169ኛ A ..ገጠመኝ ፦ አስገድደው የደፈራትን እንዴት እንደተበቀለቻቸው አድምጡ(በመ/ር ተስፋዬ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2021

Komentáře • 624

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +123

    ዛሬ ዝም ብዬ አምላኬን በልልታ ላመስግን እስቲ ስለ ሆነልኝም ነገር ስላልሆነልኝም ሁሉ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-hc1qb2oc5l
      @user-hc1qb2oc5l Před 3 lety +4

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰይጣንንበእልልታእናቃጥለውእልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመስገን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 3 lety +3

      Amen amen 🙏 amen

    • @user-lk4tk8do7i
      @user-lk4tk8do7i Před 3 lety +6

      አሜንንንን እውነት ብለሻል አስተዋይ ፈጣር ለማመስገን ምክንያት አያሰፈልግምሰው አረጎ ስለ ፈጠረን ብቻ በቂ ነው ❤🌹

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

    • @zethiopiayoutube1443
      @zethiopiayoutube1443 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +8

    ስለ መፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እደሜን ጨርሻለሁ በተለያየ ሰባኪዎች ተሰብኬያለሁ ጠብ ያለ ፍሬ በህይወቴ አልተፈጠረም ። እርኩስ መንፈስን ከአወኩ በኋላ ግን ጥሩ የተግባር ክርስቲያን ሆኜ እራሴን ያልጠበኩበትና ያልገመትኩት ቦታ ሳገኝ እንደአዲስ ተወለድኩኝ ። ጠላት ሲቃጠል መላእክት በደስታ ሲዘምሩ ይህው እስከዛሬ በገጠመኝ ያለማቋረጥ እኛም እየዘመርን ከመለአክት ጋር እየዘመርን እንኖራለን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +30

    ይገባሀል መምህር ተስፋዬ
    ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን፣

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +31

    እልልልል እግዚያብሄር ይስጥሽ እህታችን ለመምህራችን የሚሰራበት ቢሮ የሰጣችሁት በውነት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ በረከቱን ይስጣቹ አሜን 💝💝💝

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před 3 lety

      በእዉነት እግዚአብሔር ይመሥገን ደሥ ብሎኛል መምህራችን ለእናታችም እግዚአብሔር ይሥጣቸዉ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ኤልደና ልጄ ተበረኪ እመቤቴ በጡቶ በከበዉ ትቨፌነችዉ አቤት መታደል በትምህርት በፀሉት በመዘሙረ ከዚ በላይ መታደል አል የዉጡትን ያመልሰልን እኛ በቤቱ ያፀነን ሙሰሊሙ ዉንደማችን ተበረከ እግዚአብሔር ተጠቀመበህ

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስአለህ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

    • @selamgude8129
      @selamgude8129 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +34

    እረ መምህር በጉጉት ገደልከኝ ቶሎ ልቀቅልን እባክህ ።በየቀኑ ገጠመኝ ሰሰማ አዲሰ የሆነ ሰሜት ነዉ የሚሰማኝ ።የ እግዚአብሔርን ዉለታዉን የረሳሁበትን ዘመን ሳሰብ በጣም አዝናለሁ። እግዚአብሔር የበለጠ እንድናዉቅ ሰላደረከን እናመሰግናለን

  • @ruutgashaw1264
    @ruutgashaw1264 Před 3 lety +47

    ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም እንደነሱ አስተምረህ ቀይረን

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c Před 3 lety +1

    አሜአሜንመምህራችንእናመሰግናለን
    እግዛብሔር"በመምህራችንላይአድሮ
    የመከረንየገሰጠን"ክብርምሰጋናይገባዎል
    ሰሜጀሮሰሜልቦናያድለንአሜን

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +6

    የሚገርም ወንድማችን እድሜህን ያርዝምልን ያርዝምልን የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ሙሥሊም ወንድማችን ተበረክልን

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድመና ጠና ይጥክ ዝማረ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +4

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እህታችን በጎደለ ይሙላልሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ይባርክሽ ለመንግሥተ ሰማያት አብቃችሁ

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ከሃብት ከንብረት ከሁሉም ነገር የሚበልጠው የየይቅርታ ልብ ነው የምድራዊውን ሳይሆን የሰማያዊውን ያሸልማል።
    መምህር ተስፋዬ ላንተም በነፃ Studio የሰጡህ ቤተሰቦች በዚህ አጋጣሚ ሳናመሰግን አናልፍም ።
    በህልም እንዳየሁት ሌላ ሰው ላንተ የመኖሪያ ቤት ብሎ ቁልፍ ሲሰጥህ አንተ ደግሞ አይ ይሄማ እኔ ለማሳድጋቸው ልጆች ብለህ ቁሉፉን ስትቀበል ተመልክቻለሁ እንግዲህ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ።

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 Před 3 lety +18

    እኮን ደና መጣህልን መምህራችን እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ እኛም አይነ ልቦናችን ያብርራልን ይፍታህ ብዬ ጀምሬዋለሁ እግዚሐብሔር ያስጨርሰኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @genttilahun2948
      @genttilahun2948 Před 3 lety +1

      እንኳን ደና መጣህ መ ምር እግዛቤሄር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      EGZIABHER bmalet yitarem wedefit

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣልን ድንቅ ትምህርት ነው ሰለሁሉም ነገረ የእማ ፍቅር ልጅ ቅዲስ አማኑኤል ከዘለዓለም እሰከ ዘለዓለም የቸመሰገን ይሁን የውንድማችችን በረከቱ ይደርበን ከዘለዓለም መከራ ለዳኑት ወገኖቻችን ፍጻሜአቸውን ያሳምርልን

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před 3 lety +4

    መምህር የሚያገለግልበት ቢሮ ያስፈልገዋል ብለሽ ይህን መልካም ነገር በማድረግሽ እግዚአብሔር አብዝቶ አንቺንና ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ ።🙏

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l Před 3 lety +2

    እጅግ በጣም ደስስስስስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @saramengustuabitow4204

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn 🙏

  • @hjj2999
    @hjj2999 Před 3 lety +1

    እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በርታልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +3

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ መልካም ሰው የሆነ ግና ይጨምርለታል እህቴዬ እግዜያብሄር ይሰጥሼ እድለኞዬ ነሼዬ የአባዬ የባረኩትን ልጅ ማሳሪፌዬ መልካም ነገር የምመረትበት ሄወት የሚገኞበት ወንድማቼንነ ቦታ ሰጥሼው የአባታቼን የመምህር መንከረ ግርማ ወንድሙ በረክት ደረሰሼ እድለኞዬቶዎ ቤተሰባቼሼን እግዜያብሄር ይባርክልሼ ኑርሌን ሼዬ አመት

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +3

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንከን ይባርክልክ እግዜያብሄር ኑርልን ሙሰሌም ወድማቸን እግዜያብሄር ይጠብቅህ እንዳተ መልካም ስው ያብዛልን

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ኣዲስ ነው ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል በደስታ እንባዬ ተናነቀኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ ማቱሳላ ይጥህ አሜን ፫
    ሙስሊሙ ወንድማችን ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv Před 3 lety +1

    አይቀየርም ነበር ኑርልን የማቱሣላ እድሜ ያድልህ አሜን ቃለይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን አሜን አሜን አሜን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety +3

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በወጣ እግዚአብሔር ይተካልሽ
    ሌላው በጣም የሚገርም ገጠመኝ በእውነት ከቃላት በላይ ነው በባሬስታውና በአንተ ላይ እግዚአብሔር የሚሰራው ስራ ተመስገን አምላኬ መምህራችን እረጅም እድሜን ያድልልን ከጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልህ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety +1

    ልዩ የሆነ ትምህርት ነው መደሀኒያለም እደዚህ አይነቱን ወድማችን ያብዛልን አሜን ...መምህራችን በእውነት ምን አደምል አላቅም የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በርታ መደሀኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 3 lety +9

    የልጅ ደግነት ደጋግሜ ሲሰማው ኣለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭😭መምህሬ ያንተ ደግነት. ራሱ ያለቅሰኛል የዋህነታቹ ሰለለመድኩ ነው እንጂ .እንጀናንተ ሰው ያብዛልን

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 3 lety +24

    እፍታህ ተከፈት በለዉ ህይወቴን አባት ሆይ✝️🙌🙌🙌 እንኳን በሠላም መጡልን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒👈🍀✔

  • @esayasisrael6740
    @esayasisrael6740 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተአምራቱም የማያልቅ ነው በዘመናችን ይህን ተአምራት ለአሰመን ጌታ ከብር ምስጋና ለሱ ይሁን

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።
    ከመነሻው እስከ መጨረሻው በዚህ ታሪክ ውስጥ ስማችሁ የተነሳችሁ ሙስሊሙን ጨምሮ እንዲሁም የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ራስታው እናም መምህራችን አንተንም ጨምሮ እግዚአብሔር ሳያጎድል በመንግስተ ሰማያት ያገናኘን ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አሜን ሃሌ ሉያ ።

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፋዬ አቤቱ የእግዚአብሔር ስራ እጅግይደቃል እኳን ለዚህ አበቃቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanaabraha6268
    @hanaabraha6268 Před 3 lety +1

    የተዋሀዶ እንቁ እንኳን ደና መጣህ መብራሀን ከክፉ ትጠብቅህ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ክብሮን ይውሰድ ወንድማችን ታድላል እግዚአብሔር ሰው ላይ አድሮ ብዙ ነገር ይሰራል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት አሜን አሜን አሜን

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤
    እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው ኬት እንደሚናነሳን❤❤
    ባሬሳታው በጣም የሚገር ሰው ነው ፀጋውን ያብዛለት እግዚአብሔር❤
    በጸሎት አሰበኝ ወንድሜ እባክህን እህተ ገብርኤል ነኝ አደራ⛪
    እህታችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን እህታችን ከበሽታሽ ድነሽ የምትፈልጊው ቦታ ላይ ደርስሽ እንታይ እመብርሓን ትርዳሽ ቅነ ልብ ሰላለሽ እርግጠኛ ነኝ አንችም እግዛብሔር ይቅር ብሎሽ ትደኛለሽ በጣም አካባሪሽ ነኝ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሒወት እባላለህ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጣቸው ይባርካቸው ከክፉ ይጠብቃቸው

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቸረነቱ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 Před 2 lety

    ይህንን ያደረገ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ውስጤ በደስታ ሞላ ተመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +3

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ውድ ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን የምንናፍቅ በእውነት የዛሬ ደግሞ ከሁልጊዜው ቀን ለየት ያአለ የተቀደሰሽ ቀን በእውነት ለመምህራችን የማሰተማሪያ ቤት ወይንም እንፃ የሰጠሸልን እህታችን የተባረክሽ ልዩ ስው ኑሪልን እማ ከዚህ በላይ አፍቱን ጤናሽን እድሜሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እማዬ በእውነት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ በጣም ደስ አለኝ ሌላው አሰተዋዩ ወንድማችን በዚህ ምድር የሚሰደሰት ነገር ቢኖር መልካም ማድረግ ነው መልካም ሰራ በሰማይዋጋ ሁኖ ይከፈልሃል ወንድማችን ሺአመት ኑርልን ይህን ወንድሜን ባአገኘሁት ብዬ ተመኘው ምክንያቱም የኔ ትንሸም ያአሰቸገረች ይህ አለም ያአሸነፋት እህት ሰላለችኝ ቢገኛት ብየ ተመኘው ገብርኤልን ነብሴን አሰደሰትካት እንደ አንተ አይነቶች ይብዙልን የተባረክ ስው ብዙ ስዎች ሰምቻለሁ ያአንተ ደግሞ የተለየነው እያለ የለለህ ሁነ የምትኖር ማነው እንዲ ሚደርግ ኧረ ያአንተ የተለዬ ነው ወንድሜ መምህሪየ ተሰፋ ስላሴ አንዳንዴ አንተን ሰላናገረኩ አንችን ሰላናገረኩ እድለኛ ነኝ ትላለ ምን አንተ ብቻ እኛም አንተን እና ይህን የህይወት ምግብ ፍትፍት እያደረከ የምታጉርስ ምርጥ የስላሴ ባሪያ ❤እኔ ቃል አጣሁ መምህር አንደበተ ትሁት ሲታደል እንዲነው ቤተሰቦች አንተን የወለዱ ቤተሰቦች እንዴት ተመርቀዎል መታደል ነው በእውነት ኧረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን እህታችን በእውነት አሰለቀሸኝ ኡፍፍፍፍ ወለላይቱ እማ ፍቅር ምህረትንት ላክልሽ እህቴ ከኤች አይቢ ዳነች ተፈወሰች ከወንድማችን ጋርም ሊጋቡነው የሚል ዜና ደሰታን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ያአሰማል ለእርሱ ምን ይሳነዎል ይሆናል ደግሞ በጣም ጎበዝ ነሽ ተሰፋ ከመቁረጥ አሳልፋ ለዚህ ህይወት ሰለበቃች በእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ን አመሰግኘው ሌላው ወንድሞች ሙሰሌም ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን አንተም አንድ የበረከቱ ተካፋይ ነህ ሶሰተኛው ወንድሞች አይዞቹሁ በረቱልን እግዚአብሔር ምህርትን ይላክላቹሁ በፀበል እንደምትድኑ ሙሉ እምነት አለኝ ተሰፋ አትቁረጡ ታሪክን ቀያሪ ልዑል እግዚአብሔር አለ አንድ ቀን ይነጋል ወንድሞች ይህን ወንድማችን ግን ብታገነኙኝ ውለታ አላጠፋም አውቃለሁ ውለተ ከእግዚአብሔር ነው በስልክ ደውሎ እህቴን ቢመክርልኝ እሶ ዳነች ማለት ደግሞ በዙሪያዎ ያአሉ የሱ ቢጢዎች በጣም ብዙ ናቸው ይች ነብስ ከእግዚአብሔር በታች በታተርፍት በጣም ደስታውን አልቸለው ኮመንቴን ካአነበብክ እና ፍቃደኛ ከሆንክ ኮሚንት ላይ መልስ ሰጠኝ ስል በድንግል ማሪያም ሰም እለምንሃለሁ ወንድሜ ❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +5

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ገርሞኝ ነበር መጀመሪያ መጠጥ ቤት ሆኖ ስትል እና ደሞ እህታችን ቢሮውን የሰጠሽው አምላከ ሩፋኤል የነብስ ዋጋ ያድርጉብሽ ብዙዎች ነብስ ድና የክርስቶስ ሙሽሮች ሆነዋል እግዚአብሔር በነገራቹ ሁሉ ይቅደም 🤲🌹🌹

  • @user-zw8nd9jc6t
    @user-zw8nd9jc6t Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላም ነን

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ የሁላችንም ፍፀሜ ያሰምረልን በጣም ደስ የምል ፈፀሜ ነው

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 lety

    እስመ አልቦ ነገረ ዘይሳንኦ ለእግዚአብሔር ብያለሁ መምህር በሁሉም ገጠመኞችህ ተምሬበታለሁ ስለሁሉም ነገር ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ መምህር እድሜን ከጤና ገር ይስጥልን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +2

    እልልል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 😭😭 የኔ አባት ላንተ ምን ይከፈላል
    ክብሩን ሁሉሉሉ አንተ ውሰድ
    ሙስሊሙ ወንድሜ ፈጣሪ ያክብርልን ተባረክ🙏

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 3 lety +1

    እውነት ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም የሚቀይር የህይወት ትምህርት ነው እደዚህ ያለ የሚቀይሩ ልቦናቸው እግዚአብሔር ያድላቸው እኛንም ከክፉ ነገር መናፍስት ይጠብቀን🙏🙏

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰም የተባረከ ይሁን። አሜን {፫} አመምህረችን ቃለ ህውሃት ያሰማልን

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ወንድማችን በእውነት ከዚህ በላይም ብዙዎች እንደትታገ እግዚአብሔር ይርዳህ ይህ ሽግር እሚውቀው የደርስበት ነው

  • @chuchuasnake2497
    @chuchuasnake2497 Před 3 lety

    በጣም አመሠግናለው መምህር ይህን ያረገው እግዚአብሄር ነው እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety +14

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዛሬ ስገባ ሁለተኘ ሆኛለሁ በህይወት በመለወጥም እንዲህ ያስቀድመን።

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +2

    ሰላም እለኪ ማርያም የእኔ አናት ኤልዳና እማ ፍቅር ታሳድግሽ ውድ መምህራችን መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ያሳድግልህ ትዳርህ ይባረክ ሰለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💛

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +1

    አሜን እዴት ደስ ይላል የወንድማችን ታሪክ በረከትክ ይድረሰን እህታችን አቺም ቀሪዘመንሽ ይባረክ ይቅር ማለትሽ ደስ ይላል ወድሞቼ እናተም ተባረኩ ከዛ ከሀጥያት ሂይወት ወጥታቹ መምህር አተም ኑርልን ከነቤተሰብክ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +3

    መምህር ደስታህ ደስታችን ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ አንተ መልካም ሰው ነህ ይገባሀል መምህራችን

  • @user-ge8gf9hd1l
    @user-ge8gf9hd1l Před 3 lety +1

    እግዚያብሄር አምላክ በዉነትእድሜናጤናያድልህ እግዚአብሄር አምላክበዉነት ቃላትየለኝም እኛንም ከሥደትመልሦለንሥሐሞት ይብቃንአሜንአሜንአሜን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አቤት እግዚአብሔር እኮ በቃ ሰው ያስቀምጣል በየቦታው ይቅር ባይ እነቱን ሳስብ ከአይምሮዬ በላይ ይሆንብኛል ስለማያልቀው ምህረቱ ስለ ስቶታው ስለ ፍቅሩ ስለ ይቅር ባይነቱ ስለ ትእግስቱ የእግዚአብሔር. ስም የተመሰገነ ይሁን እንደ ጠላት ስራ እና እንደ እኛ ሀጢያት ቢሆን ገና ድሮ ሞተን በተረሳን ነበር. የእመብርሀን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን በእውነት እህቴ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አይዞሽ እህቴ አሁን ያለሽበት መልካም መንገድ ነው

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety +1

    ይህን ያደረ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስግና ይግባው ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet.yasemaln

  • @user-tt4jx9cb5u
    @user-tt4jx9cb5u Před 3 lety +4

    አያቴ በመነኮሰች ልክ በ40ኛ ቀኗ ነው የሞተች ግን በዘራቸው ሲመነኩሱ ሞት ይጠራቸዋል የሚባል ብሒል አለ ። አያቴ እንደምትሞት ሕልም አይታ ነበር ተይ ይቅርብሽ ቆይ ብትባል በፍፁም ብላ እምቢ ብላ መነኮሰች ከዛም አረፈች የሚገርመው ግን ብዙ ሰዎች የታደለች ናት እንደተሞሸረች ጠራት ነው ያሉ

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በንደዚህ የለ ቦታ እንደዚህ የለ ወንደም ስላስከመጠልን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ለዚህ ሁሉ ሰው መዳን ምክንያት ስለሆንክ በጣም ነው የምናመሰግንህ አሷም ድና አብራችሁ ሆናችሁ እግዚአብሔር በፈቅድ ትዳር መስርታችሁ ወልዳችሁ ለመስማት ያብቃን በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እህቴ አይዝሽ ትድኛለሽ በርች መዳህኒያለም ምህረት ይላክልሽ ድንግል ማርያም በጆቿ ትዳስሽ የሼንኮራው ቅዱስ ዬሐንስ አንችን ድነሽ እንድሰማ ያብቃን የእውነት አንች ድነሽ ለመስማት ለቅዱስ ዮሐንስ ተሳልኩኝ ስለቴን ይስማኝ አሜን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ገጠመኝ ነው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛልን እህታችን በፀሎትሽ በርቺ ከበሽታ ተፈውሰሽ ለማየት ያብቃን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🤚🖐

  • @fikertabera5003
    @fikertabera5003 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶይስጥሽ መምህር ፀገውን የብዘልክ እግዚአብሔር አምለክ የድንግል መርያም ልጂ ይጣብቅህ

  • @yonirich3402
    @yonirich3402 Před 3 lety +30

    I cross my face and all of myself by the sign of the cross. In the name of Father, and Son and the Holy Spirit one God .
    Amen.
    Wellcome our dearest Brother and teacher .
    We are happy , listened all audios and we are in the way of changing. Thanks a lot . God bless you more and more with your family and all members that participate in this Getemegn.

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +2

    መ ምኽራችን መካሪያችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ቸሩ መድሀንያለም ይባርክልክ። ምን አይነት የተባረከ የእግዚአብሔርን ሰዉነዉ በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን። በፀሎትክ አስን ወድማችን ፈጣሪ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @selamawitkejelcha5921
    @selamawitkejelcha5921 Před 7 měsíci

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመንህን ያርዝምልንፅጌማርያም

  • @bizuneshashenef3144
    @bizuneshashenef3144 Před 3 lety +6

    እህታችን መልካም ሥራ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ወንድማችን እንኳን ደስስስ አለህ ያንተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው ።
    ገጠመኙን ላዳምጥ ነው መምህር

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርካት አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጤናዋን፣ሠላሟን ፣ ገንዘቧን ፣ዘሯን ይባርክላት።

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 3 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ባረስታው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክል መጨረሻህን እምፕብርሃን ታሳምርልህ

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 Před 3 lety +2

    መምህሬ የዘመናችን ሀዋርያ በጣም እናመሰግናለን ቃላት ያጥረኛል ብቻ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ አሜን እህቶቼ ወድሞቼ ሼር አርጉ ሰው ይቃ እኛም እንቃ እቀርታ ተግባራዊ እናርግ

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +22

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና
    መጣህልን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
    በልዩ ገጠመኝ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው
    የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና
    እንለወጥ !!

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +1

    መምህሬ የነፍሴ መምህር እንኳንም ሰላም መጣህ

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety +2

    የምህርት አምላክ ሰላሙን ያብዛላት አንተነሰ የርዱ ሁሉ እኛንም ነዉ የርዱን በጣም ደስስስስይላል መምህርዬ አደህታችነ ያሉ መልካሞችን ያቆይልን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +2

    በእግዚአብሔር ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ ሲል። እግዚአብሔር ይባርክሸ። ለአንተ ብቻ የሰጠችዉ አይደለም ለኛም ነዉ የሰጠችዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥሸ።እንወድሻለን እናከብርሻለን የህንፃው ባለቤት የዘላለም ሒወት ይሰጥሸ

  • @user-fm9vd3jv1g
    @user-fm9vd3jv1g Před 3 lety +7

    ሰላምህ ይብዛ መምህራች እንኳን ሰላም መጣህ እስኪ ላዳምጥና እመለሳለሁ አምላከ እስራኤል ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን፫

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ በረከታችሁ ይደርብን ። እውናት እግዚአብሔር ይስጣት የነብስም የስጋም ዋጋ ያድርግላት።ደስ ሲል ስለ በጎ ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።አባት ሆይ እኛንም ለውጠን ባርከን።

  • @workyworky409
    @workyworky409 Před 3 lety +1

    ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
    መምህር አተንም እማፍቅር ትጠብቅህ🙏👏💚💛❤

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤🌹❤🌹❤🌹 መ ምህር እድሜህን ያርዝምልን ጸጋህን ያብዛልን አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን እያወቅን በድፍረት የሰራነውን ይቅር በለን ተባረኪ ውድ እህታችን ያለው ይጨመረልለታል የሌለ ያለውን ይወሰድበታል ተባረኪ እህታችን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 3 lety +1

    በእዉነት ወንድሜ ምንም የምለዉ የለኝም እመብርሀን ልጆችህን በጸጋ በሞገስ ታሳድግልህ ጠላቶችህን ሁሉ ከእግርህ ስር ይጣልልህ በዚህ ዘመን እራሱን አሳልፎ ሊሰጥ አይደለም ለንድ ቀን ብሶትህን የሚሰማ በጠፋበት ዘመን እድሜ ከጤና የስጥህ ምን እንደምል ግራ ይገባኛል ተባረክ ወንድሜ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +5

    ምን አይነት ሰዉ ነዉ በናትህ።እንዲህም አይነት ሰዉ አለ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @workyworky409
    @workyworky409 Před 3 lety +1

    መምህር እኳን ደሳለህ እኛም በጣም ደስ ብሎናል ለሰጡትም እግዚአብሔር አምላክ ለነሱም ያላሰቡትን ሲሳይ ይስጣቸው 📗🙏💚💛❤👏

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +5

    በእውነት እንዴት ደስ ይላል መምህራችን እኔ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሄር ይመስገን እማፍቅር በእድሜ በጰጋ ታቆይልን
    እንዲህ አይነት ወንድም እህት በመስማቴ ደስ ብሎኛል እኛንም ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታ የሚያደርግ ልብ ይስጠን በረከታችሁ ይድረሰን እኛንም ይመልሰን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 3 lety +4

    እህቴ ደስ የሚል ስራ ሰራሽ አንቺ ባመቻቸሽው ቢሮ የስንት ሰውን ሕይወት እንደሚለውጥ እግዚአብሔር ቀሪወን ዘመንሽን ይባርክልሽ እና ደሞ የታሪኳ ባለቤት ያንቺን ታሪክ የገለበጠ የኛንም ይገልብጥ ።ወንድሞቼ በርቱልኝ ለናቱ የደረሰው ለኛም ይድረስ

    • @yergedt9660
      @yergedt9660 Před 3 lety

      ''ይገልብጥ'' ይቀይር ነው የሚባለው።

    • @hiymekonjo8365
      @hiymekonjo8365 Před 3 lety

      @@yergedt9660 ይኤ የኔ ምኞት ነው ሚጠቅምሽን ውሰጂ

  • @egziabherhulunchaynew9936

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለሑላችሁም ትጋታችሁ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ

  • @user-mk9lc1yo7f
    @user-mk9lc1yo7f Před 3 lety +1

    መምህሬ ቃላት አጣሁ ፀጋው ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety

    እልልልል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ መዳናለም ይመስገን እልልልል እልልልል እልልል የኔ አባት ያረክልን ነገር ወደር የለዉም ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!!

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety

    ሙስሊሙ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 3 lety +1

    በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ባሬስታ ያለ ሰው ያብዛልን በጣም ደስ የሚው ገጠመኝ ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ይኸንን እንድሰማ የፈቀደ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ

  • @bemnatebamnate1134
    @bemnatebamnate1134 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እግዚአብሔር ነው ይህን ያደረገው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት እስከቤተስቦቿ

  • @almaztessema6345
    @almaztessema6345 Před 3 lety +1

    ይህንን መስማት እናፍቅ ነበር ገና ትበዛለህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @haiat1892
    @haiat1892 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን መጣህልን መምህር ኑርልን ።እኔ ብዙ እይትማርሁነው ገንስድት ነው ያለሁት ፍትና አለብኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 3 lety

    ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ሂወት ይቀይርልን የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክን ይቀየራል የተመሰገነ ይሁን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +8

    ለመምህር ቢሮ የሰጠሽልን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም አብዝቶ ይስጥልን ህይወትሺ ዘመንሽ ይባረክ በጣም እከብርሻለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ 💚💛💓

  • @nigattesfaye9221
    @nigattesfaye9221 Před 3 lety

    እግዚአብሔር የተማሳገና ይሁን በተማጽቶ ነው የደማጥኩኝ ጸጋን የብዘልህ ማምህረችን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +2

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን
    በጸሎትችው አሰበን ወለተ ተክል ህይማኖት እይላች በሰደት ፈተን በዝኝ መምህረችን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ድንቅ ነዉ የሚሳንህነገር የለም አባት ሆይ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይተባረከ ይሁን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ የረዳኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ ላንተም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety

    ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገነው ዋጋክ የአተን ሰወች በማይገባቸው ቦታ እየአሰማራክ ልጆችክን ወደ ፍቅርክ የምታቀርብ አምላክወይ ተመስገን ወድሜ ፀጋው ያብዛልክ ምንም የምለው የለም ለውላቹም ቀርው ዘመናቹው የተባረክ ይውን ቃለህውት ያሰማልን መምር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏❤️❤️