🎉🎉 🎉🎉 ቃለ ሒይወት ያሰማልን አባታችን በፆሎት አስቡኝ እኔ አንዲቱ ነኝ በዚህ መንፈስ እምሰቃይ አባቴ ወለተ አዋሪያ እባላለው አስቡኝ አባቴ ኑሩልኝ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ንሩልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 4 měsíci +1

    በረከትዎ ይደርብን

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 4 měsíci +2

    የማቱሳላን እድሜ ይስጦት አባቴ የኛ ጀግና አባት ❤

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው አባታችን የማቱሣላን እድሜ ፈጣሪያችን ይሥጥልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫

  • @tinazegebral4142
    @tinazegebral4142 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሳማልን አባታችን ለእናም ማስተዋልን ይስጠን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 4 měsíci +3

    አባታችን ገና አሁን እየተወለድን ነው ኑሩልን

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před 4 měsíci +2

    ቃለ ይወህት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 4 měsíci +3

    اسلام عليكوم معلم غرما❤❤❤❤🙋‍♀️🇻🇳✝️🇪🇹

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወትያ ያሰማልን በረከቶኦት ይደረብኝ አሜን❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @zewudegebre9818
    @zewudegebre9818 Před 4 měsíci +1

    +✍️እግዚአብሔር + ፀጋው በረኸቱ ያብዛሎት አቦታችን የአገልግሎት ጌ⌚️ዜ በፈውሱ በወንጌሉ 🌿🍇🌿🍇🌿 🍇 በአለም ዘርያ ያብዛልን እኛም የመዳኑ ...ጌ⌚️ዜ ይበልን ፈጣሪ መድህን አለም አሜን ።✍️+

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲kali hiwot yasemalin egzbiher le abatachin tsegawun yabazalot egzbiher erjima edamena tena yesatota berkatota yedarbana weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹betalota asebuna ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @almazseyoum2902
    @almazseyoum2902 Před 4 měsíci +1

    👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw Před 4 měsíci

    EGZIABHER YIMESGEN abbatachin kalehywet yasemaln tsegahun yabzalot asitemirun abbatachin

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 4 měsíci

    የኔ አባት እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 4 měsíci +1

    አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 4 měsíci +3

    አባ ከክፉ መንፈስ አንድኛ ነኝ መስገድ መፀልይ ሰጀመረ ከመሰራበት ቤት የአይምሮ ጭንቅት ያላት ልጅ አለች እናም እየመጣች አንገቴን ፀጉረየ ታንቅኝአለች አንድ ቀን ያትገልኛ አትቀረም አባ በፀሎት አስቡን ወለተ ትንሳኤ በለዉ

  • @Abyssinia-oy1xl
    @Abyssinia-oy1xl Před 4 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Před měsícem

    Kale hiwet yasemaln rejim edmie ystlin

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አባታች ፈጠሪ ረጅም እድሜይ ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 Před 4 měsíci +1

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-kc8th4wu7o
    @user-kc8th4wu7o Před 3 měsíci

    ኑርልን አባታችን

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 4 měsíci +1

    እድሜ ጤና ውን ያድሎት አባታችን

  • @alazarteferi6383
    @alazarteferi6383 Před 4 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-pb1gt1oi1z
    @user-pb1gt1oi1z Před 4 měsíci

    ግሩም ድንቅ ትምህርት

  • @tsehaymalu7467
    @tsehaymalu7467 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mezenecheshetu2790
    @mezenecheshetu2790 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሠመልን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 4 měsíci +1

    አባየ እኳን ደናመጡልን ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ❤❤❤❤

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 3 měsíci

    አውነት ነው ያኔ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቁት

  • @hannadubai2030
    @hannadubai2030 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን❤❤❤

  • @Dani65089
    @Dani65089 Před 4 měsíci +1

    የኔ አባት ኑሩልኝ እድሜሆን ያርዝምልን

  • @WALTa707
    @WALTa707 Před 4 měsíci +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @user-fe1zm8lf6c
    @user-fe1zm8lf6c Před 4 měsíci

    Amen qlhywat ysmlan abtchan 🙏 ❤❤❤❤