#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ምዕራፍ 15 ትምህርት ፣ ምርቅና መረቅ፣ ➢ • #new 🔴ምርቅ እና መረቅ | ልማድ...

Komentáře • 578

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před 3 měsíci +136

    መነሻ የአምልኮት ስግደት
    ለአብ እሰግዳለሁ
    ለወልድ እሰግዳለሁ
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
    ምስጋና ይሁን ለአብ
    ምስጋና ይሁን ለወልድ
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
    ሀሌሉያ ለአብ
    ሀሌሉያ ለወልድ
    ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    በረከቱን ለሠጠን
    ሀይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰአት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰአት በፀጋው ለጠበቀን
    በብርሀኑ መንገድ ለመራን
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ሀያል
    ቅዱስ ህያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያህዌ
    ቅዱስ ፀባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለአለሙ አሜን።

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 3 měsíci +3

      ጎበዝ ልክ ነዉ❤❤❤

    • @user-ui5em4iz8p
      @user-ui5em4iz8p Před 3 měsíci +10

      @@aynalemageze8592 በርቱ ጠዋትና ማታ መስገድ ሁል ጊዜ ግዴታችን ነውና እንበርታ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 3 měsíci +2

      @@user-ui5em4iz8p እሺ

    • @bethsolomon5633
      @bethsolomon5633 Před 3 měsíci +3

      This is correct. Thank you for sharing for others 🙏🏽

    • @yeznMamuye
      @yeznMamuye Před 3 měsíci +1

      ​@@user-ui5em4iz8p ከፀሎት ብሀላ ወይስ መጀመሪያ እንስገድ ከሰገድን ብሀላ በፀሎት ነዉ የሚያልቀዉ ???

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 3 měsíci +140

    እባካችሁ ይህንን ኮሜት የምታነቡ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በጸሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን እዲሰጠኝ. 😢

    • @EmuEmu-eo5ll
      @EmuEmu-eo5ll Před 3 měsíci +2

      የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና አዳምጪ

    • @SaraENat
      @SaraENat Před 3 měsíci +4

      አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ ያስበን አይዞሽ በጸሎት በርች ለሁላችንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን🌹

    • @user-gm3dw6zj8k
      @user-gm3dw6zj8k Před 3 měsíci +1

      @@SaraENat አሜን አሜን አሜን

    • @hilinamekonnen1010
      @hilinamekonnen1010 Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ያስብሸ🙏🏽

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 Před 3 měsíci

      አንችንም እኔንም እመብርሃን ታማልደን

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Před 3 měsíci +173

    ,የተዋህዶልጆች.እደትናቹህ.በፀሎት.አስቡኝ.ደካማነኝ.ወለተስላሴ..በጣም.የምያስጨንቀኝ.አዳድግዜ.እራሴን.የምያስተኘ.ምንደሁም.አልገባኝ.ግንደግሞ.ቅዱስገብርኤል.ቅዱስ.ምካኤል.ሁሌም.ቶሎ.ስጠራቸወ.ሰላሜን.አገኛለሁ..ፈጥነወ.የሚደርሱልኝ.በዚሁአጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 Před 3 měsíci +8

      እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልን እህታችን ወለተ ስላሴ❤🙏

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před 3 měsíci +4

      ,አሜን.ሁላቸነንማ❤❤❤

    • @fano-vk1zp
      @fano-vk1zp Před 3 měsíci +3

      አይዞሽ በፆለት በርች

    • @tsegemarreyammerreyaminate1299
      @tsegemarreyammerreyaminate1299 Před 3 měsíci +1

      Ayzosh Egziabher Selamun yestesh❤❤❤❤

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 Před 3 měsíci +1

      ጸሎት እመቤታችን አይለይህ //ሽ

  • @user-vt9ik9vw2r
    @user-vt9ik9vw2r Před 3 měsíci +65

    ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኃይል ወስልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለዓዳም •ሰላም~እምይ እዜሰ• ኮነ~ፍሰሐ ወሰላም ::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před 3 měsíci +51

    ወገኖቼ ላይክ አትርሱ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ

  • @SolomonDemisse-zx6we
    @SolomonDemisse-zx6we Před 3 měsíci +29

    እውነትም ቀንዲል ሚዲያ ምርጥ ሚዲያነው ቀጥሉ እኔ ብዙዎች የማላውቃቸው ነገሮች አውቄበታለሑ ትምሕርት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ቀንዲልሚዳያም

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ወንድማችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒያለም 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cj7xo2oo5z
    @user-cj7xo2oo5z Před měsícem

    መምምህር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ አረሜ ጤና ይስጥልን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 3 měsíci +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አ ሽቃባጭ ክርስቲያኖችማ እኔም ሁልጊዜ እንዳቃጠሉኝ ነው የራሳቸው ሀይማኖት እራቆት ሂዱ የተባለ ይመስል በተቀደደ ሱሪ የዞሩ የሙስሊም ቤት ሲሄዱ የእነርሱ ልብስ. ለሰው ተከናንበው ያሽቃብጣሉ መች የራሳቸው ህግና ስራት አከበሩ

  • @TemesgenHailemichael
    @TemesgenHailemichael Před 3 měsíci +95

    ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ አርጉላቸው ኦርቶዶክሳውያን❤

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 3 měsíci +6

    ✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    ✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    ✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን
    ✝️ አግአዞ ለአዳም
    ✝️ ሰላም
    ✝️ እምይእዜሰ
    ✝️ ኮነ
    ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
    የዛሬው ትምህርት በየሚዲያ ሼር ይደረግያልሰሙት እናሰማ አዋጅ ነው አሰሙ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 měsíci +21

    በጉጉት ነው የምጠብቀው ስንት ነገር ተማርኩበት ቅንድብ ሚዲያ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

    • @fano-vk1zp
      @fano-vk1zp Před 3 měsíci +10

      ቀንዲል ሚዲያ በሚል ይስተካከል

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 3 měsíci +28

    መምሕር ምትኩ ከይቅርታ ጋር ልብሳቹ ብታስተካክሉ ደሰ የለን ነበር ለምን ብትሉ የእግዚአብሔር ቃል እየመገባቹን ቢያንስ ነጣላ ልበሱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

    • @tesfasami6189
      @tesfasami6189 Před 3 měsíci +7

      ከልብሳቸዉ ምን አለን ዋናዉ ከትምህርቱ እና ከመልእክቱ ነዉ ደሞም ያሉት ከቤተ ክርስትያን ዉጪ ስትዲዬ ውስጥ ናቸዉ። ብዬ አስባለዉ ካጠፋዉ🙏🏾

    • @tirusatmulu3586
      @tirusatmulu3586 Před 3 měsíci +1

      የመሰለሽን ነዉ የተናገርሽዉ ግን ምንም ችግር ያለዉ አዪመስለኝም ለፀሎት እንኳን ወንዶች አትከናነቡ ነዉ የሚለዉ ማንኛዉም አባቶች አዪቻለሁ ከሱቃቸዉ ከስቴድየም ሲያስተምሩ አዪለብሱም ምሳሌ መምህር ዘበነ ዲያቆን ሔኖክ እና የመሳሰሉት

    • @selinatube2879
      @selinatube2879 Před 2 měsíci +1

      @@tesfasami6189 አይ የትም ይሁን የት የተዋህዶ ልጂ የሆነ ሁሉ የክርስቶስን ቃል እስከመገቡን ድረስ ስራቱን ማሟላት ጥሩ ነው ቢለቡልን የበለጠ ጥሩ ነው

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 3 měsíci +19

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ነው በረቱልን እናመሰግናለን

  • @negaweldu
    @negaweldu Před 3 měsíci +10

    እፍ ተመሥገን መልካም ኧረፍት የምትመግቡኝ ወንድሞቸ ፍጻሜውን ያሣምርልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 3 měsíci +9

    ግርም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ ከሙስሊም እህት ወድሞች ጋር ስንቀላቀል ከነሱ በላይ ካልሆን ለሚሉ አሽቃባጭ አስመሳይ ክርስቲያኖች ሰው የራሱን እምነት ባህል ሲያከብር ሰውም ያከብርሀለ❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 3 měsíci +14

    ጸጋውን ያብዛላችሁ
    ልማድና ክርስትና እናመሰግናለን 😊
    # ስለ መንፈሳዊ ጋብቻ በቤተክርስቲያ
    ሰወች ለምን ትዳር ይፈራሉ ? አንዳንድ ሰወች አሁን በአለማዊ አግብቸ በሗላ ጥሩ ከሆነች እቆርባለሁ ሚሉ አሉ ? @በተክሊል አግብቸ ታስሬ ልኖር ነው በተለይ ወጣቶች ስለዚህ ያስተምሩን መምህር አመሰግናለሁ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 3 měsíci +10

    ህይን ድንቅ ትምህርት ሼር ሼር ላይክ አንረሳ ❤❤❤❤በእወነት መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 Před 3 měsíci +8

    መርሐግብራችሁ ጥሩ ነው። ብዙ እንጠብቃለን ። በርቱልን ። መንፈሳዊ ሚዲያ እንደመሆኑ መምህራኑ የመምህራን ልብስ ካልሆነም ነጠላ መልበስ ብትችሉ። ሌሎችም እንደዚሁ መለበስ ያለበትን ብትለብሱ። የቅድስት ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ያለውን አለባበስ ሥርዓት የማህበራዊም ሆነ የዋናው ሚዲያ ላይ ብንከተሉ መልካም ነው።

  • @Selam1927
    @Selam1927 Před 3 měsíci +17

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ሕይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
    እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫🥰🙏ሁላችንም ሼርርር እናድርግ ውዶችዬ 🥰

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před 3 měsíci +9

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ውድ መምህሮቻችን😢😢😢እንዳው ይህን ሁሉ ትምህርት ምክር ተግሳፅ ሰምተን ፍሬን የምናፈራ ያድርገን።አሜን በእውነት።ሰላም ለሃገራችን።ህይዎት የሆነውን ቃሉን ለሚመግበን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 3 měsíci +2

    በእውነት ቃል ያሰማልን በጣም ጥሩ መልክት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ😇😇😇😇👏👏👏

  • @HannaHanna-dv6tg
    @HannaHanna-dv6tg Před 3 měsíci +10

    ቼሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር እጅግ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በእውነት❤

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki Před 3 měsíci +5

    ምንም አልልም ብቻ የሰማውትን ቃል የህይወት አርግልኝ ብራቦ ሁሌም በህይወቴ እንዲመለሱልኝ የምፈልገው ነገሮችን ነው እየተመለሰልኝ ያለው የሚገርመው ምን አልባት ያኔ ልጅ እያለው አልገባኝም ሊሆን ይችላል ግን በቃ ይሄን እውቀት ወይም አንድ ክርስቲያን ነኝ ብሎ የሚያምን ሰው ሁሉ ሊያቀው የሚገባ ነው የእውነት ከ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው መሰጠት ያለበት እናም መምህር እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን

  • @YonasMosisa-yy7jb
    @YonasMosisa-yy7jb Před 17 dny

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን በህይወት በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 3 měsíci +7

    በውነቱ በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው ቃሎት የሰማልን እድሜውን ከፀጋ ጋር ይስጥልን

  • @genilove5414
    @genilove5414 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል የለኝም በዚህ ፕሮ ግራም የተማርኩት ትምህርቱን ወደ መፅሀፍ ቀይሩልን ይሄን ማየት የማይችሉ ብዙ ቤተሰቦቻችን አሉ የሚያስፈልገውን ነገር እናግዛለን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው

  • @selamwerkey1844
    @selamwerkey1844 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 3 měsíci +10

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን

  • @abayneshsendekie7968
    @abayneshsendekie7968 Před 3 měsíci +7

    በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤ በጣም ነው በጉጉት እመጠብቃችሁ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 3 měsíci +4

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን🙏🌹🌹ይሄንንም ፕሮግራም ላዘጋጅህልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před 3 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    ወንድማችን ቀዳሜፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን በርቱልን
    እግዚአብሔር አምላክ ሀሳባችሁን ያስፈፅማችሁ

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h Před 3 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠበቃችሁ

  • @user-li1uj4il8v
    @user-li1uj4il8v Před 3 měsíci +4

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ መምህርነ።
    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ።
    እኔ የዚህን መጸሐፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም በየገጠሪቱ ብዙም ቤተሰቦቻችን አሉን ለእነርሱ ማድረስ እንፈልጋለን።

  • @ritatanki8346
    @ritatanki8346 Před měsícem

    Amen amen amen

  • @misganawkibret603
    @misganawkibret603 Před 3 měsíci +3

    መምህር ምትኩ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው
    ድሮ ጊቢ ጉባዔ አስተምርውኛል...
    በርቱ!

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 Před 3 měsíci +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክልን መፅሓፉን እዲወጣ አቅሜን የፈቀደውን በገዘብ አግዛለው

  • @user-ok1eu1sm6u
    @user-ok1eu1sm6u Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችኹልን ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by Před 3 měsíci +1

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም የሂወት ቃል ያሰማልን ነብስን የሚያክም ትምህርት ነው

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 3 měsíci +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ሰላማቹሁ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም በተቻለንመጠን ከናንተ ጎንን ነን አሳውቁኑ

  • @GfgGjg-cf1lt
    @GfgGjg-cf1lt Před 3 měsíci +5

    በእዉነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን,ያብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @ሙሉዘተዋህዶ
    @ሙሉዘተዋህዶ Před 3 měsíci +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 Před 3 měsíci +4

    ቃለህይወት ያሰማልን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹

  • @ambachewtesega557
    @ambachewtesega557 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ritatanki8346
    @ritatanki8346 Před měsícem

    Amen amen amen kale ehwoitn yasemalen❤❤

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Před 3 měsíci +5

    መምህር እኔም በዚህ አብይ ፆም ሰመራ ነበርኩ፡ የስራ ቦታዬ ዱብቲ ነበር፡ ዱብቲ እየሰራሁ ሰሰመረራ ነበር ማደሪያዬ፡፡ እርሶ እንዳሉት መሙቀቱ ከ38°C እስከ 41°C ይደርስ ነበር፡፡ ይገርማችኀል የውሀ ጥሙን ስለማልችለው እስከ 6:00 ድረስ እንኳ አንድም ቀን አልፆምኩም ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን ብቻ ልስገድ ብዬ ብሰግድ የተሰማኝን ድካም አልረሳውም፡፡፡ ስለዚ እርሶ እንዳሉት እነዛን አገልጋዮች እግዚአብሔር ፅናትና ሞገስ ይሁንላቸው! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 2 měsíci +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏

  • @habtomembaye5629
    @habtomembaye5629 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤

  • @mesi557
    @mesi557 Před 3 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራናችን
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን፫🤲🕊✝️

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s Před 3 měsíci +7

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማል። ዲያቆንም እናመሰግንሀለን
    በመቀጠል የማነሳው ጥያቄ ከርዕሱ ጋ ባይሔድም በውጩ አለም የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን በሰንበት ስጋዎ ደሙ ከተቀበሉ በኋላ ከታምረ ማርያም በኋላ ወጥተው ይዘምራሉ ይኸ እንዴት ይታያል? እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወለተ ሚካኤል ከቶሮንቶ ካናዳ

  • @user-cn6cw4ml6z
    @user-cn6cw4ml6z Před 3 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን❤❤❤❤❤

  • @Menalo-my6br
    @Menalo-my6br Před 26 dny

    Egezaber yebarcatue ❤❤❤❤❤

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před měsícem

    Kale heywete yasemalegne memheratgne 🙏🙏

  • @user-gi7um2ci5r
    @user-gi7um2ci5r Před 3 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው በበኩሌ ወሳኝ ነጥቦችን ሰለምታነሱ ማለቴ ነው ብዙ በውስጤ የሚመላለሱ ጥያቄዎችን በአግባቡ እና ግልፅ በሆነ መንገድ ነው መልሶችን የማገኘው

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 měsíci +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ቀንዲል ሚዲያ ላይ የሚሰጠውን ጥያቄና መልስ ባዳመጥኩ ቁጥር ብዙ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @henok_haile
    @henok_haile Před 3 měsíci +2

    እውቀት ማያልቅባት ቤተክርስቲያናችን ስንዱዋ እመቤት ❤❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜአችሁን ያርዝምልን ድንግል እመብርሐን አትለያችሁ

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምላቹህ

  • @FirahiwotBitonasomaga
    @FirahiwotBitonasomaga Před 3 měsíci +2

    ሰላመ እግዚአብሔር ከነተ ጋር ይሁን ወድሞቼ በረከታቹ ይደርብኝ እነተም ዕረሰተ መንግሰቱ ያዋርሳቹ
    በፍፁም ትህትና እኔ እህታቹ አሰካለ ማረያም ወይም ፍሬ ህይወት እባላለሁ
    መምሕሬ ሰለፅዋ መጠጣትና ፅዋን በሰደት አሐም እዴት መጠጣት ይሆናል
    ተሰባሰበን ዕዋ እጠጣ ሲባል እኔ ሰለከበደኝ አወቄው ሰራቱ ከባድ ነው ብዬ ተቃረኩ እነሱ ልክ ሆነው አሰነከልኳቸው ይሁን ያልኩ ሰጋሁ መምህሬ

  • @FirehiwotSisay-f4x
    @FirehiwotSisay-f4x Před 10 dny

    Kale hiwot yasemaln Amen 🙏

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 Před 2 měsíci

    Kale heiot yasmline ❤❤❤

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 Před 3 měsíci

    Beewnetu kale hywet yasemaln abatachn wedmachn diyakon fetari edme tena ystln 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Berhanuhaymano
    @Berhanuhaymano Před 3 měsíci

    Be Ewunet kale hiwoten yasemalin

  • @WeynshetBirhanu
    @WeynshetBirhanu Před 3 měsíci

    Kalehiwot yasemalin

  • @memeg3293
    @memeg3293 Před 2 měsíci

    ተባረኩ❤❤❤

  • @antenehandualem4414
    @antenehandualem4414 Před 2 měsíci

    God bless you. I feel happy to hear God's words from you.

  • @almazhadgu6338
    @almazhadgu6338 Před 2 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku Před 3 měsíci +2

    በእዉነቱ ቃልህይወት ያሰማል መምህር

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před 3 měsíci

    Kale hiwet yasamathu

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz Před 3 měsíci +1

    Sagalee jireenya sina dhagesisuu barsisaa keenya umurii tajaajjillaa keessan nuf yaa dheeresu AMEEN.
    Obolesaa keenya sinis Sagalee jireenya sina dhagesisuu AMEEN.

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው

  • @BurtukanBurte-zl2yv
    @BurtukanBurte-zl2yv Před 3 měsíci +2

    Waqayyoon sagalee jireenyaa isin haa dhageesisuu Eebbiiffamaa baraa tajajiilaa keesanii isinif haa Eebbiisuu Eebbiiffamaa dachaa diriibaa Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @asnaku123
    @asnaku123 Před 3 měsíci +2

    በእዉነት ቀንዲል ሚዲያ ማለት በጣም የሚያስተምር ነዉ በተለይ ልማድ እና ክርስትናን ያካተተ በመሆኑ ደግሞ በጣሞ ነዉ መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-gm2fc4yv7r
    @user-gm2fc4yv7r Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት❤

  • @seraye9862
    @seraye9862 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !የምናመልከውን አምላክ ልናውቀውና ህግና ስረቱን ማሸነፊያ ብርሃን ልናደርገው ይገባል !

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před 3 měsíci +1

    እንኳንደናመጠቹውቃልህይወትይሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 3 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 3 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 Před 3 měsíci +1

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o Před 3 měsíci +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 3 měsíci +1

    የምር በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን🙏

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 3 měsíci +1

    ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-cw9xx9qj6o
    @user-cw9xx9qj6o Před 3 měsíci +1

    እዉነት ነዉ መምህር ባለባበስ ላይ በደብ ትምህርት ቢሰጥበት ጥሩአብዛኛዉን በሚድያየሚሰለ አብዛኛዉን ወንድሞቻች ዉይም እህቶቻች ቤቶ ሲሃዱ የእነሱን አለባበስ ነዉ የሚለብስትትኩረት ቢሰጠዉ ጡሩነዉ

  • @user-yh3cu4cv1s
    @user-yh3cu4cv1s Před 3 měsíci

    Kali hiwet yasmalin temesgen endenante ayenet mmehr slalachn egzbher agerachn Ethiopian selam yarglin zergnet yatfalin amen yedngli maryamn lij ytdagn

  • @AwekeMengesha-wt2fc
    @AwekeMengesha-wt2fc Před 3 měsíci

    mr dereje edmeh yirzem

  • @tesfabeegziabher7101
    @tesfabeegziabher7101 Před 3 měsíci +1

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልም። መድህን ዓለም በዚች ቀን በቀኝ ያቁምልን። በርቱልን!!!

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před 3 měsíci +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እንዲሁም ቀንዲሎች ።

  • @ethioafrica2439
    @ethioafrica2439 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @Selia214
    @Selia214 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱልን በቤቱ ያቆይልን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 3 měsíci +2

    እናመሰግናለን. መምህር ቀንዲል ሚድያ ብዙ ነገር አሳውቃችሁናል❤❤❤❤

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ የቅዱስ ያሬድን መዝሙር እንጠብቃለን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Před 3 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤️❤️❤️

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4z Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💒👑💜

  • @user-od6sz6fb9n
    @user-od6sz6fb9n Před 3 měsíci +1

    የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን