ኤፍታህ live! እንኳን አደረሳችሁ ( በሰማነው ጉዳይ ስናዝን ዋናውን ጉዳይ አውርተንበትም ጭምር መሆን አለበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 516

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 24 dny +144

    ✅ነገ ቅዱስ ሩፍኤል ነው!!
    #ቅዱሰ ሩፍኤል ሆይ ሀይልህን አሳድረብን🤲
    #ቅዱሰ ሩፍኤል ሆይ ጥበብን ግለፅልን🤲
    #ቅዱሰ ሩፍኤል ሆይ ዕምነትን ጨምረልን🤲
    #ቅዱሰ ሩፍኤል ሆይ ሀጢያታችንን ደምስስ🤲
    #ቅዱሰ ሩፍኤል ሆይ በረከታችን መልስ 🤲
    ✅እንኳን ለደብረ ታቦረ ቀን አደረሳችሁ🤲🤲

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 24 dny +62

    ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለፌቨን የኔ ሚስኪን እግዚአብሔር ነፍስሽ በአጸደ ገነት ያኖረው አሜን 🙏

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Před 24 dny

      Ichi bilatana min yiberdbatal mehariw egzihabehar 😢esas edemelahkit beabata ekif tihonalechi ihnin tinbi alem bemiyaskefa hunata bihonm tegelagelechi 😢huffffffffffffffffffffff yiblagni legna

    • @fafi2887
      @fafi2887 Před 24 dny +3

      እኔ ለደብተራጠንቃይ የተገበረች ይመስለኛል😢😢😢😢

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 24 dny

      ​@@fafi2887አዎ መጅመርያ እንደሞተች እሬሳዋ ጠንቆዩ ቤት እኮ ነው ሄደ ያለችው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 24 dny

      @@fafi2887እኮ ይሄን ህዝብ ያደነዘዙት እነ ፀጋየ ሁላ ሲጮሁ ያናድደኛል ስለ ባዕድ አምልኮ የሚያነቁንን አስቀድመዉ ያስተማሩትን ያሳድዳሉ

    • @Zinash-b9u
      @Zinash-b9u Před 20 dny

      Amen

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 Před 24 dny +26

    የኛ ሐጥያት በዝቶ ነው ፀሎትን ብናበዛ እንዲህ ያለውን እርኩስ መንፈስ እናሸንፍ ነበር እንጅ ህፃናት ንፁህ ናቸው እኛ ንሰሐ ገብተን ለትውልድ መዳን እንፀልይ ፤ወገኖቼ እስኪ ተስፋ አንቁረጥ ክርስቶስን፣ እናቱን እመቤቴን ይዘን፣ለፀሎት እንትጋ እግዚኦ እንበል የቅዱሳን አምላክ ይርዳን።

  • @user-xl3sg7pj2k
    @user-xl3sg7pj2k Před 23 dny +9

    መምህር ስጠብቅህ ነበር በዚህ ጉዳይ ላይ እንካን መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 24 dny +59

    እንኳን ለደብረ ታቡር አደረሳቹሁ ዉድ የተዋሕዶ ልጆቺ መምህር ተስፋዬ የኔ እቁ መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @kidistabebe9382
    @kidistabebe9382 Před 24 dny +13

    ሰላመ ክርስቶስ ከናንተ ጋር ይሁን 🙏
    የህጻን ፌቨን ታሪክ የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ በደንብ ይገልፃል
    እናቷ ኢትዮጵያን ህፃንዋ ንፁሃንን ደፋሪው ሉሲፈርን ከእህቱ እስከ ምንግስት አካላት ያሉት የሉሲፈር ስራ አስፈፃሚኦችን ይወከላሉ 😢
    መንግስት ሰማያት ቀርባለች እና ወንጌልን አምናችሁ ንሰሐ ግቡቡቡቡቡ🙏🙏🙏

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 Před 24 dny +17

    እ እ እ በሰው ላይ ያደረውን ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው ቅዱስ ሚካኤል ሰባብሮ በሰይፉ ሲኦል ያውርደው. እግዚአብሔር ይጠብቀን ለእናትየዋ መፅናናቱን ይስጥልን

  • @user-nb1dw2vh3c
    @user-nb1dw2vh3c Před 24 dny +27

    እንኳን ለደብረታቦር ክብረ በዓል በስላም አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ፍትህ ለታዳጊዋ ፌቨን ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7f Před 24 dny +15

    መምህር አንኳን ይሄን እርዕስ ማንሳትህ ስለ መንፈስ ብዙዎች መረዳት አቅቷቸዋል ማንም ከራሱ ክፉን አያረግም ውስጣችን ሌላ ሀይል እንዳለ ማመን አለብን😭😭😭

  • @addisteferi6027
    @addisteferi6027 Před 15 dny +1

    ውይ በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ለእናት እና አባቷዋ መፅናቱን ይስጣችሁ እንድሁም ለሰማ ሕዝብ ሙሉ በሙሉ ምጣዬም እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑረው ግፍ አዳረስም እግዚአብሔር ልቦናን ይመልስ ለላ ምን ይባላል አስከለ ማሪያም ይባላለሁኝ መምህር ምርጥ ገጠኝ ነው የሰማሁት በተለይ 244 ገጠመኝ የእስር ቤቱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በመስመቴ እራሱ ምን ያህል እድለኛ ነኝ ብዬ ተገርማለሁኝ

