ጣዖትና፡ የጣዖት መንፈስ ባሕርያቶች ፦ Memehir Girma Wondimu Video 619

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2024
  • Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 318

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 měsíci +27

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn kale hiwot yesemalen berketewo yiderbin tslotewo ayleyen yene abate yene abate❤🤲💚💛❤

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 5 měsíci +45

    በዚህ ዘመን ከቅዱስ እግዚአብሔር
    የተሰጡን በረከታችን ኖት።አባታችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ሺ አመት
    ኑሩልን።በረከቶ ይደርብን፣ይባርኩን!!!

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 5 měsíci +13

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ዕንደ ማቱሳላ ያኑሮት ውድ አባት መምህር ግርማ::

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 5 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ለቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ♦️♦️♦️💖💖👏👏

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 Před 5 měsíci +2

    አባታችን መምህር ግርማ ይፀልዩልን ድካማችን ያሣፍራል እውነት ነው

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 Před 5 měsíci +6

    አሜን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት በርሶ ትምህርት ነው ሂወቴ የተቀየረው ስለሃይማኖቴ አጥንቅቅ ብይ እንዳውቅ የረዱኝ አባቴ ከጌታይ ከየሱስ ክርስቶስ ቀርእቤ እንድኖር የረዱኝ አባቴ ለቅዱስ ስጋው ለቅዱስ ደሙ ከበቃው ይህው 6 አመቴኤ ውለታዎን አምላከ እስራይል ይክፈሎት ሁሌም እመኛለው በአካል እንዳገኞት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ካልሆነ እይሆንም።

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 5 měsíci +7

    አባታችን ኑሩልን ብእርሶ ትምርት ብዙ ተጠቅማአለዉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ባአለ መራችን ብዙ ተጎተናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ABRHAMMECHAL-og4qq
      @ABRHAMMECHAL-og4qq Před 5 měsíci

      አድራሻቸው ካወቃቹት ተባበሩኝ እባካቹ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 5 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የይስጥልን እድሜና ጤና ይስጦት በረከታችሁ በኔ በወለተ ወልድ ላይ ይደርብኝ አሜን፫❤❤❤🙏🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 5 měsíci +1

    አባቴ መርቁኝ በረከቶ ፀጋዎ በልጅልጆቼ ሁሉ ያድር ዘንድ አምናለሁና

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen Abatatene Amelake Keber yesetelene Kale Hiwot yesemalen

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 Před 5 měsíci +1

    አባይዬ አባታችን እኔም ቤተሰቦቼም ስንወድዎት እኮ። በእኛ ዘመን እንደ እርስዎ አይነት የሐይማኖት አባት እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ኑሩልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎ። በረከትዎ ይደርብን። አሜን ፫

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex Před 5 měsíci +23

    አሜን አንኳን ደና መጡ አባታችን ይፍቱን ይብርኩኝ

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci +1

      ❤🎉❤🎉🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci

      ❤❤❤

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ በርከተወት ይድረሰኝ

    • @ngstipopo3749
      @ngstipopo3749 Před 5 měsíci

      እባካኻችሁ ኣድራሻ የምታውቁ የት ነው

  • @mkedstesfa5712
    @mkedstesfa5712 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእዉነት መሰደደን በጣም ዉደዱኩት ምክህናቱም እምነቴን ላሳዉቀኝ ነበረ ለክ እግዝአብሔር እድሜችሁን ያሰረዘምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 5 měsíci +1

    Ye sazanala bewnet egzbiher yerdan weganochi
    tsegawun yabazalot abatachin
    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před 5 měsíci +1

    ❤EGZIABHER ymesgen ❤Amen Amen Amen ❤qal hiwet yesmaelna abay ❤️🤲💒💐

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu Před 5 měsíci

    ለቤተስባቼ ያለውን እርኩስ መንፍስ የእግዚአብሔርን ቃሉ ይስርህ የአባታችን መስቀሉ ይስርህ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 5 měsíci

    አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 4 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-sj1kj5ry1s
    @user-sj1kj5ry1s Před 5 měsíci +1

    መምህር ፍታሪዬን እንዳቀው አድርገዉኛል በጣም ነዉ ምወዶት የመንፈስ ቅዱስ ሀይል በእርሶላይ አለ ጸሎት ስጀምር ፈተናው እየበዛብኝ ነው አምልኮት ሰጀምር ስራዬም እንዳልሰራ ተደረኩኝ ይጸልዩልኝ አባ ፈጣሪ ይባርኮት

