63ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መተት ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ባፉ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2021
  • 63ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መተት ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ባፉ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Komentáře • 500

  • @tayetube862
    @tayetube862 Před 3 lety +150

    የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ እና ጥበቃው አይለየን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +57

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዩርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
    መምህር እንኳን ደና መጡልን የኛ ስስት
    ቅዱስ ጊዩርጊስ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 Před 3 lety +4

    የልጁን አባት(ለህፃኑ አያት) በእውነት ዝቅ ብዬ ነው እማመሰግንህ ምክንያቱም ታሪኩ የኔ ታሪክ ነው በታሪኬ ውስጥ በልጄ አባት ቤተሰቦች
    ክፋት የተቀማሁትን ህይወቴን ሳስብ ምናለ እንዳንተ ደግ ቢሆኑልኝ እኔም ልጄም ልጃቸውም ባክነን አንቀርም ነበር የብዙ ሰው ህይወትም ነፍስም ነው ያተረፍከው ይሔን ኮሜንት እምታነቡ ስለ እማፍቅር ብላችሁ ሀይለማርያም ብላችሁ ልጄን በፀሎት አስቡልኝ🙏

    • @user-ik4ur4pt7p
      @user-ik4ur4pt7p Před 3 lety

      አይዞሽ እሕቴ
      እመብርሃን ታስበዉ

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 3 lety +78

    በስመ ስላሴ የመምህርን ትምህርት እንደ እኔ ሱስ የሆነበት ማነው ???
    ግን ቤተሰቦቼ ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን በደንብ ጠላታችንን እንወቅበትና እንቀየርበት

    • @user-zi4cb1ty5e
      @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +2

      ስሙ ብትቀይሪው መልካም ነው ለመምህር ክብር ካለሽ እህት ሆይ

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 3 lety

      @@user-zi4cb1ty5e lene nesh ehte?

    • @user-pd4ob7tt6h
      @user-pd4ob7tt6h Před 3 lety

      @@user-zi4cb1ty5e ምን ችግር ኣለው ወለተ-ኪዳን እህቴ

    • @era7420
      @era7420 Před 3 lety +2

      እኔ እራሱ

    • @hjuiisfdjjsjwjifi798
      @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 3 lety +1

      መምሕር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +7

    መምህራችን ምን ዓይነት ጥዑሙ አንደበት አለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ይገርማል ይደንቃል እግዚአብሄር ታርክ ስለውጥ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ። ይህ ገጠመኝ የእኔ ታርክ ነው ። ሃጥያት ሰርቸ የመጣብኝ ጣጣ ብሆንም እግዚአብሄር ን ይቅርታን ጠይቄ ሁሉንም ትቸ በስደት ዓለም ሁኘ እግዚአብሄርን እያመለኩኝ እየተማፀንኩኝ ነው ያለሁት እባክህ መምህር በፆሎት አስበኝ አባት እናቴን ወደ እግዚአብሄር ቤት እንድቀርቡ በስጋና ደሙ እንድታተሙ ወለተ የዋሃንስ ወለተ ማርያም ገብረ ሚካኤል አስበን ። ልጄም ተወልዳ አድጋ ስታምር የልቤ ደስታ ሁናለች ። አሁን ያለፈውን ትቸ ዓላማየ ልጄ በመንፈሳዊ ላሳድግ አባት እናቴም ከጌታችን ስጋና ደሙ ላቀብላቸው ነው ሓሳቤ የእኔ ነገር ሞራኔ አንዴ ተኖክታል ተሰብሬል እግዚአብሄር ታርክ ለዋጭ ነው ተስፋየ እሱ ነው ። የኔ ህይወት የተባላሸው በዘረኝነት ምክንያት ነው ። ብዙ ቀን የዘረኝነት መዳሓኒት እፍልግ ነበር ህልናየ ሰላም አጥቶ ነበረ ባአንተ ገጠመኞች ግን የልቤን ፍላጎት አገኘሁ ከነ መፍትሄዊ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +7

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን ዋላቹሁ የተሰፋ ስላሴ ተማሪዎች እየተከታተላቹሁ ነው

  • @haregarega611
    @haregarega611 Před 3 lety +40

    በ2014 በቲቪ በኢትዮ ሳተላይት ፕሮግራምህን እንጠብቃለን

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 Před 3 lety +23

    መ መህሬ በፀሎትህ አስበው እስከቤተሰቤ አንተንም የድንግል ማሪያም ልጀ ይጠብቅህ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +24

    እሄንን ገጠመኝ እንድናዳምጥ የረዳን ፈጣር ይክበር ይመስገን

  • @fre6268
    @fre6268 Před 3 lety +17

    መምህረየ ምነኛ የተባርክ ነህ ባንተ ምክንያት የስንቱን ህይወት ዳነ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +19

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*_ሠላም ለዝክረ ስምከ ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እልሃለሁ_*
    *_ጊዮርጊስ ሆይ የምስጋና አውታረ መዝሙር ለሆኑት ቃልህና አንደበትህ ሰላም እልሃለሁ_*
    *_የልዳው ጊዮርጊስ ሆይ ለአንተ ሰላምታ ይገባል ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ_*
    *_አቤተ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን የሰማእቱ ጥበቃው አይለየን አሜን፫_*
    🕯🕯🕯

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቢያንሥኳን በከፊል እየነቃን ይመሥለኛል መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ለኛም አይነልቦናችንን ያብራልን 50 /60 /100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለሁሉም ነገር መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ደግሞ ልዩነው እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን

    • @hbfchd6791
      @hbfchd6791 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @era7420
    @era7420 Před 3 lety +11

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኔንም ጨምሮ ደንዝዟል ።የሚነቃ ይንቃ ትንሽ ቢሆንም!

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +5

    እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት በምሰቱ በቸርነቱ እኛንም ከሚድኑት ተርታ ያድርገን አሜን🙌🙌
    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j Před 3 lety +8

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hbfchd6791
      @hbfchd6791 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @hdhdhdhhdjrhf6501
    @hdhdhdhhdjrhf6501 Před 3 lety +18

    እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 3 lety

      Memhir fkr kesint edme new yemifekedew egziabher yemifekdew malet new?

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 Před 3 lety +8

    ድያብሎስ እግዛአብሔር ይገስጸው ከመቸ ሰምት ዲስ ላይክ የምያደሩ ገን 10 ደቂቅ ሳይምላ።

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ እዳትረሱ ✝️⛪️✝️🕊

  • @user-gp6zv6mg2f
    @user-gp6zv6mg2f Před 3 lety +13

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊወርጊሰ ወርሀዊ ክብር ብአል አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደረግልን አሜን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ናፍቆታችን ኧረ ጠፋህ መምህር ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና ሆንህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእውነት ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድልልን

    • @hbfchd6791
      @hbfchd6791 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገገን
    ስራው እፁብ ድንቅ ነው

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 Před 3 lety +4

    ተወልደ መድህን አሥካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራት ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተሥፋ ስላሴ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +2

    ተጫወተብን እኮ እግዚአብሔር ይገስፅህ ጥሩ መሆን ለራስ ነው ለሁለቱም ቤተሰብ ፍቅር ይስጥልን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን የኛ ብርቱ መምህራችን በእውነት ለኛ ስጦታችን ነህ
    እህት ወድሞቸ በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 3 lety +2

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ የተመስገነ ይሁን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xq7cd5zy7g
    @user-xq7cd5zy7g Před 3 lety +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራቺን እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማፍቅር የሚቃወሙህን ልቦናትስጣቸዉ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +2

    መምህር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ እጅግ ብዙ ነገር እያወቅን ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን ((3 ))

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +7

    የእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰነ ይሁን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ታሪክን ይቀይራል

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 3 lety +8

    Amen Amen Amen እግዚአብሔር አምላክህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ🙏🙏🙏 ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-zt3yc9or9m
    @user-zt3yc9or9m Před 3 lety +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ መምህራችን ተስፋዬ በእውነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር እናታችን ባለህበት ቦታ ትጠብቅህ እሰይ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @andualemtaffes3088
    @andualemtaffes3088 Před 3 lety +2

    መምህር ከስራ መጥቼ ያንተን ገጠመኝ ሳልሰማ ማደረ አልቻልኩም በርታልኝ እኔም እዴት እደተለውጥኩ ባንተ ትምህርት በርታ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-xr5zv3or5u
    @user-xr5zv3or5u Před 3 lety +2

    መምህርበእውነትቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +1

    የልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    በረከታቸው ይደርብን
    መ/ር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ እሚል እና ሱሰ እሚሆን ትምህረት ነዉ የምረ ደሰ እያለኝ ነዉ የሰማሁት እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን 💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በስደት ያለነው እግዚኣብሔር ይመስገን ተረዳን የከበደን ሃገር ቤት ያሉት ቤተሰብ ስንነግራቸዉ ኣይረዱም ከኛ ኣዉቀሽ ነዉ ይላሉ የልድያን ልብ የከፈተ ለኛም ልባችን ይክፈትልን

  • @firiyotleta3287
    @firiyotleta3287 Před rokem +1

    Iseeee iseeee iseeeee amen amen amen⛪⛪⛪⛪⛪

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety +9

    🤗 አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 2 ቀን ሙሉ ቀጣከን ምን አጠፋን

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 3 lety +1

    መምህርዬ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስን በጣም ጨንቆኛል

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋውን እድሜውን ታድልህ

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +31

    ዌይይይይ መምህረ ሰታማትብ እንዲት እንደሚያምረብህ ክረሲያን መሆን እራሱ ውብብብ ነው ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ ጠበቃ አይለይህ

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

      እኔ እራሱ አብሬው ነው ያማተብኩት የምንሰማውን ትምህርት የምንለወጥበት ያድርግልን

    • @user-zi4cb1ty5e
      @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +3

      ሀንዬ እኔ እጠገቡ ሆኚ እንደምማር ነው አርጊ ማዳምጠው

    • @eth3816
      @eth3816 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 2 lety

      Amen

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +1

    ወይጉድ እንዲህ አይነት አባት የለም በጣም የሚገርም ገጠመኝ ደሥ ሢሉ መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @tube2014
    @tube2014 Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋየ እና ተከታታዮቹ እናት አባቶቸ እህት ወንድሞቸ ልጅህን ለልጀ እሚባል ነገር ይኸው እስካሁን በሰው ሀከር እያንከራተተኝ ይኖራል በማላውቀው ነገር ወይ ሰርቸ አልቀየር ወይ ውደ ሀገሬ አልገባ በሰው ሀገር ግራው ገብቶኝ አለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 Před 3 lety +1

    ታምር ነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hirutabe
    @hirutabe Před 3 lety +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን በምታቀርባቸው ገጠመኞች ትልቅ ትምህርት እየወሰድን ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እመብርሃን ትከተልህ፡ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን።

  • @sunnitalam7293
    @sunnitalam7293 Před 3 lety +2

    እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያዝርምልን እስከነ መላው ቤተሰብክ ይስጥል

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tigisteth7567
    @tigisteth7567 Před 3 lety +5

    እንኳን በሰላም መጡ መምህር እንኳን ለሰማቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አደረሳቹ መልካም የትምርት ሰአት ይውንልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 3 lety +6

    ዛሬ አስረኛ ነኝ ዋው መምህር ቁጥርህን ፈልጌ አጣሁት

    • @sablasabla1557
      @sablasabla1557 Před 3 lety

      የመምህር ተስፋየ አድራሻ ብለሽ ግቢና ታገኝዋለሽ

  • @user-xo7yx2kk1x
    @user-xo7yx2kk1x Před 3 lety +3

    ሠላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኧረ አለን አይባልም የለንምና ኢኸዉ በዛር መንፈስ ከነቤተሰቦቸ ምስቅልቅሌ ወጥቷን አሁንማ በስደት ሁኜ ምን እንደማስብ ግራ ገብቶኛል ጓደኛየም በጣም ግራ ገብቷት በስደት ላይ ተሰቃየች አሁን በቃቃቃቃቃኝኝኝኝኝ ብላ እስርቤት ገብታለች ሁለተ ኪዳን ብላችሁ በፆለት አስቧት በሠላም አገር እንድትገባ

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏

  • @bangladish1643
    @bangladish1643 Před 3 lety +1

    የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን በውነት መምህራችን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እኔንም አንተንም ቸሩ መደሃኒአለም ይጠብቅህ

  • @user-cz5yu9vh6m
    @user-cz5yu9vh6m Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን በጣም የሚገርም ትምህርት

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም ደሰ የምል ቤተሰብና አፍህ እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ የስንቱን ህወሃት ተደገለ ተመሰገን አባትየውም በጣም መልካም ሰው ነው ልጁም በሰባቱ ነው የወጣ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +5

    እንኩዋን ሠላም መጡ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቡችህ ።

  • @user-er5zw4ic9n
    @user-er5zw4ic9n Před rokem +1

    መምህር ትምህርት በጣም አስተማሪና ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠበቅ ሰላሙንና ጤናውን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምርችን እንኳን ሠላም መጡል

  • @user-kg5zy9rb4b
    @user-kg5zy9rb4b Před 2 lety +2

    የቅዱስ ሚካኤል በረከቱና ጥበቃው አይለየን ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን ⛪😥👏

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮን አደረሰን ለሰመእቱ ቅድስት ጊወርጊስ ።
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜን በጤና ይጠብቅልን ግን ጨርሼ አልሰማሁትም ተመልሼ እመጣለሁ ስደት ስለሆነ ያለሁት ስላልተመቼኝ ።

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 Před 3 lety +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣክ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው አይለየን አሜን

  • @user-ek8rc8vr4c
    @user-ek8rc8vr4c Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +7

    ውይ መምህር እንኳን ደህና መጣክ ስትጠፋ ጮንቆኝ ነበር

    • @tigisttareke8034
      @tigisttareke8034 Před 3 lety +1

      Betam yegeremale kali hiyewot yasemale be ahon seat lena wesagne meliket new

  • @elk5824
    @elk5824 Před 3 lety

    እግዚአቢሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ጸግኡ የብዛሓልካ ኣግልግሎት ዘበንካ ይብርኽ ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ ክቡር ሓውና መምህር ተስፋይ ፡እግዚአቢሔር ምሳኻ ይኹን ኣሜን
    ሰብሓት ለእግዚአቢሔር ሉዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 4 měsíci

    መምህር ግን ምን አይነት. ድንቅ የሚገርም. ደስ የሚል. ገጠመኝ. መጨረሻው. ደስ. ሲል. የድንግል ማርያም.ልጅ ቸሩ መድሃንያለም. የተመሰገነ ይሁን. ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን. ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን. የኛንም አባቶች እንደዚህ. አባታብን. ልቦናቹው ይክፈትልን እና. ለንስሃና ለቅዱስ ቁርባን. ይብቃልን. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety

    የሚገርም ነው መምህር በጣም አስለቀስኝ ይሄ በየሁሉም ቤት ያለ ታሪክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሁላችንንም ቤት ይክፈትልን ወደ ተቀደሰው ስፍራ ይምራን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 3 lety +1

    ተስፋ ሥላሤ ምንም ይቅርታ አትበልን አንተ እግዚአብሔር ሥላሴ አጋዝተ አለም የሰጠን ስጦታችን ነህ በተለይ ለኔ ከገሀናም መውጫ ቀዳዳ ነው የሆንከኝ ስለአንተ እመብርሀንን አንድዬን እግዚአብሔር በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @hiwotcute3685
    @hiwotcute3685 Před 3 lety +3

    እግዚያብሔር ይመስገን በናንተ ላይ ጠላታችን አውቀንዋል እውነት መምሕር ግን በጣም ይከብዳል ትግሉ ግን እዚያብሔር ይመስገን

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርምነው እድሜ ላአንተ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሁልን መምህራችን 👏👏💒✝️😘😘😘

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 11 měsíci

    መምህር ብዙዎቻችን በመባከን ለራሳችን እንኳን ግዜ ባጣንበት ወቅት አንተ ግዜህን፣እውቀትህን፣
    ገንዘብህን መስዋዕት አድርገህ የተጣሉትን/የተራራቁትን ለማቀራራብ/ለማስታረቅ የምታደርገው ጥረት ሁሉ የእግዚአብሔር በረከት ነውና እግዚአብሔር እድሜና በረከቱን ይስጥህ!!

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 Před 3 lety +1

    ልብ ይስጠን መምህር ማርደ በቢላ ብቻ አይደለም በምላስም ይምናርድና ይምናሳርድ ይበዛል ሉዑላችንም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +2

    በእውነት የሁላችንም መጨረሻችን ያማረ ይሁን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ❤️❤️❤️

  • @sanetlamsken8309
    @sanetlamsken8309 Před 3 lety +5

    ዋዉ በጣም አስተማሬ ገጠመኝ ነው እድሜ ናጤና ይስጥልን 👏👏👏👏

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 Před 3 lety

    በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ይህ ትምህርት ለኔ ህይውት እየሆናኝ ነው በማርው ውስጥ በቤተሰብ በጉርቤት ሁሉ ያለው እያየውትነው መምህር ይህንን ትምህርት በከተማ ያለው ይሰመዋል በቀጠር ያሉ ሰዎች ምንም አያውቁም ሳያውቁ የሚያመልኩት ብዙ ነገር አለ እኛም ሰምተን በገባን ያክል ለመመለስ ያብቃን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z Před rokem

    አሜንአሜንአሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @eyeruseyerus3837
    @eyeruseyerus3837 Před 3 lety +4

    መምህራችን እንኩዋን ደህና መጠህልን አዳምጨ አመለሳለሁ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 3 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ስይጣን ድብን ይበል መንፈስ ቅዱስ ይመስገን እእእእእ የፈጠረን አምላክ ይመስገን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +4

    አግዚእብሔር ይመስገን መምራችን እንካን ስላም መጣክ

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጠመኝ በጣም አየተገረምኩ ነዉ ያየሁት አንደዛ ሲዋደዱ ያቀድት አቅድ በመሀል ጠላት ሰይጣን በሁለቱ መዋደድ ሁለቱን ቤተሰቦች ለመለየት ቢምከርም አግዚአብሔር በልጆቻቸው ምከንያት ሰላም አባታችን የፍቅር አባት በስጋ ወደሙ አተማቸዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +1

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን የእርሶ ትምህርት በጉጉት ነው የምንጠብቀው በጣም አሰማሪ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @neffosnine4058
    @neffosnine4058 Před 3 lety +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ ያኑርልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ

  • @zewedkassaw6851
    @zewedkassaw6851 Před 3 lety

    ምፕምህር እግዝአብሔርእረጄም እድሜእስከቤተስብህ የጤና ሰጥቶ በጅመርከው መገደል ለስው ልጄሜዳኒት የበለጠ ጽጋ ይስጥህ ልጅተባረክ አለማየሁ ዘርህ የባረከን ወለተዮሐንስ እባላለሁ እባክህ ልጀበጾለት አስበኝ መናፍስት በመፋለም 10አመቴነው አስበኝ ልጅ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህርየ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥♥♥♥

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @mazaladmas9555
    @mazaladmas9555 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን እባካችሁ ሥለ እመብርሀን የመምህር ተማሪወች መምህር አንተንም ጨምሮ እኔ ታምሜያለሁ በጸሎታችሁ አሥቡኝ ለጸሎት ሥቆም እንደ አሥም ያፍነኛል ወደ ላይ ይለኛል ግን ምንም ነገር አይወጣም አረፋ የሚመሥል ነገር ያሥታውከኛል እባካችሁ በጸሎት አሥቡኝ መምህር ባሥቀመጥክልኝ ቁጥር ላገኝህ አልቻልኩም ልቤን ያፍነኛል ሆዴን ይነፋኛል አይኔ ያብጣል እባካችሁ ሥለ እማ ፍቅር በመድሀንያለም ብላችሁ በጸሎታችሁ አሥቡኝ 😰 ወለተ ማርያም

  • @tamiretaduu4136
    @tamiretaduu4136 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅ በጣም ነው ደስ የሚልው አባቶችን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን 💚💛❤️✝️✝️✝️💐💐💐💐🌹🌹🌹💐💐🌹🌹💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ልስማውና እመለሳለሁ እኔ ምለው unlike የምታደርጉ ሰዎች ገና ሳታዳምጡ ነው ? ልብ ይስጣችሁ ተለውጠናል እንለወጥበት የምትሉ like like like

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před rokem

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ምስ ደቅካን ንግስትከን እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ይሃብኩም 🙏
    ንዅላቶም እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ድንግል ማርያም ትሃቦም 🙏🍂

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +2

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እኔም እሄን እያየው የደኩው ነኞዬ እሰካውን አላገባውም እውነት አንቃህኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ለቅድሰ ቅሩባኑው እንድንበቃን የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳን የግዜያብሄር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 3 lety +2

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሰን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአል የመምህር ተማሪዎች ኑተሰብሰቡ እንማማር መምህር መቷል በመምህር ትምህር ህይወቴ ተለውጧል ጠላቴን ጠንቅቄ አውቃለሁኝ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ይህንን ላደረገ!!!