185 ገጠመኝ፦ የ 13ዓመቷ ልጅ የእናትና አባቷን አመንዝራነት ስታውቅ ምን አደረገች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2021

Komentáře • 357

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +21

    መምህር ተስፍዬ ያንተን ትምህርት ሰምቸ ሰምቸ ቀስ በቀስ አእምሮየ ተከፈተ ለካ የሰው አእምሮ ይጋረዳል እውነት መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ መድሀኒአለም

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +39

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የኛ ጀግና መምህ ር
    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን💕💐

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před 3 lety +18

    እባክህ መምህር በገጠመኝ ላይ ሴክስ የሚለውን ቃል ወደ ግብረስጋ ግንኙነት ብትቀይረው ምክንያቱም ልጆች አጠገባችን ሆነው ስለሚሰሙት

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p Před 3 lety +22

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ባንተ ምክንያ ብዙዎቻችኔ ተቀይረናል መንፈሱ አይኔን ጋርዶኝ ነበር በግዚአብሔር ፍቃድ ግን በፆም እና በስግደት ዛሬላይ ተፈወስኩ ለዚያውም በባእድ ሀገር ሰኡድ አረቢያ ነው ያልሁት መምህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በቤታችን ያለውን ኮተት እድናውቅ እረድተከኛል ከልቤ አመሰግናለሁ ዛሬ ሞልቶልኝ መስክሬን አቅርቢያለሁ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      Enkwan lezih abekash ehtachin

    • @user-by6hm2zd9p
      @user-by6hm2zd9p Před 3 lety

      @@liyagessesse7435 አሜን

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመሥገን እካንም ተሻለሽ አካንም ደሥ አለሽ

    • @user-ic7iv1wl7e
      @user-ic7iv1wl7e Před 3 lety

      አሜን በጣም ደስ ይላል እግዝያብሄር በቤቱ ያጥናሽ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ስደት ነኝ ብዙ ተለውጫለሁ በርቺ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን መጣህልን ''የዳቢሎስ ሴራ የ ሚለውን ትምህርት እያዳመጥሁ ነበር በእውነት ሁላችሁም ግብና አዳምጡ ከገጠመኙ ባሻገር ብዙ ትማሩበታላችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ መምህር እኔ ሳዳምጥ ሁላም አብረን እዳለን ነው የማስብ አንዳንዴ እያዳመጣችሁ ነው ስትል አዎ እላለሁ ብኛዬን በተመስጦ ስለማዳምጥ ወይኔ እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነው መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነው እልልልልልልልልልል 👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እህታችን በጸሎት አስቢን እህተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ሀይለ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ሰይፈ ሚካኤል ወልደ ዮሀንስ ወለተ መድህን እህተ እየሱስ ሀይለ ማርያም ሀብተ ማርያም ወለተ ማርያም ፍቅርተ ዮሀንስ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ቸር አባት ነው
    ሱባዬ የገባችው እህታችን እባክሽ በፀሎት አሲቢኝ #እህተገብርኤል ብለሽ # ፀጋውን ያብዛለሽ እህታችን
    እፃኗም እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ያሳድግሽ ተባሪኪ እናትና አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
    መምህር- ዘማሬ ፣መልእክትን -ያሰማልን

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew Před 3 lety +4

    እኔ ዛሬ ገና የመጀመርያ ጊዜ ነው ይህን ነጠመኝ የሰማሁት መምህር እንባ እየተናነቀኝ ሰማሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-qs9gi6ck8c
      @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +4

      ያለፈውንም በደንብ ስሚው ብዙ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ አልፎሻል

    • @DomaFf-kj4ew
      @DomaFf-kj4ew Před 3 lety +1

      @@user-qs9gi6ck8c እሺ እህቴ

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን
    በጾለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +21

    እንኩዋን በሠላም መጣህልን እንደምን ዋላችሁ የመምህር ተማሪዎች ኑ እንማማር መምህርዬ እግዚአብሔር አንተንና አባታችንን መላከ መንክራትን መምህር ግርማን ስለሰጠን ዘወትር ምስጋና ይገባዋል ከነ ቤተሠቦችህ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ♥♥♥♥♥

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት ናቹሁ የመምህር ተማሪዎቹ ኑ እንማማር መምህር በድሜ በጤና እማ ፍቅር ትጠብቅልን እንኳን ደና መጡ ስጨርስ እመለሳለው መልካም ትምርት ተምርን 30,60,100,እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +30

    በስላሴ ስም በጣም ድንቅ የእግዚኣብሔር ስራ ያለበት ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ በሳውዲ አረብያ ያለነውን በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ በጣም አስፈሪ ስዓት ላይ ነን

    • @user-wh2yc7sm8z
      @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +3

      አይዟችሁ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አለው እመብርሃን በሰላም ለሀገራችሁ ተበቀን

    • @kalkidantaddesse6095
      @kalkidantaddesse6095 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አይዟችሁ

    • @abi4294
      @abi4294 Před 3 lety +1

      Emabarehan waladita Amalek tasabachu ehite

    • @masimasi7685
      @masimasi7685 Před 3 lety +1

      Kibirii lemedanalemii👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 Před 3 měsíci

      አይዞችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን😢

  • @user-kq1cw2pc4m
    @user-kq1cw2pc4m Před 3 lety +7

    መምህርችን እንኳን ደህና መጣህል እናመሰግን አለን ከጨለማ የነበሪ ነው ወደብርሃን እንድንወጣ ሰላረከን ገጠመኝ በማዳምጥ ቤተሰቦች ከባአዱ አምልኮት ወጥተዋን አባቴ እግሩን አሰሮታን ክፉ መንፈሰ በፆሎታቹህ አሰብልኝ ወልደ ሰማያት እያላቹህ

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +4

    መምህረ ተምህረቶችህ እሄ ነው አልልም ሁሉም የኔ የለወጦ ናቸው ያውም በ8 ውር ወሰጥ የእግዚያብሄረ ሰም የተመሠገን ይሁን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ሼር ላይክ እያድርገን እንጀምር
    ኑኑኑኑኑኑኑ እንምር ጠላታችን እንወቅ
    ሰለማይነገር ስጣታው እግዚእብሔር
    ይመስገን መመምህር ፀጋው ያብዛልክ
    ሁልችንም እናመሰግናልን በቤቱ
    ያጽናችው

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +33

    እግዚአብሔር ይመስገን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አእምሯችንን ይክፈትልን ኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንማር

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 3 lety +1

      ከአግዚአብሔር ደመ ሰገ ንአሜን።አሜን አሜን። ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።መ፣ምህራች፣

    • @user-jx3gi1rv3o
      @user-jx3gi1rv3o Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-yp3re4gw1h
      @user-yp3re4gw1h Před 3 lety

      @@user-jx3gi1rv3o ኮjኳኳኳሸ ነnbnnb0ኖጀበኮ09

  • @user-pt2iv7rl3o
    @user-pt2iv7rl3o Před 3 lety +29

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ እህታችን ሕፃን እሩት አንች ህፃን አደለሽም እውነት በጣም ትልቅ ሠው ነሽ በድሜ ትንሽ ነሽ በአሥተሳሰብ ግን በጣም ትልቅ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před 3 lety +1

      እውነት ነው አሜን አሜን አሜን በረከትሽ ይድረሰኝ

    • @rahelrahell7921
      @rahelrahell7921 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስከን መምህር እኔ ጠፍቼአለሁ ድረሱልኝ

    • @rahelrahell7921
      @rahelrahell7921 Před 2 lety

      ስልክህን አጣሁት እባክ ድረሱልኝ ተሰቃየሁ

  • @user-ks6eh3hc4f
    @user-ks6eh3hc4f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል ድንቅ አምላክ ነው የኛ ጌታ እግዚአብሔር በታናሽም በታላቂም ላይም ድንቅ ነው በጣም ነው የምአደንቃት ህፃን ልጅቷ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ለእኔም ደራሹ ባለ ውለታዬ ነው ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን ጠብቅውን አይለን እልልልል ልልል ልልልልልል ልልልልልል በእውነት መምህራችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያራዘምልን አሜን