  • @AbelDemeke-xy7es
    @AbelDemeke-xy7es Před 5 měsíci +1

    አባታችንእንካን መጡልንእድሚከጤና ይስጡት

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nebiualex1952
    @nebiualex1952 Před 5 měsíci +2

    አባ እወዶታለሁኘ በጣም 💐 እገዛብሄር እድሜ ይስጦት

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 5 měsíci +2

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ፈጣሪ አምላካችን መድኃኒያለም በሰጦት ጸጋና ሞገስ ቅዱስ ወንገላዊ ትምህርትዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @masaratiakumaa7347
    @masaratiakumaa7347 Před 14 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen Amen
    Amen Amen Amen 🙏 🎉❤❤❤😅🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před 5 měsíci

    Amen
    Amen
    Amen
    Abachin Qaliyootii asamale ye timituu imate Rajimi idemena xena hixachu kufuu idanakachu charuu madalamii❤❤❤ Amen(3)💒🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤💒🤲🤲🤲🙏🏻

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 4 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በፀሎት ኣስብን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 5 měsíci

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፅለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እዬላችሁ

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o Před 4 měsíci

    ለአባታችን ቃልዎት ያሰማልን ከረጅም እድሜ ይኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @user-vf1wj6vl2e
    @user-vf1wj6vl2e Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 Před 5 měsíci

    እውነት ነው አባታችን መምህር ግርማ ወነድሙ አሥተምረውናል እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 5 měsíci

    ጌታ ሆይ ዉስጥን ላዉጠህ አንተ ንጉሰ ሁን❤❤❤ ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ አሜን እግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን ደንቅ ትምህርት እደላኝ ነን ይህዉ እየተመረቅን ነዉ በተክክል ላደመጠን ቤታች ቆጨ በላን ተመስግን❤❤❤

  • @user-xo2zq4vq5h
    @user-xo2zq4vq5h Před 5 měsíci +1

    አሜን ክብር ለጔታ ይሁን

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደረብን አባታችን አሜን❤

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 Před 5 měsíci

    አባታቺን፣የማቶሳላን፣ኢዲሜ፣ይሲጦት፣አምላከ፣ዳዊት፣ለኢኛ፣ለሲደቴኞቺ፣ፀልዩልን።🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 5 měsíci

    ችሜን ችባታችን ቃለ ህይወትን ያስውማልን በርቱልን እባታችን እድሜና ጣና እብዝቶ ይስጥልን እሜን
    እቤቱ እግዚኦ! ኮተታችን ብዛቱ እቤቱ እብሮን የተውለደውንም ያደገውንም የዘር ዛት እይነጥላውንም ክፉ መንፈስ በቸርነትህ በምህረትህ ገስፅልን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ፅድቅ ንብለው ስለስምህ ብለው ድውማቸውን ስላፈሰሱት ፃድቃን ሰማእታት ቃል ኪዳን በተሰጣቸው ቅዱሳን ብለህ ባለፈው የሰራነውን ህይጣት ይቅር ብለህ ማረን ስለቅዱሳን ደናግል ፃድቃን ማረን በቃ በለን እምላክ ሆይ እባክህ ማረን ይቅርም በለን እሜን

  • @user-fv4jl3gz3b
    @user-fv4jl3gz3b Před 5 měsíci

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አባቴ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ❤ይሄ ትምርት የኛ ታሪክ ነዉ አሁንም አባቴ፡ ቦረንትቻ፡ ዶሮ፡በግ፡ ጭዳ ይላል ፡ እኔ ስደት ነኝ መቁጠሪያና አርጋኖን ከፀለይንና ከተጠቀምን ሁሉንምነገር ያበላሻል ሴትየዋ ላይ ሆኖ ሠላም ይነሣናል ግዜያችንን ያቃጥላል ማሽኖችን ያበላሻል ብዙ ነገር ነበር፡ አሁን ደግሞ ፀሎት ቦታቆመን ማድረሥ አልቻልንም ፡ ለዉዳሴ ማርያም ብቻ እስክ2 ሠአት ይፈጅብናል እራሣችንን ይሠርቀናል ፡❤አባ በፀሎትዎ አስቡን ❤ማሕደረ ማርያም እና ፍቅርተ ማርያም❤ከባእድ ሐገር ፡የጠፍዉ ልጅ ነን፡፡

