እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2024
  • Religious teaching by priest Girma Wondimu -እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
    Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 404

  • @hunyalewbellete2120
    @hunyalewbellete2120 Před 2 měsíci +23

    እባካችሁ አባታችን የሚያገለግሉበትን ደብር ብትጠቁሙኝ?

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 Před 2 měsíci +35

    አባቴ ድንግል ማርያም ብርሃንዋና ሰላምዋ ታብዛሎት

  • @WeynshetBelay
    @WeynshetBelay Před 10 dny +3

    እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥልኝ አባቴ

  • @tsediloveworku1646
    @tsediloveworku1646 Před 2 měsíci +34

    የአባቴ ልጆች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም

  • @maru1589
    @maru1589 Před 2 měsíci +23

    ብርሃነመስቀልን ኤፍታህ በለው ማረው ብለው በፀሎት አስብኝ አባቴ

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 2 měsíci +17

    መድኃኔ ዓለም የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዥምልን ድንግል ማርያም ትቅደምሎት። 🤲🤲🤲🤲

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před 2 měsíci +40

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @byklesh6849
      @byklesh6849 Před 2 měsíci

      Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲waqqayyoo galanii yatawuu ama Bara Bara ameen ameen ameen ameen 🙏 🙏🙏🙏

    • @meseretasefa-7363
      @meseretasefa-7363 Před 27 dny

      Ameen Ameen Ameen

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 2 měsíci +13

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን አረእኔም ተሰቃየሁ በፅሎት አስቦኝ ወለተጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 měsíci +9

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 2 měsíci +9

    የብርሐን እናት ቤዛዊተአለም ለአባታችን ረጅም እድሜ ሠጥታ እኛ በመናፍስት ከመሠቃየት ታድነን አቤቱ እመብርሐን የጠላት መገዱን ትዝጋበት እኔንም ፈዉሽኝ እመቤቴማርያም ሆይ

  • @user-vq5kc2hn2o
    @user-vq5kc2hn2o Před 2 měsíci +9

    ኣባየ በፀሎትዎ ያስቡን 😢 የበረከትዎን ተካፋይ እንሆን ዘንድ የእግዝኣብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @frekalayu2104
    @frekalayu2104 Před 2 měsíci +6

    ኣባቴ እንኳን በሰላም መጡ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያሉ

  • @user-pv5sm9hz7b
    @user-pv5sm9hz7b Před 2 měsíci +6

    ለአባታችን ምን እደምል አላውቅም ሰው ሲድን(ከአጋንንት አሰራር ሲፈታ) እንዴት ያስደስታል ከዚህ የበለጠ ደስታ የለም አባታችን እድሜ ይስጥዎት ዘርሁ ይባረክ ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ አሜን

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Před 2 měsíci +130

    ዘመድኩን በቀል አንደኛ ተብታቢ መምህር ግርማን ከፍ ዘቅ ሲያደርህ ይፈርዳል በምህር ግርማ ግንዛቤ እኔም ቤተስቦቼም ተፈተዋል ግን ዘመድኩን በቀለ አብሾም ህዝብ ያደናግራል

    • @mulushegute2633
      @mulushegute2633 Před 2 měsíci +19

      እና የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪ ከሆንሽ ተናግረው ነበር አብሾ እንዳለበት የሱ ቤተሰብ የሆኑ አቅርበው ነበር

    • @mantegeboshbaddo9214
      @mantegeboshbaddo9214 Před 2 měsíci +8

      እውነት ነው የምቃወሙት ሁሉ ያሰረትና የተሰራባቸው እንዳይነቃ ነው የምጠሏቸው

    • @batiwondimu3485
      @batiwondimu3485 Před 2 měsíci +7

      ዘመድኪም የሚባል ድኩም ስራ ፈት ህዝብ አደናጋሪ ፈጣሪ ይገጽፀው

    • @zelalembainesay-tm4tf
      @zelalembainesay-tm4tf Před 2 měsíci +2

      yet new botaw

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f Před 2 měsíci +7

      እውነት ብለሻል እውነት የሚናገር ማንስ ይውደዋል መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @vbkjg2973
    @vbkjg2973 Před 2 měsíci +7

    በስደት ነዉ ያለሁት የእግዚብሄር ቤተሰቦቼ በፀሎት እሰቡን ❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @vbkjg2973
    @vbkjg2973 Před 2 měsíci +3

    ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡ❤

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv Před 2 měsíci +3

    የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር ያኑርልን በእድሜ በጤና

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 2 měsíci +2

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 2 měsíci +3

    አብባቴ እግዚአብሔር ሸ ዓመት እርሜ ያድልሎት 🙏🥰

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 2 měsíci +4

    ወለተ ማሪያም በፀሎት አስቡኝ

  • @girmamang3797
    @girmamang3797 Před 2 měsíci +3

    አባ በርቱልን እባክዎትን አይናደዱ በሌሎች ጊዜው ክፉ ነውና። በረከትዎ ይደርብኝ ተክለ ማርያም ነኝ በእግዚአብሄር ይፀልዩልኝ።

  • @danielamare475
    @danielamare475 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በአዉነት ❤❤❤

  • @genetWelday-qu3wi
    @genetWelday-qu3wi Před 3 dny

    ኣባታችን ረጅም እድመይ ክተና ይስጥልን

  • @NigussieHadush
    @NigussieHadush Před 2 měsíci +3

    አባ መምሕር ግርማ በጸሎትዎ አግዙኝ ገ/አረጋዊ ነኝ

  • @yegnasewshewangizaw7952
    @yegnasewshewangizaw7952 Před 2 měsíci +12

    እባካችሁ በእመቤታችን የሉበትንንገሩን

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před 2 měsíci +2

    አባቴ አባቴ እግዚአብሄር ያግዝዎ!
    ተክለ ዮሀንስ

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4t Před 2 měsíci +2

    ማርያም እሜንእሜን እሜንእሜንእሜን❤❤❤

  • @user-di2rp3im9y
    @user-di2rp3im9y Před měsícem +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት እባክዎት አየሚገኙበትን ቦታ ወይም ደብር ይንገሩኝ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል ላገኞት አልቻልኩም

  • @user-tu5ln4rt7q
    @user-tu5ln4rt7q Před měsícem +2

    ዕድመና ጤና ይስጦት ኣባ 🙏❤️❤️❤️❤️እኛም ለዛ ያብቀን ኣምላኬ🙏❤️❤️❤️

  • @user-sh7bd2kd4j
    @user-sh7bd2kd4j Před 2 měsíci +2

    እግዝዮ ማህርነክርስቶስ እኛ ግራ የገባን መተተኛውም ድግምተኛውም ደብተራውም እዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ!

  • @user-li4oc2us9u
    @user-li4oc2us9u Před 16 dny

    ተመስገን አምላኬ

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal Před 2 měsíci +1

    እንደት እንደምወደወት እኮ አባቴ እድሜወን ያርዝምልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 měsíci +1

    ወለተ ማርያም እንዃን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን ፫ ስለ ሁሉም ነገር የትንሣኤ ንጉሥ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ይባርኩኝ አባታችን እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥልን

  • @tesfamariamukubaezghi3135
    @tesfamariamukubaezghi3135 Před 2 měsíci +1

    እድሜና ጤና ለአባታችን መም ግርማ ወንድሙ እንደአባታችን አብርሃም ናቸው

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 2 měsíci +3

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Mub351
    @Mub351 Před měsícem +2

    Aba ena muslim negn gen yezi besheta teteki negn tsleyulegn erso gar memetat egeran yeyezegnl betslot agezugn❤🙏

    • @user-gn9ri8kx5z
      @user-gn9ri8kx5z Před 15 dny

      ወላዲተአምላክ ከሚያምሽ ከሚያስጨንቅሽ ነገርሁሉ ትማርሽ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 měsíci +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይህን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před 2 měsíci +3

    አባቴ እባክዎ አይጨነቁበት! ሰይጣን ቢያወራ ባያወራ,,,መኖሬን ተስፋ የማረገው እንደርስዎ ያሉ አባት መኖርዎን ሳስብ ነዉ::

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před 18 dny

    በእውነትድንግልታውጣነ❤❤❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před 2 měsíci +5

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሀብተማሪያም በፀሎት አስቡኝ

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Před 2 měsíci +1

    ክብርና ምስጋና ለጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን።

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 2 měsíci +1

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye Před 11 dny +1

    ጸበሉ። ለመምጣት። ያብቃኝ። 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @tadesseteklemariamgeneralc1792

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ አባታችን።በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 2 měsíci

    የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን ተሳዳቢወቺ ልቦና ይስጣቺሀ

  • @mogesLEGES
    @mogesLEGES Před 2 měsíci +2

    አባት እንደሌላቸው ልጆች አልተዋቸሑም ያለዉአምላክ ቃሉየታመነነው!!!

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 Před 13 dny

    ❤🙏 አባታችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልኝ !!

  • @user-qs9pq9of1k
    @user-qs9pq9of1k Před 2 měsíci +8

    አባቴ ጽጌ ማርያም ብጸሎት አስቡኝ ባርኩኝ ❤❤❤❤

  • @soniaemebet9051
    @soniaemebet9051 Před 2 měsíci +1

    Abaetyyyyyyyyyyyyy rezhm edmy yestachw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaykidane4672
    @belaykidane4672 Před 2 měsíci +1

    አባቴ ባለቤቴ ወለተመድህን በጾሎትዎት አስቡሉኝ እኔንም ያእቆብ በኩፉ መንፈስ ለተያዝን ሁሉ አስቡን አባየ ፉጻምያቹ ያሳምርላቹ አባቴ

  • @JlakksAa-cs4ip
    @JlakksAa-cs4ip Před 2 měsíci +1

    memhrachn rejm edme ystln ኣባ ብጠዕሚ እየ ዝፈትወኩም ወለተ ሶስና እየ ብፆሎትኩም ሕሰቡኒ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 Před 2 měsíci +2

    "አባታችን በረከቶ ይድረሰን ክሮስቶ አምላክ የድንግልጅ ሙት ሲያስነሳ እውር ሲያበራ የሰውልጅ ተአምሩን እያየ አይታየውም ነበር"

  • @adisgetane
    @adisgetane Před měsícem

    አባታችን እኳን ደና መጡልን እድሜ ናጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን❤❤❤አሜን

  • @user-zm5qb8op8c
    @user-zm5qb8op8c Před měsícem

    መምህርዬ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 měsíci +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Před 2 měsíci

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱኝ በፀሎት አትርሱኝ አስካለ ማርያም ብለው አባታችን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር እርሱ ይጠብቅልን ይፍቱን!!!!!

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 měsíci

    ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Před 2 měsíci

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @Biniamafewerki-il4rv
    @Biniamafewerki-il4rv Před 2 měsíci +1

    ኣሜን እግዚኣብሔር በረከቶ ይድረሰን

  • @MulukenTube-np7ig
    @MulukenTube-np7ig Před 2 měsíci +1

    Amen amen amen kalwot yasemaln bereketo yidresen aba

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጡ አባታች ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን በጸሎት ያስቡን ወለተ ትንሣኤ በለዉ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @user-lx1nj5pc7d
    @user-lx1nj5pc7d Před 17 dny

    አባታችን በጸሎት አስቡኝ ምልእተ ጸጋ

  • @user-pv7yj5er5x
    @user-pv7yj5er5x Před 2 měsíci

    Bereketiwo yiderbin betoloti abundance abate

  • @SelinaFikre
    @SelinaFikre Před 27 dny

    አለም ሁሉ በክፉው ተይዟል😢አምላኬ ሆይ ምህረት አድርግልን🙏🙏🙏

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 2 měsíci

    መምህር በድሜ በጤነ ያኑርልን አሜን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 2 měsíci

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-jn6kw6mp1q
    @user-jn6kw6mp1q Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv Před 2 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለኔም ምህረትን ስጠኝ እኔ ከማላውቀው ሁሉ ነገር አውጣኝ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci

    እንኳን በሠላም መጡልን ክቡር አባታችን❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 2 měsíci

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንወድወታለን❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት ሌላ ምን እላለሁ

  • @meronymryme8130
    @meronymryme8130 Před 2 měsíci

    እባካችሑን ተሰቃየሑ የአባታችን አድራሻ

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 2 měsíci

    Abatachin rejim edimena twnawun tegawun abzto yistlin bewunet Egziabher Amlak yitebklin abatachin Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @user-gi1se9lv6m
      @user-gi1se9lv6m Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲Ahmnm

  • @legesedenesayteklehaymanot9128

    ኣግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛልን አባችንን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባት አለምዬ

  • @solomonhaileselasenebromne297

    መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤🙏🙏🙏

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Před 2 měsíci

    Dear our holy father Long Live and GOD Blessed U.

  • @user-ip3uv1cl4j
    @user-ip3uv1cl4j Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439

    Egziabher yimesgen

  • @GizeTamru
    @GizeTamru Před 2 měsíci +1

    Ebachchu yhnn abat yet newu migegnut

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 Před 2 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቹህ ይህደርብን።

  • @weletmaryam4128
    @weletmaryam4128 Před 2 měsíci +1

    Yene wedi abat yetelah yitela ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 Před 2 měsíci

    አባ በጸሎት ያሥቡኝ አጸደ ማርያም

  • @HollySpirit-ji2rq
    @HollySpirit-ji2rq Před měsícem

    ወርቅ የሆኑ አባት እድሜዎትን ያርዝምልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r Před měsícem

    እድሜ ጤና ይስጦት ከለላ እግዚአብሔር ያርግሎት

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 2 měsíci

    Jegnaw memhir girma wondimu ❤

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 Před 2 měsíci +1

    ገብረ ስላሴ

  • @medhanit24
    @medhanit24 Před měsícem +1

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይደረስልን😢😢😢😢

  • @getanehtarekegn-yy9zk
    @getanehtarekegn-yy9zk Před měsícem

    መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን መደሐኒያለም

  • @Vdhc-wi5yu
    @Vdhc-wi5yu Před měsícem

    አባታችን. እድሜና. ጤና. ይስጦት

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj Před 2 měsíci

    አባቴ ጤናሁን ይስጥልን የኛ እንቁ

  • @user-ti5ly4kr1h
    @user-ti5ly4kr1h Před měsícem

    Egnihn abat yet endemagegn mitebaberegn kale ebakachu 😢

  • @zufanwude837
    @zufanwude837 Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