210 ኛ ገጠመኝ ፦ የግሮሰሪ ባለቤቷ የገበያ መተት ገመና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 09. 2021

Komentáře • 481

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z Před 2 lety +44

    ካዛም ንሰሀገባሁ አመትሆነኝ እግዚአህቤርይመስገን አድአመት አለፈኝ ከተቀየርኩ እድሜ ለአባታችን መምህርግርማና ለመምህር ተስፉዬ ሁሉንምጾም እጾማለሁ እሰግዳለሁ እፀልያለሁ ከሙዚቃ ከዝሙቶ እርቄአለሁ ተመስገን

    • @zahra1491
      @zahra1491 Před 10 měsíci +1

      ፡ጤና ይስጥልኝ

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Před 2 lety +11

    መምህር እኳንም በሰላም መጣህልን የእኛ እቁ 🙏🙏🙏 እነት መምህር በጣም ነው የተለወጥኩበት ገጠመኑን በቅርብ ነው ዩቱብ ስጎርጉር አገኘውት ሳዳምጠው የኔህይወት ነው አሁን ወደሗላ ተመልሽ እያዳመጥኩነው የመስተፍቅር የቡዳ ያይነጥላ የዛር መንፈስ በፀባዬ ተመሳስሎ ሀፀያት ሲያሰራኝ ኖሯል አሁን ነቅቻለው ሽ አመት ኑርልኝ መምህር ከእድሜዬ ቀንሸ እሚሰጥ ቢሆን በሰጠውህ

  • @user-it7qu4sq2y
    @user-it7qu4sq2y Před 2 lety +68

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ልዩ ገጠመኝን ያለፉት አመት ባለማወቄ ብፅፅም አሁን ወደ ኃላ ተመልሼ እያዳመጥሁ ነው ለውጥም አይቼበታለሁ በቀን ሳልሰማ አልውልም እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባረክህ

    • @abozenechbiru7113
      @abozenechbiru7113 Před 2 lety +3

      ቃጥላ ማርያም ጸበል ውሰዳቸው።ከዚያ ይፁሙ እንደቅማቸው ይስገዱ። እግዚአብሔር ይርዳህ ።

    • @maryshara4466
      @maryshara4466 Před 2 lety +2

      በጣም መካሪ ነው መምህራችን ባተላይ አድሮ የመከረን አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴

    • @genetabebe5620
      @genetabebe5620 Před 2 lety +1

      @@abozenechbiru7113 ⁵the best 5th 5th in my list is that 😀 😋

    • @msramona8951
      @msramona8951 Před 2 lety +1

      መምህር በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 2 lety +15

    እውነት ነው ከወንዝ በታች ሌላ ፍጥረት እንዳለ አባቴ ይነግረኝ ነበር ግን በልጅ ሀይምሮዬ ስለነበር ይነግረኝ የነበረው ተረተረት ነበር የሚመስለኝ እና ገጠመኝ ማድመጥ ስጀምር አባቴ ይነግረኝ የነበረውን ማስታወስ ጀምሬ ከዛሬ 5 ወር በፊት ኮሜት ፅፊልህ እንዳለ እና እውነት እንደሆነ ነግረከኝ አንድ ቀን ይሔንን ገጠመኝ ይዤ እመጣለሁ ብለህ ስትፅፍልኝ ሁሌ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግንሕ አላልፍም በደንብ አብራርተህ አስተምረህናል ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ለህታችን መጨረሻዋን ያሳምርላት ለኛም ከምንሰማው የሂወት ታሪክና የመናፍስት አሰራርን መርምረን እድንረዳና በተረዳነው መጠን ለመኖር ያብቃን መምህር አተም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 2 lety +26

    ብስል ከደርሠበት ይማራል ሞኝ ሢደርስበት ለማማር ይጥራል ሥት ሠዉ አዳምጡ ሥላቹዉ ችላ ይላሉ በቃ ካልተነካን አይበርደንም መምህራችን ጠላትክ ቀጢማ ይሁን