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስኪ እንዳዳምጥ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před 5 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ እንኳን ደና መጡልን ሰላም ጤና ይስጥልን አባ በትምህርቶ ነቅተናል ።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 5 měsíci +1

    አ ሜን አሜን አሜን ምረቱን ይላክልን አባታችን በእዉነት እግዚያብሔር አምላክ በገጠሪቱ አካባቢ ላሉት ይህንን ትምህርት ቢያገኙ በ1ግዜ ይቀየሩ ነበር ሢጀመር ለንስሀ ወይም ለፋሲካ ፆም ብቻ ነዉ ስግደት የምናዉቀዉ አሁንም ብዙሀኑ እደዛዉ ነዉ የሚያዉቀዉ በሠኔ በግቦት አምልኮዉ ጠጠርማ ጥቁር ቀይ ደሮ ጥቁር በግ ጫቱን ለሊት ሙሉ ሢቀቀል ያድራል ኮሶ ለሊት ሙሉ ይጨሣል ጫቱ ከማታ እስከ 9ሰአት ተቀቅሎ ጠዋት በ2ስኒ በ2እጃቺን ይዘን አተጠብቀን ለከርሞ በሠላም አድርሠን እያልን የባሠበቱ ቤት ደግሞ ደፍተራ ዛር ያለበት አምጥተዉ ነዉ እደዛ የሚሆነው ዛር የሚመስለኝ አጋንት ሳይሆን ቀለል ያለ ነገር ጨሌ አርገዉ ስናይ ቃጪል እያጮሁ እየለፈለፉ ነዉ ምገድ ለምገድ የሚሔዱት አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚያብሔር ይመስገን ከኛቤት ከቀረ በትንሹ ከ10አመት በላይ ሁኗል እግዚያብሔር ይመስገን አባየየየየ ልኡል እግዚያብሔር ❤❤❤❤❤❤❤የማቱሠላምን እድሜ ይስጠወት በጣም ለዋጪ ትምህርቶች ናቸዉ ግን ሚስጥሩ ሲገባኝ እብድ ሆሁ

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen abatachin kale hoyit yasmalen barakatachu yedarbeni

  • @user-hd2lu5xx1z
    @user-hd2lu5xx1z Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን አብትችን ❤❤❤

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu Před 5 měsíci

    አቤቴ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ብራኬዎን ይድርስኝ ለልጃቼና

  • @yohannestaddese3942
    @yohannestaddese3942 Před 5 měsíci

    አባቴ በረከትዋ ይደርብኝ ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Před 5 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤🎉
    እግዚአብሔር እዲሜ ከጤና ይስጥወት ፀጋውን ያብዛለወት
    አባታችን ወለተማሬያም ብላችሁ በፀለታችሁ አስቡኝ❤❤🎉🎉🎉

  • @zed96
    @zed96 Před 5 měsíci +1

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በረከትሁ ይደርብን እረጅም እድሜና ጦናዎትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜንን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ አባ

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 Před 5 měsíci +1

    አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
    እንደት በምንስ አቅሜ ላመስግኖት በህይወቴ ትልቅ መንፈሳዊ ለውጥ ነው የመጡት
    እግዚአብሔርን እርሶን የምያመሰግንበት ቃለት ነው የጠውት

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam788 Před 5 měsíci

    ወድ ምህራችን እንከኳን ደህና መጡ እግዚእግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf Před 5 měsíci

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🌻🌻🙏🙏🌿🌻🤲🤲

  • @helenkiros8436
    @helenkiros8436 Před 4 měsíci

    አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ይፍቶኝ ይባርኩኝ

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 Před 5 měsíci

    Kali hiyewoten yasemalen abatachen bewunet

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 5 měsíci +2

    ተድባባ ማርያም ብለው አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ዘወትር ትምህርቶት ለኔ ምግቤ ነው ከአጥያትም ጋር ቢሆን መልካምን ነገር እሻለው ብዙ አመት ነው የምከታተሎት ከውጭ ጀምሮ እንደ አይኔ ብሌን ነው የምሳሳሎት ስደክም ጉልበቴ ስዝል ብርታቴ ኖት እርስዎን የሰጠኝን አምላክ ሁሌም አመሰግነዋለው እንደእድለኛም ነው ራሴን የምቆጥረው ለምን ብዙዎች ታስረው እስራታቸው የማይታያቸው ሰዎች ስላሉ ይህ ደግሞ አለመታደልና ትልቅ በደልም ነው የሚመስለኝ ጀግናዬ ኖት ለኔ ትምህርቶትን ሁሌ እፅናናበታለው እርስዎን ባይሰጠኝ ብዬ ሳስብ ይጨንቀኛል ነገር ግን እሱ ምክንያት አለው በርቱልኝ ጠንካራ አባት ኖት ብዙ ነገር አሳልፈዋል አውቃለው አምላክ ይጠብቅልን ለብዙዎች ሲል❤

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Před 5 měsíci +1

    አባታችን በዚህ ትምህርት ውስጥ ነፍሴ እየዋዠቀች ነው ።አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እባላለው።

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 5 měsíci

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለኛ ጎስቋላ ልጆቻችሁ

  • @user-in4rs9fr3v
    @user-in4rs9fr3v Před 28 dny +1

    አባየ ❤❤

  • @ethio6437
    @ethio6437 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። በጤና ያቆይልን።

  • @zewdineshdora6007
    @zewdineshdora6007 Před 5 měsíci

    Amen Abatachin kale hiyiwet yasemalin Egizeabiher Amlak edime ketena yistot ❤❤❤❤❤❤❤betselotot asibung

  • @melakudemewez9164
    @melakudemewez9164 Před 5 měsíci

    የህይወት ቃል ያሠማልን አጎዚበሄር ይሥጥልን

  • @abbeegraham8060
    @abbeegraham8060 Před 5 měsíci

    እባቴ እግዚአብሔር ጤናውን ሰላሙን አብዝቶ ያቆይት አሜን

  • @soniyaembet7491
    @soniyaembet7491 Před 5 měsíci

    Abaaaaaaaaaaaaaaaa enkuwan dehena Metu ere barkun enwedotalen aba abaaa barkun Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetewahedoliji1229
    @yetewahedoliji1229 Před 5 měsíci

    ❤❤🥰🥰Amen🙏🤲 Amen🙏🤲 Amen🙏🤲❤️❤️🥰🥰❤️❤️

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 5 měsíci

    የእውነት አባ አንደንዱ ያኔው ባሃሪ ነው እግዚያቤሔር ይማረን እንደቻርነቱ

  • @user-uj4ip4bs9r
    @user-uj4ip4bs9r Před 5 měsíci +1

    Abba kenyaa nujiradha wabayye isinira baracha jira waqayyoo barajirenya kesanii isinii hadheresu.kara badiraa nu debisa jirtanii.bayyen isin dinqisiisadha mamir girma wandimu ❤

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 Před 5 měsíci

    Amen(3 Egzihabihe ymasgen unken baa selam maxu Abbatchin ❤❤🙏

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 5 měsíci +1

    እኔ ቃል የለኝም ምን ልበል በውነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ፀጋ ነው ያሎት እያንዳንዱ ያስተማሩት ትምህርት እውነት ነው ያው የማይቀበለው ከሌላ ወገን ካልሆነ በስተቀር ግልፅ ነው እኝን ድንቅ አባት ምኞቴ በየቤተክርስቲያኑ የማይጠገብ ትምህርታቸውን ህዝቡ ቢማር እንዴት እንደሚቀየር ብዬ ሳስብ እጓጓለው ግን ምን ይደረግ ፀድቃችዋል ብቻ አያድንም ትውልዱ ጠፉቶና የዲያቢሎስ መጫወቻ ሆነ አምላክ አዋቂ ነው ስለ ብዙዎች እስራት ብሎ መልካም ቀን ይመጣል ተስፋ አልቆርጥም እንደኛ ፍላጎት ቢሆን ኖሮ ምን ዋጋ አለው እኛ ብንፈልግም አልሆነው አምላክ መንገዱን ያመለከተው የወደደው ብዬ ነው የማስበው በእንደዚህ በተለያየ ሚዲያ ላይ መከታተል ይቻላል ፍላጎት ብቻ ነው ሺ አመት ኑሩልኝ ትልቅ ስጦታዬ ኖት በጣም እወዶታለው አከብሮታለው👉❤❤❤

  • @shawehaile7204
    @shawehaile7204 Před 5 měsíci

    Amen amen amen

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @adisu4246
    @adisu4246 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před 5 měsíci

    Egezbehre yimesegne amene kale hiwete yasemalne abatachne

  • @unitdbast4205
    @unitdbast4205 Před 5 měsíci +2

    አባቴ ምን አይነት ፀጋ ነው ያሎት አባቴ የሚገርም ነው ልብ ሠንጥቆ ነዉ የሚገባው ትምህርቶት ሌላ መምህር ቢያስተምሩ በጭራሽ አይገባኝ የርሶ ግን አባቴ እዉነት ልብ ሠንጥቆ ይገባል

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 5 měsíci

    Abachi kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Před 4 měsíci

    Amen abatachn bezeh kefu zemen yetsetun abat newot erajim edemi ketena gar yesetelen

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 5 měsíci

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @adisuaddaaaaa
    @adisuaddaaaaa Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 Před 5 měsíci

    ABATACHEN MEMEHER GIRMA WONDIMU ❤YE MATUSALA EDME YESTELEN TENA EDME LE ABATACHEN ♥️ 🙏 YEBARKUN ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ባታች አድሜን ፀጋን ያብዛልን

  • @user-tn3sq2my7n
    @user-tn3sq2my7n Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father Please Keep Praying for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Před 5 měsíci

    አሜን(፫)❤❤❤❤❤

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @tsegiebeshah5578
    @tsegiebeshah5578 Před 5 měsíci

    Enqwan dena metu abatachen🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před 5 měsíci

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n Před 5 měsíci

    አባታችን በፀሎት አሰቡን እሰከ ቤተሰቦቸ ወለተ ሰለሴ በለዉ አባ አደራ

  • @BhZinj
    @BhZinj Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን፡ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @bontobontuuetopia4672
    @bontobontuuetopia4672 Před 5 měsíci

    AMMEEN AMMMEN AMMMEN ❤❤❤❤❤❤ ❤❤

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Před 5 měsíci

    አባቴ የኛ አባት በረከቶት ይድረሰኝ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 5 měsíci

    የኔ አበት እግዚአብሔርን ማያየ እኮ ኖት ልቤን አሳረፉልኝ ይሄን ስፅፍ እያነባሁ ነዉ

  • @user-ss5nw2bp7o
    @user-ss5nw2bp7o Před 5 měsíci

    አሜን❤አባታችን

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee Před 5 měsíci

    Amen amen ameb❤❤❤❤❤

  • @nuhaminbirhanualem2222
    @nuhaminbirhanualem2222 Před 5 měsíci

    Yene deg abati sewodoti bemaryam egizeabher yetbekeleg ❤❤

  • @user-yu9zi6fy1b
    @user-yu9zi6fy1b Před 5 měsíci +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላባታችን ጸጋውን ጨምሮ ያብዛላቸው

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 5 měsíci

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ትምህርትዎትን የማይጠገብ ነው የድሮ ካስተማሩት የፈውስና የስብከት አንድ ላይ ስለነበር ስብከቱን ለብቻው ፈውሱን ለብቻው ፖስቱሉን. አንድ አንድ ሰው ስብከታቸውን ብቻ የምፈልግ አለ. አንድ አንድ ሰው ደግሞ ፈውሳቸው ብቻ የምፈልግ አለና እንደአድስ ብትፖስትሉን ድጋሚ ብናዳምጣቸው አይጠገቡም❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 5 měsíci

      ስብከቱ ከፈዉሱ ጋር ነዉ እንጅ አንድ ላይ ነዉ የሚሄዱት

  • @user-qe7mx1lj8y
    @user-qe7mx1lj8y Před 5 měsíci

    Aba Yemir ahun betam new gira minagabaw 😢 Egziabher betimebu yimeren zend tseliyuln Ene wechi kewetaw bezu gize almolagnem gin betenishu fetena betam eyetechenaneku new ebakoten yitseleyulgne kene beteseboche asibun 🙏🙏🙏

  • @tibletsintayo9135
    @tibletsintayo9135 Před 5 měsíci

    Amen.Amen.Amen.Abate

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 Před 5 měsíci

    አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