18ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የባልየው ማንነት ሲታወቅ እኔም ለመወሰን የሚከብድ አጋጣሚ ውስጥ ገባሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 552

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 2 lety +63

    እንኳን በሰላም መጣሃልን የምንወድክ መምህራችን✝️❤
    ዛሬ በላይክም በኮሜንትም ኣንደኛ ነኝ የመዳም ቀሞሞች ተቀድማችዋል🤣
    መምህርን የምትወዱ በላይክና ሳብስክራይብ ኣሳዩኝ❤

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +29

    የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት

    አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X

    ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X

    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል
    ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    በዚህ ሊንክ በድምፅ መስገድ ትችላላችሁ ያው ዛሬ ሰንበት ሰለሆነ ከአመልኮ ስግደት ውጭ መስገድ አንችልም
    czcams.com/video/vyOkJiN4V68/video.html

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +2

      ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን የአባታችን አብና ተክል ህይማኖት ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን

    • @user-hw1wp8oe5n
      @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +1

      እባህን የቅዱስ ዑራኤልን ፃፍልኝ

    • @woldesenbet
      @woldesenbet Před 2 lety

      መልክአ ቅዱስ ኡራኤል ላይ አለልሽ እህቴ ከዛ ነው እኔ ያመጣሁት እዚህ ለመፃፍ ብዙ ግዜ ይውስዳል ።

    • @asefumesele7875
      @asefumesele7875 Před 2 lety

      Amen Amen Amen

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +26

    ደብተራን ላለመንካት አጥማቂወችን ቢሳደቡ አንሰማቸውም ። መስገድ እማይፈልግ አገልጋይ ህይወታችንን የገነቡትን , ሰው መሆናችን በስላሴ አምሳል መሆኑን አጋንንትን መቀጥቀጥ እንደምችን ያሳዪንን አባታችንን ቢነቅፍ እንፀልይላቸው , ተይዘው ነው
    ፀጋህ ይብዛ መምህር

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +90

    እንዃን ደና መጣህ መምህር እንዃን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እናዳምጥ መልካም እለተሰንበት ይሁንላችሁ

    • @user-dn7ru2zn1y
      @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን እኳን አብሮ አደረሰን እሽኒ እናዳምጥ አለን

    • @user-vh4ne9jo1r
      @user-vh4ne9jo1r Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እህታችን ለሁላችንም

    • @user-ji1kh5zo5j
      @user-ji1kh5zo5j Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን እሺ እህታችን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety +1

      ኤፍታህ ወለተ ማርያም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እህቶቼ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +17

    እሳይ እህቴ እንካን ደስስ አለሽ ቅዱስ ሩፍኤል ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህርዬ ህዝቡ ጋርዶታል ሃገራችን እንዲህ አትሆንም ነበር ስለመናፍስት ቢያቁ ውይም ቢማሩ ለህዝቦም ይተርፉ ነበር ይማርን 😭😭

    • @user-qj9ey2vx5n
      @user-qj9ey2vx5n Před rokem

      መምህራችን እድማችሁን ያርዝምልን የእውነት

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +19

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞🕊️⛪️🕊️

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 2 lety +11

    መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ያደረገኝ አምላክ የተዋህዶ ንጉስ ስሙ የተመሰገነ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +8

    ኦኦኦ እግዚእትነ ማርያም ስታአይነት ሰው አለ ግን መምህርዬ እድሜዬ ጤናክን ይስጥክ ቅዱስ ሚካኤል በያአዳዳችን ስታአይነት ችግር አለብን እኮ ግን ላሷአ የደረሰ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ያስበን አሚን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +9

    "እንኳን ለፅኑ ሠማዕት ለክርስቶስ እውነተኛ ምስክሩ ለሆነው ለታላቁ ሠማዕት ለኃያሉ ሠማዕት ለሠማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የልደት በዓሉና የቅዳሴ ቤቱ መታሠቢያ አደረሳችሁ የቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ሠናይ ቀን ይሁንላችሁ በሠላም በደስታ በፍቅርና በበረከት ዋሉልኝ የሠማዕቱ ወዳጆች"

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +39

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ ቅዱስ አምላክ ሆይ አፍታህ ባሌ እና ልቦናችን እና አይምሮችን ክፈትልን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራበት ✝️

