#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 392

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před 5 měsíci +10

    መምህር በጣም የሚገርመኝ እኛ ኦርቶዶክሳዊን ምንም
    አናውቀውም ዝም ብለን ነው የምንመላለሰው ብዙ ት/ት እየተማርን ነው ቃለ ህይወት ያሰማል❤

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 Před měsícem +1

    ቀለም ህይወት ያሰማልን

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Před 5 měsíci +18

    መምህሮቻችን በጣም መሰረታዊና ክርስትናችን ዘውጉን ይዞ የሚያስቀጥል ትምህርት ስለምታስተምሩን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ቀጥሉበት የምስጢር ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ምስጢሩን ይበልጥ ይግልፅላቹ።

    • @user-pt5io9yn4o
      @user-pt5io9yn4o Před 4 měsíci

      AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amenamenamen ❤❤❤❤❤

  • @Zedo603
    @Zedo603 Před 5 měsíci +6

    ቃለህይዎት ያሰማልን፣ድንቅ ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን።በርቱ

  • @21-ot6dm
    @21-ot6dm Před 5 měsíci +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በጣም እጅግ ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአቢሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @marksmukli
    @marksmukli Před 5 měsíci +80

    ቀንዲል ሚዲያዎች አመሰግናለሁ እደው የእናንተ ትምህርት በ tv ቢሆን አልኩ you tub ሁሉም ሰው አይጠቀምም በተለየ መልኩ በገጠራማ ቦታዎች ልማድ እና ክርስትና ለይተው አያቁም !! ለድፍረቴ ይቅር በሉኝ

    • @tigiTigist
      @tigiTigist Před 5 měsíci +2

      መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አገሬ ስገባ ይሄን መንፈሳዊ ፕሮግራም በቲቪ ማየት ቢቻል ብዙ የገጠር ሰው ይማርብታል ስልክ የማይጠቀሙ እናቶች እና አባቶች አሉ መምህራችን እንዲሁም ይህን የልማድና ክርስትና አዘጋጅና አቅራቢ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ሞገሱን ያብዛላችሁ አሜን፫

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp Před 5 měsíci

      ,ወነተነወ

    • @mihret2121
      @mihret2121 Před 5 měsíci

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před 5 měsíci

      ኣሜንንንንንንን መምህር ቃል ሂወት የስማዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም ነዓይ ሓጥ ሓፍትኹም ኣብ ጸሎትኩም ደግፉኒ ሓደራ "ጽገወይኒ"ኢልኩም ሓደራ 🙏🏾

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 Před 5 měsíci +2

      እውነት ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @rere3008
    @rere3008 Před 5 měsíci +13

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ በጣም እናመስግናልን መምራችን ይህንን ትምህርት እንድሰማ ያደርግን ቸሩ አምላካችን ይክበር ይመስገን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm Před 5 měsíci +8

    እንኳን በሰላም መጣችውልን ትወዳጆች በጣም በጉጉት የምጠብቀው ደጋጋግሜ ካልሰማሁ ሱስ የምሆነኝ በጣም የወደድኩት ቻናል በየ ቀኑ እያደገ የመጣው ቀንደል ሚድያ የምቀርቡ መምህራኖች እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀዳሜ ፀጋ ላንተ ቃል የለኝም መዳኃኒዓለም ይጠብቅልን በጣም በጣም እንወዳችሁለን❤❤❤

  • @user-bv2hc3nh8e
    @user-bv2hc3nh8e Před 4 měsíci

    Memher kalehiwot yasemalen yene tiyake kirstena sime bedigame maseyem yechalal

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 Před 5 měsíci +9

    ባጋጣሚ ነው ይህ ን ሚዲያ ያየውት ካየውት በኋላ ግን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መሰርታዊ ትምህርት ሰታቹኛል ,❤❤❤❤

