♥ 34ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 01. 2022

Komentáře • 517

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy Před 2 lety +147

    በስመእም ክምእመናን የሚገኝው ትምህርት ከየትም እይንገኝ ።ይሄ ፕሮግራም ቀኑን ሙሉ ቢሆን ብስማው ደስታዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ይሄንን ፕሮግራም መጀመርህ ።ሌላ የኔ እስተያየት እድል የደረስው ስው በድንብ ሀሳቡን እንዲጨርስ ስእት መስጠት ።ብዙ ስው ማነጋገር ሳይሆን በ እንድ ስውብቻ ጊዜው ቢያልቅ ምንም ችግር የለም ዋናው የዛን ስው ሀሳብ እስጭርስን በደንብ ብንማር ይሻላል እላለሁ ።ይሄ የኔ ሀሳብ ነው። መምህራችንም የምትደውሉ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r Před 2 lety +62

    ልጆችህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ያገሬ ታቦት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልህ አሜን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +32

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ

  • @user-zh9el1nd9l
    @user-zh9el1nd9l Před 2 lety +25

    እፍፍፍ መጀመራ ላይ የደወለው ወንድማችን ያካፈለን መፈሳዊ ልምዶች በጣም ደስ ይላል የእህታችንም በረከቷ ይደርብን በእውነት በሁላችሁም ጥያቄ ሀሳብ በደብ አስተማሪ ነው ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድላችሁ መምህር ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለመዝሙሩም አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማልን ደካማ እህታችሁ ወለተ ትንሳኤ ከነመላ ቤተሰቦቻ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

    • @samrawitalemu3069
      @samrawitalemu3069 Před 2 lety

      Ewenet wendemachn betam grum new yastemaren endezhe mehonachn yasaznal ehnen tmherte yemenafst sara men wste endalen beawag hzebun mankat new sntocacn sanawk yetfan alen😭😭😭

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 Před rokem +4

    በእውነት ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ እግዚአብሔር መርጧችኃል ልጠይቅ ያልኩትን ሁሉ ጥያቄዎችን እየተመለሱልኝ ነው መምህርዬ በዕድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n Před 2 lety +40

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏🌾💐🕊
    የተዋህዶ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን❤️🌾🕊

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety +1

      ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ሩት እህቴ በረች

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +26

    መምራችን መጅመርያ ላይ ያውራውን ውንድማችን ሌላ ቀን ጋብዝልን በዙ ነገር እንማርበታለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +24

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 😢🙏🏿
    እንኩዋን በደህና መጣህ መምህራችን 😘

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před 2 lety +14

    ሰላም መምህር መጀመሪያ ላይ የቀረበው ወንድማችን እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ:: ደግመህ ብታቀርብልን እላለሁ:: በርታልን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +4

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y Před 2 lety +7

    😂ያሳዝናል😭 የመናፍስቱ ዓለም እንደ ሀገር አበላሽቶናል። በስደት በታትኖናል፣ በሀገር ቤት ፍቅር አሳጥቶናል፣ በቤተሰብ በተለያዩ ችግሮች አስሮናል 😭 በብዙ ፈትኖናል። እንደ ቸርነቱን ነው እስካሁን የቆየነው። አሁንም ወገኔ እንንቃ ወደ ፈጣሪ እንመለስ። ስግደት ፆም ፀሎት ከምንተነፍሰው አየር እኩል ያስፈልገናል ።በርቱ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ።💚💛❤🥰⛪️ መምህሬ የlive,ፕርግራሙ ይቀጥል ።

  • @Gebriel19
    @Gebriel19 Před 2 lety +13

    በጣም ብዙ ተምረናል፡ ወንድማችን ድጋመህ ኣቅርብልን።

  • @user-pb8ry5cc9e
    @user-pb8ry5cc9e Před 2 lety +10

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣሜን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 2 lety +10

