202ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጥሩ ተመኝ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ክፋትም የእጁን ያገኝና ያርፈዋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2024

Komentáře • 433

  • @user-ql9cs2lh7p
    @user-ql9cs2lh7p Před 6 měsíci +107

    አሁንስ መስማት ብቻ ሆነ የኔ ነገር መች ይሆን እውነተኛ ክርስቲያን የምሆነው😢😢😢

    • @user-rf2hb6sm8t
      @user-rf2hb6sm8t Před 6 měsíci +2

      አይዞሽ የኔ እህቴእግዚአብሔር ቀን አለው

    • @mulowaljazmi5586
      @mulowaljazmi5586 Před 6 měsíci +1

      😢😢😢😢😢

    • @mesekytesfy2031
      @mesekytesfy2031 Před 6 měsíci +1

      😢😢😢enme endzaw geragbage egtbre lubuna yesetn menfs kedusen yabzaln

    • @amyamy5313
      @amyamy5313 Před 6 měsíci +1

      አይዞሽ እኔም እደቹው ነኝ ፈጣሪ ያለለት በዬ ተስፋ አልቀረጥም😢😢😢😢

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Před 6 měsíci +5

      ቀን አለው ዬን ቀን ሁሌየ መቼየ ነው እያልሽ ጠይቂይ ደግሞ እውነተኛ ክርስቲያን መሆን ቆራጥ መሆነው ቆራጥ ማለት ለሁሉ ነገር መረጋጋትና አርቆ ማሰብ ቆም ብሎ ማሰብ ሀጥያትን እያሠቡ ድጋሜየ ላለመስራት ማቀድ ፆም ፀሎት. ____ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 6 měsíci +124

    እንኳን ሰላም መጣህልን እኔ በቤተሰቦቼ ናፍቆትም ጭንቀትም ይዞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ በድሮን እየተደበደቡ ነው ቢያንስ እግዚአብሔር በንስሐ እንዲወስዳቸው😢

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 6 měsíci +3

      እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢 እግዚያብሔር ይፍታን አሁንስ በዛ።

    • @chinach4522
      @chinach4522 Před 6 měsíci +1

      Ayzosh yene wude Egzihaber all

    • @HayileMikael
      @HayileMikael Před 6 měsíci +7

      እግዝአብሔር በምህረቱ የንሰሃን እድል ይስጣቸው

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před 6 měsíci +9

      አይዞሽ በፀሎት በርቺ ይህ ሁሉ ያልፋል ተሰፋሽን በእግዚአብሔር ይሁን

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቼ እሺ እግዚአብሔር ያበርታን

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 6 měsíci +29

    ምእመናን ከክፈ ነገር እመቤቴ ትጠብቃች እንዲሁም በስደት ያለችሁ በሰላም ወደ ሃገር ይመልሳች ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 6 měsíci +9

    መምህር አንተ ምርጥ አባት ለሰላም ሆነህ ባለቤትህ ምርጥ እናት ሆና እንወለዳቹዋቸው ልጆችህ እኩል አድርገህ ማሳደግህ ምን አይነት መልካም ባልና ሚስት እንደሆናችሁ እግዚአብሔር በበረከት በፍቅር. በሰላም ያኑራችሁ የአንተ ስኬታማነት የባለቤትህ መልካምነት ደግነት ትህትና ነው ባለቤትህ እድሜ ይስጥሽ በልልኝ ውድ የሆነች ሴት ነች የተለያየ ሰው ቤትህ ሲመጣ በደስታ ተንከባክባ መርዳቱዋ ጀግና ነች እድሜ ይስጣችሁ ።

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Před 6 měsíci +8

    ለነሱ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን በፀሎት ኣሱቡኝ ወለተ መድህን ከነቤተሰቦቼ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci +11

    ተመስግን የኔጌታ ተመስግን አመላክ ከኔ መርጨ ይልቅ የአንተ ሆን ልኬ ስለዚ ላመስግን ❤ፈትህ ተንበረከኬ ❤ የመማህር ተስፈዬ ❤ ሙዝሙር ❤ ገበዣችዉልሁ አደመጡልኝ ❤ ለጤኔ ቤተስቦች ከንተገር የሔደል መዝሙሮ እልልልልል❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ሆይ የአባታችን ወንድማችን አስፋው መሸሻ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ነብሱን ማርልን😢

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 6 měsíci +14

    እንኳን አደረሳግን ውድ መምህር ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @mulu04j
    @mulu04j Před 6 měsíci +12

    ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች
    ኑ እንማማር❤❤❤

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Před 6 měsíci +5

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር አምላክ በግዜው ሁሉን ነገር ውብ ያደርጋል መታገስ ብቻ ነው እኛንም ይጎብኘን

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n Před 6 měsíci +3

    መምህር አንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ
    መምህርና ተማሪዎቹ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ😥
    የቤተሰቦቼ በጣም ክፉ ጎረቤቶች አሉን እና አባቴን በጥላ ወጊ ገለውብኛል😭😭😭
    አሁን ደግሞ እናቴን ወንድሞቼንና እህቶቼን መቀመጫ ማረፊያ አሳጥተዋቸዋል እባካችሁ በጸሎት አስቡን ወለተ ማርያምንንና ቤተሰቦቿን እያላችሁ🤲😭😭😭

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 6 měsíci +35

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤ የአስፋው መሸሻ ሞት በጣም ልብ ይሰብራል ነፍስ ይማር ለቤተሰቡና ለወዳጆቹ ለመላ ኢትዮጵያውያን መፅናናቱን ይስጥልን 💔😭

    • @aremushermecha1697
      @aremushermecha1697 Před 6 měsíci +1

      ነፍስ ይማር ግን የእኛም ቤተሰቦች መንግስት በቁም እየቀበራቸው ነው

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 Před 6 měsíci +2

      ​@@aremushermecha1697 በጣም ማርያምን በክብር የሞቱትማ ታድለዋል ወደማታልፈው ሀገራቸው ሂደዋል የኛ ቤተሰቦች ግን የቁም ሲኦል ውስጥ ነው ያሉት 😥😭

  • @user-xz1qh8ib9v
    @user-xz1qh8ib9v Před 6 měsíci +22

    አሜን ለንስሀ ሞት ሁላችንን ያብቃን

    • @HhHh-dr9bg
      @HhHh-dr9bg Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 6 měsíci +9

    የሚገርም ገጠመኚ ነው ረቡኒ እውነት ድቅ ነው እዲህም አለ የጌታ ፍቃድ የሚገርም ነው ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ግን ላረፈችው በፀሎታችሁ አስቧት ነብሷን ይማረው ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 6 měsíci +5

    #የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምራት ተነግሮ አያልቅም ክብሩ ይስፋ🤲

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci +7

    ነበስ ይማር ለእታችን ❤❤❤ እንታቨን መአቡን እስትንፋሰ ክርሴቱስ ተመፀኝ ገንት እንደትገበልቨ ❤❤❤

  • @EtsubSraw
    @EtsubSraw Před 6 měsíci +7

    ቃለህዎት ያሰማልን የኛ እቁ ይህን ታሪክ ለኛ ለማቀረብ ምን ያከል እንደደከም ሳስብ ያለኝ ክብር ይጨምራል

  • @Papujawanduja
    @Papujawanduja Před 6 měsíci +4

    መምህር ተባረክ ፍሬህ ናት ዉጤትህ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበልህ

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Před 6 měsíci +7

    እንካን ደና መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መምህራችን ለሁሉም ግዜ ኣለው እኛ ብንቸኩልም እግዝኣብሄር ግንየራሱ ቀን ኣለው
    ምስክርነት ኣለኝ እግዝኣብሄር ያደረገልኝ ዛሬ ከኣደጋ መክና በሰላም ተሪፋያለው እግዝኣብሄርን ኣመስግኑልኝ በእውነት በስደት ሃገር ወድቆ ከምቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኣብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዛሬ ጠብቀውኛል ተመስገንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-zm4ek1wo7b
      @user-zm4ek1wo7b Před 6 měsíci

