170ኛ ገጠመኝ ፦ የብሔር ግጭትና የትዳር መፍረስ እንደመናፍስት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 05. 2021

Komentáře • 487

  • @user-zc8ml4qn5n
    @user-zc8ml4qn5n Před 3 lety +41

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ 14 ኣመቴ ነው ከዚ ገጠመኝ እንደ ተማርኩት ከእናቴ በስተቀር ሁሉም ቢተሰቦቼ በመናፍስት ተይዘዋል ኣሁን ባለኣምሳ እስኪጨረስ እየጠበቅኩኝ ነው ሱባኤ እንድይዝላቸው ደግሞም ፈጣሪ ይሰማኛል ብየ ተስፋ ኣደርጋለው ኢሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው መምህርየ ፈጣሪ ጸጋህን ያብዛልህ ኣሜን፡፡

    • @filmonghebreamlak1925
      @filmonghebreamlak1925 Před 3 lety +4

      ኣብ ጸሎትካ ወይ ኣብ ጸሎትኪ ዘክርኒ ገብረሂይወት ናይ ሰበይተይ ስመክርስትና ወለተ ማርያም ናይ ደቀይ ከኣ ወለት ሩፋኤል ሀብተ ስላሴ ኢልኪ ዓይነጥላ ኣሸጊራትኒ ኣላ
      ሓወይ እግዚኣብሄር ይስማዕካ

    • @user-zc8ml4qn5n
      @user-zc8ml4qn5n Před 3 lety +2

      @@filmonghebreamlak1925 ኣጆኻ ኣነ ውን ናይ ገዛና ዛር ኽቐትለኒ ብዙሕ ፈቲኑ እዩ ድንግልማርያም እያ ኣውጺኣትኒ ኣምላኽ ግን ዕመይ ሪኡ ክሰምዓኒ እዩ ሽምኩም ሒዘ ሱባኤ ክኣትወልኩም እየ ቃል ትኹነኒ

    • @filmonghebreamlak1925
      @filmonghebreamlak1925 Před 3 lety +2

      ኣምላክ ይስማዕካ ወላዲት ኣምላክ ትሓግዝካ ሓወይ

    • @user-zc8ml4qn5n
      @user-zc8ml4qn5n Před 3 lety +2

      @@filmonghebreamlak1925 እስኻ ግን ክትተግህ ኣለካ ብፍላይ ሰይፈ ስላሴ ኣርጋኖን ነዊሕ ሰዓት ጸሎት ምግባር ልመድ ,ጾም ንኽታቱ መጀመርያ ብጾሎት ትጋህ ኣይነጥላ ከኣ ኣብ ገዛኻ ወይ ክትልልፍልፍ እያ ወይ ብስዉር ክትከይድ እያ።

    • @filmonghebreamlak1925
      @filmonghebreamlak1925 Před 3 lety +1

      ሓቅካ ኢካ ናተይ ድክመት ኣሎ ሓጺር ጸሎት እየ ዝገብር ወዳሴ ማርያም ናይ ዕለት ይወድስዋ መዝሙር ዳዊት ውዳሴ ኣምላክ ጥራይ እየ ዝገብር ኣብ ስግደት ውን ድክመታት ኣለኒ ቀንዲ ድክመተይ ግን ናይ ዝሙት መንፈስ ካብ ቤተሰበይ ጽመጸን ባዕለይ ብሓትያተይ ዘምጻክዎን እዩ ዘሸግረኒ ናቱ መድሃኒት ስግዳን ጾም ሙካኑ እንዳ ፈለጥኩ እንድዒ እንታይ ከም ዝሕዘኒ ኣይነቃሕኩን ኣይተጋህኩን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 Před 3 lety +2

    ምሬሐለው በለኝ ስለ ድንግል ማርያም 🙏ስለ እናቱ ብሎ ይማረን በገባላት ቃል ኪዳን 🙏🙏🙏ስለ ፃድቃን ሰማኤታት ሰለቅዱሳን ስለመላእክት ብሎ በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኘን ሐገራችን ሰላሟ እንዲመለስልን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰቦችህ አምላከ ቅዱሳን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +59

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱሰ ገበረኤል ወረሀዌ ክብረ ባአል አደረሳችሁ እንዲሁም መምህረ ከነቤተሰብህ

  • @sisaymelaku9336
    @sisaymelaku9336 Před 3 lety +3

    መምህር ከዚህ ትምህርት ብዙ ነው የተማርነው እግዚያብሔር ሲፈጥረን በቤሄር ከፋፍሎ አይደለም ነብስና ስጋችንን ብናድን ይሻላል መከፋፈል ለማንም ለማን አይጠቅምም ቆም ብለን ማሰብ አለብን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ እንዳዳናቸው እኛንም ከሚሰማው ክፉ ነገር ሁሉ ያድነን ይሰውረን የጠብቀን ማስተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን!