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በየጊዜው ለሚያስተምረን አምላካችን ስሙ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል የዛሬው ድንቅ ነው ከሁሉም እህት ወንድሞች ተምረናል በማስተዋል እንጠቀምበት መምህራችን ድካምህን መድሐኒአለም ይቁጠርልህ።

  • @sdggftchh104
    @sdggftchh104 Před 2 lety +8

    እኝ ክርስትያን ነኝ ኦርተደክስ ነኝ ተመስገን
    ብዙ ተምረናል መምህር ቃልሂወት የስማልን

  • @user-xd5jf7fb8c
    @user-xd5jf7fb8c Před 2 lety +11

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የሥደት አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት የዘመንህን ያርዝምልን

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Před 2 lety +3

    ሠላም መ/ር ተስፋዬ እድሳት ለሚያደሱ መተተኞች የእመቤታችን የቃልክዳን ቦታ አለ ደጅሽን የረገጠ፤እምነትሽን የበላ፤ፀበልሽን የጠጣ እድሳት የምባል ነገር አይደርስቤትም ተብሎላት ቃልክዳን የተገባለት ቦታ አሌ፡፡

  • @smehsmehs1646
    @smehsmehs1646 Před 2 lety +9

    መምህረበሌላቀንጋብዘውበጠምደሥሚልነው
    ቃለህይወትያሠማልን

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን መምህር ተስፍዬ
    በእውነት ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የእህታችን በረከቱ ይደርብን አቤት መታደል በርቱል እሽ ወንድማችን በድጋሜ አቅርብልን

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před 2 lety +6

    ድጋሚ ጋብዝልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ መምህራችን ቤትህ ሁሌ በረከት ይሁን

  • @lamriyab7479
    @lamriyab7479 Před 2 lety +7

    በስመአብ እግዚሀብሄር ይባርካቹ እውነት ደስ የሚል የህይወት ትምህርት እውነት እግዚአብሄር ይስጣቹ እውነት ቀናው ጌታ ሆይ እኔንም አስተምረኝ። ዳግም ጋብዘው

  • @user-ol2kd6fx9k
    @user-ol2kd6fx9k Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውኑ ልቦና ይስጠን እንጂ እማ! በሰማነው የምንመለስ ያድርገን ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን💞

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +9

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን እጅግ በጣም አስታማሪ ነው ውድ መእምናን እንበርታ

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ተስፋ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደውላችሁ ጥያቄ የጠየቃችሁ የመሰከራችሁ እህት ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @mamushendale6640
    @mamushendale6640 Před 2 lety +5

    ስለ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ የገባው ሰው ሲያስረዳ ደስ ይላል ስለ መናፍስትም እነደዛው አኔም አኛም ትምህርት አያገኘን ነው

  • @meryhaile1544
    @meryhaile1544 Před 2 lety +6

    ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም ብዙ እየተማርን ነዉ። አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ። የመምህር ግርማን እድሜ ያርዝምልን!!

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +4

    መምህር ቃለሕይትወት ያሣማልን መተት አድራጊዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኔም በእኔ እድሜ መተት እያደረጉ ያሉ ሰወች አሉ 25 አመት ሙሉ ምንም ያለደረጉት ነገር የለም ሁሌም እድሳት ይልካሉ እግዚአብሔር ይመስገን የማይተወን አምላክ እስካሁን አኑሮናል

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ተሞክሯችሁን ሰለምታካፈሉን በእውነት እናመሰግናለን #ላገቦት የአብረሃም የሰራ ያረግላችሁ ትዳራችሁ ጌታ እየሱስ ክረሰቶሰ ይባረክላች# መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ ይህ ሁሉ ምንማረው አንተ መንገዱ ሰላሳየሀን # የእውነት ቃላት ዬለኝም ተባረክ# ይቀጥል ፕሮግራሞ አንድ ቀን ወንጌል ሁለቱ ቀን ሰልክ ይሁንልን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 2 lety +6

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ጥሩ መርሀግብር ነበር እግዚአብሄር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርሁበት በራሴ ህይወት ላይ ነው ብዙው ነገር መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እህታችሁ ወለተ ፃዲቅ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @solianaafrata
    @solianaafrata Před 2 lety +48

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዛሬዉ ከሁሌዉ የሚበልጥ ነበር ይለያል ብዙ ትምህርት ወስደንበታል ሰላም እደሩልን መምህር።

  • @selamftsum954
    @selamftsum954 Před 2 lety +4

    መምህርዬ በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን የመምህር ፍሬዎች እህት ወንድሞቼ ወለተ ሥላሴ እያላቹሁ በፆሎት አስበኝ እየተጨነኩኝ ውስጤ አልረጋጋ አለኝ የቤተሰብ ናፍቆት ጭንቀት

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m Před 2 lety +3

    እህት ወንድሞቸ እባካችሁ የንስሀ አባት አገናኙይ የመጠሪያየን እድሜ አላቃትምና 😢😢

  • @tigistadane9688
    @tigistadane9688 Před 2 lety +3

    መምህራችን እግዚያብሄር ይስጥህክ ከአስመሳይ ክርስትና ወጥቼ ጠበቅ አድርጌ እንዲዝ ስለረዳከኝ አመሰግናለሁ!ፈጣሪካንተጋር ይሁን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +8

    አሜን ፫🙏🙏❤
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ክፉ ነገር አይካብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤ብዙ ነገር ተምርናል የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾❤❤❤💓💓💓💓💓💓

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን ኑረልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ🙏👏💜💛💚💙

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 2 lety +3

    መምህር እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን የተዋህዶ አርበኛ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።የሐዲስና የቃልዬ ሰርግ በዚህ አልጠበኩም ነበር። 🙌ፀጉሯኝ መሸፉን ስርኣተ ቤተክርሲቲያንን መጣስ የለባቸውም እደ መናፍቃን እራቁት ልብ ይስጠን!!😥😥💚💛❤ተዋሕዶ ሐይማኖቴ📖⛪😇✅🙏

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  Před 2 lety +20

      ሐዲስና ቃልዬ የመሰላቸውን ሳይሆን ያደረጉት ከቤተሰብና ከአባቶች ጋእ እኩል የሚያደርጋቸውን ፕሮግራም ነው ያወጡት ማንኛውም ሰው ስለራሱ ቀን እንደማንነቱ ያዘጋጃል እንጂ እንደናንተ ጉጉት አይደለም በዛላይ ሐሙስ ቆርበዋል
      ሁልግዜ ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ብቻ እናክብር እንጂ የሰዎችን ማንነት እንደኛ ለማጠምዘዝ አንጣደፍ

    • @Ngsti123
      @Ngsti123 Před 2 lety +2

      ልክ ነህ መምህር ደሞ የኛ የሀበሾች ችግራችን አንድ ሰው ከታቃወመ ሁላችንም በዛው እንቀጥላለን አሽቃባጮች ነን እራሳችንኮ ነገ ሰርግ ላይ እንጨፍራለን ከዚ በኋላ ባንጨፍርም እንኳ ሳናውቅ ይሁን አውቀን ጨፍረናል እስክስታ መተናል ምናለ ሰውን በደስታው ቀን እንዲህ ባንተች ባንፈርድ እና ደግሞ ነገ በምን አይነት ፈተና እንደምንወድቅ አናውቅም ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ☝️ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Před 2 lety +6

      ሁላችንም ከመፍረድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ግን መምህር እተዘመረ ያለው መዝሙር ነው እነሱ እራቁታቸውን ሆነው እንቅስቃሴው ለዘፈን የሚቀርብ ስርአት የማይተናነስ ሆኖ ስላየነው እንጂ ፈራጆች ሆነን አይደለም መምህር መምህራችንም የምታስተምረን እንዲህ ያለ ስርአት አይደለም እኔ በበኩሌ ከመናፍቃን ስርአት የማይተናነስ ሰለጠንን እያልን እየሰየጠንን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበን🤲😭😭😭😭😭😭😭😭 የቤተክርስትያን ስርአት ጋብቻ ምን መምሰል እኔዳለበት አስተምረን መንፈሳዊ ተብሎ ግን ግማሽ ለግማሽ ወዴት እየሄድን ነው??????