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ

    • @user-zm4ek1wo7b
      @user-zm4ek1wo7b Před 6 měsíci

      እህቴ እባክሽ መምህርን እንደት ላግኘዉ ስልኩንና ላይቪ መቸ እና ስንት ሰአት እንደሚገባ ንገሪኝ እህቴ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 6 měsíci +5

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅልን አንካን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j Před 6 měsíci +3

    መጀመሪያ የልኡል እግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን መምህር ተባረክ ኑርልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ከገጠመኝና አንተ ከምታቀርብል ትምህርት ብዙ ነገር ተምረናል🙏🙏🙏❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 6 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 🕊🕊🕊

    • @hanakonjo4056
      @hanakonjo4056 Před 6 měsíci +1

      ወንድሜ እባክህን መ/ር ተስፋዬ መቼ መቼ ነው ላይፍ ላይ የሚገባዉ እባክን ካወክ ንገረኝ ካወክ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ ስራ ግሩም ደንቅ ድንቅ ነሁ ስምህ ለዘአለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤💙

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣልን አቤት መታደል እኮ ነዉ መምህር እባክህን አንድ ነገር ላሰቸግርህ ከልጄ አባት ጋር አሰታረቅኝ😢😢😢😢😢

    • @user-jp3gn1ti1v
      @user-jp3gn1ti1v Před 6 měsíci

      የኔ ቢጤ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን እሕቴ 😢😢😢 በደሉን ሳስበዉ ግን የመምሕርን ትምርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሬ በጤናዉ አደለም ለካ ትዳራችን የተበተነዉ 😢😢

  • @mek151
    @mek151 Před 6 měsíci +5

    እውነት ነው እኔ እና ባለቤቴ እንመሳሰላለን 🤭 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 6 měsíci +2

    እንኳን ለእናታችን የክረሰቶስ ሙሽራ ቅድሰት አረሴማ ሰማዕት ንግሰ ቀን አደረሳችሁ መምህርዬ
    👉ግን ለምንድነው የእንጀራ እናት ክፍ የሚሆኑት!!

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እስከ ቤተሠብህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
    የወንድሜ ሚስት አሁን 2ኛዋ ፅንስ ሲያስወርዳት አባቷ የማይሄድበት ቦታ የለም እና እኔ አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር በጊዜው የተቀደስ የተባረከ ልጅ ይስጥሻል አልኳት የእግዚአብሔር ቤተሠቦች በፀሎት አስቧት🤲

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před 6 měsíci +3

    የምር መምህራችን የትም ኮሜት ብታይ ማለቴ ሌላ ቻናል ላይ ሁሌም ኮሜት ስር ገብቼ ኣነባለው በዛ ውስጥ የማገኘው የመምህር ተስፋየ ቻናል ተከታተሉ ገጠመኝ ተከታተሉ የሚል ነው የሚበዛው እኔ ራሱ አውቀው ነበር ቻናሉ ግን ብዙ ልብ ብየ አላቅም ነበር እናም በተደጋጋሚ ኮሜቶች ሳይ እሄን ያክል ማለት ነው ብየ ማየት ጀመርኩኝ አሁን አንደኛ ተከታይ እኔ ሁኜ ቁጭ አልኩኝ 😁 እናም መምህራችን እድሜ ይስጥልን 🙏❤

    • @shegachomea6775
      @shegachomea6775 Před 3 měsíci

      ቃለ ሂወት ይሠማልን መምህራችን

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Před 6 měsíci +3

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ይባርክልህ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 6 měsíci +2

    ውዱ መምህሬ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሀገር ገብቼ ድጋሚ ወደ ስደት ተመልሸ ከ2አመት በኋላ እንዲህ እንድማር ስለረዳኝ ተመስገን

  • @mery2098
    @mery2098 Před 6 měsíci +4

    እንኳን ደና መጣልህልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ይገርማል የመድኃኒአለም ስራ ድንቅ ነው የሞተችው ነፍስ ይማር🤲

