♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 533

  • @aelsaaelsa44
    @aelsaaelsa44 Před 2 lety +29

    ሀረብ ሀገር ሆነን በባሎቻችን የምናዝን ሁላ በዚ ትምህርት እንቀየራለን ብዬ አስባለሁ እራሳችንም ያለንን አመለካከት እንቀይራለን።ክብር ለመምህራችን።እድሜና ጤና ይስጥክ አባቴ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +24

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

    • @HiHi-xn3mr
      @HiHi-xn3mr Před rokem

      የውነት ነው

    • @MsraetNagshz-yq8qn
      @MsraetNagshz-yq8qn Před rokem

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @user-wm2gz6lb1q
      @user-wm2gz6lb1q Před 3 měsíci +1

      እግዛብሄር ያስበን እኔም ስደት በቃ ብሎን በሰላም ላገራችን ያብቃን😢😢❤❤

  • @genetkidane7130
    @genetkidane7130 Před 2 lety +166

    እኔም ኤርትራዊት ነይ በዚ ሚስታቸው የገደሉ ያለው ሃሳብ ሁሌ ያሳሴበኛል ማንመም ሰው የእርኩስ መንፈስ ስራ እንደሆነ ኣይረዳም ከተቻለ በትግርኛ ገጠመኝ ብታድርጉት ብዙ ሰው ይድናል ብየ ኣስባለው ለ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +51

    ነገ ቅዱስ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቡራኬያቸውው ይደርብን አሜን፫
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
    #ሐገራችንን ኢትዮጲያ ሰላሟን ይመልስልን ቸሩ አባታችን መደኋኔ ዓለም😭😭💚💛💝💒🌿💒

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +41

    ለጻዲቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ 🍃💐🌾💠♥️ መ ምኽራችን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን። አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 💞💞♦️🌿♦️🍃🌷🤲🏻💐

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +19

    መምህራችን መምህር ተስፋዬ በእውነት ብዙዎች ተለውጠንበተል እና በትምህርቱም በውይይቱ ም
    እኔ በ ባኩልጥሩ ላውጥ አይቻለው እኔ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይውን
    ይጠብቅልን በእድሜ እና በጤና
    አሜንንንንንንንንንንንን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 2 lety +22

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስለ ትእግስተኛነትህ እናመሰግናለን።

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před 2 lety +22

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን በአንተ ትምህርት ብዙ ሰው ተቀይሯል በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 2 lety +1

      ስለጮች ምንታቃለህ መውደዳቸውን

    • @user-sb3vj3jc8j
      @user-sb3vj3jc8j Před 2 lety +1

      እባክሽ እህቴ የቴሌግራም ስልክ ቁጥር የመምህራችን ስጥን እባክሽ በጣም የፈለግኩት ነው ማሬ❤

  • @mulubirhan3118
    @mulubirhan3118 Před 2 lety +21

    መምህር ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም ነገር
    የእግዚሐብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ብደውል ብደውል ብደውል መስመሩን ማግኘት በፍፁም አልቻልኩም ግን እኮ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አንድ ቀን ይሳካል አዎ ተስፋ አልቆርጥም

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před rokem +5

    ለጽዲቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅድስ በረከታዠው ይደርብን ፀሎታቸው ውዳሴያቸው ቃልኪዳናቸው ከመላ ቤተሰቦቼ ጋር የሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +13

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Před 2 lety +23

    በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ በሄድክበት ሁሉ እመቤት ትቅደምልህ

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před 2 lety +17

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ረጅም የኣገልግሎት ዕድመ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @user-uw7wg4md3k
    @user-uw7wg4md3k Před 2 lety +17

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀😍😍😍😍🌷🌷እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před rokem +3

    አሜንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን
    ምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን
    እኔንም አንድ ቀን ፈቅዶልኝ አገኝህ ይሆናል መምህር

  • @ejegeshetu3200
    @ejegeshetu3200 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ የእረፍት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የጻድቁ አባታችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 10 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የሰማንውን በልባችን ያድርግልን❤❤

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +10

    ቃልሂዎት ያሰማልን መምህር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንፈጣሪ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +30

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሪፍ ቆይታ ነበር የተማርነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን አሜን፫). ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💕🕊

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +15

    ቃለሂወት ያሠማልን ባተላይ አድሮ ያስተማርን እግዜቤሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ነገ ያባታቺን የአቡነ ገርመመንፈስ ቅዱስ አመታዉይ ክብር ባአላቸዉ ነዉ እኮን አደርሳቹሁ አደረስን ያመት ስዉ ይበለን ኤቶጲያን ስላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏💐🌹

  • @egzabhirymsigen3368
    @egzabhirymsigen3368 Před rokem +3

    መምህሬ የኔ ህልም ይገርመኛል ሰዉ አንድ ቀን እንኮን ያለ ቅብጂር አያድርም ብቻ አላዉራዉ እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም እስኪያደርግልኝ እጠብቃለሁ 😢🤲

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem +2

      እኔም እንዳቺ ቀደም ቀደም ኖርማሊ ከስንት አንዴ ነበር መጥፎም ሆነ ጥሩ የማየው አሁን አሁን ግን አንድም ቀን ሳላሀልም አላድርም አንድቀን እንኳን እንዳው ሰው በሰላም አያድርም ሁሌ በቃ ቅዠትም ይሁን ህልም ይሁን ምን ይሁን አላውቅም በቃ ሁሌ ህልም ነው ምን ይሆን

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před 2 lety +11

    መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ በጣም ደህና ነን አንተ እንዴት ነህ?
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን ጥበቃ ሲጠብቅ ይኑር

  • @user-hu8sk3xz6p
    @user-hu8sk3xz6p Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤❤

  • @mesertmesert1895
    @mesertmesert1895 Před 2 lety +4

    እዚች ሰዓት ላደረሠን አምላካችን ክብር ለእርሡ ይሁን አሜን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እኛም የምናይበት አይን የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን እንኳን ለአቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን የሰማነዉን የምተገብርበት ማንነት ይስጠን

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫ ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ✝️❤🕯️✝️🤲🕯️❤🕯️🕊️🕊️🕊️

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +8

    ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ባንተ ላይ ኣድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ቃለ ሰናይ ያስማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችንንንን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልክ መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በአተላይ አድሮ ያሰተማረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr Před 2 lety +4

    እውነት ነው መምህር አንተ እንደታስተምህረው ብትግርኛ ብቶረጎም ጥሩ ነበር አማርኛ የማይ ሰማ ስላለ።🙏🙏🙏

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ሰላም እደር መምህር ከነቤተስብክ እንካን አደረሳቹው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጅች አባታችን አማላጅነታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም ሰላም እደሩው እህት ወንድሞቼ
    መምህር እኔም አንድ ቀን ይደርስኝል ትፈታልኝለክ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 5 měsíci

    ለመምህራችን ለመምህር ተስፋኤ በእውነት ቃለ በረከትን ይስጥልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌷💠💠🌷🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +21

    2k ሠዎች ለምንድነው በወንጌል ቀን live የማትገቡ❓❓ በወንጊልም ቀን ግቡ ጎሸ ለህልማችሁ እና ለችግራችሁ ብቻ አይደለም ኮሚንት ምታጭናንቁት ሁሉንም live ላይ ተገኙ #መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንድ ጥያቂ ልጠይቅህ መምህሬ ህልም አይደለም በእውን ነው ጅቦች ቀን 12:00 ሰአት ሳይሞላ እየመጡ እየረበሹ ነው አሎኝ ሁለት ልጆች በልተዋል አሉኝ ሀገሩ ገጠር ውሰጥ ነው@ካየሀው መልሰልኝ እሺ መምህርዬ

    • @yalemworksisay3081
      @yalemworksisay3081 Před 2 lety

      ጂብ ሰዉ የሚበላዉ የእግዚአብሄ ቁጣ ነዉ ይባላል

  • @jumana5232
    @jumana5232 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 Před 2 lety +8

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራች ን ባንተ ላይ አድሮ የመከረን የገስፀን ልኡል እግ ዛቢሔር የተመስገነ ይሁን አሜን 🙏

    • @alamashnugis953
      @alamashnugis953 Před rokem

      ባሌቤቴ አንድአንድ ጫት ይቅማል መን ላርገዉ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ አሜን፫🤲🤲🤲
    ተስፋ እምናድርጋት እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን የቅዱስ ዳዊት ፀሎት የተቀበለ ኣምላኬ ቅዱሳን የእኛም ይቀበለልን ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን አሜን🕯️🕯️🕯️🤲🏻🤲🏻🌾🌾🌾🌾📚✝️

  • @bruktawit16
    @bruktawit16 Před 2 lety +3

    መምህር ዩትዩብ ላይ ሳይህ ደስ ሚልመንፈስ የለኝም ነበር ወደጅ አይመስለኝም ዛሬ ስለህልም ባለፈው ስለአይነጥላ ያስተማርካቸውን ሰማሁ እና ደስ ብሎኛል እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን ወለተሰንበት እባላለሁ ያላየሁት የህይወት ፈተና የለም ግን በእግዚአብሔር ቆሜ አለሁ በፀሎት አስበኝ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +8

