179ኛ ገጠመኝ ፦ የተረገሙ ሰዎች ታሪክ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2021

Komentáře • 620

  • @zafraaali2523
    @zafraaali2523 Před 3 lety +23

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔ ጠንቋይ ቤት ሄጄ ነበር ሠደት አገር አልሳካ ብሎኝ በሠዎች ተገፋፍቿ እራሥላይ ባለው መናፍስት ጠንቋያ ሤት ነበርች በጀመርያ ቡና ቀዳችና ሰጠችን ፉት ብለን ሰጠናት ቡና ውን ገለበጠችና እሄ አለብ እሄ አለብሽ አለች ከዛም በዃላ ተሳይና ሒጂ አለች አሁን ያለሁት ሰደት አገር ነው አሥሪወቼም መጥፎ እደሆኑ ነበር የነገረኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጥፎ አይደለም አሁን ጠላትን አውቂለሁ ንሥሐ ለመግባት ቸኩያበው በጸሎት አሥቡኝ ሰለነ ማርያም

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የእህታችን በረከት ይደርብን
    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከዛ ሁሉ ጥፋት መልሶ ወደ ቤቱ የጠራት ተመስገን ነው

  • @salamuhh6408
    @salamuhh6408 Před 3 lety +69

    እኔራሴ ታምሜ መላ ሰዉነቴን ነጭና/ጥቁር አየሆ እቢ አለኝ ከዛ ብዙከ 5 ዓመቴ የጀመረኝ ህክምና ስሄድ የሚቀባ ይሰጡኛል ግን ምንም ለዉጥ የለም ከዛ ጠንቃሊ ሂዲ ከዛ መድሓኒት ታገኛለሽ ተብየ ነዉ የሄድኩት ከዛ ግን መን እንዳለችብን ታዉቃላቹ በእዉነት 500 ከፍየሽ ነዉ የሆነ ቦታ አዘዘትብኝ ከዛ እናቴ አይሆንም አለችን ዉሸት ነዉ እዉነት አይደለም አለችን አሁን እግዚኣብሔር ይመስገን ከዛ ስደት ብዙ ተምርያለዉ ሁሉም አዉቀናል አሁን በመሄዴ ብዙ ይቆጨኛል ግን አሁን መቁጠርያ ገዝቼ እቀጠቅጠ ዋለዉ ስቀጠቅጠዉ አሁን በቃች ይለኛል ተቃጠልኩ ይለኛል ግን ከዉጪ ድምፅ ይመጣብኛል አይናገርም መላ ሰዉነቴ ያቃጥለብኛን ፣ ትክሻየ ግን እንደ እባቡ ተመም ይለኛል /ዓይኔን ይሸፍነኛል / ያስፈራኝ ዓረብ ሃገር ስለ ሆንኩ እፈራለዉ አሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ደህና ነኝ የ አምልኮ ስግደት በጣም ጠቅሙኛል 👏👏👏👏

    • @serkalemteem3026
      @serkalemteem3026 Před 3 lety +5

      መምህር እኳን አብሮ አደረሰን ትምህረትህ ስሰማ ሰወነቴ ይወረኛን ምድነዉ ይህ ነገር ምድነዉ

    • @user-kg2px5px6y
      @user-kg2px5px6y Před 3 lety +6

      እግዚአብሔር ያበረታሽ እህቴ ሁላችንም ያው ነን ፈጣሪ ይርዳን የጻድቃን ስማህታትን በረክት በውስጣችን ያሳድርብን

    • @mimibelay1783
      @mimibelay1783 Před 3 lety +4

      በርቺ አጋንንት በኛ ላይ ሀይል የለውም

    • @emutzeta4516
      @emutzeta4516 Před 2 lety

      @@serkalemteem3026 እኔም ሙዚቃ ስሰማ አይኔም ጆሮዬም ይከፈታም

  • @user-kc1ni7yk3q
    @user-kc1ni7yk3q Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ሁለተ ሀና በፀሎት አስበኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +18

    እፁብ ድቅነው የእግዚያብሄር ስራ ተመስገን ❤️ እኔም የዚችን ልጅ ታሪክ ይመሳሰላል ስደት መጥቼነው የመለሰኝ እጅግ ሀጢያተኛ ነበርኩ

  • @user-ho1lb2nu5w
    @user-ho1lb2nu5w Před 3 lety +7

    ወይ ጉድ 2 ልጆቼ በጣም ታሞብኝ ነበር ሕክምና ቡዙ ጊዜ ተመላለስኩ ለውጥ አላገኘሁም እና በመጨረሻ ወደ ጠንቃይ ልበለው ደብተራ ሄድኩኝ እና የሚታጠብ የሚገማ ነገር እና የሚታሰር ሰጠን ኩዚያ ቀን ቀን ጀምሮ በሽታው ተዋቸው , ግን ከጊዜ ቦሃላ የማአት ችግር ወሩደብኝ። ያለማወቅ ጉድ ውስጥ ይከታል።
    በጸሎት አስታውሱኝ ወለተሚካኤል
    ወለተልኡል
    ፀጋዛአብ
    ስምኦን
    ወልደኤፍሬም
    ዮናስ

  • @chdfhd1581
    @chdfhd1581 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደተ ዋላቹ የእግዚአብሔር ልጆች ቃል ህወት ያሰማልን የምንማረው በልባችን ያሳደረው ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @kerstenabemnet6015
    @kerstenabemnet6015 Před 3 lety +1

    የነሱ በረከት ይደርብን ገብረ እየሱስና ወለተ ስላሴ ወለተ ገብርኤል

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety +4

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የዝች ልጅ ህይወት እደቀየረ የኛንም ህይወት ይቀርልን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +42

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እምጠይቀው #እስከመጨርሻው ስለማንከታተል እንጂ #አካውንቱ አለ ነው እኔም እራሱ እያሻሻልኩ ነው #ኮሜንት የኔ እናት ቡና ትጠጣለች ግን ምንም አይደረግ ጠንቁአይ ቤት እኔ ነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ ጠንቁአይ ቤት አትሄድም ምናልባት በልጅነት አላውቅም ብዙ ጊዜ ግን ጥቁልናን ስትቃወም ነው እማያት ደጅ ላይ ብዙ ነገር ሲጣል እራሱ ፀበል እምነት ነው እምትረጭበት በእጅ እዳትነኩ ሲሉአት እራሱ መድህንዬ የት ሄዶ ትላለች ብዙ ግዜ ብዙ ነገር ይገኛል ግቢያችን ውስጥ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የለም መታመም የለ እራሴን ወገቤን የለም እድሜ ለአንተ ካንተ የተማርኩትን እኔም ለቤተሰቦቼ አስተምራለሁ ግን ቡና አላቆመችም ከሶስ አንድ ጊዜ አድርጋለች እንጂ ይሁን ግን አንድ ቀን ይቀራል በእርግጠኝነት ብቻ ልግባ ሀገሬ እንጂ መምህሬ እንወድሀለን ስጨርስ ደግሞ #edit ብዬ #የተማርኩትን እጽፋለሁ
    የእውነት ስሊካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እርግማንን እውነት ለመናገር እንደ ተራ ነገር ነበር የምቆጥረው አሁን ገባኝ እስካሁን አልተረገምኩም ቢረግሙኝም አይሳካላቸውም ከኛጋ ያለው ስለሚበልጥ ማለት ነው