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች🥰
    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል የጻዲቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በቃል ኪዳናቸው ሀገራችን ሰላም ያርጉልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +5

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ የእኛ እንቁ መምህራችን ስወዳችሁ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርልኝ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡልኝ ወቶ ከመቅረት ወድቆ ከመሰበር እማ ፍቅር ትሰውራችሁ መምህሬ መንገድ ላይ ስለ አንድ አንድ ሰዎች ነገር ስትሉ እውነት ነው ለሰው ልጅ መጀመሪያ ሰላምታ ማቅረብ አለብን ከዛ ቀጥለን ወደ ጉዳዩ መግባት ነው እንጂ ይዘው ብሎ ጉዳዩን መጀመረ ምን አይነት ነገር ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን ለሁላችንም። እውነትም ወይ ፈተና አምላኬ ቅዱሳን ሆይ ከክፉ ፈተና ጠብቁን ከልሉን በምልጃችሁ ድረሱልን በሥላሴ ስም ስንት አይነት ነገር አለብን በየ ቤታችን በእውነት ደግሞ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በአንዱ ላይ አድሮ ያስተምረናል ይመክረናል ወደ ቤቱ ይመልሰናል ብቻ ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት መምህሬ ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ የኔ አባት 💚💛❤️ ድሮ ኢትዮጵያ ያለው ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ግርም ይሉኛል ሰዎች ልጅ ሳይወልዱ ስቀሩ እግዚአብሔር ለምን ለኔ ልጅ አይሰጠኝም እያሉ ሁሌ ጥያቄ ይሁንባቸዋል ነገር ግን በሰይጣን ስራ በክፉ መንፈስ ተይዘን ነው ግን ዛሬ ላይ የኢንተርኔት ነገር ብዙ ነገር አሰማን ለወጠን ቀየረን ሰይጣንን ድል አድርገን እንድነሳ አደረገን ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት💚💛❤️_

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 2 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን በርታልን መምህራችን ካንተ ብዙ እየተማርን እየተለወጥን ነው

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety

      መኩሸየ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety

      @@user-ns9hh5uc4u ሴብስክራይብ አርጉልኝ የተዋህዶ እህቶቼ ❤️💋

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +2

    🎚እግዚአብሄር ይመስገን🤲 ሥላሴ በነፍስም በስጋም ይጠብቅህ🤲የአባታችን የመልአከ መንክራ በአለት ላይ የተመሰረትክ ፍሬአቸው ነህ :: አንተም ብዙዙዙዙ ፍሬ እያፈራህ ነው ☝️ወላዲተ አምላክ አጥር ትሁንህ🤲አሜን🤲

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 2 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ይገርማን ባንተ ምክንያት ስቱ ዳነ መምህር ዝም በላቸዉ እኔ 9 አመት ሙሉ አዳማ ናዝሬት በነመምህር ድጋፌነህ በሌሎቹም ታላቅ ጉባኤ እየተባልን ተማርን ግን ግን በሒወታችን ላይ አድም ሰዉ ለዉጥ አላመጣንም ምክንያቱም የጠላትን ዉጊያ ስላላስተማሩን በዚህ ፔጅ ግንባር ያዳመጠ ማንያዉም ሰዉ ያልተለወጠ የለም ምን አልባት በዳፈናዉ ሳይሰሙት ከሚነቅፉት በስተቀር መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰብህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን!!!🤲🤲🤲

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ምእመናን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ መምህሬ እንኳንም መጣህልኝ እስኪ ላዳምጥና እመለሳለሁ ዛሬ 25 ነኝ የመዳብ ቅመሞች ኑኑኑኑኑኑኑኑ እንማማር

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 Před 2 lety +7

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትያሰማልን በድሜመጤና
    ኑር አሜን🙏

  • @mikaelabate12
    @mikaelabate12 Před 2 lety +2

    የዛሬው ገጠመኝ እና ምክር ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ይሄን ጉዳይ ሳስብ ጭንቅ ይለኛል እባካቹ የሰው ህይወት ላይ በር አትዝጉ በየትኛውም አገልግሎት ያላቹ የዘመናችን ፈሪሳውያን

