በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 7 - "የአዲስ ኪዳን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 199

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +22

    መሪ ጌታ ጽጌ ስለኢየሱስ አዳኝነት እውነቱን እየሰበኩ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውንም ያብዛልዎት

  • @akunamatat6387
    @akunamatat6387 Před 27 dny +5

    እኔ የፕሮቴስታንት አማኝ እና አገልጋይ ነኝ
    እኚህን አገልጋይ በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው
    በእውነትም ደህንነት የገባቸው የወንጌልን እውቀት የተሞሉ ሰው ናቸው::
    ጠያቂ :- አንዳንድ ጊዜ ዝምታም ወርቅ ነው ይባላል:- ከብዙ ከንቱ ንግግር ዝምታ እውቀት ነውና please ማክበርን ቅድሚያ አድርግ:
    ከእኚህ ሰው አፍ አንድ እንኳን ከንቱ ቃል አይወጣም :- አዋቂ የሆነ ሰው ከግራቸው ስር ቁጭ ብሎ ብዙ መማር ይችላል
    አምላክ ይባርኮት

  • @Merameron
    @Merameron Před měsícem +15

    በጣም ታላቅ በእዉቀት የበሰለ አባት። ጌታ ዘመንዎትን ያለምልም።❤❤❤❤

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q Před měsícem +10

    እኔ ተባርኬባቸዋለው በሳቸው ትምህርት ፀጋ ከረጅም ዕድሜ ጋር ፈጣሪ ይስጥልን።

  • @lwamgebrekidan3159
    @lwamgebrekidan3159 Před měsícem +17

    ገና ከመጀመሩ ኣለቀ 😂 ጠያቂው ይህንን ቃለመጥይቅ ባታቋርጥ ይሻላል።ፍትሃዊ ኣይሆንም ገና ብዙ ሚብራሩ ነገሮች ኣሉ መች ተነካና። መርጌታም በፔጅዎ ላይ እንደዚህ ሰፊ ትምርት ቢሰጡ እላለሁ። እንመሰግናለን

    • @mesifnedebella1693
      @mesifnedebella1693 Před měsícem +1

      አሳቡ ጥሩ ነው ግን ምን ምን ሐሳቦች እንደቀሩና መብራራት የሚገባቸው ነገር ከታየህ እንዲዘረዘሩ መልካም ይሆናል::ለጠያቂውም ለመሪ ጌታም ግልፅ ይሆናል

    • @lwamgebrekidan3159
      @lwamgebrekidan3159 Před měsícem

      @@mesifnedebella1693 በየ ቃለ መጠየቁ በእንጥልጥል የቀሩ ነበሩ። ይህ ደግሞ በየ ክፍሉ ነው። ለምሳሌ ስለ እመቤታችን መስጠት ያለብን ክብር በምን መልኩ መሆን እንዳለበት፣ ስለ ሰዕለ ኣድህኖ፣ ስለ ስግደት፣ ስለ ፃድቃን ሰማዕታት( በምን መልኩ መከበር ወይም መዘከር እንዳለባቸው)ስለ ግማደ መስቀሉና ንግስት ኢለኒ ብቻ እንዳልኩት ኣሁን ማላስታውሳቸው በእንጥልጥል የቀሩ ሃሳቦች ኣሉ። በስነስርዓት ኣዘጋጅቼ ጥያቄዎቼን ኣመጣለሁ።

  • @NanoLemon-v7i
    @NanoLemon-v7i Před 28 dny +3

    እንደው እግዚአብሔር በገንዘብ ባርኮኝ ከእርሶ ጋር ወንጌልን በሰበኩኝ

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye8506 Před měsícem +7

    ይነጋል የሚለውን መፅሃፍ አንብቤ እጅግ በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ይባርኮት መሪጌታ ፅጌ

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 Před měsícem +9

    እስቲ በአፋችን ብቻ አናመስግናቸው:: ለሚፈልጉት ለኑሮአቸው እንደግፋቸው::

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz Před měsícem +7

    ጠያቂው ዛሬ ራስህን ሆነህ ሳይሆን የቀረብከው ከወገኖችህ የደረሰብህን ወቀሳ ለማካካስ እየሞከርክ ይመስላል። ይልቅስ በእልኸኝነት እውነትን ከማንቋሸሽ እንደቀድሞህ በየዋህነት እውነትን ብትወግን መልካም ነው። ጌታ ይባርካችሁ❤ በርቱ❤

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 Před měsícem +12

    እኚን ሰውዬ ከዚ ፕሮግራም ካስቀረሀቸው በጣም ነው ማዝነው ።እሳቸውን ሰምቼ በጣም ብዙ እያወኩ እና አየተማርኩ ነው እባክህ ብዙ ሰው ሚለወጥበትን እውነት ስለሚናገሩ ከሳቸው ጋር ቀጥል ።ከፈጣሪ ታገኘዋለህ

  • @haimanotfeleke7771
    @haimanotfeleke7771 Před 18 dny +1

    መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት ይህን የመሰለ አባት እያለን ዘመናችን በከንቱ ያለዉቀት መባከኑ ያሳዝናል

  • @yosephgemechu4298
    @yosephgemechu4298 Před měsícem +5

    ስንት የማይጠቅም ቪዲዮ ላይክ እና ሼር እየተደረገ ይህን የሰውን ህይወት የሚቀየር ቪድዮ አይታችሁ አትለፉ

  • @mulla5373
    @mulla5373 Před měsícem +4

    ጠያቅው ወንድማችን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ፤ ጌታ ያብራልህ
    መርጌታ ፅጌ ፀጋ ይብዛሎት

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Před měsícem +1

    መሪጌታን ከልብ ስሟቸው ከተፃፈው ያላለፈ የእግዚአብሔር ቃልን ሀዲስ ኪዳን ትርጉምን በእውነት እና በእውቀት ነው የሚያስተምሩ እናመሰግናለን ።አቅራቢው ተባረክ በጣም ነው የተማረኩ እሳቸውን ካቀረብክበት ጊዜ ጀምሮ በርታ እውነተኛ መርጌታ ናቸው

  • @hmichaelyifter6111
    @hmichaelyifter6111 Před měsícem +12

    መርጌታ በርቱሉን እውነት ሳይፈሩ ይናገራሉ ጌታ ይባርኮት

  • @user-dw9co2oe7h
    @user-dw9co2oe7h Před měsícem +9

    መሪጌታ ፅጌ መምህር፣
    የክርስቶስ ወታደር።
    ቃሉን ይዘራሉ እንደገበሬ፣
    አብቦ እንዲበቃ ለፍሬ።
    ካላመንን በኢየሱስ ስም፣
    መዳን በሌላ የለም።
    ባርሴማ ቢባል በጨርቆስ፣
    ባዛኚቱ ብንል ባባ ኪሮስ፣
    መዳን አይቻልም በመጉረስ።
    "ወደሙ ለኢየሱስ ክርስቶስ ያነጽሃነ፣
    እምኩሉ ኃጣውኢነ።"
    ይበርቱ መሪጌታ አይዞዎት ይበርቱ፣
    ማጨድዎ አይቀርም የዘሩትን በወቅቱ።
    አዝመራው እጅግ በጣም ነጥቷል፣
    የእርሻው ባለቤትም ይህንን ያያል።
    "እርፍ ይዞ ወደ ኋላ የሚያይ፣
    አይበቃም ለመንግሥተ ሰማይ።"
    ተብለን እንዳንጣል፣
    ወደፊት እንቀጥል ።

  • @TesfayeAbera-g3v
    @TesfayeAbera-g3v Před měsícem +3

    “ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?”
    - ሮሜ 8፥35
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት መሪጌታ❤🙏

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 Před měsícem +12

    ከሀዋርያው ጳውሎስ ጋር እንደምታወራ እወቅ--ጠያቂው!!!

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před měsícem +5

    Meregeta tsige nurulene we love you

  • @user-nr8gl7ws1o
    @user-nr8gl7ws1o Před 22 dny +1

    የክፍለ ዘመኑ ጀግና መሪጌታ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před měsícem +5

    መሪጌታ ፅጌ ጌታ እየሱስ ይባርክዎት ። ስለ እውነት ቃል እሱም ስለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጥቅም ክብር ሳያታልሎዎት ስለ ወንጌል ተለይተው እውነትን ለመግለጥ በሚያደርጉት ትልቅ ተጋድሎ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před měsícem +7

    ❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሄር ፀጋው በእጥፍ ይብዛላቹ እወዳቹሃለሁ ተባረኩ

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 Před 27 dny

    እንደ እርስዎ የበራላቸውን ሰዎቾ ያብዛልን

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Před měsícem +5

    እንኩዋን የሳቸው መፅሐፍ ስለ ጌታ እየሱስ የሚናገር ይቅርና የጥንቆላ መፀህፍ የምታሳትም እና የምትሸጥ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አላፈርችም.

  • @gezahegnemulatu4109
    @gezahegnemulatu4109 Před měsícem +6

    ጠበብት ፅጌ ጌታ ይባርክህ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před měsícem +3

    ጠያቂው ግን ስለእውነት እንጅ ስለ ሰው እውነትን ለማጠልሸት አትሞክር ። ጌታ እየሱስ የወድሀል እውነትን ተከተል ሰውን ሰትከተል ።❤❤❤

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 Před měsícem +5

    ጠያቂው እንወድሀለን ❤ 26:26 ላይ ያልካትን ተው። በጣም ትልቅ ስራ እየሰራሕ ነው ማቆም እንዳታስብ ! ሁሌ ከመሪ ጌታ ፅጌ ስትመጡ በጣም ነው ምንማረው ❤❤

  • @abrehamuruts6891
    @abrehamuruts6891 Před 28 dny

    ጌታ ኣየስሱ ዘመንሕን አገልግሎት ይባርክ።

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 Před měsícem +7

    ጠያቂው! አንተን የሸወዱህ ሊቅሀን የምትላቸው ሰዋች ናቸው!!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +5

    ዮሐንስ 5:39-40 NASV
    [39] በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ እየመሰላችሁ፣ መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነዚሁ መጻሕፍት ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ [40] እናንተ ግን፣ ሕይወት እንዲኖራችሁ ወደ እኔ መምጣት አትፈልጉም
    ከውይይታችሁ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኝን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ጌታ የልባችንን አይን ያብራልን ከስው ወግና ሥርአት ይጠብቀን አሜን

  • @user-mp1tj8zx6x
    @user-mp1tj8zx6x Před 28 dny

    እኒህን አባት ከመጋበዝ የምታቋርጥ ከሆነ በእውነት በጣም ነው የማዝነው። በእርሳቸው በኩል እግዚአብሔር ሰወችን ለራሱ እየጠራ ነውና። አደራ ሁሌም ጋብዝልን። ይህን ስታደርግ ግን መስቀልን መስቀልን መሸከምህ አይቀርም። ግን ስለእውነት የሚመጣ ነዉና ተቀበለው። ተባረኩ።

  • @mestuhumnesaduga
    @mestuhumnesaduga Před 14 dny +1

    ሃሌሉያ ጌታ ይክበር ስለ እርሶ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስለ ታቦት ያቀረቡት ክ 6 ነው ድንገት ያደመጥኩት እኔ ከወንጌል አማኝ ነኝ ነገር ግን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ለዘማናት የሸፈነ አሁን ላይ ትውልድን ወደ ሲኦል እየነደዉ ያለው አጋንንታዊ ትምህርት በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ውስጥ የተሰገሰጉ በቅዱሳን እና በመላእክት እና በጌታችን እናት ማርያም ላይ የተዋሹ ውሸቶች በእርሶ በዶ ስለሚደረግ እግዚአብሔርን ይመስገን

  • @jabesaadula2660
    @jabesaadula2660 Před měsícem +2

    ማርገታ ጌታ እድሜና ጤና ይስጦት! በምስቶ በኩል የምፈትናችውን ጌታ በቸሪነቱ ጎብኝቶዋቹ የቀና ዜመንን ትጠግቡ ዘንድ ጰሎተ ነው።

  • @emanualgas2867
    @emanualgas2867 Před 8 dny

    ታላቅ አባት!!

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před měsícem +1

    ዋውውውውው መሪ ጌታ ጌታ ዘመኖት ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 Před 29 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ከልቤ ነው የሚወዳቸው ቃሉ ገብቷቸዋል።💯👌

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይክ በር🙏🏾

  • @AmanuelBantero
    @AmanuelBantero Před 17 dny +2

    እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የእግዚአብሔር ትዕዛዝ አንቀበልም ብለን በሰው ትዕዛዝና ትርክት አምነን መጨረሻላይ ስንሞት ደግሞ የዘለአለምን ሂወት ሳይሆን የዘለአለም ሞት የምንወርስኮነን። አባታችን ብዙ ተምሬቦታለው። አሁን አሁንማ እየገባኝነው! እናመሰግናለን። ህዝቡ ግን አያሳዝኖትም?! እባኮትን አይድከሙ አስተምሩን!

  • @abebechtariku3851
    @abebechtariku3851 Před měsícem +4

    ጠያቂው ለምን መደበቅ መረጥክ? ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው መንድሜ አምልጥ። የሚገርመው ነገር በዚህ ቻናል ብዙ ሰው እንደተማረበት ተስፋ አደርጋለሁ ። እኔም ስለተማርኩበት ፣ እግዚአብሔር ይረዳሀል መሪጌታን ይዘህ ብትቀጥል መልካም ነዉ ካልሆነም ደግሞ እኛ መሪጌታን ለማግኘት "የመስዋዕቱን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል" መሪጌታ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርሎት ተባረኩ። እንወድዎታለን።

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 Před 25 dny

    ጎበዝ በርቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታው እግዚአብሔር ይባርኮት የነካዎት የወንጌል እሣት ለትውልድ ይተርፋል። ጠያቂው ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አይዞህ በርታ ጌታ ኢየሱስ ይደርስልሀል እሺ አንድ ቀን ደማስቆ ይሆንልሀል! ጌታ ኢየሱስ እውነትን ያብራልህ ወንድሜ።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před měsícem

    God bless you and keep you all by our Lord Jesus Christ king of all King's amen!!

  • @SleepyCosmos-lc3pc
    @SleepyCosmos-lc3pc Před měsícem +1

    በጣም አከብሮዎታለዉ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 Před měsícem

    ጠያቂው እባክህ በቅነት መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ።

  • @user-Godisgood251
    @user-Godisgood251 Před měsícem +5

    Wow ጥሩ ውይይት ነው ።
    ጠያቂው በጣም ነው የምወድህ ግን ዛሬ ግን ትንሽ ጥሩ ምግባር አላሳየከንም በስርአት ቢያወሩ መልካም ነው ። 😊

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Před měsícem

      ለእናንተ እንዲሁም የክርስቶስን ወንጌል በንፁህ ለሚሰብኩ ገንዘብ ሲያንስ ነው ቀልድ ነው እንዴ የዘላለም ሕይወት በዚህም ምድር እረፍት ፈጣሪን እንጂ ፍጡራንን አለማምለክ ሐይማኖት እንዲህ ነው

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 Před měsícem +1

    መፅሀፍ ቅዱስ ያልሆነና በሰው ስርዐት አይምሮ ተጠቅጥቆ እንዴት ያውጡልህ! እግዚአብሔር ይርዳህ!ጠያቂው!!

  • @asinegaasinega
    @asinegaasinega Před měsícem +2

    If anyone understands 32:00-32:33, you indeed is/are the son(s) of the Most High, through our Savior and Lord Jesus Christ

  • @user-bf1rj8vl2l
    @user-bf1rj8vl2l Před 14 dny

    መሪጌታ ሐላፊነቶን እየተወጡ ስለሆነ ተባረኩ ኦርቶዶክስ ለትውልዱ የእንቅልፍ ኪኒን ነች

  • @emebetregasa6829
    @emebetregasa6829 Před měsícem

    በዚህ መርሀግብር በጣም እያተረፍኩ ነው።መሪጌታ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ፤ እድሜ ጤና ይስጦት። ጠያቂው እግዚአብሔር ይርዳህ ያለክን ጥረት ሳላደንቅ አላላልፍም።

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMA Před měsícem +1

    ጠያቂው መሪጌታ ን አዳምጣቸው

  • @user-lu9qw5ln5e
    @user-lu9qw5ln5e Před měsícem +6

    መርጌታን ፅጌን የሚያክል አዋቂ ን ገፍተን ጠንቃይንና ዘረኛን ምትቀልብ ተቃም መፈጠሩ ያሳዝናል

  • @user-nr8gl7ws1o
    @user-nr8gl7ws1o Před měsícem +1

    መሪጌታ ምርጥ አባት ኖት

  • @user-bz4zx8ll7w
    @user-bz4zx8ll7w Před měsícem +1

    GOD bless you!🎉❤🎉

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 Před měsícem +9

    ጠያቂውና ተጠያቂው አልተመጣጠኑም። ተጠያቂው በጌታ መንፈስ የበራላቸው ናቸው።

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 Před měsícem

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርኮት በእዉነት እዉነተኛ ሰዉ ነዎት ፀጋዉ ይብዛሎት!!!

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs Před měsícem

    መሪጌታ ጽጌ ሥጦታዉ አድሜና ጤና ይስጦት ከነ ባለቤቶት እግዚአብሄር አምላክ የሰጦትን ፀጋ አሁንም ያብዛሎት 🙏
    አስተምረውናል ተጠቅመናል ተለዉጫለሁ !!
    ሁሌም አንጣዎት🙏 የርሶ እዉነትብዙ ሰዉ ለዉጦል
    ወንድሜ እሳቸዉ በእድሜም በእዉቀትም ታላቅህ ናቸዉ እና ለአንደበትህ ዓርነት አትስጠዉ ::

  • @abrehamuruts6891
    @abrehamuruts6891 Před 28 dny +1

    እድለኛ ናቸው ምኽንነያቲ ግታየስስ በዚ ምድርም በመከራነው ነያለፈው ጳውለስም እንደዛው ሂሊም እነተኛ አገልጋዮች እንደዚ ናቸው መጨረሻውግን እጅግ ያመረነው።

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 Před měsícem

    መምህር ፅጌ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክዎት ይህ ጥበብና ግልፅነት የቤተክርስቲያኒቱን ምንፍቅና ለማፍረስ
    የሚጠቀሙት እገላለፅ ይገርማል ጌታን ስለእርሱዎ አመሰግንለሁ እባኮዎን ሁሌም አስትምሩ ጠያቂውም ተባረክ ጥሩ እየሄድክ ነው ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ😊

  • @user-uu7iw8rc5w
    @user-uu7iw8rc5w Před měsícem +1

    I love these rogram

  • @tips_forTravel
    @tips_forTravel Před měsícem +2

    እውነት ይዘው ገንዘብ ለጊዜው የሌላቸውን አብረን ለመቆም መቻል መታደልም ጭምር ነው :: አንተም ጠያቂ ከጎናቸው የምትሆንበ ቀን እሩቅ አይደለም :: ፀሎቴ ነው

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před měsícem +2

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ብቅ ስትሉ ደግሞ ደስታዬ ወደር የለውም ዛሬ ግን የምን መርዶ ነገር ነው ጣል ያረከው 🤦‍♀️ ተው እንጂ ይሄንማ እንዳታቋርጥብን አዎን ጫና ሊኖርብህ ይችላል ምንም አልጠራጠርም ግን ብዙ ሰው እያስተማርክ ስለሆነ በእሱ ተበረታታ:🙏 መሬ ጌታም አታስደንግጥ 😃 እባክህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ🙏

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před měsícem +5

    ጠያቂው ዛሬ ደግሞ ተንስቶብሃል... እንቶ ፈንቶ አበዛህ ደግሞ ስርአት የሚባል ነገር አለ።Atleast respect your guest

  • @MyPhone-n8f
    @MyPhone-n8f Před měsícem

    አዉነት ዋንጌል ሲገበልን እነደዚ ነዉ ተበረኩልኝ መሪጌተ ከአረሶ ቡዚ ተምሬበተለው❤❤❤

  • @ethway8840
    @ethway8840 Před měsícem +2

    ለፕሮግራሙ መልካም አድናቆት አለኝ ጠያቂው ጥሩ ግንዛቤ እና ዝግጅት እንደሚያደርግ ያስታውቃል መሪጌታ ጽጌ ስጦታው ያላቸውን ያካበት እውቀት እና መረዳትን አደንቃለሁ ለጠያቂው የምሰጠው አስተያየት በየመሃሉ ባታቋርጣቸው እና ጥያቄዎችህን ባትደራርብባቸው እና ከዋናው ርእስ እየወጣህ ጊዜውን ባታባክን በተረፈ አንዳንዴ አክብሮት የጎደለው አጠያየቅ አስተውይብሃለሁ ምናልባት ብዙ ከመግባባት አንጻር ሊሆን ይችላል ነገር ግን በሚድያ ላይ ስትሆን እንደ አባትነታቸው አክብሮትህ የተጓደለ መሆን የለበትም በመጨረሻም የሳቸውን መጽሃፍ አንብቤ ጌታን ከተቀበሉት አንዱ እንደሆንኩኝ የግሌን ምስክርነት ልገልጽልህ እወዳለሁ በተረፈ አንተ ባመንክባቸው ጉዳዮች ላይ እውነት ወይም ሃሰት ብለህ ኮሜንት መስጠት ያስፈልጋል መሃል ሰፋሪ ሆኖ እምነት የለም

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 Před měsícem

    መሪጌታ በጣም ጀግና ኖት ጀግናው ጌታ ያጀገኖት ብድራታቸውን ትኩር ብለው አይተዋልና እንደተባሉት የጌታ የወንጌል ጀግኖች ይሆኑብኛል ተባረኩ ጠያቂው መሪጌታ እንዳሉት ዛሬ ካስረኛ ላይ ነው ወደታች የተንደረደርከው ቆም እያልክ በስብከት ሞኝነት ለማመን እራስህን አዘጋጅ

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před měsícem +3

    ወንድሜ ጠያቂው እንዴት ፈጥነህ ወደ ነበርው ተመለስክ???. እንግዲህ ወዳጄ ቃሉን በጣም ሰምተሃልና. አንተው ታቃለህ!! ባልሰማህ በተሻለህ ነበር!! ጌታ ይርዳህ!!. በርግጥ ቀላል አይደለም! . እውነት, ሰደት አለበት ..😊❤. ጌታ ይፈልግሃል ተሃድሶ መቷል. ጌታ በደጅ ነው.!. እወነትን እያወቅህ ብትመለስ ለሌላውም እንቅፋት ብትሆን, አንተን አያርገኝ!. .

  • @natasparks
    @natasparks Před měsícem

    መሪጌታ በጣም በብዙ መልኩ ሕይዎቴን በትምህርትዎ ቀይረዋል አሁን ምፀሐፍ ቀዱስን አነባልሁ ጠያቂውንም ሳላደንቅ
    አላልፍም በጣም አስትዋይና ጎበዝ ልጅ ነው ነገር ግን የአስራንድ ፎቁ ጉዳይ እኔንም ያለሊፍት ወርዶአስደንግጦኛል 😂❤❤

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 Před měsícem +2

    ሀዋርያው ጳውሎስ ቢያገኛቹ " ማነው አዚም ያደረገባቹ" እንደሚላቹ ጠያቂው እወቅ!!

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 24 dny +1

    ብቁ ነኝ ወይ ምን ማለት ነው ? ብቁ የሚባለው በዚህ ዘመን እንዴት ያለ ሰው ነው -- ሆ 🕊🙏🏽

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem +2

    ישועה הוא המשיח אמן ❤❤❤

  • @danieltega5008
    @danieltega5008 Před měsícem +1

    ጠያቂው በጣም ተለውጧል ፥እንደዚህ ከሆነ ለዘበነም ተስፋ አለው ።ነገር ግን አሁንም የሐይማኖት ልማድ በቀላሉ እንደማይለቅ ያሳውቃል ።

  • @user-ff3uo6kx8d
    @user-ff3uo6kx8d Před měsícem +1

    መሪጌታ ፅጌ ስጦታው እና መሪጌታ ቀፀላ መንግስትን እጅግ በጣም የወደድኩዋቸው በ እውቀት እና በድፍረት ለጌታ ወግነው የቆሙ ታላቅ ሰዎች ናቸው :: ጠያቂው ግን ሱባኤ በሚል ምክንያት ካሁን ወዲህ አንገናኝም ማለት ከወንጌል ውጭ የተጠቀጠቀብህ ነገር ለማስወጣት ፍቃደኛ አለመሆንህን ያሳያል :: አባክህ ብዙ ሰዎች የነሱን የወንጌል ትምህርት ይጠብቃል እና አደራ በተልካሻ ምክንያት እንዳታቁዋርጠው አደራ ::

  • @yohannesmekonnen5905
    @yohannesmekonnen5905 Před měsícem +1

    መሪ ጌታ ትምህርቶትን እየተማርኩበት ነዉ ስለ አስራት ያሎትን ሃሳብ ማወቅ እፈልጋለዉ ከ10 አንድ ስጥ ስለሚባለዉ

  • @abaynehdeyaso6607
    @abaynehdeyaso6607 Před měsícem

    እባክህን ወንድሜ ይህንን እግዚአብሔር የሰጠህን መልካም ዕድል ተጠቀምበት በዚህ ትምህርት ብዙዎች እየተጠቀሙበት ነውና አታቋርጠው ከብዙዎቻችን የበለጠ ብዙ ታውቃለህ ቤተ ክርስቲያን አስተምራሃለች እራስህንም በብዙ መልኩ አስተምረሃል እጅግ መልካም ነው እባክህን እኔ ወንድምህ አንድ ነገር ብቻ ልበልህ ከዚህ በዋላ መንፈስ ቅዱስ ብቻ እንዲያስተምርህ ፍቀድለት የቃሉ እውቀት ብቻ መፍትሄ አይደለም።
    ሌላው የትም ቦታ ከሰዎች ፍጽምናን አትጠብቅ ከሰባቱ አብያተ ክርስቲያን ነቀፋ ያልነበረባት አንዷ ብቻ ነበረች ስድስቱ ግን በነቀፋም ውስጥ ሆነው የመመለስን እድል ነበራቸው ዋናው ይህንን እድል መጠቀም መቻልና አለመቻል ነው እውነትን ብቻ ተመልከት ባለህበት ለእውነት ወግን ያን ጊዜ እውነተኞች ይደግፉሃል ሀሰተኞች ያሳድዱሃል እባክህን መርሀ ግብሩን አታቋርጠው እንዲያውም በተቃራኒው ይበልጥ አስፋው ተባረክ እንውድሃለን።

  • @mariyostadele3363
    @mariyostadele3363 Před měsícem

    ሀገራችንላይ እንደዚህአይነት እውነትን የሚጋፈጡ አባቶች ቢበዙ ስለመብልና፣ ስለመበላላት ባላወራን። መሪጌታ እኔ አላወግዞትም አግዞታለሁ እንጂ።

  • @yemaneazaria5981
    @yemaneazaria5981 Před měsícem

    ሰላም

  • @frewleggese2073
    @frewleggese2073 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርክዎት ወንድሜ ጽጌ።
    ጠያቂው ዛሬ ደህና አይደለህም ትሑትም አይደለህ እና እያሾፍክ ነው።
    የኑፋቄ መሪ .... ባለ ፍራንክ ናችሁ.. ቤተክርስቲያንን መተቸት ያበላል.. በቋሚነት ለመረበሽ.... .
    ከጽጌ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ስለሆነ ነው? በጣም አሳፋሪ ነው። እርማት ይውሰዱ ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +1

    አዘጋጁም ይህን ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ከመሪ ጌታ ጽጌ ተምረህ ከንቱ እዳታደርገው ወንጌልን በትክክል ሰምተሀል ።
    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
    ና ወደ ኢየሱስ
    ኢየሱስ ይብራልህ ተባረክ።

  • @tewodrosdemissie9384
    @tewodrosdemissie9384 Před měsícem +4

    "ያበላል"? የጅል ጥያቄ!

    • @hannaworku3753
      @hannaworku3753 Před měsícem +1

      በጣም ተራ የሆነ አላሰፈላጊ disrespect የተሞላ ጥያቄ ነው

  • @mahletamare9887
    @mahletamare9887 Před měsícem +1

    Tebareku❤

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před měsícem +1

    ስለእዚህ ግሩም ፕሮግራም ወንድማችንን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንዲህ ግልፅ ውይይት ብዙ ትምህርት አግኝተን ልንጠቀም እንችል ነበር : ግን በእንደዚህ Disrespectful way አይደለም እንዴ ጠያቂው ምን እዳ አለበት እንዲህ እየተዘለፈ ፕሮግራሙን የሚቀጥለው🤷🏽‍♂️ ቀደም ብዬ Before I read all the comments ምነው ለማቆንማ አታስብ ብዬ ነበር Now I don’t blame you ምንቦጣህ ያልሆነ አስተያየቶችን ሳይ እኔን እንኳን አመመኝ የእኔ ወንድም እሰከ ዛሬ ላደረከው ሁሉ ተባረክ የወደፊቱንም እግዚአብሔር ይምራህ🙏❤️👏👏👏

    • @ethbis4087
      @ethbis4087 Před měsícem +1

      @@salemdesta5248 አይ ትንሽ አጋነሃል አንተ ባልከው ደረጃ ጠያቂውን የዘለፈ ኮመንት አላየሁም ነገር ግን ዛሬ ከመሪ ጌታ ጋር በነበራቸው ቆይታ እሱ ዘለፋ አብዝቷል ቪዲዮውን ደግመህ ማየት ትቸላለህ በዚህ ምክንያት ዋናውን ትምህርት ማተኮር እንዳንችል እንዳያደርገን አስተያየት ሊሰጠው ይገባ ነበር በዛ መንፈስ ተረዳው

  • @seblefeisa5566
    @seblefeisa5566 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርኮት በዝርዝር ስለሚያስተምሩ

  • @user-vf5dn7kx9p
    @user-vf5dn7kx9p Před měsícem +1

    ለማንኛው ወንድም አለም የመዳንቀን ዛሪነው ጊታን ተቀበል ከዛ በኋላ መንፈስቅድስ ይገልጥልሀል ነገን አናቃትም ሀይማኖት የሰገሰገብን ብዞነው በጊታ ቃል ካላጠብነው።

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Před měsícem +1

    አውቆ የተኛን ቢቀሰቁሱት አይሰማም. ጠያቂው ዛሬ ሊሰድባቸው ዳር ዳር በሏል. ምክንያቱም በፅኖ ውስጥ እንዳለ አንደበቱ ያድታውቃል. ልቦና ይስጠው. መሪ ጌታ እባኮ ከዚህ የባልቴት ተረት ከተሞላ ግብዝ ጋር ባይነጋጋሩ መልካም ነው. ብዙ መድርክ ለርሶ አለና.

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +1

      በጣም ዛሬ እኔም አቋርጨዋለሁ አልተመቸኝም፡

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před měsícem +1

    መሪጌታ ውድድድድድድ ነው ማደርጎት

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 Před měsícem

    ታቦታችን እየሱስ ነው ። ግራ አትጋቡ።

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před měsícem

    መሪጌታ እውነትን ተናግሮ የመጣውን ለመቀበል የጀገኑ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před měsícem

    My favourite father, mergeta Tsegie, welcome, welcome 🙏 happy to see you. I thank the almighty God for this program. The young man please open your mind and your heart to find the truth. I truly want to see you follow and accept Christ lord as your saviour!! He is the only one to the father. I think you know it but you are afraid of rejection. Think about what Jesus said about who do we have to afraid ❤❤🙏🙏

  • @wegayehuabate7081
    @wegayehuabate7081 Před měsícem +1

    መሪጌታ ስልክ ቁጥርዎትን ቢያስቀምጡ ኮሜንቱ ላይ እባኮትን

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz Před 9 dny

    ንግግርህ ቀልድ ይመስለኛል ያሉት ትክክል ነው። ጠያቂው አይመጥናቸውም። ሰለደራሲነታቸው ብቻ የሚከበሩ ናቸው።

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 Před měsícem

    ጠያቂው ከተረተረት ብትወጣ ጥሩ ነው ። መሪ ጌታ ፅጌ ለበራሎት ወንጌል የሚያደርጉትን ተጋድሎ አደንቃለሁ ።
    ወንጌል ተቃርኖ የሚቆሙ ደንቃራዎች ሁሉ ይወድቃሉ ፤ የመውጊያውን ብረት ለማቋቋም ...

  • @samrawitSetegn-b4q
    @samrawitSetegn-b4q Před měsícem

    ጠያቂው በእግዚአብሔር እያወክ እንዳላወክ እንዳልገባው ሰው የህፃን ጥያቄ እየጠየክ አታድክማቸው

  • @zola3273
    @zola3273 Před měsícem +1

    ምነዉ በኖረኝ እና ምኞቶን ባሳካዉ መሪጌታ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ወንንድሜ ግን አካዉንታቸዉን እንዲናገሩ እድል ብትሰጣቸዉ የአቅማችንን እንድናደርግ ብታመቻችልን

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem

    תבורך מפי האדון אמן

  • @WondimagegneBekele
    @WondimagegneBekele Před měsícem +1

    እየሱስ ክርስቶስ
    መንገድ ነው
    እውነት ነዉ
    ህይወት ነዉ
    ብርሃን ነው
    መድሀኒት ነው
    ከስሞች ሁሉ በላይ ነው
    በሰማይ በምድር ሁሉ ስልጣን ያለው ነው
    አርሱ እረፍታችን ነው
    እርሱ ሰላማችን ነው
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
    - ሮሜ 10፥13
    “እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ፥ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ።”
    - ዮሐንስ 15፥16
    “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18
    “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።”
    - ዮሐንስ 6፥47

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem +1

    ተባረኩልኝ

  • @abaynehdeyaso6607
    @abaynehdeyaso6607 Před měsícem +1

    በድጋሚ ስላገኘዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣቹ አንድ ጥያቄ አለኝ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር የምታደርጉትን ሁሉ በቃልም ቢሆን በስራ በኢየሱስ ስም አድርጉት ነው የሚለው እንዲሁም እነ ጴጥሮስ ሽባን የፈውሱት እና አጋንትን ሲያስወጡ በኢየሱስ ስም ነበር ታዲያ የኢርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ይህንን ስም ገሸሽ ያደረገቺውና በየትኛውም ቦታ መርሃ ግብሯ ስትጀምርም ይሁን ስትደርስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብላ የምትለው ለምንድነው? ይህስ ከመቼ ጀምሮ ነው መጠቀም የጀመረቺው? መጽሐፍ ቅዱስ መሰረት አለው? በሌላም በኩል በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ በሚገኙ ልዩ ልዩ የጥንቆላና የድግምት መጽሐፍት ውስጥም ይህንኑ ስም ማለትም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ እየተባለ ይጠቀሙበታል ልዩነቱ ምንድነው? በሁለቱ አጠቃቀም ወቅት ቢያብራሩልኝ

  • @TewodrosKebede-uf6df
    @TewodrosKebede-uf6df Před měsícem +1

    YEHE PROGRAM MEQOM YELEBETM (GOD BLESS YOU )

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr Před měsícem

    Kalat yelegnm geta eyesus ybarkot andebetot ytaftal ebakot aytfubn

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu5104 Před měsícem

    ❤❤❤ well come

  • @shukmedia-3429
    @shukmedia-3429 Před měsícem +2

    መሪጌታን ሚሞግት አንድ ሰው ለምን ጠፋ ለምንድነው የፈሩት??? እባካችሁ ንቁ ወንጌል ያሸንፋል