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
    እንዴው የቤተሠብ መጨቃጨቅ ሰለቸኝ መምህርዬ በፀሎት አስበኝ
    ወለተ ሚካኤል
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ስላሴ
    እህተ ገብርኤል
    ወለተ ጊወርጊስ
    እያልህ አትርሱኝ 😢😢😢

  • @MedhanitZenebe-nn3sv
    @MedhanitZenebe-nn3sv Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ ፈልም ልጋብዛቹብ ግብፃዊቷ ቅድስት ማርያም እና አባ ዞሲማ ፊልም እዩት ይጠቅማቹሀል እኔ ሰለጠቀመኝ እናንተም እንድትጠቀሙ እና እንድትማሩ ነው እህት ና ወንድሞቼ ደካማ እህታቹ አመተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስብኝ አደራ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 6 měsíci +6

    እጅግ ያሳዝናል አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለመላበው ቤተሰቦች መፅናናት ይስጣቸው ደግ ደጎቹኮ ሂደው አለቁ የኔ የዋህ ካዘነጋ አዝኖ ካለቀሰ ጋር አልቅሶ ከተደሰተ ጋር ተደስቶ ድኖ ይመለስልናል እያልን ግን....😢😢 እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před 6 měsíci

      አሜን እውነት ያሳዝናል ነብሱን ከደጋጎቹ ጋር ያርግልን😢😢

    • @moketekle2219
      @moketekle2219 Před 6 měsíci

      አሜን ነፍሱን ይማርልን ግን ንስሀ ገብቶ ቆርቦ ነው

    • @eftah21
      @eftah21 Před 6 měsíci

      😢😢😢አስፍዬ የኔ የዋህ 😢ነፍስ በሰላም ትረፍ😢

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 6 měsíci

      ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው👐ግን ኦርቶዶክ ነው?

    • @moketekle2219
      @moketekle2219 Před 6 měsíci

      @@user-tz1hf4dl4j አዎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 6 měsíci +7

    የአስፈውን ነፈስ ይማር😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ህይወት እንደዚህ ናት

    • @asegedmerdewo4069
      @asegedmerdewo4069 Před 6 měsíci

      እኔኮ የኢትዮጵያዊያን ነገር ይገርመኛል ሁሉም ሰው ያስፋው ህይወት ይለያልዴ እኔም እወደዋለሁ አደንቀዋለሁ ግን በሀገራችን 500 እና ከዚያም በላይ በአንድ ቀን እየሞተ ይሄንን ያህል አገር አላዘነም የሰው ደም የዶሮንያህልኳ ዋጋ አጥቶ ላንድሰው ብዙ አለቀለቃችሁ

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Před 6 měsíci

      @@asegedmerdewo4069 ምንተባልሽ ታዲያ ነፈስ ይማር ነው ያልነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራቺን አንድት አሉ እማቤቴ እማ ፍቂር ክ ልጁ ግ እቅፍ ድግፍ አርጋ ክ ክፉ ነግር ትሻብቂቅ የኛ ኡንቁ መምእር 🙏🥰

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Před 6 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ብዙ ተምረንበታል❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před 6 měsíci +2

    ሥለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ መምህር በጉጉት ነበር የጠበኩህ❤❤❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 6 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሾተል መስፈስ እግዚአብሔ ይገፅሰው ጨረሰን እኮ😢 እህታችን ፀጋውን ይስጥሽ ብዙ ትምህርት ተምርንበታለን💚💛❤💐💐💐

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 6 měsíci +2

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር
    እንኩዋን ለአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ አመታዊ በዓል አደረሰን 👐
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 6 měsíci +1

    አቤት መታደል እንዲህ መንፈሳዊ ህይወትን ለመቀበል ለመለወጥ ልቡ ክፍት የሆነ ችግሮቹን የሚያምን ወንድ ባል ሳይ ስሰማ እቀናለሁ ።
    ወገኖቼ እኔ ትዳሬ በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለው እኔ ያለሁት በስደት ነው ከሁለት ወር በኋላ ሃገሬ እገባለሁ እና በባለቤቴ ጉዳይ የምሰማው ነገር ከእኔ አቅም በላይ ነው 😢😢እና ሁለተኛ እንዳልጎዳ ታናሽ እህታችሁን "አመተ ማርያም እና ባለቤቴን ገብረ ጊዮርጊስ" እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁ

  • @user-no5ok4mf2l
    @user-no5ok4mf2l Před 6 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለህ መምህር የሰላም አባት በመገኘቱ ደስ ብሎናል ከዚህ በሁዋላ እግዚአብሔር ያመቻቸዉ ቀጥሎ ያለዉን ትልቅ ሒደት

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 4 měsíci

    ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን ዲያቢሎስ ይዋረድ መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Před 6 měsíci +2

    እኔን ደህና መጣህ መምህራችን እርጅም እድሜን ይስጥልን መምህር. በፀሉትህ አስበኝ ስደተኛ እህትህ ጭቆት ይዞኛል

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 6 měsíci +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻውን ያሰርነው ሁላችንም በእውነት በጣም ደስ ይልማ አሣታሚ እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባቴ እህታችን እግዚአብሔር አምላኬ ትዳር የአብርሃም ና የሳር ይሁን ለሁላችንም

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu Před 6 měsíci +4

    አሜን(፫)ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን መምህራችን

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot04 Před 6 měsíci +2

    መምህር ትምህርትህ(ገጠመኝህ) በጣም ሳቢ እንድሆን ከእውቀት ባሻገር እንደት እንዳለፉት የሚጸልዩትን የጸሎት አይነት የስግደት ሁኔታቸው የቁርባን በወር/በሳምንት የሚቆርቡት በቀን ምን ያክል ደቂቃ በመቁጠሪያ ይቀጠቅጣሉ ይኼን የመሳሰሉትን ጨምረህ አቅርብልን ደከም ላሉት እንድህም አለ አንደ ብለው የደከሙ ይበረታሉ

    • @Gebrehiwot04
      @Gebrehiwot04 Před 6 měsíci

      መምህር ማዳመጥ ብቻ እንዳይሆን ተሞክሮአቸውን በደንብ አቅርብልን የታሪኩ ፍሰት የሚያምረው በዚህ መልኩ ቢቀርብ ነው ብየ አስባለሁ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 6 měsíci +3

    #እግዚአብሔር ይመስገን #አድርገኽልኛልና፥ለዘለዓለም፡አመሰግንኻለኹ💚💛❤🤲

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Před 6 měsíci +1

    መምህራች ከመድሐኒአለም የተሰጠከን እንቁ ወንድማች እንክዋን በሰላም መጣክልን ሰላምዮ ልጅክንም እንክዋን ደሰ አለሽ በልልን ቸሩ መድሐኒአለም እድሜን ከጤና ለመላው ቤተሰቦችክ ይስጥልን

  • @Astertaka-tr8nz
    @Astertaka-tr8nz Před měsícem

    እውነት ነው እኔን ያሳደገኝ የጀራ አባቴ በጣም መልካም ሰው ነው መልካም ከመሆኑ ብዛት የጀራ አባት እሚለው ሰጠቀመው ደሥ አይለኝም እደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳኝ ደህና መጣህ መምህራችን❤❤

  • @user-py1bx9ld9v
    @user-py1bx9ld9v Před 6 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንስ መሰማት ብቻ ሆነ የኔ ነገር መች ይሆን እውነተኛ ክርስቲያን የምሆነው በፆሎት እሰብነ ወለተ ኪዳን

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před 6 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ መምሕሬ እግዚያብሔር አምላክ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን❤

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምርዬ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-xp6ng6gs8f
    @user-xp6ng6gs8f Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ የኔ ቀን አምጣልኝ መምህር እባክህን በፀሎት አስበኝ በጣም ፈታኝ ሰዓት ላይ ነኝ

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን በእዉነት መታደል ነዉ በፆሎት ኣሱብኝ ወለተ ስንበት ክነቤተሶቦቼ 😢

