233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024

Komentáře • 345

  • @quick5526
    @quick5526 Před 2 dny +49

    7ቱ ሊቃነ መላእክት
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    1.ቅዱስ ሚካኤል
    2. ቅዱስ ገቡርኤል
    3. ቅዱስ ሩፋኤል
    4. ቅዱስ ዑራኤል
    5. ቅዱስ ፋኑኤል
    6. ቅዱስ ራጉኤል
    7. ቅዱስ ሳቁኤል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fantofanto5737
      @fantofanto5737 Před 2 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤Ameeen Ameen Ameen

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Před 2 dny

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @myharet1221
      @myharet1221 Před 2 dny +2

      ቅዱስ ሚካዔል
      ቅዱስ ገብርዔል
      ቅዱስ ሩፋዔል
      ቅዱስ ዑራዔል
      ቅዱስ ፋኑዔል
      ቅዱስ ራጉዔል
      ቅድስ ሳቁዔል ❤ ከነ ክብራቸው ቢሆን ጥሩ ነው ❤

    • @user-rf2hb6sm8t
      @user-rf2hb6sm8t Před 2 dny

      ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

    • @user-rf2hb6sm8t
      @user-rf2hb6sm8t Před 2 dny +1

      መላኩ ቅዱስ ዋስ ጠበቃዬ በምልጄህ ይጠብቀን የተዋዶ ልጆች ሁለችንም❤❤❤

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 2 dny +20

    መምህር እኔ የ አንተን ትምሀርት በመከተሌ ራሴን እንደ እደልኛ ነው የመቆጠረው ምከንያቱም ሌላ አካባበየን አና ዙርያየን ምን እንድሆነ እንደግነዘብ ረድቶኛል በራሴ ባሄረ ደሞ ከፈተኛ ለወጥ አምጥቻልሁ አንዳንዴ ሰዎች ያነትን ትምህር ት ሰጥቻቸው አልሰማ ሰሉኝ አና አይኔ እያየ ባለባቸው መ ንፈስ ሰሰቃዩ ሳይ እኔ ለካስ ሰዉ ሰልፈለገ አይደለም ተይዞ ነው አላልሁ ትምህርትህን ማዳመጥ እንዳለባቸው እያወቁ ያቅታቸዋል እግዝአብሔር ማስተዋል የሰጠን መምህር የምትወዳት እመበርሃን እማ ፍቅር የምትላት ከፊትሕ እየቀደመች ጠላቶችሀን ትሰርልህ

  • @user-vk7vf1bu4c
    @user-vk7vf1bu4c Před 2 dny +20

    መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደህና መጣህልን በጸሎት እአስበኝ ወንድሜ ወለተ ሥላሴ ነኝ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 dny +21

    ኧረ እንደው እባካችሁ ላይክ አድርጉ ያየው ሰው እና ላይኩ በጣም ይለያያል😢😢😢 ቆይ ግን ላይክ እማታደርጉ ሰዎች ችግራችሁ ምንድነው ??😢ገብታችሁ አያችሁት አደል ምናለ ላይክ አድርጋችሁ ብትወጡ ምን ችግር አለው በስላሴ ስም ይገርማን😢

    • @user-ju3xu2vn2i
      @user-ju3xu2vn2i Před 2 dny +5

      እኔ የመምህር ተስፋዬን ፕሮግራም ሳይ አንድም ልይክ ሳላደርግ አልወጣም

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 2 dny

      @@user-ju3xu2vn2i እኔም

    • @user-bm8or9ui9t
      @user-bm8or9ui9t Před 2 dny +3

      ene degimo degagime silemayew ke1 belay like madreg alichilim, thats y mutch yemayaregew

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před dnem

      እኔም አደርጋለሁ በሰዉ ስልክ እራሱ አደርጋለሁ​@@user-ju3xu2vn2i

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 dny +10

    መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ዛሬ ሀብትዬ የኔ አባት ናቸው
    #ፃድቁ አባታችን፣ሀዋሪያው አባትችን፣የኢትዮጽያ ጋሻ አባታችን፣ሰማያዌ አረበኛ አባታችን፣የሰላሴ ካህን አባታችን፣ የዋህ እረግብ አባታችን፣ምሰራቃዌ ኩከብ አባታችን፣ብሩህ ፀዳለ አባታችን፣አብነ ሐ/ማረያም ሆይ ,,,,,,,, እኛ በደለኞችህ ልጆችሁት ከአጋንንት ፍላጻ ከደዌ ዳኛ እድትታደጉን እድትጠብቁን እንለምኑትዓለን✅ሼር✅ላይክ✅ሰትገቡ✅

    • @Fuad-kx6xm
      @Fuad-kx6xm Před 2 dny +1

      አሜን

    • @bereket2166
      @bereket2166 Před dnem

      በማርያም ሀብትዬ(ክብር ይግባቸውና) ብለሽ ስማቸውን አትዘንጥይ የቅዱሳንን ስም እናክብር ስማቸውን አናቆላምጥ የአባታችን ወዳጅ ሆነሽ ፍቅርሽልን ለመግለጽ ብለሽ አስበሽ ይሆናል ግን ተይ አቆላምጠሽ ሳይሆን ከሱ ቀጥሎ አባታችንን የገለጽሽበት መንገድ ደስ ይላል እንደዚህ እስከ ክብራቸው ነው እንጂ እንደ አጀማመርሽ ይቅር❤❤ እስቲ ንስሐ አባትሽን ስማቸውን አቆላምጠሽ ነው ምትጠሪ እንትናዬ ወይስ አባ እገሌ ?? ደግሞም ትርጉም አይኖረውም ሲቆላመጥ እስቲ ቆም ብለሽ አሰብ አርጊው እሳቸውን ይገልጻል የጠራሽበት መንገድ?ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳንን ስም እናክብር ካጠፋው ይቅርታ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩን ከፈጣሪ ያስታርቁን አሜን❤❤❤

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo Před 2 dny +2

    13000ሰው አይቶ 2500 ብቻ ላይክ አረ በማርያም በዚህ እንኳን እናግዘው እሱ እኮ የጎዳና ልጆች ያሳድጋል😢

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i Před 2 dny +10

    ሱሴ የሆነ ፕሮግራም ውይ youtube ስገባ አይኔን ምቃኘው መምህር ተስፋዬ ምን ለቀቀ በሚል ነው 🥰🙏

  • @yilma4711
    @yilma4711 Před 2 dny +8

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ተማሪህ ነኝ በጣም ላገኝህ እፈልጋለሁ ቢሮ ብዙ ጊዜ መጥቼ አላገኘሁህም እባክህን ላግኝህ አናቴ ከዘር በመጣ በወደቀዉ በተጣለዉ በቆሻሻዉ መንፈስ ተከባለች እባክህን እናድናት መምህር

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u Před 2 dny +6

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደኦርቶ ታክስ ተዋህዶ ተመለሱ. እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በቤቱ ያፅናን ለዚህ ገጠመኝ የዘማሪ ዮሴፍ መዝሙር ይጋበዝልን
    @ያለንው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ. መምህርዬ አተም ፀጋውንያብዛልህ

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase Před 2 dny +7

    ኧረ ስለ ደቡቦች ፀልዩ በመናፍቃን መንፈስ አለቁ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 dny +5

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ በፊትም የተቀበረን ወርቅ ለማግኘት ከመናፍስት ጋር የተጣመሩ በመጨረሻም በእግዚአብሔር ሀይል ያገኙት ቤተሰቦችን አቅርበህልን ነበር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 dny +10

    እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም አደረሳችሁ
    መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏
    ሰብስክርያብ✅✅✅✅
    ላይክ👍👍✅✅✅✅
    ሼር 👍👍👍
    እናድርግ ✅✅✅
    መልካም ማዳመጥ ይሁንልን 👐

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j Před 2 dny +3

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን በረከቶ ይደርብኝ

  • @AlemeTamene
    @AlemeTamene Před 2 dny +5

    መምህርራችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ እኛም ካንተ ብዙ ተምረናል❤🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 dny +4

    ወለተ ማርያም የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉ ም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነ ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d Před 2 dny +4

    በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ክንፈ ገብርኤል ወልደ ኪዳን አዋዘ ብርሃን ፅጌ ማርያም ወለተ ፃዲቅ ገብረ ሃና

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 2 dny +3

    ለጠላት የማተወን አባታችን መድሀንያለም ክበር ተመስገን😢😢😢ንፁሀን አባቶቻችንን ፀጋቸውን አብዛልን በጤና በእድሜጠብቅልን አሜን

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před dnem +2

    ሰባቱ ሊቀመላአክት
    ቅዱሰ ሚካኤል
    ቅዱሰገብርኤል
    ቅዱሰ ሩፋኤል
    ቅዱሰ ራጉኤል
    ቅዱሰ ኡራኤል
    ቅዱሰ አፍኒን
    ቅዱሰ ሰላትያል

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js Před 2 dny +1

    መምህር እየ ስላም መጣህልን ተማሪ ወቺ ወዶቺ እየ እንኮን አደርሣቺሁ ነገ እኮ የአለም መድሀኒት አለም ነዉ የድን ግልማርያ ልጂ የተመገነይሁን እልን መድሀኒ አለም አሜን፫❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 dny +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    እነዚህን ሁለት ፓስተሮች የታደገ ቸሩ እግዚአብሔር የጠፉትንም ይመልስልን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 2 dny +3

    ❤❤❤❤❤ወንድማችን የኛ እንቁ መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ😢❤

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam Před 2 dny +6

    ሰላም የእግዚኣቢሄር ቤተሰቦች እንኳን ለኣቡነ ሃፍተማሪያ ወርሃዊ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ

  • @user-gf8nw4ol9l
    @user-gf8nw4ol9l Před 2 dny +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የመጀመሪያ ነኝ እያዳመጥሁ ልተኛ❤❤❤

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f Před 2 dny +7

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ትምህርትህንና ገጠመኞችን ስሰማ ፍርሀት በውስጤ ይሞላል አይኔን ስከድን ሁሉ እፈራለሁ ፈጣሪየ ሆይ😢😢😢😢

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před 2 dny +2

      እካን ደህነአ መጣሽ በርትተሽ አዳምጭይ እዳታቋርጭ ❤❤❤

    • @user-gi3ql9ou1f
      @user-gi3ql9ou1f Před 2 dny

      እሽ❤❤❤​@@user-ws6wu4du7d

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 2 dny

      አይዞሽ አጅሬው እንዳይነቃበት ስለሚፈልግ ነው በርቺ አታቋርጪ

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před dnem

      በርቹ ታተርፊ በት አለሺ

    • @user-gi3ql9ou1f
      @user-gi3ql9ou1f Před dnem

      እሽ❤​@@fyry8481

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 dny +3

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን ነገኮ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ እንኳን ለፃድቁ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ መምህረ እውነት አንድ በረሀ አለ እዛም በጣም ብዙ ሰው ትውልድ ሀገሩን ለቆ እዛ ወርቅ ለማውጣት ይሄዳሉ እና እህቴ እና ባሏ እራሱ እዛ ናቸው ባሏ ወርቅ ቆፋሪ ነው ብዙ ሰው አፈሩ እየተደረመሰ ይሞታል ስመስለኝ ግብሩ መሰለኝ አሁን ስታስተምር የገባኝ

    • @yngesynges6613
      @yngesynges6613 Před 2 dny +1

      @@user-yl1oi2wk7p እንኳን ተወለድሽ ማማዬ

    • @user-os8xx7hk7n
      @user-os8xx7hk7n Před 2 dny +1

      እንካን ተወድሽ መልካም ልድት

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 2 dny

      እንኳን ተወለድሽ እህቴ እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ ይስጥሽ እግዚአብሔር❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před 2 dny

      እካን ተወለድሽ እህታችን መልካም ልደት❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 dny +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለጻዱቁ ለአቡነ ሀብተማርያም አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ በረከታቸውን በተሰጣቸው ቃልቅዳን ከእርኩሰ መንፈሰ ይጠብቁን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን ጻዱቁ አባታችን አሜንንንን🙏❤🙏

  • @ReyotKassahun
    @ReyotKassahun Před 2 dny +2

    መምህር ሰላም ላንተ ይሁን አሜን።
    በፀሎት አስበኝ ሀይለ ገብርኤል ነኝ።

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před dnem +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእማ ፍቅር ስም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላቹሁ ንስሀ የምገባበቱን ሀጥያት መልሺ እየሰራሁት ተቸገርኩ የድፍረት ሀጥያትም አስቸገረኝ አግዙኝ በጸሎት😭😭😭😭😭

  • @TrwkwrkmalseMalse-qk7de
    @TrwkwrkmalseMalse-qk7de Před 2 dny +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před 2 dny +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እራስህን ጠብቅ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Před 2 dny +1

    ሰላም መምህር እንድሁም የመምህር ተማሪዮች ወንዲሞቻችንን ወደ ቤቱ የመለሰው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እኛን ይማረን አሜን የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 2 dny +2

    መምህር እንዴኤት አለአክ በረታ ❤❤

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 2 dny +4

    እንኳን ለአባታችን ለፃዲቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 👏

  • @vivaet19
    @vivaet19 Před 2 dny +4

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ!
    እባክህን ለብርቱ ጉዳይ ፈልጌህ ስልክህ ላይ ብደውልም ላገኝህ አልቻልኩም እናም እባክህን ላገኝህ የምችልበት ሌላ ስልክ ካለህ ወይም አድራሻ ብትሰጠኝ ብዬ እለምንሀለው።

    • @LiyuKb
      @LiyuKb Před 2 dny +1

      Shola gar office hije mehret hentsa

  • @richkiyu3862
    @richkiyu3862 Před 2 dny +5

    የኔ መምህር እንኩዋን ደና መጣህ❤ ቤተሰቦቼ ከኔ የቀረታቹ በማ ፍቅር በፀሎት አስቡኝ ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ሰንበት እና በልደ ቄርቆስ ብላቹ እባካቹ😢በፀሎት ለምታስቡኝ ፈጣሪ ያስብልኝ🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 9 hodinami

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ወንድሞቼ በርቱ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @DanielSisay-lw6ds
    @DanielSisay-lw6ds Před 2 dny +3

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ሀይለማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před dnem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ተሰፍሸየ

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Před 2 dny +69

    መምህር እንዴት አደርክ አንተን መከታተል ከጀመርኩ 4ኛ አመቴን ይዣለሁ ግን በነዚህ አመታት ዉስጥ በህልሜ ለሁለተኛ ጊዜ ሳይክ ነዉ አባታችን መላከመክራትን ደሞ ወደ 5ጊዜ በህልም አይቻቸዉ አዉቃለሁ ለዚ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!! ከሁለት ቀን በፊት አባታችንን አይቼ ደስ ብሎኝ ነበር ትናትና ደሞ አተን አየሁክ 3ነገሮችን ስታደርግ አየሁክ አንዱ እኔ በጄ የያዝኩትን መቋሚያ ስትባርክልኝ ከኔ ቀጥሎ ላሉት ሰዎችን ደሞ ጉጫቸዉን ስትስማቸዉ ሌሎቹን ሰዎች ደሞ መስቀል ስታሳልማቸዉ አየዉክ ምን ይሆን ???

    • @ElyaisElyais-yt1fl
      @ElyaisElyais-yt1fl Před 2 dny +2

      እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢

    • @ElyaisElyais-yt1fl
      @ElyaisElyais-yt1fl Před 2 dny +5

      እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢 በሀልም ያየውት በሁን የሁንልኚ አሜን

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 2 dny +21

      እባካቹ ስው አታምልኩ እኔ የሱንም ሆነ የመምህር ግርማን ትምህርት ተቃውሜ ሳይሆን በቃ አንዳንዴ ስውን ሳየው ጭልጥ ብሎ ወደ ማምለክ የሚመስል ነገር ይገባል በህልምም ማምለክ ጥሩ አይደለም በህልምም እግዚአብሄር በርግጥ የሚገልፀውም ነገር ቢኖርም እባካቹ ወደለየለት ማምለክ ውስጥ አንግባ ስግደትን ፀሎትን ካበዛን ሁሉም መልካም ይሆንልናል

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 Před 2 dny

      Mktel aybalme anten mesmat bey ehtachne teru helm new

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 2 dny +16

      ህልም አትጻፉ ደግሞ እኛን በህልም ስታዩ አስተምህሮታችን ነው እግዚአብሔር በምናውቃቸው ሠወች መስሉ ስለሚያሳየን ነው ብሏል ደጋግሞ ተናግሯል ሌላ ነገር የለውም እነሱ በህልም ማየት እንደ ተአምር አታድርጉት

  • @amylove2005
    @amylove2005 Před dnem

    መምህ እንደናተ ያለውን መምህራን መዳኒሐለም ያብዛለን ተሰፋ ስላሴን መዳኒሐለም ይጠብቅህ

  • @DawitTub.
    @DawitTub. Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ec6uh6fj1i
    @user-ec6uh6fj1i Před 2 dny +4

    በስመ ሥላሴ እንዴት ቆያቹ መምህር እንዴት ነህ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር በጣም ከፀሎት እየራኩኝ ነዉ ያንተንም ትምህርት መስማታ እየቻልኩኝ አይደለም የምረሰ ግራ ገብቶኛል እና በፀሎት አስብኝ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 dny +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl Před 2 dny +2

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኍናል

  • @user-jm2en6gi4e
    @user-jm2en6gi4e Před 2 dny +1

    መምህር እንቃን በሰላም መጣህ ❤❤❤ በትምህርትህ በታም ተምረናል ጠለዉጠናልም ኣይዞህ በርታ ቅጥልበት

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 2 dny

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ እንቁ የሠማነውን በልቦችን ያሣዳብርን❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g Před dnem +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጮ 😊እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ፀጋውን እውቀቱን ይጨምርልህ አይይ የኛ ሰው ቀለጠ ማርያምን የእግዚአብሔር ነብይ ፓስተር እያሉ ተገልጦልኛል እያሉ ጨረሷቸው አቤት ምን እደምል አላውቅም እኔኮ የሚገርኝ መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ሰው እውነትን ነው የሚናገረው እነሱ ገና ከአዳራሹ በር ጀምረው ነው መሰል ድፍን የሚያረግባቸው ሁሉንም አሜን እዳሉ እዳጨበጨቡ ይሄው አሉ ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ይማራቸው ወድሞቻችንን የረዳ አምላክ ያሉትንም ይርዳቸው 😢😢 እኛንም ይጠብቀን በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን
    እንደተናገረው ጳውሎስ በቃሉ
    በኤፌሶን ላሉ ለክርስቲያኖቹ
    በእንግዳ ትምህርት እዳትታለሉ
    አምላካችን ብሏል በቅዱስ ወንጌሉ
    ሐይማኖት አዲት ናት ያውም ተዋህዶ
    እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ /፪/

  • @yngesynges6613
    @yngesynges6613 Před 2 dny +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před 2 dny

    አሜን አሜንአ አሜን ክብር ለቅድስት ማርያም ልጅ መምህር እኳን ደና መጣክ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን አቡነ ሀብት ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @negestabay1918
    @negestabay1918 Před 2 dny +2

    እንዴት አደርክ መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መለሳቸው ሌሎችንም ማስተዋል ይስጣቸው!

  • @kidankidankidankidan7031

    እግዚአብሔር ከክፉ በናፍስት ይሰውረን አሜን ከዚህበላይ እንድታገለግል እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ መምህር

  • @SerkalemTaze
    @SerkalemTaze Před 2 dny +2

    መምህር ስፅፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን ሁለት አመቴ ነው በህወቴ ለውጥ ባላመጣም እምታስተምራቸውን ግን ሁሉንም ትምህርቶችን እንደኔ የገባው የለም

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 2 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @user-wq2zw8ie3b
    @user-wq2zw8ie3b Před 2 dny +7

    እንዴት አደርክ መምህራችን ዘሬ አንደኛ ነኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ግሩም ነውኮ አይ ፈጣሪ ከምር ለፖሮቴስታንትች አዘንኩ ዝብለው ማንም ሰው የሚጭንባቸው ግሩም በተለይ ከሱጋር እየተኙ የሚወልዱ ጉድኮ ነው አሁን መፀሀፍ እናቃለን የሚሉ እኒህ ናቸው ጌታ ካገልጋይ ውለዱ ይላል እዴ ወይ መታወር ፈጣሪ ይፈውሰን በውየት እሄ ጥንቆላ ስቱን ሰው ባጭር አስቀር ፈጣሪ ይማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን😢

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 dny +3

    አይ እንዳልክ ይሄን እየሰማክ ተጠመቅክ ና ጉድህን ስማና በሰላም ወደ ካድካት ቤተክርስትያንክ ተመለስ😢

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 2 dny +2

    መምህር አንተ ብቻ ኑር አቦ

  • @yewult1607
    @yewult1607 Před 2 dny

    መምህር እናመሰግናለን
    “ወልደ ተንሳየ “ብላቸ‍ኡህ በፀሎታቹህ አስቡኝ
    አመሰግናለሁ።

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t Před 2 dny

    የመምህር ፍሬዎች በጣም ጨንቆኝ ነው ሁሉም ነገር ገብቶኛል ግን ስደት ነኝ ያለሁት ስጉምት መውሰድ ኣልቻልኩም በፀሎት ኣስቡኝ" ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰበቹ" ኣፀደ ማርያም"ብላቹ ኣስቡኝ ወገኖቼ እግዚኣብሔር ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @user-yy2eb6fc2u
    @user-yy2eb6fc2u Před 2 dny +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን

  • @merrymareya1163
    @merrymareya1163 Před 5 hodinami

    እህተ ማርያም አላችሁ ፀልዩልኝ እግሬን ያመኛል በድንግል ማርያም

  • @LovelyBarbecue-gv7my
    @LovelyBarbecue-gv7my Před 2 dny +2

    እውነት ነው መምረ አንድ ፓሰቴረ 7 ሰቶቹን እኛ ሰፈረ ደፍሮ መጨረሻ ላይ ተያዘ

  • @HANA-uy4mf
    @HANA-uy4mf Před 2 dny +1

    ሠላም ቤተስብ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ሃብት ማርያም ❤❤❤❤ ቤተሰብ በፀሎታቹ አሰቡልኝ እናቴን ወለተ ሚካኤል በላቹ 🥺🥺

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 dny +1

    እህቴ ሰንበት ተማሪ ነበረች አሁን ፕሮቴስታንት ሆናለች በጸሎት አስብልኝ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ

  • @meskeremmalla1995
    @meskeremmalla1995 Před 10 hodinami

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @henna9179
    @henna9179 Před 2 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንን ይጠብቀን ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @SaraAhmed-mr5ru
    @SaraAhmed-mr5ru Před 2 dny +4

    አሜን እግዚብሔር ይመሰገን🤲🤲🤲

  • @fikrtekassa593
    @fikrtekassa593 Před dnem

    መምህር መጻፍ አይቀናኝም ግን በእውነት ሁሌም በምሰማው ታሪክ እንደተገረምኩ እና እንደተማርኩ ። እኛ ምእመናን ከተጠቀምንባችሁ በጣም ብዙ ነገር ተምረንባችኋል እግዚአብሔር በፍሬ ይጎብኛችሁ እኛም በተማርነው ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በመልካም መሬት ላይ የወደቀ ፍሬ ያድርገን አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 10 hodinami

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን እንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 Před 12 hodinami

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ እምነታችሁ ተመለሳችሁ
    ሰለእርኩስ መንፈስ ያልገባን ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን

  • @user-mt1kt3pt7j
    @user-mt1kt3pt7j Před 2 dny

    መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 2 dny +3

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህሬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በምታስተምረዉ ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሰው ቢያዳምጠው የት በደረስ ነበር ❤❤❤መምህሬ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የእኛ እንቁ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅🛐ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማረግን አንርሳ 👍👍👍👍👍👍👌

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 2 dny +1

    .መምህርየ አምላክ መድሀንያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእወነት አንተ እየተጋፈጥህ ከስቱ ደፍተራ ጋር እየተቃወምህ ብዙ ስለምታስተምረን ደስተኛ ነኝ ብዙ አዉቄ አለሁ ግን አሁን ብዙ ሲገባኝ በቅርብ የምቀርባቸዉ ደፍተራ አሉ እናም መራቅ አልችልም እደት ና ምን ላርግ ግን አብሮ በመብላት የሚጐዳኝ ነገር ይኖር ይሆን ?እስቲ ንገሩኝ ምመናን

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes8300 Před 2 dny

    ሰላም መምህርዬ እንኩዋን ለአቡነ ሐብተማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰህ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 2 dny +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 dny +2

    እረ ላይክ አርጉለት የዉሎ ሰው ላይኩ ግን የመምር ልጆች ላይክ አርጋቹ ለምነን አጀምሩም ትምርቱ

  • @kidankidankidankidan7031

    እባካቹ ህልም በኮሜንት ላይ ባትጽፉ ባይ ነኝ አባቶቻችን ወንድሞቻችንን እያስወቀሰብን ነው ህልም በኮሜንት ከመጻፍ እንቆጠብ ስለተማርነው ነገር ብቻ ካዳመጥነው ለሰው ትምህርት የሚሆን ነገር ጽፈን ብንወጣ መልካም ነው ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ

  • @MakdaGebrekidan
    @MakdaGebrekidan Před 2 dny +1

    መምሕራችን እማፍቅር ትጠብቅሕ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 2 dny

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay Před 2 dny +2

    መምህር እባክህ እባክህ ከዚህም በፊት ፈልጌህ ነበር በምን ላግኝህ ወንድሜን ታደግልኝ በማርያም

  • @rubyruby1458
    @rubyruby1458 Před 2 dny

    ሰላም የሰላም አምላክ ሰላሙን ያብዛልንኝ ረጅም ዕድሜ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን ማርያምን መምህር ዋናውችው ተይዘው ነው የሚያሳዝኑኝ ተከታዬች ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይመልሳችው

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před 2 dny +1

    መጨረሻው ምክርህ ልቤን ነካኝ እኛም በውስጥ ሆነን ለደከምነው እንደቸርነቱ ይማረን😢

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 2 dny +1

    ወይጉድ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ እመ አምላክ ትጠብቅልን ኮፈረንስ ልጋብዝሽ እያለች ጋደኛዬ ለ6ወር ያህል ስመላለስ እኔም ሰምጬ ልቀር ነበር እመ አምላክ ጎትታ አውጥታኝ ነው እንጂ

  • @meseretwoldegorgis8475

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንካን በሰላም መጣህ ተስፋ ስላሴን ክነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ይጠብቅልን

  • @user-bv4wd9cz3p
    @user-bv4wd9cz3p Před 2 dny +2

    መምህር እንዴት አደርክ በትምህርትህ ፀባዬን እየገራው ነው እግዚአበሔር ይመስገን

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw Před 2 dny

    መምህር በፀሎት አስቡኝ ወልደ ስንበት እያላችሁ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 2 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤ በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ሂሩት

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před 2 dny

    መምህር እንዴት አንጀቴን እንደምታርሰኝ እኮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልንመምህርን እምትወዱ ላይክ ,ኮሜንት ,ሰብስክራይብ እናድርገው

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 2 dny

    ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን ባንተትምህርት የተለወጠ ብዙነው ኡነት ኣንተም የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ላንተ ያደለን ይመስገን በረከታቹ ይድረሰን ሁላቹ ኣባቶቻችን❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 dny +1

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ❤️❤️❤️❤️ሰምቼ እኮምጣለሁ

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz Před 2 dny +1

    በፀሎት አስቡኝ እህት ውድሞቼ ወለተሰንበት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 dny +1

    ሰላም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MambaraMambara
    @MambaraMambara Před dnem +1

    ሠላምላተይሁን መምህር ተስፋዪ ይቅርታየሆ ነጥያቄ በጣም እሰራለሁ ግንአልባረክ ብሎኛል በጣም ለቤተክርስትያንም አንዳን ነጀሮችም አደርጋለሁ ግን በቃ ተመልሼ ጭልም ይልብኛል ብዙ ገዘብ ይዤ ወርሳይሞላኝ ምን እደማረገው አላቅም ብቻ ጨንቆኛል ምን ባደርግ ይተወኛል ብትችል ትንሽ ነገር ብትነግረኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před dnem

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ተሰፍሸየ እንኳንም በሠላም መጣህልን ተሰፍሸየ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎትህ አሰበኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤቴሰቦችህ ተሰፍሸየ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 dny

    ❤❤ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት እጅግ በጣም ገራሚ ነው ስለ ሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @abinetzedo9022
    @abinetzedo9022 Před 2 dny +1

    በማሪያም በማሪያም በማሪያምምም... ዲስክ በየአመቱ እየተመላለሰ አሰቃየኝ ወለተ ወልድ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ...

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር

  • @KalkidanDejene-oc1tz
    @KalkidanDejene-oc1tz Před 2 dny +1

    እድሜና ጤና ይስጥ ፀጋውን ያልብስ አስካለ ማርያም ነኝ አሞኝል ጡቴን በፀሎት አሰቡኝ ከነቤተሰብ ኬዳነምእረት ከናንተ አትለይ አሜን።

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲🤲🤲