  • @brtukanha6138
    @brtukanha6138 Před 5 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 5 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @hanaendris8351
    @hanaendris8351 Před 5 měsíci +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ብዙ ጥያቄ ቢኖረኝም ለዛሬ ግን ባለመቴ በባህሪው በተግባሩም በጣም ደግና በጣም መልካም ከሚባሉ ባልና አባት አንዱ ነው እናት የሆነ ባል ነው ነገር ግን ፆም የ ሚባል በተክርስቲያን የሚባል ባጠቃላይ አንድ ክርስትና የሟል የሚባለው ስረአት መፈፀም የማይወድ ነው ሳገባው በፍፁም እንደዚህ አይነት ሰዉ ነው ብየ አልገመትኩም ነበር እና እኔ እራሴን ከፍ ለማድረግ ሳይሆን እንደ ሀጢያቴና እንደደካማነቴም ቢሆን ፆም ፀሎት ቅዳሴ በጣም እወዳለሁ እናም ስጋወ ደሙ ለመውሰድ በጣም ጉጉት ቢኖረኝም ሀፅያቴ እንዳለ ሆኖ በሱ ምክንያት ይኸ ልቤ እንዳዘነ እንደጓጓ አለ ከነፍስ አባቴም ጋር ደጋግሜ ብመካከርም ጠብ ያለ ነገር የለም ትንሽ ታገሽ ልጄ አንድ ቀን ይመለሳል ነው መልሳቸው ንስሀ እንኳን ብቻየን ነው የምወሰደው ትክክል እንዳለደለ ሁላችንም ብንረዳም እናም ብቻየን ስጋወ ወደሙ የምወስድበት አግባብ አለ ወይ የቆረቡ ሰው ሳይ እንዴት እንደምቀና😌😌😌

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid Před 5 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜውን ጤናውን ይሰጥልን

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před 5 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣችሁልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    🙏🙏🙏🙏

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን ይህ ትምህርት በጣም ወሳኝ ነው በተለይ በስደት አለም ለምንኖር በሙሉ በጣም እናመስግናለን የሰማነውን እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ይፃፍልን አሜን❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 5 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን🙏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እና ወንድማችን ዲያቆን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 5 měsíci +4

    ሰላም ለናተ ይሁን ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-yi7vs7yd7q
    @user-yi7vs7yd7q Před 5 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሠማል በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን 😢❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Před 5 měsíci +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚብሔር ያክብርልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x Před 5 měsíci +4

    ቃል ሕይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጉኡ የብዘሐልኩም ኩቡር መምህርና ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ እመቤቴ ትሓግዝኩም ካብዚ ንላዕሊ ክትቅፅልሉ

  • @AleenaHanna
    @AleenaHanna Před 3 měsíci

    በተሊብዢን ቢለቀቅ በጣም ጥሩ ነዉ መምህሮቼ በዚህ የሚሠማዉ አብዛኛዉ የስደት ሰዉ ነዉ ከተቻለ

  • @Egzabihier1082
    @Egzabihier1082 Před 5 měsíci +1

    Kal hiwet yesmalna ab xeletkum zekuruni 😢😢😢😢

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z Před 4 měsíci

    ብዙ ትምህርት ነው የምንገበየው ተባረኩ

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 5 měsíci +2

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት🎉🎉🎉

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 5 měsíci +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ጥረ ነገር እየተማርን ነው መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu6983
    @mulumulu6983 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 🌷👏

  • @melattesama
    @melattesama Před 5 měsíci +2

    ምናለ ያኔ ስለከበሮ እዲቢገባኘ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tesfatesfa4028
    @tesfatesfa4028 Před měsícem

    ቃለሒወትን ያሰማልን አሜን

  • @zinashmelese2347
    @zinashmelese2347 Před 5 měsíci +3

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። መምህር እንዲሁም ዲያቆን!!
    መቸም የዘመናችንን ትውልድ ትልቁ የልማድ በሽታ ነው ይህን ነው እያከማችሁ ያላችሁት ክብረት ይስጥልኝ።

  • @user-mu2pc7zd4e
    @user-mu2pc7zd4e Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 4 měsíci

    ቃለሕይወትያሰማልን መምሕር በርቱልን እግዝብሔር ከናንተጋር ይሑን❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 5 měsíci +12

    እንደዉ ወንድሞቼ ነጠላ ብትደርብቧት አወደ ምህረት በሉት

  • @getsgiMegos
    @getsgiMegos Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @baru4079
    @baru4079 Před 5 měsíci +2

    አሜን 🙏🏾አሜን 🙏🏾አሜን ♥️🫶🏾♥️ ቃልይዎት ያሰማን 💞💞💞

  • @eneyehaile
    @eneyehaile Před 5 měsíci +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 2 měsíci

    እሴይ እሴይ እልልልልልልልል ነብሴ ደስ አላት ብዙ ተማርኩ ሁሉም የእኔ ጥያቄ ነበርና። በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ።

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Před 4 měsíci

    እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mebrhittekle7648
    @mebrhittekle7648 Před 5 měsíci

    Le Memeherachn kale hiwet yasemaln egzabher yabertachu agelgelotachu yebarklachu

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 5 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o Před 5 měsíci +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የቀንደል ምድያ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️ቡዙ እየተማርን ነው በእውነት ልማድ የምሉት በኛ ኣከባብ ቡዙ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ 🤲

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 5 měsíci +3

    አሜኔ 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ✝️ 🛐✝️ ቃለ ሂወትን ✝️🛐🛐✝️ ያስማልን ✝️🛐🛐🛐✝️ በእዉነት ሸር ላይክ እናድርግ ደንቅነው አባታችን አሜን ⛪️🏨🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏🏨⛪️ 🆗✅

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 Před 5 měsíci +2

    ወንድማለም ስለሁሉም አመሠግናለሁ ቃለህይወት ያሠማልን ሁሌም የሚስጠላኝ የከበሮ መሽከርከር ነበር በወገዝ ሁሉ ደስ ይለኛል

  • @genet-po4od
    @genet-po4od Před 5 měsíci +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን በጉጉት ነው የምንጠብካችሁ የማይጠገብ የማሰለች ቃለ እግዚአብሔር ዘላለማዊ የሕይወት ቃልን ስለምትመግቡን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ሰምተን ተምረን መልካም ፍሬን አፍርተን እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር በቸርቱ ይርዳር ለእናተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ና ጤናን ያድልልን ,

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před 5 měsíci

    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @burtikanhailu840
    @burtikanhailu840 Před 5 měsíci +5

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልኝ ለቤተክርስቲያናችን በጣም አስፈላጊ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ....
    ጥያቄዬ....
    1. በቤተክርስቲያናችን በቀን ውስጥ 7 የጸሎት ሰዓቶች አሉ...ለምሳሌ ቀን 3 ሰዓት ላይ ስራ ላይ ,ትራንስፖርት ላይ, ካፌ ውስጥ እና የመሳሰሉት ቦታወች ላይ ልንሆን እንችላለን ባለንበት ቦታ ሆነን አቡነ ዘበሰማያት መድገም ነው ወይስ ሌላ ምንፀልየው ፀሎት አለ?.....በተጨማሪም በነዚህ የፀሎት ሰአታት በየትኛውም ቦታ ቆመን ፊታችን ወደ ምስራቅ አርገን መፀለይ መስገድ እንችላለን ወይ? ስንት ስግደትስ ነው መስገድ ያለብን ?ምን እያልንስ እንስገድ?
    2.ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰውነት ግንባታ (በስፖርት ማለቴ ነው) ምን ትላለች አባቶቻችን ጥሬ አየቆረጠሙ ሰውነታችን እየጎዱ እንደሚፆሙ እናውቃለን እኛ ያሁን ዘመን ልጆች ግን ፆሙንም ሰውነት ግንባታውንም እየሰራን ነው ለዚህ ምን መልስ አላት ቤተክርስቲያናችን..?

  • @SamrawitAsgele-vr3cu
    @SamrawitAsgele-vr3cu Před 4 měsíci

    Betam gobez neh tsegawn yabzalh endatakomu lmadna krstna sletemtatabn bedenb lnmar ygebal adera❤❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegiyeabatelij7153
    @tsegiyeabatelij7153 Před 5 měsíci +7

    ቃለ ህይወት ያሰመማልን መምህር ስለ ስግደት በደንብ ቢያብራሩልን እንዴት እንስገድ በአብይ ፆም ወቅት ባጠቃላይ ስለስገደት ቢያስተምሩን አባቴ ❤❤

  • @BelayChane-qv1mv
    @BelayChane-qv1mv Před 4 měsíci

    መምህር እናመሠግናለን

  • @user-qc9yf8rz7r
    @user-qc9yf8rz7r Před 5 měsíci +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርቱልን የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ይህን ሚዲያ ለሙሉ ኦርቶዶክስ አስፈላጊ ነው❤❤❤

  • @JlakksAa-cs4ip
    @JlakksAa-cs4ip Před 5 měsíci

    Kale hiwet yasemaln 🙏 ❤️ ♥️ 😋 👌

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l Před 4 měsíci

    ቃለ ህዎትን የሰመለን

  • @kal8269
    @kal8269 Před 5 měsíci +6

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የመንፈስ አባቴ ላስቸግርህ እባክህ በስደት ነው ያለሁት ግን በመንፈሳዊ ሕይወት መጠንከር አልቻልኩም አላውቅም ክርስትና ስሜ ሶፊያ ሀሰን ነው ስላልተነሳሁ ይሁን ስጋ ደሙን ስላልተቀበልኩ መሰነኝ በጸሎት መበርታት 2:00 አልቻልኩም ሀገርቤት እያለሁ ቤተክርስቲያን ሄጄም አላውቅ ምናልባት ጥምቀት ብሄድ ነው ግን አሁን መፅሐፍ ቅዱስ ሳገኝና ማንበብ ስጀምር ግን ፍፁም ያልጠበኩት ሆኖ አገኘሁት እራሴን ለጸሎት ስዘጋጅ በአምሮዬ ክፉ አሳብ ነው የምመጣብኝ ፍፁም ከክርስቲያን የማይጠበቅ ክፉ ልብ ነው ያለኝ በስነ ስርዐት መፀለይ አቃተኝ አምላኬን የሚያሳዝን አንዳንዴ አንተን በፊትህ ቆሜ በክፍ ሀሳብ ከምበድልህ ከማሳዝንህ ፀሎቱ ይቅርብኝ ብዬ 2ወር ሙሉ ፀሎት አቆምኩ ከዛ ደሞ ፀሎት ማቆም ትልቅ ሀጥያት ነውና መልሼ እቀጥላለሁ እባካችሁ ምን ላድርግ ባቆም ይሻለኛል አትለፉኝጨንቆኛል 😢

    • @user-kt1ef9wp8x
      @user-kt1ef9wp8x Před 5 měsíci

      ፀሎቱን አተቋርጡት እግዚአብሔር ከፈቀደልን ወደ ሀገረችን ስንመለስ ኒሰሀ አበት ይዘን በተሰጠን ቀኖና ብን ፀልይ ሕሊናችንም ያርፈል!ይቅርታ የመሰለኝን ሀሳቤ ነው።

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework Před 5 měsíci +1

      እውነት ነው ማንም ንፁህ አይደላም ሃሳቡ ሳይበተን የበቃ ፀሎት የሚያደርስም ምንም ይሁን ምን ግን ፀሎት አታቋርጪ ሰይጣንን የምታሸንፊው ባልማቋረጥ በመፀለይ ነው ከቻልሽ ትንሽ ስግደት ጨምሪበት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን መድሐኒአለም የልብሽን መልካም መሻት ያሳካልሽ በርቺ

    • @kal8269
      @kal8269 Před 5 měsíci

      @@tsegeredatayework አሜን እህቴ አመሰግናለሁ በፁሎትሽ አስቢኝ👏

    • @user-jo8nj1pf7n
      @user-jo8nj1pf7n Před 5 měsíci

      አይዞሽ በርች አትተይ ጸሎት የማይረሳ አምላክ ያስብሽ ያስበን

    • @user-jo8nj1pf7n
      @user-jo8nj1pf7n Před 5 měsíci

      😢

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ት/ት ነው በእየ አውደ ምህረቱ ሊሰጥ የሚገባ ት/ት ነው በርቱልን እናመሰግናለን

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 Před 5 měsíci

    Kalehiwet yesmalna

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @gdjgrjgg5178
    @gdjgrjgg5178 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kiliassefa2150
    @kiliassefa2150 Před 5 měsíci +3

    እንካን ድህና ምጣችሁ እንድ ጥያቂ ንብርኝ ውንጊል ሲንብብ ማጉንብስ የቻላለ ሊላው ጥያቄ የምቢታችን ኪዳን ሲንብብ ትብርክኩ ምስማት የቻላል እግዚአብሔር የጥብቃችሁ🙏🏾

  • @LinKass-jg2pj
    @LinKass-jg2pj Před 5 měsíci +2

    💓💓💓💓💓💓

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Před 5 měsíci

    Kale Hewet Yasemaln Amen 🙏 ❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Před 5 měsíci +1

    🙏🏽

  • @Ureal22
    @Ureal22 Před 5 měsíci

    ክብረቱን ይስጥልን በውነቱ ።

  • @tsagetsage8555
    @tsagetsage8555 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen mamhra qala haywtna yasmlna ❤❤❤❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 5 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የናንተም ሰላም በክርስቶስ ይብዛልኝ መምህርና ዲያቆን ረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣሪ

  • @user-gz7sz2qi4y
    @user-gz7sz2qi4y Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ መምህራችን🎉🎉

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 Před 4 měsíci

    Good Job!!! May God bless you all!

  • @HabtamuGessesse
    @HabtamuGessesse Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 5 měsíci +1

    በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ብዙ ትምህርት አግኝተናል በርቱ አምላክ ያበርታልን

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Před 5 měsíci +1

    እኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-st2jz4de8h
    @user-st2jz4de8h Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሂዉት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 5 měsíci +1

    እኳን ደህና መጣችሁ መምህር እዲሁም ወድማችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋው መንግስቱን ያውርስልን መምህር🙏🥀

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር እንደናተ ያሉትን ያብዛልን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 5 měsíci +1

    ቃል ሂወት ቃል በረከት ያስማልን ክብር ይስጥልን👏👏👏

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🍃🌾

  • @Milisa11
    @Milisa11 Před 5 měsíci +1

    መምህር እንካን ደህና መጣችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-it9mh2tm8s
    @user-it9mh2tm8s Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማል❤❤❤

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣችሁ
    ❤❤❤

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Před 5 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ያገልገሎት ዘመናቹን ይባርክ አቤት ቀንዲል ሚዲያ ሰንቱን አቃና በዙዎቻችን በልማድ ነበር ኑሯችን

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 Před 5 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሙቻችን❤❤

  • @adismubarak1858
    @adismubarak1858 Před 5 měsíci +1

    አሜን 🙏አሜን 🙏♥️♥️♥️

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ብዙ የማላቃቸውን እየተማርን ነው በርቱ እመቤቴ የጌታዬ እናት ታበርታቹህ

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 Před 5 měsíci

    Enamesginale mamrachin

  • @girmarahel8003
    @girmarahel8003 Před 5 měsíci

    ነጠላ ነጣላ ልበሱ መመህራን!!!!

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን😇❤

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z Před 4 měsíci

    በጣም ነው የድሮ የሰንበት ትምህርት ቤቴን ትምህርት ለየት ባለ አስተምሮ የምትሰጡን ውድ ወንድማችን መምህር ታሪኩ አበራ እንዲሁም ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Calcio017
    @Calcio017 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @tizetadameta9695
    @tizetadameta9695 Před 4 měsíci

    ዘመናችሁ ይባረክ ጤና በረከት በየቤታችሁ ይግባ ።በየሐሳባችን እንዳንጓዝ አደረጋችሁን

  • @mnad7208
    @mnad7208 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bz1rq7dc7l
    @user-bz1rq7dc7l Před 5 měsíci

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Před 5 měsíci

    ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-me5qj7jm2p
    @user-me5qj7jm2p Před 5 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን