ከእናትየዋ ወደ 6ዓመት ልጇ ሄዶ ትምህርት ቤት ከማንም እንዳትስማማ ለምን ጎበዝ ተማሪ ሆነች አሳድጌ ላገባት ነበር አላማዬ እያለ የሚዝተው መንፈስ ተጋለጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 10. 2020
  • Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
    ይሄ ሲሆን ታዲያ፤ እግዚአብሔር አምላክ ትውልዱን አምልኮት ያሰለጥነው ዘንድ በማኅበራዊ ሚዲያ ውስጥ ቃሉን ይዞ መጣ፡፡ አሁን እንዲህ ስል ዘልማዳዊ ግንዛቤ የሚባለው የሕይወት ጣዖት መካከል የቆዩ ሰዎች ሕሊና ውስጥ በእርግጠኝነት የተቃውሞ አሳብ ሊንሸራሸር ይጀምራል፡፡ "ይቀልዳል እንዴ? ጭራሽ እግዚአብሔር አምላክ በሚዲያ መጣ ይላል እንዴ? ሰማያዊ ቃል የሚነገርባት ቤተክርስቲያን እያለች ደሞ እግዚአብሔር በሚዲያ መጥቷል ይላል እንዴ" የሚሉ ለተቃውሞ የሚቸኩል ልብና እይታ ያላቸው ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ ሁለቴ አሰቦ አንዴ መናገር የሚባለው የአባቶቻችን የማስተዋል መንገድ ከአእምሮአችን ተፍቆ አንዴ አስቦ ሁለቴ መናገር በሚል የግንፍልተኝነት ማእበል የተዋጥን ትውልዶች ስለሆንን፤ ክፉው መንፈስ የንቃተ ሕሊናችንን አድማስ አጥብቦ ኩርንችት የሆነ አመለካከት እንዲኖረን ዕድላችንን ከበጎ ጉዳይ ላይ እየጋረደ ክፉ ክፉው ላይ ይከፍተዋል፡፡
    እውነታው ግን ይሄው ነው፡፡ ከመቼውም ጊዜ በላይ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርና ሰማያዊያኑ ቅዱሳን በሚዲያ በኩል ሊመልሱን እጃቸውን የዘረጉበት ዘመን ነው፡፡ ይህ እንዴት ሆነ ስንል፤ አስቀድሞ ዲያቢሎስና ሠራዊቱ በሚዲያው በኩል በሰፊ አድማስና በጥልቅ አያያዝ ሕዝቡን ተቆጣጥረውታልና፤ እስራትን ለመፍታት ማሰሪያው ቦታ ጋር መሄድ ስለሚያስፈልግ፤ ክፉው በበዛበት ቦታ ላይ ሰማያዊ ኃይል ይገለጥ ዘንድ የአምልኮት ትምህርት በሶሻል ሚዲያው እየተሰጠ ይገኛል፡፡

Komentáře • 565

  • @misrakgirma9721
    @misrakgirma9721 Před 3 lety +111

    ልጆቼን ሰብስቤ እያሳየዋቸው ነው ዳያቆን ለምን ዲያቢሎስ ምን ያህል የሰው ልጅን እንደሚያሰቃይ እንዲያውቁ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ቀጥልበት እሺ እንዳይቆም ወንድሜ

  • @aster696
    @aster696 Před 3 lety +128

    አባን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ።

    • @bilenmillion1179
      @bilenmillion1179 Před 3 lety +2

      Amen 🙏🏾

    • @siifanmengistu2769
      @siifanmengistu2769 Před 3 lety

      Ameen

    • @mahletae8133
      @mahletae8133 Před 3 lety

      አሜን

    • @user-wb2qj4vv2o
      @user-wb2qj4vv2o Před 3 lety

      ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን 🙏💒💖🤲🙏

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 Před 3 lety

      ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ለማግኘት
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +127

    ዲያቆን ሀይለ መለኮት አባ መምህር ግርማ አባቴ በጉጉት ነዉ እምጠብቃችሁ አባየ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት አሜን አሜን አሜን ሰዎች ሲፈወሱ ሳይ ደስታየ ወደር የለውም እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደርሰ ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛም ይድርስል😢ን እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ethiopahagere7484
      @ethiopahagere7484 Před 3 lety +1

      እበከችሁ አበ ግርማ ኢትዮጵያ ነው እንዴ ያሉት የት ነው የምያገለግሉት በእናተችሁ ንገሩኝ

    • @user-wc8ej5lw4s
      @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +1

      @@ethiopahagere7484 አሁን አገግሎት የጀመሩ አይመስለኝም አ አ እስጢፋኖስ ሲሉ እሰማለሁ በፊት ሲያገለግሉበት የነበረው

    • @musearayagaltigray8682
      @musearayagaltigray8682 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ለእነሱ የደረሰው አምላክ እስራኤል ለእኛም ይድረስልን

    • @gt-hn8wv
      @gt-hn8wv Před 3 lety

      Amen amen amen

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +24

    አሜን አሜን አሜን. ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ። ውድ አባታችን በእድሜበጤናያቆይልን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    አባይየ እድሜ ጤና ይስጥዎት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ. እርስዎን ይስጠን አምላክ. ስሙ የተመስገነ ይሁን. እመቤቴ. እኛንም ከስደት መልስ እንዲህ ለመፈውስ ያብቃን.

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x Před 3 lety +29

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @negashmengistu8526
    @negashmengistu8526 Před 3 lety +23

    እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገል ይለያሉ ለህዝብ የተፈጠሩ አባት ዲያቆን እንወድሀለን ቀጥልበት

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +18

    ጌታ ሆይ ለኔም ለልጄ ላባቴ ለወድሞቼ ይቺን ቀን እድናይ እርዳን ኤፍታህ በለን አሜን 😭😭😭

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 Před 3 lety +16

    የምገርም እይታ ታሪክ ነው ኣባቲ የበረከታቾው ተካፋይ ያርገይ እኒና ቤተሰብይን ኣሜንንን

    • @user-zc4zh8wj6g
      @user-zc4zh8wj6g Před 3 lety +1

      አሜን

    • @user-kp1tm4fy5x
      @user-kp1tm4fy5x Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @gwefssheedss5471
      @gwefssheedss5471 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ph8bu7ch7g
      @user-ph8bu7ch7g Před 3 lety

      Amen Amen Amen yeta new wude bekerbe aeger legebe new enama lehade efllegeleha yematawuke negergn wudech batama new yemamagn bechyena sewure new yemadere besedeta ffffffff

    • @sabamengsteab1240
      @sabamengsteab1240 Před 3 lety

      @@user-ph8bu7ch7g ehta ahun Ethiopia nawe yalu mslage 🙏🏾

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +46

    እንግዞ ማአረነ ክርስቶስ ይቅር በለን ጌታ ሆይ ታረቀን ወገኖቹ ንቁ ጸልዩ ስገዱ ጹሙ እባካችሁ የመዳን ሰአቱ አሁን ነው

  • @user-gp9yc2eb9t
    @user-gp9yc2eb9t Před 3 lety +16

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 Před 3 lety

      ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ለማግኘት
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +10

    በስመአብ ለኛም ይህን እድል ስጠን በዉስጣችን ተሰግስጎ ተጫወተብን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety +5

    የኔ እናት ትንሽ እግዚአብሔር እንኳን ቶሎ ደርሶልሽ ምህረቱን ላከልሽ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🇧🇴🌾

  • @user-pz3br4nf9l
    @user-pz3br4nf9l Před 3 lety +11

    *ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

  • @user-uk2ps7dx5f
    @user-uk2ps7dx5f Před 3 lety +11

    የአባታችን እድሜያቸዉን ያርዝምልን ልዑል አምላካችን መች ይሆን ከስደት ተመልሼ የምፈወሰዉ እኔ በደንብ እንዳለብኝ አዉቃለዉ ስሰግድና ስፀልይ የማላዉቀዉ መንፈስ መላ ሰዉነቴን ይወረኛል ግንባሬን ይከብደኛል እናም በዉስጤ የሚያነጋግረኝ ነገር አለ እህትና ወንድሞች ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ወለተ መድህን እህታቹ ነኝ

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i Před 3 lety +1

      ዉይ እኔም አለሁኝ እህቴ ጭንቀት የሚለቅበኝ ብቻየን ሁሉ አወራለሁ😭😭😭😭

    • @user-uk2ps7dx5f
      @user-uk2ps7dx5f Před 3 lety +1

      @@user-yx3kc6oi4i አይዞሽ የኔ እህት በፀሎትና ስግደት መበርታት ነዉ ዋናዉ ደሞ የወንድም ናትናኤል በማለዳ ንቁ ተከታታይ ትምህርት አለ በቴሌግራም ተከታተዪ እሺ

    • @dadidereje8389
      @dadidereje8389 Před 3 lety +1

      አይዞቹ እህቶቸ ፈጣሪ ይርዳቹ እመቤቴ ቅድስተ ድንግል ማርያም አለሁ ትበላቹ

    • @user-uk2ps7dx5f
      @user-uk2ps7dx5f Před 3 lety

      @@dadidereje8389 አሜን አሜን አሜን እህታለም

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i Před 3 lety +1

      @@user-uk2ps7dx5f ሊንኩን ልልኪልኝ ትችያለሽ እህቴ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +8

    አቤት. ሁላችንም እንዲህ ተይዘናል እግዚአብሔር ይማረን ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን ኑሩልን አባ

  • @kidestyosetinayoutube7609
    @kidestyosetinayoutube7609 Před 3 lety +15

    ዲያቆን ይገርማል ተዋርሰን ተዋርሰን እዚ ደረስን ፈጣሪ ሁላችንንም ይማረን

  • @nigusemengitsu1899
    @nigusemengitsu1899 Před 3 lety +6

    እሚገርም ነው ዲያቆን ከእናት ወደ ልጅ እየሄደ ለካ ይበጠብጣል እግዚአብሔር ይስጥህ ልጄን እያሳየዋት ከዚህ በኋላ ፀሎት አደርጋለሁ ልጄ አለችን እድሜ ለ አባታችን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +3

    አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ አባ በጸሎት አስቡን ምእራብ ጐጃም ቡሬ ዳሞት በጥንቆላ በመተት በድግምት ወጣቶች አለቁ እባክዎት አባ ይችን እገር ድረሱላት

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 3 lety +13

    እግዚኣብሄር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ለኔም ከነ ቤተሰብየ ይድረስልኝ ፈጣሪ

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 Před 3 lety

      ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ለማግኘት
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o Před 3 lety +5

    አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያድሎት እረ የአባን ስልክ የምታቁ እባካችሁ ላኩልኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +4

    አቤት እንዲህ ወደ ልጆች በውርስ እየተላለፈ ወጣቱ የማይሰማ አገር አፍራሽ ትውልድ የበዛው ለዚህ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝነን
    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q Před 3 lety +6

    እኔማ እዴት ልፀልይ ይደብተኛል እቅልፍ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችዉ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

    • @andromedarealm3776
      @andromedarealm3776 Před 3 lety

      Maryam Kante/kanchii gar tehun.

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች #"1_ሰብስክራይብ_ብቻ" ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb Před 3 lety +2

    አባታችን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት ወንድማችን ድያቆን ሀይለመለኮት በጣም ነው የምናመሰግነው ቶሎ ቶሎ ስለምትለቅልን የድንግል ማርያምልጅ ዘዘመንህን ይባርክልክ

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 3 lety +1

    መምህር እንደው እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛሎት የኔ አባት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-ck1df5gp6r
    @user-ck1df5gp6r Před 3 lety +5

    ሁላችንም እኮ ታስረናል አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች "1 ሰብስክራይብ ብቻ" ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @bitsitadane3856
    @bitsitadane3856 Před 3 lety +4

    አባቴ እኔ ሀጢያተኛዋ ምን እላለሁ 😭😭😭 እግዚአብሔር ዋጋዎን በሰማይ ይክፈሎት።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 3 lety +5

    በአንድ ቤተሰብ መሃል እንዲህ ሰይጣን ይሰነጥላል ለጆችን በልጅነት ዕድሜያቸው ለእግዚአብሔር ሰጥቶ በቤተ መቅደሱ ማሳደግ ነው ብቻ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ልጄ

    • @alexiliws2063
      @alexiliws2063 Před 3 lety

      czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
      ውድ የተዋህዶ ልጆች #"1_ሰብስክራይብ_ብቻ" ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @enduab2083
    @enduab2083 Před 3 lety +8

    ሰላም ነው አባን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ትልቅ ማማክራቸው ጉዳይ ነበረኝ እባካቹ አርዱኝ🙏🙏

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 Před 3 lety +10

    ውድማችን እናመሰግናለን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከትውት ይደርብን ጥያቄየ አለኝ ባልና ሚይስት አብርው አድርው ማለቴ ግብር ስጋ ግንኙነት አድርገው ፆሎት ቤት ገበተው ፆሎት ማድርግ የፆሎት መፆሀፍ መያዝ መፆሀፍ ቅዱስ ማንበብ ይችላሉ ዳታቆን ይን እድትመልሱልኝ እፍልጋለው

    • @user-ho6px5lg4v
      @user-ho6px5lg4v Před 3 lety +2

      አዎ በደንብ ይችላሉ ሻዉር አድርገዉ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 3 lety +4

    አይ ክፉ መንፈስ ምናለበት ህፃናቶቹን እንኳን ብትተዋቸው እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ ክፉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከነ ዘር ማንዘርህ ያጥፋህ

    • @user-tr3ek8yd1t
      @user-tr3ek8yd1t Před 3 lety +1

      ሁላችንም ከልጅነታችን ጀምሮ ነው አብሮ ምያድገብ ከባህራችን ተመሳስሎ

    • @user-hc9vq6wc7b
      @user-hc9vq6wc7b Před 3 lety

      አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር እድሜ ጤናይስጥዎት አባታችን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰን

  • @tamenezelalem3214
    @tamenezelalem3214 Před 3 lety +31

    ዲያቆን እባካቹህን አድራሻቹሁን ንገሩኝ

    • @daruetho6638
      @daruetho6638 Před 3 lety +1

      Adisaba wust goro sialase

    • @weinshettadesse758
      @weinshettadesse758 Před 3 lety +5

      አሁን አገልግሎት አይስጦም በኮሮናው ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል። ይጠቅማል አቤሲንያ እራዲዩ

    • @medanitsenay9421
      @medanitsenay9421 Před 3 lety

      @@daruetho6638 alu aba eza ergtga neshe

    • @minjartube4522
      @minjartube4522 Před 3 lety

      @@weinshettadesse758 Ena Milesh Ehet Ahunem Yasetemerlau Enda Abissyina Radio lay

    • @kidanmheretenate9400
      @kidanmheretenate9400 Před 3 lety

      @@daruetho6638 eza endat nw megegut hulume ale ?

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 3 lety +4

    ሥለናንተ ቃል የለኝም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እድሜ ይሥጥልን ኑሩልን

  • @1221mi
    @1221mi Před 3 lety +1

    ኣባዬ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ጸጋውን መልሶ መላልሶ ያብዛሎት!

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የእኛንም የፈውስ ጊዜ ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 3 lety +2

    አባታችን እርሶላይ አድሮ አጋዝተ አለም ስላሴ ከጠላት ይፈታናል ክብር ለማደሪያው ክብር ለስላሴ በረከቶት ይደርብን የዳናቹ እክን ደስ አላቹ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት።

  • @martatube118
    @martatube118 Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር የሰራው አባታችን ጤና አደም የጠዋት

  • @eledanfkre7166
    @eledanfkre7166 Před 3 lety +3

    አሜንንን 3 ) አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጡት 🙏🙏🙏

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +2

    አባታችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ በርታ ወንድሜ እንወድሀለን

  • @user-ey3mm5ql8y
    @user-ey3mm5ql8y Před 3 lety +1

    የኔ ኣባት ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ልኡል እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን ያንን ኣባ የሰጠኝ 🤲🤲🤲

  • @ethiopylavi7424
    @ethiopylavi7424 Před 3 lety +1

    አባታችን ረጅም እዲሜ የተመኘሁ እኛም በስደት አለም ያለን የዚ ጉባኤ ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሂር ይርዳን አሜን

  • @user-hx7ml4mp7e
    @user-hx7ml4mp7e Před 3 lety +3

    እግዚኦ ይገርማል አባታችን እድሜ ፀጋውን ያድሎት

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv Před 3 lety +1

    ኣቦዪ እድሜ እና ጤና ይስጠልን እግዚአብሔር አምላኽ አሜን ብረከት ይህሕድርና

  • @tsigeendrias1261
    @tsigeendrias1261 Před 3 lety +3

    ሰላም ዲያቆን ሀይለመለኮት የአባቻችን መምህር ግርማ እርዳታ ፈልገን ነበር እና በምን መንገድ እንደምናገናቸዉ ወንድማዊ እርዳታህን እንጠይቃለን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +5

    ጌታ ሆይ። በምህረትክ አስበን

  • @samirahhabashi8602
    @samirahhabashi8602 Před 3 lety +1

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባ እንዲያዉ ከስደት መጥቼ ቤተሠቦቼንም ይዤ የምመጣበት ቀን ናፈቀኝ ጨሌ እናቴ ታመልካለች አባ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @bezaabara9917
    @bezaabara9917 Před 3 lety

    በእውነት መምህር ግርማን ሳይ ልቤ ይረበሻል ጥሩ ስሜት አይሰማኝም በተለይ በስደት ሀገር ያለን ብዙዎቻችን ክፉ መንፈስ እያሰቃየን ነው አሞኛል እያልን በሆስፒታል ነው ብራችንን የምንጨርሰው ሀገር ብንሆን በመምህር ፀጋ ብቻ እንፈወሳለን ለዚህ በረከት ያብቃን አሁን እራሱ ኮሜት መፃፍ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይገፅፀው ይሄን ክፉ መንፈስ

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety +2

    😭😭😭😭😭😭ኧረ የአባታችንን ቁጥር ታባበሩኝ እህህህ በስደት ላይ ነኝ ተስቃየሁ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +3

    አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x Před 3 lety +4

    እየጠበቅሁ ነበር እንኳን ደህና መጡልን

    • @arocinaapp3710
      @arocinaapp3710 Před 3 lety

      ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ለማግኘት
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 3 lety +3

    ቪዲዮ አጠረ ሲሸኝላቸ የሚነበብባቸውን ደስታ ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ለማየት ጓጉቼ ሳላይ ቪዲዮ አጠረ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu3737 Před 3 lety +1

    ኣባታችን እድሜና ጸጋዎት ይብዛልን ኑርልን ኣባታችን ኣንድቀን ከነቤተሰቦቼ እድናለው በእግዚኣብሔር ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።

  • @user-kh3fy3sq1q
    @user-kh3fy3sq1q Před 3 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yafetkiros1404
    @yafetkiros1404 Před 3 lety +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
    የት ማግኘት እችላለሁ ዲ/ን ሃይለመለኮት ወንድማችን ፕሮግራማቸው መች መች ነው

  • @bt5212
    @bt5212 Před 3 lety +3

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 Před 3 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን
    ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን

  • @user-my5fp5mx3b
    @user-my5fp5mx3b Před 3 lety

    እልልልልል ኣባታችን ረዥም አድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዙሎት እግዛብሄር ምን ይሳነዋል የእመብርሃን ልጁ

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 Před 3 lety +4

    አቤቱ አምላኬ ለኔም ደርሰልኝ

  • @solisolizewduzewdu4521

    አባቴዋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባ ለናት ሀገሬ አብቅቶኝ ካላችሁበት በአካል መጥቸ አይቸው

  • @yeshworka4207
    @yeshworka4207 Před 3 lety

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቀወት የኔ ቤተሰብቼ እራሱ ጨርሰዉ ተይዘዋል ከእራሰዎን ፈዉስ እና ትምህርት አይቼ ነዉ የገባኝ እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ቤተሰቦቼን ከሰይጣን ማሰሪያ ተፈተው ደነዉልኝ አይቼ ብሞትም እንኳ አይቆጨኝም

  • @rahilrahil2039
    @rahilrahil2039 Před 3 lety +1

    አምላኬ ሆይ ልጆቼን ቤተሰቦቼን አንተ ማርልኝ እኔንም ከክፉ መንፈስ ጠብቀኝ አባቴ በረከቶት ይድረሰን አሜን(፫)

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በአባታችን ላይ አድሮ የሚፈውስ የተመሰገነ ይሁን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety

    ለአባ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለዲ/ን ሀይለ መላኮት እግዚአብሔር ጥበቡን የብዛልህ

  • @kiyatube5465
    @kiyatube5465 Před 3 lety +3

    የት ይሆን የማገኘዎት አባቴ ፀሎት ልመናዎት በረከትዎ ይደረስልኝ (ሀይለ ጊዮርጊስ )የክርስትና ስሜ ፀልዩልኝ እባካችሁ

  • @DanielGirma-q9g
    @DanielGirma-q9g Před 3 dny

    አባ የእርሶን ትምህርት እሰማለሁ ስታጠምቁ ታም እግዚአብሄር ታምራትን ስያደርግ እኔንም ይሁን ሻሸመኔ ቢመጡ ደስተኛ ነበረ

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እኔንም አንደዘ ይፈተኝ በፀሎታቸው አስበኝ ወገኖቼ የሆነ ነገረ የሰማኝል ይህን ቸነለ ሰይ

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +1

    እግዚኦ አሁን ይች ምስኪን ህፃን እግዚኦ
    ወዮ አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን

  • @zidzid962
    @zidzid962 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @user-gf4ze4ez1s
    @user-gf4ze4ez1s Před 3 lety

    ኣባቴ የኔ ሓዋርያ ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን ከነ ቤተሰባቸዉ አሜን ብሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ የእግዚአብሔር መንገድ ኣዉቀናል ለኣባታችን የሚሆን ቃላት የለኝም

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg Před 3 lety +5

    አላህ ልቦና ይስጠው ወዶ አይደለም ያረቢ የቤተሰቦቻችን ጣጣ ዛሬ ለልጆቻችን ተረፈ

  • @udfh7364
    @udfh7364 Před 3 lety

    አባቴ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ላንተ የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ዕንቁ🙏😢😭😭😭😭

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +1

    አባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @user-gc5xs6vc2e
    @user-gc5xs6vc2e Před měsícem

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ማይነገር ስጣታ እግዛብሔር ይመስገን

  • @user-zc2mt9nt8x
    @user-zc2mt9nt8x Před 3 lety +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ወደፀሎት ተስፍ ወጣው ስል በሀጥያት ወድቄ ምገኝ ከንቱ ሰው ነኝና ማረኝ ፀልዩልኝ ራሴን ለማሸነፍ ትግል ውስጥ ነኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +1

    የጠላትን ስራ እግዚአብሔር ያፍርስ

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před 3 lety +1

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንአሜን አሜን አሜንበርሚይጠብቅልን

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u Před 3 lety

    አባዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚያአብሄር አምላክ

  • @esseyeyenalem8736
    @esseyeyenalem8736 Před 3 lety +1

    አባታችን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲እኔም ከስደት ከመልሽ አባን ለማገኘት አፋልጋለሁ

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 3 lety +1

    Thank you Dn

  • @mikletmikonnen6058
    @mikletmikonnen6058 Před 3 lety

    አባባየ ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርልኝ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ሞገሰን
    ያብዛሎት !!! አባታችን በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ
    አረ እኔም ወንድሞቼ አማረውኛል እመ
    አምላክ ቤታችንን ትፈውሰልኝ 😢

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +2

    ለቱስብሀት አምላኬወይ እቺ ልጅህፃን ልጅ ምንበውጣት የቤተስብ ስብብ ለልጅም ተርፎ ያስቀያል እግዚአብሔር ይማረን አባታችን ፀጋውን ያብዛሉት ማነው ጠነኘው አቤት እግዚአብሔር ምህረቱ ያውርድ እረ በፀሎት እንበርታ ደክመታችን ነው የተስማመው መንፈሱ

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh7575 Před 3 lety +1

    አድሜ እና ጤና ላባታችን

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray8682 Před 3 lety +1

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእነሱ የደረሰው አምላክ እስራኤል ለእኛም ይድረስልን እመ አምላክ ትድረስልኝ የቅዱሳን መላእክት ረድኤት አይለየን አሜን ፫ ዲያቆን ሃይለ መለኮት የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

    • @frtunamelese5177
      @frtunamelese5177 Před 3 lety

      አባታችን አገልግሎት ጀምረዋል የምታዉቁ ንገሩኝ እባካችሁ ወይም ስልካቸዉን 🙏

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před 3 lety

    ስራህ ድንቅ ነው የእስራኤል ንጉሥ ቅድስ አማኑኤል ተመስገን ወንድማችን በጣም በጣም እየነቃን ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ በርታ ቅዱስ ሚካኤል ያብርታህ እኔ አሁን ላሊነቁት ሼር እያደረግኩ ነቁ ጠላታችሁ ተዋጉ ንሰሐ ግቡ እያልኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እየነቁ ጠላታቸው ዲያብሎስ ከእነ ሰራዊቱ እንደ ሆነ አውቄው ከእግዚአብሔር ጋር እየተዋጋን ነው ተመስገን ተመስገን ወንድሜ ኀይሌ መለኮት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bethelhemtesfay4201
    @bethelhemtesfay4201 Před 3 lety +1

    በስም ስላሴ እግዚአብሔር ደረስላት እቺ ህጻን

  • @mimi-zo9yp
    @mimi-zo9yp Před 3 lety +3

    Amen Amen abetachan edame en Xena yesaxelan rejam edame

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety +3

    Amen amen amen 👏👏💖🙏🙏🙏😭

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 3 lety

    እባታችን ያገልግሎትን ዘመኖት ይባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቆት::

  • @temesgenamlakyelove95
    @temesgenamlakyelove95 Před 3 lety

    አባየ እድመ እና ጠይና ይስጣቸው ፀጋውን ያብዘሎት

  • @user-rn8mu3ul5s
    @user-rn8mu3ul5s Před 3 lety

    ውይ ያሳዝናል ሁላቺንም እንዴሁ ነን አባታቺን እድሜውትን እናጤናውትን አብዝቶ ይሰጥልን

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x Před 3 lety +2

    Abatachini Edime ketena ga Emebete tisitoti Betami New yemiwodoti 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nafkotloadtube5318
      @nafkotloadtube5318 Před 3 lety

      ሰለ ድንግል ማሪያም በላችሁ የት ደብር እንደሚገኙ ንገሩኝ ስለ እግዚአብሔር

  • @diboraderja3159
    @diboraderja3159 Před 3 lety +4

    Egzabhir ednma ena tena becha yestacuh memehir Hailemelekot Ena abtachen men endmel alwkem 😭😭

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 Před 3 lety

    በክርስቶስ ስም እዴዚህ በታዳጊዎች ይጫወታል እርኩስ መንፈስ እግዚሐብሔር ይገፅፅህ 🤲🤲🤲

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እፍፍፍ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው አባታችን ረጅም እድሜና ያድልልን ሺ አመት ያኑርልን መቼ እኔስ የማገኘው 😢😢😢😢⛪⛪⛪⛪✟✟👏👏👏👏👏

  • @genetkidane2053
    @genetkidane2053 Před 3 lety

    አባታችን ጸጋዎ አብዝቶ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️