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 3 lety +1

      Memhi 13 amete new.yadegkut ke enjera enate gar new.enjera enata atmetagnm be mgibm mnm kelijochua gar 1 aynet new mtsetegn.betam tru set nat begehad malete kewich bekul betam tru set nat.ye felekutn taderglignalech.hulunm neger malet new.neger gin lene ena le enate bemetet eyasekayechin new.le enate 1 ken tlawegi lkabat kdus mikael megehad meto new yadanat.kemot new yaterefelign.memhir megnta bete lay beka enshlalit ashchegerugn.yane ke enesu gar salew malet new!ye habtam lij higne enkuan wuha yatahugn ymesil gelayen altatebim.btante enkuan erasu besirat alkeyrm.be tewatu 1 wetche mata 2 seat lay new yemgebaw.be abate tkenalech.ene lij hugne erasu enkuan betam tdebedbegn neber.kadegkugn bohala gin lib sladereku new meselegn atmetagnm.1 ken ke abate gar kadegkugn enkuan mn mn alesh eyalech tteykegn neber.ene yetenagerkutn hulu erasu bemin endemimeta erasu tsemalech.ahun gin egziabher ymesgen wede enate hager lay metchalew.bihonm alarefechim.ebet lay beyekenu ke enate gar chkchk new.metalat new.le abate lemedewel erasu eyetesakeku new.memhir ye abate lijoch demo hulum chgr alebachew.andu lelit lelit yaweral yaleksal.andu tsebayu aychalm,andu yale mnm neger gnbaru yabtal,ene wrase alef alef blo lelit lelit enklf ynesagnal.memhir mereregn mn larg?akumi bnlat mn masreja alen?le abate bnnegrew esu demo sle menfes neger atawri blo alat le enate.eski egna mn enarg?kegna ylk demo esua tasaznegnalech.demo memhir wede enate limeta bye bemsenabebet ken era lay yehone neger technogn,hule eras yeteshekemku new yemeselegn.memhir ebakh bemaryam melsilgn.mn larg?

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +4

      ዘብር ሄዳ ቡና ትታለች እናቴ እዛ ለ3 ቀን እንኳን ላኪያቸው እቃ ግዙ ብለሽ በርቺ

    • @senaitmulugata7068
      @senaitmulugata7068 Před 3 lety

      እህቶቼ የመምህርን አድራሻ ወይም ስልካቸውን ፃፍልኝ ምስለ ምስል መቁጠርያም ስለምፈልግ ነው

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 Před 3 lety

      @@solianaabreha5008 selote mesgade naw eti ejshi layi kerstin sim tefashi normale sim yehuinale mejamra temrtuin badenibe adamchi

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 3 lety +1

      @@aresamwmeftahgetahoye6275 hulum menfesawi neger eyaderekugn new.ye memhirm 1 enkuan wlfogn aykm!

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin amen amen amen bereketishi yidrsuln

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety +1

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም ነተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ጠላታቺን ይቀጥቅጥልን ይገስፅልን
    ቃልህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አንዃን ደህና መጣ የመምህረችን ተማሪወችም አንዃን ደህ መጠችሁ አሜን {3} ለእኛም ስሚ ሉቦን ለ መምህራችን ተናገሪ እንደበት ያድለን ኑኑኑ

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን
    አግዚእብሔር ይመሰግን
    እኔ በመምህር ትምህርት
    በዙ ተቀያርልው ሰደቴን
    ለበጎ ሆኖልኝል
    እነት አባቴ ንሰዓ ገበተውል
    የዛሬ አድምጪ እመለሰለው
    ሰለማይነገር ስጣታው እግዚእብሔር
    ይመስገን መምህርፀጋውን ያብዛልክ
    አርሱ ምነ ያሰነዋል ሁልችንም
    ታሪክ የቀየርልን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +7

    በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር የሁላችሁም በረከት ይድረሰን ከነ ቤተሰቦቻችን እመብርሃን ሁላችሁንም ታስብልን !!! ገብረ አምላክን በፀሎታችሁ አስቡልኝ የእህቴ ልጅ ነው ከቤት ከወጣ 15 ቀን ሊሆነው ነው እናቱ እሱን ፍለካ ተንከራተተችብኝ 😭😭😭

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +22

    ቀረህ ብዬ በጣም ተጨናንቄ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ። መምህር እንዴት ሰነበትክ? ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ የኔ አባት የኔ ወንድም
    ወለተ ማርያም በፀሎት አስበኝ

    • @wineshetmaru7203
      @wineshetmaru7203 Před 3 lety

      @@DeaconYeabkal memer tesefay egezabehar segawen yabezalehe ebakeh ena Seder lay negn basechegarey Humana weset ngne enam baganenet tasera eyetenekerateteku fekerite mareyam beleh beselot asebegn adera

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j Před 3 lety +1

    በእውነት መምህር በረከታቸው ይደርብን ደስ ሲል መታደል ነው በእውነት

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 Před 3 lety +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሰን አደረሳቹ እኔ የመምህርን ገጠመኝ ኮርስም እየተማርኩኝ ነው የሚገርመው ነገር እኔ እናቴ ባህዶ አምልኮ ታመልካለች እኔም በባህድ አገር ሔጄ ተፈተንኩኝ በእውነት ቡና ካልጠጣው 3 ቀን ታምሜ እተኛ ነበር ንስሀ ስጀባ ገና ፆም ስጀምርእታመማለው ፆም እሽራለው በጣም ስቸገር ግራ ሲገባኝ ማልቀስ ጀመርኩኝ እግዚያብሔር መልስ ሰጠኝ ተመልሼ ንስሀ ገባው በእውነት በገሀድ መጥቶ መንፈሱ ይታየኝ ነበር እንቅልፍ አልተኛም ነበር ነገር ግን እኔ ቅዱስ ገብርሔል እማ እናቴ ኪዳነ ምህረት መዳኒያለም አባቴ ቅዱክ ሚካኤል ጠባቄዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቡነ ተክለአይማኖት በጣም እማፀን ነበር አቡነ አራ ድንግል አቡነ እስትንፋሰ ክርክቶስ አቡነ ዮሐንስ እጨጌ ዘጠገሮ እየተመፃነኩኝ ቡና ንስሀ ስገባ ነው የተውኩት ቀኖናዬን ጨርሼ ወደ ቅዱስ ቁርባን በቸርነቱ ስቀርብ ውጊያው በጣም ከባድ ነበር እንዳልቆርብ ያላደረገው ነገር አልነበረም አሁን ግን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን እና ከእግዚያብሔር ጋር መኖር ሰላም እረፍት ነው ሁሉን ትተን እንመለስ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +1

    ተስፉ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መላኩ ቅዱስ ፋኑኤል በየሄድክበት ይከተልህ ይከተለን እኔም በአያቴ እደዚ ስረግሙኝ ነበር እግዚአብሔር ይገስፀው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ይሄን ሰለፈቀደልኝ የእስራኤል አምላክ ሱሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ((፫ ))ንስሀ ገብተን የመንግሱቱ ወረሽ እንድንሆን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን እኔ በጣም ክፉንነኝ ምቀኛ ነኝ በፆለት አስቡን
    እግዚአብሔርን ቅዱሳንን ድንግል ማርያምን አባቶችን ተሳዳቢ ሀኛለሁ
    እህቴ ወንድሜ መምህር በፆለት አስቡኝ
    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @ethiopiatkedm3448
    @ethiopiatkedm3448 Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት የምታስ ተምረው ትምህርት በእውነት ዘመኑን የዋጀ ነው በእውነት እግዚያብሔር ህዝቦቹን ለመታደግ እነ መምህር ግርማን እናንተን እናባ ዮሀንስን ሌሎችም አሉ በተለይ ያንተ እና የመምህር ግርማ መረብ ብዞዎችን አጥምዷል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety +8

    መምህር የኛ የህይወት እንጀራ ነህ አስተማሪያችን ህልም አይቻለሁ ካተጋር ሁነን በጣም ብዙ ሰወች ነን የሆነ ጉዳይ ልናስፈጽም ይመስለኛል ከዛ የነጭጤፍ እንጀራ በጣም የተጋገር አያለሁ ለእኛ ነው የተዘጋጀው ሳስበው ጡሩ ይመስለኛል ህልሜን ፍታልኝ መምህሬ

  • @muluyemaremlijjmulu9837
    @muluyemaremlijjmulu9837 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከጾሙ በረከት የምናገኝበትን ያድርግልን like like like እያደረግን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +4

    አሜን ፫እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
    እንዴት ነህ አመሰግናለሁ በርታልን በእውነት ህይወታችንን እየቀየርከው ነው እመብርሀን ትጠብቅህ መምህሬ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይኸ መንፈስ እኔ እናት ላይ አለ ነበር በተለይ ታላቅ እህቴን በጣም ነው የምትረግማት እናቴ ግን ያኔ አናስተውልም ነበር ለካ መንፈስ ነው ይገርማል ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ተፈውሳለች አሁን ሁላችንም ድነናል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን

    • @user-mt2cf8yi5s
      @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +1

      ጉአደኛዬ እኔም አዳምጫ እመለሳለሁ ዛሬ በመኮመክ ቀድመሺኛል

    • @user-je9ms9jr8w
      @user-je9ms9jr8w Před 3 lety +2

      @@user-mt2cf8yi5s ውይይ ሶልዬ እስካሁን አልጨረሳችሁም ያውም አንደኛ ገብታችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከህይወት ትምህርታቸው እንድንካፈል የረዳን እግዚአብሔር

    • @user-mt2cf8yi5s
      @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety

      @@user-je9ms9jr8w እኔ ገና መጀመሬ ነው እማ

  • @bekunobi8838
    @bekunobi8838 Před 3 lety +6

    የኛ መምህር እንኳን መጣህ ❤❤❤❤ እርግማን ካፍ ሲወጣ ቀላል ይመስላል መዘዙ ብዙ ነዉ በጣም ነዉ የታማርነው

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሁላችንም ህይወት ቀየርልን ቤተሰጠን አባቶቻችን ና መምህሮቻችን ፀሎት ልመና ማረን ይቅር በለን እርኩሳን መናፍስ ይገሥፅል በምላእክት ጠበቃ ህ በእናቴህ ልመኗ ምልጃ አይለን አሜን

  • @martaassfaassfa8227
    @martaassfaassfa8227 Před 3 lety +2

    የመናፍስት አሰራር እየገባኝ መጣ እና ብዙ አሉ ሕግዚሃብሄር የመረጣቸው መምህር በዙ ሕይወት እየመለሰክ ነውና በርታ እኔም ከእስራት ተፈትቼ ለመመስከር ያብቃኝ አሜንንንን

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi4504 Před 3 lety

    Amen amen

  • @kiyamanew2127
    @kiyamanew2127 Před 2 lety

    እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን የኔም ቤተሰቧች ልባቸዉ ወደእግዚአብሔር አምልክ ይማፀኑልኝ አመሰግናለሁ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር #ይመስገን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ እኔም አባቴ ሲጠጣ ይርግመኝ ነበር አሁን ብኩን ሆኜ #በስደት እከራተታለሁ ብቻ ተመስገን😭😭😭☝💚💛❤📚💒🙏

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ በሚለቁት ትምህርት በቤታችን በጉርቤት ሁሉ የሚመለክ አለ መምህር እኔ ገብቶኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ሁሉንም በመላእክት እርዳትነት እንደሚመለሱ አምናለው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኤፍታህ ተከፈት

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን

  • @konjetkonjet9187
    @konjetkonjet9187 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለህዉትን ያሠማልን መምህራችን በፅሎታችሁ አሥቡኝ

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal Před 3 lety +16

    ውድ የመምህራችን የመምህር ተስፋዬ አበራ ቤተሰቦች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት( ለሰኔ ፆም) በሰላም አደረሳችሁ።

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @gentedebeb3630
      @gentedebeb3630 Před 3 lety

      Ye e/r btseboche yemetaku Kalachu asereduge seyefe Melkote megeb temegeben temegeben meteleye yechalal weye

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 Před 3 lety

    Amen amen amen amen kale hewety yasemaln memherachn betam astemr getemeg new

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህ እንኳን ደና መጣህልን
    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    ሁሉም ትምህርት ለኛ ከሂወት በላይ ነው
    ተለውጨበታለሁ
    እኔም ጎደኞቼም ተለውጠናል
    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 3 lety +5

    ይጠብቅህመምህራችን

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @azireta8691
    @azireta8691 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የባርክህ መምህር የምታስተምረው ሁሉ የኔና የቤተሰቦቼ ታሪክ ነው ብዙ ነገረ እንዳቅና እንድበረታ አድረጉኛል ብዙ ፈተና አለብኝ ሒሩተስላሴ ና ኃ/መስቀል በፀሎት አስቦን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትልኝ።

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕዎት ያሰማልን መምህር👏

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ።
    አሜን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ይቀጥሉበት አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @seble4194
    @seble4194 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ታሪክ ነው ከሁለቱ እህትማማቶች የምንማረው ባለማወቅና በሰው ግፊ ት ወደ ባአድ አምልኮ ብዙ ሰዎች የገቡ እንዳሉ እንረዳለን ከእህታችን የምንማረው እኛ ለእግዚአብሔር ካስገዛን እግዚአብሔር እንደሚጎበኘን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @etyuustyle5953
    @etyuustyle5953 Před 3 lety

    እኔ ከገጠመኝ ብቻ ብዙ ተምሬበታለው መምህርዬ ፀጋወን ያብዛለህ መምህራችን የኛ እንቁ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
    ወንድሜ በፀሎትህ አስቡኝ
    ፍረ ማርያም ፣ወለተ ስላሴ ፣ወለተ ፃድቃን፣ ወለተ እየሱስ ፣ወለተ አመተ፣ አመተ ማርያም፣ ወለተ ሚካኤል ፣ወለተ መድህን፣ ወለተ እግዝእነ፣ ወለተ ትንሳኤ፣ ወለተ ጨርቆስ፣ ገብረ ሚካኤል፣ ገብረ እግዚአብሔር፣ ተስፍ መስቀል ፣ገብረ አርጋዊ ፣ናትናኤል፣ ቴድሮስ፣ ካስ፣ መብራህቲ፣ ሃረገወይኒ፣ ወለተ መስቀል፣ ወለተ ሃንስ ወለተ ክዳን

  • @usuf1837
    @usuf1837 Před 3 lety +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድ የክርስቶስ ቤተሰቦች አዎ መምህር እኔ ተረገሜአለሁ አንደ ግዜ ለጥቂት ነው ከሙት ያተረፍኩት በእናት አንደበት አለ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጸው ከስደት ስመለስ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል አምናለሁ እናት በፀሎት አስቡልኝ በእመቤቴ ወለተ ማርያም ✝️

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪዬማም ልጅ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሁን አሜን

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +4

    እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ የመምህር ተማሪዎች የት ነችሁ ኑ ኑ ኑ እንኩዋን ለሀዋሪያት (ለሰኔ ጾም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ያመት ሠው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ🙏
    የእርግማን መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም እገስፅሀለሁ በኔ ላይና በዘሬ ላይ ያላችሁ እርኩስ መንፈሶች ወደ እግራችን ስር ውደቁ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቁረጥህ🙏

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም መጡ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን !!
    ኑኑ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አብረን እንማማር 😍

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ።እሜን ።እሜን ።እሜን ።መምህር።እድሜናጤናይስጥልን።እሜን ።እሜን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር ተሰፋ አበራ

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 2 lety

    መህምርዬ ምንኛ መታደል ነዉ አንተን የሰጠን ጌታ እኔም ባለቤቴ በጣም በጣም ከምለዉ በላይ አበሳጨኝ ቃላት እራሱ አይገልፀዉም ከአፎ የሚወጣዉ ቃል እራሱ መኪና ላይ ዉደቂ ዉደቂ ነበር የሚለኝ በዛ ሰዓት ልጄን አቅፌዉ አትደግለት አልኩትኝ የኔ አባት አሁን ነዉ ያስታወስኩት መህምርዬ ልጄን መርቁልኝ ወልደ ሚካኤል ይባላል የኔ ልጅ አንተን የሰጠኝ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድግልኝ አምላክ የባረከዉ አንድ ልጅ አለም ነዉ አንተ ያልባረከዉ ግን ምንም ነዉ የኔ ጌታ ባርክልኝ በፀሎትወ አስብን አባቴ ወለተ እየሱስ
    ወለተ ሰንበት ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ሰንበት ወልደ እየሱስ
    ወለተ እየሱስ🙏😢😢

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያብዛላችሁ አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነዉ ደስይላል መጨረሻችንን ያሳምረዉ ኀይለ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-xl1km8pt9f
    @user-xl1km8pt9f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን አሜን አሜን ሰላም ይብዛልን

  • @bentere315
    @bentere315 Před 3 lety +7

    Memhir it’s good to have you back!!!🙏🏾✝️🙏🏾

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህበጣም የሚገርም በተለይ የ2ተኛዉ የተረሳን የሚያነሳ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በስደት ነው ያለሁት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እንዲሁም እህት ወንድሞቸ አስቡን በፀሎታችሁ

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችነ ሰላም ዋልክልነ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲😍❤️❤️

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +1

    ይሄን ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በማወቅም ባለማወቅም ብናጠፋ እግዚአብሔር በጊዜው የራሱ እንደሚያደርገኝ እውነት ክብር ይግባው ወንድማችን ዲያቆኑም እግዚአብሄር መልካም አገልጋይ ያድርግህ ሁለተኛው ወንድማችንም አሰብከው ያድርስህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰የኛ እንቁ መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏👏💖💖💖💖💖

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 3 lety +2

    እንኳን ደና መጠ መምህራችን

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት አደለም ልረግመን ተቆጥታን አታቅም በቅጡም ትሳሳለች እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄን የእርግማን መንፈስ እህታችን ያፅናሽ ለልጅ ልጆችሽ ምትፀልይ ያድርግሽ 🤲

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን የሐዋርያት ጸም የሰነ ጸም አደረሰን እግዛብሄር ይመስገን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን መምህር ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወገኖቻችን ፍጻሜ ያሳምርላቸው

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +16

    መምህር ገና ገጠመኙን ሳይ ነዉ የመጣሁት እኛ ቤታችን ሁሉ ተረግሟል ተሰቃየን አብሶ እኔ ምርቃት ብለዉ ነበር የመረቁኝ ሁሉም እሚመርቁኝ ጭራሹ ጭራሽ የግልብጥ ሆኖ ቁጭ ለቃ መፈሱ ነሯል እሚመርቀኝ 😭😭😭

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 Před 3 lety +1

      Telote argi mamaye 30. 60. 100segeji hulachinm be fetari Hayle new yalnw

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 3 lety

      እኔም በጣም ስረገም ነበር ያደኩት

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +4

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ኑ በስደት ያላቹሁ ጓደኞቼ እንማማር

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህርየዬ
    እሄ ገጠመኝ የኔ እና የቤተሰቦቸ ታሪክ ነዉ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ድረስልን ባክህ
    ልጅ እያለሁ እናቴ ትረግመኝ ነበር አሁን እኔ ደግሞ በጣም ተራጋሚ ነኝ ሚገርማችሁ ቃሉ ካፌ ከወጣ ቧሀላ ይቆጨኛል ኧረ ባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኂወት ነኝ ኧረ መዳኃኔዓለም አባቴ ድረስልኝ

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z Před 3 lety +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    መምህር ሀይለ ማርያም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ እህታችንም ያሰብሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሔር ከሰጠሽ ሰውጋር አሜን አሜንአሜን

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 Před 3 lety

    AMEN.AMEN.AMEN

  • @user-ho3ig8nh7j
    @user-ho3ig8nh7j Před 2 lety

    ደስ ሲል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የእህታችን ህይወት የቀረ እግዚአብሔር የእኛንም ይቀይርልን መምህራ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @chalasego6826
    @chalasego6826 Před 3 lety +2

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለሽ ከኔ ቤተሰቦቼ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በፀሎታችሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቸ በጣም ዲቅ ትምህርት ነው ለመለወገጥ ያብቃን እኛንም

  • @masertimesi9598
    @masertimesi9598 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ከዚህ ትምህርት የተማርኩት ልክ ቤተሰቦቸ ጋር ያለ ነው እናቴም ባጭር ያስቀርህ (ሽ) የሚለው ሁለየም ካንደበትዋ የማይለይ እርግማን ነው ምእመናን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስባት ወለተ ገብርኤል ብላችሁ

  • @user-xl1km8pt9f
    @user-xl1km8pt9f Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የተማርነውን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አምላክ ቅዱስ አሜን ፫

  • @birutawtteshometeshome3234

    በእውነት እውነት ነው የዝች ልጅ ታሪክ ብዙ ልንማርበት ይገባል እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen 😭😭😭🤲🤲🤲💚

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +2

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን ጸጋው ያበዝልህ ይህ ትምህራት የነፈሰ ትምህረት ነው ረሰችን እንደንፈተሸ አደረግኝል

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጢ መምህራችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ግጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @bayutube582
    @bayutube582 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይገሰፅልን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 lety

    ሁሊ የመታስምርን ሁሉ ዲንቅ ነዉ መምህርየ አተን ስለሰጠን አገዚአቢሒር ይመስገን💓💓💓💓💓🙏🙏🙏

  • @hulethawariya5264
    @hulethawariya5264 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሲቀጥል የእውነት ስንት የእግዚአብሔር ቃል የሚፈልግ አለ ግን አያገኙም አያውቁም ሳያውቁ ወለዱን እኛም እደዛው በቃ እደዛነበር ግን ከዚህ በሃላ እንበርታ የተዋህዶልጆች እግዚአብሔርን ብቻ እናምልክ ሌላውን እሱ በንዲም በሌላም ስራውን ይስራ ብቻ እኛ ወደሱ እንቅረብለምንወልዳቸውም ልጆች ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ትምርት ማስተማር እዲንችል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር በአውነት መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ መ ም ህ ር አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @tigistt276
    @tigistt276 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mahigirma2229
    @mahigirma2229 Před 3 lety

    ተስፋ ስላሴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ግን እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር አስተምሮኛል አሁን የእዉነት መኖር ጀምሬያለሁ ተመስገን እጸልያለዉ እሰግዳለሁ ግን ምንም ምላሽ አላገኝም ብዬ አስብ ነበር ግን እንደባለታሪካችን ስላላስተዋልኩት ነዉ ብዙ በረከቶች ተደርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ መጠንከር እፈልጋለሁ እንደሷ በቁርባን ማግባት በጣም እመኛለዉ ሀገሬ ስገባ ስጋወደሙን መቀበል እፈልጋለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 3 lety +1

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን መምህር በውነት ቃለሂወት ያሰማልን ብዙነገር ተምሬበታለው እራሴን እድፈትሽ አደርገክልኛል ፀጋውን ያብዛልክ

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 💚💛❤️

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Před 3 lety +1

    መምህራችን inkun matulil mamhr በፆለት አሥቡኛ መምህረ ኮረና አሞኛ ነወ በፆለታችሁ አሥቡኛ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ አገልግሎት ዘመንህን ጌታ እየሡሥ ክረሥቶሥ ያብዛልህ 💜💜💖💖💖💝💝💝