#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 03. 2024
  • ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
    📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
    📎 • #New 🔴ስርዓተ ቅዳሴ እና ልማዳች...
    ✨ በእነዚህ ያግኙን!
    ዩቲዩብ - / @kendilmedia
    ፌስቡክ - / kendil.media
    ቲክቶክ - / kendil_media
    ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
    ዋትስአፕ - +251973135923
    -----------------------------------------------------------------------------------------------------------
    When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
    ✨ Our Social media!
    CZcams - / @kendilmedia
    Facebook - / kendil.media
    Tiktok - / kendil_media
    Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
    Whatsapp - +251973135923
    1/13/2024 © KENDIL MEDIA
    #kedametsega #kendilmedia #kendil_media

Komentáře • 159

  • @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
    @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu Před 4 měsíci +76

    የሚገረመው በሁሉ የተሳልክ ዘማሪ ነህ አንቴ ካወኩኝ ስድስት ዓመት ነው ግን አምላኬ የትህዳር ሕይወት ብሰጠኝ ብንኖር የልጄን ስም ቀዳሜፀጋ ነው የሚለው ብዬ ቃል አለኝ ባንቴ ደስ ስላለኝ እግዚአብሔር ብፈቅዱ ሀገር ስገባ እንገናኛለን ❤❤❤ብዙ ጉዞ አለ ሕድ በረታ ❤❤❤

    • @kasechkasech6651
      @kasechkasech6651 Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @user-ik6he9os7n
      @user-ik6he9os7n Před 3 měsíci +4

      እኔ እራሱ ስወደዉ አምላክ ይጠብቅልን ቀዳሚ ፀጋዬ ሁሌ እደተመኘሁ ዱባይ መጥቶ አግቸዋለሁ 💞💞💞💞💞እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Mesret1426
      @Mesret1426 Před dnem

      ❤❤❤

  • @user-xm7hp1gn4j
    @user-xm7hp1gn4j Před 4 měsíci +36

    ልብን ስንጥቅ የሚየደርግና ሰማየ ሰማያት የሚያደርስ ልዩ የዝማሬ ጸጋ ነው።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ።

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 26 dny

      እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t Před měsícem +10

    ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ በፈተናዎች ሁሉ ፀንቶ እስካአሁን ሀይማኖቴን እንዳልቀይር የረዳኸኝ አምላክ አመሰግናለሁ ትግስት ካለን ሁሉም ያልፍል ❤❤

  • @gffgggcghgf4285
    @gffgggcghgf4285 Před dnem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ለዘማሪያን አንደበት ሁሉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @tewabechkebede
    @tewabechkebede Před 23 dny +6

    ዘማሪ መላክ ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ያኑርልኝ ((ውበት ሲለካ ኦርቶዶክስ ነው ለካ ))ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ❤❤❤ በቤቱ ያፅናናን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uy8oz8pc2b
    @user-uy8oz8pc2b Před 8 dny

    አሜን(፫)
    ❤❤❤❤❤

  • @Finan_wel
    @Finan_wel Před 3 měsíci +7

    ካብዚ ንላዕሊ ጸጋኡን ትሕትንኡን የብዝሓልክ ሓውና ዘ.ቀዳሜጸጋ ....ዝማሬ መላእክት የምዓልና

  • @sara-cl9ed
    @sara-cl9ed Před 21 hodinou

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጰጋውን ያብዛልህ

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen Před 3 měsíci +1

    ቃል አጣውልህ ቀዳሜ ጸጋ እዚህ ኩዌት መጥተህ በዝማሬ ያረሰረስከን ቀን ልዩ ነበረ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ😍

  • @tsegaberhe8520
    @tsegaberhe8520 Před 11 dny

    Amen Amen Amen Egziabhier ymesgen ❤❤❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 4 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏 ከስት ጫጫታ መካከል ወጥቶ በዝማሬ ማምሸት እደት መታደል ነው

  • @tsegaberhe8520
    @tsegaberhe8520 Před 11 dny

    Egziabhier ymesgen Ellllllllllllllllllllllllllll Egziabhier ymesgen zmare melaekti yesmalna ❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Před 4 měsíci +3

    Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll Zemare melakten yasemalen Wendemachen Egziabher Kene Betesebochek Yetebekelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jf4em6dn3p
    @user-jf4em6dn3p Před 3 měsíci +1

    ❤ ውድ ወንድማችን! መምህራችን፣ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ እንወድሃለን❤። መድኃኔዓለም ክርስቶስ ቀሪ ዘመንህን ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚታገለግልበትን፤ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
    መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ።

  • @meselechb1507
    @meselechb1507 Před 27 dny +1

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏🌷🌷🌷🌸🌸🌸💐💐💐

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 28 dny +1

    አሜንንን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-tq4mv5pb9l
    @user-tq4mv5pb9l Před 4 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቀዳሜጸጋ

  • @user-ht9of5zr3c
    @user-ht9of5zr3c Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለድንግልማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትርም ዝማሪ መላእትን ያሰማልን💒🙏👏👏👏

  • @user-vt4fs8sz5m
    @user-vt4fs8sz5m Před 4 měsíci +1

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele sagalee jirenyaa isinii yaa dhagechisuu ebifamaa

  • @zz123zz45
    @zz123zz45 Před 4 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል⛪️⛪️⛪️💞💞💞💕💕💕😍😍😍

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512 Před 4 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit Před 4 měsíci +3

    Hulum neger lebego biyalehu…Misgun new yetemesegene👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigipretty9384
    @tigipretty9384 Před 4 měsíci +4

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @user-yz2ke3nj4h
    @user-yz2ke3nj4h Před 10 dny

    ወንድሜ ዘመንህን ሁሉ የድንግል ልጅ በህድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወድማችን❤❤❤

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-up4zl2yg5c
    @user-up4zl2yg5c Před měsícem

    Elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @amarereda1947
    @amarereda1947 Před 4 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 4 měsíci +3

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 4 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @kedus_giyorges
    @kedus_giyorges Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ሊቀ ዲያቆናት አንተን ማግኘት ሕለሜ ነው 😊

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መለክትን ያሰማልን

  • @deresemulat
    @deresemulat Před měsícem +1

    ደስስስስ የሚል የዝማሬ መንፈስ ቀዳሜፀጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤በስደት ሀገር ሆኜ እምናፍቃትን ሀገሬን አይተዋትም😢🙏👏👏👏

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Před 4 měsíci +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእት ያስማልን

  • @user-ph2jj1fc6m
    @user-ph2jj1fc6m Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሳመልን 💐💐🙏🙏🙏🙏🙏❤❤ፀጋዉን ያብዛልህ ልኡልእግ ዚአአብሔር ወድማችን የተዋህዶ እቁ ❤❤❤❤

  • @sanayesanaye-yp5rv
    @sanayesanaye-yp5rv Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  •  Před měsícem

    ወየዉ እንዴት የልብን እረፍት የሚሰጥ ዝማሬ!! ቀዳሜ ፀጋ። እመብርሐን ትስጥልኝ የኔ ወንድም

  • @meazafirdawek3333
    @meazafirdawek3333 Před 10 dny

    be betu yasnah

  • @johnandebrhan6751
    @johnandebrhan6751 Před 3 měsíci +1

    ክንደይ ደስ ይብል በረከትኩም ይሕደረና❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Před měsícem +1

    አሜን! እልልልልልልልል….

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 6 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ወየዉ እንዴት የልብን እረፍት የሚሰጥ ዝማሬ!! ቀዳሜ ፀጋ። እመብርሐን ትስጥልኝ የኔ ወንድም

  • @Haym359
    @Haym359 Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida Před 4 měsíci +1

    Zemare melaket yasemalen ❤

  • @zeorthodoxtewahidotube

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ!!!
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!!!🥰🥰🥰

  • @user-ju7nf7qs6s
    @user-ju7nf7qs6s Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዲ/ን / ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን

  • @Tizita234
    @Tizita234 Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @mesi557
    @mesi557 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልል
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    እልልልልልልልልልልልል
    💐💐💐💐💐💐💐
    እልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @samrawitghawariat5366
    @samrawitghawariat5366 Před měsícem

    Zimare melaikitin yasemah yaseman💕❤️💖

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 Před 29 dny

    Kemaedu aylih bereketih yibza

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw Před 3 měsíci

    ግሩም ድንቅ ዝማሬ
    ተባረክ 😍እግዚአብሔር ይጠብቅ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 16 dny

    እልልልልልልልልልልጨ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏 እንዴት ደስስስ የሚል መዝሙሮች ናችው

  • @KalyaZegeye
    @KalyaZegeye Před měsícem

    እልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🤲🤲🤲

  • @Fishwhib
    @Fishwhib Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏ባንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏እመቤቴ ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před měsícem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @SaronAyelign
    @SaronAyelign Před 3 měsíci

    ሁሌም መዝሙሮችህ ስሰማ እጽናናልው እግዚያብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ

  • @waaa4954
    @waaa4954 Před 3 měsíci

    አልልልልልልል እልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ዘማሬ ማልክይት ያሰማልን 💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 3 měsíci

    ሌሎች የሰንበት ትምህርት ቤቶች ልክ እንደነዚህ አለባበሳቸውን ቢያሰተካክሉ በጣም ጥሩ ነው

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @abelyalelet3485
    @abelyalelet3485 Před měsícem

    እግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ ፀጋ ሰቶሃል መጨረህን ያሳምርልን🎉❤❤🎉

  • @V8Movile-tn9vg
    @V8Movile-tn9vg Před 20 dny

    Zemale .malkite.yasamalii.🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ❤❤❤❤እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤እልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretTariku-ck6gv
    @MeseretTariku-ck6gv Před 17 dny

    ደስሲል መላ...ዝማሬ ያሰ.. አሜን አሜን አሜን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️ ዝማሬመላአክትያሰማልን እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክህን ያርዝምልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 3 měsíci

    አጥንት የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2m Před 4 měsíci

    ዝማሬን መላእክት ያሰማልን ወንድማቺን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Ethio-ox1jh
    @Ethio-ox1jh Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 3 měsíci

    Eeeeellllleeeeeeellllleeeeeelllllleeeeeee kalihiyotin yasamalin zimare malaktin yasamalin ameen ameen ameen 🙏

  • @rodidi-en2vn
    @rodidi-en2vn Před 29 dny

    እልልልልልልል ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤ታድለን

  • @kibreshtadele2145
    @kibreshtadele2145 Před měsícem

    ውይ እንባዬ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @user-sl1yg3kv6l
    @user-sl1yg3kv6l Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezaworktesfaye9095
    @bezaworktesfaye9095 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist789 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @user-gs3km4ev9m
    @user-gs3km4ev9m Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንዴት እንደምወድክ እግዚአብሔር ከፊትክ ሁልም ይቅደም

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልህ

  • @berhaneg9188
    @berhaneg9188 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AsterHaile-py2ng
    @AsterHaile-py2ng Před 19 dny

    ዝማሬ ቃለ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏❤

  • @Kidus_media
    @Kidus_media Před 19 dny

    አባቴ በብዙ ተባረክ ❤

  • @tirsitmulugeta7248
    @tirsitmulugeta7248 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa Před 3 měsíci

    Atin yemialemelen Zimare melakitin yasemalin

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤ዝማሬ❤❤መላእክት❤❤ያሰማልን❤ቀዳሜ ፀጋ❤❤❤በርታልን❤❤እልልልልልል❤❤❤ደስስስስስስ❤❤❤የሚል መዝሙር😢😢😢

  • @SetelemZenebe
    @SetelemZenebe Před měsícem

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-jt1wd3hq6m
    @user-jt1wd3hq6m Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asd-qi8wg
    @Asd-qi8wg Před 27 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před 3 měsíci

    ቃለ የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏

  • @user-xj4rv1rh1t
    @user-xj4rv1rh1t Před 3 měsíci

    Amen 🙏 🙏 🙏 Zemare melaektn Yasemaln

  • @user-qq2ic2xh3w
    @user-qq2ic2xh3w Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-oz1tm7po5u
    @user-oz1tm7po5u Před 3 měsíci

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 3 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤🙏

  • @TurungoLeta
    @TurungoLeta Před měsícem

    Zemare malektin yasmlen bla bzu tsega 🙏🏻🥰🥰🥰

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