#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2024
  • ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
    📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
    📎 • #New 🔴ስርዓተ ቅዳሴ እና ልማዳች...
    ✨ በእነዚህ ያግኙን!
    ዩቲዩብ - / @kendilmedia
    ፌስቡክ - / kendil.media
    ቲክቶክ - / kendil_media
    ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
    ዋትስአፕ - +251973135923
    -----------------------------------------------------------------------------------------------------------
    When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
    ✨ Our Social media!
    CZcams - / @kendilmedia
    Facebook - / kendil.media
    Tiktok - / kendil_media
    Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
    Whatsapp - +251973135923
    1/13/2024 © KENDIL MEDIA
    #kedametsega #kendilmedia #kendil_media

Komentáře • 555

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 3 měsíci +18

    ኦርቶዶክሳውያን እሄ ሚዲያ ሚሊዮኖች ሊከታተሉት ይገባል ብዙ የማናቃቸውን የሚያሳውቀን ነው ብዙዎች እንዲጠቀሙበት እናበርታታ
    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ታዛዢነትህ ትትህናህ ይገርመኛል እኔ በአካል ዱባይ አቅሀለው የእውነት አሁንም ፀጋውን ያብዛላቺሁ😊 ❤❤❤

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 3 měsíci +26

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አገልግሎታቹሁን ልዑል አምላክ ይባርክላቹሁ በጣም ብዙ ተምረናል

  • @hadagohany8634
    @hadagohany8634 Před 3 měsíci +57

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የስምት ሰው ይበለን ስምት እስከምትደርስ በጉጉት ነው የምጠብቀው እሚገርመው ነገር በቲክቶክ እየቆረጡ ሲያመጡ አድምጣለው እብካቹህን ችናሉን ንገሩኝ ብይ የሚነግረኝ ሰው አጥቸ ዝብይ ይቱቨ ስገባ መጥልኝ በጥም ተደሰትኩኝ

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 Před 3 měsíci +6

      እሰይ ❤❤

    • @user-dw9ef9kh6f
      @user-dw9ef9kh6f Před 3 měsíci +7

      እንኳን ደህናመጣሽ ብዙ ታተርፊበታለሽ❤❤

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp Před 3 měsíci +3

      ,እኔም.እዳቸ.በቅርብ.የጀመርኲ

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 2 měsíci

      ቃለሕይወት ያሰማልን መምርና ዲያቆን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ በአንዱ ጥያቄ ሁሉም እየተማረ ነው ንስሓ አባቶች ያረፉ ይመስለኛል
      እኔግን እምለ በሐዘን ዘሪያቢያሰተምን አንደድቀን ነጠላ መዘቅዘቅ ጥቁር ክር ማሰር ጥቁር መልበሰ ፀጉር መላጨት ፈትን መነሳት ወዘተ የዘመን መገለጫ ነው ብለው እቢአሰቡ ሰወች. ያንን የማያደረግ ሰው በውስቢያንም ለመተው ሰው ገድ እደለለው በማሰብ ጥላቻናግልምጫ ኩርፊያም ይደርሰበታል
      የቤተክርቴያን አባቶች ይኸኸ አግባብ እንዳልሆነ ይናገራሉ
      ቢደረግ በሟችን እሚጎና ነውን አድራጊውሰ ኃጢአት ይሆንበታልን?

    • @user-eq7od1wp8c
      @user-eq7od1wp8c Před měsícem

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 1ጥያቄ አለኝ እሱም በ ortodoxs እምነት ሰው ሲቀበር ሰንበት ተማሪዎች በኢርፎርም ቢቀርብት ችግር አለው😢

  • @healthybeing21
    @healthybeing21 Před 3 měsíci +30

    ቀንዲል ሚዲያዎች እውቀት ብቻ ሳይሆን ምግባርም አሟልቶ የሰጣቸው ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @user-qt1yu7bi6u
    @user-qt1yu7bi6u Před 2 měsíci +10