    _ትላንትና ማታ ያየሁት ህልም ምን ይላል መሰላችሁ መምህሬ እርሶና እኔ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እየዘመረን ነበር ከዛ ሌላ አንድ ዲያቆን መጣ በር ተዘግቶ ነበርና የዘመረነው የእርሶ መዝሙር ነው በር ተዘግቶ ነበረና ከዛ ዲያቆኑ መስቀሉን ይዞ ነበርና የተዘጋበትን በሩን ልከፍት ስሄድ መዝመራችን አቆመን እኔም ባነንኩት በነገራችን ላይ ማታ የእርሶን መዝሙር እየዘመርኩት አደርኩኝ በእውን ማለት ነው እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ የሚለውን ። መዝሙር መምህሬ ዛሬ ብዙ ነገሮችን ተምህረናል እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾እኔ ግን መምህሬ ባለፎ በትስማማነው ብፈታልን ደስ ይለኝ ነበር ኮመንታችን እያነባችሁ ልክ እንደ ባለፎ ብዙ ሰዎች አሉ የዛን ቀን የተፈታልን ህልማችን ደስስስስስስ ይላል ብዙ ትምህርት አለ B ይሁንልን የዛሬ ሳምንት መምህሬ በእውነት አንድ ጓደኛዬ በጣም ለማገኘት ብዙ ነገር ሞክራ ነበርች ግን እርሶን አላገኝችም አንድ ቀን ታገኛለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 የኔ አባት ውድ መምህሬ የእማ።ፍቅር ወዳጅ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናቴ እመብርሀን ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ መምህሬ 💚💛❤️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝማራችውን ትቀበልልን መምህርዬ የኔ ውድ አባት ኑሩልን በእድሜ በፀጋ በጤና በፍቅር ከነ መላ ቤተሰቦች እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ አርሴማ እናቴ 🌾🌾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️_

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +4

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን🌻🌾አሜን🌿💒አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫👐🌾🌿💒❤💐🕊የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ይክፈትልን 👐🌿💒 አርሴማ እናቴ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው እምገርም ነዉ የሌሎች ህልም ሲፈታ ወደ 3 ህልም ተፈታልኝ

    • @hanan9702
      @hanan9702 Před 2 lety

      መእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ግን መቸነዉ ህልሜን እምናገረዉ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety

      @@hanan9702 ደውለሽ ነዋ

  • @user-oo8qd4vg7r
    @user-oo8qd4vg7r Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @siikosilo
    @siikosilo Před 9 měsíci

    መምህር አበራ ቃለሂዪወት ያሠማልን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @ida939
    @ida939 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 2 lety +3

    መምህራችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የኛ እንቁ

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 Před rokem +1

    ወንድማችን ቃለእይወት ያሰማልን በእድሜ በጥና ያቆይልን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před rokem +2

    ቃል ኢወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን

  • @mamonegash9242
    @mamonegash9242 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛልን እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ በያለንበት ሰላም እና ጤና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-zo6oq2cu5j
    @user-zo6oq2cu5j Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት እድሜ እና ጤ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 4 měsíci

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህርዬ ❤❤❤

  • @ikramika859
    @ikramika859 Před 2 lety +2

    ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያቡዛልክ አሜን አሜን አሜን አሜን ምህምር

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 Před 2 lety

    መምህር ኢፍታህ ተሥፋ ሥላሴ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፤💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +3

    ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህር ቀሪ ወመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MamushiGu2764
    @MamushiGu2764 Před 11 měsíci

    አሜነ አሜነ አሜን

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌም መንገድ እግዚአብሔር አስተማረ ማለት ይህ ነው ሔደን ብናጣ የሱ የሆነሰው እርሱ የርሱ የሆነው ወደ ቤታችን ይዞል መጣ እግዚአብሔር ይመስገን ።።።።።

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🙏🙏🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +3

    መምህራችን በርታ ብዙዎችን እንደሚያነቃ ነው ይስፋልን ትልቅ ደረጃ ይድረስልን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን

  • @gdu8216
    @gdu8216 Před 2 lety +1

    በእውነት መምህረችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድመን በጥአንን ይቅየልን

  • @user-rv6fd4we4q
    @user-rv6fd4we4q Před rokem +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ዛሬ እርፈት ሁኘ እዳጋጣሚስሰማ ብዙ ትምህርት ተምሪያ አለሁ ከሀገሬ ብሆን ጥሩ ነበር ግን ከሰዉ ሀገር ነኝ ብቻል ስልካቸዉን ላኩልኝ

  • @soliyanakassay6598
    @soliyanakassay6598 Před 2 lety +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ እና በፀጋ ይባርክህ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን

  • @giftitesfaye786
    @giftitesfaye786 Před 2 lety +1

    መምህር አስተዋይ ነህ እግዚያብሔር ይጨምርልህ፡፡

  • @SalamSalam-zd8rx
    @SalamSalam-zd8rx Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety +2

    እግዚያአብሔር ይመሰገን መመራችን እንኳን አደረሰህ አደረሰን መምራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይህት ያሰማልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 8 měsíci

    እመብርሀን ያምላክ እናት እናቴ ይቅርታሽን ላኪልኝ መምህራችን እግዚያብሄር ይስጥልን እህት ወድሞቸ በፆለታችው አስቡኝ ወለተ ጥምቀት ብላችው ደካማ ሀፅያቴኛ ነኝ እና

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒🙏🙏🙏

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    ፍቱልኝሲ😢ጂርት ተሻግሬ መድሀኒያለም ግቢ ገብቸ ካህናት ቄሶች ምእመን እየዘመሩ ይመስለኛል የሚመጡት ሳይሳለሙ ይቆማሉ እኔ ደሞ እዴት ሳይሳለሙ ይቆማሉ እልና እኔ አጎብሸ ስሳለም ለክሶም ጩቀትም ይለኛል እና አባ ዮሐንስ ይመስሉኛል ሲያሳልሙኝ በመስቀላቸው ሲዳብሱኝ አየሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před 2 lety +2

    መምህራችን በዝማሬ በወንጌል ነብሳችንን አስደሰትካት ሰዎች በጠሉህ ቁጥር እኛ ምእመናን በትምህርቶችህ ፍቅር ልንሞት ነው እግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህረ በእድሜ በጤና ያኑረልን ሁላችንም ለንሰሀ ያብቃን አገራችንንና ተዋህዶ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemAsrat-lk3jj
    @AlemAsrat-lk3jj Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር መዝሙሮችህን በጣምነው የምወዳቼው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety +4

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ሰዎች ከሰዎች በጣም የምንማማርበት ንቀትን አስመስሎ እንዳንጠቀም የሚጋፋንን መንፈስ እንድናሸንፈው እንድንነቃበት የሚያግዘን ከልብ የወደድኩት ትምህርት ነው ። ለተጎዱ ተደራሽ ለወደቁት ማንቂያ አማራጭ የሚያሳጣ የዳቢሎስ ተግባር ገበናውን ማፈራረሻ ትምህርት ነው

  • @38325
    @38325 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ክቡር መምህር ስልክህን ብታሳዉቀን ትምህርቶችህ ለመከታተል ስለምንፈልግ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +1

    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ባተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💒✝️

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +3

    መምህር ብርሀኑ እግዚአብሔር አብ ጨርሶ ይባርክህ /ይቀድስህ የአምላክ ስራ ድንቅ ነው ለአመነው ፣ ለኛም ፍቅሩን ምህረቱን ይላካልን ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ ።

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 Před 2 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን 🙏💒✝️

  • @haymietube9231
    @haymietube9231 Před 2 lety +1

    መመህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 🤲🕯

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před 2 lety +1

    በእዉነትቃልሂወትያሰማልመምህርችን
    አሜንአሜንአሜን🤲እግዚአብሔርፀጋውንየብዛልህ

  • @shewitgaltgray3087
    @shewitgaltgray3087 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @birtukanhabtu9278
    @birtukanhabtu9278 Před 2 lety +1

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እኔም በጣም ብዙ ታሪክ አለኝ መምህራችን በምን መንገድ ላግኞት🙏🙏🙏

  • @hfufgxyd4872
    @hfufgxyd4872 Před 2 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እዴሜ እና ፀጋ ያብዛልን🙏

  • @albloushi6189
    @albloushi6189 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +3

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa besemanew yeminelewot yadergen AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲☝️

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @fasilweyessa8862
    @fasilweyessa8862 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም መምህር ነህ ✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @user-bk9sh1my3y
    @user-bk9sh1my3y Před rokem +1

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፍም

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855

    ቃልህውትንያሰማልውንድማችን❤❤❤

  • @user-vb2lv2vh6c
    @user-vb2lv2vh6c Před 2 lety +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ቃላት የለኝም እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @habshihhabshi1795
    @habshihhabshi1795 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +3

    amen amen amen kelhewate yasamalean.

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety

    መምህር በተሰጠህ ፀጋና እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-kx2ws9ws2e
    @user-kx2ws9ws2e Před 10 měsíci +1

    እግዜአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🥰👏

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen
    💚💛💗👍👍👍