ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ዋጋ ያስከፈለው ጠንቋይ የእጁን አገኘ! የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልባችንን አደረቀን! መ/ር ተስፋዬ አበራ Abiy Yilma Saddistv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 104

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Před 6 dny +64

    እስኪ መምህር ተስፋዬ አበራን በሌሎች ሜዲያዎች ስታዩት እንደኔ ደስስ የሚላቸሁ።

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Před 7 dny +38

    መምህርዬ በትምህርትህ ብዙዎችን አትርፈሀል ፈጣሪ አሁንም ወደፊትም አጠንክሮ በብቃት ትምህርትህን ከዚህ በላይ ያስፋፋልን በዚህ ሚዲያ ላይ የምታስተምረውን በራስህ የዩቲዩብ ቻናሎች ላይ በስፋት ዘርዝረህ ብታስተምረን ምክንያቱም በዚህ ቻናል ላይ ሚተላለፈውን የማያውቁ ስላሉ ነው። ፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ያድልልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rk1dk6sm9m
    @user-rk1dk6sm9m Před 5 dny +11

    ክርሥትናን በተግባር እንድኖር ያደረከኝ መምሕሪ በጣም የምወደዉ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሕ ያንተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 6 dny +8

    ቀጣይ ሰለ ዌግ ሄሟን ሄረ የፈረዝ ጭራ ሰለ ሚካፕ ይዛችሁ እድትመጡ ተሰፍ እናደረጋለንየመምህረ ተሰፍዬ ተማሬዎች ችግረ ዬለውም ተምረናል በሬድዮ የሚያዳምጡት ቤዜዬ ላንቼም ማማዬ ዌግ ይቅረብሸ

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes8300 Před 5 dny +6

    መምህርዬ እኔ የራስህ ቲቪና ሬዲዮ ቻናል ብትመጣ ነው ምኞቴ:: ምክንያቱ አንተ ጋር በጣም ትውልድ መንቃት የሚጠቅም ብዙ ትምህርት አለ:: ያላወቀህ ሁሉ ይወቅህ ያልነቃ ሁሉ እንዲነቃ የዘወትር ጸሎቴ ነው::

  • @user-px6tm1un5p
    @user-px6tm1un5p Před 7 dny +9

    ስወዳችሁ እንደ ናንተ ወጣቶችን ለማስመለጥእየሰራ ያለ የለም ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 7 dny +16

    እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንተን አግኝተን ሐይማኖታችንን አወቅን ፣ማነን ብለን እራሳችንን አየን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👐
    ቤዚ ጎበዝ በርችልን ።ሁሌም አለባበስሽ ጥሩ እኔ ሽፉን ያለ ነው ። ዛሬ ፀጉር ቀጥለሻልመሰል ይህ ይቅር አንች ውብ ነሽ በራስሽ ።ስሙአ አያዘኝምአብራችሁ ያለችው እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏👏

  • @user-tr2xn1go8i
    @user-tr2xn1go8i Před 5 dny +4

    እንቁ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን እድሜና ፀጋ ጥበብ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ መድሃኒአለም

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Před 2 dny

    መምህርዬ ውድድድድድድድድድ እናረግሀለን እረጅም እድሜን ይስጥህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abeltadesse3043
    @abeltadesse3043 Před 6 dny +4

    መምህራችን ህይወታችን እንዲቀየር ምክንያት ሆነኸናል እናመሰግናለን

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 Před 7 dny +5

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች የኢትዮጲያ የእግዚሀብሔር ሰላም ብዝት ይበልልን ❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 4 dny +1

    የኔ ውድ መምህር እንደውም የሳዲስ ፕሮግራም አቅራብዎች በእወነት በርቱ መምህርዬ እንወድሃለን❤🥰

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Před dnem

    ገና ዛሬ አየሁት ደስ ብሎኛል በርታልን❤❤❤

  • @edomedu6549
    @edomedu6549 Před 3 dny

    የኛ እንቁ መምህር 🙏🙏🙏

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Před 7 dny +3

    ኸረ በሰላም ነው እየጠፋችሁ ነው በሰላም ይመለስ ተባረኩ

  • @Mahreg
    @Mahreg Před 7 dny +7

    አንድ ቀን እስኪ አንደ ክርስቶስ ውሸት ሳንናገር እንዋል፡፡ ይህ ችሎታ ፈተና ይቀጥል ሌላ ቀን…ሳናቀው መቀደስ ይመጣል

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před 7 dny +2

    ሠላም ለናተ ይሁን መምህርዬ

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Před 7 dny +1

    በርቱልን የተዋህዶ ቀኝ እጆች

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 7 dny +1

    የእኛ እንቁ መምህራ እንኳን ደህና መጣች

  • @bereketadmasu7936
    @bereketadmasu7936 Před 7 dny +38

    ትንሽ ግርም የሚለኝ የቤዛ ነገር ነው...ፕሮግራሙ የሚያተኩረው ስለ ክፉ መንፈስ-ስለጨለማው መንፈስ አሰራር ማጋለጥና ጥቆማ መስጠት ሆኖ ሳለ በሂውማን ሄር ተዥጎርጉረሽ ስትመጪ ይታያል ብዙ ጊዜ። የጨለማው መንፈስ ካስተማረውና ከሚወደው ነገር አንዱ ይህ አርቲፊሻል ጸጉርም አይደል? ትንሽ ፎርማል ብትሆኚ ብዬ ነው....

    • @user-if6xw9bb8l
      @user-if6xw9bb8l Před 4 dny +1

      እኔም ልል ነበር ለምንድነው እስዋ ተናጋሪ ሆና ግን እነሱን የምትወክል ከሆነች 😢😢😢😢

    • @melat2488
      @melat2488 Před 4 dny +1

      እኔም ግርም ነዉ ምትለኝ😭 አንድ ሰዉ ለራሱ ለሰዉ እንዴት አታርጉ ይላል

    • @honormobile9742
      @honormobile9742 Před 4 dny +2

      እኮ😅😅 ግን እንደ ህዝብ መናገሩ ማዉራቱ ሳይሆን ተግባሩ ነዉ ነዉ የከበደን።። ስህተቱን ልክ እንዳልሆነ እኮ አብዛኛዉ ሰዉ ያዉቀዋል ግን መተግበር ነዉ ሞቱ የሆነበት😢

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc Před 4 dny +2

      እኔም እሚገርመኝ ነገር ነው መምህር ተስፋዬ ጋ ሁና ይገብዳል እስኪ ልቦናይስጠን😢😢

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před dnem

      እኔም ያፈርሁበት😢

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 7 dny +1

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx Před 6 dny +2

    ሓድሶች እንኳን ዳና መጣችሁ ግን መምህር አብይ ደህና ነው? በሰላም ነው የጠፋው ? በሰላም ለሆነ መልካም እግዛብሄር ይጠብቀው ናፍቆናል

  • @samsonsentuney5427
    @samsonsentuney5427 Před 7 dny +1

    ሰላምና፣ጤናቹ፡ይብዛ፡እንወዳችኋለን፡በርቱልን።

  • @GetenetBogale
    @GetenetBogale Před 7 dny +1

    .እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-ud9if4hm3s
    @user-ud9if4hm3s Před 7 dny +1

    ሰለም❤❤❤

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Před 5 dny

    ውሸት የአስመሳይነት ሕይወት ተግባራዊ ማሣያ ነው።ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 7 dny +2

    ኧረ በክርስቶስ የት ሄደችሁ ነው ሣድሶች እንኳ ደህና መጣችሁ በሰላም ነው የጠፈችሁ😢

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Před 6 dny

    እኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት በርቱልን❤❤❤

  • @EdenAraya-jw3jf
    @EdenAraya-jw3jf Před 7 dny +1

    ወድማችን እህታችን የት ጠፍታቹ ነው እንኳን ደና መጥቹ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐

  • @mesgbre
    @mesgbre Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Yegna werkoch nurulin!

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 7 dny +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን በጣም ተናፍቃቹሃል ❤❤❤

  • @destadandana448
    @destadandana448 Před 7 dny +2

    እረ በሰላም ነው የጠፋችሁት

  • @bereketterefe7936
    @bereketterefe7936 Před 5 dny

    መምህሬ❤❤❤

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 6 dny

    የኔ መምህር ❤

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před 6 dny

    Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏🏾 ❤️ ♥️ 😍

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 7 dny +1

    እጏዚአብሄር ዬስጥልን

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote8642 Před 7 dny +1

    Selam endemen walahu Bazey

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Před 5 dny

    ወገኖች እውነት የሚናገር ስው ምንም ዘመድና ጕዋደኛ የለውም።

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 5 dny

    ❤❤

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u Před 7 dny

    BetamastemAri.nebere.bertuln
    Kememhr.tesfayegar.yemtakerbut.brogram.beteley.enien.ymeleketal.bertuln❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před 7 dny +8

    አብችዬ የት ጠፋ ኧረ አትጥፋ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 Před 7 dny

      እንም እደዛ እያሰብኩ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀዉ

    • @mekeletadal3302
      @mekeletadal3302 Před 5 dny

      ኣብያችንማ እያሳሰበን ነው ጠፍቷል

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Před 6 dny

    አብዬ የት ጠፋ??🙏💚 ጌታ ካንተ ጋር ይሁን🙏💚

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Před 6 dny

    ok

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 Před 5 dny

    Lemehonu Ahun Bet yemegeza ale Beleh new Sades Medeia

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 7 dny

    እንዴት ከረማችሁ ምነው ጠፋችሁ ዓብያችንስ ደህና ነው?

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 Před 5 dny

    ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ?
    መምህር ዐቢይ በሰላም ነው የጠፋው?

  • @BetelhemGirma-dd2sr
    @BetelhemGirma-dd2sr Před 2 dny

    Ayi memiher tesfaye tebiyew ate erasih tekoy eko neh

    • @sisayderebe5449
      @sisayderebe5449 Před 2 dny

      ጠንቋይ ማለት ስራዉን ቀየረ እንዴ ምኑ ነዉ ጠንቋይ የሚመስለዉ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 7 dny +1

    አሰሩ ተዛዛ ማቴዎስ ላይ የሚገኝ እዴ

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 Před 7 dny

      ኦሪት ላይ ነው ሉቃስ 7 ቃለ ወንጌል ነው መሰለኝ እርግጠኛ አይደሉም

    • @user-ck4nh3xk1x
      @user-ck4nh3xk1x Před 7 dny

      @@saragirma5196 አመሰግናለሁ😘❤

  • @user-qu7gy1qq1w
    @user-qu7gy1qq1w Před dnem

    Abey be selamn tefetahel

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 7 dny

    👀hmm?

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Před 7 dny

    ዋናው ጠንቋይ ያላው አራት ኪሎ ነው የኢትዮጵያውያንን ደም የሚጠጣ! ወጋሁ!!!

  • @danielaachayo8993
    @danielaachayo8993 Před 7 dny

    Enkon bedena metatchi

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 6 dny

    BEALM LAIE BZU WSHETOCH BINORUM KENZIH 4 WSHETOCH MEDF TETEBEQU YALEZA KEMIYATEFACHU EWNETNETN YZACHU NURU EYALU ASTEMARI MELKT YASTELALFULNAL!!!!!!

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 Před 7 dny

    Ke hualla yeletefachihut photo men yamelekital

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před 6 dny

    💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪👆

  • @user-xr2np7os8f
    @user-xr2np7os8f Před 5 dny +1

    እውነት እግዝአብሔር ነው ብቻ ነው! ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን አንዳንዴ ሊቃውንት አባቶችን ብትጋብዙ ጥሩ ነበር የአጋንት ቸርቻሪ ልጆችን ባትቀላቀሉ መልካም ነበር እየመከራችሁን ይዛችሁን ባትጠፉ ጥሩ ነበር ግን......

    • @user-po6mg2ry6o
      @user-po6mg2ry6o Před 3 dny +1

      ማነው የመንፈስ ቸርቻሪ ሲጀመር ይሄንን ሁሉ ነገር የሚያደርገው ማን ሆነና😊

    • @sisayderebe5449
      @sisayderebe5449 Před 2 dny

      አጋንት መቸርቸር ምን ማለት ነዉ

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Před 4 dny

    ልክ እንዳንቺ ታጥቦ ጭቃ ካንቺ ምንም አንማርም የኛ ቅዱስት ቤተክርስትያን በደንብ ታስተምራለች ግን እናተ ጥቅም ነው ያስተሳስራችው መምህር ተብየው በቃክ በደንብ በልተክበታል የአጋንቱን ስም ምን አለበት ሰውን ሰለ ነገረ መለኮት ብታስተምሩ ሰለአጋናት የማያስተምርን ሰው መዝለፍ ደግሞ የሚገርመኝ የእግራቸውን እጣቢ እንኳን የማትደርስበቸውን ሰወች ኘው የምትዘልፈው ማነው ግን አንተን መምህር ብሎ የሾመክ ጥያቄ

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 7 dny +1

    ሰላም ለናተ ይሁን እንዴት ናችሁ ከይቅርታ ጋር አርቴ ፀጉር ነዉ ወይስ ከሆነስ ይደብራል ቢዛዊት

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 7 dny

    አንድ አንዴ ለመልካም ነገር ይዋሻል ግን ሰው ዝም ብሎ መዋሸት ከባድ ነው

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Před 7 dny +3

    እናንተም በርዕሱ ዋሻቹን!ርዕሱና ያነሳቹት ሀሳብ አይመሳሰልም.ሰለውሸት ያነሳቹት ሀሳብ ጥሩ ነው....

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 Před 7 dny

      😂😂😂😂😂 ሸዋዱን ማለት ነው 😂😂😂

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Před 5 dny +1

    እናመሰግናለን ግን የምታነሽወ ትምህርት ጥሩ ሆኖ ሳለ የምታነሽው የመናፈስት ሴራ ነው
    ታድያ ሂውማን ሄር መልበስ ይፈቀዳል

  • @MekdesMekdes-mz4wg
    @MekdesMekdes-mz4wg Před 3 dny

    Bezawit yehone manfas alebish demitsesh laki ayidelam

    • @user-ej2qe6cm7p
      @user-ej2qe6cm7p Před 3 dny

      መምህር እየኪዳነምህርትእረጂምእዶሜይስጥልን❤

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Před 5 dny

    ጠፋችሁ ግን

  • @zenayesus-ur8ig
    @zenayesus-ur8ig Před dnem

    ሳድስ ኣንረሳውም እኮ መፈክራችሁን ፡ሳደስ እውቀት ለስድስተኛ የስሜት ህዋሳችን ይድረስ። ኣምስት የስሜት ህዋስ ኣለን ስድስተኛው ሶስተኛው ኣይን third eye የሚባልው ነው ።Ether መንፈስ ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ነው ይላሉ በምስራቆች ።

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw Před 7 dny

    አብይ ምነው ጠፋ ደህና ነው ግን ?

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Před dnem

    አልተገናኘላችሁም

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 Před 6 dny +1

    ማን መምህር አደረገው የሰይጣን ምስክር ውሎው ሁሉ ከርኩስ መንፈስ ጋር ያደረገ እንዴ የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል።

    • @asterwagaye4315
      @asterwagaye4315 Před 5 dny +7

      ወንድሜ ወይም እህቴ አይምሮህን ይክፈትልህ ሰነይጣንን እየካበ ሳይሆን እያዋረደ ነዉ አንተም እንዳትረዳ የሚደረግህ አጅሬዉ ነወና ንቃ ወይም ንቂ

    • @sisayderebe5449
      @sisayderebe5449 Před 2 dny

      ቅድስት ቤተክርስቲያን ነዉ የሰጠችዉ በምን መስፈርት ነዉ ማነዉ የሰጠዉ ያላችሁት

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před dnem

      በመጀመሪያ ከጥላቻ ውጪ (ውጣ በደብ እያሰተማረ ነው ዘመኑን ዋጁት ወንጌል በደብ ያስተምራል ግን አንች አንተ ውሸታም ናችሁ ሁሉንም እግዚአብሔር ፀጋውን ስጥቶት በደብ ያስተምራል. አንች አንተ ቅናታችሁ ዑዑዑ ተቃጠላችሁ ወይንም ገቢያችሁ ቀነሰ ጠቋይና ደብተራ ህዝቡ ነቃ ምን ሰርቃችሁ ትበሉ ክፉዎች

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Před 5 dny

    እኔ አብይን ነው በ ሳድስ ማዲያ ላይ መስማትና ማየት የምፈልገው

  • @yesufeshetie2098
    @yesufeshetie2098 Před 7 dny

    Ye 666 abalat lemen yasmesilalu yiwashalu eunetun yinageru ena yiletilachw ena yirefu

  • @DinaolTariku-bi4ke
    @DinaolTariku-bi4ke Před 6 dny +1

    እኔን አጋንንት የሚያጠቃው መምህር አያስተምረኝም

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 5 dny

    ይህ አማካሪ መንፈሳዊ ነወ?የመ/ር ትምህርት የሚከታተል ?ነዉን በጣም ይቅርታ መስታወቂያዉና እዉነትን እያየን ስለሆነ ቢያንስ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለዉ ሰዉ ከሆነ ህሊናዉ ለክፋት አትታዘዝምና በሀገራችን ንብረት ለመያዝ በጣም ተቸግረናል

  • @zenayesus-ur8ig
    @zenayesus-ur8ig Před dnem

    ራሳችሁም ሌቦች ናቹ፡ኣንዴ ፖለቲካ ፡ዘፈን፡ኢሉሚናቴ፡በሞቀበት የምትገቡ

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 Před 5 dny

    መጀመሪያ ግን ራስህን አስተካክል ትምህርትህን በተግባር ኑረው ትህትናን ከማርያም ተማር ምን እንዳልኩህ ይገባሀል ራስህን ፈትሽ ሰው ካንተ ይማራል

  • @tilahunademe8851
    @tilahunademe8851 Před 6 dny +1

    የውሸት ትልቁ ምሳሌ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የውሸት አባት

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 Před 7 dny +1

    እናንተ ራሱ ውሸታሞች ናቸሁየየምታወሩትሌላ እርእሱ ሌላ😊