    እግዜአብሔር እናንተንና እንደናንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን አሜን

  • @woinshetTeshome_
    @woinshetTeshome_ Před 2 měsíci +3

    በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለ በእድሜ በጤና ያቆይልን። ወንድመችን ቀዳሚ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን። በእውነት ይህ ፕሮ ግራም ለምዕመኑ ቅርብ ነው እላለሁ።ምክኒያቱም እኛ ብዙዎቻችን ከልማድ ክርስትና ገና አልወጣንም።ለዛም ነው ከሌላ ቤተ እምነት በሚመጡ ጥያቄዎች እየተደናገርን እስከመውጣት የምንደርሰው! ይህ ፕሮ ግራም እንዳይቋረጥ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን! አንድት እህታችን ስለ ሜካፕ ያነሳችው ጥያቄ የኔም የሁልጊዜ ህመሜ ነው። እኔ ብዙ ጎደሎ ያለብኝ ነኝ አውቃለሁ!ግን ከስረዓተ ቤተክርስቲያን አንፃር ብዙ እየተጣሱ ያሉ ህጎች አሉ።በተለይ በኛ በሴቶች! ከአለባበሳችን እስከ እምንቀጣጥለው አርቲፊሻል ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኳን ስንሄድ አልተውንውም። ቢሆን ክርስትናችን በሁሉም ቦታ ቢገለጥ ጥሩ ነበር ባይሆን እንኳን ወደ ቤቱ ስንሄድ ምን አለ ጣጣችንን ትተነው ብንሄድ!? በተለይ በቁርባን ወይም በተክሊል የሚጋቡ ወገኖቻችን ምናለ የሚበልጠውን ቢያስቀድሙ!?ያውም እኮ መጋቢ ሀዲስ የሚል ስም ያላቸው መምህሮቻችን ሳይቀሩ ሲያገቡ ሚስቶቻቸው የአይን ጭራ፣የእጅ ጥፉር፣የራስ ፀጉር እና ከንፈራቸውን በደማቅ ሊፒስቲክ ተለቅልቀው ደግሞ ጭራሽfb ላይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት መጋቢ እያሉም አንዳንድ መምህራን ሲለጥፉት ሳይ አፍራለሁ እሸማቀቃለሁም። በእውነት መላ ቢፈለግለት ጥሩ ይመስለኛል በሌላው አለም እንደምናየው እንዳንሆን!!! አመሰግናለሁ ወለተ ማርያም ነኝ እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ።

  • @tizitaadisu769
    @tizitaadisu769 Před 8 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-pi8pd7bs4g
    @user-pi8pd7bs4g Před měsícem +2

    በ እውነት በ እውነት መምህራቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp Před 3 měsíci +12

    ,በፀሎታቹህ.አስቡኘ.ወለተ.ስላሴ.እያላቹህ.በጣም.የምያሰጨንቀኝ.አዳድግዜና.በፀሎት.ሰአት.ግደን.ደግሞ.ሊቀመላይክ.ቅዱስገብርኤል.በጣም.የምወደወ..በጭቀቴ.ሰአት.ቶሎ.የሚደርስልኝ.በዚህሁ.አጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤

    • @user-ip2rt5jq5r
      @user-ip2rt5jq5r Před 3 měsíci +3

      ስለሁሉሙ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም ጥበቃው አይለይሽ

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp Před 3 měsíci

      ,አሜንን..አመሰግናለሁ

    • @saraababa
      @saraababa Před 3 měsíci +3

      ወለተ ስላሴ መዳህኒያለም ጭንቀትሽን ሁሉ ከላይሽ ላይ ይግፈፉልሽ። ደግሞም ይገፉልሻል ጊታ የሚሳነው ነገረ የለም።
      " በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። "
      (መዝሙረ ዳዊት 23:4)
      " ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።"
      (መዝሙረ ዳዊት 124:7)
      (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 112)
      ----------
      1፤ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው።
      2፤ ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።
      " ኢየሱስም። ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።"
      (የማርቆስ ወንጌል 9:23)
      (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)
      ----------
      10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
      11፤ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
      " እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።"
      (የሉቃስ ወንጌል 10:19)
      (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 46)
      ----------
      10፤ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
      11፤ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
      (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14)
      ----------
      26፤ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።
      27፤ ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
      " በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤"
      (መዝሙረ ዳዊት 91:11)
      (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 128)
      ----------
      5፤ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።
      6፤ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።
      (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 13)
      ----------
      24፤ ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ። መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች።
      25፤ ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ።
      26፤ ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ።
      27፤ የባለቤቱም ባሮች ቀርበው። ጌታ ሆይ፥ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት።
      28፤ እርሱም። ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ባሮቹም። እንግዲህ ሄደን ብንለቅመው ትወዳለህን? አሉት።
      29፤ እርሱ ግን። እንክርዳዱን ስትለቅሙ ስንዴውን ከእርሱ ጋር እንዳትነቅሉት አይሆንም።
      30፤ ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን። እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ።
      " እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።"
      (የዮሐንስ ወንጌል 15:5)
      (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91)
      ----------
      13፤ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
      14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
      " ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።"
      (መዝሙረ ዳዊት 91:16)
      (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)
      ----------
      1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
      2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
      3፤ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
      4፤ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
      (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)
      ----------
      5፤ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
      6፤ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
      " ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ *በአንዳች አትጨነቁ።"*
      (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6)
      " አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።"
      (መዝሙረ ዳዊት 143:8)
      በደንብ እየደጋገምሽ እንብቢው በነገሩ ሁሉ ጊታ ይቅደምልሽ።