  • @Egezihaber.yimesgen
    @Egezihaber.yimesgen Před 24 dny +39

    መምህር ስጠብቅህ ነብር እውነት እኔ ቃልም የለኝ ፈራጅ እየሱሰ ክርስስስቶሰ ነዉ አሱ ፍርዱን ይስጠን ከባድ ነወ ከይምሮ በላይ ነወ

    • @የፍቅርእናትyefikerenat
      @የፍቅርእናትyefikerenat Před 24 dny

      የኔ ወድ የምህር ተማሪ ነኝ ወደ ዩቱዩቤ ጉቡና እግዚሐቢህር ያረገልኝን ተመልከቱ❤🎉

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn Před 24 dny +15

    መምህር በዚህ ጉዳይ ውይይት ማዘጋጀትህ በጣም ጥሩ ነው ።
    ነፍሳን ይማር እግዚአብሔር በአብርሀምና በኢሳቅ እቅፍ ያኑራት ። ውይ ውይ ውይ ልጄን ታሳዝናለች ለቤተሰብዋም መፅናናት ይስጣቸው

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Před 24 dny

      Ichi bilatana min yiberdbatal mehariw egzihabehar 😢esas edemelahkit beabata ekif tihonalechi ihnin tinbi alem bemiyaskefa hunata bihonm tegelagelechi 😢huffffffffffffffffffffff yiblagni legna

  • @selamawitlemma1849
    @selamawitlemma1849 Před 24 dny +24

    በትክክል እኔም እንደዛ ነው ግምቴ ድርጊቱ ለጣኦት የግብር አይነት ነው ጭካኔው እግዛቤር ይገስፀው

  • @user-os2vh9ut5v
    @user-os2vh9ut5v Před 14 dny

    የስንዱዋ እመቤት የቅድስት ቤተክስትያናችን መምህራችንን እድሜና ፀጋውን አቦዝቶና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አሜን!!!!!

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 24 dny +7

    መምህርዬ ዘላለም ያኑርህ እኔ የእርኩስ መንፈስን ሴራ ካወኩ ጀምሬ በሰው በፍፁም አልፈርድም ብቻ እግዚአብሔር ይማረን🤲ህፃን ሄቨን እንዴት እንዳስለቀሰችኝ እመአምላቅ በእቅፏ ታኑርልን 🤲ይግባኝ ለክርስቶስ ምን ፍትህ አለና መምርዬ☝️☝️

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h Před 24 dny +33

    እኔ በልጁ አልፈረድም ምክንያቱም የራሴ ስራ ና የመናፍስት ስራ አዉቃለሁ 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው በተፈጠረው ነገር በጣም አዝኛለሁ ለልጁም ለንሰሐ ሞት ያብቃዉ ከምሪ መንፈስ ሰዉሮት ነው ኮ የምሆነው እጅ ሰው በሰው ያዉም በዝች አንድ ፍሬ ልጅ 😢😢😢ይጨክናል ብዬ አላስብም 😢😢😢ምን አለ ኩፉ መናፍስት ከምድር ገፅ ብጠፉልን

    • @liyamotton2066
      @liyamotton2066 Před 24 dny +9

      ምንፈስ ጭራሽ እኮ አበዛነው ምርጫ አለን መንፈስ ሰውሮት ቢሆን ኖሮ እንዲህ ከፈፀመ ብዎላ እናቷን አያሰቃይም እግዚአብሔር በሰማህም በምድርም አይማርው እንደዛ እንዳስጨነቃት ነብሱም ስጋውም ለዘላለም ትጨነቅ ለ 3 ግዜ እኮ ነው እንዴ

    • @YodiDudu-nk8bc
      @YodiDudu-nk8bc Před 24 dny

      ​@@liyamotton2066አይባልም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 23 dny +1

      @@liyamotton2066ታድያ ሰዉ ነዉ ይሄን ያደረገዉ ህሊና ያለዉ ሰዉ? መናፍስት እኮ ኮንትሮል አድርገዉናል እንደ ጓንት ለብሰዉናል አልሰማችሁም ጠንቋይ ቤት ወስዷት ነበር እያሉ ነዉ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 23 dny +1

      @@liyamotton2066ስለመናፍት ሴራ አታዉቂም ማለት ነዉ?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 23 dny +1

      እኔም እንዳንተዉ ነዉ ያልኩት

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 24 dny +6

    እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ መምህረ ስለ ሄቨን የሁላችን ልብ ተነክተዋል እንደሰው ፍርድ ብገደል ሁሉ ደስ ይል ነበር ነገር ግን የእግዚአብሔር ቅጣት ይበልጣል ከባድ ነገር ነው እንኳን ህፃን ልጅ ለትልቅም ከባድ ነወሰ የዘለአለም ፀፀት ነው ነገስ በእኛ ቤት እንደማይደርስ የት እናውቃለን ስለዚች ህፃን ደም ቸሩመድሃኒአለም ይፍረድ

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 24 dny +76

    እኔ በሠዉ መፍረድ አልችልም እሚፈርድም እሚምርምእርሱነው እግን እግዚአብሔር በሚውቀው በጣም ድክም ዛል ነው ያልኩት እማየውእምሰማውነገ በጣም እየከበዱኝ ነው ወለተሰማዕእያላችሁ አስቡኝ በእሩስራጣልቃእየገባሁነው ምነውባልተፈጠርኩ እያልኩኝ የመምህርተማሪዎች እህትወንድሞቸ😭😭

    • @samueltewahdo2721
      @samueltewahdo2721 Před 24 dny +10

      በፍፁም እንዲህ አትሁኚ እህት ተስፋችን እግዚአብሔር ነው:: ሁሉም ነገር አጨልሞ የሚያሳየን ሰይጣን ነው:: ከቻልሽ ግን እንዲህ አይነት ነገር ከማየት ከመስማት መቆጠብ ነው:: እንዲህ አይነት ነገር እየሰማሽ እያየሽ በሄድሽ ቁጥር ከዛ ብኃላ በጣም ዘግናኝ ነገር እንኳ ብታይ ምንም አይመስልሽም::

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 24 dny +6

      ​@@samueltewahdo2721እኔ ይህን ታሪክ አላየሁም ምክንያቱም በጣም ከባድ እንደሆነ ስለ ገባኝ በጣም ይጎዳል ስለዚህ እንዲህ ከባድ የሆኑ ነገሮችን አለማይት በጤና ላይ ችግር ያመጣል ልዑል እግዚአብሔር ይህን ምድር በሀጥያት የተጨመላቅ እንዴት ታግሶታል።

    • @fentayewalelgn5545
      @fentayewalelgn5545 Před 24 dny +1

      እደት አለ ማየት እንችላለን 😓😓😓ሚድያው ሁሉ ከስልክ መራቅ አልቻልኩም ​@@samueltewahdo2721

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት Před 24 dny +3

      እውነት ነው እምንሰማው ሁሉ ዘግናኝ ብቻ አምላካችን ይታረቀን ይህስውላይ ደግሞ ያለው የዘመኑ ከባዱ አውሬ ውይይይይይ

    • @simondtt3126
      @simondtt3126 Před 24 dny +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Před 24 dny +11

    ፍትህ ለህፃናት ፍትህ የኔ ሚስኪን እግዚአብሔር ነፍስ በአፅጸጸ ገነት ያኖርው አሜን አሜን አሜን

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 Před 24 dny +9

    መምህር በጣም አዝነናል! እኔ በአካውንቷ ብር አስገብቻለሁ(ኢዮሀ ሚዲያ ላይ አለ) እናንተም 50 ብርም ቢሆን አስገቡላት ምክንያቱም ተቸገርኩ በሚል ነገር እንዳትሳቀቅ እንኳን እናጽናናት

  • @abayetsi5632
    @abayetsi5632 Před 2 dny

    ምህርየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑርልን።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 24 dny +10

    እውነት ነው መምህርዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ ያማል 😢😢😢

  • @HELAMrr
    @HELAMrr Před 11 dny +1

    እናቲቱ ምን ቃላት ነው የሚፅናት ኡፍፍፍ የድሜ ልክ ፅፅት ነው ፃናቱን ይስጥሽ ፍትህ😢😢😢😢

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 24 dny +8

    ወይኔ ጌታ ሆይ ልጆቻንን ጠብቅልን አደራ😢🙏🙏

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane Před 24 dny +6

    ታመናል አቤቱ አቤቱ እግዚኦ ቃላት አለቀብን...

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa Před 24 dny +5

    መምህር እኳን አደረሰክ አደረሰን ለደብረ ታቦር ❤እኔ በጣም ነው ያመመኝ የዚች ብላቴና አማሟት ፍርድ ከፈጣሪ እጂ ከሰው አይገኝም ብቻ ፈጣሪ ለአገራችን እጆቹን ይዘርጋልን። አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ማረን

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 Před 24 dny +6

    የዲያብሎስ መጠቀሚያ እንዳንሆን የእግዚአብሔር ቸርነት ይጠብቀን ብሎ በጸሎት መትጋት ያስፈልጋል፡፡

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před 23 dny +1

    እንዴት ናቹ ወገኖቼ እንኳን አደረሳቹ መምርዬ እንዴት ነህ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ መምርዬ በናታቹ አንዲት የ10 አመት ልጅ የጅማ ክዳነምህረት ሰንበት ተማሪ ናት ፍልስታ ጽም ሲገባ አባባቢ ከቤት ጠፍታ አልተመለሰችም ቤተሰባ ቤተክርስቲያ መጥተው ነው የሚያለቅሱት በፀሎታቹ አስቧት የት ትግባ የሚታወቅ ነገር የለም የሚጠብቃት መላእክት መርቆ ያምጣት አሜን አሜን አሜን

  • @ዮድEftha
    @ዮድEftha Před 24 dny +11

    ይሄ የጥልቁ ስራ ነው ሰውዬው በመንፈሱ ተውጧል ይሄ እጅግ ዘግናኝና ከህሊና በላይ ነው ።

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 24 dny +1

    ያሳዝናል በእውነት ግን እኔ የሚመስለኝ የደብተራ ወይ የጠንቆዩ ትእዛዝ ይመስለኛል ገብርልኝ የተባለ ይመስለኛል ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ (ሁላችን የመንፈስ ሴራ ብንነቃ ንሮ ይሄ ሁሉ አይደርስም ነበር ንቁቁቁቁቁቁቁቁ ዋይ በእውነት ለመላእ ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 24 dny +15

    መምህርዬ ይቅርታ ሞጣ ማለት ይፋራ ፋራና ባለጊ ሰው ነው 😢😢😢

    • @fafi2887
      @fafi2887 Před 24 dny +6

      እረፉ እዚህ ስድብ የለም መምህርና ተማሪዎቹ የዳቢሎስ ሴራ ገብቶናል

    • @Hana-mariam21
      @Hana-mariam21 Před 23 dny

      ሞጣ የጠቋር መንፈስ ነው አናቱ ላይ ቁጭ ብሎ የሚያንቀዠቅዠው ።ብቻ ከባድ ነው ይሄ ከአይምሮ በላይ ነው አጋንንት አይምሮአቸውን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮአቸዋል።ብቻ አግዚአብሔር አምላክ ፍርዳቸውን ሰጥቶ ወደሰዋዊ ባህሪያቸው ይመልሳቸው ።

    • @saratsegay6969
      @saratsegay6969 Před 23 dny

      Ye mota neger ma kebad new ke sew tera wetual lbonaw ymelslet.

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 21 dnem +1

    ቅዱሰ ሩፍኤል ሆይ አሳድረብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን በፀሎት አስብን አተርስኝ

  • @BerkaBerkaBerkaberka
    @BerkaBerkaBerkaberka Před 24 dny +8

    ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነብስሽን አአፀደ ገነት ያኑርው በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Před 24 dny +3

    እልልልልልልል እግዚአብሔርን ሀገራችንንም ቅዱስ ሚካኤል ሰላም ያድርግልን ይጠብቅልን አሜን

  • @Yanet-b2g
    @Yanet-b2g Před 24 dny +6

    እኳን ለደብረታቦር አመታውይ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን የአመት ሰው ይበለን መምሕሪ ፀጋውን ያብዛልሕ ለታዳጊዋ ፌቨን ፍርድ እማያዳላው አምላክ ፍር ይስጥ

  • @SariTilahun
    @SariTilahun Před 24 dny +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እንዳቺው ቅዱስ ሚካኤል ድንቅ አድርጎልኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @argashargash35
    @argashargash35 Před 24 dny +10

    ይገርማል ከ10ዓመት በፊት አንድ የ6ት ዓመት ህፃን ፉሩቱና በአያትዋ ውሽማ የ42ት ዓመት አዛውንት ወንዝ ዳር ወስዶ ደፈራት ከዛ 25 ዓመት ተፈረደበት 😢ፖሊስ ጎሬቤት ሁሉ ከነ ደሟ አየናት 😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 24 dny +1

      😢😢😢😢

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Před 22 dny

      እና ለምን ዝም ትያለሽ ያች ሴት ወጥታ እኔም እንዲህ ተደርጎብኛል ትበል።።። የናንተ ዝምታ ነው ህዝቡን ያስበላው

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w Před 24 dny +4

    መምሕር እንዴት ነሕ በጣም ነው ያዘንኩት እኔ ግን ሲገባኝ ዘር እንዳንተካ ነው አጅሬው
    በብዙ አይምሮአችን እያወዛገበው ነው እባካችው
    በርትተን 💔💔💔🙏🙏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 18 dny

    .በስመአብ ወልድ አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነዉ አምላክ መድሐንያለም ለናቷ መፅናናትን ይስጣት እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መም ህርየ እኛ አካባቢ አባትየዉ ትንሽ ቀወስ ብሎ ነበር መጀመሪያ ምን ነበር ከዛ መሳሪያዉን ልጁ ያዘ ከዛ ሲኖር ሲኖር 1ቀን ገድሎ ምንገድ ላይ ጣለዉ እና ይቀጠቀጥ ነበር ያዉሣይታሠር አይቀርም በጣም ቆይቷል እና ስንት አለ በድጋሜ ለቤተሠቦቿ መፅናናት እመኛለሁ ፍርድ እግዚያብሔር ይፍረድ

  • @yabseradanelle2240
    @yabseradanelle2240 Před 24 dny +3

    አሜን መሞህር ይህን አዮነት መራሀግብር ስላዘጋጀክልን እናመስግናለን

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ

    ሉሲፈር ጭፍራውን ጠርቅሞ ሀገራች ላይ ያለ ነው ሚመስለኝ ማይሰማ ማይታይ ጉድ የለም እኮ ወገን 😢 ሰውየው ቤተሠቦቹም ምን አይንነት አውሬ ናቸው በጌታ ኦ እግዚአብሔር በትሩን ያነሳ ቀን☝

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Před 23 dny

    ነፍሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ያማል በእንዸዚህ አይነት ግፍ ለሚደረስባቸው ህፃናት ቤት የታፈኑ ብዙ አሉና እባካቹ የማያደግም እርምጃ እንዲሰጥ ፍርድ የእግዚአብሄር ሆኖ በተለይ ብዙ ግብረ ሰዶም የሚደፈሩ ህፃናት አሉ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 24 dny +11

    ገዳዮ ሰውዬ ማለት ነው መጀመሪያ ፀበል ተውሰዶ መናፈስቱ ተራግፉለት ቤታሰር የእውነት ፍትህ አገኝች ማለት ነበረ ምክንያቱም እሰረቤት ያለው ገዳዮ ሰውዬ ሳይሆን አጋንንቱ ነው ለቡዳ ቤት ሴሄዱ አይገረማችሁም ሰውዬው ተይዟል እኮ ገዳዮ እሰረ ቤት ሆኖ ያውራል አሉ ታድያ አባቶች ንቁ ንቁ ንቁ እያሉ ማን ሰማቸው

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 24 dny

      ችግሩ ስው እኔ አንበሳ ማንምንም አያነካኝ ሚለው ወንድሙ ስውየው ስጣን መንፈ ውስጡ ልብልብ ስለሚስጠ አልሞት ባይ ተጋ የሆነው ወንጀ አልፈፀምኩም ሚክደ ምክንያቱ ውስጡያለ ቤተስብ ዛር አዛዝኤ መንፈ ግብረስዶ መንፈስ ውስጡ ገብቶል ስውየውከራሱጋ አያደለም// ስውጡ ባድአምልኮ ካለው መንፈሱ ስው እጅ ስውነትውስጡ ስለገባ አንገቶ ያነቃት ጭራሽአሽዋ ማድረጉ ያብስ ስው መቆራረጡ ( ስውደም ሚያፈስ መንፈስውስጡ አለ ስው ምን እንዳደረ አእምሮ አያቅም ምክንያቱ አእምሮ ተቆጣጥሮታል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 24 dny

      ችግሩ ስው እኔ አንበሳ ማንምንም አያነካኝ ሚለው ወንድሙ ስውየው ስጣን መንፈ ውስጡ ልብልብ ስለሚስጠ አልሞት ባይ ተጋ የሆነው ወንጀ አልፈፀምኩም ሚክደ ምክንያቱ ውስጡያለ ቤተስብ ዛር አዛዝኤ መንፈ ግብረስዶ መንፈስ ውስጡ ገብቶል ስውየውከራሱጋ አያደለም// ስውጡ ባድአምልኮ ካለው መንፈሱ ስው እጅ ስውነትውስጡ ስለገባ አንገቶ ያነቃት ጭራሽአሽዋ ማድረጉ ያብስ ስው መቆራረጡ ( ስውደም ሚያፈስ መንፈስውስጡ አለ ስው ምን እንዳደረ አእምሮ አያቅም ምክንያቱ አእምሮ ተቆጣጥሮታል

  • @user-wx6le4kq1e
    @user-wx6le4kq1e Před 15 dny

    ቅዱስገብረኤልፈልዱንይሰጠዉመምህራችን

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Před 24 dny +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለሚጡየ በአፀደ ገነት ነብስዋን ያኑራት እና ለቤተሰብ ፅናቱን ይስጣቸዉ በፀሎት እንበርታ

  • @GighGigh-mg3jp
    @GighGigh-mg3jp Před 23 dny

    አቤቱ ማረን አምላክ ሆይ እንዴ ቸርነትህ

  • @elasamiki879
    @elasamiki879 Před 24 dny +5

    ፍትህ በዚህ አይነት ነገር ለተጎዱ ሕፃናት በሙሉ

  • @yohanskiros-ny2st
    @yohanskiros-ny2st Před 24 dny +2

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን

  • @user-cb4kq9vo8f
    @user-cb4kq9vo8f Před 24 dny +7

    በመጨረሻ የኔ ትዉልድ አዕምሮ... የቅዱስ መንፈስ መቕደስ አለ በተ::
    ከተማው ሲበለፅግ ወጣቱ ስነ ምግባር መበልፀግ ነበረ በተ:: በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያለ ወጣት,ሱስ,አሽሽ,ህፃን አፋኝ, ብልፅግናዎች ወጣቱ ላይ ስሩ...ስሩ ትውልድ እየ ሞተ ...ከተማ ብቻውን ቢየብለጨልጭ ባዶነት ..ያለሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል ሀገር አለ በዓሉ ግርማ ..ሆነ በቃ..እንዴት መሪና ፍትህ ባለበት ሀገር
    ሰው..ከህግ ይበልጣል::
    ቢያብ
    እንደከ

  • @meseretwudneh5894
    @meseretwudneh5894 Před 22 dny

    ለሔቨን ትክክለኛውን የማያዳግም ፍርድ እግዚአብሔር ይስጣት እርሱ ሲፈርድ ምድራዊም ሰማያዊም ፍርድ ይገኛል ፍትህ ለሄቨን እላለሁ፡፡ ሁልጊዜ እንደዚህ አይነት ነገር ስሰለማ የናንተ አስተምህሮ ሁሉም ሰው በትኩረት ቢሰማው ብዬ እመኛለሁ እግዚአብሔር መልካም የንስሃ ግዜ ያምጣልን፡፡

  • @sisayyehualashet7735
    @sisayyehualashet7735 Před 24 dny +2

    ስለቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul Před 23 dny +1

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @qwwweerrfydsz7524
    @qwwweerrfydsz7524 Před 23 dny

    ቃለህወታያሰምሊንአሜን❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 22 dny +1

    ትክክል ነው ትክክል ነው መምራችን መምህር ተስፋዬ ከመንፈስ ጋር የተያያዘ ነው ነው እንጂ የለመደ ከሆነ በግብር የኖረ ሰው ነው የግብር ሰው ነው ይሄ ይታወቀ ነው ይሄ ከሴጣናዊ ፈረሰኛ ከሆኑ ሰዎች የሚደረግ ራ ነው እና በጣም ጀግናኝ ነው

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር አብ በምህረቱ ይመልከተን ቅዱስ ሩፋኤል በጥበቃው አይለየን ጆሮጭው የማደርግ ወሬ በቃ በለን

  • @ABOHatem-k6v
    @ABOHatem-k6v Před 23 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናልን መምህር ቃልሆት ያሰማልን እግዝአቤሄር ሁላቺንንም ዪጠብቀን ከክፉ ዳብሎስ❤❤❤

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 24 dny +12

    እናመሰግናለን መምህር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚጣዬ

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Před 24 dny +1

    መምህር እንደምን አለህ
    1 = ጉንፋን ለምን ያዘህ ስሜቱ ሲሰማህ ቶሎ ፀበል ለምን አትጠመቅም
    2 = በተሰራው ወንጀል ዙሬያ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አስተምረንሀል ትምህርቱ ለዳኞች ለአቃቤህጎች ለጠበቆች ለፖሊሶች ለጥቃት አድራሾች ጥቃት ለሚደርስባቸው ሰዎች ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው
    3 = የፌቨን እናትን በቂ ሰአት ወስደህ ብታናግራት
    4 = የፌቨን እናት ቶሎ ብላ ንሰሀ እንድትገባ ብታደርጋት

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 24 dny +8

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስብኝ በእውነቱ ከሰማውበት ቀን ጀምሮ አሞኛል እናቱዋ ምን ትሆን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭንና ለሁሉም ሕፃናት😢😢😢😢

  • @merichannel743
    @merichannel743 Před 23 dny

    መምህር ፡ እመአምላክ ፡ ትጠብቅህ !
    በህፃን ፡ ሄቨን ፡ በደረሰው ፡ አሰቃቂ ፡ ነገር ፡ ያብራራህልን ፡ ነገር ፡ ትክክለኛ ፡ መሰረት ፡ ያለው ፡ ነገር ፡ ነው !
    እንደ ፡ ህብረተሰብ ፡ ግን ፡ በጣም ፡ የተሸወድነው ፡ ነገር ፡ አለ ! እረኛ ፡ ያጣ ፡ ህዝብ ፡ እንዲሁ ፡ የሚባክን ፡ ሰው ፡ ሞልቷል !

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7f Před 24 dny +6

    መምህር ሰላም ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ከቤተሰብም የመጣ ራሱም የሚያመልከው ነው በጣም ልብ የሰብራል😭😭😭😭😭😱😱😱

    • @AlemAlem-fr7tu
      @AlemAlem-fr7tu Před 24 dny

      እህቴ የረግሽው አሻምኩሊት የዳቢሉድ ምልክት ነው አትጠቀሚው

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 Před 24 dny +2

    እኳን፣ለደብታቦር፣ክብረበአል፣በሠላምአደረሠን፣አደረሣችሑ፣መምሕርዬ፣ቃለሔወት፣ያሠማልን፣መግሥሠማያት፣ያውርሥልን፣በጣም፣የሜከብድ፣ነው፣ነፍሧን፣ይማርልን፣አፅደገነት፣ያውርሥልን፣ለቤተሠቦቷ፣ለኢትዮጵያ፣ሕዝብ፣መፅናናቶን፣ይሥጠን፣ሑሉንም፣ያማከለ፣ነው፣ሕመም፣ነው፣በዜልክ፣ጭካኔ፣ፌርድ፣ለዜች፣ታዳጌ፣ሕፃን፣

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 24 dny +3

    መምህራችን እኳንሰላምመጣህልን በዚህምክንያትእኳንመጣህልን ፍትህፍትህፍትህፍትህ በጣምያሳዝናል

  • @Kashunkashun-m5o
    @Kashunkashun-m5o Před 24 dny +1

    በእዉነት እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ መምህራችን
    በእናንተ ትምህርት ምክነያት የመናፍስትን ሴራ ብዙ ስላወቅን ለብዙዎቻችን አድስ አይደለም ሁሌ በየቤታችን ፣በየአካባቢያችን ያልወጣ አለ ፡
    የ አራት አመት ህፃን ወንድ ልጅ ተደፍሮ እንደ ቅርጫ ስጋ ቆራርጠዉ በማዳበርያ ከተዉ የሚያስቀምጡ ፡ ብዙ የሰይጣን ገባሪዎች በሃገራችን ተስፋፍተዋል
    ልቦናቼዉን ይመልስልን ለንሰሃሞት ያብቃቼዉ ።

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 24 dny +3

    እንኳን አብሮአደረሰን ለደብረ ታቦር ።
    መምህር እንደምመጣ እርግጠኛ ነበርኩ።
    ሌላ ደግሞ የገረመኝ የገዳዩ እህት ቡዳ ቤት ወስዳት ነው ያገኘኋት ለምን ስላት ጸበል ላደርግባት አለችኝ ያለቸው ነው።
    እኔ በየቦታው እየሔድ በእርኩስ መንፈስ ምክንያትነው ስል ነው የዋልኩት።
    እኔ አስታውሳለሁ እንድህ ደፍሮ ገሎ አስከሬኖን በባህር ውስጥ የጨመረ እና እድሜ ልክ የቁም እስራት የተፈረደበት አለ።
    ሌላም አሉ ህፃናቱን ከነ ነፍሳቸው ባህር ውስጥ እሚጨምሩ አሉ።

  • @workieshumet
    @workieshumet Před 24 dny +2

    መምህርየ. ❤❤❤❤❤ እማ ፍቅር.ትጠብቅህ. የህታችንየልጇ፣ ሞት መውጣቱ እኔ አስደስቶኛል ምንክኒያቱም ስሚ የለም ስው ቢነቃ አባቶቻችን ከመንቀፍ ሃገራችን እንዴት ስጋ ለበስ. አጋንንት እንደሞሉበት

  • @AbebeTulu-n2l
    @AbebeTulu-n2l Před 24 dny

    መምህር የዚች የህፃን ጉዳይ፣
    ህዝብ እንዳውቅ ማድረግህ እ/ር ይስጥልን፡፡ለወላጅ እናትዋ እ/ር መፅናናትን፣ብርታትን ይስጣት፤በጣም ያማል እ/ር ይፍረድ፡፡

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 23 dny +2

      ልዑል እግዚአብሔር በይ ክብር ስጭ ለቅዱሱ ምን ነካሽ አሳጥረሽ አትፃፊ በፍፁም

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 24 dny +1

    እንኳን ልድብር ታቦር አደርሳችው እንኳን ደህና መጣህ መምህር ምን ጥርጥር አለው የአጋንት ስራ ነው የስውልጅ የሆነ እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ነገር እይደርግም 😢

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 24 dny +8

    ነብሰዋን በአፀደ ገነት ያኑራት ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Před 19 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 24 dny +1

    ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለናትየውም አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናት ፍትህ ሰጪ እግዚአብሔር ነዉ እሱ መልስ ይስጥ😢😢😢

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c Před 23 dny

    እግዚዎ ማረን ክርሥቶስ 🙏

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Před 24 dny +1

    ይህ የበአድ አምልኮ በኢትዮጵያ ምድር ካልቆመ የህፃናት መደፈርና መታረደ እንዴት መቀነስ ይቻላል እግዚአብሔር ይሁነን💔

  • @maryfekadu3662
    @maryfekadu3662 Před 23 dny

    እዴት መዋላቸው እግዚአብሔር ለ ፌቨን እና ሌሎችም ፍርድ ይስጥ። እኔም የሚካኤል ምስክርነት አለኝ ፡ ለ እህቴ ስራ እንዲሠጥልኝ ለምኘው ነበር ፡ አና ምንም ሳይቆዬ ቆንጆ ስራ ሠቶልኛል ።አልአልአልእል አላችሁ አመስነግኑልኝ።

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq Před 23 dny +1

    እኔ ለራሴ 4አመት ልጄን ጋደኛዬ ጋር ትቻት ወደስራ ሔድኩ ከዛ ጋደኛዬከልጆቻ ጋርትታቸው ወጣች ከዛ ዬጋደኛዬ ልጅ ከ ልጄ ትበልጣለች በድሜ ከዛ ለልጄ ሒጂ ወደቤትሽ ስትላት ልጄ ተነስታ ከ 4ተኛ ፍቅ ወርዳ ወደቤታ ዬ20ደቂቃ መንገድ ነወ አሰፋልቱ በ ጣም ያስፈረል መሰቀለኛ መንገድ ነበር ወደ ቤታ ወደ 3ኛ ፎቆ ወጥታ ሰው ደዉለው አረ ልጅሽ እቤት ናት ይሉኛል ደንግጨ ስራ ትቼ እቤት መትቼ አገኘሐት ያን ሑሉ አሰፋልት ተሻግራ በዛ ላይ አፍሪካ መትፎ ሐገር ልጆች ዬሚወሰዱበት መድሐናለም አባተ ከፊት እዬቀደመ በሰላመ አስገባልኝ ክብር ለሱይሑን::

  • @almazassefa4259
    @almazassefa4259 Před 24 dny +4

    መ ምህራችን ተሰፉ ሰላሴ እግዚአቢሔር ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kedeset
    @kedeset Před 24 dny +1

    እግዚሆ በኢትዮጵያ ምድር ፍት ወዴት ነው ጭካኔ በዛ ሰላም ፍት ጠፋ መምህር ወላጅ እናቶች ልጆቻቸውን ለአንድ ደቂቃ መለየት የለባቸውም ከአምላክ ጋር ከባድ አዘን ነው

  • @user-uj4jh9rh4u
    @user-uj4jh9rh4u Před 23 dny +1

    ፈጣሪ ከዚ ጉዲ ይጠቢቀን

  • @user-or8jj2jp4h
    @user-or8jj2jp4h Před 24 dny +3

    ጥሩ መርሀ ግብር ነዉ መምህር

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 23 dny +1

    እኔ እንጃ የ እኛ የ እናቶች መንፈስ ቡዳ ሆኖ እየበላብን ይመስለኛል። እንደሰማነዉ የህፃኗን እናት ያስመኘዉ የዝሙት መንፈስ ቡዳ ሆኖ ልጅቷን የበላት ይመስለኛል። አያድርስ በጣም ከባድ ነዉ እናቶች ነቃ እንበል በሀይማኖት እንፀልይ ልጆቻችን በስለት ለመላዕክት እንስጥ በዘር ያለብንን ባዕድ አምልኮ አራግፈን እንዉለድ ብቻ የነ መምህር ትምህርት በመናፍስት ዙሪያ መንቃት የአምልኮት ህይወት ያስፈልገናል። የ እናት ፀሎት ብርቱ ነዉ ለቤተሰብ በ እናት ፀሎት ከጥንቁልና የወጣ አዉቃለሁ ሰይጣን ክፋቱ ህፃናትን ንፁሆቹን መብላት ይወዳል።

  • @yaseenmohammed3414
    @yaseenmohammed3414 Před 22 dny

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @fasikaTesGaye
    @fasikaTesGaye Před 24 dny +2

    ረቡኒ ሁላችሁም አንኳን ለደብር ታቦር አደርሳችሁ አኔ ግን ሁሎም ነገር ከህሊናየ በላይ ነው ህግ አለ ብየም ፍትህ አልልም ለህፅኖ አግዚአብሔር ንፍሱን በቅድስን ጉን ያስራፍት ለአናቷ አና ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው 😢

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 24 dny +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ❤❤
    መምህሬ ሞጣና ተከታዮቹ ጤናቸው ያጠራጥራል ዛሬ ከሀይማኖት ጋር አያያዙት ነገ ደግሞ ፖለቲካ ይሰራበታል በየቀኑ አጀንዳ ነው የሚፈልግ

  • @Igifugjc
    @Igifugjc Před 24 dny +2

    እኳን አብሮ አደረሰን መምሕር እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን 😢😢😢

  • @abc12452
    @abc12452 Před 24 dny +3

    አምላኬ ሆይ እባክህ ዱዳ ልጄን ጠብቅልኝ ምን ቀን ፈዝዤ ልጄን በዓድ አምልኮ የሚመለከትበት ቤት ትቻት ስደት እንደመጣዉ ግራ ገባኝ ምን የመሰለች እናት እያለችኝ እንዴት እዛ ተዉኳት 😭😭😭እባክህ አምላኬ ከስደት ቶሎ መልሰኝ እኔስ ሃጢያተኛ ነኝ ለዱዳ ልጄ ስትል እባክህ😭😭

    • @neakutoleab428
      @neakutoleab428 Před 23 dny

      Ayzosh egziabher ale eshi betselot asbiyat anchi sitcheneki bechinketish seytan fetena indayhinibsh eshi ...

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 22 dny +1

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን።

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 24 dny +7

    እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነዉ የሚፈርደዉ ልክ ነዉ መምህር ለመናፍስት ግብር አጣ ተብሎ ይሆናን😢😢😢

  • @Kashunkashun-m5o
    @Kashunkashun-m5o Před 24 dny +1

    በእውነት ልብ ይሰብራል ችግሩን ከፈፀመው ይልቅ ጠበቃው ነው በጣም ከሀዲ እውነት ከሴት ነው የተፈጠረ እህትና ልጅስ ይኖረው ይሆን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 23 dny

    እሰይ እልልልልልልልሰሰ እንኳን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል እረዳሽ እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ሰለግሩም ትምህርትህና መክርህ እናመሰግናለን

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k Před 21 dnem

    በጣም እንደዚህ አይነት ትምህርቶች በናተመምህሮች ያስፈልጉልናል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saikmarbeegis2634
    @saikmarbeegis2634 Před 23 dny

    መምህራችን በእውነት እኔ የአሰብሁትን ነገር ነው የታናገርከው ምክነያቱም ጤነኛ ሰው እንደዚህ አይነት

  • @ghada1723
    @ghada1723 Před 24 dny +1

    አቤቱ.ማርን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 24 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር 🙏🙏🙏

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 22 dny +1

    ፌቨን፣ በአዲስ ኪዳን( ወንጌል) ላይ ያለች ቅድስት ናት። ሄቨን ማለት ደግም ገነት ማለት ነው በእንግሊዝኛው ( Heaven)

  • @emano5974
    @emano5974 Před 24 dny +1

    ሰላም መምህሬ❤ እኔስ በእውነ ሃገራችን እንድህ መሆኗ ግን ሀይማኖት የለለበት ሃገር ተከብሮ ነው ሰው ያለው ቅድስት ኢትዮጵያ ላይ ይህ መሆኖ ያሳዝናል 😢😢😢

  • @user-fe8np6sr7f
    @user-fe8np6sr7f Před 20 dny

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg Před 24 dny +1

    እወነት ነዉ ጠባቂመላካችንን አናሳዝን❤❤❤

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi Před 23 dny

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን መምህራችን

  • @tsionkifetew6944
    @tsionkifetew6944 Před 23 dny

    መምህር ስለ ጠባቂ መላእክት ያወራሀው በጣም ልክ ነው ።እኔም በሂወቴ ላይ ይየሁት ነገር ነው።