164ኛ ገጠመኝ፦ ከወላጆቿ ገዳይ ጋር ሳታውቅ እየኖረች የተገፋች ፃድቅ ነፍስና መጨረሻዋ(by memihir tesfaye)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2021

Komentáře • 547

  • @fre6268
    @fre6268 Před 3 lety +109

    እኔ አንድ የሚያሳስበኝ ነገር አለ እሱም ለምድነው መምህር ተስፈየ እኛን እደሚጠቅመንና ህይወታችንን የሚቀር ትምህርት እንደሚያስተምረን ሁሉ ላይክ የማናደርግለት እስቲ እኛንም እንጥቀመው አይከፈልበት እውነቴን ነው ሁሌ ነው ሳስበው ብዙ ሰው አይቶት ግን ላይ የለም ይገርማል መምህር ተስፋየ ላይክ አድርጉኝ አይልም ነገር ግን እኛ እስበን ላይክ ብናደርግ ጥሩ ነው መምህርዬ እግዚአብሔር ያበርታህ የኔ ወንድም

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +2

      አለመደብንም ያነው ችግራችን

    • @mekdi9983
      @mekdi9983 Před 3 lety +3

      እኔ ብዙ ግዜ ስራ እየሰራሁ ስለምሰራ እረሳዋለሁ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +4

      Ere enes gena saladamit new like maregew

    • @fre6268
      @fre6268 Před 3 lety +4

      @@mekdi9983 ገናከመግባትሽ በፊት ላይክ አድርገሽ ግቢ እህቴ

    • @fre6268
      @fre6268 Před 3 lety +3

      @@liyagessesse7435 አዎ የኔ እህት እኔም ገና ሳላዳጠው ነው ላይክ የማደርገው

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +37

    በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት አስተዋይ ከየት ይገኛል በጣም ደስ የሚልና ግሩም ገጠመኝ ነው በእውነት እህታችን ከነ ባለቤትሽ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ላንተ ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን ። ❤️❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መለከትን ያሰማልን

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety +96

    ዛሬ ብቻ 3 ትምህርት ነው የሰማውት እግዚአብሔር ይመሰገን❤ እኛንም ይቀይረን እንደዚህ❤

  • @tsinathasset6645
    @tsinathasset6645 Před 3 lety +81

    ኑ የመምህር ተስፋዬ ልጆች አብረን እንማር
    በፀሎትህ አስበኝ ፀለተ ህይወት

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 Před 3 lety +1

      በጣም በጣም የሚገርም ታምር ነው።

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛጌታ እኮ የተገፉትን የወደቁት የሚያነሳ አባት ነው

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +15

    ምዕመናን ዛሬ የለቀቀውን ስብከት አድምጡት እማ ፍቅር እንካንም ተወለድሽልን የሚለው እኔ ጨርሺን መጥቻለው ኢፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 Před 3 lety +8

    እውቅ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስሚል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @tiruyataye1682
    @tiruyataye1682 Před 3 lety +74

    ልብ የሚነካ ነው እህቴ ላቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ላችም ደስታሽን ያዝልቅልሽ መምህሬ ሺ አመት ያቆይህ እግዚአብሔር አይለይህ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 3 lety +6

    የእግዚብሔር ስራ ታምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነው መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-wk6vo6ow8d
    @user-wk6vo6ow8d Před 3 lety +3

    የሚካኤል አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የጌታ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን🙏❤መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እንወዶታለን በጣምምም😘😘😍😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😘😍😘😍😘😘😍😘😍😘😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል እኔም በዚህ ዘመን አንደኛ አይነት ነገር ይፈፀማል ለማመን የሚከብደው ክፉዎች ሰለ በዙ እነደ ብዙ ጥሩ ሰው አለ ከመምህር ተሰፋዬ ሌላ ነፍሱን ሰውቶ የሚያስተምርማን አለ ፈጣሪ ይመስክርልሕ

  • @tigest164
    @tigest164 Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተን እራሱ እንደ መላእክ የማይህ በአንተ ትምህርት
    ብዙ ነፍስ እየዳነ መሆኑን ሳስብ ከአእምሮ በላይ ይሆንብኛል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜን

  • @user-pn6tp7lq8s
    @user-pn6tp7lq8s Před 3 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 3 lety +2

    ከኔ ህይወት ጋር ትንሽ ያመሳስለዋል መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ😌😌😌

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 Před 3 lety +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +23

    ትህትና ጥቅም እንዳለሁ ባዉቅም ዛሬ ግን በደምብ ነዉ የገባኝ።መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን።እኔ አምንሀለሁ እኔ እየተማርኩ ነዉ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +9

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ለሁላችን መልካም ትህትና የያድለን አሜን✝️❤

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety +5

    በምን ቃል ላመስግንህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን አንተም ብፁህ ነህ መምህራችን ይህ ሁሉ ያንተ ትምህርት ዉጤት ነው ባለ ታሪካችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ በርቺልን ሁላችንም ክርሰቲያን በተማርነው በክርስቶስ ቃል በተግባር መሆን አለበት 100 /ፐርሰንት✔️ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስጦታው የእርሱ ነው እውነት ነው መምህር እሄ የአንተ ስጦታ ነው አቤት ቸርነቱ ተመሰገን

  • @user-rb4hj2xy4d
    @user-rb4hj2xy4d Před 3 lety +6

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
    እህታችን ምን እንደምልሽ አላቅም ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግሽ እስከ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎደኛሽ ማለቴ ሴቲቱ እጅግ በጣም ምርጥሰው በጣም ደስ ትላለች ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት
    ሰርግ አያስፈልጋችሁም የክርስትናው የባልሽን የራስሽን ዘመዶቻችሁን ሰብስባችሁ አስተዋውቁ ሌላ ምንም አያስፈልጋችሁም ቀሪ ጊዜያችሁን የተባረከ ይሁንላችሁ እጅግበጣም ከአይምሮ በላይነው የሆነብኝ ለሁላችንም እንዳች ትግስት ይስጠን አሜን በፀሎት አስቡን በስደት ላለነውም በሰላም ሀገራችን እንድንመለስ ወለተ ዮሐንስነኝ አስቡኝ እስከቤተሰቦቸ መልካም ህይወት ይሁንላችሁ አሜን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤናጋር ይስጦት

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +5

    በእውነት እንዴት ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብራን በሰላም ታገላግልሽ እማ መምህራችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ወጌል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን

  • @mahletzemikaelbitanya9949

    መምህራችን ምን እንደምል አላውቅም ከአይምሮ በላይ ነው ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የእህታችንን የዋህነት ቅን ልብና ብርታት ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!🤲🤲🤲

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety +3

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን🤲🤲😭😭😭🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን እርሱ አሳራፊ አባታ የሰጣችሁን ፍሬ በዐይናች ለመየት ያብቃቸው

  • @mekemaraki6832
    @mekemaraki6832 Před 3 lety +23

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +5

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ምን ይሳነው ይሆን በጣም ደስ ይላል።

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před 3 lety +2

    እልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ላንች የደረሰ ለኛም ይድርስ ልን በቤቱ ያፀናችሁ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +5

    ዉድ እና እንቁ ስጦታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ጰጋዉን ያብዛልህ በእዉነት በጣም እሚገርም እና የተማርኩበት ገጠመኝ ነዉ ማነዉ በዚህ ጊዜ እንደዚህ መሚያደርግ እህታችን እግዚአብሄር ከፊት ከኋላሽ ይከተልሽ
    እማፍቅር በሰላም ትገላግልሽ
    በጰሎትሽ አስቢኝ ስርጉተ ስላሴ ብለሽ
    እኔ በጣም የመናደድ እና እልህ አለብኝ😢
    ለኛም ይቅርታ የሚያደርግ ልብ ይስጠን

  • @masarathaily4636
    @masarathaily4636 Před 3 lety +5

    መምሆር እግዛአቤሔር ፀጋውን ያብዛልክ በጣም የሚገረም ታሪክ ነው እህቴ ተባረኪሊኝ ግማሽ ታሪክ የኔነው

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
    የተዋህዶ ልጆች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሀገር ውስጥም ያላችሁ እንኳን ለግንቦት ልደታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በምልጃዋ እማ ፍቅር የአስራት ሀገሯን ትጠብቅልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን

    • @bezaeuale9465
      @bezaeuale9465 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +5

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ።

  • @nestiethiohabeshatube7243

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል እህቴ ፅናትሽ ትግስትሽ እግዚአብሔር በእውነት ይችላል ክብርና ምስጋና አምልኮ ለስም አጠራሩ ይሁን ክብር ለናቱ ለቅዱሳን በሙሉ ይሁን !

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መድሀኒአለም ክርስቶስ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 3 lety +7

    በእውነት ይህ ገጠመኝ የሚቃወሙ ስዎች ግን ጤንነታቸው ያጠራጥራል ይህ ሁሉ የትምህርቱ ውጤት ነው ግሩም ነው ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን ይቅር የሚሉ ልብ ንፁህ ናቸው እኔም ገና ሳልስማ ሽልማቱ ልጅ እንደሆነ ህሊናየ እያስበ ነበር እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ በእውኑ ሁሉም ከእግዚአብሔር ሲሆን መጨረሻው ያምራል
    መዝሙረ ዳዊት 1
    1፤ምስጉን፡ነው፡በክፉዎች፡ምክር፡ያልኼደ፥በኀጢአተኛዎችም፡መንገድ፡ያልቆመ፥በዋዘኛዎችም፡ወንበር፡
    ያልተቀመጠ።
    2፤ነገር፡ግን፥በእግዚአብሔር፡ሕግ፡ደስ፡ይለዋል፥ሕጉንም፡በቀንና፡በሌሊት፡ያስባል።
    3፤ርሱም፡በውሃ፡ፈሳሾች፡ዳር፡እንደ፡ተተከለች፥ፍሬዋን፡በየጊዜዋ፡እንደምትሰጥ፥ቅጠሏም፡እንደማይረግፍ፡
    ዛፍ፡ይኾናል፤የሚሠራውም፡ዅሉ፡ይከናወንለታል።
    4፤ክፉዎች፡እንዲህ፡አይደሉም፥ነገር፡ግን፥ነፋስ፡ጠርጎ፡እንደሚወስደው፡ትቢያ፡ናቸው።
    5፤ስለዚህ፥ክፉዎች፡በፍርድ፥ኀጢአተኛዎችም፡በጻድቃን፡ማኅበር፡አይቆሙም።
    6፤እግዚአብሔር፡የጻድቃንን፡መንገድ፡ያውቃልና፥የክፉዎች፡መንገድ፡ግን፡ትጠፋለች።
    እንዳለ፡
    ምን አይነት ትዕግስት ነው በእየ ስው ቤት ያለ ታሪክ ይገርማል የማይጥለን ጌታ ክብር ይግባው እንደ ስው ክፋት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ለረዳን እግዚአብሔር ይመስገን የስው መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እንኳን ንስሐ ገቡ እናትየዋ ዋናው መፀፀት ነው

    • @user-qr7pg8tp4g
      @user-qr7pg8tp4g Před 3 lety

      እውነት ነው ግሩም ድንቅ የእሱ ስራ ትህትና ለሁሉም መልካም ነው

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 Před 3 lety +3

    በእውነት በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም እድንቀየርበት በጸሎትህ አስበን መምህር

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs Před 3 lety +5

    የዛሬ ገጠመኝ በጣም አስለቀሰኝ መምህራችን በፀሎት አስቡን ወለተ ክሮስ ወለተ ገብርኤል ወልደ አማኑኤል ወልድ ሳሙኤል ወለተ እዝገር ኃይሌ ስላሴ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ፅጌ ማርያም ወልደ ሰማት ከኔ በተስቦቼ ከኔ ጓደኞቼ በፀሎት አስቡኝ ታርኬ ቀይርልን ጌታ ሆይ

  • @tigabuasmare7283
    @tigabuasmare7283 Před 3 lety +19

    መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደተ ማርያም በሰላም በጤና አደረሰን ! አደረሳችሁ 🌹🙏🙏🙏