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp Před 3 měsíci +2

      ,አሜን.አመሰገናለሁ

    • @Israel9563
      @Israel9563 Před 3 měsíci

      Amen amen amen

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co Před 2 měsíci +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ከጤናጋ ይስጣቹ።

  • @Yaa2121
    @Yaa2121 Před 19 dny +1

    Be ewnet memhir mitiku edime yistilin lehulum sew yemigeba timhrt new hulum timhrt

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ እናተን እግዚአብሔር ስለሰጠን እድለኞች ነን ♥️🙏🥰

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 Před 3 měsíci +11

    ለሁላችሁም ከካሜራ ጀርባ ላላችሁ እንድሁም ለውድማችን ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @gughguyuh7262
    @gughguyuh7262 Před 3 měsíci +11

    ቃል ህይዉት ያሰማልን በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን❤❤❤❤

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko Před 2 měsíci +2

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን 🙌

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před 3 měsíci +9

    ❤በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ❤ቀጥሉበት መምህሮቻችን
    ❤ ❤ ❤

  • @alematirsaw2343
    @alematirsaw2343 Před měsícem

    Memhrachn kalehywet yasemaln be Ewnet!!

  • @Alemz123
    @Alemz123 Před měsícem +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛንም ሳናውቅ በስእተት ስናውቅ በድፍረት የሰራነውን አምላካችን ይቅር ይበለን

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw Před měsícem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤ እዚህ በላይ የምታገለግሎበትን እድሚና ፀጋ ያብዛልን❤❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 3 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር ይህ ፕሮግራም (ልማድና ክርስትና) ለኔ የተዘጋጀ ነው የሚመስለው አዛኝቷን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቤተሰቦቼንም አስተምርበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ያብቃኝ በተለይ በገፀሩ አካባቢ ለምንኖር ኦርቶዶክሳውያን እጅጉን ጠቅሞናል በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ፀጋውን ያብዛላችሁ የናቴ ልጆች💜💜🙏

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን ጤያቄዎቻችን እየተመለሰልነው❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 3 měsíci +5

    እንኳንለሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ አመታዌ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እንቁ መምህሮቻችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ብዙ ትምህርትን አግቻለሁኝ በስደት አለም ላይ ከመጣሁ በርቱ❤❤❤

    • @user-ip2rt5jq5r
      @user-ip2rt5jq5r Před 3 měsíci +2

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 3 měsíci

      ​@@user-ip2rt5jq5rአሜን የአመትሰዉይበለን❤❤❤

  • @Kal4309
    @Kal4309 Před 2 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን ለመፈፀም ያብቃን ።

  • @user-wk7by5eb7z
    @user-wk7by5eb7z Před měsícem +1

    ቃለ ህይውት ያሠማልን ፀገውን ያብዛላቹህ ብርቱልን ብዙ ነገር ነው የተማራ ነው በእውነት ❤❤❤❤❤❤

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚልት ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ብዙ እየተማርኩበት ነው። ምክንያቱም የመጣሁበት ማህበረሰብ ሀይማኖትን እና ልማድን አንድላይ አዋህዶ የሚኖር ነው እኔ በዩቱዩብ ብዙ ልማዶችን አስወግጃለሁ ለዚህም እናንተን እንቁ የቤተክርስቲያን መምህራኖችን ለሰጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው።
    እኔ መጠየቅ የምፈልገው በእኛ አካባቢ ገበሬዎች እረሰሻ ለማረስ የግዝት በአል ነው ዛሬ አንሰራም ይላሉ የግዝት በአል ከሌሎች በአላት የሚለዩበት ምክንያት ምንድን ነው?
    ግዝት በአል ማለት ምን ማለት ነው? ማን ነውስ ግዝት በአል ነው ብሎ ቀኑን የገዘተው?? እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ።