    • @user-jx3gi1rv3o
      @user-jx3gi1rv3o Před 2 lety +1

      @@kidankidankidankidan7031 ትክክል👍👍👍👍

    • @ayalchmgarsa7615
      @ayalchmgarsa7615 Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን ሶወስተኛዋ ላይ የኔም ልክ እንደዛ ነው እህ ፌትየ ላይ ዪረራጣል ግማሹ ግን ግንባሬ ላይ እንደ ሺሮ ወጢ ይተጋተጋል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተወግዶልኛል እኔ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ከአንተ ትምህርት አግኝተናል የእህታችን በረከታ ይደርብን

  • @Nana-wt8vp
    @Nana-wt8vp Před 2 lety +3

    በውነት መምር ቃሎት ያሰማልን
    መምር ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችንም ካአንተ
    ጥሩ ነገር ተምረነናል ሁልግዜም
    በዚህ ጉባዬ ላይ ተገንተክ ምታቀውን ብታስተምረን እላለው በቤቱ ያፅናችው

  • @mayatadi7863
    @mayatadi7863 Před 2 lety +2

    ትርሲተ ገብርኤል መምህር በፀሎት አስበኝ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +11

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንድሁ ውደ መምራችን የምትደውሉ እህት ውንድሞችን በእውነው ፀጋውን ያብዛላችው በጣም እየተማርንበት ነው

    • @endashawgizaw2082
      @endashawgizaw2082 Před 2 lety

      አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንድሁ ውደ መምራችን የምትደውሉ እህት ውንድሞችን በእውነው ፀጋውን ያብዛላችው በጣም እየተማርንበት ነው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +4

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን ብዙነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት የአገልግሎት ይባረክ 💠🤲🏻💠🤲🏻💠🤲🏻💠🙏❤️❤️🙏

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c Před 7 měsíci +1

    መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ እኔበጣም እኔ ከሰዉህይወት ብዙ እየተማርኩኝ ነዉ ብቻ ለነሱ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 Před 2 lety +2

    መምህር ተስፋየንም ከቤተሰቡ ጋር እግዛአቢሔር አድሚያቸዉን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልህ መንፈስቁድሱን ይላክልህ 🙏🙏🙏 እኔንም አንድቀን እድሉ ቢደርሰኝ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +5

    ወድ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እድሜና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜንመምህር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ayalchmgarsa7615
    @ayalchmgarsa7615 Před 2 lety +4

    ቃለሕዋት የሰመል ለመዝሙሩም
    ዝመሬመለእክትን የሰመልን
    ፀገውን የብዘሎት

  • @helansila1956
    @helansila1956 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ማምህር ተሲፋዬ ሰጋውን ያብዛልኝ እነም ሚሲክርነት አለኝ ማምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ds3qy5bx7j
    @user-ds3qy5bx7j Před rokem +2

    አሜን ፫መምህርዬኑርልኝ እመብረሀን ትጠብቅልን ቤተሰቦችህን ብዙ ፋሬ አፋርተናል ተመስገን ነዉ

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 Před 2 lety +2

    ቃላ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን ብርክታዊት እጅግ በጣም ነው የምንወዳቹ የምንክብራቹ

    • @gehwhsvsvgehehehv6819
      @gehwhsvsvgehehehv6819 Před 2 lety

      አሜንአሜንአሜንያብራሃምየሳራጋብቻይሁንልህ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety

      ይቅርታ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ብርክታየት

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 2 lety +4

    መምህር ወንድማችንን በድጋሚ ጋብዘው በጣም ያስተምራል. አመስግናለሁ🙏

  • @user-yl4df9iv4g
    @user-yl4df9iv4g Před 2 lety +11

    መምህር በሰርጉ ዙርያ ኮሜንቶች ምንም አልተሳሳቱም እውነቱን ነው የተናገሩት ብዙዎች በጉጉት ሲጠብቁት ነበር የጠበቁት መንፈሳዊ እያለ አለማዊ አይሉት መንፈሳዊ ዝብርቅርቁ የወጣ ሰርግ ሲሆን ምን ብለው ይኮምቱ ደሞ ተቀይሚያችሁአለው አትበል እውነቱን እስታልተናገርክ ግዜ እኔም አንተን ተቀይሜሀለው የነሱ ሰርግ ምንድን ነው ለህዝቡ የሚያስተምረው ኧረ ወደዚአ

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  Před 2 lety

      በሰው መርሀግብር ምን አገባችሁ
      አለማዊ ይሁን መንፈሳዊ ዋናው በስጋወደሙ ተጣምረው ምርቃታቹ ነው

    • @user-hw1wp8oe5n
      @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety

      @@eftahtesfasilase4230 👍👍👍👏👏👏👍

    • @user-yl4df9iv4g
      @user-yl4df9iv4g Před 2 lety +5

      ትክክል ያልሆኑትን ቢነገሩ ችግር ያለው አይመስለኝም ነገ የነሱን እያዮ ስርአቱን የሚጥሱ ብዙዎች አሉ ቢችሉ ለሌሎቹ አርያ መሆን አለባቸው ጥፋታቸውን መንገር ስህተት አለው አልልም

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 Před 2 lety

      ስለ ራስሽ ህይወት እንጂ ስለ ሰው ህይወት አያገባሽም አይመለከትሽም እሽ አንች ሰው ለመውቀስ ምን አቅም አለሽ የራስሽ ህይወት ሣታሸንፈ ስለ ሠው ህይወት ዝም ብለሽ ታወሪለሽ ዝም ብይ ከቼልሽ ካልቻልሽ ደሞ መልካም ጋብቻ በይ

    • @user-yl4df9iv4g
      @user-yl4df9iv4g Před 2 lety +4

      @@hanelove6686 እኔ ስለነሱ ሳይሆነ ስለ እምነቴ ነው እየተቃወምኩ ያለውት ስለነሱ አያገባኝም እምነታችን ሲነኩ ግን ዝም ማለት አልችልም ዝም ከማለት ይልቅ ትክክል እንዳልሆኑ መናገር ጥሩነው ዝም ከተባሉ ነገ ከነገ ወዲያ እነሱ ምንም አልተባሉም እና ትክክል ስርአቱነው ማለት ነው እያለ ስርአቱ በዚህ እንዲቀጥል እና ከዚህ የባሰ ነገርም ይደረጋል ዝም ከማለት ትክክል እንዳልሆኑ መናገር ትሩ ነው ሌላው ቢያንስ ትክክል እንዳልሆኑ ያውቃል ይች ቀላል ሁና የታየችው ነገር ነገ ከብዳ እምነታችን ታበላሻለች አለማዊ አይሉት መንፈሳዊ አይሉት የጴንጤ ሰርግ ነው የሚመስለው ካባው እንኩዋን ቢሞቃቸው ነጠላ መልበስ ይችላሉ መቸም ያች ስስ ነጠላ አትሞቃቸውም ደሞ ሁሉም ሰው የሚለብሰው ካባ ለነሱ ብቻነው የሚሞቀው ምነው ከ ስብ ነው የተሰራን አሉ

  • @user-hy9mu4st6c
    @user-hy9mu4st6c Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክን መጀመራያው ላይ የገባከው ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ግን ወዴት እየሄድን ነው የሀገሬ ልጆችን በጣም ተግተን መፀለይ ይኖርብናል ድንግል ማርያም መላክቶች ከክፉ መንገድ ይመልሡን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን #መምህራችን🙏 💕💐

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +9

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ ንቁ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ነው ያስተማርከን መምህራችን ደግመህ አቅርብልን ለወንድማችን

  • @Mari-jv7zc
    @Mari-jv7zc Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኔም ፈተና ላይ ነኛ ከሰው አገር እህቴ በጣም ታማብኛ አለች በፁለታቹህ አስቡኛ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Před 3 měsíci

    እግዜብሄር ይመስገን መምህር እርዥም እድሜና ጤና አብዝቼ እመኝሎታለህ በፀሎት አስቡኝ አፀደገብሬኤል ብለው እስከነቤተቡቼን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +4

    ይቀጥል መምህራችን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 2 lety +4

    ዋው በጣም የሚገርም ነው መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አስተማሪ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ተምሬበታለሁ

  • @user-vl8lz2xl5i
    @user-vl8lz2xl5i Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን የሰጠው ምስክርነት እውነት ነው እኛም የምናውቀው ምስክርነት ነው እህታችን እኔ በቅርብ ስለማውቃት ነው ዲያብሎስን ቀጥቅጣ የምታስለቅስ ናት ፀጋውን ያብዛላት ለእኔ ሞራሌም ትምህርትቤቴም ናት እግዚአብሔር ይጥርብቃት

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +3

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምርት አግቼበታለሁ እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ሁላችንንም ይፈውሰን🙏🙏🙏

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳይከፈልበት እኛ ልጆችህን ለማዳን ትለፋለህ መምህራችን ኑርልን በአንተ ትምህርት ብቻ ሰላም አግኝቻለሁ ህይወቴም ተስተካክሏል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አወ መምህራችን እኔ ራሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሓዲስና ቃልዬ ስለ ተጋቡ በተለይ ደግሞ የራሳቸው ስም አስገብቶው በመዘምራቸው እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 Před 2 lety +1

    ዕቁመምህራችን በአተላይ አድሮ ያስተማርን የገስፅን ከእንቅልፋችን ያንቃን ሉዕል እግዚአብሄር ይመስገን እድሜ ከጤና ከሙሉቤተስብህ ፀጋውን ያብዛልህ በየአንዳንዶ ጥያቄ በያአንዳንዶስልክ የኔህይውት እካነው ብቻ እግዚአብሄር ኤፍታህ በለን የእህት ውንድሞቼ የደርስ እግዚአብሄር ለኔም ይድርድልኝ በፆለታችሁአስቡኝ ወለተ ኪዳንምህርት ብላችሁ

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 Před 2 lety +2

    እህቴ እግዛቢሔር መጨረሻወን ያሳምርልን የኔም ያንቺም አንድ አይነት ነዉ ሰዉ ምን አይነት ጨካኝና ስግብግብ እንደሆነ እግዛአቢሔር ከኛ ጋር ይሁን የኔ ጌታ ሚያደርጉት አያዉቁም እና ይቅር በላቸዉ ቡሏል እና አሁንም ይቅር ይበላቸዉ🙏🙏🙏

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 Před 2 lety +2

    መምህራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před 2 lety +1

    በጣም እግዚዎ አለም ወዴት እያመራ ነዉ እግዚአብሔር ከዚህ መሀት ይሰዉረን

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 Před 2 lety +2

    ኢፍታህ ሰላመ እግዚአብሔርይብዛላችሁ መእመናን መምህሬ እንኳን በደህና መጣህ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @salme4126
    @salme4126 Před 2 lety +2

    ተሰፋ ሰጭ ትምህርት ለየት ያለን ተመሰገን ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ሰተነሀል እናመሰግናለን

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምእራችን አሁንም አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥእ ቤተሰቦችእንና አንተን የቃልኪዷኗ እመቤት ከልጇ ሆና ትጠብቃችሁ

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 Před 2 lety +3

    እልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻💐🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ ልልልልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል 👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 2 lety +2

    ቃላህወት የሰማልን መምህራችን💒
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልዕክት የሰማልን

  • @user-ds5io8rf2r
    @user-ds5io8rf2r Před 2 lety +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፐእ እረ መምህር ሌላ ግዜ ብትጋብዘው በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን
    ለተናጋራውችም ለመስካራውችም
    ቃለ ህይውት ያደማልን መምህር
    ላይይቨ ላይ ሲናገሩው የኔም ጥያቄ
    ይመለስልኝል እኔኮው 10ውርስጥ
    ብዙነገር አውቃለው አብሶው .ገጠመኝ ብዙነገር ተምራለው እራሴጋም ያለ ችግር ስለነበር እናመስግናለን መምህር

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +2

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የመምህራችን ፍሪዎች የመዳም ቅመሞች ኑ እንማማር መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን እማ ፍቅር ይጠብቅልን በጣም እየተለወጥንበት ነው በገጠመኙ በርታል የኛ ጀግና

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen 🙏 qale hiwot yasemalen wendmachin memher tesfaye Egziyabher yakbrlign ህልም ኣያለው ግን ሲነጋ ምንም ማስታወስ ኣልችልም ምንድነው

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገኘሁበት ቀጥታ ተደዋውለው በሚናገሩ ሰዎች በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety +2

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ሆይ መምህር እንኳን ደህና ማህ ምእመናን በፀሎት እንበርታ ጊዜው በጣም ያስፈራል😭😭😭

  • @hayt9989
    @hayt9989 Před rokem

    መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝመዉ እህተ ገብረኤል ብላችሁ በጰሎታችሁ አስቡኝ እኔ ሀጲተኞነኝ🙏🙏

  • @user-tu9rp3sm5u
    @user-tu9rp3sm5u Před 2 lety +2

    መምህር መንፈሳዊ ጋብቻ በሚል እርስ ብታስተምረን እኛ ከማን እንደምንማር ግራ ገባን የሚፈቀዱ የማይፈቀዱ ነገሮች እንማርና ከዛ አውቀን እንግባበት ሰውንም ከመተቸት እንቆጠብ አመሰግናለሁ

  • @saratube3483
    @saratube3483 Před 2 lety

    የቅዱስ ዑራኤል በረከቱ ይደርብን። ዌለቴ ኪዳንን በፀሎት አስቡት

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በውነት እግዛብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Před rokem

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @ndnb913
    @ndnb913 Před 2 lety +1

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር እግዚኣብሔርድእሜንናጤናይስጥልን እጅግ አስትማሪነው

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @awoketesera6239
    @awoketesera6239 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድመምህራችን

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድመምህራች

  • @user-wf8rh1jf6j
    @user-wf8rh1jf6j Před 11 měsíci +2

    በጣም ደስይላል ድጋሚ ብትቀርብ ደስ ይለኛል

  • @tegestee6945
    @tegestee6945 Před 2 lety +4

    Congratulations. God bless your marriage Brother.
    Please continue Memihir. This program is a great teaching tool and also supports, those who are outside of the country and have no access to religious support.
    Thank you.

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety +1

    አይ ሰዉ ጥቁር እራስ አስቸጋሪ ነን ሰዉ የድሉን ሊበላ ማስተዋልን ይስጠን ታምር ነዉ ላመነ ሁሉ ይቻላል ምን ይሳነዋል ፈጣሪየ ከፊቴ ቅደም አሜን አሜን አሜን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před 2 lety +1

    መምህር እድሜ ይስጥክ

  • @asther503
    @asther503 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን መምህር ሁሉም የኔ ህወሃት ነው የመናፍስት ጦርነት ከባድም ቢሆንም ከእግዚአብሔር ሰለማያመልጥ ምንግዜም አሸናፊ ነን ትህግሁ ወፀልዩ ከመይትባሁ ወስተመልሱ በህሉ መህዳኑተ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ የተዋህዶ ልጁች በርቱ እና ፀልዩ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety +1

    ይቀጥል እንዳይቋረጥ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር

  • @madenahsaad4843
    @madenahsaad4843 Před 2 lety +1

    መምህር።ቃለ።ሂወት።ያሰማልን።