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርየ

  • @user-lu9pv7ye4h
    @user-lu9pv7ye4h Před 6 měsíci +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ እናመሰግናለን❤

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Před 6 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @GetnetShifraw-eg4tc
    @GetnetShifraw-eg4tc Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እኮን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před 6 měsíci

    በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው እውነት መልካምነት ለራስ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ክፋትን ያርቅልን
    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜን፫

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 6 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @alain3631
    @alain3631 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን እናተን ለሠጠን አምላክ ክብር ምሥገና ይግባው አሜን

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 6 měsíci +1

    መምህር እዴት አመሸክ ቃሎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-ri7sc2yy9s
    @user-ri7sc2yy9s Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜና ጤና ከኔቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥልን በእውነት

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልህን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před 6 měsíci

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህር ተስፋዬ አበራ እናመሰግናለን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ ይላል👏❤

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህራችን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ❤

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 6 měsíci +3

    ሰላም ለሁላችንም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ገጠመኙን ሰምተን ለፍሬ ያድርግልን 👏

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 6 měsíci +1

    ስለሁምነገሪ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před 6 měsíci +1

    አሜን መምህር በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው 🙏

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏✝️⛪✝️🙏

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህር

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam Před 6 měsíci +1

    በሰላም እንኳን መጣህ። በቅርቡ የምታቀርባቸው ገጠመኞች ላይ ባለታሪኮቹ የተቀየሩበት ሁኔታ ብዙም ዝርዝር የለውም፣ ማለቴ የስግደት ሁኔታቸው የሚጸልዩአቸው የጸሎቶች አይነት ወዘተ። ለተሞክሮ እንዲሆን ብዬ ነው። በመጨረሻ እንድ መዝሙር ጋብዘህ ብትዘጋው። ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን።

    • @Gebrehiwot04
      @Gebrehiwot04 Před 6 měsíci

      ትክክል ቢጠቀስ ደስ ይለኛል

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @gelilagelila502
    @gelilagelila502 Před 6 měsíci +2

    ሰላም መምህር ውይ መምህር እኔንም ለአንድ ቆንጆ ወንድ እድርሻለሁ ብለኸኝ ነበር ከአንዴም ሁለቴ ብለኸኛል እደውላለሁ አልከኝግን እግዚአብሔር አልፈቀደ መሰለኝ ደሞ ወዲያውኑ ስልክህ ተሰረቀ ስለዚህ ቆንጆ ባል አመለጠኝ ማለት ነው መምህር 😂😂😂 ለማንኛውም ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እሱ ካለ ማንም አያስቀረዉም

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Před 6 měsíci

    ቃል ህውሐት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይሓልውክ ቅዱስ ሚካኤል ከክፈእ ይሓልውክ

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ትምህርትን አዳምጣለሁ ግን አልጨርስውም እቅልቅፍ ይዘኛል ወይም አቀርጥና ሌላ ነገር አያለሁ ጭንቅ ነው እሚለኝ ከኔ የበረታሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏😢😢

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 6 měsíci

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ጎዶልያስ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-cd8ip4ny3q
    @user-cd8ip4ny3q Před 6 měsíci +1

    መምርህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚየብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před 6 měsíci +2

    እውነት ዛሬ እጅግ የዋህ አባት አጥተናል አሰፋው መሸሻ እግዚአብሔር ነፍሰህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ መጽናናት ይሰጣቸው😢

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @user-be3tr1fq8h
    @user-be3tr1fq8h Před 6 měsíci

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን

  • @user-fj3dx2tq5y
    @user-fj3dx2tq5y Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልከ መምህራች ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር አሜን አሜን አሜን
    💚💛❤️🕊💚💛❤️
    💚💛❤️🕊💚💛❤️

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደህና መጣህ መምህራችን ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 6 měsíci +2

    መምህርየ እኳን ደህና መጡልን ❤❤

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před 4 měsíci

    ቃል ሄውት ያሰማልን መምህር በጽሎት አስቡን 😢🙏