  • @medina2419
    @medina2419 Před 2 lety +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለ አባቴ ለ አቡነ ተክለሀይማኖት ወርሀዊ በአል አደረሳቹ እንኳን ደና መጣህ መምህር ሰላመ እግዚአብሔር በ ሁላችንም ለይ ይሁን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +3

    እረ መምህርዬ ባለቤቴዬ አይወልድም ተብሌ ይህው 22 ዓመታችን ግን የለም ልጅ አኪም ከሱ ነው ተብዬ ቁጭ ብያለው ስልክክን አልተገጣጠምንም አድ ቀን ያሳደገኝ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ያገናኘን

  • @gracycharislaughs
    @gracycharislaughs Před 2 lety +10

    😁እንዴት ዋልክ መምህር ፣ ትንሽ ፈገግ ያስብላል ግን በጣም ምወደው አጎቴና ሚስቱ ባል የላቸውም ከ40 -50 ይሆናሉ ፣ የፀሎት ቤት አላቸው በጣም ጠንካራ ክርስቲያን ናቸው (ሚስትየው ኩል ትቀባለች እንጂ ሌላ ምንም ነገር አላየሁባቸውም ፣ ምናልባት እስኪ ያንተን ገጠመኝ እንዲያዩ እነግራቸዋለው )
    የሚዘክሯት እመቤታችን ዘር ትስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ።
    ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ዛሬ በቅድስት አርሴማና በአቡነ ተክለሀይማኖት ረዳትነት ቅዱስ ቁርባን ተቀብያለሁ 🏵️

    • @Dubai825
      @Dubai825 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ይድረሰኝ

    • @martiyonas3748
      @martiyonas3748 Před 2 lety +1

      ገዳም አብረው ሄደው ሱባዬ ይግቡ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety +3

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ይገርማል ሁለቱም ያሳዝናሉ በእውነት በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ና በአባታችን ቀሲስ ሄኖክ በመምህራችን ተስፋይ አበራ አድሮ ጠላታችን ዲያብሎስ እንድናውቅ ሰለ ፈቀደልን እድዚአብሔር አምላ ክብር ምስጋና አምልኮ ውድሴ ስብሃት ስግደት ለርሱ ይሁን አሜን እውነትህ ነው መምህር ወንጌል ይሰበካል ስለ የመናፍስት ሴራ ግን ከናተ በቀር የምያስተምር ሌላ የለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 Před 2 lety +3

    መ/ር የሚገርም ገጠመኝ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ ስለ ህዝቡ ለመናገር በጣም ከባድ ነው፡፡ ስው አይገባውም፡፡ በተለይ የሰለሞን ጥበብ የሚባል ነገር ላይ ሰፋ ያለ ትምህርት ብትሰጥ፡፡ ጥበብ፤ ዕፅ ምንናምን የሚሉት እና የሰይጣን/የድግምት ስራዎች ልዩነትና አንድነት እንዴት ማወቅ እንደሚቻል ትምህርት ቢኖር መልካም ነው፡፡

  • @ferhiwotbekalu1656
    @ferhiwotbekalu1656 Před 2 lety +2

    መምህር ልክ ነክ አንድ የባሌ ወንድም አላገባ አልወለደ ግን ለምን እንደሆነ አያቅም እና ያንተን ትምህርት እንዲያዳምጥ ነገርኩት ግን ይህ ዘበነ ልክ አይደለም ብሎኛል አለኝ 60 አመት ሊሆነው ነው ግን ንስሀባት እንኳን የለውም ክርስትና ስሙንም አያቅም

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን መድሃኔአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችን አሜን 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻❤🇪🇷

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Před 2 lety +1

    መምህር እንካን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ይገርማል የኛ ልዬ እኔ እስከሚትመጣ ይጨንቀኛል እግዝኣብሄር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Před 2 lety +2

    አይ መምህርየ ያውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ነው ነገሩ እግዚአብሔር ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያብዛልን አሜን!

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ወይ ፈተና አምላክ ሆይ ከምኑ ትጥለን ይሆን ላላገባን እንደ ፈቃድህ በእውነት እኔስ ልጅ ያጣችውን አሁን ያገኘችውን ሳስባት በእንባ ነው የታጠብቁት ወይ አምላኬ ተመስገን እኲን ጠላቷን አወቀች እግዚአብሔር ይመስገን እውነትክን ነው መምህራችን ወይ ፍክች አንድም ለውጥ አላየንም ሰባኪ ተብየው እናንተን ያኑርልን ጠላታችን እንድናውቅ ያደረጋችሁን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ያቆይልን
    በጣም ነው ሚገርመኝ መምህሬ ልባቸው የተደፈነ እያዩ እኲ የማያምኑ ናቸው
    በጣም የሚገርመኝ አባታችን አባ ዮሐንስ የሳቸውን ፈውስ አይታችሁ ከሆነ አይናቸው እየበራ ከኤች አይቭ እየተፈወሱ ሌላይ ይቅርና 5 አመት ሰይጣን ያስረገዛት በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በአባታችን እግዚአብሔር በሰጣቸው ጸጋ ልክ ቅዱስ ሚካኤል የረገጠውን የሚመስል ሰይጣን ሲወለድ እያዩ አያምኑም በእውነት ለአገልጋይ ተብየወች ልቦና ይስጣቸው ያንተ አይነቱን ያብዛልን መምህራችን

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለልን::ይህ ትምህርት በዋናዋ ተዋህዶ መሰበክ መገለጥ ያለበት ነዉ::ብዙ ብዙ በመንፈስ የተጨነቁ ሰዎች በሁሉም ቦታ አሉ::አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ለቤተክርስትያን አለቆች በጎ ህሊናን ሥጣቸዉ::

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +1

    ዛሬ ተክልዬ ነዉ እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖ አመተው በዓል አደረሰቹ የዛሬው ለያት ያሌ ነዉ ልብ ይስጣን ስንቱ በዝ መልኩ ተጎደ የዲብሎስ ጭከኔ ቤኛ ላይ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety

    ከጀማሪ አለፍ ላላችሁ፥ መስገድ መንበርከክ የጀመራችሁ ፯ ያለውን የአምልኮት ስግደት ከ7ቱ ጸሎተ
    ሰዓታት ውስጥ ችላችሁ ጸሎት በገባችሁበት ሰዓት ሁሉ ስገዱ፡፡
    41 የአምልኮት ስግደት
    እሰግድ ለአብ
    እሰግድ ለወልድ
    እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ (3X)
    ስብሐት ለአብ
    ስብሐት ለወልድ
    ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ለአብ
    ምስጋና ለወልድ
    ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ
    ሃሌሉያ ለወልድ
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ (3X)
    ቅዱሰ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ እብኖዲ
    ቅዱስ ታዖስ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    እስከዚች ጊዜ ላደረሠን
    በመለኮቱ ኃይል ለጠበቀን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሰጠን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    በብርሃኑ መንገድ ለመራን
    ኃጢአታችንን ለታገሠልን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይሄን ሊንክ ይንኩ!!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን በእውነት አምላክ ቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ቅዱስ አቡነ ኪሮስ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው ዬኔ እናት ታድላ እሰዋ ያሰብ የአባቶቻችን አምላክ ያሰበን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +7

    ውይይይ ስጠብቅ ነበር 😳እንኩዋን ሰላም መጣህልን 😘እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏿

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የልብሽ ንፅና አይቶ ፀሎትሽ ሰምቶ የውሉ ጉድ አጥፍቶ የአች የወነውን ፍሬሽን እድታቅፍ አይንሽን በአይንሽ እድትአይ ስለ ረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የማሳዝነው የስጣን ስራ ግን መችም አያሽንፍም የፈጠረን አያቀላፋም ቃለህውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምራችን በፀጋው ይጠብቅክ አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤

  • @mameiloveyou2610
    @mameiloveyou2610 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ አሜን(፫) እኔም ከሁለቱም ጋር አይሁን ነው ምለው ግን በሶባኤ ይጠይቅ በጣም የጉዳት የሁለተኛዋ እህታችን በመንፈሰ ማሀጸኗ በመቆለፎ ልጅ እያናፈቃት አንደኛዋሰ ልጆችም አሏት ቤጉዳትም በልጆቿ ትጽናናለች የሁለተኛ በምን?😭 እግዚአብሔር ይማርን በምናርገው ነገር በእውነት #ቅዱስ ሩፍኤል የኔ አባት ለሁላችንም የተቆለፈብንን ፍታልን ያለ ሐሠት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +1

    አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ይስጠን ለሁላችን መዳን በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ለአባቶቻችን ፅጋው ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +4

    የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ 💖💖💖💖

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 2 lety +1

    ዛሬም እንጂ ተምረን ነው. በእውነት እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት. ጻድቃን አባት ተክለሃይማኖት አንተ እና በቤትችከ ይጠብቅልን በእውነት ጤና እና እድሜ ከንትከር ጋር ዋና እሰው ነው ለውድፍት እሄ ትምህርትክ ነው ።

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ👏

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety

      የተዋህዶ ልጂ ሴብስክራይብ አርግልኝ እሽ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል ይክን የቀዪረ ህይወት አምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před 2 lety +1

    መምህር የኔ አክሰትም ልጅ መውለድ አትችይም ተብላ ስንት አመት ሰንት ብር አውጥታ በህክምና የሚደረገው ፕሮሰስ ሞክራ አልተሳካም አሁንም ለሁተኛ ግዜ እየምከረች ነው አይነጥላ ትምህርትን ሰጥቻት ነበር ግን ገና አልነቃችልኝም እግዚአብሔር ልቦናዋን ከፍቶ እንዲያነቃት የዘወትር ፀሎቴ ነው

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před 2 měsíci

    አቤት ፈጣሪዮ ምን አይነት አለም ላይ ነው የምንኖረው አቤቱ ማረን እናንተ መምህራኖቻችንን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን በእናንተ ነቅተናል ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @etunashkatama5506
    @etunashkatama5506 Před 2 lety +1

    መምህር ማለት የፈለገው ወንጌልን ከማውራት እንኑረው ፍሬው ይገለጥ የአምልኮታችን ስራ የእምነት ስራ የት ጠፋ ለማለት ነው እና ግም ለግም አብረህ አዝግም ያለውማ እኛ እንግዲህ እንደዚ ላለመባል ያንተን ትምህርት እየተማርን ነው እኛ ጋር የአላማ አንድነት ቢኖረንም ግን እምነታችን ሀይልን! አልተቀበለም እና የስጋ ምኞቶቻችን አለቀቁንም መምህር ላይ ያየሁት መንፈሳዊነት ነው ለምን ስጋዊ ኑሮ ብቻ ለምን ሁሉ ስጋዊ ቢያንስ ይህ ጸጋ ተቀብሎ የሚያስቀጥል ስለ ጠፋ የሁሌ ጩኸታቸው ይሆናል ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም አምልኮታችን ገና ነው ፍቅራችን ደስ ቢልም መሰብሰባችን መዋደዳችን ለድካም አንድነታችን ለውርደት ራእይ የማያሳይ አምልኮትና አንድነት ሊኖረን አይገባም ስለ እግዚአብሄር አምልኮት እውነተኛነት ምስክሮች ቀናተኞች መሆን አለብን በጣም ንግግራቸውን አስተውሉት ይሰማል!! እራሳችንን በቃህ ብለን ቦታ ልናስይዘው ይገባል! 😢😢😢ችግር አለብን! በመንፈሳዊ አይን እራሳችንን እንመልከተው?

  • @dani.1921
    @dani.1921 Před 2 lety +3

    መስገድ
    መፀለይ
    በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ
    ከዛ ሲዳከም ምልክት ሲሰጥ ማነህ ብሎ መጠየቅ
    ግን ስንፀልይ ስንሰግድ ለመንፈሱ ብለን መሆን የለበትም

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +1

    ጠላታችን እሚያሳውቀን አጥተን, አንዴ ስንስቅ ሌላ ጊዜ ስናለቅስ ኖርን ። እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ከባድ ነው እኔ እንደዚህ አይነት ነገር በተደጋጋሚ አይቻለሁ እንግዲህ ማስተዋሉን ያድለን አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህራችንም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před 2 lety

      እልልልልልልልል

  • @MartaDereje-ci5nj
    @MartaDereje-ci5nj Před 5 měsíci +1

    መምህራችንረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +1

    ወይ ፈተና በጣም ያሳዝናል
    ግን እግዚአብሕር ይመስገን
    መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን እህታችን እንኳን
    ደስ አለሺ 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Před 2 lety +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቕር በለን ልቦና ስጠን የእምነት ሀይል አልብሰን እምነቴን ጨምረልን.