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +2

    ባለ ትዳሮች ሁላችሁም ይመለከታል
    ያላገባችሁ ትምህረት ይሆናችዋል
    #ባለ ትዳረ (ሊቦች)አጀብ ጉድ
    ሴትችዬ ካገባችሁ በኋላ በፊት የምታፈቅሩትን ውንድ ሰልክ ቁጥሩን ቦልኮት ምክንያቱም መንፈሰ በምን ቀዳዳ ገብቼ ላብጣብጥ ሰለሚል ማለት ነው
    ለምሳሊ የዚች ልጅ እናት ካገባች በኋላ ለምን አረፎ አይቀመጥም ነበረ ውሸማው? መንፈሱ ነው ያሾራቻው
    የተማረኩበት በዚህ ገጠመኝ እሂ ነው ግን
    ህፃን ሩት #እንደ ሰምዋ እግዚያብሄረ የምትውድ ልጅ ማለት ነው ሳላደንቅሸ አላልፈም ማማዬዬዬ❤
    Love you you forever❤💪👌🙏

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety +1

    በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው
    ይሄ ውሽማ የሚባል ነገር ብዙ ሰው አይቻለሁ ከጎርቤት በእውነት እኔም ከስደት ስመለስ ይሄን ገጠመኝ ማስማት እፈልጋለሁኝ
    በፀሎት አስቡኝ
    ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @salampretty2566
    @salampretty2566 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ትምህረት እኔ ያለሆበት ነው እባክህ እርዳኝ ስለ ድንግል ብለህ

  • @adibelew9107
    @adibelew9107 Před 2 lety

    መምህር ትልቅ ትምህርት ነው እባክህን መምህር እንዲ አይነት ችግር የማውቀው ቤተሰብ አለ እባክህን በፀሎት ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር እንዲታደግ በፀሎት አስቡኝ ስም ክርስትና
    ገብረ እየሱስ
    የኔ ፀጋ አረጋዊ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 3 lety +5

    መምህር እንክዋን ደና መጣክልን ❤️🙏🏼

  • @monami7228
    @monami7228 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ🙏
    እኔም ጋ የዚህ አይነት ችግር አለ እና እባካችሁን በፀሎታችሁ እስቡኝ🙏 ፍቅርተ ኪዳን

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 Před 3 lety +4

    ምሥጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደሪያህ ልሠዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋራ ትሁን
    ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ
    ፈጣሪያችንን እናመሥግን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 3 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት መምህር በጣም ደስይላልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድጋት መጣን በእውነት እደዚች ብልህ የሆነች ልጅ ይስጠን አሜን፫

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 3 lety +7

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ💒🙏🙏

  • @sima_2321
    @sima_2321 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ገጠመኝ ነው በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    #ፍቅርተ #ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት መምህራችን በርታልን ከትምህርቱም ከገጠመኙም ብዙ ተምረንበታል የእግዚአብሔርን ቸርነት የሰማሁበት ድንቅ ነው እሚገርመው ነገር አንዱን ገጠመኝ ለጓደኛየ ልኬላት የነሂወት ነው ብላ አለቀሰች የካሀኑ ሚስት የሚለውን እና ብዙ ነፍስ ነው የዳነው በርታልን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ ብዙ ግዜ ዳውሎድ እያረኩ ነው የምሰማው ለኔ ስደት የነፍሴም የስጋየም ትምህርት ቤቴ ነው በርታልን። ገና አልሰማሁትም

  • @chebosekela98
    @chebosekela98 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው መምህር የእግዚያብሔር ስጦታ ገጠመህ አይጠገብም የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety

    ዉድና እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኔ ከእያንዳንዱ ገጠመኝ ብዙ እየተማርኩና እራሴን እያገኘሁበት ነዉ ይኸ ደግሞ ይለያል ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም
    የእነሱን ልብ የከፈተ አምላክ የሁላችንም ልቦና ይክፈትልን
    መምህር በገጠመኙ ላይ እያነሳሀት ላለችዉ እህታችን በጰሎትሽ አስቢኝ በልልኝ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ 😢 ሂወቴ የተበሳቆለ ነዉ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን።
    ይህን ድንቅ ነገር በጥበቡ የተወላገደውን ትዳር አቃናው በውነት በጣም ደስ ይላል። ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ወልደሽ ክበጂ ሚጣዬ በወለድሽው ልጅ ተደሳች ያርግሽ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +7

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ወይኔ ሩት የምወደው ስም ነው አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 3 lety +28

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሤ ልጆች እንኳን በደህና መጣችሁ ኑ እንማር ከመምህራችን እንኳን ለፆም ፍቺ እና ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሣችሁ

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 3 lety +5

    ኑኑ የተዋህዶልጆች መጥቷን መምህር እየገቢችሁ ሸር ላይክ እያረጋችሁ ሂወታችሁን ቀይሩ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Před 3 lety +1

    መም ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው እችን ጊዜና ሰአት ሰቶ በየእለቱ ገጠመኝ ይሁን ትምህርት ሰምተን እንድንማር እንድንሰማ እያደረገን ስላለ ማለት ነው መም በተቻለህ መጠን እባክህን እንግሊዘኛ ላለመናገር ሞክር ምክንያቱም አንዳንድ የምትጠቀማቸው ቃላቶች ልጆቻችን ሲሰሙት ጥሩ ስለማይሆን ማለት ነው ከይቅርታ ጋር ማለት ነው ሌላው መም አንዳንድ ጊዜ ይቅርታ ትላለህ ማለት አይጠበቅብህም የታሪኩ ዋናዋ ተዋናይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚሆን የለምና የፈጣሪ ሃይል በልጅትዋ ላይ አድሮ ትዳራቸውን ከመፋታት አዳናቸው ማለት ነው

  • @galaxya213
    @galaxya213 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @frezerhanna8533
    @frezerhanna8533 Před 3 lety

    መምህራችን ይህን የመሰለ አስተማሪ ገጠመኝ ለፍተ ግሬ ለኛ እንድደርሲና ራሳችንን እንዲንፈትሽበት ስላደረክ እግዚሐብኤር አብዚቶ ጸጋውን ያብዛልክ ቃለህይወት ያሰማልን ኑርልን እፃን እና ታዳጊ ሩት እግዚሐብኤር አምላክ ያሳድግልን ለንስሃ የበቃች ፍሬ ያድርግልን እታችንንነም መዳንሃለም ብርታቱን ይስጣት እግዚሐብኤር የቀረባት በርችልን በጸሎትሽ አስብን እህታችን በርችልን ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሁላቹንም ኑሩልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የትንሿ ልጅ በረከት ይደርንን በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ🙏🙏🙏

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን በሰላም ምጣሁ ውደ መምሀራችን በርታልን አዎ አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 3 lety +1

    ተኣምር ነው፣የእግዚኣብሔር ስራ፣መምህር ይሀ በድራማ ቢሰራ ቆንጆ ነው።🙏

  • @user-ty4vg5bt7i
    @user-ty4vg5bt7i Před 3 lety +1

    በእዉነት በጣም የምያሳዝንና የሚያስተምርነዉ የሠማነዉን በልቦናቸንያሳዴርብን😭😭😭😭😭😭😭😭ወደትነዉ መግባየ በፆሎት አስቡኝ መምህር በእዉነት በዴሚና በፀጋያኑሩልንህፃኖንም እመብርታሳዴግልን

  • @eyuelgetachew4847
    @eyuelgetachew4847 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ እባክህ በድሬዳዋ የምናናግረው ሰው አለ ወይ፣ በፀሎት አስበን
    በዕደ ማርያም
    እህተ ገብርኤል

  • @sima_2321
    @sima_2321 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
    አሜን አሜን አሜን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +8

    መምህር ሰላም ዋልክልን ለዚቺ ቀን ያደረሰን አምላከ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜንይሄን ገጠመኝ የምነለወጥበት የምንማርበት እራሳችንን የምንፍትሸበት ያድርግልን አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +3

    አሜን እግዚእብሔር ይመስገን እንካን ስላም መጣክ መምራችን

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ደግሜ እየሰማው 184 ትን ኤርፎኔ አላሰማ ብሎኝ ስጨርስ ይሄም ተለቀቀ ደስ ሲል ሰምቼ አስተያየት ሰጣለው

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Tselyina Esserin airphonish lay yalewin menfes yetgaw menfes endehone deacon henok tube lay alelish joro lay Kuchen bilo qalehiwet EGZIABHER endanisema ymiaderg

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 Před 3 lety +11

    ምን አደረገች ??እስኪ እንስማ
    አሜን የግዚአብሄር ስም ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @nunum2148
    @nunum2148 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በጣም ልብ የሚነካና ትምህርታዊ ነገሮች በየጊዜው ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ታሪክ ነው መውለድ ደጉ እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @eyerusalemmaruta2689
    @eyerusalemmaruta2689 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነው እኔ መምህር በአንተ ምታቀርባቸው ብዙ ነገር ተምሪበታለው እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥ። አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በህልም ሽሮማ ውሻ በአንድ ጉን ፊቱ ላይ አንድ ቁጥር የሚመስል ጥቁር መስመር ያለበት በህልሚ እኔ ነጭ ጋቢ ለብሻለው በጣም እየጮኽ እኔን አነካኝም ጋቢወን ለመቧጠጥ ይጮኽል በጣም ይጮኽል በድንጋጤ ባነንኩኝ ከዚህም በኃላ ፀሎት አደረኩኝ መምህር ምን እንደሆነ ንገርኝ ምን ማወቅ ስለፈለኩ ነው አመሰግናለሁ ።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +2

      ውሻው የዛር ምሳሌ ነው
      በህይወት ዘመንሽ አብሮሽ ያደገውን ሀጢአትና ክፉ ነገር አስበሽ እሱ ነው ለምን ተውሽው ነው የሚለው ሀጢአቱን ቀጥይልኝ ነው የሚለው

    • @eyerusalemmaruta2689
      @eyerusalemmaruta2689 Před 3 lety +2

      @@memihirtesfayeabera በጣም ነው ማመሰግነው እውነት ነው በጣም ነው ሚፈታታነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ አፀደ ማርያም መምህር ፀሎት አርግልኝ እግዚአብሔር ይባርክ ከነ ቤተሰብ።

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti.... Před 2 lety

    አሜን ፫ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምን ኣለ ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ይላል በጣም ✝️

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety

    የተባረከች ትንሸዬ እንቁ በረከትሸ ይደርብን
    እባክህን መምህር ተሰፋዬ የእህቴ ልጅ 1 አመት ከ3ወር አርጓል እና ለበቁት አባቶች እናቶች እህቶች ወንዶሞች ሀይለ ሚካኤል ብለው ሱባኤ እንዲገቡለት ንገራቸው የ2 አመት መዳኒት ተሰጥቶታል እና የሚጥል በሸታ አለበት እሰካሁን መሄድ አልቻለም እባክህ🙏🙏🙏

  • @TheDungaga
    @TheDungaga Před 3 lety +4

    መምህር ምህመናኑ ፀሎትና መቁጠሪያ ላይ ብቻ ፎከስ እንዳያደርጉ። በየቀኑ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ እንዲያነቡ ብታስገነዝብ ደስ ይለኛል

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +2

      መፅሐፍ ቅዱስን እኮ ለማንበብ መጀመሪያ እላያችን ላይ ያለውን መንፈስ
      በመቁጠሪያ ካልቀጠቀጥነው እንዴት ይፈቅድልናል? አባቶቻችን እኮ መፅሐፍ ቅዱስን እኮ ሳያነብት በመንፈስ ተገልፃላቸው ቃሉን ያውቁት ነበር ስለዝሕ
      ወገኖቼ እንቀጥቅጥ እንበርታ።

    • @TheDungaga
      @TheDungaga Před 3 lety

      @@redeactef አባቶቻችንማ መፅሐፍ ፅፈው አንብበው ነው ያሳዩን: ከመፅሐፍቶች ሁሉ የሚበልጠው መፅሐፍ ቅዱስ በቀን አንድ ምህራፍ ማንበብ ከፀሎቶች ሁሉ በላይ ነው:

  • @user-ux5oq8xo5n
    @user-ux5oq8xo5n Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መግቢያ ላይ ሁሌ እሄን ያህል ደቂቃ ስለ ወሰድኩ ይቅርታ ትላለህ እና መምህራችን ለራሳችን ነው ችግር የለውም አንተ ነፃ ሆነህ አስተምረን ወደ ገጠመኙ ስሄድ ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት እኔ በ13 አመቴ ምንም ስለሃይማኖት እውቀት አልበረኝም በስደት ሆኜ እግዚአብሔር አንተን የመሰለ መምህር ስለ ሰጠኝ አመሰግነዋለሁ

  • @galaxya213
    @galaxya213 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ደንቅ ሰራ ነው በእውነት ልጅ ምን ያህል አሰተራቅ መሆናቸውን የተያበት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd Před 3 lety +1

    እሷን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን መምህር ወለተ መድህን እያልክ እባክህ አስበኝ

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 Před 2 lety

    መ ምህሬ የድንግል ማሪያም ልጀ ይጠብቅህ እስከቤተሰብህ እኔንም በፀሎት አስበኝ እስከቤተሰቤ

  • @edneethopia3559
    @edneethopia3559 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

    • @user-qz9md5le4z
      @user-qz9md5le4z Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@user-qz9md5le4z Amenn🙏Betasabe Hugege Ehte

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Před 7 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማል መምህር በእውነት እፁም ድቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    በእውነት ትህትና እራስን ዝቅ ማድረግ ሀፅያታችንን አምነን ወደ እግዚያአብሔር መንበርከክ ነወ።

  • @gihi7732
    @gihi7732 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን አቤቱ አምላኬ ኤፍታህ በለኝ ጌታ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +1

    ሚጣዬ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጎበዝ በእውነት መምህር ለሁላችሁም ክብሩን ያድልልን ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት ። ❤️ አመተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን አደረሳችሁ ለለት ሰንበት ክርስትያን እሺ አንምረ

  • @user-ho9xb5yc2n
    @user-ho9xb5yc2n Před 3 lety +3

    በጣም ደስስስ ይላል ቃለ ሕይወትን፣ ዝማሬ መለእክትን፣ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። አሜን🙏💚💛❤

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 3 lety

    መምህር ያአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልክ
    እግዚአብሔር በህፃነት አንደበት እድሯ ስራውን ይሰራል ክብር ምስጋነ ለመዳንያለም ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +1

    እኳን አደረሳቹህ ለፃመ ነቢያት ፍቺ
    መምህራችን እድሜ ይስጥልን
    በጣም አስተማሪ ነዉ ምን ልበል እኔም ቤቴዉስጥ ሁሉም ነገር ስላለ ብቻ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠኝ

  • @yeshia4958
    @yeshia4958 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የውድድውን እንደዚህ ይመልሳል እምላኪ እኔም እናቴን እየጣለብኝ ነው እምላኪ ለኔ አድርገው እየልኩ ነው በፃሎት አስብሎኝ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን 👏👏👏👏በረከቷ ይደርብን ድንቅ ነው

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001

    መምህር አንተን ማዳመጥ የጀምርሁይ ቅርብ ነው በቀን ሁለት ቤድዪ አዳምጣለሁ ግን ቅርብ ጊዜ መቁጠሪያ ተባታተነ ህልም አየሁይ አሁን ሳዳምጥ እና የመስቀል ፅሉት ሳድርስ አይኔን እቦይ ያክላል በጣም ያስለቅስኛል በተለይ አሁን ቤድዩህን ስዳምጥማ ትግልት ላይ ነይ በጣም ያዛጋኛል መነጫነጭ ድካም አስሪየን እውዳት ነበር አሁን ስታናግርይ ዝም ስተልክይ ፍጥጥ በፍጣሪ አነጫነጭይ ወለተ ኪዳን በፅሎት አስቡይ

  • @user-qd3ns2yg3k
    @user-qd3ns2yg3k Před 3 lety

    መምህሬ እንኳን ዳህና መጣህ በእውነት ላንተና ለመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ትምህርትህ በጣም የሚመስጥ እና እውነተኛ መንገድን የሚመራ የመናፍስቲ ሴራ የሚያሳውቅ ህይወታችን እንድናውቅ እና እንድንመረምር የረዳን በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት የኣጎልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ያብዛልን እማ ፍቅር ከሰጥናኤል እና ከሰራዊቱ ትጠብቅህ አሜን መምህሬ እኔ ትምህርትህ ሁሉ ሰምቼ ወድያውኑ ይረዳኛል ነገር ግን ትንሽ ቆይቼ በራሴ ልደግመው ወይም ለሰው ልናገር ብየ ሰጀምር እረሰዋለሁ እና መምህሬ የመርሳት ችግር አለብኝ እና የሄንን ችግር እንዲ ወገድልኝ በፆሎትህ ወለተ ማርያም እያልክ አስበኝ መምህሬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን ።✝️💝✝️

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ካባታችን ጀምሮ ለናተ ኮሜንት መስጠትም አቅምም ጉልበትም የለኝም

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ደንቅ ልዩ ነው የእግዚአብሔር ስራ በእውንት ቃለሂውት ያሰማልን መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜንንንንንንንንንን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +2

    አለን በቸርነት መምህር እንዴት ነህ እድሜ ጤና የድልልን አደምጬ እመለሰለሁኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያበረታህ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክ እህታች በጣም ጎበዝ ነች በዚ እድሜዋ ቤተ ሰብዋን መታደግዋ ትልቅ በረከት ነው የወላጅ ምርቃት የእግዚአብሔር ፀጋ ይደርባት መልካምነት መልሶ ለራስ ይከፍላል በዙ ነገር አውቄበታለው የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 3

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 3 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ሚጣዬን በጣም አድንቂታለሁ እንዳንቺ አስተዋይ ልጅ አብዝቶ ይስጠን

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 3 lety +4

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን

  • @salme4126
    @salme4126 Před 3 lety

    መምህር እንኳን ለመጥምቁ ዮሀንስ አመታዊ ክብረ ባአል አደረሰክ እኛ ሁላችንም በልጅነታችን ስለ መንፈስ ግንዛቤ የለንም በሰንበት ትምህርት ስለ መንፈስ አያስተምሩም በተሰቦቻችን የምያመልኩት ሳና ወቀው ቀርተን ተጎዳን ፈጣሪ ለአንተ እድሜ ና ጠና ይስጥልን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሥራ ይደንቃል እህታችን እመብርሃንወላዲት አምላክ ታሥድግልን ገጠመኝ ላይ የተሳተፋችሁ እህቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለህወት ያሠማልን ዝማሪ መላክት ያሠማልን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety

    ምጣዬዬዬዬ እግዚአብሔር በቤቱ በጥበቡ የሰድግሽ በፀሎትሽ አስብኝ እህታቻንም ፀጋው የብዛልሽ
    አስካለ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    አስካለ ማርያም
    ወልደ ሰንበት
    ወልደ ሰንበት
    ሀይለ ጊዮርጊስ
    ሀይለ ጊዮርጊስ
    ወልደ ሚካኤል
    በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን
    ስለ ሁሉም እጹብ ድቅ ስራው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እውነት የህፃን ትልቅ ነሽ ቤተሰቤ ተበታትኖብኝ በዝሙት ምክንያት ሁላችነም ተበታትነናል እኔም እዳች የመጀመርያ ልይ ነኝ ግን እናትና አባቴን ለማስታርቅ ብዙ ለፋሁ በስደት ስለሆንሁ አልቻልኩም እኔም እዳች የእናትና አባቴን ሀጥያት ነው ስሰማና ያይ ያደኩት ልጅነቴን ሳልጫወት ዛሬ 20 አመት ሆነኝ መምህሬ ቤተሰቤ በመተት ምክንያትና በዝሙት ምክንያት ተበታትኗል ምንም ላርግ አልቻልኩም ለህታችን ብትሰጥልኝና ስባኤ ብትገባልኝስ ለገዳም አባቶች የክርስትና ስሜ ፍቅርተ ማርያም ቤተሰቤን አስቡልኝ እኔ በመስተፋቅር መንፈስ ስሰቃይ ከርሜ አሁን ታስሮልኛል በእግዚአብሔር ቸርነት ግን የቤተሰቤ መንፈስ እያሰቃየኝ ነው በነሱላይ ሁኖ በጸለት አስቡኝ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ በህፃናትም በተናቁትም ላይ የተቆረጠውን ይቀጥላል እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ እንደ ቤተሰቦችሽም ሌሎችን እምትረጂ ያድርግሽ መምህር ሁላችሁን በዚህ ገጠመኝ ላይ የተሳተፋችሁትን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @senatubesenatube3892
    @senatubesenatube3892 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምራችን በውነት በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ውን ይስጠን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
    እግዚአብሔር ሆይ ለኔም መዳኛ ቀኔን አሳየኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +1

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ዋዋዋዋዋዋውው በጣም የምትገርም ልጅ ናት እውነት መታደል ነው እግዚሐብኤር እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናት እሄን የመሰል ገጠመኝ ዲስላክ የምታረጉ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety

    እውነት ውድ መምህራችን የምትለቃቸው ገጠመኞች ሁሉ ሙሉ በሙሉ በራሴ በቤተሰቤ በዘመዶቼ በጓደኞቼ ህይወት ላይ ያየሁት ነው በእውነት እንደዛህ ትምህርት የተለወጥኩበት የለም በእውነት እጂግ በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን

  • @ffty7136
    @ffty7136 Před 3 lety

    መምህር እንዴት ነህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ፈጣሪ እኛንም ይርዳን መጨረሻችን ያሳምርልን ጌታሆይ

  • @cherinetshambufish
    @cherinetshambufish Před 3 lety

    Egziabher yimesgen

  • @Selamawit
    @Selamawit Před 3 lety

    መምህር ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ በዚህ በስደት ከሚያፅናኑኝ ውስጥ አንዱ ያንተ ትምህርት ነው በህይወቴ ለውጥ ባላመጣም እሰመዋለሁ ብዙው ግን በተለይ የባእድ አምልኮ ተከታይ ብለህ የምታመጣው ገጠመኝ በኔ ቤተሰቦች ውስጥ ያለ ነው ከአያቶቼ ጀምሮ እስከ እኔ ድረስ በያንዳንዳችን ላይ ያያቶቻችን መንፈስ አለብን እንዴት እንደምበረታ ጨንቆኛል ለፀሎት ስነሳ ያለየለለ ድካም አምጥቶ የጀመርኩትን ፀሎት ለማስቆም ነው ትግሉ እንደምንም ብዬ ስቀጥል በህልናዬ የተለያየ ሀሳብ ያመጣና ፀሎቱ ስድ ንባብ ይሆንብኛል ከዛ ቀናቶችን ያምታታኛል ሰኞ መስሎኝ የሰኞን ሳደርስ ቡሀላ ቀኑ ማክሰኞ እንደሆነ ትዝ ይለኛል ብቻ ሁሌም ሀሳብና ጭንቀት ብቻ ነው ስንት አመቴ በስደት ያለማቋረጥ እሰራለሁ በህይወቴ ግን እንደ ሰራሁት ያክል ለውጥ የለኝም በረከት የለውም የምሰራው እባካችሁ ይሄ የገጠማችሁ ካላችሁ ንገሩኝ እስኪ ልፅናና ብቻዬን ይሆን እያልኩ እተክዛለሁ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን በእውነት የህፃን አዋቂ ናት ፈጣሪ ያሳድግሽ አሜን የእናት እና የአባቷን ህይወት የመለሰች ጀግና ብዬሻለው እደግልን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ቅዱስ ዩሐንስ ወልደነጎድጓድ ወርኃዊ በዓል በእውነት መምህር ፀጋ በረከቱን ያሰማልን እያነቃህን ብዙ ነገሮችን እየተጠቀምኩበት ነው በርታልን ላዳምጥና እመለሳለሁ like አንርሳ

  • @user-id1uz5jf9w
    @user-id1uz5jf9w Před 3 lety

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃልሆት ያሰማልን እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ

  • @egziabherhulunchaynew9936

    አሜን አሜን አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን ምምህራችን ግሩምነው የእግዚአብሔር ስራ ዝማሬመላዕክትም ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን ለኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    በጣም የመገረም ነው አኔ የገረምኝ የትምህርት ቤት መምህርት ጥረት ሌሎቻችሁ እንዃን የመንፍሰዊ ነገረ ሰለ ገባቸው ለሆነ የቻላል የልጅቱ ጠረት እና ለናቴ መታዘዙ የሁላችሁም ጥረት ለፍሬ አበቃቸው ደሰ የላላ አስተምራ ነው እግዚአብሔር የሰማይ ወገ ይክፈላችሁ ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለሕወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን