169ኛ C ፦ ገጠመኝ፦ የሆቴሉ ባለቤት ሹገር ማሚነትና 9 ወጣቶች ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2021

Komentáře • 424

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +52

    በፀሎት እንተሳሰብ ሁላችንንም ዳያብሎስ ይፈር 🤲

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety +17

    ምን አይነት ድቅ የሆነ ልጅ ነው መደሀኒያለም የምትመኘውን ሳይሆን የሚጠቅምህን እሱ መደሀኒያለም የፈቀደውን ይስጥህ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አተ ለኛ ለተማሪወችህ ከአባትም በላይ ነህ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +72

    መምህሬ ብችል 1000000.00000 ጌዜ Like, share and subscribe ባርግህ እንዲት ደስ ባለኝ በተለይ (ላይክ) በጣም ጥቅም አለው / በሁለት ስልኪ ነው ምክታተልህ እሺ ለሊሎችም ሺር እያርኩኝ ነው

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 Před 3 lety +5

      አይገርምም እኔም በሁለት ስልክ ነው የማየው ደጋግሜ ላይክ ባርገው ቢቻል ደስ ይለኛል

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 3 lety +2

      እኔም በሁለት ስልክ ነው የማረገው ለመምህር ያሰዋል

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር የባረከውልጂ

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 3 lety +36

    የሚገርም ልጅ ነው በሕይቱ ላይ ቆርጦ የተነሳ የዘመናችን ሰማእት እግዚአብሔር ይባርከው መምህር አንድግዜ በየሺበር ዮቱብ ላይ በሊባኖስ የምትኖር ኢትዊት ዘይት ከሰውነቷ ሲፈስ አይቼ ነበር እሷን ልጅ አፈላልገሃት ብታቀርብ

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f Před 3 lety

      ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @user-gd4fy4ub3f
      @user-gd4fy4ub3f Před 3 lety

      @@user-yj8bm3dv1f ክክከ ማን ዘመረ ያስተማረንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነው የሚባለው እኔ አልዘመርኩኝ

    • @yerukidane1940
      @yerukidane1940 Před 3 lety

      @@user-gd4fy4ub3f a la🔠🌈 ti yyyt ti yy

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +37

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምን ዓይነት ልጅ ነው እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣብዚቶ ይባርክህ የእወቀት ኣምላክ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልክ ጥበብን ያድልህ እመብርሃን ግርማ ሞጎስ ትሁንክ ቃላት የለኝም ላንተ በእውነት መጨረሻህ ያሳምርልክ
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
      እደዚ አይነት ሰዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

    • @netsanettadessefulle1059
      @netsanettadessefulle1059 Před 3 lety

      ዉገኖቼ የእግዚያብሔር ቤተሠቦች እባካችሁ የዚህን ሰዉ ስልክ ማግኝት እንዴት እችል ይሆን እስቲ እርዱኝ ዉገኖቼ እኔም ቤቴን ላትርፋ እርዱኝ

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před 3 lety

      የማዳም ቅመሞች በያላችሁበት እመቤቴ በጤና ትጠብቃችሁ በቅነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ለናንተ ጠቃሚ ነገር ይዤ እቀርባለሁ። አመሰግናለሁ🙏።

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +23

    የምትታገሰኝ የመላእክትኣለቃ
    የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ
    ሩፋኤል ድረስ ረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን❤

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 3 lety +38

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ።።።እንኮን ለቅዱስ ዘርዕ ብሩክ አደረሳችሁ

    • @adanechabraham8294
      @adanechabraham8294 Před 3 lety

      Abate.beheweta.bezewe.hegerwahe.bebatesebame.bezewe.weta.werdwahe.alegend.beselotote.asebene.endyet.now.yemagegeote.betame.henkogale.kayewete.melselge.begzhaber.sememe

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +8

    ይሄ ልጅ ግን እውነት እግዛብሔር ምን ያህል ቢባርከው ነው ወገኖቹን ለማዳን ዝቅ ያለው ታድሎ።
    እሱን የወለደች ማህፀን ምንኛ የተባረከች ናት ወንድሜ አንተን አለማድነቅ ንፎግነት ነው በረከትህ ይደርብን
    ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ያሰተማረ የመከረ ጥዑመ ልሳን ይሄን ትምህርት የሚሰማ ጆሮ ምንኛ የታደለ ነው ተመሰገን መዳኔአለም አባቴ የምንሰማውን በልቦናችን አሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +19

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅ ነው የመጣልን የተሰፋ ሰላሴተማሪዎች ኑ አብረን እንለወጥ እንማማር ❤የእዩብ አድናቂዎች የት ናቹ የጀግና ወንድም የተስፋ ስላሴ ትንሽ ወንድም መጦል እንዳያመልጣቹሁ በእውነት ከመውደዴ የተነስ እዩብ አልኩት ውይይይይ ይገባዋል እዩብዬ ስወድህ ቀጥልበት የብዙ ህይወቶችን ነው ያአተረፍክ የኛ ጀግና መምህርዬ በእውነት እንደ እኔ አጢተኛ ስው የለም ግን እግዚአብሔር ይወደኛል አይጠላኝም አንተን የመሰለ የተዋህዶ ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ሁሉን የሰጠ የትህትና መምህር ሰለ አሰተዋወቀኝ ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን መምህዬ ሺ አመት ኑርልኝ ተሰፋ ሰላሴዬ እዩብዬ ፍፁም በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ ❤😘😘😘 ሌላው የእናታችን ልጆች በሰላም ግቡልን

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 3 lety +35

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነው የመጣህው ይህ ባሬስታው የታደለ ሰው በጸሎት አስበን ወንድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል እንደት ደሰ የላል መማህርዬ ቃላህዉትን ያሰማልን ዉንደሜ ተበረክ አንደ ሚያገዘህ አገኝህ እፈፈ

    • @azaleyybsbd9762
      @azaleyybsbd9762 Před 3 lety

      ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድለን ከልህወት የሰማልን

    • @wedasemaryamzeefrem
      @wedasemaryamzeefrem Před 3 lety

      czcams.com/video/DQRq5xDvhJA/video.html

    • @weldeabberhe730
      @weldeabberhe730 Před rokem

      ​@@senaittesfaye2288 አወወአአአአአአወውወአአአወወውአውወአአአአ

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety +6

    መምህር ተስፋዬ እኔ የምሰማው የገጠመኝ ትምህርት ሁሉ ከእእምሮዬ በላይ እየሆነብኝ ነው። በእውነት እግዚአብሔር ከላይ ከአርያም ይቅርታውን ቸርነቱን ምህረቱን ያውርድልን። ልቦና ሰጥቶን የክብር እቃዎች ያድርገን ቤተ መቅደሱን ያንጻልን። ለአንተና ለሰባኪው ወንድማችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ከክፉው ሁሉ ይጠብቃችሁ። ከሰይጣን እና ከሀጢአት ባርነት ነጻ ያውጣን ምን ያህል በዛርና በክፉ መናፍስት እንደ ተተበተብን ለማወቅ ተስኖናል ይህ የእርግማን ውርደት አገራችንን ምን ያህል እንደወረራት የሚያሳይ ነው እባካችሁ በጸሎትና በስግደት በእግዚአብሔር ፊት እንውደቅ።

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 3 lety +10

    በእዉነት ለዚህ ወንድማችን ቃላት አጣሁት ሰንት አይነት መልካም ሰዉ አለ እግዚአብሔር ይስጥህ ሺአመት ኑር

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml Před 3 lety +56

    እኔስ መች ይሁን አገሬ ምገባዉ እግዝአብሔር ወይ ማህታቤን አጠብቅልኝ ከስደት መልሰኝ 👈ወገኖቼ ስራ ከፈታዉ ቆየዉ 👈⛪💞💞 መቼም ም ተስፋ አልቆርጥም የተዋህዶ ልጅ ነኝ⛪

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +8

    እኔም ዝሙተኛ ሀጢያተኛ ነበርኩ ስደት አምጥቶነው ጌታዬ የለወጠኝ ኢትዮጲ ብሆን እስካሁን በኤቻይቪ ሞቼ ነበር እግዚያብሄር ከሀጢያት ስለመለሰኝ አመስግኑልኝ አሜን መድሀኒያለም አባቴን አመስግኑልኝ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @hewanethopia189
    @hewanethopia189 Před 3 lety +5

    መምህር እንኳን ሰላም መጣእ ባሬስታ መልካም ሰው ነው የልቡን ልሁል እግዚአብሔር ይሙላልክ ሁሉም ይንቃ ጊዜው ከፍቷል ሁሉም በክፉ መንፈስ ተይዟል ማየት አቅቷቸኗል ላይክ ኮመንት አርገን እኛ ሰው እናስተምር እባካችሁ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +4

    ባሬስታው ሀዋርያ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 3 lety +6

    መህምሬ ተባረክልኝ እደዉ ልክ እያንተን ትምህርት ስሰማ መፀለይ ጄመርኩ ተመስገን ፍፀሜየን አሳምርልኝ

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před 3 lety +3

    የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ
    የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ
    ሩፋኤል ድረስ እረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

    ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን። የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደርብን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 Před 3 lety +1

    አፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣይ ትባርክ ለጅ መምሀር ትስፋይ ትብርክር አድማና ታና ይስቶት ትማስጋን
    ካል ሂዋት ያስማለን ኑርለን ኣመን ኣመን ኣመን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +9

    እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን የኦርቶደክስ ልጆች ሁላቹሁ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ሀይለ መንግስቱን በፀሎት እናስበው ሀይለ ማርያም እያልን

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +3

      ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤተሰቦች በፆለት እሰቡት የኔ አባት ተሰቃየብን ወንድማችን እማ ፍቅር ምህረትን ትላክለት እህታችን

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +2

      @@user-mo2so5xu2j ኣሜን የኔ ቆንጆ ኣዎ በጣም ተሰቃዬ መፃጉዕን የጎበኘ ኣምላክ እሱንም ይጎቦኘው በጣም ነው የምያሳዝነው

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

      @@user-vo9mk9vx4j በጣም የኔ ወንድም እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት አንዱ ለአንድ መተሳሰብ በእውነት እግዚአብሔር ይማርሽ የሱ ፈተና እና ሰቃ ደግሞ የተለየነው ሁሌ ባየሁት ቁጥር በለቅሶ ነው ምጨረሰው እናቴ እመቤት በቃ ትበለው ልጀ ናፈቀኝ ከልጅ እንደገናኝ ያአለበት ላይ እራሱ ኡፍፍፍፍ ስው መሆኔን እሰክጠላ ነበር የተከፋውት እህታችን በርች ፀጋውን ያአብዛልሽ

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

      @@user-mo2so5xu2j ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety +2

    እር መምህር በጣም ገራሚ የሆነ እጅግብዙ ነገሮች አለኝ ለሰዉ በጣም ጠቃሚ አስተማሬም ጭምር በፊት እንደዉም ለፊልም ሰሪወች ልገራቸዉ ና ፊልም ይስሩበት አያልኩ አስብነበር አሁንግን አንተ መጣህልን አሪፍ አረገህ እድታቀርበዉ ቀንንና ስአት ግዜ እየጠበከኝ ነበር ከተቻለማ በቮይስ እየላኩልህ ትሰማዋለህ

  • @dhamudha885
    @dhamudha885 Před 3 lety +3

    መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስበኝ መምህር😭😭

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትልቅ ሰው ያደረገዉን። ሰዉን ወደ መልኮም መገድ ወደ ፃድቅ ጎዳን ዠሚመራ ወድም ለመስማት የረዳን አምላካችንጰይክበር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እቤታችን ከክፉ ትጠብቅህ ወድሜ በፀሎት አስበን። ፃጌ ማሪያም ወለተ ማሪያም ወለተ ሀና ተባረክ

  • @user-hr4fx4ei6z
    @user-hr4fx4ei6z Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እህት ወንድሞቼ በድንግል ማርያም ስም በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ

  • @birutawtteshometeshome3234

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety

    እሰይ እዴት ደስ ይላል ተመስጌን ጌታ ሆይ ክብር ላተ ይሁን ተመስጌን እግዚያብሄር ይመስገን ወድማችን ባሬስታው ተባረክልን ኑርልን ፈጣረ ከክፉ ይጠብቅክ የኔ ጌታ መምህራችን አተም ኑርልን የኛ እቁ የአይናችን ብሌን ብርታታችን ነክ ስለሁሉ ፈጣሪ ይመስገን ።

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን እውነት ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ከእነቤተሰቦቸ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 Před 3 lety +3

    ወይኔ መምህራችን ይህን ገጠመን እንባየ እያፈሰስኩ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ምን ያህል እንደምወደን ነው የተረዳሁት ለሁሉም ነገር ፈጣርያችን ይመስገን ለናንተም ዕድመና ጤና ይስጣቹ

  • @birutawtteshometeshome3234

    አሜን አሜን አሜን ይሁንለት ይደረግለት መምህር መመረቅ በእድሜ ብቻ አደለም ይገርማል በውጪ ያሉም እህቶች ወንድሞች ገጠመኝ ብዙ ብዙ አላቸው አዎን ይህንን ስሰማ እራሴን መፈተሽ ጀመርኩ ይገርማል አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ፈውሰኝ መርምረኝ

  • @rutsweet8658
    @rutsweet8658 Před 3 lety +1

    ወይኔ መምህር እይሄ ልጅ እውመት የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት ። በእውነት ባገኘው ደስ ባለኝ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +2

    ስለ ማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በአገልግሎትህ ላይ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 3 lety +1

    ይክ ገጠመኝ ሰምቶ ማይቀየር የለም እኔ ልቤ ተሰብሮ የቀር ስለቅዱስ ቁርባን እና ስለንስሀ ስሰማ ያኔ ሁሉም ነገር ከቱ እደሆነ ተርዳሁ ተመስገን አምላኪ መምህራችን ጠብቅልን ሁላቹክም መምህራችን በፆለት አስቡት ጠላቱ ቀጤማ ይሁን

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety

    በእውነት ቅላቶች ያጥሩኛል ምን መታደል ነው ይህን ትምህርት ውስጡን ሳትሰሙት ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችሁ ለነገሩ ለመማርም ለማስተማር መታደል ያስፈልጋል የሰው ልጅ ሀጥያትን መስራቱ ብቻ ሳይሆን በሀጥያት እንድወድቅ የሚያደርገን መንፈስን አውቆ ወደ ተቀደሰው ቤታችን እንድንገባ እግዚአብሔር ይፍቀፍልን ይምራን መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም ወንድማችን በውጭ የምታገለግለውም አገልግሎትህን ይባርክልህ

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በጣም የገረማለ መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +2

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር በሰው ላይ የሚገልፀውን ተአምር እንዴት ድንቅ ነው ተመስገን አምላካችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችንም በርታልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ። ዝማሬ መለከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም
    መጣህልን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልን !!
    ኑኑኑኑኑ የተዋህዶ ልጆች መምህር መቷል አብረን
    እንማማር እና እንለወጥ !!! 🥰

    • @devan8265
      @devan8265 Před 3 lety

      መጣንንንንንንን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን ቃላት የለኝ ለዚ ቅዱስ ልጅ የምገልፅለት እግዚአብሔር አምላክ በፀጋሊይ ፀጋን ይጨርለት። አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
    በረከት ይደርብን ወድማችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 3 lety +2

    ሰላምህን ያብዛልን መምህራችን ከግራም ከቀኝም ምላሳቸውን እያውለበለቡብህ ነው ጠላቶችህን ይሰርልህ አቦ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሁንም ፈጣሪ እንደ እናንቴ ያሉትን ያብዛልን አሜን

  • @alielhelbawi5501
    @alielhelbawi5501 Před 3 lety +2

    O my God God bless you thanks my brother

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 lety +2

    መምህር የዛሬውስ በጣም ይገርማል ለወንድማችን እግዚአብሔር በረከቱን፣ ፀጋውን ያብዛለት በረከቱ ይድረሰን አሜን።

  • @senayit7198
    @senayit7198 Před 3 lety +1

    በእውነት እንደ እንደዚህ አይነት ሰዎች የሚያስቀናኝ የለም ።
    የሰውን ነፍስ ለማዳን መስዋእትን መክፈል ምክንያት መሆን መታደል ነው ጌታ ሆይ እኔንም የተግባር ሰው አድርገኝ !
    ወንድሜ በረከትህ ይድረሰኝ አመተ ማርያም ነኝ ከሳኢዲ

  • @esayasisrael6740
    @esayasisrael6740 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ቸርነት ምንም ጊዜ ቢሆን የማይለየን እንደ አጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ በዚህም ዘመን ከኛ ሳይለይ ድንቅ ተአምራቱን የሚያሰማን ቸሩ መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ም

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ አበራ ቃላት አጣውልክ የኔ ትሁት በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ባሬስታው የዘመኑ ሀዋርያ ብዬዋለው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazaddisu5829
    @almazaddisu5829 Před 3 lety +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ እንዳንተ ያሉ ወንዶችን እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑረልን 🙏

  • @asraslove6574
    @asraslove6574 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ እና እንቁ መምህራችን እንወድሀለሀን

  • @yetmworkyasin6337
    @yetmworkyasin6337 Před 3 lety

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    ቃለ የህወሃትን ያሰማልን ወንድማችን መምህር የእነሱን ህወሃት የቀየረ እግዚአብሔር የእኛንም ህወሃት ይቀይረ

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h Před 3 lety

    መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ
    ቃል ህይወት ያሰማልን በሰወች ላይ እያደረ ሰወችን ስለሚቀይረው ለ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን
    ባሬስታው በእውነት እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትክ ይቅደም

  • @user-hp7po1oe5f
    @user-hp7po1oe5f Před 3 lety +28

    እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን ኑ እንማማር የተዋህዶ ልጆች🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን አባታችን መልአክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ እደሚችዉን ያዘረምልን

    • @abijohannes
      @abijohannes Před 3 lety

      አንክዋን ብስላም ትፍታ ኣሜን ኣሜን ስሜን

    • @yordaabraha
      @yordaabraha Před 3 lety

      @@senaittesfaye2288 N p

  • @user-hd4yv4dm5m
    @user-hd4yv4dm5m Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛል ሰባኪው ባሬስታ እግዚአብሔር ያሰብህውን ሁሉ ተወዳጅ አምላክ ያሟላልህ ብዙ ነብሶችን እያተረፍህ ነው በርታልልል እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ መምህር ተስፍየን ያወቅሁባት ቀን ምንኛ የተባረከች ቀን ናት የመምህር ልጆች ኑኑኑኑኑ እንማርር ጠላታችን ድል እንሳውውው

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 3 lety +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር በውነት በጣም ተምራለው እዲህ አይነት ሰውም አለዴ ለካ ብዬ እራሴን ወቀስኩ ካሁን በሀላ እኔም እደወድማችን ያቅሜን እወጣለው በርታልን መምህር

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 3 lety +3

    መንፈሳዊ ጀግና አይገልፀዉም ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን እማማ ስኳሬ😢😁

  • @mono1494
    @mono1494 Před 3 lety

    እንደት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ከማህጸን የባረከህ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety

    ቃለለ ሂወትን ያሰማልን አሜን
    ወንድማችን የበለጠ ጸጋ ይብዛልክ በርታ
    እግዚአብሔር ሚስጥር ጥበቡን ይግለፅሌክ አሜን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 Před 3 lety

    መምህሬ እንኳን መጡልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋዉን የበዛለዉት ሺ አመት ኑሩልን መምህራችን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    አምላክ ቅዱሳን የተመሰገን ይሁን መምህራች እርሱ የእመአምላክ ልጅ በላም አሰጀምሮ በሰላም ያሰፈፅመን

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 7 měsíci

    አግዚአብሔር ይመስገን የመምህራችን ትምህርት አንዲህ የሚደንቅ ስራ የሰዉን ህይወት ወደንስሀ መቀየር ቀላል አይደለም ይህ ባሬስታ ወንድማችን. ከዚህ ሆቴል ስራ አንዲስራ የእግዚአብሔር. ስራ ነዉ. አግዚአብሔር መረጠዉ. አዛ ከሚመጣዉ ካስተመር አልፎ ይሄዉ ለአኒህ አናት ምከንያት አድርጎታል የእግዚአብሔር ስራ ይገርመኛል ተመስጌን አግዚአብሔር አሁንም. የልቡን መሻት ይፈፅምለት መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከመጥፋት ያድነን ይጠብቀን. አግዚአብሔር ይህንን ከፉ ስራ የሚያሰራዉን. ከሰዉ ዘር ሁሉ ያንሳዉ በአፅረ መስቀሉ ይቃጠል ይጥፋ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ የሰማሁት ❤❤

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety

    እውነት የተባረክ ልጅ ነው እግዝአብሔር ቀርውን ዘመንክ ይባርክልክ በጣም የምገርም ሰውነው አተንም ስለአስነሳ እግዝአብሔር ይመስገን መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውንና በረከቱ ያብዛልክ እድምና ጤና ይስጥልን ከነመላ በተሰብክ አሜን 👏👏👏👏👏💒💒💒💒💚💛❤️

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን በእውነት የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል የሰውን ህይወት ለማትረፍ ይሄን ያክል መስዋዕት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ይሄን ሰው እግዚአብሔር ነው የላከው የሰውን ነፍስ እዲያተርፍ አምላክ ሹሞታል ብዬ ነው ማስበው ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b Před 3 lety +2

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያኑርልን 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hailuyalifu2279
    @hailuyalifu2279 Před 3 lety +1

    መምህር እንደምን አለህ ፈጣሪ ይባርክህ የምንማርበት ትምህርት እንድታሰተምር ፈጣሪ ሰለባረከህ የድንግል ማርያምን ልጅ አመሰግነዋለው
    166 ላይ የሰማውት ላሰማዋቸውም የሚያሳዝን የሚያሳፍር የአጋንት የመጨረሻ እርኩሰት የምናይበት ሆኖ አግኝቸዋለው ይሰቀጥጣል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @use2435
    @use2435 Před 3 lety +1

    አቤት እንዴት ደስ ይላል መጨረሻው እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎታችሁ አስቡን በስደት ነው ያልነው ከባድ ነው😥🙏

  • @mesigezahegn6143
    @mesigezahegn6143 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር.. ምን አይነት ልጅ ነው እራሱን መሰዋት እያርግ የሰው ነብስ የሚያተርፍ በእውነት እንዳንተ አይነቱን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን.. መዳኒዓለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Před 3 lety +1

    መምህሬ እንኳን መጡልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋዉን የበዛለዉት ሺ አመት ኑሩልን መምህራችን ❤❤❤❤🌹🌹

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +2

    አዎን መምህር ልክ ነክ መንፈሣዊ ፊልም ቢበዛ ደስ ይላል

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +1

    ወይጉድ ድንቅ ነው የፍጣሪ ሥራ ይህን ያሠማን ፈጣሪ ይመሥገን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኮን ደና መጣህ መምህር

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እሜን አሜንአሜን

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 3 lety +1

    በውነት ለእግዚያብሄር የሚሳነው የለም ታሪክ ሲቀይር ከምን በላይ የሰው መዳንና መለወጥ ያስደስታል መምህር ለኛ ላዳምልጆዎች መዳን እየቃተትህ ለምትከፍለው ውለታህ ምንግሴም እናስብሀለን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 Před 3 lety +1

    ወይ መምህር በእውነት እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ እግዚአብሔር በእውነት እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ለውድማችንም በለው ፀጋ ልይ ፀጋ ይጨምርላት

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ አስተምረን🤲🤲🤲
    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
    1000 ዓመት ኑርልን👏

  • @user-nr4fe3le8d
    @user-nr4fe3le8d Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ነው ወንድማችን በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበን

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
    ወንድማችን እጅግ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነዉ የሰዉን ህይወት ለመቀየር ምክኒያት ስለሆንክ እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ሩፋኤል ብለህ

  • @EdomTube2129
    @EdomTube2129 Před 3 lety

    መ ምህ እንኳን ደህና መጣህልን መ ምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ባሬስታው ወድማችን ተባረክ በ በረከትለይ በረከት ይስጥልን ወይ መባረን እንኳን ለዚህ በቃች ሴትየዋም ወድሜችንም በ ቤቱ ያጸናክ እግዚአብሔር አብ እንኳን ለስጋው ደሙ አበቃሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏መመረጥ ነው እኛም ለሊህ ክብር ያብቃን😭😭😭😭😭😭

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 3 lety +1

    በውነት እግዚአብሔር ፍቅርነው መጥፍታችንን የማይፈልግ አምላክ እኮነው እኳን ጠላታቸውን ነቁበት ከምን በላይ ካለፈ ሀፂአት መነሳት ከምን በላይ እፁ ድቅ ያስብላል በውኑ አተ የስላሴ አገልጋይ ለኛላዳምልጆዎች ቀን ከለሊት እየቃተትህ የምታስተምረን ቃል ያጥረኛል አተን ለመግለፅ እደው እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልህ

  • @haleluyasisay1152
    @haleluyasisay1152 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅልን

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před 3 lety

    ወይ መምህር ስትናገር እኮ ተጠንቅቀህ ነው እንዴት አይነት ሰው ነህ በናትህ ቀለል ያልክ ምንም እንኳን በአካል ባላውቅህ በአካል ባገኝህ ጉዳ ጉዴን ሳወራልህ አንድም አላፍርህም ቀለል ያልክ ሰው ነህ በቤቱ ያፅናክ ዘርህ ይለምልም ይባረክ እንደምድር አሸዋ ይብዛልን

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před 3 lety

    አበሳ ወድማችን በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጥበብን ክብር ሞገስን ያላብስህ

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላምህ ይብዛልን እስኪ እንማማር

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c Před 3 lety +6

    ዛሬአደኝነኝ
    እኳንደናመጡ"መምህራችን
    ሰምቸኮሜት"አፆፍለሁ

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ወንድምችን በቤቱ ያፅንክ
    ምንኝ መታድል ነው
    ፋፄምህን ያስምርላክ
    ሁልችንም ኤፋተህ በልን
    የድንግል ልጅ

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 Před 3 lety

    በጣም የሚገር የሚያሰተምር ትምርት ነዉ ሁለት አበሶች ለአድ አላማ ግን በተለያየ ቦታ እግዝአብሔር ከናተጋር ይሁን

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +2

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አሥበኝ ወንድሜ

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 Před 3 lety

    AMEN.AMEN.AMEN

  • @ayinachinneshmariyamas9468

    እግዚአብሔር ያደለው እንዲ ነው በ ሂዎቱ ጨክኖ የሰዉን ሂዎት ማዳን ወንድሜ ክዳምክን እግዚአብሔር አምላክ በ ወርቅ መፃፉ ይፃፍልህ

  • @sel2904
    @sel2904 Před 3 lety +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እህት ወንድሞች በፀሎት አሰቡኝ ፀሎት ለማድርግ አልቻልኩም ወለተማርያም በላችሁ

  • @abiy-ochochoch7563
    @abiy-ochochoch7563 Před 3 lety

    ባንኮኒውን እንደ አውደ ምህረት፤
    ባሬስታውን እንደሠባኪ ወንጌል አድርጎ
    ዳግም በአባታዊ ፍቅሩ ልጆቹን የጠራ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን🙏❤️🙏

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 3 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር የሁሉንም ቤት ፈጣሪ ይጎብኝሁ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety

    መታደል ነው ይህን ጸጋ ማግኘት ወንድማች አሁንም ፈጣሪ ይረዳህ ብዙ ነፍስ ባተ አድሮ ፈጣሪ ይምራቸዋል ይድናሉ ከዚ ብዙ እንማራለን ይህን ያረገ ፈአምልክ ይክበር ይመሰገን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zinuuhailu2935
    @zinuuhailu2935 Před 3 lety

    Ameen ameen ameen
    Kal hiyoti yesanm erzagebeher🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልንተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን አቤት መመረጥ እዴት የሥቀናል