  • @HabtamuSale-zb8df
    @HabtamuSale-zb8df Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    ስለ ስግደት አስተምሩን መምህራችን

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @eritreanpatriot1892
    @eritreanpatriot1892 Před 3 měsíci +4

    ቃለ ሂወት ያስርማልን ትምህርታቹን እከታተላለው ብዙ ተምሪኣለው ቸሩ ኣምላካችን አብዝቶ ባለንበት ሰላሙን ይስጠን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 3 měsíci +4

    ❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @RuhamaKefyalew
    @RuhamaKefyalew Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ለመምህራችንም ቃለ ሕይወት ያሰማል በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የምትሰጡት ብዙ ነገር ነዉ የምታስተምሩን በርቱ የቅዱሳን አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 2 měsíci +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZenebeZenebe-sb4ix
    @ZenebeZenebe-sb4ix Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ በብዙ እየተማርኩበት ነው እግዚያብሔር ይስጥልን። የምጠይቀው በየመንገዱ የተለያየ ሥዕለ አድዕኖውችን በመያዝ የሚለምኑ አባቶች የሚመስሉ ሰዎች ትክክል ነው ወይስ አይደለም በመድኃኒዓለም ምስል እና በእመብርሃን ምስል ይዘው ሲለምኑ አልፌ ልሄድ በጣም እቸገራለሁ እባካችሁ ይሄ ጥያቄ የብዙ ሰው ጥያቄ ይመስለኛል

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs Před měsícem +2

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ox7ou4lz6y
    @user-ox7ou4lz6y Před měsícem

    ስለ መዙሙረ ዳዊት አባካችሁ

  • @hannafiker94
    @hannafiker94 Před 2 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድለልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ በቤተክርስቲያን በር ላይ የሚሸጡ መጽሐፎችን ሰንበት ተማሪዎች ቢያስቆሙ መልካም ነው ምክንያቱም የአጋንንት መጽሐፍ መፍትሄ ራዕይ የጥበብ መጽሀፍ እየተባለ የድንቁርና መጽሐፍ እየተሸጠ ነው የቤተ ክርስቲያን ቅጥረኞች ሳይሆኑ ነን ብለው የጥንቆላ መጽሐፍ የሚሸጡ ደብተራ የተባሉ መተተኞች እባካችሁን መምህር አጋንንት የሚጐጥቱ ደብተራዎችን ተቋሞልን 🙏🙏🙏

  • @ejiguzegeye3849
    @ejiguzegeye3849 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማን እውቀት ከማጣት ብዙዎች ጠፍተዋልና በርቱ

  • @zaidzeru2086
    @zaidzeru2086 Před 2 měsíci +1

    በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።
    መጀመሪያ ለመ ምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመላዉ ቤተሰቦ እግዚአብሔር ጤናን እድሜን ፍቅርን ይስጥልን ።
    ለተከበርከዉ ወንድማችን እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለዉ ጊዜህ ሰአትህን ሰተህ የኛን ችግር ለ መ ምህራችን በማድረስህ እግዚአብሔር ያንተንም ጥያቄ( ችግር )ያንብብልህ ።
    አባታችን እኔ በኤዉሮፓ ከሚኖሩት አንዷ ነኝ ።ወደ ኤሮፖ የገባሁት በነሱ አቆጣጠር 2003 ነዉ በዛን ጊዜ ብዙም የኛ የሆነ ቤተክርስቲያን አነበረም እና ምን መሰሎት አባታች 4 ወንዶች ልጆቼን ስወልዳቸዉ የግሪክ ኦርቶዶክስ ባቅራቢያችን ስለነበረ ደስ ብሎኝ ነዉ ያስጠመኳቸዉ እንደዉም እኔና ባለቤቴ ስራ ስለሌለን እዛያለዉ ትልቁ ቄሳቸዉ ረድተዉናል አላስከፈሉንም እግዚአብሔ ይስታቸዉ ግን በወቅቱ እንጃ ምን እንዳስረሳኝ አላቅም እስካሁን ድረስ የምጠይቀዉ እራሴን ነዉ እና በአንድ ወቅት በህልሜ ይሁን በዉኔ አላቅ የክርስትና ስማቸዉስ ብሎ የሚጠይቀኝ ይመስለኛል
    እና ለባለቤቴ ነገርኩት እሱም ደንግጦ አንድ እሁድ ሄድን አገራቸዉ ሂደዋል ሲመጡ እንዲደዉልላቹ ስልካቹን ተዉል ን አሉ ከዛ የሱን ሰጣቸዉ
    ስንጠብቅ ስንጠብቅ ብዙ ወራቶች ተቆጠሩ ከዛ ባለቤቴ ሄደ ለብቻዉ እና ቁርጣችን ይዞል መጣ😭እሳቸዉ በጠና ታመዉ እዛዉ አገራቸዉ(ግሪክ) ሞቱ😭😭😭እና ምህራችን የግር እሳት ነዉ የሆነብኝ
    እርሶስ ምን ይሉኛል በዚ ጉዳይ
    እግዚያብሔር ይስጥልኝ።🙏🙏🙏

  • @mulye8211
    @mulye8211 Před 3 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም ብዙ ጥያቄ የሚፈጥሩብኝን መልሱን አግንቸበታለው ቸሩ መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በእውነት እናመሠግናለን

  • @Finan_wel
    @Finan_wel Před 2 měsíci +1

    ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርኽ ቃል ሕይወት የስምዓልና

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 Před 3 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ኑሩልን የሀይማኖት አባቶቻችን ❤❤❤

  • @Kidanu-ic9ve
    @Kidanu-ic9ve Před 2 měsíci +1

    እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bethelhemgucho1123
    @bethelhemgucho1123 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሁን ልማዳዊ ነገሮችን በእርሶ ትምህርት እየገቡኝ ነው:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት::

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 3 měsíci +2

    በመጨረሻ ላይ የመለሳችሁት የጽሎት መጻሕፍቶች ጥያቄ ለእኔም ጥያቄ ነበረ ግን ተመልሶልኛል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️🙏

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 2 měsíci +1

    በዋዛ ፈዛዛ ግዜአችን ከምናጠፋ አባቶቻችን ወንድሞቻችን የሚያዘጋጁልን እንከታተል እህት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 Před 3 měsíci +3

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g Před 2 měsíci +1

    ሰላም መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ የአገልግሎት ዘመንዎም ይባረክ። አዲስ እንግዳ ነኝ ግን በአንድ ቀን በሚገርም ሁኔታ በውስጤ ሲመላለሱ የነበሩ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ ከዚህ በኃላ ቋሚ ተሠላፊ ነኝ ። ለናንተም ፍቅሩንና ብርታቱን ያድልልኝ።

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t Před 3 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ይዉድስዋ ላይ የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም የሚለዉ ትክክል አደለም ማለትነዉ የኔም እንደዚህነዉ የሚለዉ😢

    • @user-xx8iv1cy5e
      @user-xx8iv1cy5e Před 2 měsíci

      እኔም ገረመኝ እስከ ኣሁን ኣላውቅም ነበር የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ነው የሚለው ይዌድስዋ መላእክት ያ ፀሎት😮

  • @Shibr-cj8kg
    @Shibr-cj8kg Před měsícem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 3 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ፈጣሪ ያክብርልን ብዙ የማናቀውን ትምህርት እንድንማር ስላደረጋችሁን እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @meherat938
    @meherat938 Před 2 měsíci +1

    በጣም የምፈልገው ጥያቄ ነበር እኔ እግዚአብሔር በምያውቀው በጣም ትንሽ ሆኜ መምህር ዶክተረ ዘበነ ለማ ሲያስተምሩ የያዝኩት ትምህርት ነበር እርሳቸው ሲያስተምሩ ከክቢ ስንወጣ መሳለም እንደሌለብን ነግረውን ነበር እኔም ለብዙ ሰው እነግር ነበር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ለአሁንዋ ቀን አድርሶኝ ቃሉን እንድሰማ ለፈቀደልኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ዘማሪ ቅዳሜ ፀጋ ተባረኩለን

  • @demeapptube6274
    @demeapptube6274 Před měsícem

    Be ewunet egziabher edme ena tena ystlnnn mehrachinnnn

  • @user-pc3eo9yw6n
    @user-pc3eo9yw6n Před měsícem

    Kalehiyiwot yasemalin yageligilot edimewon yarazemiln

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች እውነት በርቱልን ሁሌም ቅዳሜ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ ቀንዴል ሚድያ ከፍፍፍ በሉልን እንወዳቹዋለን ❤❤❤

  • @mulumebetFekede-pe6et
    @mulumebetFekede-pe6et Před 3 měsíci +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ሁሌም ቤተክርሰቲያን ስሂድ የምነደድበት ጉዳይ ነው
    ክርስትና ሊያሰነሱ የሚመጡ እናቶች 10ዊግ ተሸክመው ለማቁርብ ሲሂዱ አይከናነቡም በጣም ውሰጤ ይነደድብኛል ሌላው አንገት ልብስ የምታክል ነጠላ የሚለብሱ ቤተ መቅደስ ውስጥ የራሳችን ቦታ ነው ብለው የራሳቸውን ምጣፍ ትራስ የሚያሰቀምጡ እነቶች ግራ ያጋቡኛል አመሰግነለሁ

  • @MaregneshFantu
    @MaregneshFantu Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehutewodros2649
    @alemayehutewodros2649 Před měsícem

    አሁን እኮ የተቸገርነው ማክበሩ ላይ ሳይሆን ሀጢዓትን እየፈፀሙ ሰንበትን ካላከበርኩ ሞቼ እገኛለሁ ማለት ከባድ ይመስለኛል።

  • @zufan_Ze.tewahedo
    @zufan_Ze.tewahedo Před 3 měsíci +2

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ መምህራችን " በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን "

  • @munaygebru8319
    @munaygebru8319 Před 3 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AsnakechMisganaw
    @AsnakechMisganaw Před 2 měsíci

    Kale hiwot yasemaln betam astemari program nw fetari edmena tena yistachihu

  • @selamawitfikade5465
    @selamawitfikade5465 Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን።በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማረኩ ።እድሜ እና ጤና ይስጥልን።።ለምንድን ነዉ በቅዳሴ ጊዜ ካህንና ዲያቆን ሲዛር ጥዋፍ ሻማ እጣን የሚሰጠዉ።

  • @tksttkst
    @tksttkst Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Před 2 měsíci +1

    አሜን ❤️💖💖አሜን 💓💗❤አሜን 💖❤️💓💗🙏❤💗💓💖🙏❤️🌹💔💓🙏💓🙏🙏💓❤💗💓🌹💗💓❤️💖

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik Před 3 měsíci +1

    በእዉነት ቃለ ህይወትን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ዲያቆን ላተም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Před 3 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 3 měsíci +1

    በጣም ብዙ በዘልማድ የምናደርጋቸው ነገሮች ነበሩና አስተምረውናል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን❤❤❤❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před měsícem

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @a20mas18
    @a20mas18 Před měsícem +1

    ቃለህይወት ያሰማል በእውነት

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 2 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰመልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት አምላከ ቅዱሳን ያቆይልን በእውነት

  • @MekdesTena-rj9wn
    @MekdesTena-rj9wn Před měsícem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 3 měsíci

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር በእዉቀት አድማስ ይሙላችሁ ለኛ ለስደተኞች ብዙ ነገር ስለእምነታችን የማናዉቀዉን በዘልማድ የኖርነዉን በስደት እየተማርን ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን መምህሮቻችን የቀንዲል ሚዲያ ባለቤቶች ተባረኩልን🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @veronicavikki7912
    @veronicavikki7912 Před 2 měsíci +1

    You have no clue how much your page helps me learn a lot. God bless you ❤️🥰🤲🏾

  • @Firee-gr4tr
    @Firee-gr4tr Před 3 měsíci +1

    በመጀመሪያ ቃለት ያሰማልን እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-wt6zj8od6d
    @user-wt6zj8od6d Před měsícem

    በእውነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አግዚሔብአር ይጠቢቂክ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይጠቢቂክ

  • @gizeworkaniley3234
    @gizeworkaniley3234 Před 2 měsíci +1

    እንደዘንድሮ ተምሬም አላውቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mp9wq1pc7l
    @user-mp9wq1pc7l Před 3 měsíci +1

    በእውነት ቀድል ሚድያ ብዙነገሮች እየተማርን ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችኝ አንድ ጥያቄ አለኝ ከይቅርታጋ እዳጋጣሚ ካያችሁት መልሱልእ
    ጥያቄየ እኛ ጦጣቶች ውቅርራት ንቅሳት እናደርግ አለን እና የኔ ጥያቄ እራሴ ያሰብኩትነው ጥርስ ውቅራት በቤተ ክርስቲያን ይፈቀዳን ወይስ አይፈቀድም መልክቶችን ሰላበዛሁ ይቅርታ በእግዚአብሔር ስም 🎉✝️✝️

