"ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ የለችም!" በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 173

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem +5

    አንተ ልጅ በእውነት እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ

  • @abaynehdeyaso6607
    @abaynehdeyaso6607 Před měsícem +27

    በጣም ዘገያቹብን ይሁን በመምጣታቹ በጣን ደስ ብሎኛል እባክህ እንደዚህ አትዘግዩብን ስጋት ገብቶኝ ነበር እንደዚህ አይነት ህይወትን የሚያረሰርስ ትምህርት ያስቀሩብን ይሆን እላለውኝ ዘግይቶም በመምጣታቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ።

  • @Ethio-film
    @Ethio-film Před měsícem +7

    አባታችን መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት እድሜና ጤና ይጨምርሎት እርሶ ስጦታችን ኖት እንወዶታለን በርቱ💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾‼️‼️‼️
    ጠያቂ ወንድማችንም ተባረክ እግዚአብሔ ይባርክህ🙏🏾❤️

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před měsícem +16

    መርጌታ ተባረኩ ጌታ በየ ዘመነ ስለወንጌል እውነት አገልዮችን ያስነሳል የዘመናት የሐሰት ትርክት ጊዜው ሲደርስ በየሚዲያው ይገለጣል ሐሌሉያ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስለ አየሗችሁ በጣም ደስ ብሎናል ከውይይታችሁም እንደ ሁልግዜው ትምህርት አግቼበታለሁ ትባረኩ። የእምነታችን መጀመርያና መጨረሻ ወደ ሆነው ወደ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አይናችንን እናሳ አሜን!!

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před měsícem +3

    መሪ ጌታ ሁሉን የገለጠሎት ጌታ ይክበር !!!!! መቸም መቸም ጠያቂውን አድንቄ አልጠግብም።እንዲህ ፊትለፊት በትዕግስት ገጥሞ ዕውነትን መፈለግ አልተለመደም።መንፈስ ቅዱስ ረድቶት ብዙዎች እንዲረዱ አድርጓልና ያደመጥን ሁሉ እንባርከው !!!!ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!እንዳታቋርጥ በጌታ ስም አደራ እልሃለሁ!!!!!!

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 Před měsícem +6

    ይሄ ውይይት በዚ ቻናል የቀረቡት ውይይቶች ሁሉ ለታሪክ ይቀመጡ ቢያንስ ልጆቻችን ይማሩበታል ።ጠያቂው ... እያንዳንዱን ምታቀርባቸውን ውይይቶች አይቻለሁ እግዚአብሔር እንዴት ቀስ እያለ ወደ እውነት እንዳመጣህ ሳይ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ።እውነት ብርሀን ነው ።በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንኳን እውነት ሲበራ ጨለማ ሊያሸንፈው አይችልም ።መርጌታ እርሶ በቃ በ አንድ ቃል አንጀት አርስ ኖት ።እግዚአብሔር በእርሶ ገና ብዙ ይሰራል ።ለዛ ነው በዛ ጉድ ውስጥ ያሳለፎት ❤

  • @user-cj5wj1td8s
    @user-cj5wj1td8s Před měsícem +17

    ዉይ ሳምንቱን ሙሉ ስጠበቃችሁ መጣችሁልን። በብዙ ረሀብ ከሚጠብቋችሁ መሀል ነኝ። ይታወቅልኝ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @habtamutesfaye-gg8gs
    @habtamutesfaye-gg8gs Před měsícem +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእየሱስ ሰም ህብረት እንድናደርግ ሰለረዳን❤❤❤

  • @user-kv6gx4hb4h
    @user-kv6gx4hb4h Před 10 dny +1

    thank you for your spiritual education.
    May God bless your service!

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 Před měsícem +10

    አቤት ጌታ! ምን ጉድ የምሰማው? ከዝህ ተረታ ተረት ያዳንክን ኢየሱስ ተባረክ!! እግዚአብሔር እናንተንና የናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ!!

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před měsícem +2

    በዚህ መርሀ ግብር ብዙ ሰዎች እንደሚጠቀሙ በመገረምና በመደነቅ እንደሚሰሙ እግዚአብሔርንም እንደሚያመሰግኑ ይሰማኛል፤ የጠያቂው ነገር ግን እየከረመ ሲሄድ ወይን ጠጅ ጠአሙ እንደሚለወጥ በእውቀትና በእውነት የተገነባ ጥያቄ መጠየቅ እንደጀመረ እያየሁ ነው የሚናገራቸውም ንግግሮች በብዙ ማስረጃ የተደገፉ ናቸው። 👏👏👏

  • @NaolMaam
    @NaolMaam Před měsícem +7

    መሪ ጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ውድማችን አይንክን አብዝቶ ያትራልቅ.. አሁን ጥሩ አየሄድኩኝ ነዉ.. ተባረክ ወድሜ!

  • @Gemechis-f1b
    @Gemechis-f1b Před měsícem +2

    ጸጋ ይብዛላችሁ በዚህ (program) ከተጠቀሙት ሰዎች መካከል አንዱ እኔ ነኝ ከምንም በላይ እውነትን መፈለግ በጣም ከባድ እና ዋጋ የሚያስከፊል እንደ ሆነ እረዳለው ዝግጅቱ እንዳይቋረጥ ጠያቂው ለእግዚአብሔር ቃል ያለው አክብሮት ለመረዳት ያለው ፊላጎት ለሁላችንም ትምህርት ሊሆን ይገባል የጌታ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @ZeFitireti-sc4vs
    @ZeFitireti-sc4vs Před měsícem +1

    አግዚአብሄር አምላክ ይባርካችሁ 🙏
    መሪ ጌታ ጵጌ ሥጦታዉ በቤተ ክርስትያን ከተማሩት በንባብ ያዳበሩት እዉቀት ይበልጣል !!
    ጠያቂዉ ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥህ አንተ ባታቀርባቸዉ አንተ ባትጠይቅ እኛም ባልተማርን ነበር
    የሚቀጥለውን ለመስማት ነፍሴ ተጠማች እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @millionendeshaw4804
    @millionendeshaw4804 Před měsícem +1

    ጌታ ይባርካችሁ ሕዝብን ወደ እውነት እየመራችሁ ስለሆን በርቱ።

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ዕድሜዎን ያስረዝመው፣ የእኝህ አባት ትምህርት ለሁሉም ይድረሰው

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +3

    መሪ ጌታ ፅጌ እንደመሩ ኑሩ❤ ማንበብ ምን ያህል እንደሚጠቅም ወገን ሊረዳ ይገባል ጠቃሚ መልክት ነው የተላለፈው❤🎉❤
    ጠያቂው በርትተሀል ድነህ ቅር🎉

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +2

      የአዲስ ኪዳኑ ታቦት የናዝሬቱ እየሱስ ከጭለማ ወደሚደነቀው ያመጣን ይባረክ 🎉❤🎉

  • @abelbeyene1750
    @abelbeyene1750 Před měsícem +3

    ጠያቂው ተባረክ የእኔን እና የብዙ ትውልድ ጥያቄን እየጠየቅ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤ አባታች እግዚአብሔር ለኛ ሲል እድሜዎን ያርዝምልን ❤

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw Před měsícem +4

    እኚህን አባት እና ሌሎችንም ልናግዛቸው ይገባል።
    የምንችል ሁሉ እሁድ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ትገኛለች የቤተ ክርስቲያን ጉባዔ አድርሻው።
    እዚያ እየሄድን እንማማር እውነቱን

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před měsícem +8

    ስንጠብቅ. ❤❤ !!. መጣችሁልን!

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před měsícem +6

    እግዚአብሔር መልካም ነው ደግሞም አዋቂ ነው

  • @MerhawiMulue-nd4mx
    @MerhawiMulue-nd4mx Před měsícem +5

    በጣም ዘገያቹን፡ ወይስ እኔ ስለ ምትናፍቁኝ ነው። ❤❤ ተባረኩ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ሕዝቡን ነጻ ያወጣል በእውነት አይቀርም መንገድ እውነት ሕይወት ወደ ሆነው ወደ ጌታችን መዳኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርሰቶስ ዘወር የሚሉበት ዘመን እሩቅ አይደለም በደሙ የተበዠን በሰማይ አለ ☝️
    ሁለታቺም በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ተባረኩ
    ከክፉ ሁሉ የጠብቃቹ❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před měsícem +10

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት መሪዎች ምዕመኑን ከእግዚአብሔር ቃል ነጥለው በቅዠትና በምኞት ሐዲድ ላይ እየጎተቱ ላደረሱት ክህደትና አስተምሮ ንስሃ ካልገቡ ቅጣቱ ይከብድበቸዋል።

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před měsícem

    እንዴት እንደወደ ድኳችሁ እሰይይይይ ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ን ባርኪ ሃሌሉያ የተባረከ ጋዜጠኛና የተባረኩ ኣገልጋይ

  • @bereketepheson7076
    @bereketepheson7076 Před měsícem

    ስለ እግዚአብሔር መልካምነት አመሰግናለሁ (ስለመሪጌታ እና ስለወንድሜ )

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ለእሥራኤላውያን እንጂ ለኢትዮጵያውያን የገባው ኪዳን የለም:: እኛ እንደሌላው ሕዝብ አህዛብ ነን:: በክርስቶስ አምነን በደሙ የታጠብን: የተመረጥን የእግዚአብሔር ልጆች ነን

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před měsícem

      Ante agew neh! Bete israel na bete amara sirachin oritawian nen! Ante galla weyim agew weyim shinasha weyim ...tihonaleh!

  • @user-cj5wj1td8s
    @user-cj5wj1td8s Před měsícem +12

    ነፍሴ የእግዚያብሄር ቃል ትጠማለች። በሉ አትጥፉብን።

  • @Simbten
    @Simbten Před měsícem +6

    ግሩም ትምህት እአግቼበታለሁ

  • @tekaAbera-z1r
    @tekaAbera-z1r Před 25 dny

    እነኝ መንፈሳው አባታችን ጌታ ይባርኮት
    ትውልድ እንድድኑ ኢየተጉ ናቸው

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 Před měsícem +4

    ተባረኩ እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @djegnaw4341
    @djegnaw4341 Před 6 dny

    በጣም በጣም አስተማሪ ሥራ እየሰራችሁ ነው በርቱ። መቋረጥ ግን የለበትም ። አዳራሽ ቢኖራችሁም መልካም ነው። ሕብረትም ያስፈልጋችኋል ። አመሠግናለሁ።

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před měsícem +5

    እንኳን ደህኀና መጣቹ

  • @n.949
    @n.949 Před měsícem +1

    እናመሠግናለን መሪጌታ ፅጌ
    ዕድሜና ጤና ይስጦ ጨምሮ ያብራሎ 🙏

  • @hiwotmulat822
    @hiwotmulat822 Před měsícem +4

    God bless you !!!❤❤❤❤

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 Před měsícem +2

    ነፃ ሆኖ እውቀትን ማካፈልና መማማር ትልቅ ብስለት ነው ይህ ውይይት ደግሞ በ2 ተሞሙዋጋቾች መካከል ደስ የሚል ስክን ብሎ ነገሮች በማዬት ብዙዎችን ማስተማር እና አውነት መግለጥ እንዲሁም እይታችን ወደ መዳኛችን ያደርጋል ለጋዜኛው ትልቅ አክብሮት አለኝ በሙግታቹ የሰው ልጆች ሁሉ ወደ ጌታ እንዲመለከቱ ይሁን
    ብርሃን የሆነ ጌታ ብርሃንን ለሰው ሁሉ ይግለጥ

  • @tekaAbera-z1r
    @tekaAbera-z1r Před 25 dny

    ምገርም ታርክ ነው
    በማር የተለወሰ መርዝ
    ለወንገል መጋረጃ ነው
    የሰማይ አምላክ ይህን ጨለማ ከኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ያስወግደው

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 Před měsícem +3

    ብዙ ሀይማኖታዊ ዉይይት አድምጫለሁ ግን እንወያይ ብለዉ ገብተዉ ሲናናቁ ሲሰዳደቡ እያየዉ አዝኜ ነበር ሁሉም ሰዉ ስነ ምግባርን ከናንተ ቢማር መልካም ነዉ ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +2

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት ።
    አዘጋጁም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 Před měsícem +2

    I love this show God bless you all !!

  • @abebetaffese1706
    @abebetaffese1706 Před měsícem +2

    አወያዮን ሳላደንቅ አላልፍም። በጣም መሻሻል ይታይበታል። Thank you

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před měsícem +7

    አቤት እንዴት እንደምንወዳችሁ❤️ እናንተም እንደኛ ከወደዳችሁን አትዘገዩ እባካችሁ🙏❤️

  • @siklegoaj4190
    @siklegoaj4190 Před měsícem +4

    Ene ethiopian orthodox Christian teketay negn: yekalkidanu tabot ethiopia wust yelem yewushet tark new sint tourist meto masayet alichalum silezh enem elalew yekalikdanu Tabot ethiopia wust yelm! God bless you..

    • @siklegoaj4190
      @siklegoaj4190 Před měsícem

      Yekalidanun Tabot endezh kewashu sint yewushet tarik ywotal bifetesh Ethiopia wust! Yalitetsafe mesaf kidusawi yemimesel neger yalew ethiopia wust.. Tsadikan/Sematat yemimelekew Ethiopia Orthodox wust...Le 5 ametat yahil Lela alem Orthodox follow argyalew : Greek Orthodox, Armenian, Russian.. Gin yegna tirkit yebezabet endehone agegnwut Except Kidasse (Liturgy). BeEthiopia Orthodox kirtosn kesebeke/Kezemere menafik new yemibalew lezh new bizu Margetawoch/Zemaryan Orthodox leko Protestant ymhonut. Yelela Alem Orthodox Kristosn bedemb yastemralu. Ena gar new dabo tedefto /Tala tetemko Betechritian yizu yametalu lemn endehone Gira ygebanal.. Tenkwayu maseltegna( Kolo timirt,Margeta) minm kewengel yewota nw. 98%Margetawoch tenkway nachew.. Sintu hizb beyetsebelu ynikeratetal Beterchsyinu tibeb new Bila bametachew neger!

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 Před měsícem +5

    ይህ ሚዲያ ተፅዕኖ እንዲፈጥር ከፈለግህ እነዚያን ሰዎች ለማምጣት የማታደርገው ጥረት ሊኖር አይችልም።

    • @zintalemasmare4304
      @zintalemasmare4304 Před měsícem +1

      ተፅዕኖ መፍጠር የእነሱ ብቻ ስራ ሊሆን አይገባም ሁላችንም የበኩላችን ግዴታ መወጣት አለብን! ተባረክ

  • @DerejeElias-sp3ju
    @DerejeElias-sp3ju Před měsícem

    Wow tebareku progrmachun bizu gize ayalew betam temirebetalew bizum mels agignichalew tebareku demo atitfu

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem

    Thank you

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před měsícem +15

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ ታቦቱ ወደ ኢትዮጵያ ኣልመጣም፡ ይህ ታሪክ የሰሎሞናዊ ንግስነት ጀማሪዎች እነ ይኩኖ ኣምላክ እኛ የሰሎሞን ዘሮች ነንና እኛ ነው የምንነግሰው ለማለት የፈጠሩት ድርሰት ነው፡ የሚያሳዝነው ግን ታሪኩ ቤተክርስትያናችን ውስጥ ዘልቆ መግባቱ ነው፡ ደግሞ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከቤተክርስትያናችን መውጣቱም ኣይቀርም።።

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 Před měsícem +1

      ስላንተ እኔ እኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፥ብዙ ግዜ ስለተረት ተረት ስትከራከር አይቸ እግዝአብሄር ልቦና እንድመልስህ እመኝ ነበር ፤ አሁን እውነት እየተገለጠልህ ነው ። በሁኑ ግዜ የታቦት አግልግሎት እንደቀረ መፃፉ ይናገራል 1ኛ፡ ከንግድህ ወድህ የቃልክዳኑ ታቦት ብለው አይጠሩትም ፤ልብ አያደርጉትም፤አይሹትም፤አይደረግምትምቢቴ ኤርምያስ 3.ቁጥር 16 ።2ኛ ስጋ በሆኔ በልብ ፅላት እንጅ በድንጋይ ፅላት ያልተፃፈ በኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልዕክት እንደሆናቹ የተገለጠ ነው 2ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 3.3 ላይ ስለዚህ የድንጋይ ጽላት ቀርቶ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ በልብ ፅላት ላይ ነው በአድስ ክዳን ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před měsícem +1

      @@temesgenreta8899 ወንድሜ እኔ ስለ ተረት ተከራክሬ ኣልውቅም፡ ይህ የታቦት ጉዳይ ደግሞ ቤተክርስትያናችን ዘልቆ መግባቱ ነው እንጂ ደራሲው ቤተክርስትያን ሳትሆን የድሮ ፖለቲከኞች ናቸው፡ ስለተረት ስትከራከር ነበር ስላልከኝ ግን እስኪ ለምሳሌ ኣንድ ስለምን ተረት እንደተከራከርኩ ኣስታውሰኝ።።

    • @maikofernandez
      @maikofernandez Před měsícem +1

      ኦርቶዶክስነትህን አጥተሀል no more Orthodox 😅 ታቦቱ ኢትዮጵያ እንደመጣ ብዙ የፅሁፍ ማስረጃዎች ተፅፈዋል ። ካላመንክበት መውጣት ትችላለህ ! ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እና ሙሉ ነው ። የምትመርጠው የምትይዘው የምትጥለው አይነት ማሻሻያ አይሰራም

    • @maikofernandez
      @maikofernandez Před měsícem

      ​@@temesgenreta8899ወገኛ ነገር ነህ ... የመጀመሪያዋን ቤተክርስቲያን ስለ እውነት እና ስለ ብርሀን ትዘልፋለህ 🤔 ያውም ባዶ አዳራሽ ውስጥ ሆነህ 😅

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před měsícem +1

      ​@@maikofernandez ኣየ ወንድሜ፡ ታቦቱ ይኑር ኣይኑር ተወውና፡ የተሳሳትኩ ከመሰለህ ተው ወንድሜ ተሳስተሃልና ተመለስ ልትለኝ ይገባ ነበር፡ ኣንተ ግን ተመለስ እንኳን ሳትል ከኦርቶዶክስ መውጣት ትችላለህ ብለህ እምነቴ እንድክድ ነው የጋበዝከኝ ስንት ህዝብ እንዲህ ብላቹ ነው ከእምነት ኣውጥታቹ የመናፍዋን ኣዳራሽ እንዲሞላ ያደረጋቹ፡ ተመልሳቹ ደግሞ ከኛ በቀር ለኦርቶዶክስ የሚቆም የለም ትላላቹ፡ ትክክል ኣይደለም ቤተክርስትያናችንን ኣታፍርሱ፡
      ወደ ታቦቱ ከመጣህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ መጽሓፍ ቅዱሳችን ታቦቱ ወደ ኢትዮጵያ እንዳልመጣ ይነግረኛል፡ እኔ ካንተ በላይ መጽሓፍ ቅዱስን ኣምናለው፡ ይህ የታቦት ድርሰት የሰሩት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች(ነገስታት) ናቸው።
      ከእምነቴ ኦርቶዶክስ ግን ኣልወጣም።።

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před měsícem +1

    Thank you taking your time to bring this wonderful presentation. Be blessed.

  • @laveleable
    @laveleable Před měsícem +1

    Wow !!Amazing 🤩 God is good ✝️🙏✝️🙏✝️😇🙏

  • @danieltega5008
    @danieltega5008 Před měsícem +4

    ጠፍታችሁ ነበር ፤አሁን ጠያቂው የተለወጠ ይመስላል ብዙ ጥያቄዎች የተመለሱለት ይመስላል ።ጥሩ ነው

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 Před měsícem +1

    ጋዜጠኛዉ ወንድማችን አንድ ቀን ለእግዚአብሔር ብቻ ተለይተህ ከኛ ጋር ጌታን እንደምታመልክ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem

    የጌታ ፀጋውን ጨምሮላችሗል በኢየሱስ ስም ይብዛላችሑ

  • @lensafeyissa1648
    @lensafeyissa1648 Před měsícem

    Bertu bertu! ❤❤

  • @user-cw7bt2vr3u
    @user-cw7bt2vr3u Před měsícem

    በርቱ❤

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před měsícem +2

    Meregeta Tsige hakegaa ye egzabeher sew nachew wonderful teaching rejeme edma yestelene tewledun ke chelema ke haymanot chewata ke tereteret yawetutal mesehaf kidus anbebu

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799 Před měsícem +1

    እውነት ነው ኤዲት በማድረግ የሚተባበሩን ወንድሞች የሥራ ጫና በዝቶባቸው ነው ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን ከልብ ባርኳቸው ።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před měsícem +7

    መሬ ጌታ አሜሬካ ለምንኖር መፅሀፍቶቾዎን እንዴት ልናገኝ እንችላለን? Please 🙏

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před měsícem

    እንኳን በደህና መጣችሁ። መሪጌታ ከእርሶ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሶልኛል። ያነጋገር ለዛዎት ሁሉ ነገሮ እጅግ ደስ ይለኛል።በብዙ ተባረኩልኝ።

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před měsícem +2

    ፕሮግራማችሁ አስተማሪና የሚያንጽ ሆኖ አግንቼዋለሁ። እናመሰግናለን።

  • @BNA2223BBBVDDD
    @BNA2223BBBVDDD Před měsícem +5

    አረ መርጌታ አይጥፉ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +3

    የእሥራኤ ታቦት ወደ ኢትዮጵያ አልመጣም:: ያው ሁሉን ነገር የኢትዮጵያ ማድረግ ስለሚወዱ ብቻ ነው

    • @melesedesalegn
      @melesedesalegn Před měsícem

      @@AB-rf2tb ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል

  • @user-yy1nh2wd9j
    @user-yy1nh2wd9j Před měsícem +1

    የእውነት ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ነገር ግን አንድ ሃሳብ አለኝ የሆነ ቲቪ ላይ የተወሰነ ሰአት አግኝታቹ እዛ ላይ ብታቀርቡ ብዙ ሰወች አይናቸው ይገለጣል ብዬ አምናለሁ ተባረኩ❤

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 Před měsícem

    ሁለታችሁም ጌታ ይባርካችሁ እውነት አርነት ያወጣል

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 Před měsícem +1

    Ebkachu katelu Egziybhair yestachu

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug Před měsícem +2

    በእውነቱ አታምኑኝም ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ቀንበቀን ገብቸ ዩቱብ ላይ ቸክ አረጋለሁ ያለምንም ማጋነን ምንሁነው ነው ምን ገጠማቸው እያልኩ ነበር ጠያቂው ወይ ተጠያቂው ምን ገጠማቸው እያልኩሳስብነበር ከቻላችሁ አትጥፉ እጅግ እጅግ ብዙነገር ተማርኩ በቃላት ከምገልፀው በላይ ጋላጋነንኩት በራልኝ ብዬ ደምድሜአለሁ ብዙ ከእውነት የራቁ በልምምድ የመጡ መራገፍ የሚገባቸው አቧራ እንዳሉ ተረድቻለሁ።

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 Před měsícem

    እባካቹ ሁል ግዜ ኑልን ተባረኩ

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e Před měsícem

    Wow amazing gena ebezalen orthodox tayalachu eyesus wanawen bota yeyezala

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před měsícem

    Welcome come back my family in Christ Jesus. I missed your program ❤

  • @fikrelema3682
    @fikrelema3682 Před měsícem

    ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem +1

    ዋው ያስብላል ጌታ ኢየሱስ ይባርካችው

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye Před měsícem +4

    Beselam new yetefachu?

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @samiyemane8136
    @samiyemane8136 Před měsícem

    ጥልቅ ነው። ኣሁንም እግዚኣብሄር ይባርካቹ። ❤❤❤

  • @user-uu7iw8rc5w
    @user-uu7iw8rc5w Před měsícem

    Zemnawe tawor

  • @wondwosensolomon8106
    @wondwosensolomon8106 Před měsícem

    ከጠየቅ በኋላ ምላሹን አድምጥ አትደርብባቸው በተረፈ ጥሩ ነው ተባረኩ።

  • @AntenehMulu-bd3nj
    @AntenehMulu-bd3nj Před měsícem

    እናንተ ለትውል የተሰጣቹህ ጌታ ለሠወች ነገርን እየገለጣቹህ ይህን ትውልድ አስመልጡ ተብላቹህ ባላደራ ናቹህ ። ተባርካቹሀል
    ሰሜን ኢትዮጵያ ላይ ትኩረት አድርጉ እባካቹህ

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před měsícem +1

    እናንተ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።

  • @NanoLemon-v7i
    @NanoLemon-v7i Před 8 dny

    ሁልጊዜም እግዚአብሔር በዘመናት መካከል የርሱ የሆኑ ሰዎች አሉት እናም እናንተን ስላስነሳልን እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን።

  • @BNA2223BBBVDDD
    @BNA2223BBBVDDD Před měsícem +1

    መርጌታ ደበስበስ አርገው ያለፏት ሐቅ ጠይቅልኝ።ያቺ ጠንቋይ ሳኦል ሳሙኤልን ከሞት የሳበችለት ሴት ጉዳይ ከአገራችን ጠንቋዮች ጋር ምን ግንኙነት አለው? ግልፅ አልሆነልኝም

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před měsícem +4

    ከጥንት ጀምሮ ብዙ ውሸት ሢንከባለል የመጣ አለ ።

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027 Před měsícem +2

    700 የመድኃኒት ዓይነት

  • @ayichalimzewdie-ck3qx
    @ayichalimzewdie-ck3qx Před 27 dny

    ጠያቂው ግን አላስወራ አላቸው። አሰልቺ ጠያቂ ነው። እራሱ የሚያወራው ይበልጣል።

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Před měsícem

    አዎ እኛ ስንናገር አይሰሙ ምክንያቱም ያልተማ ሕዝበ ስለሖን ነው እናም ንጹሐን ግን አያፍሩም በርቱ እውነት ለመናገር

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem

    ሜርጌታ ስለ እርሶ እግዚአብሔር አምላኬን አምሰግናለሁ

  • @NegasiLeake-yk9qt
    @NegasiLeake-yk9qt Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም
    ስለ ኣባቶች በሞክተሪያ ኣጋንን የምያስወቱ አንዴት ነዉ ምንድነዉ የሚተከሙት አባኮት መብራርያ ይስቱን ፧?

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase Před měsícem

    𝑬𝒓𝒆 𝒕𝒆𝒇𝒂𝒄𝒉𝒆𝒉𝒖𝒃𝒆𝒏 𝒆𝒏𝒌𝒖𝒂𝒏 𝒅𝒆𝒉𝒆𝒏𝒂 𝒎𝒆𝒕𝒂𝒄𝒉𝒆𝒉𝒖𝒍𝒆𝒏

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 Před měsícem

    Anten bilo meri geta-wusha agew enje ende ante ayinet amara yelem! Menafiq!

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před měsícem +1

    ENTOFENTO EXACTLY

  • @temesgenamlakie56789
    @temesgenamlakie56789 Před měsícem +2

    መርጌታ ጽጌ ተሳስተዋል የጠቀሷቸው የሰሎሞን ጥበብ በሚል ሽፋን የተዘረዘሩት ድግምትና መናፍስታዊ አሰራሮች የቤተክርስቲያኗ ት/ት አይደሉም ። ቢሆኑ ኖሮ በአደባባይ በጉባኤ ይሰጡ ነበረ ።

    • @zintalemasmare4304
      @zintalemasmare4304 Před měsícem +1

      ደግሞ ውስጥ ለውስጥ መሰራቱ ሲገርመን ባደባባይ ያውጡት የኔ እናት???

  • @biruktessema2391
    @biruktessema2391 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 Před měsícem

    በእዉነት ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!!! ከናንተ መደማመጥ ጨዋነት አስተዋይነት ተምረናል ። እባካችሁ መደበኛ የመወያያ ፕሮግራም ይኑራችሁ ማለቴ ቢያንስ በሣምንት እንዴ ማለት ነዉ።

  • @alphacoder5320
    @alphacoder5320 Před měsícem

    አቀራረባቹ በጣም አሪፍ ነው ግን በተቻላቹ መጠን ከርህስ ባትወጡ አሪፍ ነው

  • @EdomKetema-fc4yv
    @EdomKetema-fc4yv Před měsícem +1

    ,የለም የሰዪን

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Před měsícem

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር. 🙏

  • @m5791
    @m5791 Před měsícem

    መሪጌታ ተባረኩ እረጅም እድሜና ጤና እውነት ነፃ ያወጣል ‼️ በአዲስ ኪዳን የነፍስ አባት ያስፈልገናል ወይ? በዚህ ዙሪያ ብትነጋገሩ 🙏

  • @user-np5li2zj8v
    @user-np5li2zj8v Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጠያቂው ግን አሁን ከጠራሀቸው ሰወች ተጠንቀቅ እዳያጠቁህ እዳያስጠቁህ ምክንያቱም ትልቅ ገበና ነው እምታወጣው እርግጠኛ ነኝ መልስ የላቸውም

    • @zintalemasmare4304
      @zintalemasmare4304 Před měsícem +2

      ሉቃስ 21
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁷ በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
      ¹⁸ ከራሳችሁም አንዲት ጠጉር ስንኳ አትጠፋም፤
      የኛ ጌታ እኮ ጠባቂም ነው፤ በቃሉም ታማኝ ነው እኛም እናምነዋለን!!

    • @hannaworku3753
      @hannaworku3753 Před měsícem

      ጌታ እንዲጠብቀው ሁላችንም እንፀልይለት🙏

  • @eshetudesta6735
    @eshetudesta6735 Před 29 dny

    Dear brother why you interrupt him? please wait until he finish the mean idea?