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን የሚደቅ ገጠመኝ ነዉ የቅዱስ ሩፋኤል ተሀምር💠✝️💠✝️

  • @temzghi
    @temzghi Před 2 lety +4

    ኮሮና ይዞኝ ወልደጅወርግስ ብላቹ በጾሎት ሀስቡኝ ወንድሞቼ እህቶቼ

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety

      አይዞሽ አህቴ ልኡል አግዚአብሔር ያስብሽ

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před 2 lety

      ወይ.ፈትና.ከባድ.ነው

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety

      አምላኽ ይዋኒስ ይማርሽ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወትን ያሰማልን እግዜያብሄር ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልክ ኑሩልን ለእኞም ማሰተዎልን ይሰጠን አገራቼን እግዜያብሄር ሰላም ያድርግልን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 2 lety +2

    መማህራችን ፀጋው ያብዛልህ የአገልገሎት ዘመን ህን የስረዝምልን በርታን ዝማሬመላእህክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezaeuale2612
    @bezaeuale2612 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እዲህ አይነት ህይወት ከባድ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልሰን እኔም አጋጥሞኛል ሁለት ልጆች ሚስቱን አስቀምጦ ሸውዶኝ ነበር ለዘውም በቅድስት አርሴማ ስም ምሎ እሚገርመው ግን በማግስቱ አጋለጠችው ግን ቶሎ ነው የነቃሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikrereta636
    @fikrereta636 Před 2 lety

    መምህራችን ምላድርግክ ባንተ ምክንያት እግዝያብሔር ምን ያህል ነብስ እንዳዳነ ነፍሳችን ወደብርሀን እንደተመለስ ጌታችን ያውቃል አሁንም በርታ እግዝያብሔ ይርዳክ ይጠብቅክ ያንተን ትምህርት በመስማቴና በመማሬ ተጠቀምኩ እንጂ አልተጎዳውም የሚገርምክ ነገር የነፍሳባቴ እንድቀን ከባለቤቴ ጋር ተጣልቼ በነበር ወቅት አማከርኳቸው እሳቸውም በቀጥታ መስትፋቅር ልስራልሽ ከዛ አንች የምትይውን ሁሉ እሺ ይልሻል አሉኝ በጣም ነው የደነገጥኩት አረ አባ ይሄ ነገር ጥሩ እንዳልሆነ ነው የሰማሁት አልኳቸው እሳቸውም ይሄ እግዝያብሔር የሰጠን ጥበብ ነው አሉኝ እኔም አይ እይሆንም ይቅርብኝ አልኳቸውና ከዚያ በዋላ ቢደውሉም አላንሳም አግኝቻቸው አላቅም ይሄ ሁሉ ያንተ ትምህርት ነው ያንተን ትምህርት ባልሰማ ኖሮ በርግጠኝነት አረግበት ነብር እንዳተ ያለ መምህር ጌታ ያብዛልን ግልፅልፅ አድርጎ ክፋውን ከእውነትኛ ለይቶ ጠላታችንን እንድንለይ አምላካችን እድናውቅና እንድንገዛ ስላደረከን እመብርሀን ትጠብቅክ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ሁላችንንም የእመብርሀን የማርያም ልጅእየሱስ ክርስቶስ መጨረሻችንን ያሳምርልን በቤቱ ያፅናን ሀገርልችንን ይጠብቅልን አሜን።

  • @sisayderebe5449
    @sisayderebe5449 Před 2 lety

    መምህራችን ወንድማችን ተስፍሽ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በቃል ኪዳናቸዉ ይጠብቁህ

  • @fsho1523
    @fsho1523 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ተርታልን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እኔ እራሱ በጣም እየተቀየርኩነው ሰው ትሙታለች ብሎ ነበር የሜጠብቀን እግዚአብሔር ይመስገን አለው እድሜ ላተ ትምህርት ቃል የለኝም

  • @gihi7732
    @gihi7732 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በፀሎታችሁ አስቡን
    ፍቅርተ ስላሴ
    ወለተ ገብረኤል
    ወለተ ማሪያም
    ወለተ ኪዳን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety

    እፅብ ድንቅ የእግዚአብሔር ቸረነት ከምንም በላይ እኛ ክፉ እየሆንን እግዚአብሔር ሲራራልን
    መምህር በእውነት ሺ አመት ኑረልን ታስፈልገናለህ

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Před rokem

    አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ
    መመምህራችነ ቃለ እይወትን ያሰማልን
    ሩፋኤል እንክዋነ ልጅ ሰጣት

  • @user-si3sy7lf5r
    @user-si3sy7lf5r Před 2 lety

    በእውነት በጠም የምያዘዝን ነው ግን በጨርሽ የእግዚአብሔር ተአምር ይገርመል ይደቀል የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገኔ ይሁን የጠፈቸሁን ነፍስ የማለስት ከሁሉም በለይ ወደ ንስህ መማለሱ መምህር እመቤቴ ድንግል ማርያም ከእና ቤተስቦችክ ትጠብቅክ በአንቴ ለይ አድሮ የህይውቴ የቀያር አምላክ አመስግናለሁ ግን አሁንም ፈተና ለይ ኔኝ እናት አባት ወንድም እህት በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ማርያም ብለችሁ

  • @SabiSabina-u9k
    @SabiSabina-u9k Před 26 dny +1

    ፈጣራ ትልቅ እድሜ ይሰጥክ

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት የሠማልን መምህረችን እግዚአብሄር ከለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እድትዋልክ

  • @alesh647
    @alesh647 Před 2 lety

    መምህር ቅዱስ ሩፍኤል ድንቅነው እህቴ በጣም አማትነበረችነብስጡር ነበረች በጣም ግን ቅዱስ እሩፍሆህ ተሳልምጡ ቀሎላ ወለደችል ስለተስማኝ

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Před 2 lety +1

    መልሰ በማይሰጡ ቁድሳን ኣባቶቹ እና አባ ዮውሃንሰ መምህር ግርማ እየዘለፍ እየነቀፍ እንወላለን አባ ታችን ሆይ ብለን ምግብ ማንበላ ሰውች ብቻ ይቅር ይበለን ፈጣሪ መምህርይ ከሰንት ጎደይን አውጥተህ ሰው አደርግሀኛል እና አመሰግነሃለው እውነት ጣለትን ማውቅ ከሰንት ያውጣል

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንም ደህና መጠህልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety

    አው መምህር ይሄ ትምህር በኢትዬጵያ ብቻ እና ብቻ የሚገኝ ምርጡ ኢትዬጵያ ውስጥ በተወሰኑ በጥቂት መምህራኖች ብቻ የሚገኝ ጠቃሚ ምርጥ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ስለሆነ እንፋለማለን እስከ ጥጉ ክርስትና ይሄ ነው በመናፍስት ላይ መንቃት ይሄ ነው በቃ። መምህርራችን በእውነት እልሀለው ጥቅስ ጠላሁ እድሜ ልኬን ስላደነቆረኝ ። በእናተ ነው እምነቴን ያገኘሁት እግዚያብሄር ይመስገን እኛ ቁራሌዎችን ሰብስቦ ወደ ምርጥ እቃ ቀየረን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety

    የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡
    የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም

    ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    እሰግድ ለእመ አምላክ 3X
    ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X
    ስብሐት ለእመ አምላክ 3X
    ምስጋና ለእመ አምላክ 3X
    ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X

    ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
    ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
    ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
    እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
    ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
    ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
    ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X

    የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X
    ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም
    እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!!
    czcams.com/video/IVrLDJQIrys/video.html
    czcams.com/video/3Z74zHdLXlQ/video.html
    czcams.com/video/llcfRchzq5I/video.html
    💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በፀሎት አስቡን አተርስኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety

    መህር የድንግል ልጅ እስከነ ቤተሰቦችህ ከሰው ሰይጣኖች የሰይጣን የግብር ሰዎች የሰይጣን አገልጋዎች ትጠብቅህ አሜን የእግዚአብሔር ስራ ታምር እፁብ ድንቅ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @welatamedinmaryam1520