  • @SaraygzaSara
    @SaraygzaSara Před měsícem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ።እድሜ ና ፀጋ አብዝቶ ይስጣችሁ እናመሰግናለን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱልን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 2 měsíci

    ሰላም አግዚአብሔር ከእናንንተ ጋር ይሁን የቀንዲል ቤተሰቦች መምህር ቃለ ሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት የበለጠ አሁን በቤተክርትያናችን የጥንቆላ ወይም የመፍትሔ ሰራይ በማለት ቅድስት ቤተክርትያናችን የማትጠቀመወን ይልቁንም የምታፈገዘው እየተሸጠ መሆኑን መናግርወትን ወድጄዋል ግን የፀሎት መጽሐፍት ብቻ የሰንበት ተማሪዎች በዬ ቤተክርስቲያንን እንዲሸጡ እንዳዘዙ ሁሉ እሄንንም ለቤት እንቅፋትን መረዘማ የሆነው መጽፍቶች እንዲያሰነሱም ቢነግራቸው

  • @user-lp9kv4im6h
    @user-lp9kv4im6h Před 2 měsíci

    Qale hwot yasemalin

  • @mesijone913
    @mesijone913 Před 2 měsíci

    Be ewunatu betam desi yemel temhirt new eleme ke tena gare yesetachu❤❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 měsíci +2

    እንኳን ስላም መጣችሁ ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ❤🙏

  • @getanewshitaw3248
    @getanewshitaw3248 Před měsícem

    ሰላማዊት ማርያም" ግን አንዳንድ ሰዎች ሲያነቡት እየጨነቃቸው "ሁሉ የሚወድሽ ማርያም" ይሉታል።

  • @bethaaddis4743
    @bethaaddis4743 Před 2 měsíci

    Kalhiwot yasmalen memhrachn

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp Před 3 měsíci +1

    ,ደስየሚል.ትምህርት.እድሜ.ይስጥልነ.መምህርየ.የኔ.ጥያቄ.ፀሎት.እያደረግነ.እረጀም.ፀሎት.በምጀምርበት.ሰአት.አጋጣሚ.መሀላይ.ደርሰነ.ብናቆርጥ.በሆነ.ችግር.እና.እደነወ.የምናደርግ.እደገና.መመለስ.ወይስ.አባታችነሆይ.ብለነ.የምቀጥል???.ብዙግዜ..ስለምያጋጥመኘነወ.አረብሀገር.ስለሆኩነወ.,በተረፈ.አመሰግናለሁ

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልህየዋት፡የስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣንምስግንልነ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ኣንብጣም፡ጣየትኝነኝ፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 3 měsíci +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ❤ በርቱልን

  • @user-ji1cj8js5f
    @user-ji1cj8js5f Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
    እኔ ወደ አርብ ሀገር ስመጣ ስም ተቀይሮ ነው እሚኪደወ ስባል ስሜን ወደ ሙስሊም ስም ቀየርሁት የአንገት ማህተቤንም በጠስሁት አርብ ሀገር መጥቸ ሁሉንም ነገር ሳይው በጣም ፀፀተኝ አሰሪወቸ ሙስሊም እደሆንሁ ነው የሚወቁት እያስመሰልሁ ነው እምኖርው እኔ ግን እፆማለው እፀልያለው ማህተቤን በጥሺ በመኖሬ በጣም እፀፀታለው ይህ እንዴት ይታያል

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 Před 2 měsíci +2

      ለሀገርሽ ያብቃሽ ስትመጪ ሁሉ ይስተካከላል ሁኔታዎች ካመቹ መቀየር ብትችይ

  • @SelamuSelamu-vb7kp
    @SelamuSelamu-vb7kp Před 3 měsíci

    እውነት ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእናንተ አድሮ ስለምያስተምረን ስለ ሚገስፀን እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተን አይነት መምህራን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር የአገልግሎታችሁ ዘመን ያርዝመው እድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op Před měsícem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር ተምረንበታል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před měsícem

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኔ ስደት ነውና የምኖረው አድሜዬ 22 አመት ሲሆን እናም አስደት የመጣሁት 19 አመቴ ሲሆን አይማኖቴ የተዋህዶ ተከታይ ስሆን ቤተሰቦቼ እጅግ በምነታቸው ጠካራ የሚባሉ አይደሉም እና እኔም ስለሀይማኖቴ ብዙም ጠለቅ ብዬ አላውቅም ነበረ መምህር እናተን በጣም ነው የምከታተለውም እና ብዙየማላቃቸውን ነገርሮ አውቄበታለሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-tj6pr8cp5y
    @user-tj6pr8cp5y Před 3 měsíci +2

    እንኳን በደህና መጣህችሁ ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Yashi-vr1ce
    @Yashi-vr1ce Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት የህርሶንትምህርትእየሰማው በጣምተምሪያለሁ በድሜ በጤና ከነቤተሰቦትይጠብቅልን አሜን ግን አንድ ጥያቄ መጠየእችላለሁ እኔ በሰው አገርነኝ እና አሁን አብይ ጾምመታል ለመጾም አመቺአይደለም ምክንያቱንም እቃ አይለይም እየጾምኩም እየጾምኩኝ የኑሱንምግብ መብላት ችግር አለው ምክንያቱንም ለራሴመስራትስለማልችል አመሰግናለሁ እድሉሰለተሰጠኝ

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p Před 3 měsíci

    በእውነት ለመምህራችን እና ለዲያቆን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቃችሁ ቅዳሜ እስኪ ደርስ እንዴት ቹኩል እንደሚል በጣም ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት ለቡዙ እህቶቼ ወንድሞቼ ማህበር ላይ ከፍቼ እንዲአዳምጡ አደርጋለው ሁሉም በጣም ደስ ብሎዋችሁ ነው የሚከታተሉ በርቱልን እናመሰግናለን በነገራችን ላይ እኔ እራሱ ከኢትዮጵያ የፀሎት መፅሐፍ ተገስቶ ተልኮልኝ ሳደርስ በጣም ቡዙ ጉድለት አሉ ስለዚህ በስልክ የማደርሱ ፀሎቶች አሉ

  • @gwmateiwerku
    @gwmateiwerku Před 2 měsíci

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር እኔጋ ያለው ውዳሴ ማርያም የሁሉ ፍቅረኛ የሚል አለው

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 2 měsíci

    Betam yaslekisal kelem tekebito mehedim ene alwedim. Yikefifegnal demo.

  • @user-wp4py6to2r
    @user-wp4py6to2r Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ ብረከት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ በእውነት በእመብርሃን ስም በፆሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @user-df3xc5zv2u
    @user-df3xc5zv2u Před 2 měsíci

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን እኔ በሰደት ነው ያለሁት የምሰራው ሰራም አንድ ቀን ጠዋት ለሰምንት ሰዓት አንድቀን ከሰአት ለሰምንት ሰዓት ነውእና መቁረብ(ሰጋና ደሙንመውሰድ ) እፈልጋለሁ ለምሳሌ ጠዋት ቆርቤ ሰራ ሰዓት 9:00ላይ ሰራ ብገባ እችላለሁ ሁልጊዜ አሰባለሁ ግን አልቻልኩም ኪችን ሰለምሰራ ውሃ እነካለሁ 12:00 ከሆነ በኃላ ይነካል ብዬ ነው የማሰበው መምህር መልሱን እጠብቃለሁ ይህን የናተን ተቻናል ሰላገኝው ደሰ ብሎኛንአመሰግናለሁ

  • @user-tj9gv9gw4u
    @user-tj9gv9gw4u Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር በዚሁ ያጽናችሁ።
    እድሜዬ 55 በጋብቻ ውስጥ ያለሁ እና ስጋውና ደሙን የተቀበልኩ ሲሆን ጥያቄዬ ለመቁረብ ስትፈልጊ ነፍስ አባትሽ ጋ መሔድና መናገር አለብሽ ይሉኛል እኔ ደግሞ የሚጨንቀኝ ምንድን የምላቸው እያልኩ ያሳስበኛል ሲጨንቀኝ አንድ ጊዜ ቀርቤ ከተቀበልኩ በኋላ የመናገር ነገሬ ጨምሯል ግን ለቤተሰብ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም አልኳቸው ሲመልሱልኝ እሬሳ የሚፈራው በዝምታው ነው አሉኝ በእግዚአብሔር ዘንድ ትንሽ ሀጢያት እንደሌለ አውቃለሁ ግን በቻልኩትና በፈቀደልኝ መንገድ እራሴን ለመለወጥ መጣር መማር ማመስገን እሳቸውን ደግሞ አልፎ አልፎ እያገኙ አትርሱኝ መለት ነው ብዬ አምናለሁ ደግሞ በቅዳሴው ውስጥ ያለው እግዚአብሔር ይፍታ አይጠቅምም ወይ ?