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o Před 2 lety +16

    መምህሪ እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ ምእመናን ነገእኮ መሥከረም 21🕯🕯🕯ማርያም ነቺ ያላሠባቹህት ደሥታና ሠላም ትስጣቹህ 🤲✝️🕯

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 2 lety +11

    ሰምተን አዳምጠን የምንለወጥበት ያድርግልን

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr Před 2 lety

      መምህር፣በያካባቤዉ፣ብዙ፣ነግር፣አለ፣እደት፣እደምንፍተዉ፣አናውቅም፣ከባደ፣ነው፣

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr Před 2 lety

      ፍጣሬ፣የፍታን፣

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
    ይህንን ተአምር ለሚፈታ አምላካችን ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🌼🌻🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n Před 2 lety +21

    አሜን እርኩሳን መናፍት በሙሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የበመታችሁ ሁኑ፡ እህታችን ጎበዝ በርቺ ካንቺ ብዙ ተምረናል ወንድማችን በርታ ጠንክር እግዚአብሔር እናትህንም ወደ ንሰሀ ሙሉ በሙሉ ይመልስልክ

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ። ወይኔ መምህር በዚህ ገጠመኝ ምክንያት ምንያህል ፈተና እየተፈተንክ ነው ።ተደባዳቢወች ልቦና ይስጣችሁ ። እግዚአብሔር ግን ካንተ ጋር ነዉ ። ጥበቃው አዬለይህ እማፍቅር ትጠብቅህ ።የብዙዎች ነፍስ ባንተ እየዳነ ነው ።እግዘብሔር ይመስገን ሁላችንም በፀሎት እናስበው መምህራችንን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Před 2 lety +39

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ልጆቹን ወደራሱ ይሰበስባል በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም አስተማሪ ነው ስንቶቻችን ይሆን በዚህ ትምህርት የተለወጥነው ስለማይነገር ስጦታው# እግዚአብሔር #ይመስገን #አሜን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +15

    መምህራችን ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛልህ እኳን ደና መጣህልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም ምንሰማበት አይነ ልቦናችን ያብራልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እቁ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 2 lety +11

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር 💐💓

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 Před 2 lety +2

    Amen AmenAmen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před 2 lety +20

    መምህር እኔ፣ገጠመኝህን፣ስሰማ፣የቤተሶቼን፣ህይወት፣እየጎበኘሁ፣ስለሆነ፣ሁሉም፣ገጠመኝ፣የራሴ፣ታሪክነው፣አያቴ፣አክስቴ፣እናቴ፣ይሰሩ፣የነበሩትን፣ስራነው፣የምታስተምረኝ

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j Před 2 lety +6

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 2 lety +1

      እባካቹ የሚጠቅም ነገር ፃፉፉፉፉ።ሰዉ ይማርበት እንጂ እባካቹ

    • @user-yf9kp5ym3j
      @user-yf9kp5ym3j Před 2 lety +1

      @@solianaabreha5008 እሺ

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Před 2 lety +6

    #እግዚአብሔር #ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ልስማና ተመልሼ እመጣለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ ውድ መምህሬ

  • @tube564
    @tube564 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    አገራችነን ሰላሙዋን ይመልስልን

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 2 lety

      እባካቹ የሚጠቅም ነገር ፃፉፉፉፉ።ሰዉ ይማርበት እንጂ እባካቹ

  • @emum287
    @emum287 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 💚💛❤️

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 2 lety +4

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻💖💖💖🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kalhiwet yasemalign memhrachn

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 Před 2 lety +7

    Thank you Memher Tesfay, you're the best teacher of Ethiopian people .

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 2 lety +6

    በዚህ ገጠመኝ 2 ነገረ ተምሪያለው
    መነሣት እና መወደቅ
    መውደቀ በእኛ እጅ ላይ ነው
    መነሣትም በእኛ እጅ ላይ ነው
    መምህር እግዚአብሔር ይከተልህ የሁል ጌዜ ጸሎቴ ነው
    እህታችን መጨረሻ ጀብድ ሰላደረግሽ ደሰ ብሎኛል
    ለኛ እንዲትላለፈ ሰለፈቀደሸ እናመሰግናለን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +1

    አወ መምህራች በጣም የተለመደ አምልኮ በየ አካባቢው መምህር ሁለት ነገሮች ልንገረህ መምህር የኔም የሁልግዜ ጥያቄየ ነው እና ልጂ ሁኘ መምህር ከቤታችን እራቅ ያለ መንደረ ወንዝ ከአንዲት እህቴ ጋር ውሐ ለመዋኘት ሔድን ከዛም ከወንዙ ብዙም የማይርቁ ሠዎች ሁለት ሁነው ቢላ ይዘው በጎድጓዳ የቅል ስባሪ ደም ይዘው መጡ ወደምንዋኝበት ወንዝ ከዛ ዉጡ አሉ ከዛም ያን ደም ወንዙላይ እስከ እቃው ጨምረውት ሔዱ እኔም ልጂ ስለነበርኩ ለምን ደፋ እያልኩ እራሴን እጠይቅ ነበር ግን አሁን ላይገባኝ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +2

    መምህር እጅግ በጣም ያስገርማል
    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +3

    ፈጣሪ ይማራን መምህራችን ፀጋውን ያብዘልህ🙏🙏🙏

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 2 lety +6

    ላይክ ላይክ ላይክ ሼር አያስከፍልም ቅንነት ለራስ ነው በጓ ተግባር ክርስትና ነው

  • @tube4746
    @tube4746 Před 2 lety +4

    የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ

  • @user-ms7bd8hh9l
    @user-ms7bd8hh9l Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህርየ አንተን የስጥኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።እባካችሁ የመዳም ቅሞመች ስራች እየ ስራችሁ አዳምጡት ማርያን በሃወት ብዙ ትምህርት ስምቻሎህ እንድ ገጥመኝ ግን ህወትየ የቀየርው ይለም።እና ዝም ብለን ከማይ ረባ ግዝያችን ከምናባክን ስራችን እየስራን የመዳም ዋይፋይ እያለ እንለዉጥቤት እትጳያ ከሆድን ግን እንድ ልባችን ዋይፋይ አናገኝም በዛላይ ስንት ብር ልናወጣ ነው።ስራችን እየስራን ግን ትንህርቱን ብንከታተል ብንስግድ ብንፀሙ ስንት መንፍስ መያዝ እንችላለን ዋናው እምነት ነው እህቶች ።አይዛችሁ እባካችሁ እንበርክክ በጣር ለኛ በጣም ቅርብ ነው ።እግዚአብሔር ይመስግን በሳእድ ሁኝ የመምህር ትምህርት እየተማሩኩት ለንሳሃ በቅቻሎህ አሁን ቁኖያን ልጨርስ ትንሽ ቆሩቶኛል ተመስግን ጌታይ።

  • @user-nl6sh5md9q
    @user-nl6sh5md9q Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ሁላችንም ስለ እርኩሳን መናፍስት ሴራ ተምረናል ተስተካክለናል እግዚአብሔር ይመስገን። አገር ካለ ሰው በስደት ላለ ብዙ እየተለወጠ ነው ።እኔ ራሴ ባለማወቅ አይነ ጥላ ላወጣ ብየ ወደ ደብተራ ስሀድ ጭራሽ ተጨምሮ ፀባየን ተበላሽቶ"ትእግስ"መስተዋል"ጠፍቶኝ የነበርኩ ነኝ አሁን እግዝአብሔር ይመስገን የምንድነበት ቀን ደርሶ ነዉ መሰለኝ በትግል ነው ያለሁት "ወልደ ገብረኤል እያላቹ በፀሎት አስቡኝ።

  • @tfguvhhh4360
    @tfguvhhh4360 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @kidusmiikaellredatemesigiz8766

    berta igzihabiher gulbet ihunik ⛪⛪⛪❤️👏🙏🙏

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
    እህቴ ከናንተ ፍሌሸ ወሰዳ 1 ገጠመኝ ብቻ ኘው ያለው በቴሌግራም ደጋግሜ ብደውልም አታነሳም እና እባክህ ሰትመጣ ተባበሯት

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +5

    ሠላም ለናተ ይሁን ወገኖቸ መ ምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @teshome6481
    @teshome6481 Před 2 lety +6

    ለምንድነው ግን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማድረግ የሚከብደን እባካችሁ ለሌላው እንዲደርስ የበኩላችንን እናድርግ ከባድ አይደለም እኮ ቤተሰብ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +2

    ሠለናተ ይሁን መ ምህር ዕኔ የሥለት ልጅ ነኝ ግን በዕኛ ቤት በጣም ብዙ የዛር መናፍሥት ዕማየ ትገብራለች ዕኔም በፈቃዴ ሣሆን በዕግዚአብሄር ሀይል ሆኖ ዕማየን አታድርጊ አጋንት ነዉ ሥላት አዉቃለሁ ከምሞትባችሁ ብየ ዕጅ አለችኝ ከዛ ዝም በይ ሥትለኝ ከቤት ምግብ አልበላም ዕያልኩ ሣሥቸግራት ከዕናቴ ዕሥከ አክሥቶቿ በጣም ይጣሉኝ ነበር ከዛም በህልሜ ዕየተቀያየረ ዕየመጣ ያሣቃየኝ ጀመረ ከዛም በጣም ከምፈልገዉ ከእቅዴ አሥወጥቶ ይኸዉ በሠዉ አገር ዕቃትታለሁ ድሮ የቤተ ክርሥቲያን ፍቅር ልቤ ላይ ነበረ በጣም ብዙ ገዳማት ዕሄድ ነበር በዚያን ጊዜ ልቤን አሞ አፍዞ አደንዝዞ ያዉዞረኝ ነበር ግን አልነቃሁም ከዛም በጣም ከሚጠበቀዉ በላይ ሠዉ ይቀናብኛል ዕና ዕንዳዉ ዝም ብሎ ይገርመኛል አሁን ደግሞ በዕግዚአብሀር ፈቃድ በትንሹ በኮልታፈዉ አንደበቴ ፆለት ማድረግ ሥጀምር ለማመን የሚከብድ በት/ቤት መተት ,ጎደኞቸ,በቅናት ተነሥተዉ ዕንዳደረጉ ከተለያዩ ሠዎች ዕንደገባ ዕና በዕናቴ በኩል ደግሞ የወሠንጋላ ጨንገር ,የቡዳ ሠይጣን ዕንዳለብኝ በህልሜ መጥቶ በተለያየ ጊዜ በህልሜ ተናገረ ዕና የሆነ ጊዜ መዝናኛ ሄደን ወንዝ አካባቢ ነበር አሁን መጥቶ ያን ጊዜ ወርዉሬ ገደል ልከትሽ ነበር ግን ጌዮርጊሥ ከለከለኝ አለኝ , ወሠንጋላ ደግሞ ከዕናትሽ ማህፀን ልገድልሽ ነበር ግን አንቺ የኪዳነ ምህረት የተሠጠሽ የሥለት ልጅ ነሽ አለኝ ዕና አሁን ያለብኝን በዚህ በሠዉ አገር ዕንዴት ላሥወጣዉ ምክራችሁን ዕፈልጋለሁ ወላዲተ አምላክ ትርዳን አገሬ መግባት ዕፈልጋለሁ ግን አልቻልሁም ፈጣሪ ይርዳኝ መ ምህር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-gu1rm6bd6w
    @user-gu1rm6bd6w Před 2 lety +4

    በጣም ብዙ ቃላት የለኝም እንዳተ አይነት ወድም ስላለኝ በእውነት በጣም እኮራለው ለማጋነን አይደለም እውነት ምስክር ነው በዚህ ተምረን ያልተፅናናን ያልተለወጥን ከሆነ ሰው መሆናችን ያጠራጥራል።

  • @jadabam214
    @jadabam214 Před 2 lety +2

    መምህር ገጠመኙን አቅርበህ መጨረሻ ላይ በፀሎት የምትጋው በጣም ሀይል አለው እና እዳታቋርጠው አሜን አሜን አሜን ስቀበለው አዳች ነገር ውስጠን ስሰማኝ ይታወቀኛል አደራ ፀሎቱን እዳታቋርጠው

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +18

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ምጭረሸችን አሰምራልን የህ ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው

    • @rahelrahel7877
      @rahelrahel7877 Před 2 lety

      Ayii sinti al bayasafaru baygorobetu gin kabadu ba misxar yamimtitutu batmhirt inatna lij la samta hedawu yiqoyalu kazam simlsu la anda samnt indateji tabyalwu bila safr nabra yamitwalwu ka inatwa gara safar bixbax argawu yixalalu gin yamixalut yawshat nabar gin manma yawshat or yatnkol xil ayimaslm kazam la1 samta gorobet tiqamxalch kanda samnta buhala yalmanm astarqi nayi tilatalch sithed 1 qamiswan bar layi indarsa sawu tila tihedalch tanansh ihetochowanm indazwu iyadrgu yilkuwachawu nabar lakasa insu yatazazutan iyasru nabar batmartachawu 8 inkun aldarsum gin bansu sira yagorobetochachawun hiwt baxamn nawu yabalshut biyansa maxfo sisruban indanbara yawkut anta bastamarkwu timrta bagaxamany hulunm wadwala malsa biye sasb baxam kabad nagar indadargubn nawu yagbany

    • @rahelrahel7877
      @rahelrahel7877 Před 2 lety

      Ka betsab bisra bado hulem tsab ine ihet hulachanm basdat ine 6 amta sarche bado ijen ahun tamlshe 8 amta tamlshe sidat. Ahun gin idme lamamher hulunm indawqa siladrgany igzabher simu yatmsgan yihun

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህርችን ሼር ላይክ እያደርጋን እንጀምር

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 2 lety +4

    ተስፋስላሴ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před 2 lety +6

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety +1

      ቃላህዉት ያስማልን ተሰፋሰላሴ ቁጥር 94 የኔ ታረክ ነዉ መላከ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ከዉኩ ነዉ ያቆምኩት በጣም ይገረማል በተለዬ ዉጨ ያላነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዉጭ የተዉለዱ ልጀች በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በክረምት ሁሉም እዛ ነዉ ሰምትን ለመተገበር ይበቀን በርታ ዉንደሜ

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 2 lety +2

      እባካቹ የሚጠቅም ነገር ፃፉፉፉፉ።ሰዉ ይማርበት እንጂ እባካቹ

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 Před 2 lety +2

    AmenAmenAmen.dhugaa.waqayyoo.gootfaa sageale.jirenya.sin.haa.dhegechisuu..amenamenaemn.🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪⛪⛪🎚🎚🎚🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤💔💔💔

  • @genetasefagenetasefa339

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስበን ወለተ ስላሴ መምህር

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 2 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 2 lety

    Amen amen 🙏 amen 🙏 Egziabhere Yimesgen silehulum neger Memehirachin kale hiwot yasemalin betam astemari new 🙏🥰

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    መልካም የማዳመጥ ሰአት ይሁንልን አዳምጬ እመልሳለሁ ።

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety +3

    መምህር እንኳን ደና መጣህልኝ

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @baqalachbalcha7279
    @baqalachbalcha7279 Před rokem +1

    Amen Amen Amen😢😢 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-zl7fr9cv7k
    @user-zl7fr9cv7k Před 2 lety +3

    አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንኳን በሰላም መጣህ

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn Před 2 lety

    Amen amen

  • @genetasinake3244
    @genetasinake3244 Před 2 lety +2

    አምላክ ዪባርክህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +2

    መምህሬ🕊💐💐🕊💐🕊🕊🕊👂👂👂🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @temimamudesir2576
    @temimamudesir2576 Před 2 lety

    አይናለም አለማየሁ
    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማል🙏🙏🙏

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Před 2 lety +5

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሚናገረው ነገር ሁሉንም ያስተምራል የሁሉንም ህይወት ይዳስሳል ሁሉም ሊማርበት ይገባል 🙏🙏🙏🙏

    • @elroetigistu969
      @elroetigistu969 Před 2 lety +1

      እውነቱን አውቀሽ ወደኦርቶዶክስ ትመጪ ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን

    • @habibakemal2222
      @habibakemal2222 Před 2 lety +1

      @@elroetigistu969 እምነቴ ህይወቴ ነው እወነተኛውን መንገድ ተከታይ ነኝ ጥሩ እና መልካም ነገር አስተማሪ ነገር መስማት ግን እወዳለሁ የሚናገረውም የትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ላይ የሚደርስ የሚደረግ ጉዳይ ስለሆነ ነው ያዳመጥኩት እህቴ🙏

    • @elroetigistu969
      @elroetigistu969 Před 2 lety

      @@habibakemal2222 እንዳሻሽ
      😅 ደሞ ወንድ ነኝ

    • @habibakemal2222
      @habibakemal2222 Před 2 lety +1

      @@elroetigistu969 😂😂😂እሺ ጓደኛዬ

    • @AbrahamAbraham-sj5fx
      @AbrahamAbraham-sj5fx Před 2 dny +1

      እና መሐመድ ለምን የ6ዓመት ልጅ አገባ ይሄ ከዝሙት መንፈስ(ራሔሎ ወይም አይነ ጥላ) አለበት ብለሽ አታስቢም

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ስሙ የክበር ይመስገን አህታችን ፈጣሪ የሜወደውን ነገር ነው ያደርገሽው መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ከዚህ የበለጠ ፀጋ የብዛልክ የማ ፍቅር ልጅ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ቤዛይት አለም ምክንያት ፈላጊዋ ድንግል ብፅይት የበላየሰብ እመቤት ትባርክልህ ከነመላ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ወለተ ስላሴ ወልደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አፀደ ኪሮስን በፀሎትህ አስበን

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን አሰተማረ ገጠመኝ ነው

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን እንኳን ፈጣሪ ወደ ቤቱ መለሰሽ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 5 měsíci

    አሜን እርኩሳን መናፍስ ካልነቃንበት በጣም ከባድ ነው እህታችን እክንም ነቃሽ በርች እውነት በጣም ተምረንበታን እናመስፍናለን ❤መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety +2

    በጣም ከባድ ነው እግዚያአብሔር ልቦና ይሰጠን

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @aser222
    @aser222 Před 2 lety +6

    እካን ሰላም መጣህ የምሳስል መመህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ የተዋህዶ መምህራች🥰🥰🥰

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před 2 lety

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ስለማይከፈል ዉለታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍፅልሜሽን ያሳምረዉ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +19

    አዳምጬ ጨርሼ ኮሜት እሰጣለሁ ጅማሬውንግን ሳዳምጠውግን እጅግ ያስዝናል አቤቱ ልቦና ስጠን ደብተራንና ጠቅ ዋይን ያጥፋልን 😭

    • @user-qv7ni5uq6u
      @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety

      አሜን ያጥፋልን ይህው የህቴ ባል 7 አመት ሆነው በመተት ሽባ እረጉት ፀበል ሂድ አልተሻለውም በጣም አዘናለሁ በጣም ጎበዝ የመግስት ሰራተኛ ነበር እግዚአብሔር ክፉ እሚያስቡትን ያጥፋንን

    • @yoditdube6381
      @yoditdube6381 Před 2 lety

      @@user-qv7ni5uq6u አይባልም ልቦና ይስጥ ለሁሉም ለኛም

    • @user-qv7ni5uq6u
      @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety

      @@yoditdube6381 አሜን ግን ክፉ እሚያስቡትን እግዚአብሔር ልባናይስጣቸው ሰላልደርሰብሽ ነው ተይማ እህቴ ቢኖሩም አይጠቅሙ

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před 2 lety

    ቀለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር በአንተ ላይ ያስተማረኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሆን እኔ በጣም ደካማ ነኝ አባታ በጣለት አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን!!!!!!

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም ብዙ እየተማርኩኝ ነው በእውነት መምህር የአንተን ትምህርት ስማር መሰደዴ እራሱ ትርጉም የሌለው ይሆንብኛል ከስደት ተመልሸ ለንስሀ እምበቃበት ቀን ይናፍቀኛል በፆለታችሁ አስቡኝ ዝማሬ መላእግትን ያሰማልኝ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    በእውነት በጣም ያሳዝናል መምህር በገጠመኞችህ ሁሉ እየተማርንበትና እራሳችንን እየፈተሽንበት ነው እናመሰግናለን በመጨረሻ የምትለቃቸው መዝሙሮች ደስ ይላሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️👏

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e Před 4 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልንመምህር

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +6

    አሜን ልዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

    Thanks to god and Tanhks to you memihir tesfaye

  • @himahima2935
    @himahima2935 Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 2 lety +1

    ሰለማይነገር ሰጦታወ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅ እከነቤተሰብ ፀጋወ ያብዛል እንቂ መምህር

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 2 lety

    አይዞህ እግዛብሔር ይርዳህ እግዛብሔር ይርድህ ታሸንፋለህ ሓያል እግዛብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 2 lety +2

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @hirutbekele
    @hirutbekele Před 2 lety

    መምህር አኔም የነተን የመምህር ግርማን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ሰው መፍራት ጀምሪየለው እግዚሃቡሄር ለሁሉም ለብ ይስጥልን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርገን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለኛ የምትከፍለው መስዋእትነት ብዙነው እኛ ማስተዋሉን ይስጠን ዓይነልቦናችን ይክፈትልን

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 2 lety

    አግዚ አብሄር ይጠብቅህ መምህር

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ያሰማልን

  • @azeb8708
    @azeb8708 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።በፀሎት አስበኝ ለሊት ጥርሴን አንገጫግጫለሁ በፀሎትህ አስበኝ ፅጌ ማርያም ነኝ።

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abinetatlaw6808
    @abinetatlaw6808 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +3

    እህታችን እንኳን ተመለስሽ በጣም ደስ ይላል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 2 lety

    ሰላምህ ይብዛልን መምህር ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እህታችንን የመለሰ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የመነኮሱት አባት በረከታቸው ይደርብን ማነው እንደ መምህር በመክሊቱ አትራፊ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
    እረ ምን ሆነን ነው እንድህ የታየነው
    እረ ምን ነክቶን ነው ከክብር የወረድነው
    ቢከፋም ቢለማም ሰው መሆን ይሻላል
    ህሊና ሲኖረን ጥላቻም ይርቃል
    እግዚአብሔርም ታርቆን ምህረትን ያወርዳል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን 💒🕊🎤🎤🎤🎤💚💚💛💛❤❤

  • @user-yw7ct9yd3z
    @user-yw7ct9yd3z Před 2 lety +1

    መምህር መዝሙረ ዳዊትና ድግምት በሚል አስተምረን