ዘመነ ካሴ ፋኖን ከድቶ ከመንግሥት ጋር እየሰራ ነው | ፋኖ ከመንግስት ጋር እየሰራ ነው ! | የደብረፂዮን ያስገባው ማመልከቻ ሚስጥር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ዘመነ ካሴ ፋኖን ከድቶ ከመንግሥት ጋር እየሰራ ነው | ፋኖ ከመንግስት ጋር እየሰራ ነው ! | የደብረፂዮን ያስገባው ማመልከቻ ሚስጥር

Komentáře • 435

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Před měsícem +25

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +20

    እሸቴማ ልጁን ይታገሱን ጥሎ ለኢትዮጵያ ወደቀ ለአማራ ሞተ የዛሬዋቹ ያለቅሳሉ ከጎንደር ወግነሀል አሉኝ እያሉ ዘበናይ ማርየ ዘመነ ካሴ

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před měsícem +23

    🎉🎉🎉🎉ድል ለኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሠራዊታችን
    ወዶ አይደለም የተቀበለው እንደምቃጠቀጥ ስለምያቅዉ ነው የተቀበለው እኛ ድንቅ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ነን የወያኔን ልብ የምነቀዉ ልብ ከሌ እስቲ ያደረገው ።

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e Před měsícem +2

      ሰው ብዙ ሲያወራ ወይ ፈርቷል ወይ እሱ ትራንስጀንደር ነው። BTW ስዩም ተሾመ ከአባይ በላይ ፈርቶ
      ፋኖዎች በመንገዳቸው ላይ ናቸው አ.አ ሲደርሱ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር የስዩሜ ሚስት ልጅ እሸቴን ማላመድ ነው ምክንያቱም እሸቴ እውነተኛ አባት ያስፈልገዋልና። እሸቴ chaattteeeaamm አባ አይፈልግም።

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 Před měsícem +1

      Ante komata wefefe fashest manew yemeketeketew?

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 Před měsícem +14

    የሀገሩን ሰርዶ
    በሀገሩ በሬ :- ማለት ይሄው ነው ። እርስ በርሱ ይባላ በርታ በለው።

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 Před 17 dny

    እሼቴ ጀግና ነው ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው ከዚህ ጋር አብሮ መነሳት የለበትም

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 Před měsícem +9

    ዋው ስዮሜ የመሳይ ነገር በጣም በጣም ገርሞኛል

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před měsícem +33

    ሰላም ስየ የሚዲያው እዝ ይመችህ ያራዳ ልጅ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DaniWendesen
    @DaniWendesen Před měsícem +21

    አንበሳ የኢትዬጵያ ልጅ በርታ

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před měsícem +16

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e Před měsícem +1

      ሰው ብዙ ሲያወራ ወይ ፈርቷል ወይ እሱ ትራንስጀንደር ነው። BTW ስዩም ተሾመ ከአባይ በላይ ፈርቶ
      ፋኖዎች በመንገዳቸው ላይ ናቸው አ.አ ሲደርሱ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር የስዩሜ ሚስት ልጅ እሸቴን ማላመድ ነው ምክንያቱም እሸቴ እውነተኛ አባት ያስፈልገዋልና። እሸቴ chaattteeeaamm አባ አይፈልግም።

  • @vofbtsofficial
    @vofbtsofficial Před měsícem +31

    ስዬ የእኛ ነብይ ኑርልን ያልከው ሁሉ ሆኖ አይተናል።

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e Před měsícem

      ሰው ብዙ ሲያወራ ወይ ፈርቷል ወይ እሱ ትራንስጀንደር ነው። BTW ስዩም ተሾመ ከአባይ በላይ ፈርቶ
      ፋኖዎች በመንገዳቸው ላይ ናቸው አ.አ ሲደርሱ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር የስዩሜ ሚስት ልጅ እሸቴን ማላመድ ነው ምክንያቱም እሸቴ እውነተኛ አባት ያስፈልገዋልና። እሸቴ chaattteeeaamm አባ አይፈልግም።

    • @abebawyosef580
      @abebawyosef580 Před měsícem

      እንደዚያ ብለህ ራስህን አፅናና

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b Před měsícem

      ከብት መንጋ ዝም ብለህ በጫታም ተነዳ።

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x Před měsícem +12

    Coming soon great Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gu5rr5ob2b
    @user-gu5rr5ob2b Před měsícem +13

    ስዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ደስ ይለናል በርታልን እንወደሃለን ስራቸው በአግባቡ የማይሰሩ ባለስልጣን ወጋወጋ አድርገህ ቆስቁሳቸው

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e Před měsícem

      ሰው ብዙ ሲያወራ ወይ ፈርቷል ወይ እሱ ትራንስጀንደር ነው። BTW ስዩም ተሾመ ከአባይ በላይ ፈርቶ
      ፋኖዎች በመንገዳቸው ላይ ናቸው አ.አ ሲደርሱ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር የስዩሜ ሚስት ልጅ እሸቴን ማላመድ ነው ምክንያቱም እሸቴ እውነተኛ አባት ያስፈልገዋልና። እሸቴ chaattteeeaamm አባ አይፈልግም።

  • @mulugetagebra3472
    @mulugetagebra3472 Před měsícem +5

    ሙሁራች የእሸቴ የልጃችን አባት ስዮ ጀግናዉ❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před měsícem +4

    የኔዘመን ክታግ ቀኒሳ አበቢቂላማ የኢትዮጲያሰደቀላማነው ሀይሌ የዚዘመንጀግና ደራርቱማ እቁአችን ጡሩዬ ምርጣችን መሰርት ደፋር የመጀመርያውን የኦሎፒክ አምስትሺ መዳልያ በሴቶች ያመጣችልን መልካምድል ለዘመኑ ተኬኦቻችን💚💚💚💚💛💛💛💕💕💕

  • @user-tt2yy4rn7q
    @user-tt2yy4rn7q Před měsícem

    ጀግና በርታልን

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 Před měsícem +5

    እቺን ቪዲዮ ታሪክ ናት አደራ አደራ እንዳትጠፋ እንዴት እናስቀምጣት ራሷን የቻለች ታሪክ ናት
    ስዮሜ 1000 አመት ኑርልን

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j Před měsícem +1

    ሰላም ነዉ

  • @assmafbb
    @assmafbb Před měsícem +5

    ታላቁ ነቢይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሐበሻን አትንኩ ሳትነኳት ከነካችሁ ትሸነፋላችሁ ብለዋል

  • @BukiDegfe
    @BukiDegfe Před měsícem +14

    የልጅ እሸቴ አባት እንዴት ነህ?ሰላምህ ይብዛ። በታልን ለኢትዮጵያችን እንደዚህ መፋለጥህን በጣም አደንቃለሁ ክብር ይገባሃል

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      @BukiDegfe
      What do you mean ❓️
      He is earning 300 000 birr for a month 🐖🐖🐖

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před měsícem +5

    አለቃቀሱ ግን የአስለቃሽነት የደለበ ልምድ እንዳለው ያሳያል ።😂 ኮሎኔል እዬዬዬዬዬዬ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před měsícem

    በርታ

  • @user-rs3rt4np6x
    @user-rs3rt4np6x Před měsícem +2

    በርቱ:ነፃሚዲያ:የሃገራችንየድልብሥራት:በቅርቡእናያለን::

    • @helenh6930
      @helenh6930 Před měsícem

      ስዩሜ በርታ ጀግናው የኢትዮጵያ ቁርጽ ልጅ

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 Před měsícem +7

    ሰላም ስዩሜ የሚዲያው ድሮን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před měsícem +5

    ሱዬ እደትነክ አንቴ ኑርልኝ ሮባ እንደት ነው ያራድዬ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bt1ni2uw7z
    @user-bt1ni2uw7z Před měsícem +1

    የዘመነ ኩሴ ሃሳብ እኔ እንደሚመስለኝ ሁሉንም ካስበላ በኋላ በብቸኝነት እርሱ ከመንግሥት ጋር እደራደራለሁ የሚል ሃሳብ ነው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +29

    ኢትዮጵያ በፋሬስ ኦሎፒክ አረንጓዴ ጎርፍን ትደግማለች ድል ለኢትዮጵያን ስየ የአሸናፊነት ሚስጥር

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem +1

      @@telahuntadesse2168 Dil le ✌🏻 FANO ✌🏻

    • @telahuntadesse2168
      @telahuntadesse2168 Před měsícem +4

      የሙቀጫ ልጂ ተበላህ

    • @rob21112
      @rob21112 Před měsícem

      Amwn gn Ataschenkuachew athletochun..mesatefachew rasu mashebef new...endegifallen gn wutet bcha mwtebek athletochun chana wust yasgebal

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      @@telahuntadesse2168
      That is not the issue now.
      nothing excited us in the middle of the term oil‼️

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 Před měsícem

      ከብት እንስ ሳ፤ አሁን አንተ ሹሮ ጠሮብህ ስለ ኦሎንፒክ ታወራለህ፤ እከካም። ትታረዳለህ።

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu Před měsícem +22

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e Před měsícem

      ሰው ብዙ ሲያወራ ወይ ፈርቷል ወይ እሱ ትራንስጀንደር ነው። BTW ስዩም ተሾመ ከአባይ በላይ ፈርቶ
      ፋኖዎች በመንገዳቸው ላይ ናቸው አ.አ ሲደርሱ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር የስዩሜ ሚስት ልጅ እሸቴን ማላመድ ነው ምክንያቱም እሸቴ እውነተኛ አባት ያስፈልገዋልና። እሸቴ chaattteeeaamm አባ አይፈልግም።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +2

    ኬርያ የአማራን ፅንፈኛ ወለደች

  • @munirnuriawel
    @munirnuriawel Před měsícem +3

    አዞነው. ~~አይደለም. ፣ እንጨት ነው ። እጅግ ገራሚ

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 Před měsícem +2

    ስዬ ሰማህ የኤርትራ ህዝብ መንግስታቸዉን መጠየቅ ጀመሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያስፈልገናል ብለዉ በድፍረት እየጠየቁ ነዉ በዚህ ከቀጠሉ በቅርብ ግዜ ከሻዕብያ ቀኝ ግዛት ነፃ ይወጣሉ

    • @seidassen8717
      @seidassen8717 Před měsícem

      ያራዳ ልጂ ይህን ናበር የምንጠብቀው በግርግር ባህራችንን ቀጨም ናው

  • @ZinashAsamer
    @ZinashAsamer Před měsícem +12

    ሱዬ እኔ አስመሳይ መኮንን ብሆን ራሴ አጠፋ ነበር።የጅል ሟርት አይደበቅም ይላል የሃገሬ ሰው።

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax Před měsícem +1

      በቅርብ እራስሽን ታጠፊያለሽ።

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 Před měsícem +1

      kkkkkkkkk Wishful thinking and dreaming, Shelle

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Před měsícem +5

    የዛሬዉ ተመችቶኛል በተለይ የአዞ

  • @HussenYimer-r9j
    @HussenYimer-r9j Před měsícem +1

    ሠቆቃ ወ ዘመነካሴ 😂😂የንፁሃን የአማራ ልጆች ደም ይፋረዳችሁ ።አማራን አሥበሉት ደጉን ንፁሁን የዋሁን ህዝብ ዘመነካሴ ዘመን ይፍረድብህ ።ለነገሩ ድሮም አልጣመኝም ነበር ማተቡን ተሸክሞ ለማተቡ ያልቆመ ነብሰ ፈጅ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +1

    ስዬዬዬዬዬ አብችዬዬዬዬዬ ኑሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před měsícem +3

    Welcome💖💖

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem +2

    የአእምሮ ጤና እንዴት ነው።

  • @metroimo6045
    @metroimo6045 Před měsícem +9

    ወይኔ አማራ ወይኔ አማራ እንደዚህ መሳቂያ ይሁን 😂😂😂😂😂 ወይኔ ወይኔ

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Před měsícem +3

    አይዞሽ ገለቴ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před měsícem +7

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliastilahun4269
    @eliastilahun4269 Před měsícem +1

    God bless ENDF!

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 Před měsícem

    Thank you Seyoum

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Před měsícem +1

    አውነት ብቻ ነው ስዩም በሾመው እምይመሩት ምርት ኢትዮጵያዊ መሆንህ ቀጣም እሚናደዱት አንደኛ ኢትዮጵያን ስለምትወድ ነው ግፈበት

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Před měsícem

    Seumye it is always good to hear from you

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před měsícem +6

    ስዩዩዩዩዩሜ ወፉ የኢትዮጵያ ጀግኖች አንድ ስዩሜ ሺሺሺሺ ስዩም

  • @tesfayegeda5757
    @tesfayegeda5757 Před měsícem

    ኢትዮጵያዬ ብልጥ ሆነችልኝ እሰይይይ

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Před měsícem

    ስዩም ስለእውነት ነው በኔ በኩል ምርት ኢት ነህ

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Před měsícem +1

    አይ ኮሎኔልነት አባዬ ጡጦ ያጣ ህፃን ልጅ እንኳን እዲህ አያለቅስም ገና እስከ ሠልሥቱ ይቀጥላል አባዬ ብርታቱን ይሥጥህ ።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před měsícem +2

    በፕሮፌሰር መስፍን ሀብተ ማርያም ይመራ በነበረው ኢሰመጉ እጅግ ተከባሪ የስብዓዊ ጉዳዮች መርማሪ የነበረው እና ተቀማጭነቱን በሀገረ እንግሊዝ አድርጎ ለኢሳት ቴሌቪዥን ይስሪ የነበረው ወንድምአገኝ ጋሹ እንዲህ ዘቅጦ ተራ ቱልቱላ ፕሮፓጋንዲስት ሆኖ ማየት/ መስማት እጅግ ይገርማል____
    አቶ ወንድምአገኝ የሰው ልጅ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ነኝ ሰትለን እውነት መሰሎን ወርቅ መስለህ ሸወድክን__ ለካስ አንተ የዘር ማንዘር ድርና ማግ አጠንጣኝ ከሀገር ይልቅ ለአንድ ዘር በአደባባይ የወገንክ እርቲፊሻል ወርቅ ቅብ ቆርቆሮ እንጂ ወርቅ አልነበርክም______

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před měsícem +1

    👍🏽🇪🇹 Messay is our hero 🇪🇹👍🏽

    • @Addis574
      @Addis574 Před měsícem

      Vuvuzela

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před měsícem

      @@Addis574
      Is it KUSH
      language❓️

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před měsícem +2

    ስዬ በጣም አክባሪህ ወዳጅህ ነኝ የወያኔ ን ጉዳይ ትንሽ ረገብ ብናደርገው አይሻልም ስዬ ::

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před měsícem +1

    አቶ ስዩም ተሾመ
    ዕውነት ስለምትናገር አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ።
    ወንድሜ
    የዶር አምባቸው መኮንን
    የአቶ ምግባሩ ከበደ
    የአቶ እዘዝ ዋሴ
    የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ የሆኑት በጎንደሬነታቸው ብቻ ተመርጠው የተገደሉት ወንድሞቻችን ንፁሕ ደም ይጮሐል።
    ከሃዲ የሻዕቢያ ተቀላቢ በፋኖ ስም የሚነግዱ የአማራ ጠላት የሆኑ ምድረ የተልባ ሥፍር ሁሉ ያፈሠሡት የንፁሐን ደም እየተከተለ ያጠፋቸዋል።

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty Před měsícem +1

    Syume wise...

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux Před měsícem

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን መልካም እድል 😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo3914 Před měsícem +1

    Siye our hero

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před měsícem

    Excellent seyoum!

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Před měsícem +1

    ሱዩሜ:- ወልደ ገብርኤል ነኝ የዘመነ ሚድያዎች ጆሮዬን በሉኝ ድረስልኝ በሉኝ በሉኝ እእእእእእህህህህህእእእእእእኝኝኝኝኝኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 Před měsícem +1

    @Siye yesew lik! Bezih zemen sew hono megegnet metadel new abate💯💚💛❤👌👌👌

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před měsícem +1

    ስዮም ዘመነን ከጠላህ ዘመነ ትክክለኛ ፋኖ ነው ማለት ነው::
    ለመረጃህ እናመሰግናለን😂

  • @tsedaybogale6606
    @tsedaybogale6606 Před měsícem

    ስዬ የኔ ውድ ወንድም አንተ ነህ በሀገሬ ተሰፋ እንዳልቆርጥ የምታበረታኝ አመሰግናለሁ የኔ ንጉስ

  • @HawiBeleta
    @HawiBeleta Před měsícem

    You are right❤❤❤

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Před měsícem +3

    ስዬ ተወዳጅ በቅዳሜ ምድር ከች አልክልን🎉🎉🎉 ምን ልስማ እያልኩ ደግሜ የትላንቱን እየሰማሁ ከች አላልክም🎉🎉🎉
    ( A few minutes later😃😃😃😃😃😃)

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před měsícem +1

    እኔ ሱምን አድነው ቄ ደከመኝ በዉነት 🥰ህነዉ ጀግና እቅጩን ፍርጥርጥ ተበትኗል ረክ አለን ከጎንህ ሱሜ በርታ

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Před měsícem

    Dell leatletochachen🎉🇪🇹💐

  • @MusamusaMusaakmale-mv8mt
    @MusamusaMusaakmale-mv8mt Před měsícem +1

    ስዬ የደኔል ክብረት አዲሱን መፅሀፍ ምን አላ ለኔ በስጦታ መልክ ብትሳጣኝ

  • @azmachdebebe6398
    @azmachdebebe6398 Před měsícem +2

    Selam

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    መልካም ዕድል 🐦🐦🐦🐦 ወፌ ወፍዬ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před měsícem

    ስዩም ተባረክ😂❤❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před měsícem

    ስዬ አንበሳው መምህሬ❤❤❤❤

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před měsícem

    የወደቅነው ለመነሳት ነው፤ ወድቆ የተነሳ ሰው ደሞ ካልወደቀው እና መውደቅን ከማያውቀው ሰው የበለጠ ጠንካራ ነው።
    መኖር ይቀጥላ❤🇪🇹❤
    More respect for our leadership
    Dr'Abey Ahmed😍👍

  • @pawlosmathewos9433
    @pawlosmathewos9433 Před měsícem

    ስዬ የኔ ምለስ ነህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +1

    ለውያኔ ተስካሩ ተነፋ ነፍስ ይማር በሉ እየበላቹ

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Před měsícem +1

    ክፉ አታናግረኝ ደስ ይላል😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 Před měsícem +3

    እኔን የሚገርመኝ ተዉ ይቅርባችሁ ክብራችሁን ጠብቃችሁ ኑሩ ካልሆነ ታሪክ የማይረሳዉ ዉርደት ትዋረዳላችሁ ሀገር ይስቅባችሁል ስትባሉ አልሰማ ብላችሁ የተከበረዉን የአማራ ህዝብ እና ታሪክ አዋረዳችሁ ወንድ ልጅ እዬዬ ብሎ ሲያለቅስ አይተን እንድ አንድ ኢትዮጵያዊ አሸማቅቃችሁናል እኔ እንደማቀዉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጀግና መሆኑን ነዉ እናንተ ግን ከሌላዉ ኢትዮጵያዊ የተለየ ጀግና እኛ ነን እያላቹ ቱልቱላችሁን ስትነፋ ተዉ ተረጋጉ በአማራስም ዘራፍ እያላቹ አማራን እንዳታዋርዱ ተባላቹ አልሰማ ብላቹ ለዛም ወታደር የኮለኔል ማዕረግ ያለዉ የአማራ ልጅ እዬዬዬዬዬዬ እያለ ሲያለቅስ አየን እና አረፍነዉ አሁንም እንቡር እንቡር ማለቱን ትታችሁ ከሌላዉ ኢትዮጵያዊ በምንም እንደማትለዩ አምናቹ በእኩልነት ለመኖር ሳይረፍድ እና የባሰ ዉርደት ሳመጣ መወሰን አለባችሁ አራት ነጥብ!!!!!!

  • @user-fn7ds5lq1t
    @user-fn7ds5lq1t Před měsícem +3

    እናንት የነፃ MIDIA አዘጋጆች ቸሩ ፈጣሪ በተሰቦቻችሁን ይባርክላችሁ ።የልፋታችሁንም ውጤት ያሳያችሁ ። አሜን

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 Před 17 dny

    ስዮም ደስ ብሎሃል ይህ የሆነ ወሬ ስታገኝ ነው ዘመነ እኔም አላምነው ምክናያቱም በበአማራና በትግራይ ጦርነት ጊዜ ያልተሳተፈ ነው።
    ቀነኒሳ እያለ ደራርቱ ስታጨማልቀው ያሳስናል
    ጥሩ ገልፀኸዋል በራሪ ኮከብ ያልከው
    የደብረፂዮን ዶማ ጭንቅላት ይገርመኛል

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g Před měsícem +2

    ኮለኮሌ ሁላ ተሰብስቦ ኮሎኔል! ይላል ኤጭ.....

  • @BahirBiyyaa
    @BahirBiyyaa Před měsícem +3

    Seyeee

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድሞቻችን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Yenyemariamlij
    @Yenyemariamlij Před měsícem

    ዘመናይ ማርዬ ተምችቶኛል🤣

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 Před měsícem

    Victory to our athlete

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 Před měsícem +1

    Seyum Kedadaw sint zurba new yekamikew. Wishful dream. VIVA FANNO💪💪💪. A new fabrication? Zemene give me a brake. Zemene is a FANNO and remains a FANNO.

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 Před měsícem

    ደብረጽዮን ሚስኪን ስዩሜ በአዞ አስበላሀው

  • @laatube6223
    @laatube6223 Před měsícem +2

    ስዩሜ እነዚህ ሰዎች ድራማ እያሳሩ ነው 😂

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 Před měsícem

    ሚስኪን ፋኖ

  • @Afework-lq2wt
    @Afework-lq2wt Před měsícem

    ጀግና ነሀ ጀግና ነህ

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 Před měsícem

    ጀግና ተንታኝ

  • @AbduAdem-gz5sq
    @AbduAdem-gz5sq Před měsícem

    ነብሱይማርልን ከነልጁ የእሸተቴነ አባት
    እረጅም አእደድሜ ለስዬ እና ለእሸቴ
    ያገር ቁርጥ ሰዉ ምን ዋጋለው
    ኖሮኝ ቢሆን እንዴት በደገፍኩ የኔ አቅም
    ግን ላይክ ብቻ በመሆኑ አዝናለው ውለታህን
    አትዮ ሀገሬ ትክፈልህ ሁሌም አመሰግንሀለው

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před měsícem +1

    ስዩማችን አይባልም ባንዲራ ሰንደቅ አላማችን ባንድራ ማለት ባንዳ ያስታቀፈንነው ለመለያየት ምልክት አረንጉዋዴ/ቢጫ/ቀይ ሰንደቅ አላማችን ብለህ ጥራት የእሸቴ ና የነፃነት አባት ::🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @GiragnMoha
    @GiragnMoha Před měsícem +2

    ኧረ ባክህ ስዬ የዘመነም የእስክንድርም ደጋፊዎች አንዳቸው ሌላኛውን በመንግስት ደጋፊነት (ቅጥረኝነት) የሚከሱት እንቆቅልሽ ምንድን ነው? ተደናጊረን :'(

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Před měsícem +1

    Gedu should never have released Zemene Kasse but since Gedu is Jawsa I am not surprised😢

  • @YONASAgidew
    @YONASAgidew Před měsícem +2

    እውነት እነዚህ ሰዎች ግን ዘመኑ የደረሰበትን ያስተውላሉ የት ሆኖ በምን ያወራል፡፡ ተምሮም የማይገባው የማይረዱ የማያስተውሉ የማያውቁ ሆኖ ቀጥሏል ኑሮ ለማሸነፍ ከሆነ መሬትን አርሶ ነግዶ አገልግሎ በተማረበት ደረጃ ጥቅም ማግኘት ይችላል ሰይጣን አብልቶ አጠጥቶ አወፍሮ መጨረሻ ላይ ገደል አፋፍ ላይ ያቆምና መጫ ፋኖ ልኮ የቁንዝላን ፋኖ ወደ እጦርጦስ ይወርወራል ከዚህ ለመትረፍ እየየ፡፡

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +2

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    ወያኔ ተርረክርካ

  • @Jomoabd-hh8kr
    @Jomoabd-hh8kr Před měsícem

    ሰዬ አትፍረድበት የአማራን ልጆች አስጨርሶ ያጠራቀመውን
    ብር ሳይበለው እንደሚሞት ሲያውቀው ነው ሑሉንም አላህ
    እርስበርስ ያጫርሳቸው ሰላም ለሐገሬ ኢትዮጰያ።

  • @Nathan1Caleb2016
    @Nathan1Caleb2016 Před měsícem +3

    አንድ መምህር ነኝ ከሚል ሰው እንደዚህ የወረደ ንግግር መስማት

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Před měsícem

    አማራ ማለት ዘር ሳይሆን የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ስም እሰከ አያቱ በአማርኛ ከሆነ ማለት ነው። ምክንያቱም፤ ይህ የዘር አጠራር ከ19ኛ መቶ ክ/ዘ በፊት አልነበረም። ጎጃሜ ነበረ። ጎንደሬ ነበረ። ኦሮሞ ነበረ። ሃዲያ ነበረ። ትግራይ ነበረ። 86ቱም ነበሩ። አማራ ሚባል አልነበረም።
    Reference
    Institute of studies of Ethiopian history @AAU

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před měsícem

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN 🙏❤

  • @tesfayegeda5757
    @tesfayegeda5757 Před měsícem

    ስዩሜ አንጀት አርስ ነህ አቦ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ። ሺህ እሸቴዎች አሉን አንተ ልጅህ መስዋእት የሆነው ፋኖው እሸቴ ወዘተ........

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před měsícem +1

    መንግሥት ግን የእሸቴን ቤተሰቦች አደራ ተወጥቷል ወይ ሰዬ።

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před měsícem

    ስዬ . . . የአዞውን ቀልድ በተመለከተ እኔ ማውቀው ቀልድ . . . ሁለት እብዶች መንገድ ላይ ሲሄዱ አይነምድር ያያሉ እናም አንደኛው 'ይሄ ካካ ነው ወይስ አይደለም?' ብሎ ይጠይቃል 'ዝም ብለን ተራምደነው እንለፍ' ይለዋል ሁለተኛው:: 'እረ ተው ድንገት ተሳስተን ብንረግጠውስ?' አለ የመጀመሪያው:: 'ምን ይሻላል ታድያ?' 'ለምን አንቀምሰውም?' ብለው ከተሟገቱ በኋላ ለመቅመስ ይስማማሉ:: ከቀመሱት በኋላ ካካ መሆኑን ስለተረዱ አንደኛው ለሌላው 'ኡ! እግዜር አወጣን ዛሬ:: ምንነቱን ሳናውቅ ልንረግጠው ነበር:: በል በል መንገድ እንቀይር' አሉ ይባላል