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ሰላም መጣህ ቅዱስ እሩፋኤል መሀፀን ፈታሂው የወንድሜን ሚስት ማህፀናን ይክፈትላት የተባረከ ፍሬ ይስጥልኝ ለስለቱ ያብቃኝ

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před 2 lety +1

    መምህርችን እንኳን ደህና መጣህልን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጂ የተዘጋዉን በር የሁላችንም ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @srms7486
    @srms7486 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ልዉል እግዚሔቤር ይመስጌን። እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን መምህር ተመስጌን ስቱን ተማር የሚያሸንፍ እግዚሔቤር ልና ይስጠን ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @letenseatsge1562
    @letenseatsge1562 Před 2 lety +1

    እንኳንዳህናመጣህመም/ርቃልህይውትያሰማልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህ አንተኮ ለህዝቡ ያልገባን ሒወታችን እየተጫወተብን ያለውን ነገረ ነው እየነገረከን ያለው ባንተ ትምህረት እየተገረምኩ እየተደነቅኩ ነው የማዳምጥህ ሰለዚህ ሁሉም ቢሰማው ይባንናል ብቻ እንቁ ነህ ጤና እድሜ ከክፎ ነገረ ይጠብቅልን 👏👏👏👏

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያስማልን
    በእውነት የሚገርም ነው አቤቱ ጌታ ሆይ አዳተ እቀርብ ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ
    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Před 2 lety +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ምህራችን ጠብቅሊን ከ ፈተናው አድንሊን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን ይገርማል ልብና ይስጠን

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Před 2 lety

    መምህርየ ተበረክልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አሰተምረህናል ልብ ያልው ልብይል እንወድህአለን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማል አሜን ፫

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ብሰላም መጣህ መምህር

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን 🥰🥰

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ መምህራችን በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እንጅ ሁላችንም ተመናል ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን መምህራችን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +1

    ወይ ፈጣሪ ፈጣሪ አንድም በሌላ ይፈውሳል

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ አድሮ ያስተማረን የመከረን አሜን መምህራችን ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን አባታችን መሪያችንን መምህር ግርማን እድሜያቸውን ያስረዝምልን በፀጋ ያቆይልን በእውነት በቅንነትና በህይዋነት የፈጣሪን ስራ መቀበል መታደል ነው ልባቸውን ደፍነው ምህመኑም እዳንነቃ የሚያወዛግቡትን የሚተቹትን ልቦና ይስጣቸው ሰው በየቤቱ ስንት ጉድ አለበት 😭😭😭መምህራችን የዛሬዉ ወይ ፈተና ይለያል እግዚአብሔር ቢፈቅድ እሱ የድሮ ሚስቱ ጋር ከአራት ልጆቹ ጋር ቢኖር በአለአንድ ልጅ ደግሞ ከልጇ ጋር እየቆረበች በመልካም ስራ ተጠምዳ ልጇን ብታሳድግ ደስ የሚል ይመስለኛል እግዚአብሔር እንደፈቀደላት እንኳን ችግራቸው ተፈታ የኑስ ቤት የፈታ ሁላችን ቤት ይፍታልን አሜን

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897

    ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ሂውትነው በጣም የማስተምር እና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    ፈጣሪ ይመስገን እስራችን ባሉ ሰዎች ነው የምንጠቃው የዋህ አምላክ የት ይሄዳል መምህሬ ዘመንክ ይባረክ ከፈጣሪ የተላክ ስጦታችን ነክ እኮ

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg Před 2 lety

    መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልክ እባክክን በመሃል የሚገባውን ማስታወቅያውን ቀንሰው ሃሳብ ይሰርቃል

  • @Sarah-qu7fq
    @Sarah-qu7fq Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት የአሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ልቦና ይስጠን በእውነት እሰይይይይይይይይይ እንኳን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል እና ፃድቁ አባታችን አቡነ ኪሮስ ልጅ አስቀፉዋት እንኳን የዳቢሎስ ምክር ተሻረ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @user-yp2py9wh3i
    @user-yp2py9wh3i Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን