157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2021

Komentáře • 413

  • @saragh7576
    @saragh7576 Před 3 lety +19

    ኸረ የተዋህዶ እቁዎች ወዴትናቹሁ ኮሜት የለም ኸረ እያዳመጣቹሁ ኮሜት እየፃፋቹ ይሄኔ ሙዚቃ ወይም ድራማ ቢሆን ኮሜቱ አድ ሚሊየን ይሆን ነበር ለሚጠቅመን ነገርግን ኮሜቱ ይሄነው መምህር ጊዜውን እራሱን ገዘቡን መሳአትን አድርጎ የሚያቀርብልን ለኛነው ስለዚህ እኛደሞ የሱን ልፋትና ድጋም ከትምህርቱ ምን ለውጥ እዳገኘን በኮሜት መግለፅ አለብን አይደል የተዋህዶ ልጆች ከተሳሳትኩ አርሙኝ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 3 lety

      የማዳም ስራ ይዟቸው ይሆናንክክክክ

    • @saragh7576
      @saragh7576 Před 3 lety +1

      አይደል ይሆናል

    • @yemanebereket8764
      @yemanebereket8764 Před 3 lety +1

      እውነት ነው መምህር እንዳለው በ ኮሜንት ህይወታቸ የተለወጡ አሉ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +26

    እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደረሰን እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቀን ለንስሐ ሞት እንዲሁም ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም ታድርሰን አሜን👏
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያበርታዎት ቀላል ስራ አይደለም ይበርቱልን 👏

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +68

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን

    • @user-vr2iv6zl2n
      @user-vr2iv6zl2n Před 3 lety +1

      በቤቱ ውውጪእግዚአብሔር ስውስቀውስ ስቅስቅ ስቅስቅ ስቅሥርስቅ ስድ ቀውስ ስቅስቅ ስቅስቅ ስቅስቅ ስድ ቀውስ ስቅስቅ ሥር ሥርስር ውጪ ሥሥስ

    • @user-vr2iv6zl2n
      @user-vr2iv6zl2n Před 3 lety

      እግዚአብሔር እግዚአብሔር ች ስለዚህ ስስስስስምስምስስስስስ ቅድስ ስም ስም ቅድስ ስድ ስስስስምስምስስስስስስለሆነ ስለሆነ ስምም ስለሆነስምም ስምዖን ውጪ ውድ ድቅድቅ ውድ ውድ ስም ስም ስድስስድ ስድ ስስስለስም ስስም ስም ደስ ስስስም ስለዚህ ስም ስስምስ ስስስለዚህ ስም ስም ስለ ስድ ስም ስድ

    • @user-vr2iv6zl2n
      @user-vr2iv6zl2n Před 3 lety

      ውጭ ውጭ ውጭ ውጭ ውጭ ውጭ ቅውጭ ውጭ ውጭ ውጭ ውጭ ውጭ ውጭ እግውጤትዚአብሔር ውውስስስስውስስስስውስስይመስገን

    • @ggyg6334
      @ggyg6334 Před 2 lety

      ሀሀሀሀ11ሀተ1111@

      ሀሀ
      ሀሀሀ
      ተ@111111111ሀ1ሀ11

    • @betiabera474
      @betiabera474 Před 2 lety

      @@user-vr2iv6zl2n 0

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +17

    የሚገር ነገር ነው በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    እግዚሆ ድፈለት እኛ ሳናቅ አባቶች አሉል እንላናለን እውነት ያስፈራል
    ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
    ውድ 157B ስማቸው ምን ይሆን መጨርሻቸው እግዚአብሔር ከምን ጉዱ ውስጥ ያወጣል ፈጣሪዬ አልፋና ኦሜጋ ክበርልኝ የድንግል ማርያም ልጅ😭

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +10

    በተለይ በአሁን ሰአት የተማረ
    ቤተ ክህነት መድረስ የለበትም።
    አባቶች ይሻሉናል ከቦታቸዉ ማስነሳ
    ተገቢ አይደለም። አባቶችን አትንኩብን!
    በአሁን ሰአት ሁሉ ነገር እያበላሸ ያለዉ
    የተማረዉ ነዉ። የተማረ ለተንኮል ቅርብ ነዉ።

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 3 lety +11

    አንተን ባየሁበት የልብ አይን ይሄን ሰዉ ስሰማ ከመቃጠሌ የተነሳ አቅለሸለሸኝ አንገበገበኝ የቤተ ክርሲቲያን ና ያገር ጠር እባብ የሆኑ ሰዎችን አሁንም ጠርጓ ነቅሎ ያዉጣለን ልብም ይስጥልን እህህህህ

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 Před 3 lety +9

    በእውነት መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ብዙ ስው እያዳንክ ነው በርታ እግዚአብሔር ያገዝህ
    በጣም ያሳዝናል የደብተራዎች ሴራ እግዚአብሔር ያስተምራችውጂ ምን ይባላል ምን እደምል አላውቅም ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ያስተምራችው ከማለት ውጪ እኔም 3 ደብተራዎች አሉ አማቃቸው ከፍተኛ ቦታ ላይ ቁጭ ያሉ የቤተክርስቲያን ዋና ናቸው ግን ማንም አያቃቸውም ደብተራ እንደሆኑ እኔ አንድኛውን ንስሀ አባቴ ነበር ና ከፍተኛ ችግር ነው ያድርስብኝ ና እኔም አንተ አስመሳይ ውሽታም ቆይ ሀገሬ ልመጣ ብቻ ሳላዋርደህ አልኩት ግን መንፈስ ላክብኝ በስው አገር ግን ይህው አለሁ በእግዚአብሔር ጠባቆት እና ወደ ሀገሬ ስገባ እንዳላዋርድው የኔን መግባት እየተጠባብቀ ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ያውቃል የመምህሬ ተማሪዎች ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ በቅርብ ነው ሀገሬ እመገባው እና እኒህን አስመሳይ ደብተራዎች ማጋልጠ እፈልጋለሁ በጣም ነው ያናድዱኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 3 lety +43

    ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ በሂወታችን ገብቶ የተዘጋብንን ሂወታችንን ይክፈትልን አሜንንን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ

  • @Tktesfay
    @Tktesfay Před 3 lety +2

    መምህር ተስፋ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ዛሬ ገና ኮመንት ፃፍኩልህ ::ያለጊዜውና ከቤተክርስቲያን ውጭ የሆነና :ገንዘብና ፊልም እንድናይ የሚያማምል ትምህርት መስጠት በጣም ያሳፍራል: ያውም መሪጌታ:ዶክተር :የሚባል ስም ይዘው በግልፅ የሚኮፈሱ ደብተራዎች ጊዜ ያወጣቸዋል::

  • @user-kj8mr2nd9y
    @user-kj8mr2nd9y Před 3 lety +5

    እፍታሽ በሉኝ አምላክ ይማርን ይቅር ይበለን መምህር ትምህረት ከልቤ ነው የሚገባው እግዚአብሄር ይርዳን ከርኩስ መንፈስ ይሠውርን አሜን

  • @user-dp5mh7nz6u
    @user-dp5mh7nz6u Před 3 lety +2

    እግዚኦ እግዚእ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህር አንተ የመምህር ግርማ ውጤት ነህ የቅድሳን አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 Před 3 lety +57

    በጉጉት አየጠበኩ ነበር አንክዋን ለመቤታችን ልደታ ለማርያም አደርሳችሁ

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እካን አብሮዎ አደረሠን

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 Před 3 lety +9

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እየተማርን ነው ተምረንም ሰላሳ ሰልሳ መቶ ያፈራ አደበት እዲኖርን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @user-ei6gj1rd2z
    @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +40

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 🙏
    ኑ የተዋህዶ ልጆች አብረን እንማር 💚💛❤
    ኤፍታህ (ተከፈት )ብየ ጀመርኩ
    ልደታ ማርያም ትጠብቅህ መምህራችን

    • @elsagebremariam4766
      @elsagebremariam4766 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ልደታማርያም መምህራችን ትጠብቅልን

    • @amentube834
      @amentube834 Před 3 lety

      Amen Amen Amen

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +8

    ሰላመ ክርስቶስ ከእናተ ጋር ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላቹሁ በሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም የምትኖሩ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ልደታ አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን (ኤፍታሽ) በለኝ ጌታ

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ ስላምህ ይብዛለህ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋውን ይብዛልህ የህይወትን ቃለን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ 🌹🌹🌹🌹የኛ መልካም ወንድም አባትም መምህርም በእውነት ለየኛ ሁሉም ናገር ነህ እግዚአብሔር ርጂም እድሜ ያኑርህ🌹🌹

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 3 lety +3

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህም የተባረከ ይሁን ጠላትህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በርታልን ብዙዎቻችን እየተለወጥንበት ያለው ትምህርት ነው ሁላችንም ርዕሱን ሳንመርጥ like እያደረግን እናዳምጥ አባታችን ሆይ ሀገራችንን ሰላምዋን መልስልን አሜን

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Před 3 lety +43

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ለልድታ ማርያም ብዓል በያለችሁብት ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b Před 3 lety +13

    እንኳን ለልደታለ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ለወሩ ለዓመቱ በሰላም ታድርሰን 🤲
    ሀገራችንን ሕዝባችንን ቤተሰቦቻችንን አባቶቻችንን መምህራኖቻችንን ትጠብቅልን አሜን
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪

  • @yohanstekie8681
    @yohanstekie8681 Před 3 lety +16

    ሰላም መምህር ተስፋዬ የቻናሉ አንደኛ አመት ምክንያት በማድረግ እስካሁን ምን ምን ተማርን ፣የትኛው ገጠመኝ ህይወታችን ቀየረው...ከገጠመኙ ከራሳችን ህይወት የሚመሳሰሉ የትኛው ገጠመኝ ነው እናም ሌሎችም ጥያቄዎች በመጠየቅ ብናከብረው። ምክንያቱም ብዙ ሰው ከኮመንት ተነስቶ ገጠመኞችን የሚያዩ ስለ አሉ ነው።
    እስኪ በዚህ ሃሳብ የምትስማሙ ሃሳባቹ ስጡበት።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +9

      እንዲህ አይነት ቀና ሰዎች ብዙ ያወያያሉ

    • @user-fj7jy7fq3j
      @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +3

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች እኔ ለምሳሌ ስለ ቡዳ መንፈን ከሚገባው በላይ ጥይያቄ ሆኖ የኖረው በደብ ትምህር አግቻለሁ እና ብዙ ጊዜ የተሸወድነው ነገር ቢኖር በብር ቀለበት እሚደግሙት እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ነው እሚመስሉን እግዚአብሔር ሁሉችንንም ለንስሀ ያብቃን

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 3 lety

      yohans እውነት ጥሩ አሳብ ነዉ እኔም ከወጣሁበት ሱሳስ እንድነቃ ወደራሴ እንድመለሽ ያደርገኝ አለ

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y Před 3 lety +1

      አኔም ባለቤቴ ቃላባት ላይ ልስራል ብሎ ሳሩላት

    • @yenefeker4497
      @yenefeker4497 Před 3 lety

      Arefe hashabe newe

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዛሬም ብዙ ተምሬአለሁ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፈጣራ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን ብቻል እደዝ አይነት ሰዎች እራሳቸዉ ብቀርቡ በጣም ጦሩ ነዉ ብየ አምናለዉ መክነያቱም በዙ የማያምኑ ሰዎች ስላሉ ነዉ

  • @user-yp8jt4pi6u
    @user-yp8jt4pi6u Před 3 lety +3

    እንኳን ልክ ስትል ማርያም ወር ግድ መታስቢያ በአሏ በስላም አደረሳችሁአደረስን
    የመምህራችንተማራዎች የትነችሁ
    አርመምህራችን መምህርተስፍዬ እውነት ሺአመትኑርልን የኔን ህይወት ማንእንደሚነግርክ አላውቅም ግንእያንዳንዷ ህይወቴእየተንተክልኝነው አርተባረክልኝ መምህር ክፍአይካክ

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 Před 3 lety +9

    አንክዋን ለመቤታችን ልደታ ለማርያም አደርሳችሁ

  • @mebratmebrat9715
    @mebratmebrat9715 Před 3 lety +4

    በህልሜ ሁለት አንዱ ትንሽ አንዱ ደግሞ ትልቅ እባቦች ሊያመልጡ ወደ ሽለቆ ውስጥ ሲገቡ ትንሹን ዘልዬ በእግሬ ጨፈለልቄ ገደልኩት ትልቁ ጠፍቶብኝ ልገድለው እየፈለኩ እያለ አባ ግርማ ይመስሉኛል እኔ ይዢዋለሁ ልጄ ወደ ቦታው እልከዋለሁ አሉኝ ከዚያ ቁጭ ቁጭ ያሉ ስዎች ያሉ ይመስለኛል አባ እያስተማሩ እናንተ ሲነግራችሁ አትሰሙም እያሉ ይናገሩ ነበር ።።።

  • @ffty7136
    @ffty7136 Před 3 lety +6

    እንኳንበሰላም መጣህልን እንቁ መምህር ፈጣሪ ካተጋይሁን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +11

    መምሕራችን አገልግሎትሕን ያስፋልን
    ኧረ እንደበፊቱ ቶሎ ቶሎ ናልን አትጥፋ
    መምሕርን የምታሳቅቁት ሰዎች እባካችሁ ተዉ
    በፊት A B C ነበር አሁን ግን አጥሯል

    • @hodagerma2395
      @hodagerma2395 Před 3 lety +3

      አዎ እኔም በጣም ቶሎ እያልቀብኝ ነው እደበፈቱ ቢሆንልን ደስ ይል ነበር ግን አጥሯዋል ያው ብዛ እያሉት ነው አንዳንድ ስው ምን አለ እንቅፋት ባትሆን እደዛ እምትሉ ስው እኛ ረጅም ሲሆን ነው ደስ እሚልን

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +2

    ልቦናቸውን እንደዚህ ሀሉንም ደብተሮች ይቀይርልን ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እውነት ላመጣው ወድማችን

  • @saragh7576
    @saragh7576 Před 3 lety +6

    ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህናመጣህልን እቁመምህራችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ የተዋህዶልጆች ኑ እንማማር እንለወጥ እደኔ በመምርትምህርት እራስን ቤተሰብን የለወጠ ለጎደኛ ሼር እያደረገ የለወጠ በላይክ ግለፁልኝ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +1

    በሥላሴ ስም ምን አይነት የሚከብድ ነገር ነው። ወንድማችን እንኳን ተመለሰ #እግዚአብሔር ይመስገን#!!!
    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ልብ ይስጠን ለካ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰገው ጥላቶቻችን ናቸው እግዚኦ ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ

  • @duifkgkgfilgoglglg7368
    @duifkgkgfilgoglglg7368 Před 3 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህሬ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አንተንም ፈጣሪ ይጠቅልን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Před 3 lety +1

    Egzaber yemasga amen amen amen
    Kalayot yasamalen mamirachen enamsagnalen
    Amen amen amen

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +2

    በእውነት ለእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይሄንን ያደረገ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ከዚህ የበለጠ ብዙ ምዕመናንን እንደምትመልስ አምናለሁ በእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @yo-di-t
    @yo-di-t Před 3 lety +2

    ኤፍታህ :ኤፍታህ :ኤፍታህ :በእውነት አንተን የወለደች ማህፀን ምነኛ የታደለች ናት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ከነመላ ቤተሰቦችህ አሜን ለኔ ሁሌ አዲስ ነው ገጠመኝ ይምታቀርበው እጅግ በጣም ነው የሚገርመኝ አቤት የሰው ልጅ ፈተና ብዛቱ በዚህ አይነት እማ ማንም የለም ጤነኛ ሰው ሁሉ በዚህ ልክስክስ እርኩስ መንፈስ ተይዘዋል ደህና ልብስ ለብሶ ሰው ይመስላሉ ግን ማለትንም ደህና የለም አቤቱ ማስተዋሉን ያድለን ቁዱስ ኤልሻዳይ አሜን እኔ ይህን በነፃ የምትመግበን ያለህውን ትምህርት በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር ያቀድከውን እቅድ በዘመን ሁሉ ያሳካልህ እንዲህ አይናችን እንዳበራህል እማ ሆይ ፍቅር የምትወዳት ወላዲተ አምላክ እስዋ ትከተልህ አሜን በትምርትህ አንደኛዋ ተጠቃሚ እኔ ነኝ እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔም እንደሰዎቹ ለገጠመኝ ምስክርነት ያብቃኝ ተስፋስላሴ መምህራችን በፆሎትህ አስበኝ ወለተኪዳን ብለህ አንተም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ልዩ ስጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል በገጠመኙ ሁሉ ፀጋውን ያብዛልዎት ብዙ መስዋት ከፍለው እንደሚያስተምሩን ይገባናል አሁንም ጥበቡን ያብዛልዎት አሜን

  • @user-gy8qx5ze7s
    @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety +1

    መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን የእማ ፍቅር ስጦታችን

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db Před 3 lety +2

    አሜን መምህርበፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በላም ገባህን
    እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህት ንጹሓን ለልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ለመልአኩ ቅዱስ ራጉኤልም በረከቱ ይደርብን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ሁሌ ጥላ ከለላ ትሁንህ የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ወደቀደመው ክብሯ ይመልስልን

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
    መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች
    ኑኑኑኑኑ እንማማር እና እንለወጥ !

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      ቃለህዉት ያሰማልን ተሰፈሰላሴ ደሰ ያላል እንኳን ዉደልቦ ተመልሰ መማህርይ በጣም ደሰ ሊልህ የገበል መከንያቱም ደበተራ ወደ እግዚአብሔር እየተመለሱነዉ መላከ መከራት መማህር ግርማ በረከታችዉ ይደረበን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      እመቤቴ ከአንተገር ትሁን ምንፈሰ ቅዱሰ ከአንተጋር ነዉ ፀሉት ቅደሰን አይልይህ ዉንደሜ በርታ አንተ የክርሰቱሰ በርያ እግዚአብሔር ይዉደኝል አንተ የመሰል ዉንደም ሰለሰጠን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      አሜን

  • @user-qc5ev3wv7j
    @user-qc5ev3wv7j Před 3 lety +6

    መምህር እኳን በሰላም መጣህልን እድሜና ጤና እስከ መላ ቤተሰቦችህ ይስጥህ እድሜህ አተና መምህር ግርማ እደወራጅ ውሀ ህዶ ህዶ የማያልቅ እድሜ ያድላችው ክፉ አይካችው እቅፋት አይምታችው ፀላቶቻችውን ከግራችው ስር ይጣልላችው ቅዱሳን በዙሪያችው ይክቧችው ድንግልጰማሪያም የጓደለውን ትሙላላችው አሜን። ሀጣተኛ እህታችውን የበረታችው በፆለት አስብኝ የሰራውት አይባረክ ያሰብኩት አይሳካ ዝብየ ቁሜ እደዛፍ መወዛወዝ ነው ቁም ነገር የሚባል ነገር የለኝም ከገጠመኙ ሁሉም ቦታ የኔ ታሪክ አለበት ማስወገድ ግን አቃተኝ እኔ ለናቴ እኔ ብቻ ነኝ ከኔ ሊላ ስትወልድ በሰላም ይወለዱና ከአንድ ስሀት ወይም ከሰላሳ ደቂቃ ይሞታሉ እህት ወንድም ያለውም ሰው ሳይ እቀናለው አንዳንዴ ከእግዚያብሄር ጋር እጣላለው እነሱን ስትወስድ ለምን እኔን ፈጠርከኝ እላለው የኔም ንሮ በቁም መኖሪ እጅ ከጠፉት እህቶቸ አይሻልም ሀጥያት ሳይበዛብኝ እንደነሱ ብህድ ይሻለኝ ነበር አመተ ስላሴ ብላችው በፆለት እስብኝ በማሪያም ብያችዋለው