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +40

    እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔርን ቤተሠቦች እንኩዋን ለቅዱሥ ገብርኤል አደረሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 3 lety

      አሜን

    • @user-dw7tb6ue7x
      @user-dw7tb6ue7x Před 3 lety

      አሜን፫

    • @sarhku1173
      @sarhku1173 Před 3 lety

      አሜን

    • @genetteshom7262
      @genetteshom7262 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ይህ ትምህርት በአሁን በዘሩ አይምሮችን ለተበርዘው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ተምህረን የምንለወጥበት ይድርገን በመምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 Před 3 lety

      Amen

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ሥለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመሥገን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-et9uf7ie8w
    @user-et9uf7ie8w Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +15

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ክብር ለድንግል ልጅ ለየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የከበረውን ቅድሱን ሥጋ ከብር ደሙን የድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ብርሃኑን በውሰጣቸው ሰላለ ነው ሄወታቸው የተረፋው እኞም ለእዜዬ ያብቃን ክብር ለአምላካቼን ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን አይዛክ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety +12

    ድንግል እናቴ የኛንም ታሪክ ትቀይርልን❤🙏

  • @user-oc3be5qb9k
    @user-oc3be5qb9k Před 3 lety +13

    ጌታ ሆይ የዘረኝት መንፈሥ ከኢትጲያ ያውጣልን

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 Před 3 lety +37

    ዛሬ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ነው የጨለመውን ሂወታችንን ያብራልን🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 3 lety +1

    መምህርእንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
    ቃልህወትን ያሰማልን🌾🌾🌾❤⛪❤💚💛❤🍃🍃🍃

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነውና ደስ የሚለው የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን ዘረኝነትን ከምድር ገጽ ያጥፋልን የባለቤቱ ትግስት ለትዳሩዋ ያላት ክብር በጣም እሚገርም ነው እግዚአብሔር ሀያል ነው ከዚህ በላይ ትግስትን ማስታወልን ብርታትን ጥንካሬን ያድልሽ እህታችን
    እነሱን የረዳሽ እህታችን ከእግዚአብሔር በታች ያንቺንም ቤተሰቦች ይጎብኝልሽና ወደ ትክክለኛው መንገድ ያምጣልሽ ተስፋ እዳትቆርጪ ለበጎ ይሆናል የዘገየው እህታችን መምህራችን እውነት ነው ባንተ ትምህርት ብዙ ሰው በንስሀ ተመልሱዋል የማይካድ እውነት ነው መምህራችን ጠላቶችህን ከግርህ ስር ይጣልልህ ፈተናው ያጠነክርሀል እንጂ ከምንም አያግድህም በርታልን

  • @user-br4bn2hx1v
    @user-br4bn2hx1v Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራች
    የተዋሕዶ ልጆች በፀሎታችን አሰብልኝ ገብረ ማርያምን

  • @tigistatadasa1354
    @tigistatadasa1354 Před 3 lety

    Amen amen amen kale howit yasemalin le memirachin 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ayelhagos7085
    @ayelhagos7085 Před 3 lety

    Amen amen amen kalewit yasemalen memeher tesfaye
    Lelelelelelellelelelelelel lelelelelelellelelelelelel lelelelelelellelelelelelel 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማለን 👏👏👏

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ፫ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ሰምቸ ሳልጨርስ ኮመት አልሰጥም በእውነት መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ
    እልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Před 3 lety +18

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በምትልከው ገጠመኝ ብዙ ተምሬያለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před 3 lety +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ይሄ ወቅታዊ ችግር ነው እውነት በጣም አስተማሪ ነው ወንድማችን እድሜህን ያርዝመው

  • @user-rx3li4qp3d
    @user-rx3li4qp3d Před 3 lety +4

    መምህሬ መለአኩ ቅዱስ ግብሬኤል ይከተልህ ኩፍ አይንካህ ።እናመስግንሃለን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለሁላችውም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት የገለግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ስራው ድቅነው በጣም ደስይላል ይሄን የመከፍፈል የዘረኝነትን በሽታ ከምድረገፅ ያጥፍልት አሜን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትተብቅህ ዘመንህም እግዚአብሔር ይባርክልህ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌ ከጎንህ ይቁምልህ እጅግ በጣም ብዙ ነገር እየቀሰምን ነው አራቱ ማእዘን እንድንመረምር እያደረከን ነው አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለይህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ ወይ ለዛ ነው ለካ የጠፋህው እኔኮ አፌን ክፍቼ እዚህ ላይ ምነው ቀር እያለኩ ነበር አይዛህ መምህሬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አሽናፊ አንተ ነህ ይህ ርኩስ መንፈስ ምንም ሀይል የለዉም እግዚአብሔር ይግስፀው ለነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ልቦና ያብቃቸው ንስሀ ሊግቡ ይገባል እግዚአብሔር ይግስፃቸው
    አዎ ገጠመኙን. በርታ መቼም ቢሆን ወደኃላ እንዳትል
    በጣም ብዙዎቻችን ወደ ንስሀ የብቃንው ባንተ ትምህርት ነው ምክንያቱም ንስሀ እንዳንገባ እያገድን ያለዉን ጥላትችን ያውቀንው ባንተ ነው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ፀሎት ልመና በረከት ይደርብን አሜን አሜን
    አሜን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕🌷💕

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    ታምር ነው ይህን የዝረይነት መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ያጥፋልን ሰላሙን ያምጣልን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c Před 3 lety

    አሜንአሜንፀጋውንያብዛልህ
    መምህርራችን
    እግዛብሔርይጠብቅህ
    አሜን
    ክብርይገባታልለእማፍቅር
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛአብርሔር ከንደዚክ አይነት ፈተና ያውጣን መምህርታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @helena6020
    @helena6020 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen kale hiwotn yasemalen

  • @slamemeha8847
    @slamemeha8847 Před 3 lety +5

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ በጣም ተጨንቄአለሁ በፀሎት አግዙኝ መምህራችንም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አንተ እኛን ለማንቃት እንደምትተጋ ሁሉ እመብርሀንም አንተን ከነቤተሠብህ ትጠብቅህ ከጠላት ወጥመድ ሁሉ መድሀኒያለም አባቴ ይጠብቅህ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏

  • @filmonghebreamlak1925
    @filmonghebreamlak1925 Před 3 lety +3

    ኣቤት ትእግስት የጻድቁ የእዮብ ትእግስት ነው የሰጣት እግዚኣብሔር

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +21

    መምህር እግዚአብሄርን አተ አላወክም እጅ በየክፋሉ አገር ስት ጉድ አለ መሰለህ ጬሌ ጭዳ ቦረትቻዉ በቃ ምን ልበልህ እማያመልክ የለም ባተ እየዳንን ነዉ አሉኝ እኔ ሙሉ ለሙሉ አፋርሰህ ነዉ የሰራህኝ እግዚአብሄር ይስጥህ

    • @user-gm3bs8dv4c
      @user-gm3bs8dv4c Před 3 lety

      በጣም እር ስቱ እግዚአብሔር የስጠን ልዩ ምህራቺን ነው እኳ በመምህር ተስፋይ ተምርተማ ሂወቴ ተቀይሮል እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር በእድሚና በፀጋ ያኑርልን መምህራቺን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +2

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰማውት አይጣል ነው አውጣን አውጣን ማረን ማረን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የእውነት በህይወትህ በኑሮህ የተላከ የአንደርቢ መንፈስ ጠላትህን እግዚአብሔር ይገስፅልህ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም በነገሮች ሁሉ ትቅደምልህ ልጆችህን ህይወትን መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን ስለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅድሱ ገብርኤል ወረሀውዊ ክብረ ብአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ይጠብቀን
    አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አረገን ማስተዋሉን ስጠን እህታችን ላንች ያስችለ ትግስጡን የሰጠሽ ጌታ ለኛም ይስጠን መልካም ሴት😍

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 Před rokem

    በጣም ነዉ ሜከብደዉ መምህር እሂ ዘረኝነትን ያጥፋልን እመብርሃን የሁላችንም ታሪክ ትቀይርልን🙏🙏🙏🙏

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏 አስተማሪ ታሪክ ነው ይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏

  • @birutawtteshometeshome3234

    መምህር በእውነት ትምህርት ነው በዘረኝነት ለሚጣሉ ሰዎች ባጠቃላይ ከባድ ነው በተለይ የቅዱስ ቁርባኑን ነገር ስታስረዳን በእውነት ሳይገባን ለምንቀበለው ፈራሁ እግዚአብሔር ከጥፋት ይጠብቀን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ብዙ ለውጥ አይቸበታለው በተ ትምህርቶች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-dq5ev9up1q
    @user-dq5ev9up1q Před 3 lety +34

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ 9ኛ ነኝ💚💛❤🎤

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +1

      እህት በጣም ገበዘ ናቨ ለሁላችንም አረአያ ንቨ እንደያዉም ልጃችሁን አርያ በሉት አንች የሴቱች አረሀይ ነቨ የዘረ መንፈሰ ሰበረቨ ዘረራችን ክርሰቱሰ ነዉ ተመሰገን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      መማህርዬ ሰራ ሰርታሀል ማለት ነዉ አባታችን መልአከ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሜ አንተ የክርሰቱሰ ባራያ ተበርክ አሜን ዝማሬ መልአክንት ያሰማልን

    • @latifaabdullahal-aw40
      @latifaabdullahal-aw40 Před 3 lety +1

      ቃለህይወትያሠማልንበፀሎትአሦበንወንድማችን

    • @latifaabdullahal-aw40
      @latifaabdullahal-aw40 Před 3 lety

      አሜንተመሦገን

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 3 lety

      @@senaittesfaye2288 እውነት ነው በውነት ቤተሰቦቸ እንዋደድ ፍቅር ን እናሥቀድም

  • @jididjasamson7939
    @jididjasamson7939 Před 3 lety +2

    ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን። እኔም አንተ በምታስተምረው ትምህርት ብዙ ነገር ነው ያተረፍኩት። ዘመንህ ይባረክ መምህር🙏🙏🙏

  • @user-ed6if6lo8l
    @user-ed6if6lo8l Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety

    መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛአይናችን ነህ የታወርነውን የምታበራልን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen enamsagnalen nurulen

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 Před 3 lety +1

    እልልልል እልልልልልልልልልልልልልዝ
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @sarhku1173
    @sarhku1173 Před 3 lety +1

    እንኳን ለመላአክ ለቅዱስ ገብሬኤል ወራዊ በአል አረደሳችህ የተዋህዶ ልጆች
    ቅዱስ ገብረኤል ህይወታችህን ሁሉ ያብራላችህ
    አሜንንንን

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +9

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርዊ በአል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች

    • @abezulove3386
      @abezulove3386 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @saramol7773
      @saramol7773 Před 3 lety +1

      አሜንንን. እንኳም. አብሮ. አደርሰን.

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před 3 lety +2

    ተስፋ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ፣ከነቤተሰቦችህ

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety +30

    እማ ፍቅር እኔንም ጎብኝኝ
    ከኔ የበረታችሁ. እስቡኝ በፆሎታችሁ
    አሞኝነው
    ወለተ ስላሴ እያላችሁ አስቡኝ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 3 lety

      እመብረሀን ታስብሽ ወለተ ስላሴ እህቴ🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ef2ko2xd9r
      @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety

      @@hanagerma9528 አሜን አሜን አሜን

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 Před 3 lety

      Egziyabeher yasebesh emebete tdabsesh 🙏🏽😭🤲🏽

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 3 lety

      እግዚብሄር ይማርሽ ወለተ ስላሴ

    • @user-ef2ko2xd9r
      @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety

      @@sewmehon9860 አሜን አሜን አሜን

  • @user-tt8qk2un5j
    @user-tt8qk2un5j Před 3 lety +7

    *ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    እኔ ባንተ ብዙ ትምህርት አግችለው እግዚአብሔር ፈቅዶ ቤተሰቤ ላይ ያለውም ሁሉ እየነቃው ነው ቤተሰቤ ደሞ የስም ክርስታን እንጂ ብዙም ስለ መንፈስ አያቁም እኔም እግዚአብሔር ይመሰገን ስደት ወጥች ብዙ ተማርኩ አንድ ቀን መጥች እንደ ማካፍልክ እኔም የቤተሰቤ ችግር እንደ ገመድ የተሳሰረ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ መምህር*
    *ዝማሬ መላክትን ያሰማልን*

  • @user-xq1sv3mu5t
    @user-xq1sv3mu5t Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋዬ ብፆሎት አስበኝ ወለተ ሰንበት

  • @mostat5281
    @mostat5281 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před 3 lety

    Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen.

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 3 lety +10

    እናስተውል ፡ ትንቢቱ ፡ ይፈፀም ፡ ዘንድ ፡ ግድ ፡ ነው ፡ ቀስ ፡ በቀስ ፡ እየሆነ ፡ ነዉ ፡ መንግስተ ፡ ሰማያትን ፡ ቀርባለችና ፡ ዘመኑ ፡ ቀርቦአልና ፡ ንስሀ ፡ ፡ እንግባ ፡ የድንግል ፡ ማርያም ፡ ልጅ ፡ ልቦና ፡ ይስጠን ፡ ማስተዋሉን ፡ ይስጠን ፡

  • @rogerroger923
    @rogerroger923 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🌷🌷💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌷🌷

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety +3

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በጣም የሚገርመው እኔ ከባለቤቴ ጋር ተራርቀን ስንኖር በቤተሰብ ወሬ የተነሳ ትዳሬ ችግር ላይ ነበር። እናም እመብርሃን እናቴ አዛኝቷን ድንግል ማርያምን በእምባ እያለቀስኩ ስማጸናት በምልጃዋ ትዳሬን ከመፍረስ አድናልኛለች ክብር ለስም አጠራሯ ይሁን። እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን።

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y Před 3 lety

      አይገርምም አኔ ደሞ ቢሞት የነሱን ዋሬ አልሰማም ባቃ እራሴ ዋስኘ ስለ አገባዉት አነው ሊወጣ ብዬ ቁጭ ባልኩባት አኔ እራሴ ዳሞ ልጁንም በተንም ጣልዉት ጭራሽ ታቃራን ንገረ መስራት ጀመርኩ ግን አይታወቀኝም ልጁ ሲያሳዝን በታሳብ ደሞ አኔ ባፍት ስናደዱ ትምርቴን አቁሜ ስለ አገባው ብዬ ነበር ማስበው ደሞ ክ ማረት ታናስቼ ባቃ እንፋታ እለዋለሁ እሱ ዝም ብሎ ያለቅሳል አኔም አለቅሳለው የ ገዛልኝን መስቀል ባጥሼ ወረወርኩባት ብቻ ዝም ብሎ ማልቀስ ነው masqalen baxishe kaxalku ቃን ጃምሬ ላምን የሚል ሃሳብ ማጣብኝ ዳብታር ጋ ሄጄ ትዳርን ለምን ማፍታት እንዴ ምፈልገው አልውቅም ኮኮቤ ካሱ ጋ አይደለም እንዴ ብዬ ስጠይቅ አዎ ትፋታላቹ አለኝ እንዴት ስለው ክ 2 ዓምት በዋላ ወይ ክ 5 ወይ ክ 10 በዋላ ወይ ክ 13 በዋላ ደሞ ገነት ብሎ እንዳይ ጠራሽ አለኝ እንዴ ለምን ብዬ ባቃ ባሌ ክ ዛሬ ጃምሬ ገነት ብሌ እንዳት ጣርኝ አልኩት ደብተር ጋ እንዴ ሄድኩም ንገርኩት ተቆጣ እና ዝም አለ ስዳት ሊሄድ ሲል ደሞ የ ሆንች ጠንቁዋይ ጋ እናቴ ወሰደችኝ ጭራሽ እሱም ልጁ አይሆንሺም አለቺኝ አር ጡሩ ሰው እኮ ነው አልኩዋት አይ አኔ አይደልውም እድልሽ አይደለም አለች አኔ ሲጀመር ቦታ አልሰጠዋትም ልጁ ምስኪን ሰው ነው ምንም አይለኝም evn የሰራዉን ብር እንኩዋን አንድ ብር ሳይስቀር ነው ሳቶኝ ለ ሞባይል ካርድ ምልምንኝ በታሶበቸም እዚ ስው ጣፍቶ ነው ይሄን ልጅ ያገባሹ ይላሉ አኔ ፊት አይሉም ግን ሁሉም ጀርባዉን ሰጠኝ እንደውም እንዲዎደው አደረጉኝ እየ ጠላውት ግን እዚ ሀገር ስመጣ ቅዱስ ገብርኤል ስራውን ሰራ ቅዱስ ገብርኤል ትዳር እንድ ኖረኝ ካደርክ ለምን ልጁን ጠላውት ብዬ ስጠይቅ በ ህልም ማቶ ማብራት አብርቶልኝ ሲሄድ አየው የ ዱሮ ጉዋደኛ ነበርኝ ግን የ ካንሰር ባሺታ ይዞኝል ስልኝ በጣም አሳዘነኝ እና ባቃ ባሌን ክ ጠላውት ይሄን ልጅ ማቅረብ አለብኝ ብዬ ሳስበው የ ባሌ ሁኔታ ደሞ በጣም ያሳስበኛል ከዛን ሱባዬ ጋብቼ ስጠይቅ የ ሁላት አምፖል ጠፍቶ ነበር ባርንዳ ላይ አንዱ በ ቂርብ ቃን አንዱ ደሞ ቆይቱዋል ከዛን አንድ ስወዬ መቶ የትኝው ማብራት እንድ ባራ ትፍልግይለሽ ሲለኝ ይሄ አሁን ባቂርብ የ ጠፋዉን አምፖል ስለው አብርቶልኝ ሄደ ክዛን ጃምሬ ያንን ልጅ ማዋራት አስጣልቶኝ ባሌን በ ስርአት እይወራን ነው ያንን ልጅ ስለ ታመመ ትንሽ ሳንቲም ልከላት እራሱን እይስታመም ነው አግዚአብሔር ይመስገን እሱ አማራ ነው አኔ ኦሮሞ አሁን እሱ እየ ሠጋ አስቸገረኝ እጂ አኔ በ ሙሉ ልቤ ማንፈስ ማሆኑን ታርድቻለው

    • @user-kt1gy1pk1s
      @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety

      @@user-jm8py3ss1y እህቴ አንቺ በአሁኑ ሰአት አብሮሽ ያለውን ባለቤትሽ ይዘሽ ንሰሐ ገብታችሁ ጸበል ተጠመቁ ከዛም በቅዱስ ቁርባን ማህተም ታተሙ ከዛ ደብተራ ጠንቋይ ኮተታሞች ሁሉ ስራቸው ሁሉ በክርስቶስ ስም ይዋረዳሉ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበልልን በጸሎትም በርቱ።

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +1

    ተመሰገን ልዑል እግዛብሔር ክብሩ ይሰፋ በሰላም ፆማችንን አሰጀምሮ ያሰጨረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety +1

    ቃለህዎት ያሰማልን መምህር👏

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለትህ አስበኝ አደራህን

  • @user-ym1jo7zy7u
    @user-ym1jo7zy7u Před 3 lety +1

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን 170 ገጠመኝ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሰለቸኝ ደከመኝ እያልክ ስለምታገለግለን እግዚአብሔር አብ ይጠብቀሰልን እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን ለሐገራችን💚💛❤️✝️ እግዚአብሔር ሚሳነው የለም እንኳን ወደ አእምሮዋ ተመለሰች ተመስገን ባለቤቱዋም አላማው ይሳካለት ያሰበው ሁሉ እህታችን ተባረኪ ፀጋውን ይስጥሺ አብዝቶ ወድማችንም ባለቤትክህ ትመለስልክ እጠብቃለን ታሪክህን በኩኩት ለውጥክ እኛንም እንማራለን እናቱ ወደ ስጋወ ደሙ ይመልስሺ መምህር ስሙም መልካምነው መምህር አምላክ ይጠብቅህ ከመንፍስ አይዞህ ምን አረግህ ቆይ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety

    ስሁሉም ነገር የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ቤቱያኑረን
    በትግል ጨረስኩት
    ተመስገን አባት ሆይ 🙏
    ቅዱስ ሚካኤል ሴጣንን በሴፍህ ከግራችን በታች ጣልልን
    መ/ር ቃለሂውት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን በርታ

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርኀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    መምህራችን በእውነት እናመሰግናለን መንፈስ ቅዱስ በተመላ አንደበትህ እንድህ አድርገህ ከጭንቀታችን የምታወጣን እግዚአብሄር ይባርክህ ድንግል ማርያም አትለይህ አሜን ።

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 3 lety +2

    መ ምህር ትምህርትህ በህይወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቶልኛል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመንግስተ ሰማይ ያብቃልን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬችን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 Před 3 lety

    አይይ መምህር ሁሌም በኔ ሕይወት አንድ ነገር ትመዛለህ እኔ ተሸንፌያለሁ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጥሩ ትምህርት ነው እየተማርን ያለነው

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +6

    😭😭😭💔 በጣም ያሳዝናል ከእንደዚህ አይነት ትዳር እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před 3 lety +1

    ምምህር የምትለው ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይለመነን

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +2

    በጣም ይገርማል የሷ ትግእስት የግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ መምህር በዚህ አጋጣሚ እኔ ልጅ ሆኜ በጣም ገጠር አገር ይዘዉኝ ይሄዱ ነበር በቤተሰቦቼ እዘመድጋ ለመጠየቅ እና በቃ አድ ቤት ብቻ እጫቃዉስጥ ሳይ ታድለዉ እል ነበር ለምን አያቴ ሁሌ ከሰዉ ጋር ሰዉ አትሚ በሰማይ ቤት ምላሽን ዘዶ ይጠበዋል ትለኝ ከሰዉ ከተገናኘሁ እዴት ሳላወራ ይሆናል እያልሁ ነበር የሷ እናት ሞታ ገነትን እና ሲኦልን አይታ አፈሩ ዉስጥ ሲጨምራት በሞተች በሁለተኛ ቀና ነዉ የተነሳችዉ ሊቀብሯት ሲሉ ተነስታ እኔ ያለሁበት ቦታ በጣም ያምር ነበር ግን ገና ነሽ ተባልሁ ሂጅና ለህዝቡ ንገሪዉ እና አችም በዚህ 68አመትሽ ወድ ልጅ ትወልጃለሽ ገነትና ሲኦልን ንገሪቸዉ ያየሽዉን ተብላ እናም ምድርም በጣም እደሚስጠላ ስትነግር ቆይታ ብዙም ሳቆይ ወንድ ልጅ ወልዳ ሞተች አያቴ ሁሌም ሰዉ ካማሽ ምላስሽን ዘዶ ይጠባዋል በቃ ብዙ ትለኝ ነበር የሷናት ነግራት ስለሞተች ለኛ ትመክረን ነበር እና እፈራ ነበር ገጠር ዘመድ ለመጠየቅ ስሆድ ጫካ ዉስጥ ቤት ሳይ እኔም እዲህ ብቻዬን ብኖር ብዬ እና ጎበዝም ተማሪ ስለነበርሁ ድግምት እዳያስደግሙብኝ ብዬ የፈራሁት አልቀረም በሰባተኛ ክፋል እንግሊዘኛ ደብተሬ ና ድሽከረኒዬ ጠፋብኝ ተክላስ በቃ ምን ልበልህ ስደት ብቻ እሚታዬኝ አስተማሪ ምን ያስተምር አላቀዉም ነበር ሁሌ ጠዋት አባቴ ትምህርት ቤት ሂጂ ስለኝ ግደለኝ አልሄድም ነዉ እምለዉ ግን እዲህ መዳኒት እዳለዉ አላቅም ነበር እናበጣም ጠጣም ተሰቃይቼ አሁን ስደት ነኝ እና ስሄድ አሁን ደሞ በሃብት ስበልጣቸዉ በመዳኒት ቢገሉኝስ እያልሁ እዛ ድሮ እማቀዉ ገጠር ጫካ ዉስጥ ቤት ሰርቼ እኖራለሁ እልና ደሞ እፈራለሁ እያልሁ ነበር አሁን ያተን ትምህርት ስሰማ በቃ ወደር አጣ ደስታዬ እግዚአብሄር ይስጥህ

    • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
      @tehtenaedimalem7mj7mg4h Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች የተማርሺውን ተግብሪ ማለቴ ሱባየ ያዢ

  • @kibromedemisse1318
    @kibromedemisse1318 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን
    መዝሙሩ ፀሎት ነው ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Před 3 lety +3

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማስተዋልን አድለን ዘረኝነት ተፀይፈን ፍቅር እንዲሰፍን እርዳን። ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር።

  • @wet6584
    @wet6584 Před 3 lety +1

    ዝማራ መላክት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +4

    መምህር እኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ በአሉ አደረሰክ አደረሰን ቁጥር 49በጣም ደስ የሚል በእይወታችን ውስጥ ያለውን ገጠመኝ ነው ያስተማርከን እድሜፃጋውን ይስጥክ አሚን

  • @helenwithmamilove724
    @helenwithmamilove724 Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadele4513
    @tadele4513 Před 3 lety +3

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wendesankassahun483
    @wendesankassahun483 Před 3 lety

    ወንድሜ ቃለ ሕይወት አንተንና እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ያሰማችሁ፤ አንነተም በወንድሞች እና በእህቶች ፈተና ተካፋይ በመሆንህ ደስ ይበልህ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋር ይሁን በርታልን።

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t Před 3 lety +6

    እኔ የምለው የአንዳንድ ቤተሰቦች ትዳር ወፌ ቆመች ነው እዴ እዴት ትዳር ቤሄር ያጣላል እዴት መጀመሪያውኑ እኝ ለትዳር ያልተመረጡ ባለትዳሮች ናቸው ማርያምን ያሳፍራል ማንም ይመረጥ ማንም ይውረድ እሱ የትዳር መስፈርት ሊሆን አይችልም።

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 3 lety +3

    ኤፍታህ በለኝ የተዘጋው ይከፈት አሜን (፫) መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @abiwaletasilase8014
    @abiwaletasilase8014 Před 3 lety

    Isgaberin masgen mamirachin 💒🌿🌿🌿🌿💐💐🕊

  • @user-fv6ym4mb6t
    @user-fv6ym4mb6t Před 3 lety +2

    ቃለህወት ያሰማለን መምህራችን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety +1

    ሰላም ላንተ መምህራችን በጣም ነው ነው የተማርኩብት ገጠመኞን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር
    ይመሰገን መምህርችን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን ዞሬ የኔ ታሪክ
    ነው የመሰልኝ የልጅ አባት
    እነቴ አተፈለገሸም ባሎኝ
    የመከሪጊዜ አሰላፌ በ5ወር
    ለእናቴ ጥዬ ተሰደዱክ
    አሁን ግን ብዙ ፈተና በሚጠበኝም
    በመምህር ገጠመኝ ህይውቴን እያድሰኩ
    ነው በፀሎት አሰቦኝ ቤተሰባች ወለተ እየሱሰ ነኘ

  • @user-gj5sm6lo8e
    @user-gj5sm6lo8e Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Kenebetesebih Fitsamehin Yasamirilin Amen

  • @YeMariam828
    @YeMariam828 Před 3 lety +1

    እግዚኣብሔር ስራው ድንቅ ነው። ሂወት የሚሰጥ ኣምላክ።እመቤታችን ትክበርልን።

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን በጉጉት ሰንጠብቅ መጣልን መምህራችን እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ እና ወራዊ ሁነው ተከብረው ለሚሁሉት ቅዱሳን በዓለት በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን ኑ እንማማር የምወዳቹሁ

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር ይማረን በዘር በጎሳ እየባላን እኮነዉ እግዚአብሔር ያሳዘንዉ ግን ልጅቷ በጣም ትግዕስት አላት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰማችሁ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች እንጂ ጎጠኝንት አንንመልከት ብሔር ትዳር አያፈርስም ከማንም ብሔር ያተዋለድ ያልተጋባ የለም ማንም ብሔር መርጠን አንጣላ
    እህታችን እናትና አባትሽን በአንድ ላይ ሆነው በመጸለይ ይለወጣሉ በጸሎትሽ አስቢን ማህበርተኞቸንም ጭምር

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏 ዝማሬ መላክትንም ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