184ኛ ገጠመኝ፦ 6 ፍቅረኛዎቿን በኮከብና በእድል ቆጠራ የቀያየረች ሴት ታሪክ ( በመ/ር ተስፋዬ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2021

Komentáře • 453

  • @weyntekelerabahsons7058
    @weyntekelerabahsons7058 Před 3 lety +132

    አንድ የምመሰክረው እውነት ቢኖር በየተትኛውም አለም ቢሆን እንደዚ ዲያቢሎስን የሚያዋርድ እና ፈጣሪን ምናገኝበት መንገድ የሚያብራራና የሚያስተምር መምህር አላየንም እውነትም የአባታችን ፍሬ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @ffty7136
    @ffty7136 Před 3 lety +114

    እንኳንበሰላም መጣክልን መምህር እንዴት ነህ ተመስገን እግሬን በጣም ሲያመኝ ነበር አሁን ግን ተሽሎኝ ለመስገድ በቅቻለሁ ፈጣሪን አመስግኑልኝ እኔን የፈታ አምላክ እናንተንም ይፍታልኝ እህት ወድሞቸለመምህር እድሜእና ጤና ይስጥልኝ በጣም ተቀይሪያለሁ

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +5

      አሜንአሜን አሜን እካንም ተሻለሽ እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +3

      EGZIABHER yimesgen enkwan Lezih abekash ELLLLLLLLLL Eganim ketasernibet yiftan Amen

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +3

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

    • @abdulKareem-mf7bb
      @abdulKareem-mf7bb Před 3 lety +3

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

    • @worektadess1253
      @worektadess1253 Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 3 lety +35

    መምህር አንዳንዴ አላስፈላጊ ነገር የሚናገሩ አትቀየማቸዉ የአጅሬዉ የዳቢሎስ ምቀኝነት ነዉ ስራዉ ተስፋ መስቆረጥ ስለሆነ በጸሎት አስባቸዉ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +1

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰለሴ እህታችን በርች አንደ ነገር አገኝሁ ልጃ እጁን ያለሰል እና አንተ እሰላም ናህ እንደ እላልሁ አሁን የልጄን ጠላት አዉኩ እግዚአብሔር የመሰገን በየአንደንዱ ትምህርት የኔና የቤተሰብችን መፈቴ አገኝልሁ

  • @ccgccf510
    @ccgccf510 Před 3 lety +9

    😢😢😢😢😢😢😢😨😨😨የሁሉም ሰወች ታሪክለይ የኔ ህይወት አለ ደግሞኮ አሁንም አልተቀየረም እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሀና ብላችሁ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +38

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን አሜን

  • @user-nw1ei1jq7q
    @user-nw1ei1jq7q Před 3 lety +25

    ይኤን ገጠመኝ ስሰማ አንድነገር ትዛለኝ 2005 አካባቢላይ ስራቦታላይ አንዷ ጓደኛዬ እጄን አየችና አንቺግን ወደፊት አብታም ትሆኛለሽ አለችኝ በዉነት ለመናገር ይኤን ገጠመኝ እስከ አዳመጥኩበት ጊዜ ድረስ እጄን እያየሁ መቼነዉ አብታም ምሆነዉ እያልኩ ብዙጊዜ አስብነበር በነገራችላይ ከሷም በፊት ብዙሰዎች ነግረዉኝ ነበር እሷ ስትደግምልኝ ግን በጣምስራዬ ብዬ ማሰቡን ተያያዝኩት መምህር በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ አሳብ ነጻ ስላወጣኸኝ ሳላዉቀዉ የሴጣን አሳብ በዉስጤ ሳስብና ሳብሰለስል ኖሬነበር አንዳዴም በመዘግየቱም አለቅስነበር

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +35

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንደምን አለህ ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረድም እድሜና ጤና ያድልልን እህታች እናመሰግናለን የእውነት ብርቱ ነሽ እንዲህ በተግባር ተግብሮ በቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ስለፀናሽ በጣም ደስ ብሎናል አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 3 lety +16

    መምህር ፡ በልዩ ፡ ገጠመኝ ፡ 31 ፡ ላይ ፡ የነበረችውን ፡ እህታችንን ፡ በድጋሚ ፡ በገጠመኝ ፡ 183 ፡ ላይ ፡ ሀሳብዋን ፡ የህይወትና ፡ የመንፈሳዊ ፡ ተሞክሮዋን ፡ ስላቀረብክልን ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ተምሬአለሁ ፡ ትልቅ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ ያገኘሁበት ፡ እህታችን ፡ ፀጋውን ፡ አብዝቶ ፡ ይስጥሽ ፡

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +17

    አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር
    ይመስገን መምህርች ኑኑኑ እነማር
    ሼር ላይክ እያደርግን እንጀምር
    እሺ መምህርችን መታዘዝ ከሰንፍ
    መሰዋት ያበልጣል
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እህትችን እናመስግን
    ብዙ ናገር እንድሰታውል
    አድርጎኝል የዛሬው ገጠመኝ
    እህቴ በፀሉት አሰቢኝ ወለተ እየሱሰ ነኝ

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před 3 lety +18

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህን ምታስተምረን ትምህርት ለህይወታችን በጣም ጠቃሚ ነው የኮከብ ቆጠራው ደግሞ ጣም ይገርማል ይሄን ትምህርት ስምቼ አስተያየት እሰጣለው ብቻ ኑርልን👐

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety +3

    በእወነት እኔም ቤተስቦቸን ነፃ ባወጣ ከመናፍስት ፈጣሪ ፈቃዱ በሆን ዋው እህታችን እግዚአብሄር የለቦናሽን ሃሳብ የፈፀምልሽ መምህርዬ እኔ ካንተ የምማራችዉን ለመፈፀም ዘገጁ ነኚ የምተላቸዉ ሁሉም በእወነት ትክክል ናቸዉ እኔ እራሲን አርካ ነበር ግን አሁን እድሜ ላንተ ስባት ወር ሆኖኛል ከዚህ ነገረ ከራኩ በምስግድ በመፅልይ ሳስብዉ በጣም ልቤ ከነካል ስለ አሳለፍኩት ህይወቴ ምንያሃል አምላኬን እንዳስቀየምኩት ሳቅ ያቅጠቅጠኛል ባሁኑ ስዓት የመናፍስትን ሲራ በጣም ነው የትረዳሁት እኔን በጣም ነው የጎዱኝ ከምንግርህ በላይ ህይወቴ ተጫዉተዉብኛል የኔ ህይወት አንድ ገጠመኝ ይሆን ነበር ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +14

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐 እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን ለዚህ አደረሰሺ እህቴ በጸሎት አሰቢኝ ወለተማርያም ከዚህ መናፍስት ሰራ መላቀቅ መመረጥ ነው::

  • @senayetwoldemichael4717
    @senayetwoldemichael4717 Před 3 lety +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በህወቴ ብዙ ተምሪበታለው ድኘበታለው ቤቴሰቤ ሁሉ ድነውበት ለቅዱስ ቁርባን በቅተውልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሌላው ትተህ የዳነውን አስብ ተስፍየ

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +1

      በፀሎትሽ አስቢኝ ፍቅርተ መድህን በስደት ነዉ ያለሁት መቆረብ አልችልም

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety

      እኛም ነን ተመስገን

    • @wedasemaryamzeefrem
      @wedasemaryamzeefrem Před 3 lety

      ክርስትና በታዋቂነት በተከታይ ብዛት በደጋፊ ብዛት እሚኖር ሳይሆን በተሰበረ ልቡና በትሁት ስብዕና የሚኖር ህይወት ነው።
      ተአምር አሳይቼአለው አጋንንት አስለፍልፌአለው እና ብዙ ህዝብ ይሰማኛል ይቀበለኛል ተቀብሎኛል እና ተብሎ በድፍረት የቅድስት ቤተክርስትያንን አስተምህሮ መተላለፍ መገዳደር ደፍሮ ማስደፈር ፣ ተአምሩ ከመንፈስ ቅዱስ እንዳልሆነ የሚያጠይቅ ግብር ነው።
      ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በንፁህ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች እራሱዋም እርሱ መድህንአለም ክርስቶስ እንደመሆኑ ስርአትን ህግን የሰራላትም ባለቤቱ በቅዱሳን ሀዋርያት አድሮ እና መርቶ ነው።
      ሀዋርያት ቅዱሳን ደግሞ ህግን ስርአትን ደንግገውልን ለዘመናት የኖረች ቤተክርስትያን ንፁህ ወንጌልን እምትሰብክ ቤተክርስትያን ላይ
      ዛሬ መምህር ግርማ ((ህልሜን አድምጡ ህልሜም ይተግበር ስርአት ይሰራ))) ብለው ለህልማቸው ሲባል በተከታዮቻቸው በነ መ/ተስፋዬ እና መሰሎቹ በድፍረት ቅዱስ ቃሉን ለህልማቸው መቁጠርያ ሲባል አጣመው እስከመስበክ እስከመተርጎም ደርሰዋል።
      መፅሀፍ ቅዱስ ማንም ለገዛ ፍላጎቱ ሊተረጉም እንዳይገባ በግልፅ ተደንግጉዋል። ይህ አይነቱ ድርጊት ቅድስት ቤተክርስትያንን እናድስ እናሻሽል እንደሚሉ እንደ መናፍቃን ያለ አካሄድ መሆኑን ልብ ይሉዋል።
      "ወንድሞቼ ሆይ ከናንተ ውስጥ ማንም ያለ ስርአት አይሁን"
      የተባለውን ቅዱስ ቃል ልናስብ ይገባል።
      ማንም ሰው እደግመዋለው ማንም ሰው ህልሙንም ሆነ እይታውን ቅድስት ቤተክርስትያን ላይ ሊጨምር ሊቀላቅል አይችልም። ማንም ከቅድስት ቤተክርስትያን በላይ አይደለም።
      ሳይቃጠል በቅጠል። ይታሰብበት።
      czcams.com/video/jk10mkg25-4/video.html

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +9

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @warined6646
    @warined6646 Před 3 lety +3

    የሰማናቸውን ገጠመኞች ከራሳችን ህይወት ጋር እያመሳከርን ብዙ እጅግ ብዙ ተምረናል። መምህራችን እኛን ቀይረሃል እግዚያብሄር እድሜ ከፀጋጋ አብዝቶ ይስጥህ እግዚያብሄር በልጆችህ ይክፈልህ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +5

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i Před 3 lety +12

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የሚገርም አስተምህሮ ነው በዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር 30 60 100 እንድናፈራ ፍቃዱ ይሁን አሜን [፫ ] ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sasahuhabite1450
    @sasahuhabite1450 Před 3 lety +21

    መምህር አትናደድ አንዳንዴ እኮ ጋንጩሩም ኮሜንት ይፅፋል ። እውነት ለመናገር በጣም ቀላል ያልኳቸውን ያልተረዳሁትን ነገሮች እህታችን በምታብራራበት ጊዜ በጣም እየተገረምሁ ነበር ስሰማት የነበረው ፀጋውን ያብዛላችሁ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ።

    • @wedasemaryamzeefrem
      @wedasemaryamzeefrem Před 3 lety +1

      ይህ የነዚህ ወንድሞች አካሄድ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ፣ ከወዲሁ ትኩረት ካልተሰጠው ግንዛቤ ካልተሰጠ ጠያቂ ተጠያቂ በሌለበት የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮ ከምንም ሳይቆጥሩ እንደ መናፍቃን ለራሳቸው በተመቻቸው መንገድ ቅዱስ ቃሉን መተርጎም እጅግ አሳዛኝ እና ሚያሳስብ ጉዳይ ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማንም ሰው በመሰለው በፈለገው ሊተረጉም አይችልም። ይህ የመናፍቃኑ አካሄድ ነው።
      czcams.com/video/sFQBRMtp3Pw/video.html

    • @sasahuhabite1450
      @sasahuhabite1450 Před 3 lety +3

      @@wedasemaryamzeefrem ይቅርታ ወንድሜ እስኪ በደንብ የመምህር ተስፋዬን ወይም የሌሎቹን የመምህር ግርማ ተማሪዎችን ወይም ምእመኑን ጠይቁ ። ለምን ? እናንተ መስማት ስላልቻላቹሁ ያደለው ከመስማትም አልፎ አዳምጦ ነው ሰውን የሚተቸው ። እሺ አስተማሪዎቹስ መቼስ አንዴ እንደወንጀለኛ አድርጋችኋቸዋል እስኪ ምእመኑን ጠይቁ ? እኔ ለምሳሌ ምስክርነት መስጠት እችላለሁ 1 የራሴም ችግር ሊሆን ይችላል ግን ስለስግደት ከህማማት ውጪ አልሰግድም ነበር ለምን ስለማላውቅ ምን ተብሎ እንደሚሰገድ አላውቅም ነበር በሰንበት ት/ቤት እንኳን አይሰጥም አሁን አላውቅም መሰጠት ተጀምሮ ከሆነ ። በዋናነት ግን መሰጠት ያለበት ይሄ ነው መጀመሪያ በፍቃደኝነት ለአምላክህ ስትንበረከክ ነው ከበሮ መምታቱም መዘመሩም ስለምስጢራት ማስተማሩም መማሩም ሁሉም የሚደርሰው 2 መፅሀፍ ቅዱን ማንበብ እፈልጋለሁ ወይም አነባለሁ ግን በያንዳንዱ ምእራፍ ላይ በጣም ብዙ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር ግን የብዙ ታዋቂ መምህራትን ትምህርት እሰማለሁ ምንም አላገኘሁበትም እያልኩ ሳይሆን ግን ጥያቄዬን አለመለሱልኝም 3 በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው በሀይማኖታቸው ጠንካራ የሆኑ ሰዎች ለምን በዝሙት ይፈተናሉ ? አይፈተኑ አይደለም ሁላችንም እንፈተናለን ። ግን ባለትዳር ሆነው በተለያየ ቦታ ልጆች ወልደው ሳይ ለምን በተለይ ክርስቲያን ሀይማኖትን አዋቂ ሆነው በየ መጠጥ ቤቱ በየ ጭፈራው የሚል ጥያቄ ይፈጥርብኛል ግን ሰዎች እኮ ሳይፈልጉ ነው በዚህ መንገድ እራሳቸውን ወድቀው የሚያገኙት........... ሌሎችም በጣም ብዙ አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለነዚህ ሁሉ ጥያቄዋቼ መልስ ያገኘሁት በመምህር ግርማ አስተምሮ በራዲዮ አቢሲኒያ ላይ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ሌላው መምህር ተስፋዬም የበለጠ ሀይማኖቴን እንዳጠብቅ እያደረገኝ ያለ መምህር ነው ስለዚህ ማንን ከቤተክርስቲያን ማስወጣት እንዳለባችሁ ወይም ስለቤተክርስቲያን ማስተማር እንዳለባችሁ አላወቃችሁም መጀመሪያ ስለሰው ከማውራት አራቱ ጣት ወደ ራስ ስለሚጠቁም ያላችሁበትን አስተውሉ እናስተውል አመሰግናለሁ።

    • @g.t.n3861
      @g.t.n3861 Před 3 lety

      Ene erase tadela eyaleku neber

    • @user-bx7hq1wh5l
      @user-bx7hq1wh5l Před 3 lety

      በትክክል ጋንጭሩ በኮሜንት እንዲሳደቡ ይገፋፋል እኔ እምገርመኝ ነገር በመምህር ትምህርት ነው በህወቴ ለውጥ ያገኘሁት ከዛ ኣንድ ቀን ትምህርቱ እየሰማሁ እያለ ውስጤ በጣም ንዴት ብስጭት ይሰማኝ ጀመረ ከዛ በቃ ደውለሽ ስደብው በቴሌግራም ገብተሽ ፃፍ ፃፍ ኣለኝ እንዴ ምን እየሆንኩኝ ነው ብየ ኣማተብኩኝ እግዚኣብሄር ይመስገን ክፋ ስልናገር ባነንኩኝ እንጂ ምስጥሩ ስወጣበት ኣይወድም ጋንጭሩ

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 Před 3 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛ ብዙ ሰወች ይህን ትምርት ስንከታተል ብዙ ነገር ለውጥ አለን ቀጥልበት በአተ ትምርት ውስጥ ስንት ነገር አይቸበት አለሁእኔም ለውጥ አግቸበት አለሁ

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f Před 3 lety +1

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ስለ ማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እግዚአብሔር ከቀረበነው እግዚአብሔር ምንሃይለን ለኛ ቂርብ ነው ልቦናችን ውስጥ ገብቶ ይኖራል ጌታ ሆይ አንተን የምታመልክ ነፍሴም ስጋዬንም አድረገአት አሜን እኛ በእራሳችን ፀንተን ከተነሳን እራሳችን ብቻ አይደለም ቤተሰቦቻችንም ከጥላት አሰራር ልንድን እንችላለን ማለት ነው በእግዚአብሔር ኃይል በርሱ በማመን የአባታችን ግርማ ና የርስዋን አገልግሎት ሲከታተል ውስጤ ለመንፈሳው እድነቃቃ አደረገኝ ይክብረልኝ የድንግል ልጅ እናንተን የሰጠኝ ወደ እናንተም ያስጠጋኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ እግዚአብሔር ምን ኃይል እደም ውደን እረዳለሁ በዚህ ላይ እየበደልነው እየአጠፋኑ ያልተውን እንኩዋንስ ተሳደድኩ ስንቱ አስተማረኝ መድኃኒዓለም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዘወትር ከልጇ ከወዳጇ ሳልለያት እመቤቴን
    አቤቱ፥ሰማያት፡ተኣምራትኽን፡እውነትኽንም፡ደግሞ፡በቅዱሳን፡ማኅበር፡ያመሰግናሉ።
    6፤እግዚአብሔርን፡በሰማይ፡የሚተካከለው፡ማን፡ነው፧ከአማልክትስ፡ልጆች፡እግዚአብሔርን፡ማን፡
    ይመስለዋል፧
    7፤በቅዱሳን፡ምክር፡እግዚአብሔር፡ክቡር፡ነው፤በዙሪያው፡ባሉት፡ዅሉ፡ላይ፡ታላቅና፡ግሩም፡ነው።
    8፤አቤቱ፡የሰራዊት፡አምላክ፥እንደ፡አንተ፡ያለ፡ማን፡ነው፧አቤቱ፥አንተ፡ብርቱ፡ነኽ፥እውነትኽም፡
    ይከብ፟ኻል።
    9፤የባሕርን፡ኀይል፡አንተ፡ትገዛለኽ፥የሞገዱንም፡መናወጥ፡አንተ፡ዝም፡ታሠኘዋለኽ።
    10፤አንተ፡ረዓብን፡እንደ፡ተገደለ፡አዋረድኸው፥በኀይልኽም፡ክንድ፡ጠላቶችኽን፡በተንኻቸው።
    11፤ሰማያት፡የአንተ፡ናቸው፥ምድርም፡የአንተ፡ናት፤ዓለምንና፡ሞላውም፡አንተ፡መሠረትኽ።መዝ 88;:5
    8፤ሐሤትንና፡ደስታን፡አሰማኝ፥የሰበርኻቸውም፡ዐጥንቶቼ፡ደስ፡ይላቸዋል።
    9፤ከኀጢአቴ፡ፊትኽን፡መልስ፥በደሌንም፡ዅሉ፡ደምስስልኝ።
    10፤አቤቱ፥ንጹሕ፡ልብን፡ፍጠርልኝ፥የቀናውንም፡መንፈስ፡በውስጤ፡ዐድስ።
    11፤ከፊትኽ፡አትጣለኝ፥ቅዱስ፡መንፈስኽንም፡ከእኔ፡ላይ፡አትውሰድብኝ መዝ 50::8:11
    መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አበርታ በምስተዋል ከአድምጠን እህት ወንድሞቼ የእራሳችን ብቻ አይደለም ብዞችን ለመለውጥ እንችላለን እግዚአብሔር ይርዳን በነገር ሁሉ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ የኛ እንቁ በእውነት ይገርማል ብዙ ተምሬበታለሁ የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ሁላችንም በማስተዋል ልናዳምጠው ይገባል የተዋህዶ ልጆች

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +2

      በትክክል

    • @wedasemaryamzeefrem
      @wedasemaryamzeefrem Před 3 lety

      ይህ የነዚህ ወንድሞች አካሄድ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ፣ ከወዲሁ ትኩረት ካልተሰጠው ግንዛቤ ካልተሰጠ ጠያቂ ተጠያቂ በሌለበት የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮ ከምንም ሳይቆጥሩ እንደ መናፍቃን ለራሳቸው በተመቻቸው መንገድ ቅዱስ ቃሉን መተርጎም እጅግ አሳዛኝ እና ሚያሳስብ ጉዳይ ነው። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማንም ሰው በመሰለው በፈለገው ሊተረጉም አይችልም። ይህ የመናፍቃኑ አካሄድ ነው።
      czcams.com/video/sFQBRMtp3Pw/video.html

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety

      @@wedasemaryamzeefrem እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኛ ብዙ ተጠቅመናል ወይ ጉድ እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን ጠላት አርፎ አይተኛም

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

      @@wedasemaryamzeefrem እርሶ ወይም አተ መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ። ስለመናፋስት ስራ ነዉ እያስተማረ ያለዉ ምኑ ላይ ነዉ ስተ ቱ ኦርቶዶክስ እምነታችንን አጠንክን እዲንይዘዉ አስተማረ እጂ ምን አጠፋ። ተሳስቶል ካልክስ አተነክ ስተተኛዉ እራስክን ፈትሽ እኔ ማነኝ ብለክ??????

  • @tsegenetaschenaki5460
    @tsegenetaschenaki5460 Před 3 lety +1

    መምህር እኔ አሁን ያልከውን ነገር አደርግ ነበር ኮኮብ አነባለሁ መዳፍ አነባለሁ ብዙ መፅሀፍ አንብቤአለሁ ግን በሰአቱ እንደ እውቀት ነበር የማየው እና ሃጥያት መሆኑን የተረዳሁት ፃድቃኔ ሄጄ ንሰሃ ገብቼ ነበር ሆኖም በህልሜ ሃጥያት እነደሆነና ንስሃ እንድገባበት ተነግሮኝ ንስሃ ስገባ መፅሃፉን እንዳቃጥለው ነግረውኛል ይሄ የሆነው ከ አምስተት አመት በፊት ነው አሁን ጠቆር እንደሆነ ሳውቅ በጣም ነው የገረመኝ ብዙ ሰው እንደሚማርበት ተስፋ አደርጋለሁ አንተም በርታ በተለየያየ መንገድ ሊያስቆሙህ የሚሞክሩትን አትስማቸው መንገድህን ቀጥል አንድ ቀን ቢሮ መጥቼ ብዙ ነገር እነግርሃለሁ፡፡

  • @user-by6ml4nm3v
    @user-by6ml4nm3v Před 3 lety +8

    ሠላም ለናንተ ይሁን የ መምህራችን ፍሬዎች መምህር በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏እና የኔ መዳም በቀን 3ካርቶን ሲጋራ ነው የምታጭሰው እህቷ ደግሞ ፍንጃል ዘቅዝቃ ታያለች እንግዲህ ይሄ ነገር በጥም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀኝ ከሁሉም የገረመኝ ደግሞ የ ፀሎት ክፍል ሰጣኛለች ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ✝👏

    • @user-jr3hg4ck7m
      @user-jr3hg4ck7m Před 2 lety

      በጣም ያሳዝናል የኔ እህት እግዚአብሔረ ይጠብቅሸ

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለ ህይወት የስምዓልና መም.ተስፋየ ብዙሕ ነገር ተማሂርና ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ፈጣሪ🙏

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +2

    መታደል ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርች ለአችን የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን🙏

  • @salamfosom2570
    @salamfosom2570 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ትምህርት ብጣም አስታሜሬ ነው ❤👏

  • @user-zs8is6bf9k
    @user-zs8is6bf9k Před 3 lety +2

    በእውነት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እናመሰግናለን እናተ ድናችሁ እኛንም እንድንድን ያደረጋችሁን ነው እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በሰው ለይ አድሮ የሚያስተምር አምላክ
    የሚገርመው ነገር የኔ የእህቴ ልጅ በደዚ አይነት ነገር ያምናል ገጠመኝ የሚባል ነገር መስማት አይፈልግም እኔ በሰው ሀገር ነኝ በቻ አልኩት ሞክሪ ነበር ግን ለግዜው አልተሳካልኝም ግን አንድ ቀን ይሁንልን እኔ በገጠመኝ ከምን ሂወት እንደ ወጠው እኔ እና እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @zainabal5240
    @zainabal5240 Před 3 lety +11

    ጭቅላቴ ተነካ አልፀልይም አልሠግድም የመስገጃቤት የለም ደላሎች ገንዘብ አታለሉኝ ያላኩልኝን ልኬአለሁ ነዉ የሚሉኝ እኔ ቀን አቆጣጠር አልችልም መርሣት በሽታይዞኛልመሠለኝ በፀሎታችሁ አሥብኝ በሠዉ ሀገር አንድምነገር የለኝም በፀሎታችሁ አሥብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd Před 3 lety

      አይዞሽ

    • @tsebel3211
      @tsebel3211 Před 3 lety +3

      አይዞሽ እህቴ እማምላክ ትድረሰልሽ እንደምንም ልትፀልይ ታገይ ብቻልሽ አባታችን ሆይ ብይ ቢደክምሽ እንኳን ቁጭ ብለሽም ስትሰሪም ብቻ መድኃኔዓለም ይርዳሽ

    • @user-id2hc4zm5x
      @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +2

      እመብርሀን ታስብሽ ወለተ ኪዳን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Ayzosh entselyilishalen

    • @seve3476
      @seve3476 Před 3 lety +1

      አይዞሽ የእመ አምላክ ልጅ ትርዳሽ እህቴ

  • @mahiteshe5652
    @mahiteshe5652 Před 3 lety +4

    I don`t be live in Astrology, I be live only in GOD. He has the right to change our life.

  • @user-el5gw3pu4l
    @user-el5gw3pu4l Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ብዙ ነገር ተምሬበታለው በእድማ እና በጤና ያኑርልን በፀሎታቹህ አሱቦኝ ወለተ ሰንበት

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +5

    ወይ ይሄ ኮኮብ ቆጠራ የሚባል ነገር ምን ውስጥ ነውየሚያስገባን ግን ብዙ ትምህርት ተማርኩኝ በዚህ ገጠመኝ በእውነት መምህር እድሜና ጤናውን ያድልህ ይሄን ትምህርት እንድሰማ የረዳኝ አምላኬን አመሰግናለሁ

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +4

    መምህር 183 ላይ ለፃፍኩት ኮሜት በጣም በጣም ይቅርታ በወቅቱ የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ግን እንደተሳሳትኩ ያወኩት አሁን ነው መፃፍ አልነበረብኝም መምህር አንተን ና አድማጮችን ስላስከፋሁ በጣም ይቅርታ በድግል ማርያም ስም ይቅርታ አድርጉልኝ
    ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @fikertbelete7663
      @fikertbelete7663 Před 3 lety

      መምህር 183 ላይ ለፃፍኩት ኮሜት በጣም በጣም ይቅርታ በወቅቱ የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ግን እንደተሳሳትኩ ያወኩት አሁን ነው መፃፍ አልነበረብኝም መምህር አንተን ና አድማጮችን ስላስከፋሁ በጣም ይቅርታ በድግል ማርያም ስም ይቅርታ አድርጉልኝ
      ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @fikertbelete7663
      @fikertbelete7663 Před 3 lety

      መምህር 183 ላይ ለፃፍኩት ኮሜት በጣም በጣም ይቅርታ በወቅቱ የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ግን እንደተሳሳትኩ ያወኩት አሁን ነው መፃፍ አልነበረብኝም መምህር አንተን ና አድማጮችን ስላስከፋሁ በጣም ይቅርታ በድግል ማርያም ስም ይቅርታ አድርጉልኝ
      ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 3 lety +3

      @@fikertbelete7663 ተባረኪ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው መምህር ተስፋዬም ይቅርታ እንደሚያደርግልሽ ተስፋ እናደርጋለን በተረፈ ኮመንት ስንፅፍ በማስተዋልና ሌሎች ሊማሩበት የሚችል ነገር ብንፅፍ መልካም ነው በመሰለኝ እና በጊዜው በተሰማን ስሜት የምንፅፈው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።

  • @deboorah2867
    @deboorah2867 Před 3 lety +14

    ኸረ መምህ ይኸ ነገር እኛም ቤት አለ መፀሀፉ አንዳንድየ አባቴ ሲያነብ አየው ነበር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +7

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን በጽልት አሥብኝ መ ም ህ ር ጽጌ ማርያም

  • @user-rl9ep8rp6b
    @user-rl9ep8rp6b Před 3 lety +4

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን ተስፍሽ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ገጠመኝ ብለህ የጀመርከዉ ምክንያቱም ብዙዎች የአባቶቻች መምህር ግርማ ትምህርቶች የማይሰሙ የሚንቁ የነበሩት አንተ እግዚአብሔር በዚህ ትምህርትና ግጠመኝ እንዲማሩ እንዲሰሙ አድርጎ ስለሰጥን ምስጋና ይድረሰዉ ለኡል እግዚአብሔር ለአንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋና በረከት ይስጥህ አብዛኛው ህዝብ በየቤቱ እየተጋ እፀለየ እራሱን እየፈተሸ ነዉ ከራሴና በዙሪያዬም ያለንዉ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በመጀመሪያ ምንም ከተማ የመጣ ግን የክርስትናን ሃይማኖት ያስተማረን አንጃ ሰውን አይደለም የምንፈልገው መምሬ 2ግዜ ነው ገጠመኙን ያዳመጥኩት ኮከብ ተቆጠረ ስባል ለሌ ነገር ነው መምሰለኘ አለቃም ነበር ዛሬ ተማረኩ ተመሰገን ቃለ ህወሃት ያሰማልን እመብርሃን ትጠበቅ ከን ቤተሰቦች

  • @user-hy3ij3kz8x
    @user-hy3ij3kz8x Před 2 lety +1

    ቃለ ሂይውትን ያስማል ውድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-nf1xx2df5w
    @user-nf1xx2df5w Před 3 lety +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን መጀመሪያ ላይ ባነሳህው ሃሳብ ላይ ግን እነዚህ ያልሆነ ኮመንት የሚፅፉ ሰዎች እኮ እነርሱ ሳይሆኑ በእነርሱ ላይ ያለው መንፈስ ነው ይሄን የትምህርቴ ዉጤት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይገፅስልን መምህርየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 💐

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አዳምጬ እመለሳለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ መምህሬ

  • @user-ey9lx3bd2m
    @user-ey9lx3bd2m Před rokem

    እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜ አጤናጋ ቸሩ መድሀኒያለም ይሰጥልን

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እድሜና ጤና ይስጥልን እንዳንተ አይነት ያብዛልን ምክንያቱም እነዚህ አይነት ትምህርት ከአባታችን መምህር ግርማና ከአንተ በቀር ሊያሳየን የቻለ የለምና እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ህይወት መለሰሽ መጨረሻችሁንም ያሳርላችሁ እኔንም ደካማ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 Před 3 lety +1

    ሰላማቹህ ይብዛ መምህር እና የመምህር ፍሬዎች መምህራችን ለሚያስተዉል የምታስተምራቸው ትምህርቶች ሂወትን የሚቀይሩ ናቸው ከተጠቀምንባቸው። የጥፍር ነጭ መሆን የፕሮቲን ወይ የካልስዩም እጥረት ነው እንደተማርኩት
    የቅባ ቅዱሱ መመስከር የምፈልገው በጣም ኢየተጠምኩበት ነው ለኔ ኣንዱ የክርስቶስ እቃ መሳሪያየ ነው ኣምላክ ይመስገን። መምህራችን በርታልን ሂወታችን እየተቀየረ ነው።እመብርሃን ትጠብቅህ ።

  • @martaassfaassfa8227
    @martaassfaassfa8227 Před 3 lety +1

    መምህር በርታልን በእውነት የብዙ ሰው ህይወት እየቀየርክ ነው ኮሜት የሚጽፍ ብቻ አይደለም ያለክ አድማጭ ሰታለቅሰ አልቅሰን ነው ብዙ ትምህርት አግግኝተናል አመለከታቻችን ብዙ ተቀይራል የእኛም ከስራት ተፈተን በገጠመኛችን ሌላዉን ለማሰተማር ያብቃን አሜ

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 3 lety +1

    በፍውነት መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህች ልጅ ያለ እምነትና ጥንካሬ እንዲኖረኝ ተመኘው እራሴን የምነት ደረጃዬ ጥንካሬን እንድፈትሽ ነው ያደረገኝ በእርግጥ እግዚአብሔር ካረዳ ማንም በራሱ ምንም ማድረግ አይችልም እግዚአብሔር አምላክ የዚህች ልጅን እምነት እንዲሰጠን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላምህ ይብዛ እሯ ችግር የለም ማነም ስው አቅርብ ለኛ ይጠቅማል እንጅ አይጎዳንም መምህር ከእህታችን 31ኛ ገጠምኝ ላይ ቡዙ ቡዙ ተምርናል በእውነት በጣም ጎበዝ እህታችን ናት መምህር ተስፋዬ ክርስትያን መስሎ ሌላውን ነገር የምጽፈው ስው ሌላ ይሆናሉ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
    መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ 💐💙
    አወ ተለውጠናል ሂወቴን እንደአዲስ ነው የዘራሀው መምህር
    የኛ #እንቁ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +1

    በሰተመጨረሻም ተመሰገን የልዑል እግዛብሔር ፍቃድ ከሆነ የኛንም ህይወት ይቅይር አሜን🙏🙏🙏
    እህቴ በረከትሸ ይደርብን የእህቴ ልጅ 1 አመት ከ3ወር አረጓል የሚጥል በሸታ አለበት ተብሎል እና አባክሸን በፀሎትሸ አሰቢው ሀይለ ሚካኤል

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety +12

    እግዛብሄር ይመስገን የኛ እንቁ የሂወታችን ብርሃን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን አወ ለውጥ አምጥተናል ከተንኮልና ከምቀኝነት ነፆ ሁኛለሁ

  • @wendesankassahun483
    @wendesankassahun483 Před 3 lety +1

    ወንድሜ በጣም ነው በምታቀርበው ገጠመኝ ትምህርት በጣም ደስ የሚለኝ፤ በገጠመኝህ ውስጥ ግን ደስ የሚለኝና የማየው የፈጣሪ ነው አንተም ፈጣሪ ይርዳህ ሰውን ግን አትስማ አትዪ!

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ወዱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን ድንቅ ነው የእግዚያአብሔር ስራ ።
    መምህር ዝንብለው አስተምሩን የተለወጥንን ተለውጠንበታል ልብ ያለው ልብ ይግዛ ።አንዳድ ሰዎች የሚናገሩትን አይስሙ አሁንም በላያችላይ መንፈስ ቅዱስ ስለ ሌለ ነው እኔ ግን በተለይ ስደት ያለነው አህት ወንድሞች በጉጉት ነው የምንሰማው እንዲሁም አዬተቀየርንበት ነው አስተምሩን አስተምሩን አስተምሩን 🔕⛪️

  • @frezerhanna8533
    @frezerhanna8533 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ ማውራት የለመደ አፍ ያውራ አንተ የያዝከውን ቀጥል መምህራችን እኛ ተመችቶናል በጣም ደስ በምል አፍ በምያስከፍት ማብራሪያ ነው ያብራራቹልን ደስ እያለኝ እና እየተገረምኩኝ ነው ያዳመጥኪት እግዚሐብኤር ጸጋውን ያብዛላችው ለሁለታችውም በርቱልን

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +1

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ) እግዚያብሔር ይመሥገን
    መምህር። ተስፋየ እንኳን በሰላም መጣህ
    እስኪ ወደ ገጠመኙ ልግባ እና ስምቸ እመለሳለሁ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
    ካንተ ያላወኩት ነገር ምን አለሁሉን እየተመርኩ ነው ግን ውጌ ላይ አልቻልኩም። ብቻ እግዚያብሔር ይመሥገን

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +6

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před 9 měsíci

    መምህራችን እግዚአብሔርን ያወቅሁት በአንተነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kntattiyub831
    @kntattiyub831 Před 3 lety +2

    ወይ ጉድ እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይጎብኝህ እናመሰግናለን ስለምታነቃን

  • @kidistsisay4405
    @kidistsisay4405 Před 3 lety

    መምህር ምን እደምልህ አላውቅም ብቻ ቅዱስ ሚካኤል እናታችን እማ ፍቅር ይጠብቁህ ባንተ ትምህርት ምን ያህል አይምሮዬ እደተፈተ ባይገርም ኡለት ወር ከሁለት ሳምንቴነው ከአንድ ጀምሬ ይኤው ደረስኩ አሁን ያለህበት ላይ ያው በማዳም ቤት እየሰራም እያቋረጥኩም ነው ያዳመጥኩት እና ምን እደምልህ አላቅም በርታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @misaotashoma3252
    @misaotashoma3252 Před 3 lety +3

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ የምለው ቃል የለኝም አንተን የሠጠንን አምላክን እመብርሀንን እጅግግግግግ አመሰግናቸዋለሁ ወደ እምነታችንን አጥብቀን እንድንከተል ስላደረከን ተመስገን በርታ ፈተና ይበዛል ግን ሁላችንም እንዳንሸነፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ ማሕደረ ማርያም ብላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ለሀገራችን ያብዛልን አሜን።

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ መምህር እንዲያውም እህታችን በደንብ እያብራራችልን ነበር ጸጋውን ያብዛላት መምህር ትምህርቱ የሰው ታሪክን መስማት ሳይሆን በዛውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር ሃያልነትና። መንፈሳዊ ተጋድሎን ነው የሚስተምረን መምህር በጾም በጸሎት በስግደት በንሰሃ በበረከት ስራ አስራት በኩራ መንፈሳዊ ፍሬን መስማትና መተግበር ለመንፈሳዊ ህይወትን እንደሚሳድግ እናም ደግሞ የመናፍስትን ሴራ በውስጣችን ሆኖ እንዴት እየጎዳን እንዳለና በዚህ ገጠመኝ ፍንትው አድርጎ ያሳየን ነው። እኔ በራሴ በኩል እራሴን ያየሁበትነው በተለይ ወደ ውስጤ እንድመለከት። ያደረገኝ ይህገጠመኝነው አባቶቻችን አስተማሩን መጸሃፍ ቅዱስን ብሉይን አዲስ ኪዳንን ግን ያስተማሩን ትምህርት ከውስጣችን የሚጠፋነው ያለው እሰማለሁ ግን ተግባር የለም ሃጺያት እሰራለሁ ንሰሃም እገባለሁ ግን ላቆመው አልቻልኩም ነበር ይህ ገጠመኝ ህይወቴን አሳየኝ እንደመስተዋት እግዚአብሔር በማርቆስወንጌልንላይ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ ብሎ አስተማረ በ4 ክፍል ከፍሎ አስተምሯል ግን። እኛ በዳቢሎስ ሴራ ተይዞል ህይወታችን። መንፈሳዊ ህይወታችን በጣም የዘቀጠ ነው እኛ ኢትዮጵያን ምን ድንነው የሚሉት ምንድነው የሚናገሩት። ለምን ግን ጥያቄን ይመልኝ። ስለመናፍስት ሴራ አትወቁ አትማሩ ነው የሚሉት። ይህን ገጠመኝ ስማር ሳዳምጥ። ገድለ አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን አብነተክለ ሃይማኖትን አብነ እስትፋሰ ክርስቶስን። የቅዱሳን ገድል ያስታውሳኛል። ስንቱን ልናገር። መምህር እኔ ምስክርነኝ ሌሎችንም እንደኔው ይመሰክራሉብዬ አስባለሁ። መምህር የምታቀርበው። በጣም አሪፍነው በርታ ጠንክር እግዚአብሔር ያበርታ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ብቻ ቃላት የለኝም ከዝምታ በቀር በዝምታ እግዚአብሔን ላመስግን። እግዚአብሔር ይመሰገ ተመሰገንተመስገን። በጸሎትህ አስበኝ ሃሳቤን እግዚአብሔር እንዲፈጽምልኝ። እህትወንድሞቼ ሁላችሁም በእግዚአብሔርስም እባካችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 Před 3 lety

      እግዚአብሄር በህይወትሽ ሁሉ ይርዳሽ

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላን ነን መምህራችን በጣም ብዙ እየተማርንበትና እየተለወጥንበት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @galaxya213
    @galaxya213 Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም መጠክልን መምህር ሰምቸ እመለሰለው መምህር በእውነት መብራራውም ከልምድ ነው ሰለመነፈሰት በደምብ ሰለምተውቅ በሕይወት ወሰጥም ለውጥ ያመጣች ምረጥ የተዋሕዶ ጀግና የሆነች የ በመነፈሰት በማሸነፈ ላይ ያለች ነት

  • @user-kg2px5px6y
    @user-kg2px5px6y Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሀገር እያለው ኮኮቤን ለመንበበ ነበር ጋዜጣ የማገላብጠው ሉቱ ስብሃት አቤት የኔ አጥያት የድንግል ማርያም ልጅ በፍቅርህ ነው ይሄን ያህል እድሜ የስጠህኝ ከስህተቴ ልታስተምረኝ ነው አምላኬ ሆይ በስማሁት ትምህርት የምማርበት አድርግልኝ

  • @masrathmasrath604
    @masrathmasrath604 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @user-ff9rm1tg4f
    @user-ff9rm1tg4f Před 3 lety +1

    ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር መጨረሻህ ያሳምርልን

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 3 lety

    መምህር እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ የገርማር ዳቢሎስ የሰዉ እድል እንዲት ሊወስን እንደሚፍልግ እግዚአብሔር ይመሰገን በንተ ላይ አድሮ የሚያሰተምርን የሚመክርን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ያገለግሎት ዘመን ይባርክ

  • @umsaif6623
    @umsaif6623 Před 3 lety +1

    መምህርሬ ረጅም እድሜ ይስጥክ በእውነት እያንዳዳችን ቤት ስት አይነት ጉድ አለ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ባለ ታምሩ እደሚያድነን እፁብ ነው🙏

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 3 lety +1

    ቃለሕወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @tsehayeyemaryamlgeneg5147

    መምህሬ የምወድ የማከብር እንኳን ደህና መጣህ ሰምቼ አዳምጬ የተለወጥኩበትን የተማርኩበት እፅፋለሁ

  • @fitsummelkamu2351
    @fitsummelkamu2351 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መምህር ። ይጸልዩልኝ እባኮት ወልደማርያም ብለው 🤲

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ከእህታችን ታሪክ ብዙ ተምረናል ሁላችንም ልጅ ሆነን ኮከብ ያለው ጋዜጣ ነበር ትዝ ይለኛል በዚህ ሳምንት ከፍቅረኛሽ ትጣያለሽ ካለ እንጣላ ነበር ይሄ ታሪክ የሁሉም ቤት ውስጥ ያለ ታሪክ ይመስለኛል ልጅ ሆነን ለሁሉም ነገር ምንም ግንዛቤ አልነበረንም እግዚአብሔር ግን የበደልነውን ሳይቆጥር ሳያስብብን እስካሁን አለን ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን አሜን

  • @lemlemlemlem3996
    @lemlemlemlem3996 Před 2 měsíci

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem

    አዎ የኛ ውድ መምህር አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💐🕊💐🕊

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እለት እለት የምታቀርብልን ትምህርት ህይወታችንን እየለወጥንበት ነው ዋው መምህር በደንብ ነው ያስተማርከን ክፉ አይንካህ ተባረክ ቤተሰብህን ይባርክልህ ይጠብቅልህ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +1

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ የመቱ ሳላ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል እኔ ብዙ ተምረሀለሁ ብዙ በየምትለቃቸው ተመሬ ብዙ ለውጥ አይቻለሁ በጥቂት ወራት የእውነት ቃል የለኝም

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @elyaslemma9398
    @elyaslemma9398 Před 3 lety +2

    በእ/ር ስም እለምናቹአለው ስትፀልዩ ፀሎታቹን የሚሰማቹ እ/ር ለኔም ካለሁበት ፈተና ሊያድነኝ ይቅር እንዲለኝ ፀልዩልኝ የክርስትና ስሜን እረስቼዋለሁ በስደት ነው ያለሁት በስሜ እና ፎቶዬን እልክላቹዋለው እ/ር የመረጣቹ እና እ/ር የሚሰማቹ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      EGZIABHER bmalet astekakileh tsaf wedefit

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +2

      እ/ር እንደዝሕ ተደርጎ አይፃፍም እንዲሕ ነው የሚፃፈው እግዚአብሔር ።

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      Egzhbher yasbesh Ehte

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 Před 3 lety

      ፀሎተ ቅዱሳን አይለይህ ወንድም

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

    በዚህ ግዜ እንዳንተ አይነት ሠው ማግኘት በጣም ከባድ ነው😭 እኛ ማንበብ ያቃተንን አንተ እየነገርከን ነው ከውነቱን ለመረዳት ከልቤ እያሰብኩበት ነው የማዳምጥህ በዛ ላይ እራሴን ወደሆላ እየተመለስኩ እያሰብኩት ነው 100% ተገርሜአለሁ እጅግ በጣም ጭንቅላቴ ተከፍቶ አንተን እዳዳምጥህ ፈጣሪ ስለረዳኝ አመሠግነዎለሁ

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 3 lety

    ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በርታልን እኛ ተምረን ለመለውጥ ያብቃን በጣም ከባድ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ፫

  • @user-fs8gy7md3s
    @user-fs8gy7md3s Před 3 lety

    መምህሬ ገጠመኙን መከታተል ከጀመሩኩኚ ቦሀላ ነው ቆም ብዬ ስለቤተሰቤና ስለኔ ህይወት የተመለከትኩኚ ብዙ ተምሬበታለው አንዳንዴ እንዴ የኔታሪክ ነው እንዴ ይሄ እስክምልበት ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተላይ አድሮ ከነበሪኩበት ህይወት አዲስ ሰው ሆኛለው ለሚተቹት ቦታ አትስጥ ምክኒያቱም መንፈሱ ነው እንዲህ ሚያድሪጋቸው በፀሎት አስባቸው እንደኔ የተቀየሩ ብዙ አሉና እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ መምህር

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ho4eh1ln1x
    @user-ho4eh1ln1x Před 3 lety +3

    ይህን ታሪክ በትንሹ የኔም አለበት 4ወንዶች አውቃለሁ ግን ተሎ ነው እምንጣላው አሁን ነው የገባኝ
    መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ነው የተቀየርክት ሺ አመት ንርልን በተለይ ለስድቶኛች

    • @user-fl8mb1if3x
      @user-fl8mb1if3x Před 3 lety +1

      😢😢😢😢😢 እኔ በዚህ ምክኒያት ከሀገር ወጣሁ ዳግም አረብ ሀገር ተሰደድኩ ምንም ሳይጎድልብኝ 6 አመት የሰራሁት አረብ ሀገር ግን በጣም ህይወቴ ተበላሸ ከዚህ ሁሉ ማዳም ቤት ልታሰር ብየ ተሰደድኩ 😢😢😢😢😢😢ታሪኬ ብዙነው የኔ

    • @lidetamareyam9441
      @lidetamareyam9441 Před 3 lety

      @@user-fl8mb1if3x ayizosh

  • @saraseni1754
    @saraseni1754 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እህታችን በጣም V.Good ❤ በኣከባብያችን ደሞ እንደዚ ኮኮብ የሚባን ነገር ኣለ ኣቆጣጠር ሳይሆን የኔ ኮኮብ እና የ እገሌን ''''' ኮኮብ ኣይስማማም ንጨካጨካለን ጥሩ ነገር ኣናወራም ከቤተሰቦቻችንም ጭምር እንላለን እኔ ግን ትርጉሙ ኣላውቍም ነበርና ዛሬ ነው ያወቅኩት እና ዲያብሎስ ስንት እየተጫወተን ነው ያለ
    ↪እዚህ ገጠመኝ ሲሠማ ኣንድ ነገት ትዝ ኣለኝ ኣረብ ሴት ኣንድ ቀን ግራ እጅሽ ኣሳይኝ ኣለችኝ እና ኣይታ ኣንቺ ደምሽ የነጮች ነው ኣለችን ኣባቴ እና እናቴ ኣበሻ ናቸው ሲላት "በፊት ኣያታቹ ከነጮች ዘሮች ይሆኑ ይችላሉ ኣለችኝ "በጣም ነው የገረመኝ😁
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🎚🎚🎚
    እና በየወሩ ያልቱ የኮኮብ ኣቆጣጠር ስታስተምረን ጥሩ ነበር ከተመቸህ ከተሳሳትኩ ደሞ ይቅርታ ኣርጉልኝ

  • @nanun1795
    @nanun1795 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሄወት ያሰማልን መምህራችን ተዋቸው እንሱ ተምህርት በጣም አስታማሬ ነው

  • @firafisweynu5553
    @firafisweynu5553 Před 3 lety +1

    መምህርሬ ረጅም እድሜ ይስጥክ በእውነት እያንዳዳችን ቤት ስንት አይነት ጉድ አለ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን

  • @user-gu5xr5to5u
    @user-gu5xr5to5u Před 9 dny

    የራሴኑ ታሪክ ደግሜ ሰማሁት😢😢😢😢😢

  • @gedimarnar
    @gedimarnar Před 2 lety

    ይህ ነገር ይገርማል እኔም ያደኩበት ጉድ ስለሆነ ችግሩ ይገባኛል። እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 3 lety

    በእውነት አስተማሪ ትእምህት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል መምህር ቃል ህወሓት ያሰማልን እህታችን እንካን ፈጣሪ ወደራሱ መለሰሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Před 3 lety

    እረ መምህርዬ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እህቴ ስታገባ ኮኮብ አስቆጥረውላት ነው የምትኖረው ህይወት ጥሩ ቢሆንም ግን ከባለቤታጋር ሁሌ ንዝንዝና ጭቅጭቅ ነው አያታችንም እኔ ልጅ በነበርኩበት ግዜ ቡና ከተጠጣ ቦሀላ የጠጣንበትን ስኒ እያየች የጅ መዳፊችንን እያየች የች መንገድ ጥሩ ነው ያች መንገድ ጭለማነው እያለች ነበር ያደግንው የሚገርመው እኔን አች እድለኛነሽ መንገድሽ ክፈት ነው ነበር የምትለኝ አዎ በሄድኩበት ሁሉ መንገዴ ክፍት ነበር ምንም እንከን ገጥሞኝ አያውቅም ግን አልተጠቀምኩበትም ገንዘቤም የት እደሄደ ማን እደወሰደው ሳላውቀው ይበተንብኝ ነበር በቃ የኔ የምለው ነገር የኔ ሆኖ አያውቅም አገኛለሁ ግን የኔ አይደለም እና አያቴ እድለኛነሽ ትለኝ ነበር ታዳ ለምን የኔ የሆነው ሁሉ የኔ አይደለም ለሚለው ጥያቄዬ በቂ መልስ አጊቻለሁ መስከረም ላይ 2013 ገጠመኝ የሚባለውን ማዳመጥ ስጀምር ገና ከናቴ መሀፀን የወጣሁ ያህል ነው የተሰማኝ ሰው መሆን ጀመርኩ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ የኔ ነፍስ በመመለስህ ብቻ በእግዚያብሄር ዘድ ትልቅ ዋጋ አለህ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ሀጥያት ነው የማልላቸው ሁሉ ለጥያትና ሰይጣናውይ እደሆነ እየተማርኩበት ነው በጣም ይገርማል

  • @saraseni1754
    @saraseni1754 Před 3 lety +2

    በስላሴ ስም አሜን
    ኣንድ ነገር ልንገራቹ ውዶቼ እኔ ኮሜንት ስፅፍና ጥፍት ይላል ቴለፎኔ በፆሎታቹ ኣስቡኝ😥😓