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 3 lety

      እመብርሃን ታስብሽ የአምልኮት ስግደት አብዝተሽ ስገጅ ፀልይ ሁሉም መልካም ይሆናል የሰይጣን ስራ መሆኑን ማወቅ አለብሽ

    • @user-qc5ev3wv7j
      @user-qc5ev3wv7j Před 3 lety

      @@Tube-tj9qe አሜን እህቴ በፆለታችው እሰብኝ

    • @boolokjalovane5018
      @boolokjalovane5018 Před 3 lety

      Embiti tasbsh berchi

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን ልዩ ገጠመኝ 37 በጣም አሪፍ ነበር ሁሉም እውነት ነው ወንድሜች የተናገረው

  • @weynibeyene9851
    @weynibeyene9851 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ፀጋውን አብዝታ ታደልህ!!! ከእንደዚህ ዓይነት ተኩላዎች እንድንጠብቅ እንዳንተ አይነት አስተማሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን አብዝተን እናመሰግነዋለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!🤲🤲🤲

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁልኝ እነኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደረሳችሁ እና ለመላኩ ለቅዱስ ራጉኤል በአል
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንህ እማ ፍቅር ከፊትህ ትቅደም ትዕግስትህ እራሱ እንድ አስተማሪ ነው ምን ጉድ ነው የምንሰማው ምኑን አለነው ማነው የሚታመነው በዚህ አይነት ታድያ ከባድ ነው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ከአይምሮ በላይ ነው እኔጃ ምን ማለት እንዳለብኝ እንኳን አላውቅም በእውነት ሁሉም ነገር ከባድ ነው እምዬ ኦርቶዶክስ እና ምእመናኑ ግን አሳነኝ

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 3 lety

    እንኳን ደህና ሆንክልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅልን መምህራችን እኔስ ከሀገሬ መግባት ናፈቀኝ ሁሉም ነገር የገባኝ አሁን ነዉ

  • @kokobe1457
    @kokobe1457 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን በርታልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው ያገልግሎት ዘመንሕን ያብዛልን አሜን

  • @chalasego6826
    @chalasego6826 Před 3 lety +5

    በረታ በጸሎታችሁ አስቡኝ ገ/ኢየሱስ ቤተሰበም እንድመለሱልኝ አስቡን

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety

      የቤተሰቦችሕን የክርስትና ስማቸውን ፃፍላቸው እና ስገድላቸው። እግዚአብሔር
      ይመልስልሕ በርታ።

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr Před 3 lety

      ትክክክክክክክል፣መምህር፣እውንትን፣ማን፣ይውዳል።

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዉዴ መምህራችን እግዚዐብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታልን ፈጣሪ ማሰተዋለን ይሰጠን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜንን

  • @sadaahmed2019
    @sadaahmed2019 Před 3 lety +2

    የእግዝአብሔር ቤተሰቦች እባካችሁን በፀሎት አሰቡኝ ተጨንቀያለው እህተ ሚካኤል እሳለለዉ😭

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከተጨነቅሽበት ጉዳይ ይገላግልሽ

  • @aselefechkabede3415
    @aselefechkabede3415 Před 2 lety

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል ደብተራ በሁሉም ቦታ አሉ የእኔ ትንሽ ወንድሜ ዳቆን ነው መቅዳሴ ተመርቆ ግን ቅጥር ተወዳድሮ ሲአልፍ ብር ይጠይቁታል ለምን ነው ሲላቸው ብር ከለለህ ሌላ ብር ያለው ይገባበታል እያሉ በጣም አሰቃይተውታል እኔም ለደብተራ ብር አልከፍልም ብየ አልሰጠውትም መምህር እነዚህን ደብተራወች እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበላቸው

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይማረን ግን እህቴ ኪዳን ህብረት አይባልም ኪዳነ ምህረት ነው ትርጉም አለው

  • @destatoube2624
    @destatoube2624 Před 3 lety +1

    Amen Amen AmenLamamrachin kalhewten yasemlen bewnte

  • @sarhku1173
    @sarhku1173 Před 3 lety +2

    አቤቱ ጌታሆይ በየ ገዳማት ያሉትን አባታችን ጠብቅልን
    ጌታሆይ ቱሎ ና

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 3 lety

    እስይ የኔ መምህር በርታልን እዉነት ነው አይጠጥም ትክክል ነው
    እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕርሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 3 lety +1

    በስመ ሥላሴ ኤፍታህ በለኝ መመኪያዬ አምላኬ ሆይ ።
    ሰላምህ ይብዛልህ ከብር ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።በርታልን።
    አቤቱ አድነን ጌታዬ ሆይ።

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ ከቤተሰብህ ጋር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
    አተም ወድማችን ባለ ቤትህን አእምሮዋን ይመልስላት አንተን የመለሰ እግዚአብሔር

  • @user-kf2rw8mz3g
    @user-kf2rw8mz3g Před 3 lety +3

    ሰላም ሰላም መ ምህርእ ን ኳን በሰላም።መጣ አዪ ዞቺሁ ጠክሩ ተማሪወቺ

  • @MT-my2iv
    @MT-my2iv Před 3 lety +4

    ቤተክርስቲያንን ለማስተዳደር ንፁህ ልብ እምነት ነው መቅደም ያለበት እግዚአብሔር የወረቀት ችግር የለበትም እንደኔ እንደውም ዘመናዊ ትምርት ተምሮ በውቀቱ የሚመካ በጭራሽ ቤተክርስቲያን መግባት የለበትም ተማርን የሚሉት ናቸው በእግዚአብሔር ቃል እየተፈላሰፉ ምዕመኑን ግራ ያጋቡት

  • @abijohannes
    @abijohannes Před 3 lety

    ብስመኣም ወውልድ ወምፍስ ክድስ አግዝያብህር ኣብላክ ኣንትን ይጥብክልን ይክር ይብልን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +1

    መምህረዬ እደምን ዋልክ እግዚያብሄረ ይመሥገን ብቻህን ሆክብን ኧረ አዉጣልን ደፋተራዉማ አገሬቱን ጨረሳት የመናፈቅ መሳለቄያ ሁነናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraka5019
    @saraka5019 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před 3 lety

    በስመኣብ በወልድ በመንፈስ ቁዱስ አሀዱ ኣምላክ ኣሜን !መምህር ጌታ ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይከልልህ ሌላ ምንም አልልም ብቻ ጉድ ነው ! መምህር እግዚሐብሔር ፈቅዶ ብንገናኝ እንዴቴ ደስ ይለኛል እስቲ እመብረሐን ትርዳኝ 🙏

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j Před 3 lety +1

    አሜን ፫ ጠላታችን ይውደቅልን ኤፍታህ ይበለን

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 Před 3 lety +4

    ደብተራዎች ናችሁ ዲስላይክ የምታደርጉት እግዚአብሔር
    ይገስጫችሁ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +2

    የደፍተራ ድፍረት ታዳፍሮ ትውልድን ለአደጋ አሳልፎ መስጠት ቁጥር አንድ ተጠያቂ ነው ። የቤተክርስቲያን መዳፈር ቁጣ ወደራስ መሳብ እንደሆነ እንዳትዘነጉ።

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክ እንኳን አደረሳቹ ልደታ ማርያም ነው ዛሬ

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህር

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +2

    ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚኣብሔር ይባርክሕ መምህርየ እንወድሃለን ♥

  • @user-kf2rw8mz3g
    @user-kf2rw8mz3g Před 3 lety +1

    እሽ እኔ እፈልጋለሁ የነብስአባት መ ምህር ጠጋዉን ያብዛልህ ተጤናጋር

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር መጨረሻ ላይ የፀለይክልን ፀሎት እንዴት ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @konjolukcy5654
    @konjolukcy5654 Před 3 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እኛ መምናን እያለቀስን እንፀልህ ላገራችንም ለእምነታችንም ደብተራወችን እንዲያጋልጥልን

  • @user-ew3ou7zp9j
    @user-ew3ou7zp9j Před 3 lety +2

    በጣም ይገርማል

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety

    ኤፍታህ በለን አምላኬ ውድ መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተናረን የገሰፀን አንላካችን ዛሬም ዘውትርም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የወንድማችን መዳንም ደስብሎናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jl6nt4gs3b
    @user-jl6nt4gs3b Před 3 lety

    ኣሜን እግዚኣብሄር ይባርክህ ውንድም

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +2

    እውነት መምህራችን የሚገርም ነው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደዚህ ኘይነቶች ሞልተው ስንት ንፁሃን አገልጋይ ይሰደባል ስለሁም እውነተኛው አምላክ ይፍረድ ያዋርድልን ይገስፅልን

  • @sjddgkgf8204
    @sjddgkgf8204 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠን መምሕር እንኳን ሠላም ሠጣሕ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    እመወላዲተ አምላክ ታስብህ መምህር በእውነት የቅዱሳን መነፈስ ከአንተ ጋር ይሁን ከዘመኑ መሰሪዎች ሰዳዲ አጋንት ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ በክንፉ ይጋርድህ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    እንካን ለልደታ ማሪያም በሰላም በጤና አደረሰክ መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህ ስምቼ እመልሳለሁ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety

    Amenn yudergilin
    Kal hiwotn yasemalin be tsegaw yitbikiln

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 3 lety +1

    እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ ከነቤተሰብህ: እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ ተጠቅመህ በብዙ ኣንቅተህናልና🙏🙏🙏

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety

    መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን ከውሉ የገረመኝና ያስለቀሰኝ የድፍረት መጨረሻው የሽቱነው እውነት ሳላስበው ነው እባይ የፈሰሰው አውንም እድ የምዳፈሩ በውስጥ ያሉ ፈጣር ዬና እየሱስ ክርስቶስ አስተምራቸው በማረጉት ውሉ 😭😭😭

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 Před 3 lety

    ጤና ይሰጥልኝ መምህር በፀሎት አሰበኝ አሰካለ ማርያም

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን በጣም ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
    መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብር ይገስጽ ብቻ አይደለም ይቅጣችሁ ነው የሚባለው ስት ጥፋት አጥፍተዋል። ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +1

    መምህር ሰላም አደርክ ሰላምክ ያብዛልክ ፀጋውን ያብዛልክ ምርጡ መምህራችን በአንተ ላይ አድሮ እንድንማር እንድንነቃ ያደረገን የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Před 3 lety +2

    [ጭንቅላትን የመስለብ ጥበብ ] የመስተፋቅር ፀሎት እና ስንፈተ ወሲብ | የጥንቆላ ትምህርትን የተማረው መርጌታ በየኔታ ስቱዲዮ eski memihir yihenin yimelketuna swu tibebi bilo endet endemishewodu

  • @zeggielove3817
    @zeggielove3817 Před 3 lety +2

    ውይ ስንት ጉድ አለ በድንግል እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቀን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-to4ws2pi2h
    @user-to4ws2pi2h Před 3 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ዉድ መምህራችን