Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024

Komentáře • 231

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před měsícem +48

    እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ምዕመናን የአመት ሰው ይበለን ቅድስት ስላሴ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል መምህር አብረንህ ስለጸለይን ጸሎት ልመናቸውን ትቀበልልን ጸሎተ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን❤

    • @user-wc3ws9gj9p
      @user-wc3ws9gj9p Před měsícem +1

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen 😇🥹😍🙏🏾🥰💕✝️✝️✝️

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

  • @Mybirukt
    @Mybirukt Před měsícem +16

    እንኳን ለፃድቁ አባ ክሮስ ዓመታዊ መታሰቢያ በአላቸው አደረሳችሁ መምህረ ጥሩ ውይይት በር አርጋኖን ተለግራም ግርፕ ከፍተክ እንጀምር ለላው መዳፍ የምታኀነበውን ሴት አባሯት ማርያም ይች መናጢ

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld Před měsícem +18

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ወንድሞቼ ወለተ ኪዳን ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ጀማሪ የመምህር ተማሪ ነኝ በስደትላይ ከ7 ወር ቡኋላ ከተዘጋብኝ በር ወጥቼ ስራ በመስራት ላይ እገኛለሁ እግዚአብሔር አመስግኑልኝ

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před měsícem +5

    አይዞህ አንተ የምታስተምረው የተጠቀመበት ያውቀዋል። ሰባኪ ነኝ ፓጋኖች ልብስ ለብሶ በመጮህ ማደንቆር እንጂ መፍትሔ አልመጣም እኛ ከነሱ በተሻለ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ መረዳት ችለናል ምክንያቱም ፀልየን ንስሐ ገብተን ሰግደን ስለምናነብ አይምሮዋችን ያስተውላል በተግባር ለመተግበር ይረዳናል አለበለዚያ የማይሰግድ የማይፀል ንሰሐ የማይገቡ የማይቆርብ ሰባኪና ምዕመናን መደነቋቆር እንጂ ለውጥ አይመጣም ። ንስሐ ከማይገባ አንድ ፃድቅ ንስሐ በሚገባ ሃጥዕ እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል።

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před měsícem +6

    አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሰን የቅዱስት ሥላሴ አምላክነት አይለየን ሥሉስ ቅዱስ ሆይ ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጲያን ህዝቦቻ ጠብቅልን ተዋህዶ ሃይማኖታችን ከተኩላ ጠብቅልን ።🤲🤲🤲🇪🇹

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před měsícem +6

    #ነገ* አባታችን ፃድቁ አቡነ ኪሮሰ ናቸው
    አባታችን የድንግል ወዳጅ፣መንክረ ሃያል፣ታማኝ አገልገይ፣የቅዱሳን ክብርመምህረ ፃድቅ የሂነው አቡነ ኪሮሰ ሆይ,,,,,,ከምናቀው ውዳጅ ከማናቀው ጠላት ከሩቅ አይመጣምና እኔው ቆሻሻዋ ልጁትንና ተሰፍሰላሴ ከነቤተሰቡ ከነተማሪዎች ይጠብቁን ዘንድ እንለምኑታለን🤲🤲

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን.......................እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ.................አሜን አሜን አሜን
    ሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴvሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴvሥላሴሥላሴሥላሴ
    አሜን አሜን አሜን.......................እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ.................አሜን አሜን አሜን
    ሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴvሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴvሥላሴሥላሴሥላሴ
    አሜን አሜን አሜን.......................እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ.................አሜን አሜን አሜን
    ሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴvሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴሥላሴvሥላሴሥላሴሥላሴ

  • @Shitu-gg5ht
    @Shitu-gg5ht Před měsícem +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 Před měsícem +3

    ሀይለ ጊወርጊስ ወንድማችን እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před měsícem +6

    የአባታችን አባ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před měsícem +4

    ደስ የሚል ወይይት እና ፀሎት ነበር መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z Před měsícem +3

    ተመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-tb2zs2ud3x
    @user-tb2zs2ud3x Před měsícem +8

    እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በዓል አድርስች

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem

      አሜን እካንአብሮዎ አደረሰን

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di Před měsícem +4

    እንኳ ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ /አደረሰን ❼🕯🌿❤🕊
    ክረምቱን ሰላም ክረምት ያርግልን !!🙏❤
    ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ያርጉልን !!🤲
    ደሞ ለዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን !!!!🙏❤❤
    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን አምላክ ይባርክልን!!🙏❤
    በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ እቁዎች ወለተ ማርያም//እህተ ማርያም 😥🤲

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem +4

    አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ለጻዱቁ ለአቡነ እስትንፋስ ክርሰቶሰ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ ከሰደት

  • @ababachbamba2808
    @ababachbamba2808 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙇🙇🙇 🕯🕯🕯🙏🙏🙏🕊🕊🕊❤❤

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @martinaa2438
    @martinaa2438 Před měsícem +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህ ባለፈዉ ትምህርት ላይ ራስ ተፈሪያን እምነት የላቸዉም እያልክ ስትል የነበረዉ በስላሴ ቀን 14ቱ ክርስትና ተነሱ 6 ኪሎ ይህነነ ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ShituFiker-wf8op
    @ShituFiker-wf8op Před měsícem +3

    እንኳን ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በስላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HewanMekonen-us5jp
    @HewanMekonen-us5jp Před měsícem +3

    ሀይለ ጊዮርጊስ ወንድማችን ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MekanetDawet
    @MekanetDawet Před měsícem +3

    ፀልይልኝ ገብር ሰላሴ ነኝ አሞኛል

  • @abisinia04
    @abisinia04 Před měsícem +4

    Memhir Tesfaye Abera ተባረክ፣ እመዬ ማርያም ተባርከኸ 🎉 ቁዱስ ሚካኤል ይታቢቂህ. 🎉❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +2

    ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር ኑርልን ዘላለም የዘመናችን ሃዋርያ !!

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308

    አሜን አሜን አሜን

  • @jobm5954
    @jobm5954 Před 29 dny +1

    ወንድሜ ሆይ ሠላም ላንተ ይሁን መድከምህ መልፋትህ ደስ ያሰኛል በርታ እንደ እኔ ሀሳብና ፍላጎት ብታደርገው ደስ የሚለኝ ነገር አገልግሎትህን ጥቂቶች የሚከታተሉት ሳይሆን ሁሉ ከቤ/ክርስቲያንዋ ውጪ አህዛብ ሁሉ የሚያደምጡትና ለመዳናቸው ምክንያት መሆን ብትችል ደስ ይለኛል አሁን እያደረግክ እንዳለኸው በድርድር ስዕሎች ፊት እየሰገድክ መፀለዩ ክርስቲያኖች በገዛ እጃቸው ስዕል እየሳሉ መልሰው አምላክ ናቸው እያሉ ይሰግዳሉ ብለው እንዲጠሉንና ጌታን አውቀውና አምነው ወደ መዳን እንዳይመጡ እንቅፋት እንዳትሆንባቸው እሰጋለሁ መድከምህ ካልቀረ በጌታ ብዙ ፍሬ ማፍራት የምትችልበትን ሥራ ብትሰራ ደስ ይለኛል የቤ/ክ ጠላቶችና ተቺዎች በበዙበት ዘመን መጠላታችንን ይጨምርልን ካልሆነ በስተቀር በፍቅር ወደ አዳኙ ጌታ ተስበው ይመጣሉ ብዬ በፍፁም አላስብም

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 Před 13 dny

    አሜን አሜን አሜን 👏👏

  • @hullhagerishgodana8229

    አሌ ጊውርጊስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለስላሴ ❤

  • @fatemiaf1449
    @fatemiaf1449 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲 ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfui9410
    @hfui9410 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    አሜን፫ ይሁን እደቃሉ ይደረግልን

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7i Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @user-yo4hy1zo5r
    @user-yo4hy1zo5r Před měsícem

    አሜን ❤️💛💚
    ✝️🤲✅አሜን 💛💚❤️✅😢😢

  • @user-jm9mu2yz2x
    @user-jm9mu2yz2x Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ☦️🤲🤲🤲

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před měsícem +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před měsícem +2

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤

  • @ZebnaAli-jt8sw
    @ZebnaAli-jt8sw Před měsícem

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bjw12
    @bjw12 Před 28 dny

    አሜን

  • @user-vk2ji8ez9u
    @user-vk2ji8ez9u Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰባ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️♥️❤️❤️🤲🤲😊💖

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před měsícem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በርታልን እመ አምላክ ታበርታህ ትጠብቅልን አሜን

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወልተ ሰንብት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @YenshaMerkeb
    @YenshaMerkeb Před měsícem +1

    ሀይለ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @bjw12
    @bjw12 Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን ይክበር የመስገን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @user-xw5tb1do9c
    @user-xw5tb1do9c Před měsícem

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድርግህ 🙏🙏🙏

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Před měsícem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርነት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @MasaratMmmm
    @MasaratMmmm Před měsícem

    አሜን አሜንአሜን

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን😍😍🙏🙏

  • @MeseretTulu-qf6fj
    @MeseretTulu-qf6fj Před 24 dny

    Amen amen amen

  • @sifenketema6146
    @sifenketema6146 Před měsícem +1

    ወልደ ጎርጊስ እድሜ ከጤና ይስጥክ እረጅም እድሜ ያድልክ

  • @tube139
    @tube139 Před 27 dny

    amen Amen Amen

  • @techaneshetu8819
    @techaneshetu8819 Před měsícem

    መምህር ቃለህይወትያሰማልንጸሎትናልመናህ ይደርብን ያንተን ት/ትማዳመጥከጀመርኩ በቤቴብዙነገረ ተፈጠረ ወለተመስቀልብለክ አስበኝ

  • @YenshaMerkeb
    @YenshaMerkeb Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @aygedefkaninamlakey1301
    @aygedefkaninamlakey1301 Před měsícem +1

    Hailegiorgis wendmachin Egziabiher yisth.

  • @fatemiaf1449
    @fatemiaf1449 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

  • @Abu-fk9qu
    @Abu-fk9qu Před měsícem +1

    ሀይለጊዮርጊስ፡እግዚአብሄር፡ይባርክህ

  • @user-vi4nw1ht1d
    @user-vi4nw1ht1d Před měsícem

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin enkuan abiro aderesen yeameti sewu yibelen enem trise yamirali hule be mesitawut new mayew gin dide yidemali keza demo sitsemu kemereti tenesito yidemali afen dmo dem dem new milegni behilime jib new mitayegn eyabareregn ahun gin tirsen yamegnali esheti rasu megat alichilim

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q Před měsícem

    Amen Amen Amen hunkan abro adarsen mamirachin egzaber masgen

  • @asnb43
    @asnb43 Před měsícem +1

    ኃይሌ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @samritsegaye-pf2pc
    @samritsegaye-pf2pc Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏❤❤❤🌿🌿🌿🌿

  • @haimanotabraham6186
    @haimanotabraham6186 Před měsícem

    Memhr tenana adme ystsh kedetesebh bemulu amen

  • @biizee2684
    @biizee2684 Před měsícem

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ መምህርዬ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይክ ወንድማችን የህይውቱ መብርት የሆክልኝ አንቴ ለይ አድሮ እግዚአብሔር ወደ ርሱ መለስኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LemlemDegesa
    @LemlemDegesa Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ዛሬ አመለጠኝ

  • @tenayegetachew7785
    @tenayegetachew7785 Před měsícem

    ሀይል ጊዮርጊስ ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d Před měsícem

    አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔም ታሪኬን ቀይርልኝ መመኪያዬ ያሳደከኝ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የእውነት ሰው አድርገኝ ትግስትን ትህትናን ጥበብን እውቀትን አድለኝ

  • @user-lu6ce5lc6o
    @user-lu6ce5lc6o Před měsícem

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በእዉነት መምህር እኔም የህታች ሂወት ነዉ ምዮረዉ 👉👈❤

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g Před měsícem +1

    Amen amen amen enken Abro edrsen yene Abet merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene wedu Haile Giorgis egzebr rjem edme ke tenet gre yesth wedmey Alem sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 Před měsícem

    አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር:: ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @LemlemDegesa
    @LemlemDegesa Před 27 dny

    ሀይለ ጎርጊስ እግዛብሔር ይስጥህ 👏👏👏👏👏👏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ❤

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سينكا
    @سينكا Před měsícem

    መምህር ስለ መልካም አገልግሎትህ ብሎ ይህን ትምህርት ለምንሰማ ሁላችን በነፍስ በስጋ ድህነት ይሁንልን በነገሮችህ ሁሉ መዲሃን አለም ይከተልህ

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 Před měsícem

    Ameen Ameen ameen

  • @user-uv5io9kg8r
    @user-uv5io9kg8r Před měsícem

    እንኳን ለአባታች አባ ኪሮስ አመታዊ መታሠቢያ በአላቸዉ በሠላም አደረሣቹ ቤተሠቦቸ

  • @Abc-rk6ro
    @Abc-rk6ro Před měsícem

    Amen amen amen amen amen

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g Před měsícem

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozaabraham4354
    @rozaabraham4354 Před 29 dny

    ሀለጎርጊስ እግዛብሄር ይስጥክ🙏🙏🙏🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před měsícem

    🎚ሰዓሊ ለነ🤲ቅድስት🎚
    ኧረ መምህር ተስፋ ሥላሴ !
    በስተመጨረሻ የነገርከን ሰው 😡ይገርማል እንዴት ያለ ድንጋይ የሆነ ልብ ቢሰጠው ነው ይህ ክፉ ዲያቢሎስ😡
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🤲በቤቱም ያፅናን🤲አሜን🤲

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለዚ አበቃሽ

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před měsícem

    አሜን አሜን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሷችሁ

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Před měsícem

    በዚህ ታሪክ ላይ የኔም አክስቴ ታመመችና ሞተች አስታውሳአለሁ ሐምሌ 10 200ዐ ነው ለቀብር መሽቷል ህዝቡ በቃ ነገ ነው ተብሎ እያለቀስን በማህል የእናቴ ዛር ወረደ ከዛ ሰዎች ቆዩ ትንፋሽ ተገንቷታል ተባለ ዳነች ጉድ ተብሎ ይህመላዕክ ነው ተባለ በመጨረሻ ጥቅምት 2001 ወሰዳት አስመሳይነው አሁን ስረዳው

  • @katiealfadli1404
    @katiealfadli1404 Před měsícem +1

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Před měsícem

    Kale hiwet yasemalin member mengstesemayat yawarsiln amen amen amen egzabiher yibarkih 🙏🤲🤲

  • @Fif7h
    @Fif7h Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ

  • @zaidgebreslasie7905
    @zaidgebreslasie7905 Před měsícem

    Hayle gergshe wendmachin egziabiher amlak ysteh.

  • @yilma4711
    @yilma4711 Před měsícem

    ሀይለ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmorOmor-ki9ql
    @OmorOmor-ki9ql Před měsícem

    አሜንንን❤

  • @saraa242
    @saraa242 Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን እኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህረየ
    ምመናን በፆለት አስቡኝ ወለተ መድህን እያላች በስደትነዉ ያለሁት ነፍሰጡርነኝ መዉለጃጊዜየ እየደረሠነ እግዚአብሔር እዲረዳኝ አስቡኝ በፆለት

    • @user-os8xx7hk7n
      @user-os8xx7hk7n Před měsícem +2

      እማ ፍቅር ቅድስት ኪዳነ ምህረት ታሠብሽ አይዞሽ መልክአ ቅዱስ ሩፋኤል ጸሎይ

  • @dq244
    @dq244 Před měsícem

    መምህራችን❤❤❤

  • @haimanotabraham6186
    @haimanotabraham6186 Před měsícem

    Enkon aderesen yetewohdo beteseboch lexadiqu yeabaatachn aba kiros bereketachew redetachew mlgachew ayleyn amen Amen amen n

  • @KkhhKk-sn8gk
    @KkhhKk-sn8gk Před měsícem +1

    ዉድ መምህሬ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před měsícem

    ሰላም መምህር አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