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +6

    እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 3 lety +7

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይጠብቅልንን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛንም በፀሎት አሲቢን እመአምላክ በሰላም ልጅሽን በሽልም ታውጣሽ በረከትሽ ይደርብን በፀሎትሽ አሲቢኝ እህት ወለተፃዲቅ ብለሽ አስቢኝ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት እመሸህ እኛም ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን አሜን!🙏🏽🤲🏽🙏🏽

    • @hhggghg9608
      @hhggghg9608 Před 3 lety

      Selam egiziabiher Kategar yihun memihir kalehiyihot yasemalin

    • @hhggghg9608
      @hhggghg9608 Před 3 lety

      Asbegn amet eyesus silikikutirihin lakiligne

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራች🙏🙏🙏

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Před 3 lety +6

    እንድህ አይነቱን ያብዛልን የእማ ፍቅር ልጂ እውነት እኔ ቃል የለኝም

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +4

    በእውነት የዛሬ ገጠመኞች ሁሉቱ እፅቡ ግሩም ናቸው እህታችን ዋው ጠላታቹሁ እንደራስ ኣድርገህ ውደድ የምለው በተግባር ያሳየሽን ነሽ በርቺ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ
    እንኳንም ደስ ኣለሽ ሴትዮዋም ወንድሞችሽን ኣምላክ ስለመለሰልሽ የድካምሽ ፍሬ እነሱን ኣገኘሽ❤
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 3 lety +5

    ቃለሂወት ያሰማልን።🙏

  • @kerstenabemnet6015
    @kerstenabemnet6015 Před 3 lety +8

    መምህር በውነት እኔም ቀናሁ እሷን የተመለከተ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አሜን።

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 3 lety +2

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ🙏😇👑💎❤

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን በርታ እግዚአብሔር ይርዳ፡፡

  • @user-go8dh9xx4o
    @user-go8dh9xx4o Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እርጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +5

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
    ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያድርግልን
    እናመሰግናለን መምህራችን 💚💛❤😍

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳ ደህና መጣህ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም አመሸህ
    እንኳን በደህና መጣህልን ሰላምህ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑኑ መምህር መቷል አብረን እንማማር እና እንለወጥ ???😍

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety

      እሽ ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @add7425
      @add7425 Před 3 lety

      መምህር ሰላም አመሸህ እንኳን በደህና መጣህልን ሰላምህ ይብዛልን የተዋህዶ ልጅ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነህ እናመሰግናለን በእውነት ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +6

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት እንዲህ ያለ ትህትና ቀናውባት ኮራሁባት እኔጃ መመረጥ ነው ይሄስ በጣም ከባድ ነገር ነው ብቻ ስሜታዊ ሆኛለሁ ትህትናነ እግዚአብሔር ያድለን በእውት እኔጃ የምትደነቅ ጀግና ነች በፍቅርና በትህትና አሸነፈች እግዚአብሔር እረዳት

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +3

    አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 3 lety +5

    በስመአብ ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ ገጠመኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእሱ ይሁን😍😍😍😍😍😍😍😍😍ተመስገንን የኛ ጌታ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 3 lety +9

    ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም እድል ይክፈትልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማሪያም አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን

    • @fre6268
      @fre6268 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 3 lety

      እህቴ ልደታ ማርያም አመታዊ ባአል ነው ።

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety +8

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት ቨሰላም አደረሳችሁ ልደታለማርያም የልባችንን መሻት ትፈጽምልን በቃል ኪዳኗ ትጎብኘን አሜን

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 Před 3 lety +5

    ወይ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔም ቀንብሽሻለው ከልቤ ቀናሁ ልኡል እግዚአቢሄር ይባርክሽ በሆድሽ ያለ ልጅ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቀው ይባርከው በሰላም ያገላግልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሚካኤል ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ ውድ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀህ

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +2

    የዛሬው ደሞ እጅግ ይገርማል ልኡል እግዛብሔር ምን ይሳነዋል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️እድሜህን ያርዝመው ቅዱስ ገብርኤል ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 Před 3 lety +6

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር ሀይልና ብርታት ይሁንህ እህታችን እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ የተባረክሽ ነሽ በጣም አስተማሪ ነው እኛንም ልቦናችንን ንፁህ ያርግልን

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před 3 lety +5

    የኛ ዕንቁ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።🙏

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +5

    አሜን እግዚአብሔረ ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-kt9lo7fe3f
    @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን መየምህርጰእህታችን አመቤቴየ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ

  • @hana967
    @hana967 Před 3 lety +2

    መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ ሺ አመት ኑረልን እህቴ በረከትሽ ይደረብኝ አምላኬ ሆይ ለኔም የትትና መንፈስ ስጠኝ ትቢትን አረቅልኝ አሜን ፫✝️

  • @mekdesmekdes6364
    @mekdesmekdes6364 Před 3 lety +2

    አቤት እንዴት ልብ የሚነካ ገጠመኝ ነው ይህን ላሰተማረ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስ

  • @user-dk9kn1mj2c
    @user-dk9kn1mj2c Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ውይ እኔ መቼ ይሆን የምለወጠው 😭

    • @user-di3ps8gf8s
      @user-di3ps8gf8s Před 3 lety

      አይዝሸ አንደቀን ይመጣል አንደ አግዚአብሔር ፍቃደ

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +24

    መጣህ የኔ ልዩ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እኔ መምህር አገር መግባት አልቻልሁም በጣም ተሰቃዬሁ እህህ እመቤቴ ኧረ ጎዶሌዬን መይልኝ አሁንስ በጣም ጨነቀኝ እስኪ ስጋ ደሙን የተቀበላችሁ የክርስትና ስሜ ፅጌ ማርያም ነዉ ፀልዩልኝ😭😭😭😭

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እጅግ የተመሰገነ ይሁን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @aynadsaynads3965
    @aynadsaynads3965 Před 2 lety +1

    የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህር በእውነት ገጠመኙን እየደገምኩ በሰማሁት ቁጥር የእግዚአብሔር ቃል ነው እና ሁሌም ውስጤ ይታደሳል በእንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ትምህርት ሰምተው ቤተሰቡ ሁሉ መቀየራቸው በጣም ደስ ይላል ትልቁ ነገር የሰማነውን መጠቀም መቻል አለብን።በዛ ላይ የእህታችን ትእግስት የውስጧ ቅንነት መታደል ነው። የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችንም ጋር ይሁን። መምህር የድካምህን ዋጋ መድኃኒአለም ይክፈልህ።

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +20

    ተስፋ ስላሴ መጣህልኝ ምርጡ ወንድሜ ታኮራኛለህ እንደው አንቱ ብልህ ይሻላል ብዬ እያመንኩበት ነው የሳልከው ስእል ትርጉሙ ሳላዳምጠው ከስእሉ አይቼ ተረዳሁት ጥቁር ጥለትና ነጭ ጥለት (ከንስሀ በፊት ከንስሀ በሆላ) አይ የሠው ልጅ ህይወት ለዚች ለምታልፍ ግዜ ተንሰፍስፈን ልንሞት ነው ሊቀ መለአኩ ይጠብቅህ የመንፈስም የስጋም ጥንካሬ እንዲያድልህ ''ፈጣሪን'' እየተማፀንኩልህ ነው 😁🙏

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የኔ አባት አንተ ምን ይሳንሀል
    እህታችን ማርያም የተባረከ ልጅ ትስጥሽ እማ ፍቅር ተመስገን ነው

  • @tejitumuluken8117
    @tejitumuluken8117 Před 3 lety +4

    እድሜና ጤና ለወንድማችን እመቤታችን ትጠብቅህ አስማተኞችን ይሰርልህ የድንግል ልጅ

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን ልብ ይክፈትልን የእኔ እህት ላች የደረሰ ለእኛም ይድረስልን መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety +2

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ቅንኖች እንድንሆን ይርዳን

  • @user-lf8ql1qs2v
    @user-lf8ql1qs2v Před 3 lety +4

    አቤት እግዚአብሔር ስራህ እፅብ ድንቅ ነዉ ሰምህ በፍጥረት አደበት ይክበር ይመስገን በጣም ቀናሁኝ ለኔም ወለተ ማርያም በፆሎችሁ አስቡኝ እስክ ቤቴሰብ ሁሉ በመነፍስ የታሰርነን እናቴ እያስጎራ እሳት 🔥 ያበላታል ደስታ ከቤታችን አጥፍቶብናል 😭😭😭 መቼ ይሆን እኛስ የምንፈታዉ

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይጠብቅልን ቃላት አጠረኝ እህቴ ላች የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ የቀራኒዎ ንጉስ ለኛም ይድረስልን ልቤ በሀሴት ተሞላ ከደነቆረው ልቤ ፊቴ ሰለመለስክልኝ ሰው ስላደረከኝ ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው ክበርልኝ የኔ ጌታ👏🙌🙏 ሌላ ምን አቅም አለኝ👏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን።በእውነት።መምህራች።ቃለህይወትያስማልን. እድሜና.ጤናይስጥልን።እሜንን ።መምህር።

    • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
      @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 Před 3 lety

      @@sofiyamessaywondwossen704 አሜንንንንን🙏💓

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን ይሄን ያደረገ አምላክ

  • @user-zh2nc5jy1v
    @user-zh2nc5jy1v Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ ሁሉንም ትምህረት ጨርሼ ክመምህር ጋር እኩል ሆንኩ ወንድሞችን በርታልን ፈጣሪ ክአንት ጋር ይሁንልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salme4126
    @salme4126 Před 3 lety +5

    ድስክ ላይክ የምታደርጉ መምህር ተስፋዬ ጋር ሄዳቹ ተጠመቁ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ የበደሉንን በፍቅር ማቅረብ እጅግ በጣም ትልቅነት ነዉ እዉነት ነዉ መምህር ኦርቶዶክስን በተግባር ነዉ ያሳየችን እህታችን እዳች የይቅርታ ልብ እዲሰጠኝ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሩፋኤል ብለሽ

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    የእግዚአብሔር ሰራ ጉሩምድንቅ ነው
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ
    እህታችን

  • @asugualkeshi2082
    @asugualkeshi2082 Před 3 lety +2

    እንኳን አደረሳቹ ወለተፃድቃን እያላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Před rokem +1

    ይፍታህ ብየ ጀመርኩ ጌታ የ መድሀኒቴ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከእርኩስ መንፈስ አተ አድነኝ ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před 3 lety +1

    ድንቅ ታአምህር ነው ፊልም እኮ ነው የሚመስለው መምህር ተባረክልን

  • @saragh7576
    @saragh7576 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ እዲህ አይነት ትህትና ትእግስትን ፀጋን ያድለን እህቴ ያሠብሽበት ያቦታ ያድርስሽ እማፍቅር በሠላም ትገላግልሽ መምህር እናመሠግናለን እዲህ አይነት ትምህርትና ገጠመኝ ስላቀረብክልን እማፍቅር ትጠብቅልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ተምንበታል መምህር ሺ አመት ኑርልን

  • @f7390
    @f7390 Před 3 lety +2

    እውነት ነው ያስቀናል እህቴ የኔ ትሁት የኔ ኣስተዋይ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርቶስ ይባርክሽ ፀጋውንና በረከቱን ያብዛልሽ እማ ፍቅር በሰላም ወንድ ልጅ ታሳቅፍሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ሊቀ መልኣኩ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንልክ

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛ እስኪ ልስማና እኮምታለሁ

  • @user-hl6dt9wx5r
    @user-hl6dt9wx5r Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +3

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ብርታቱን ይስክ በጣም እናመሰግናለን

  • @tameman7358
    @tameman7358 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ ነው ..ላንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ..

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 3 lety +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት
    እኛንም ኤፍታህ ይበለን ሰምተን ለመለወጥ እግዚአብሔር ይፍቀድልን

    • @sandysandy5376
      @sandysandy5376 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔

  • @meseretmogesa9979
    @meseretmogesa9979 Před 3 lety +1

    አመሠግናለሁ መምህሬ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው