አስገራሚ ገጠመኝ ያለው ጠቃሚ መልእክት ያዘለ ቁምነገር ነው አድምጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 01. 2024

Komentáře • 350

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 5 měsíci +111

    ረቡኒ ዛሬ ትገባለህ ብዬ ማርያምን ከጥዋት ጀምሮ ስገባ ቼክ ሳረግ ነው የዋልኩት እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደና መጣህልን ምእመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ❤

    • @MireMuhammed
      @MireMuhammed Před 5 měsíci +1

      እኔም❤

    • @user-se8to4qe5q
      @user-se8to4qe5q Před 5 měsíci

    • @abebe-16
      @abebe-16 Před 5 měsíci +1

      ጎበዝ ነሽ ማንም አይቀድምሽም

    • @user-jp3cp3jz5d
      @user-jp3cp3jz5d Před 5 měsíci

      ኤፍታህ አችን ትፈልግ ዓመት ሊሆነኝ ነው አላሳዝንም በይ መልሺ

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před 5 měsíci +1

      @@user-jp3cp3jz5d ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ ምን ልታዘዝ እህቴ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 5 měsíci +43

    እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አባታችን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱላት አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před 5 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fafi2887
      @fafi2887 Před 5 měsíci +3

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በፀሎት አስቡኝ ቤተሰብ ወለተ ገብርኤልነኝ አንገቴን እያመመኝ ነው😢

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Před 5 měsíci

      እንካን አብሮ አደረሰን

    • @Alem_1
      @Alem_1 Před 5 měsíci

      አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 5 měsíci

      ፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአላቸው ነው ወርሃዊ አይደለም

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 5 měsíci +71

    መምህር የኔ አባቴ ወንድሜ ሁለም አንተን ስሰማ ተሰፋ ይኑረኝል ❤❤

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 5 měsíci +24

    መምህር በፀሎት አስበኝ ቢተሰቦች መስሎም ናቸው አኔም በአንተ ትምርት ነው የተመለስኩት ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስበኝ

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 5 měsíci +3

      አይዞሽ እግዜብሔር ይጠብቅሽ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Před 5 měsíci +3

      እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አይዞሽ ይመለሳሉ እመቤቴ ልባቸዉ አራርታ እዉቀቱ ገልፃላቹ ወዴ ቤቴ ታምጣቸዉ

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 Před 5 měsíci +3

      ወለተ ማርያም አይዞሽ በርቺ እሺ በፀሎት እናስብሻለን አንቺም አስቢን ወልደ መድህን

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 Před 5 měsíci +2

      .እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ወደኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቤቱ ያፅናሽ እመአምላክ ታስብሽ ቤተሠቦችሽንም በአቺ አድሮ ይመልሳቸዉ

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před 5 měsíci

      @@haymanotmoges2386 አሜን አሜን አሜን

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Před 5 měsíci +22

    በጣም የሚገርመኝ የመምህር ተስፋዬ ገፅ ብዙ ጊዜ በመናፍቃነ እና በአህዛቦች የስድብ ኮሜንት ነፃ ነው ይገርመኛል እኛንም ከመሰናከል እና ክፉ ከመነጋገር እግዚአብሔር ጠብቆናል ❤❤❤ በተረፈ ወንድማችን እስጢፋኖስ እና መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 5 měsíci +2

      memeher fetari yetebekhe enamesegnaln❤👏👏👏

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 5 měsíci +12

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆት እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ተዋህዶን ይጠብቅልን 😭😭😭 አሜን እንበል

  • @meseretzike
    @meseretzike Před 5 měsíci +5

    ተመስገን
    ለዚህ ሰአት ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
    ያባታችን የአቡነ ተክለ ሀይማት ፀሎት
    በረከታቸው ይደርብን

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 5 měsíci +7

    እባካችሁ ሰዎች በጸሎታችሁ አስቡኝ ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ።
    በእግዚአብሔር ከመቅጣቴ በፊት.የኃጢአት ባሪያ ሆኛለሁ።(ተወልደመድህን)

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 měsíci +6

    በጣም ይገርማል መቁጠርያ አሰራሩ ድካም አለዉ በጣም በስማም ወንድሞቼ እጃቹ ይባረክ ሚገርም ጥበብ ነዉለትዉልድ አስተላልድ

  • @dq244
    @dq244 Před 5 měsíci +6

    ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባረክ ክቡር መምህርና❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 5 měsíci +22

    እየሰማው የነበረ መዝሙርና መምህር የተናገረውብቃል ተገጣጠመብኝ ስድቤን አርቀሽ የሚለውን መዝሙር እየሰማው ነበር እንኳን ለቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብር መታሰቢያ እለት ቀናቸው አደረሳቹ ስለገጠመኙ ሰምቼ እኮምታለው እድሜ ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq Před 5 měsíci

      ❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!!

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu Před 5 měsíci +4

    መምህር ትምህርት አሰጣጥህ ልዮ አርገኃዋልና ጌታ ይባርክህ አኔ ካለዉበት ጭንቅ እግዚአብሔር እንዲፈታኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h Před 5 měsíci +1

    እንደዚህ ተደክሞ ነው የሚሰራው መቁጠሪያና መስቀሉ ወድሞቻችን እግዚአብሄር ያበርታቹሁ ጥበቡን ይጨምርላቹሁ
    መምህራችን ኑርልን

  • @kidye16ema
    @kidye16ema Před 5 měsíci +12

    ነገ ተክልዬ አባታችን ናቸዉ ቦታዉ ደግሞ ደስ ይላል በረከታቸዉ ይደርብን❤❤ዳቤ ስትበሉ አስናፈቃችሁኝ😢

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 5 měsíci +4

    የተዋህዶ ንግሱ እየሱስ ክርስቶስ ለእህታችን ጤናማ ልጅ ስጣትና ወደ እውነተኛው እምነት አምጣት

    • @user-zn7nw7hf1r
      @user-zn7nw7hf1r Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር ትርዳት

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před 5 měsíci +4

    ነገ አዳምጠዋለሁ አሁን ገና ስራ ጨርሸ ክፍሌ ገባሁ ጧት ስለምነሳ ልተኛ ነው
    ደህና እደሩ የመምህር ተማሪወች
    መምህር ሰላምህ ይብዛልን እስከ ቤተሰቦችህ ኑርልን እናከብርሃለን❤

  • @kuku4562
    @kuku4562 Před 5 měsíci +7

    እውይ ዳቤው መምህርዬ ቀናሁ እኮ አቤት የተክልዬ በረከት ለደጅህ አብቃኝ ተክልዬ ደስስ ይላል መምህርዬ ተባረክልን መቁጠሪያውን ለሚሰሩትም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ተክልዬ እጆቻቸውን ይባር ❤❤❤

  • @user-ps5gb9cl6l
    @user-ps5gb9cl6l Před 5 měsíci +5

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህር በፀሎታቹሁ አሰብኝ ተጨንቂያለሁ ፈቅርተ ማርያም

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 Před 5 měsíci +2

    አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xx6so1om1w
    @user-xx6so1om1w Před 5 měsíci +11

    በሎታችሁ አሥቦት እናቴን ታማብኛለች አንድ አባታችን ሆይ ይበቃል ሁላችሁም እኔ እስደት ላይ ነኝ ፀበል መዉሠድ አልችልም የሚወሥድልኝም የለ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 5 měsíci +2

    እጅግ በጣም ያሳዝናሉ እንዲህ ተቸግረው ነው የሚሰሩት ይገርማል እጃቸው ይባረክ ለመቁጠርያ ያለኝ ክብር ይበልጥ ጨመረ ❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 5 měsíci +5

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አደረሳችሁ ለፃድቁ ተክለ🕯🕯🕯 ሃይማኖት አሜን የገዳሙ የቦታው በረከት ይደርብን በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር መምህር አመላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Před 5 měsíci +4

    ማነዉ እንደ እኔ መመህር ተስፋዬ ወንድሙ የሚመስለው በእውነት ❤❤❤❤

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 5 měsíci +1

    ትክክል ነክ የኛ እንቁ መምህራችን እኔም መጀመሪያ በቻርጀር ነበር የምቀጠቅጠዉ ማርያምን ነዉ የምላቹ ተጋለጠ ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ እኔ የማላዉቃቸዉን ብዙ ነገር ለፈለፈ ግሩፕ ላይ ነበር እና እኔ ድሮ እኔጋር ምን አለኝና እል ነበር የእማ ፍቅር ልጅ የሚሳነዉ የለም የኛ እንቁ በናተ ት/ት ብዙ ተቀይረናል አሁን ኮሜንት ስፅፍ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ
    የመምህር ፍሬዎች ላይክ ማድረግ አትርሱ አሁን ወደ 16 ሺ ምናምን ሰዉ አይቶታል ግን ላይክ 3ሺ እንኳን አልሞላም😢

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716 Před 5 měsíci +5

    🙏✝️🙏✝️🙏✝️ በረከቱ እና ፈውሱ ይድረስልን የአለም ቤዛ 💚💛❤️

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 Před 5 měsíci +6

    እድሜ ከጤና ይለግሳችሁ መምህር አቤት እንዲህ ተደግሞ ነው እንደቀላል የምናየው ጽናትን ከማስተዋል ጋር ያድለና !!!

  • @user-bf1uw6dr6j
    @user-bf1uw6dr6j Před 5 měsíci +3

    መምህር ወደ ፃድቃኔ ማርያም መኤጃው መንገድ ላይ ከጣርማ በር ትንሽ ኪሎ በሜትር በስተግራ በኩል መስቀሌ መድኅኒአለም አንድነት ገዳም ውስጥ የሚሰሩ አባቶች አሉ እና ከዚ ጋር ሲነፃፀር የነሱ በጣም አድካሚ ነወ ምክንያቱም ሁሉ ነገሩን የሚሰሩት በእጅ ነው እግዚአብሔር ቢረዳን እችን ማሽን እነሱጋር ቢደርስላቸው እላለው 🙏🙏

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 5 měsíci +1

      ትክክል መ ምሕረም ካወቀው ቦታውን ያሥተባብራል tikeltok kalacihu ቦታውን አሥተዋውቁት👏👏👏😊

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 5 měsíci +4

    ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ እህቴ ስራ ፈታ በስደት ገራ ተጋብታብኛለች እና ወለተ አማኑኤ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ በቃ ነገሮቹ ዉስብስብ ብለውብኛል ወለተ ኪዳን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት እያላችሁ በፀሎት አስቡን

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 5 měsíci

      አይዞሽ ለጻድቁ አባ ኪሮሥ ትንሽም ብቶን ሥለት አርጊ ይረዱሻል እሕቴ👏👏👏

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Před 5 měsíci

      @@MekdsMulugata እሽ እህት አለሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 5 měsíci +6

    እዉነት ትልቅ ብዙ ትምህርት ነዉ ያገኘንበቶ መምህር ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን አሜን እኳን ለፃዲቁ አባት ለተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሠን አደረሳቹ

  • @nusrata1740
    @nusrata1740 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @fafi2887
    @fafi2887 Před 5 měsíci +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ስለመጣህ ደስ ብሎናል
    እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት መታሰቢያ እለት በሰላም አደረሳችሁ ቤተሰብ

  • @user-xj4sh6nm5r
    @user-xj4sh6nm5r Před 5 měsíci +3

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን አወእኔም ገጥሞኝ ያውቃል❤❤❤

  • @Tigist22
    @Tigist22 Před 5 měsíci +7

    ተመስገን ዛሬ ከመልቀቅህ በማየቴ ድስ ብሎኛል መምህርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk Před 5 měsíci +13

    በጾለት አስቡኝ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ በስደት ነውያለሁት ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ የቡዳ መንፈስ በጣም ነው ያስቃየኝ😢😢😢

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 5 měsíci +1

      fetari ytebkshiiእኔም እያሠቃየኝ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀን❤💑👏👏👏👏

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk Před 5 měsíci +1

      አሜን፫እህቴ አሁንስ ምናለ ኢትዮጵያ ስላሟቢመለስልን ካገራችን ገብተን በተጠመቅን ቅዱስ ቁርባን በተቀበልን እዴት እጣኑና ጸበሉ እደናፈቀኝ😢😢​@@MekdsMulugata

    • @hiwotalemayehu34
      @hiwotalemayehu34 Před 5 měsíci +1

      abeR bemeheretu yasebeshe yaseben

  • @user-cf7jv7qt7x
    @user-cf7jv7qt7x Před 5 měsíci +1

    ወይኔ የሀገሬ መንገድ ተክልዬ አባቴ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu8076 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ተጋበረከቱን ያብዛልን መምራችን በቤቱ ያጥናን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @saratk1028
    @saratk1028 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před 5 měsíci

    መምህርዬ አመቤቴ ትጠብቅህ የተክልየ በረከታቸው አይለየን በእውነት ለኛም አመቤቴ መጨረሻችንን ታሳምርልን

  • @TeddyKemaw-hz9lr
    @TeddyKemaw-hz9lr Před 5 měsíci +1

    መምህርዬ በአንተ ትምህርት ከስንት ክፉ ነገር ተመልሻለሁ ከስንትበቀል አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 měsíci +3

    #መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ💚💛❤

  • @user-eh8cy3ry6z
    @user-eh8cy3ry6z Před 5 měsíci

    የቅዱሳን በረከት ይደርብን እኔ በበኩሌ የቤተክርስቲያን መገልገያ አሰራር በሚዳያ በየ ወጣ ባይ ነኝ የሌላ እምነት ሰርተው የአባ እከሌ ነው እያሉ ሰው እንዳያታልሉ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 5 měsíci +1

    አሜን❤❤❤

  • @mebratreta
    @mebratreta Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před 5 měsíci +1

    እጃቹው ይባረክ ወንድሞቼ❤
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
    እናመስግናለን❤❤❤

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 5 měsíci

    እንኳን ደና መጣቹ ዉድ መምህራችን በረከታቹ ይድረሰን በፀሎታቹ እኔ ሀጥያተኛዋን ይማረኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አባቴ አቡነ ተክለሀይማኖት 😢 ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸር ወሬ ያሰማህ ክብር ለመድኃኔዓለም ለድንግል ልጅ ይሁን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 5 měsíci +3

    ውዱ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ለምወዘወዙ ሰዎች በቅ መልስ ለና እንትና ወገ የተከፋለበት መቁጣራ ነዉ መምህርዬ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጣብቅ🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 5 měsíci +2

    ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ተ/ሐይማኖት መታሠቢያ ቀን አደረሣችሁ አሜን ፫ 45 ሰዎች ሽርቼአለሁ እናንተስ⁉ ገጠመኙ በጣም ደሰ የሚል ነው ሰለ መቁጠሪያ አሁንም አልገባቸውም መምህራን መነኩሴ ነኝ ባዮችሁም ያመነ ይድና ያላመነ ይፈረድበታል@
    የሚገረም ነው በእውነት በረከታችሁ ይደረብኝ

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d Před 5 měsíci

    ወይኔ አባቶቻችን ወንድሞቻችን እናቶቻችን እንደ እዚህ እየደከሙ ነው ለእኛ በርካሽ የሚሸጡልን ዋጋችሁን ቸሩ መድኃኔ አለም ይክፈላች እናመሠግናለን መምህር

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 5 měsíci

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል ሕይወት ያሰማልን የእጃቸውን በርከታች ጸሎቴች የደርብን አሜን፫ እውነት እውነት በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን እንዲዘሁ ተዳክሟል እንደ መሰሪ አላውቀውም ነበር ውዷ መምህራችን እንደት እንድ ለማወቀ እምኝ ነበር

  • @user-zn9jq8ns2t
    @user-zn9jq8ns2t Před 5 měsíci

    ለኔም አግዘኝ ደግፈኝ አበርታኝ አምላኬ መምእራችን እግዚአብሔር ከነልጆችህ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉 ሺእ አመት ኑርልን

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf Před 5 měsíci

    ሰላም ለናተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን ለዚች ቀንና ሰአት አደርሳችሁ አደርሰን እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ😢😢😢

  • @user-xb4hy3yq9u
    @user-xb4hy3yq9u Před 5 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢያደርግልኝ አርሴማ ፍቃድዋ ቢሆንልኝ ደጅዋ ለመርገጥ ያብቃን ፀልይልን እስከ እህቴ

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደል ብቻ ሳይሆን ፀገም ጭምር ነው እንደዚህ ንዋያተ ቅዱሳን መስራት ለትውልድ ማስተላለፍ እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋጋር ይጨምርላችሁ።

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d Před 5 měsíci

    ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ በጣም በተማርኩት ልክ መኖር አልቻልሁም መስማት ብቻ የተግባር ሰው እንድሆን አትስሱኝ

  • @user-gg5qb8fo4h
    @user-gg5qb8fo4h Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💗💗💗

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 5 měsíci +1

    Ameen ameen ameen❤❤❤

  • @Haile21.7
    @Haile21.7 Před 5 měsíci

    አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ጥላ ከለላ ይሁናቹ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 5 měsíci +1

    መምህርየ ትምህርቶዎ በጥበብ የተሞላ ነን ነፍስን የሚያለመልም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před 5 měsíci

    በእዉነ እጃችሁ ይባረክ
    እኔ ገመድ ነዉ ባርኬ የምጠቀመዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በቅርቡ መቁጠሪያ አገኛለሁ❤

  • @SamriSam-qx9el
    @SamriSam-qx9el Před 5 měsíci

    ፈተና ከብዶኛል እህት ወድሞቼ ወለተ ሀና ብላቹ በፀሎት አስቡኝ በማርያም😢😢😢

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 5 měsíci

    #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡በጣም ደስይላል አዎ ውድ መምህራችን ብዙነገር ተምረናል
    በርታልን እድሜናጤና፡ #ጸጋውን ያብዛልህ፡፡ዝማሬ #መላእክት ያሰማልንኝ❤❤❤

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před 5 měsíci

    አባታችን አቡነ ጴጥሮሰ አልክ 💔😪 እሳቸውማ የትግራይን ህዝብ ምንም በደል እንዳልደረሰበት አፋቸውን ሞልተው ተናገሩ። በትግራይ ህዝብ ላይ ጨከኑ አባታችን ናቸው
    እኔ ማነኝ እና ምወቅሳቸው እልፍ አዕላፍ ሀጢያት እያለኝ😪💔 መድኋኒአለም ልቦና ይሰጣቸው አሜን🙏🙏🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ እሺ መምህር ዛሬስ አንደኛ ነኝ ላይክ እያደረግን ቤተሰቦቼ

    • @simondtt3126
      @simondtt3126 Před 5 měsíci

      አቤት መታደል መምህር ሁሉም ነገር አሞልቶ የስጠህ አምላክ እድሜና ጤና ከነ ቤተስቦችህ

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Před 5 měsíci

    እንንቃ ጨምሮ የማናሰተውል ትውልድ ነን እንጂ ሁሉም ቅድሳን ስዕል እጅ መቁጠራያ አለ እኔ በጣም ገርሞኛል ተመልከት ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አቡነ ተክለሀይማኖት ቅድስ ገብረ ክርስቶስ ፃድቁ አቡነ ሆራ ወዘተ ተመልከቱ

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 Před 5 měsíci +1

    መምህር አመሰግናለሁ እኔ የምኖረው ባህር ዳር ነው በፀጥታ ችግር ምክንያት ለሁለት አመት ያለየሁትን ያደኩበትን ግቢ እና እናቴን በዚህ ቪድዮ በማየቴ ደስ ብሎኛል።

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 5 měsíci

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰቡኝ ወለየ ኪዳን እያላችሁ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ደስ የሚል. ነበር ❤
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መመህሬ❤❤

  • @user-os8se9hz4m
    @user-os8se9hz4m Před 5 měsíci +2

    amen

  • @militeasghedom7463
    @militeasghedom7463 Před 5 měsíci

    Memhrachn edmana tana ysth kenebatesebh yeabalibanos tselotwon bereketwon ysten amen amen 🙏

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 5 měsíci +1

    የድንግል ማርያም ወዳጆች በፆለት አስቡን ሀይለ ማርያም፣ወለተ ሰንበት፣ ክንፈ ማካኤል፣ወልደ ኪዳን፣ወለተ ሰንበት ብላቹህ አስቡን

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Před 5 měsíci +1

    እሠይበመብዙሀን ደሥ ሢል ያለው የመንፈሥ እርካተ መም ሕርየ እድሜ ከጤና ይሥጥሕ የድግል ማርያምልጅ የኔ አባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenegenmanyawukal2887
    @yenegenmanyawukal2887 Před 5 měsíci

    ሰላም ከርማችሁ የመምህር ቤተሰቦች እባካችሁ በፅሎታችሁ አስብኝ ሒሩተ ስላሴ እያላችሁ🙏🙏 😢😢😢

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před 5 měsíci

    አይይይ ሰደት ቤት ክርሰትያን ናፍቀኚ እፍፍፍፍ አምላከ ሆይ ሀገሬ መልሰኚ እባካችሁ አፀደ ማርያም በፀሎት አሰብኚ😢😢😢

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ....

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j Před 5 měsíci

    እግዛቤሔርይስጥልን፣እንቀጠቅጠዉአለን፣ለሠይጣንእጀአንሠጥም❤

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa19 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Před 5 měsíci

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 5 měsíci +2

    መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን ❤

  • @GetnetShifraw-eg4tc
    @GetnetShifraw-eg4tc Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወድማችን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው

  • @user-fy4oq1qc7j
    @user-fy4oq1qc7j Před 5 měsíci

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን መምህር የሀገሬ መንገድ 1መኪና ብቻ ነው የሚሄድበት 😢

  • @user-jp3cp3jz5d
    @user-jp3cp3jz5d Před 5 měsíci

    የኛ ድንቅ መምህር ኑርልን ብዙ ትምህርት
    ነው የያዝሁት

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 Před 5 měsíci

    ወይኔ ደብረ ሊባኖስ ወይኔ ዘመዶቼ ናፍቀውኛል አረ መምህር ወደ ቆላው ውረድና ከአቡነ አብተ ማርያም ገደም ወንዟን ሻገር ስትል ጥማዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አለ ቀዳሽ በመጥፋቱ በወር አንዴ ብቻ ነው የሚቀደሰው እባክህን ምህመናኑ ተንካራ ነው እና የሆነ ነገር አድርግላቸው 100%75 ዘመዶቼ ናቸው

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GenetWeldemichael-bo6hw
    @GenetWeldemichael-bo6hw Před 5 měsíci +2

    መምህር እንካን ደህና መጣችሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf Před 5 měsíci

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před 5 měsíci +2

    እንደዚህ ደክመው እንደሚሰሩ ማሳየትህ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤

  • @belayineshiweriku
    @belayineshiweriku Před 5 měsíci

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 5 měsíci +2

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @Hornland
    @Hornland Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች።ነገር ግን እንደዚህ ያሉ የመቁረጫ እና የመብሻ ማሽን አጠገብ እና በዙርያው ሲኮን ተገቢውን የደህንነት ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 Před 5 měsíci +1

    amen amen amen🤲🏻🤲🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-zn9jq8ns2t
    @user-zn9jq8ns2t Před 5 měsíci

    መቁጠሪያ ለመስራት በጣም ብዙ ድካሞች አሉት እግዚአብሔር ያግዛችው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 měsíci +1

    እኔም ሩቅ ሀገር በባስ ስሄድ ፣በፕሌን ፣የፀሎት መፅሀፍ አነባለሁ
    ግን ወሬ አልወድም ፀሎተኛ ሁኝ ሳይሆን ዝም ካልሁ ሰው እንዳያወራኝ ፣ብሎም ጫጫታ ስለሚረብሸኝ ያንን ለመርሳት ነው።
    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ልቦና ይስጠኝ 👏
    ገና እያዳመጥሁ ነው

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 5 měsíci

    Ameen Ameen Ameen
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 měsíci +1

    በስማም ስራዉ ትግስት ይጠይቃል ሞያዉ ለልጆቾቹ አስተላልፍ እሺ ትልቅ ሞያ ነዉ ብችሉም ለሌሎቹም አስተምሩ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 5 měsíci

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ🎉🎉🎉ምእመናን እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአባቶቻችን ምልጃና ፀሎታቸው አይለየን ረቡኒና ወድማችን ፈጣሪ ይባርካችሁ🎉🎉❤❤❤❤