ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች Memehir Girma Wondimu 673

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ ቶሎ ግደላት መተት በክፉዎች በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 151

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 5 dny +18

    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 6 dny +23

    አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን. ይህ ተውልድ እግዚአብሔር ይማረን ያዛዝናል, እምነት የጎዶለን ተውልድ እግዚአብሔር እምነት ይስጠን 🥲🥲

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs Před 6 dny +12

    እባታችን እንኳን በሰላም በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ለኛም ይድረስልን እሜን

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 Před 5 dny +4

    አባዬ እረጂም እድሜ ይስጥልን በጸሎቶ ይማረኝ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ፍታኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-qj2je1xl6j
    @user-qj2je1xl6j Před dnem +1

    አባታችን እኮ መንፈስ ብቻ አይደለም የሚያስወጡት ፆም ፀሎት ሰግደት ኢትዮጵያዊ ስርአትን ጨዋነትንም ጭምር ነዉ ያስተማሩን እድሜናጤና ይስጥልን እንወዳችኋለን 💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h Před 6 dny +3

    ዉድ አባታችን ኑሩልን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ወለተሰበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤❤

  • @user-bf1uw6dr6j
    @user-bf1uw6dr6j Před 6 dny +3

    አባታችን እድሜዎትን ሳብ እረዘም ያርግልን🙏እግዚያብሔር ይመስገን በብዙ አንቅተውናል ድንግል ማርያም ፀጋዎትን ጨምራ ታብዛሎት

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 5 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 6 dny +2

    ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @alemneh2777
    @alemneh2777 Před 6 dny +2

    አአባታችን እረጅም እድሜ የስጥልን የአገልግሎት ዘመኑሆን ይባርክልን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ድንቅ ታምር ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 5 dny +4

    መምህር ግርማ ሺ አመት ኑሩልን !!!

    • @TekaHaile-hu3wh
      @TekaHaile-hu3wh Před 3 dny

      Selam brother I have one question
      Ye ergbe (laba) mndnwe tirgumu ezi German nw yalehute gorbata habesha nachew ena bernda lay laba kezi befite aycha alaweqeme esti hasabe akafelegne

  • @world12209
    @world12209 Před 6 dny +4

    አምላከ ቁዱሰ ሚካኤል አምላከ ቁዱሰ ገብርኤል መድሃኔዓለም ክርሰቶሰ ይክበር ይመሰገን.

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 6 dny +6

    እረጅም እድሜ ላባታችን እሄን የመዳን ቀን እናፍቃለው አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ የኔአባ እርሶን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቆት

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 6 dny +3

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qc9jm2ur2t
    @user-qc9jm2ur2t Před 20 hodinami

    አባዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእሳቸው ትምህርት ከፈጣሪ ቀጥሎ ህይወቴ ተረፋለች❤❤❤❤

  • @user-vs3pg5fk6p
    @user-vs3pg5fk6p Před 5 dny +1

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏አባታችን የህርሶን ትምህርት ስከታተል ፈተናያ በዛ ፀሎት አድርጉልኝ ያለውት በስደት ነው ያባትነትን ምክሮትን እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 5 dny +1

    የኛ አባት እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ እድሜዎትን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 Před 2 hodinami

    ስንቱን ተማርን በእርሶ አባታችን ፀጋውን ሞገሱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አባታችን 🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለዘለዓለማዊ የንጉሦችሁ ንጉሰ ለቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 6 dny +1

    ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስልን ለአባቶቻችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 4 dny

    አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሪልን አባቴ ወለተ ማሪያም ብለው በፆለት ያስብልኝ እህቴን በስድት መንፈስ እየረበሻትነው

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @user-ei8jt5he9j
    @user-ei8jt5he9j Před 6 dny +3

    አባየ ትልቅ ጭንቅ እና መከራ ውስጥ ነኝ ንብሬቴን በህልሜ እየነገረኝ አጥፍቶ ጨረሰብኝ ለነፍሴ ወደ ንሰሀ እንድደርስ ወለተ ዮሐንስ ከደቡብ አፍሪካ ፀሉዩልኝ ከቻሉ በዚህ ቁጥር እንዳገኞት ፍቀዱልኝ ያለሁበት አካባቢ ቤተክርስቲያን የለም ተባበሩኝ እባካቹ

    • @berekettesfaye4753
      @berekettesfaye4753 Před 5 dny +1

      ፀሎት ለምን አታረግም በስግደትና , በፀሎት ድል መንሳት ትችላለለ ! ውዳሴ ማርያም ፀሐየ !

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 5 dny

      አስራት አውጡበት ለቤተክርስቲያን መድሃኒዓለም የደቡብ አፍሪካ ቤተክርስቲያን አለ።

    • @user-ei8jt5he9j
      @user-ei8jt5he9j Před 3 dny

      @@berekettesfaye4753 ስግደት አምልኮ ከጀመርኩ ለዘውም 1ቀነ ያለ ማቋረጥ 4 ተኛ አመቴ ነው ይህን አመት ግን ፈተናው ሁሉ ንብረቴን ማጥፋት ብቻ ሆነ አስራት አወጣለሁ

  • @tesfatube22
    @tesfatube22 Před 3 dny

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የሚያገለግሉበትን ፀጋ ያብዛልዎት❤

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Před 6 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እንድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 5 dny

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም ጠብቀኝ እስከ ልጆቼ አሜን🙏🙏🙏
    አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት በረከትዎ ይደርብኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @sebsibeabebe7973
    @sebsibeabebe7973 Před 5 dny

    Abate eskezelalem nurulign. Dikamotin fetari yasibilot. Erson lemaggnet yabkagn. Amen !!

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 5 dny

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ መድኃኒያለም ደግሞ ደጋግሞ ጸጋውን ያብዛሎት።አሜን!!!

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 5 dny +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @muluneshmetaferia7809

    አባታችን እረጅም እድሜ አጤና ይስጥልን❤

  • @teweldezinabu9712
    @teweldezinabu9712 Před 5 dny +1

    Edmien Tena ystln abatachn🙏🙏🙏

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před dnem

    ዋይ ጉድ አማርኛትክእሉ ንቤተሰብኩም ንገርዎም ከጽልዩ ክብርትዑ ምእንትን የሕዋተይ
    አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Před 6 dny

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በረከተዎ ይደርብኝ እረ ለኔኔኔኔ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 5 dny

    የእኛ አባት ረጂም ጤናና ዕድሜና ይስጥልኝ አባየ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 6 dny

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይባርኩኝ

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před 2 dny

    እባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 6 dny

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት በርክትውት ይደርብን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 5 dny

    እረጅም እድሜ እና ጤና አባዬ 🌺🌺🌺🌺

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እዝሜና ጤና ይስጥልን ለአባታሽን።

  • @helenadom9817
    @helenadom9817 Před 5 dny +2

    memhrey newih adme nberuley❤❤❤❤❤

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před 6 dny

    ሐይል የእግዚአብሔር ነው ።።።።።።።።ልዑል እግዚአብሔር ሐያል ነው ።።።።።

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Před 5 dny

    አባታችን ይፍቱን ❤❤❤❤በርከተዎ ይደርብን በፀሎት አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 6 dny +1

    አባዬ ❤❤❤❤የኛ እንቁ አባት❤❤❤

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 6 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bai7509
    @Bai7509 Před 5 dny

    (ወለተጥምቀት) በጸሎታቹ ኣሱባት እህቴ ናት በመንፈስ ስቃይ ነች ያለቹ በመድሃኔኣለም እለምናቹህ ኣለሁ 😢😢😢

  • @user-yg3ym7vd4i
    @user-yg3ym7vd4i Před 5 dny

    እባካቹ ስለወላዲተ እናቴ በመተት እየተሰቃየችብ ኝ ነው እኔ ያለሁት ስደተኛ ነኝ
    አድራሻቸውን ስጡኝ ስለእማምላክ 😭😭😭🙏

  • @firehiwotshiferaw4134
    @firehiwotshiferaw4134 Před 6 dny +1

    የኔ አባት ትውልዱ መከነ አቤቱ ይቅርበለን

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 5 dny

    የኔእቁአባት እድሜዎትንያርዝምልን ሺአመትያኑርልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 5 dny

    አባቴ በረከቶዎ ይደርብን🤲🤲🤲

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 5 dny +2

    እንኳን ሰላም መጡ አባታቺን 😢😢😢 ለምድነዉ ግን ላይክ የማታደርጉት ላይክና እይታ ቀንሷል ሕዝቤ በቃ ማየት አቁሞል ልበል 😢😢😢😢

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 6 dny

    የኔ ልዩ ባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛለዎት

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport- Před 6 dny

    God is good bless u Aba🙌

  • @user-vq5kc2hn2o
    @user-vq5kc2hn2o Před 5 dny

    በፀሎታቸው ያስቡን ኣባ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @SamirawitChuma
    @SamirawitChuma Před dnem

    Amen yetefewosach,enkwan desalachu,lenate,yederesau,amylase,legnam ydersilen

  • @user-sd4pn4ku1l
    @user-sd4pn4ku1l Před 5 dny

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጦት አባታችን አሁን የት ቤተ ክርስቲያን ነው ያሉት

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před 2 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢❤❤❤

  • @SeniHailu
    @SeniHailu Před 5 dny

    አባታችን ኑሩልን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Před 6 dny

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @gebre-slassietekle-haymano4443

    ,አባቴ ሰላምህና ጤናህ ያብዛልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-uo4si8tq2k
    @user-uo4si8tq2k Před 6 dny

    አባየ እንካን በስላም መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠኝ አባየ በፀለተ አስብኝ ወለተ ማርያም ደካምኝ አሁንስ ስደተ 😢😢😢😢😢 ብቻየ እየተሳቃየህ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @mezenecheshetu2790
    @mezenecheshetu2790 Před 5 dny

    እግዚአብሔር እረጅም ይስጠው አበታችን❤❤

  • @bdhbdb2818
    @bdhbdb2818 Před 3 dny

    ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před 6 dny

    ኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ እግዚኣቢሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TenayeZewde-sp5kv
    @TenayeZewde-sp5kv Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 Před 3 dny

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡ፡፡

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u Před 6 dny

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 5 dny

    አባ የኔ እንቁ እግዚአብሔር በቅርቡ አገር ቤት አገባለሁ እግዚአብሔር ፈቀደው ከሆነ

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7j Před 5 dny

    Abate regim edme ketenaga ystot fetari

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 5 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Před 5 dny

    Egeziabher yemasegin ☝ ♥

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před 6 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 6 dny

    Abatachin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewitYemaryamlijj
    @ShewitYemaryamlijj Před 6 dny

    Aba egziabher ytebkot

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před 6 dny

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባታችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nn1sz1po1l
    @user-nn1sz1po1l Před 5 dny

    አባባ መምህር ግርማ ደህና አደሩ፡፡

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f Před 5 dny

    Temesgene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leda11
    @leda11 Před 3 dny

    አባ እንዴት ኖት ኢትዬጲያ ያለነውን እረሱን ጠፉብን አረ ኑልን እንወዶታለን።

  • @yakobkifle
    @yakobkifle Před 5 dny

    Egziabiher neabatachin rejin Amet ystow

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p Před 5 dny

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 5 dny

    Abatatene Amelake yetebekelene

  • @user-ry5ej1sy4w
    @user-ry5ej1sy4w Před 3 hodinami

    እባካችሁ የአባታችን ስልክየምታውቁ በማርያም ንገሩኝ

  • @FggfGjgf
    @FggfGjgf Před 6 dny

    አሜንአሜንአሜንአሜንንን❤❤❤❤❤

  • @legessegyohannes5332
    @legessegyohannes5332 Před 8 minutami

    🙏 🙏 🙏

  • @tesfayeabebe-gg2wf
    @tesfayeabebe-gg2wf Před 6 dny

    አባታችን እንወዶታለን❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 6 dny

    የኔ አባት ድጋሚ መቼ ይሆን የማገኞት😢

  • @user-dj3wo4lb7b
    @user-dj3wo4lb7b Před 5 dny

    ❤❤❤

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Před 6 dny +1

    Sawa manin yalasameme? Andie wodehuala andie wode gon eyaskeden😢

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabekele6697
    @sarabekele6697 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 Před 5 dny

    Abatie shi amet nuruln Egzabher yemayawk twld metana lediablos tegalete. Gn mn gud new Egzabher yikr ybelen bemhretu ydresln.

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před 5 dny +1

    ይህች ልጅ : ቅዱስ ሚካኤልን በየወሩ ማዘከር : መልከ ሚካኤልን መፀለይ የግድ አለባት ::

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 Před 6 dny

    ኣባታችህን እድመና ተና ይስቶትት❤❤

  • @playdoh4768
    @playdoh4768 Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayshahaile5485
    @ayshahaile5485 Před 4 dny

    ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tgqatar8324
    @tgqatar8324 Před 2 dny

    ❤🙏

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE Před 6 dny

    አባታችን፡እንዴት፡ኖት፡እግዜአብሔር፡አምላክ፡የአገልግሎት፡ዘመኖን፡ይባርክሎት

  • @eskindermerawi495
    @eskindermerawi495 Před 6 dny

    Abatachin edmyoten yasrezmlen