ልጅ ቢኒ ልቡ እስኪጠፋ ያፈቀራት ሴት አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2019
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 2,1K

  • @kal8362
    @kal8362 Před 5 lety +247

    አሁንስ እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ ሰዉ እግዚአብሔር ሰቶኝ አግብቸ ብሞትም አይቆጨኝ በጣም ነው የሰረጌ ቀን የናፈቀኝ የ እዉነት እግዚአብሔር ይስጥሽ በሉኝ የ ስደት እህቶች ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +405

    የስማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ረድኤት በረከት ይደርብን
    መልካም ዕለት ስንብት 🌹🌷🌸(

  • @user-fk8zz3ck2c
    @user-fk8zz3ck2c Před 5 lety +219

    የምትወድህ
    የምታፈቅርህ
    የምታከብር
    የምትታዘዝህ
    እግዚአብሔር የግራ ጎንህ ይስጥህ
    ፍቅር የተሞላበት ትዳር ይስጥህ

    • @meazakebede9962
      @meazakebede9962 Před 5 lety +3

      አኔ ባገባህ ደሰ ይለኝል

    • @hshjshshah557
      @hshjshshah557 Před 5 lety +1

      አሜን
      አሜን
      አሜን ለእኔይስጠኝ ፍቅርፈላጊነኝ።

    • @jdjee7897
      @jdjee7897 Před 4 lety

      @@hshjshshah557 አሜን አሜን አሜን

    • @sunight0033
      @sunight0033 Před 4 lety +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

    • @yeahman4543
      @yeahman4543 Před 4 lety

      አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +116

    ፍቅር ከ እግዚያአብሄር ነው እኔም በ14ዓመቴ ነበር ፍቅር የጀመርኩት 4ዓመት አብረን ከቆየን በሗላ 10ኛ ክፍል ማትሪክ ሳይመጣልኝ ቀረ ከፍቅረኛዬ ተለይቼ ስደት መረጥኩ በ17ዓመቴ አሁን ስደት ላይ 3ዓመት ሞልቶልኛል የሚገርመው አሁንም ድረስ በጣም ነው የምወደው አልቆርጠልኝም በራሴ ጥፋት ስላጣሁት እሱም ሚስት አላገባም ያንቺን መጨረሻ ሰላይ አልገባም ብሎ አረፈ የሚገርመው fb አይጠቅምም ቀጥታ ስልክ ነው የሚደዉልልኝ እኔም እንደዛው እየደወልኩ ነው የማወራው ብቻ እግዚያአብሄር ያለሁ ይሆናል ካሰብኩት ይልቅ እሱ ያሰበልኝን ይስጠኝ

    • @user-ff7vp9jf2s
      @user-ff7vp9jf2s Před 5 lety +2

      Sew befkr kxena hulu yhalfal bcha le egzabiher xelyi ayzosh

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 5 lety

      @@user-ff7vp9jf2s እሺ ውዴ

    • @hawi.habeshawit6625
      @hawi.habeshawit6625 Před 5 lety

      እንዴ እና እስከዛሬ አታገቢምዴ ሳትወልጅ አመለጠሽኮ እህት 😲

    • @mignottsegayeabetuwannafak4559
      @mignottsegayeabetuwannafak4559 Před 5 lety

      Ayizosh ehitee enem endanachiii nagni gin yenwu bafuu awatito naw kanee rakii yalagnii

    • @Ms-uy8eo
      @Ms-uy8eo Před 4 lety

      እማ አሁንም አረፈደም ድረሽበት ሂጅና አግቢ ስዴት እደሁ አይሞላም

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +667

    ያለምንም ምክንያት ላይክ አርጉኝ የቢኒ አድናቂዎች

    • @astersime2387
      @astersime2387 Před 5 lety +1

      እንውድክ አለን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety

      ማር ቤተሠብ እንሁን ቻናሌን ጎብኚልኝ

    • @cifufuugifuguig6271
      @cifufuugifuguig6271 Před 5 lety

      ቢን. ሰላም. ነው. የእማምላክ. ልጅ ትዳር. ከሱ. ነውና ላንተ ያላትን. ይስጥህ.

    • @hajersaboka2544
      @hajersaboka2544 Před 5 lety

      እግዚአብሔር አያል ነው

    • @makifetashow
      @makifetashow Před 5 lety

      እኔን ደግሞ subscribe argugne wudoche

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e Před 5 lety +91

    ይህ ነው ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ጥሩ የሆነች ሄዋን ያድልህ ቢኒ ወንድሜ

    • @ayy7110
      @ayy7110 Před 5 lety +1

      አስተያያትሰጥቸህአላቅምዛሬየመጀመሪያየነዉእምነትያድናል፡ወድምአተብቻለሰዉክፉአታስብ፡የምወዳትየምትወዳትእመብርሀንየልብህንመሻትእደምትፈፅምልህአምናለዉምክንያቱምበሷምንምአልጠራጠርምአምነትህንአደቃለዉ

    • @user-qe3ji8yx4e
      @user-qe3ji8yx4e Před 5 lety +3

      @@ayy7110 አሜን ትፈፅምለት እህቴ

  • @merryhaile5915
    @merryhaile5915 Před 5 lety +3

    ኣማሬኛ መናገር ይከብደኛል ግን ዶሞ ግዲ ሆነብኝ ነዉ መጀመርያየ ነዉ መስማት በደምቢ አሰማለዉ ቢኒ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ አግዝኣቢሄር የመረጦ የምርጦች ምርጥ አግዝኣቢሄር ካንታ ጋ ይሁን ተባረክ ድንግል ማርያም ዝፋንዋ ተንብረልህ ወንድሜ ኤርትራዊት ነኝ

  • @mamimm7099
    @mamimm7099 Před 5 lety +8

    ዋዉ ቢኒ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የነገርከን ማፋቀርም መፈቀርም መታደል ነውና ቀሪ ዘመንክን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታስተካክልልክ ቢኒዬ

  • @makiyaahmed758
    @makiyaahmed758 Před 5 lety +73

    አደኛንኚ ቢናና። ሀገሩንየሚወዲ ላይክግጪኚ ሀገራቺንንሰላም ያርግልን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f Před 5 lety +146

    Lij Bini የሚወድ ላይክ ያርገኝ

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 Před 5 lety +65

    እስቲ ጋደኛዬ ጸባይ ቀይሮብኛል እራሴ ተረብሾአል በላይክ አጽናኑኝ 👍👍👍👌

    • @shaikzahra6304
      @shaikzahra6304 Před 4 lety

      ልጅቢኒአምብራአንካተጋርትሁንእሳንየያዘአይወድቅምና

  • @kiyafetene9612
    @kiyafetene9612 Před 5 lety +21

    ቢኒ የልጅነት ፍቅር እኮ መቼም አይረሳም አሁንም ከልብህ የምትውዳትን እመብርሀን ትስጥህ

    • @batulsiraj6524
      @batulsiraj6524 Před 5 lety

      በጣምምስኪን ልጅነው ውይይይይይይይ እንዳተያለውን ያብዛልን

    • @user-bv9sl3qj9o
      @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety

      አግብቶን እኮ እግዚ አብሄር ሰጥቶታን ተመስገን

  • @yedanienat2448
    @yedanienat2448 Před 5 lety +70

    እንዳዉ ቢኒሻ ሀገሬሥሥሥሥሥ 😭😭😭😭😭እንደት ነች ሥልክም አይሠራ ባህር ዳር አካባቢነዉ ያሉት ቤተሠቦቸ ፈጣሪ አምላክ ይህንን ነጭ ሸይጣን ከኢትዮ ምድር ምንጥቅ አድርጎ ያዉጣልን አሚን 👏👏👏

    • @hilenaalewey2721
      @hilenaalewey2721 Před 5 lety +1

      Ethiopian hulum selam nachew a.a & bahirdar

    • @user-sf4mw7cn5v
      @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety +1

      አሜን

    • @mamiteeuntue9282
      @mamiteeuntue9282 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @msaratsror8101
      @msaratsror8101 Před 5 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ማማዬ እግዚአብሔር ያሰባቸው እመብርሃን አገራችን እና ህዝባችን ወገኖችን ይጠብቃል እግዚአብሔር አምላካችን

    • @tesedaludubai7433
      @tesedaludubai7433 Před 5 lety +1

      Awo egezaber yefekedu new yemihonu bini

  • @user-gr8uq7yl8v
    @user-gr8uq7yl8v Před 5 lety +28

    እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወድሜ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @yeshiegzabrykeryblhwweryat9286

    እግዚአብሔር ለእኛ ያላለው አይሆንም እኔ በጣም እሚወደኝ ልጅ ነበር አብሮ አደጌ የጎረቤቴ ልጅ ነው ሁሌም ትምህርት ቤት ስሄድ ምንገድ ላይ እኔ ደግሞ ሁለተኛ እንዳጠብቀኝ እለዋለሁ ነገር ግን እሱ በጣም ዝምታኛ ነበር ስቆ ዝም ይላል መልስ አይሰጠኝም በሁለተኛ አመት እንደሚወደኝ ነገረኝ ነገር ግን እኔ አልወድህም እንደወንድሜ ነገርኩት እኔ ፍቅረኛ ግን አልነበረኝም ማለት አስቤም አላቅ 8 ክፍል ተማሪ ነበርኩ እና በጣም ቡዙ ግዜ ጠበቀኝ መጨረሻ ለቤተሰብ ተናገረ እንደድል ሁኖ የኔ ቤተሰብ አልፈቀዱም ለሌላ ሊድሩኝ ሲሉ ወደ ስደት ዓለም መጣው በስደት ዓለም ከመጣው 10 አመቴ ነው እሱ ደግሞ ከኔ ቀድሜ ነው አገር ለቆው የወጣው የት እንዳለ አላቅም እስኪ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችው በሉኝ እኔም በጣም እንደምወደው እንድነግረው የዛኔ ልጅ ስለነበርኩ አልተረዳዉትም ነበር

  • @comfyride4955
    @comfyride4955 Před 5 lety +10

    Lij Bini
    I love your story!!! I have been happily married for 22 years now, and have 3 children from my most wonderful husband, Kesela Georges. He is just now a husband to me, he is more like mother and father...... I love him more than I love my 3 children combined. It's all because of the love, care, and respect he shows me. Most of all the the love and fear he has for God. The Lord brought him to my life. If it was me , I wouldn't pick perfect like him. 2 years before I married my husband, I prayed to God, Lord you know what I want and need. I'm not going to go out and hunt a man. I'll leave it up to you and I'll see what you can do for me. I kept myself busy going to school and work 2 jobs. Sure enough, after 2 year he literal brought him to my door. It's has been the most wonderful 22 years of my life. So the Lord you worship will bring you your better half. Good Luck
    Your sister in Christ
    Mahedere Mariam

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 5 lety +25

    በጣም ትደንቀኛለህ እምነትህን ማክበርህ ጥሩ እና ቅን ስለሆንክ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ። እመብርሃን የተባረከችውን ትስጥህ።

    • @uaeuae8940
      @uaeuae8940 Před 5 lety

      egzabeher kanti ga yihun wodma chin♥♥♥

    • @uaeuae8940
      @uaeuae8940 Před 5 lety +1

      betam newo ymadkihi

    • @fire00kwt90
      @fire00kwt90 Před 5 lety

      በእውነት ወድሜ ደስ ይላል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +13

    በሚገርም ሁኔታ ተመስጬ ነው ያዳመጥሁህ በእውነት አንዳንዴ ያጋጥማል ቢኒ ላንተም ያላት አለች እርሱ የሀሣብህን ይሙላልህ የምትወዳት የምትወድህን ይስጥህ አሜን በል አሜን

  • @user-uz1mr3km1c
    @user-uz1mr3km1c Před 5 lety +41

    እኔም ለዘመናት ያሰብኩትን ሳላገባ አላህ የፃፈልኝን አግብቻለሁ እሱ ከፃፈው ውጭ የሚሆን የለም.ላንተም ጥሩዋን ይግጠምህ

  • @temesgenzeleke3887
    @temesgenzeleke3887 Před 5 lety +3

    ዋውውውውው ቁርጥ የኔኑ የፍቅር ታሪክ እኔማ አፍር ድሜ በልቻለው በፍቅር ብቻ ሁሉም ለመልካም ነው...እስቲ እንደኔ በፍቅር የተሰቃየ ላይክ ግጩኚ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 Před 5 lety +36

    ፍቅር ከዚህ አለም በሞት ተለይ ላክ ገጩኝ በቢኒ ሞት ይሁን ባቸሁ 😒😍☺😋

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 Před 5 lety +32

    ዋዋውው። ደሰ ይላሉ ቢኒዮ እግዚአብሔር የምትፈራ መልካም ሴት እመቤት ቅድሰት ድንግል ማርያም ትሰጠህ አይዞህ

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před 5 lety

      እሺ ቢኒየ ፋቅር እኔም አሠቃይቶኛ ል አሁን ሌላ አግብቸ ወልጀግን ከዛኛውጋነውልቤ ግንምንም ማድረግ አይቻልም

    • @nubelove2157
      @nubelove2157 Před 5 lety

      Amen bineya fetarie betbabu yetabkehe

  • @user-sw9qu1rd2f
    @user-sw9qu1rd2f Před 4 lety +7

    😭እኔ ለዘመናት እየተስቃየሁ ኑሪለሁኝ ከተገናኝን ቡሀላ ዘመድ ናቹህ ብለውን አሁን ድንስ የህሊና ፅፅት ሁኑቡኛል አይዞሽ በሉኝ እስኪ😢💔👈

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 5 lety +9

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልብክን መሻት ትስጥክ።አሜን እናስብካለን አይዞክ

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 Před 5 lety +32

    ውይ ቢኒየ ንፁህ ሰው ነህ አላህ ላንተ ያላትን ይስጥህ ምን አልባትም ላንተ ጥሩ ብትመስልህም እሱ ካንተ በላይ አዋቂ ነውና ጠቃሚዋን ይስጥህ

    • @mulugebereziher4486
      @mulugebereziher4486 Před 5 lety

      ልክ ነሽ የኔ ማር ለምርቃትሽ አሜን ይደረግለት

  • @ekruwelayewa5907
    @ekruwelayewa5907 Před 5 lety +43

    ሀቢቢ አብሽሪ አላህ ያሰብከውን ያሳካለክ አተ ካሰብከው በላይ እሱ ያውቃል መልካሙን ይግጠምክ

    • @user-gs6rz1ef3o
      @user-gs6rz1ef3o Před 5 lety

      ከእግዚአብሔር ነውና ትዳር እናት የሆነችውን ሚሥት ይጥህ

    • @marifakemal7892
      @marifakemal7892 Před 5 lety

      ለካፊር ዱአ አይደረግም ተው ምክናየቱም በአላህ አያምኑም

    • @marifakemal7892
      @marifakemal7892 Před 5 lety

      ኢክራምየ አፍወን

  • @user-tw4us1xh6y
    @user-tw4us1xh6y Před 5 lety +14

    ዉድ ወንድማችን ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር ያሰብክ ሁሉም እግዚአብሔር የለው ይሁን

  • @makdieth6760
    @makdieth6760 Před 5 lety

    እዉነት ነዉ ልጅ ቢኒ እምወድክ እና የማከብርህ የተዋህዶ ፍሬ እዉነት እርሱን ተስፍ የሚያደርጉት አያፍሩም !!እና እመቤቴ ድንግል ማርያም ያጥንትክንፍላጭ ሄዋንን ይሄዉ ብላ ጣሳቅፍህ ወንድሜ ተባረክ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +256

    ምን አለ ዛሬ ላይክ አምሮኛል እስኪ ላይክ አርጉኝ። የቢኒ ወዳጆች ብቻ ላይክ ካላርጋቹኝ ዛሬ እርግማችዋለው😏🤗😆😆ልጅ ቢኒ ተባርክ🙏⛪❤

    • @user-lt8ro7ee4b
      @user-lt8ro7ee4b Před 5 lety

      አርጌሻለውክክክክእንዳትራገሚ

    • @baletuwerkuu5085
      @baletuwerkuu5085 Před 5 lety

      Lake 👍👌😂

    • @ennaenna5317
      @ennaenna5317 Před 5 lety

      የተበከ ትደር ይስጥህ ወንድማችን

    • @ennaenna5317
      @ennaenna5317 Před 5 lety

      ፈጣሪ

    • @Ageri2
      @Ageri2 Před 5 lety

      እስከጥግ ድርስ ላይክ አድርጊልሻለሁ

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 5 lety +34

    ❤"" ፍቅር......መቼም ከውስጥህ እንደማጠፍ እርግጠኛ ነኝ ❤አምላክ❤እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ❤❤❤

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 Před 5 lety +2

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ንፁህ ፍቅር እሱ ይስጠን ። ፍቅር የዴርሰበት ያውቀዋል እኔም በብስጭት ሁለተኛ አርብ ሀገር አልመጣም ነበር መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ T.....ለኔም ፈጣሪ አለኝ ግን ወንዶች ማስመሰል ስትችሉ እፍ ሳታፈቀሩ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ ምናምን ብላችኩ ትቀርቡና እኛን ወዴ ፍቅር ከገባን በሆላ ባላየ ባልሰማ ትላላችሁ የውሸት መጨርሻው ያው ሽሽት ነው አስመሳዬች

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 Před 5 lety +8

    ልጅ ቢኒ ድብን የለ ፍቅር ይዞኝ ያቃል😂😂ይመችህ ቢኒዬ የኔ መልካም

  • @user-tu1rt7pl3r
    @user-tu1rt7pl3r Před 5 lety +44

    ግልፅነትህ ደስ ይላል ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ ወድሜ❤

    • @ejgayuwrku7180
      @ejgayuwrku7180 Před 5 lety +1

      ኢማቤቴ ወለድታ አምለክ ዬምትዎደትን ዬምትዎድክን ትስጥክ

    • @hfsaghjjbjk9027
      @hfsaghjjbjk9027 Před 5 lety +1

      አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር 💔💔😢😢

    • @user-tu1rt7pl3r
      @user-tu1rt7pl3r Před 5 lety

      Ejgayu Wrku አሜን❤

  • @user-my1qo3do8n
    @user-my1qo3do8n Před 5 lety +14

    ቢኒየ የኔ ቆንጆ ወንድም አንተ ያስብከውን ሳይሆን እግዛብሄር ያስበልህን ይሰጥሀል አይዞህ ወንድሜ ሁሉም በፈጣሪ ፈቃድ ይህናል

  • @user-cs1uu3lh6y
    @user-cs1uu3lh6y Před 4 lety +6

    እመቤቴ እንዳንተ ንፅህ የሆነች እግዚያብሔርን የምትፈራ የምትፀል ይስጥህ ወንድሜ

  • @kalkidantegnewkalkidantegn9970

    አወ ቢኒዬ እዉነተኛ ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት እግዚአብሔር አምላክ ለአንተ ያላትን የግራ ጎንህ ይስጥህ

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 Před 5 lety +14

    ቢኒዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ላንተ ያለው ሌላ ሁኖ ነው።
    በዚህ አጋጣሚ ማፍቀርክን መናገርህ በጣም ጥሩ ነው ።ምክንያቱም ባትነግራት ትጎዳ ነበር ስሜቴን ነግሪያት ቢሆን እያልክ ውስጥህ ይጎዳ ነበር
    የደርሰው ያውቀዋል ማፍቀር ሀጥያት አይደለም እኔ በጣም ምወደው ልጅ ነበር ግን ምንም ማድርግ አይቻልም ወይ አልነገርኩት ወይ ከውስጤ አይወጣ ሁልየም አስታውሰዋለሁ በሰው ሀገር

  • @user-uf5uo8tn4g
    @user-uf5uo8tn4g Před 5 lety +52

    ማነው እንደኔ የቢኒ ፈገግታ የሚስበው ውይይይ ስትስቅ ልቤን ፈልጌ ነው በመከራ የማገኘው "ልጅ ቢኒ ውስጤ ነው እናተስ??

  • @helinamichael9817
    @helinamichael9817 Před 5 lety +1

    respect bro!!! እውነት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው😍
    ወንድሜ ያን ያህል አዋቂ አይደለሁም ነገር ግን ትዳር ከእግዚአብር መሆኑን አምናለሁ በሱ የታመነ መቼም አያፍርም ስለዚህ ታምነህ ጠብቅ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የርሧን ትህትና የተላበሰች መልካም ሚስት ብቻ ሳትሆን እናት አህት ጓደኛና ዘውድም የምትሆንህ ሴት ትስጥህ amen 🙏

  • @user-wi9ye5sj3w
    @user-wi9ye5sj3w Před 5 lety +1

    ቢንየ ውስጤ ተረበሸ አልቻልኩም ልክ ነው እግዚአብሄር የፈቀደውን ነገር ያደርጋል በፀሎት ወደ ፈጣሪያችን እንለምነው እሱ ምንም ነገር አይሳነውም ስለ ምክርህ እጅግ እናመሰግናለን ሁሉም በምታደርገው አደንቀሃለሁ ቢንየ

  • @user-xu9rb8iy8v
    @user-xu9rb8iy8v Před 5 lety +26

    የሚያፈቅር ልብ የታደለ ነው ጥሩ የፍቅር ታሪክ ነው እናም መድሃኔ አለም አሁንም የምታፈቅራት የምታፈቅርህን ያድልህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ልጅ ቢኒ ሁሌም አይቼ ቪድዮህን ላሽ ነበር ምለው ዛሬ ግን ኮመትኩልህ

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před 5 lety

      ቢኒ ምርጥ እና ቅን ወንድማችን ጌታ ያሰበልክን መልካሙን ትዳር ፍቅር ይስጥህ ተባረክ

    • @meronamanule3379
      @meronamanule3379 Před 5 lety

      👍👍👍👍👍👍

    • @almazenegus1956
      @almazenegus1956 Před 5 lety

      Betam dis Yelal Egthabhar Yeberkeh

    • @haymi5589
      @haymi5589 Před 5 lety

      ፍቅር ደስ የሚል ስሜት ነው። በሉ ቤቴን ጎብኞልኝ

    • @user-tf6lu5rq6f
      @user-tf6lu5rq6f Před 5 lety

      @@haymi5589 አልተገናኛችሁም እንዴ ዋው ቢኒላንተ ኮሜንትም ሆነ ሳይህ ይየመጀመሪያዬ ነው ። ግን እዳንተ እሚወደኝ የሚማትልኝ አፍቃሪ ነበረኝ ግን እለሱምንም አይነትስሜትአነበረኝ ከተተዋወቅን 5አመታችንነው እኔምኖረውበሰአቱ እህቴጋ ነበር ትምህርት እማርነበር ከዚያ እሱደሞእኛቤት ነበር ስራይሰራነበር ግን ሲነግረኝ ሚቀልድይመስለኝነበርበሀላእውነትመሆኒንአወኩኝእኔምትምህርቴንአቓርጬስደትገባሁ ይሄጥያቄሲያቀርብብኞአልፈልግምነውመልሴእስካሁንአለእኔምአመትሞላኝእዚከመጣሁ ኢተርኔትተዘግቶእራሱ ቀጥታነውእሚደውለልኝ እኔደሞ ብዙጊዜ ኢሞ እና ዋሳፕ ብሎክ አረግበትነበር ከዛበሌላስልክቁጥርከፍቶገባ እኔደሞሌላሰውመስሎኝ ሀይ አልኩት ለካ እናቱ ነች ደውላ ደናነሽስትልደንግጬማነሽአልኳትእኔየሱእናትአለችኝ ስልኩንብሎክአርጋብአለኝልጄእናእኔአናግራትእናትከፍትልሀለችአልኩትአለችኝ እሺእከፍልሀለውአልኩት ምክንያቱምእኔለሱምንየፍቅር ስሜትስላነበረኝ በቃእስከመቼ እደዚብሎ ይቀጥላል ብዬ በጣምጨነቀኝ ከዚበኃላ የራሱ ሒወት ይኑርበማለትነበር ስልክ ማጠፊበት ግንየበለጠ ብሎክሳረግበት ተጎዳ ቢያንስ ድምፅሽን ብሰማ በቂዬ ነውሲለኝ እሺ አልኩት እሚገርመው እስካሁንድረስ አለ እኔያውነው ምመልስለት ለምንሲለኝ ጒደኛአለኝአልኩት በውሸት የሌላሰው ፎቶላኩለት ምንምብለው ተስፋ የመቁረጥ ለውጥ አላመጣም ምን ደማደር እጃልኝ አንዳንድ ጊዜ ሴቴች ግን ከልብ፣ የሚያፍቅረንን ትተን የማያፈቅረንን ሰው እናፈቅራ ለን ለምንድ ነውግን ። ኢትዪጵያዬ ሰላምሽንይብዛ በስደትምያለንሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ከሁላች ንም ጋር ይሁንልን አይዞችሁ የማይመለስ ጊዜ እጂ እማያልፍ ቀንየለም ።

  • @user-zh6ou5kf6t
    @user-zh6ou5kf6t Před 5 lety +20

    ፈጣሪ ላንተ ስላልፈጠራት ነው ቢኒየ የምትወዳት የምትወድህ መልካም ቅን ሚስት ይሰጥህ ግልፃእነትህን ስወድልህ

  • @sofiasofi2574
    @sofiasofi2574 Před 5 lety +28

    እኔም የማፈቅረውን ሳጣ ስደትን መረጥኩ አሁን ሁሉንም ትቼ በተስፋ እየኖሩኩ ነው ሁላችንም ፈጣሪ የሚጠቅመንን ይስጠን

  • @kebera2636
    @kebera2636 Před 5 lety

    ቢኒየ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ላንተ ያላት ኣለች እግዚአብሔር መልካም ሴት ያጋጥምህ ላንተ ስላላት ነው እግዚአብሔር የምትፈራ ሙልካም ሴት ያድልህ ኣሜን እወዳሀለው ኣከብርሀለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድም ነህ

  • @wolayittatuwageshabattasik9425

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን!
    በእውኑ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድልልህ,ሰላሙን ያብዛልህ!

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 Před 5 lety +5

    እውነት ነው ወንድሜ ቢኒ እግዚአብሔር ላንተ ያላት አለች ማፍቀር መቻል ደሞ መታደል ነው ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅ

  • @user-xe7kk5yz3b
    @user-xe7kk5yz3b Před 5 lety

    የኔ ግልፅ ቢኒዬ ውድ ወንድሜ ላንተ ሺ ጊዜ ላይክ ማድርግ እሚቻል ቢሆን ባደርኩህ አይዞህ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እሱ ላንተ ያላት ሄዋን አለች በትግስት ጠብቅ ለሚወዱት ስው መስዋዕት መክፈል መታደል ነው እግዚአብሔር ያስብክ ወንድሜ

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምካ ይብዘሕ ክብር ሓውይ እግዚአብሔር አምላክ ፀጉኡ ይብዘሕልካ ኣይዛክ ፍቅር መፍቅር ፅብቅ እዩ ሐድ መዓልተ ከስካዕ እየ

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v Před 5 lety +13

    ውይይይይይ የኔውድ ቢኒ እያለቀስኩም እየሳኩም ነው ያየሁህ ፈጣርይ ያስብህ ወንድሜ

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 5 lety +22

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹህ በሙላው አለም ለምትገኙ 💓💛💚

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የተባረከች ሚስት የተባረከ ትዳር ይስጥህ😍😍😍ቢኒዬ መልካም ሰው

  • @mebrathagos1809
    @mebrathagos1809 Před 5 lety +1

    የክርስቶስ ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን እውነት የታናሾች ትልቅ ሁሌም እከታተልሃለሁ ፔጅህን ግን ለኮመንት ለመጀመርያየ ነው
    ልክ እንዳልከው የፍቅር አጋር የትዳር አጋር እኛ ሳንሆን እግዚአብሔር ነው የሚያዘጋጅልን እና የጌቶች ጌታ ላንተ ያላትን ልክ አንተን የምትመስል ፍርሃተ እግዚአብሔር ያለባት መንፈስ ቁዱስ ያደረባት በልዑል እግዚአብሔር በወደደው በፈቀደው ግዜ ትላክልህ ውንድሜ ዘመንህ ሙሉ የፍቅር የሰላም ይሁንልህ እመብዙሃን ባለህበት ትጠብቅህ አሜን/፫/

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 Před 5 lety +21

    ወይ ፍቅር በጣም ሀያል ነው እኮ ለሁላችንም የሚሆነውን ፍቅር ያድለን

  • @rahelrahel5829
    @rahelrahel5829 Před 5 lety +23

    ያተ ያለሁ እጀራ ተከድኖ ይሻግታል እጂ ማንም አይነካዉም ዋናዉ ዖሎት ነው ልጂ ቤኒ

    • @user-ol6pf7nk7s
      @user-ol6pf7nk7s Před 5 lety

      woyene ndet des yelal yegeremalem betam fikir betam yegodal eweunet belehal wuseten yegodal

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o Před 5 lety +1

      👍👍👍yess😍

  • @user-su4bp9er6x
    @user-su4bp9er6x Před 3 lety

    በጣሞ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ነዉ አብሽር ወንድም ላተ ያላት አለች

  • @user-ss5jq6qy8o
    @user-ss5jq6qy8o Před 5 lety

    ልጅቷ ጎበዝ ናት አንተ ግን ሰነፍ ነበርህ ስንፍና አንደኛ ስትወዳት አለ መናገረህ ሲቀጥል የሰው መሆኗን እያወክ መመኘትህ ሌላው እዳልከው እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ግን ደስ እሚለው አንዳንዶች ጤና ወደድን ሲሉ መስመራቸው ለቀው ማዕረግ እሚጥሉ አሉ ማለት ድቁና ቅስና እንተዋለን ይላሉ ግን ያንተ ማስተዋልህ ነው በኩራት እድታወራ ያደረገህ እናም ጥሩ ነው በርታ

  • @marie9698
    @marie9698 Před 5 lety +5

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው መልካም ሰው ቢኒየ እመብርሀን የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ከልብህ የምትወዳት እና የምታፈቅራት ታማኝ ታዛሽ ሚስት ይስጥህ እግዚአብሄር አምላክ

  • @segaomerwessa8637
    @segaomerwessa8637 Před 5 lety +9

    መሻላህ አላህ ከይረኛዋን ይወፈክህ ወደሜ አተም በፆለትህ አትረሳን😘😘😘

  • @martamarta1614
    @martamarta1614 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ዓላማ አልው ቢንዬ ሁሉንም ለ እግዚአብሔር ስጥ የማችስቅች ነገር ቢኖር በነልይ ጣሉ ይላል ቃሉ በጣም ጥሩ ትምርት ይምሆን ነገር ስለ ሰጠኝ አመሰግናለው

  • @menztube6207
    @menztube6207 Před 5 lety +6

    እየበደልኩት ለሚያፈቅረኝ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    ባይገርምክ እኔ እስከ ዛሬ እውነተኛ ፍቅር ይዞኝ አላውቅም በተገቢው ቦታ በተገቢው መንገድ በሀራም ሳይሆን በሀላል እውነተኛ ፍቅር እድይዘኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @alemtsehaylove8626
    @alemtsehaylove8626 Před 5 lety +6

    ፍቅር የሜያውቅ ያወቀዋል ከባድ ነው ያንተ የሆነችው ተቀምጣለች በትግስት ጠብቅ ይገርማል ያንተ ታሪክ እና የኒ ታሪክ ተመሳሳይ ነው ለማነኛውም ቢኒ እናመሰግናለን

  • @eysuseselamnew2484
    @eysuseselamnew2484 Před 5 lety +3

    የሚደንቅ ነው!! ቢንዬ ጌታ መልካም ትዳር ይሰጥሀል እሺ እንፀልይልሀለን ባለህበት የጌታ ሰላም ይብዛልህ።

  • @bettyweldemeskel8065
    @bettyweldemeskel8065 Před 5 lety

    ወልደ ገብርኤል ውዱ ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ልመናህን ይስማህ እመ አምላክ የጸሎትህን ምላሽ ትመልስልህ ትድረስልህ የግራ ጎን አጥንትህን ትስጥህ አሜን
    ወንድሜ በፍቅር ምክንያት የአመታቶቹ መባክን አልፎ በራስ መተማመን ችሎታን ያሳጣል በፍቅር መንቀጥቀጡ ቀላል ነው ፍቅር ደም ያስተፋል እኮ ደም ከተፉት ሰዎች መካከል☝ እግዚአብሔር አምላክ ደም ከመትፋት አዳነክ አሜን

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 Před 5 lety +21

    እመብዙሀን ለአንተ የመረጠችልህን ትስጥህ
    የቅዱሳን አምላክ ያሰብህ ውድማችን ወልደ ገብረኤል

  • @fufu6379
    @fufu6379 Před 5 lety +10

    ፈጣሪ የተባረከች ፈሪሀ ያላት ሚስት ይስጥህ መንድሜ

  • @user-ql7vb9fd3i
    @user-ql7vb9fd3i Před 5 lety +4

    ወይ ወንድሜ በኒ በጣም የደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እውነተኛ ፍቅር ማለት እንዴህ ነው እኛም እንወድሀለን 😍😍😍

    • @user-ii8ie2pi7g
      @user-ii8ie2pi7g Před 5 lety

      ወንድም ፈጣሪ የምትፈራዋ በሀይማኖቷ ትጉ የሆነችዋ ይስጥህ ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነው አምላካችን ሆይ ለሁላችንም ጥሩ የትዳር አጋር ይስጠን አሜን(3)

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před 5 lety +1

    እርግጠኛ ነኝ ንፁህ ክርስቲያን የሆነች ላንተ ብሎ አምላክ የፈጠራት አለች ።ቀኑ ሲደርስ መስጠት የባህሪዉ የሆነ አምላክ ይሠጥሓልና በእምነትህ ፅና ወንድሜ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ!!!! እንፀልያለን።

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 Před 5 lety +5

    አሜን መዳህኒያለም አባቴ ለወልደ ገብርኤል እግዚአብሔርን የምትፈራ ድንግል ማርያምን የምታከብር የትዳር አጋር ትሰጠው ዘድ የዘወትር ፀሎቴ ነው

  • @mekdesmaereg1390
    @mekdesmaereg1390 Před 5 lety +6

    ቢንዬ ሰላምህ ይብዛ ዉድድ ነዉ የምናረግህ ድንቅ ወንድማችን

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o Před 3 lety

    አይዞክ ቢኒዬ እኛ ለራሳችን ከምናስበዉ በላይ ለእኛ የሚያስብልን ቅዱስ አባታችን ልዑል እግዚአብሄር አለልን ።እማምምልክ ድንግል ማርያም የተባረከችዋን ጥሩ ሚስት ትስጥክ

  • @user-lz9mz1hn7v
    @user-lz9mz1hn7v Před 5 lety +5

    ወይ ቢኒዬ በጣም ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ ነው ♥ለሁላችንም የተባረከ ፍቅር ይስጠን አሜን ፫

  • @yewbyenata1440
    @yewbyenata1440 Před 5 lety +8

    አይ ቢኒ እውነተኛ ፍቅር መቼም ከውስጥ አይጠፋም ብቻ ደስ ይላል መልካም ሴት ዘውድ የሆነቹን ጠካራ ሴት እማምላክ ታድልክ

    • @genetdejene5817
      @genetdejene5817 Před 5 lety +1

      Ewnetena fiker ayresam Egziabher yemtwedatn yemtwedhn hiwan yestki biny

    • @edengito6126
      @edengito6126 Před 5 lety +1

      yewb yenata አሜን

  • @mesi3777
    @mesi3777 Před 5 lety +3

    ቢኒዬ ትዳርና እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር መልካምና ልባም ሴት ያድልህ የኔ ምርጥ ቢኒዬ 😍

    • @ghvc6650
      @ghvc6650 Před 5 lety

      ቢኒየ እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው መልካም ትዳር ያድልህ

  • @halakuwait1762
    @halakuwait1762 Před 5 lety +1

    የእግዚአብሔር ሠዉ ወንድማችን የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሥጥክ ልክ ነህ ዉይ የመጀመሪያ የፍቅር ሥሜትኮ መቸም አይርሣም ደግሞ ድጋሜ ፍቅር ቢይዝ እንደበፊቱ አይሆንም ሥሜቱ በዉነት እንደ እኔ አሣብ ሌላ ብይዝ እንኳን የመጀመሪያየን የእኔ ባይሆንም አሥበዋለሁ

  • @uae0996
    @uae0996 Před 5 lety

    ብንዬ የኔ መልካም የምት ወዳት እማ ብዙሃን ቅእን እና አስተዋያ አርቃ አሳብ እንዳተዉ ተወዳጅ ባላቤት ታድልህ ብንዬ ላሁም ጊዜ አለዉ ብርታልን አንተ ቅእን እና መልካም ሰው ነክ @@@@@@@@@@@@@@

  • @user-sp8qz7do6l
    @user-sp8qz7do6l Před 5 lety +4

    ቢንዬ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ የእውነት ፈጣሩ ጥሩ እና የተባረከች ሄዋን ይስጥህ።

  • @user-pi1fr3ns9u
    @user-pi1fr3ns9u Před 5 lety +5

    ቢኒየ እንዴት ነህ ውድ ያገሬ ልጅወች በያላችሁበት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ ቢኒየ ቅን ሰው እኮ ነህ ባለህበት. እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 5 lety

    ልጅ ቢኒ:በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው የሚገርም ነው ግን አነጋገርህ:የስቃል:በጣም ነው የሳኩት:ከልብ እናመሰግናለን አይዞህ ፍቅር ማለት በጣም ከባድ ነው አው በትክክል ብለሀል እግዚአብሔር ሲሰጥ ነው አይዞህ ለሁላችንም ፈጣሪ ይስበን

  • @hdhfu4701
    @hdhfu4701 Před 5 lety +12

    ትክክለኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው

  • @zebiderasrat3780
    @zebiderasrat3780 Před 5 lety +3

    ውዱ ወድማችን ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር የተባረከቺዋን ሴት ይስትክ

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 Před 5 lety +5

    እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው
    ላንተ የምትሆን ሂዋን ፈጣሪ ይሰጥሃል ልጅ ቢኒ

  • @alshaibani8594
    @alshaibani8594 Před 7 měsíci

    ቢንኒዬ ፍቅር ፈጣሪ የሰጠን ፀጋ ነው እና ፈጣሪ ላአንተ ያሰበው አለ እሱ ያሰበውን ይስጥህ❤❤❤❤እኔም ልቤ ተሰብሯል ግን እግዚአብሔር ለኔ ያሰበው ነገር ስላለ ነው 😢😢😢😢

  • @jerrykassa3167
    @jerrykassa3167 Před 2 lety

    ውይ ወንድሜ ከምር አስለቀስከኝ የነበረህ ፀናትና ፍቅር ሁሌም አብሮህ ይኑር ፈጣሪ ይርዳህ ይርዳን አሜን

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 Před 5 lety +3

    ቢኒይ (ወልደየ ገብረኤል) እግዚአብሔር የልቦናህን መሻት ይፈፅምህ ላንተ ያስቀመጣት እግዚአብሔር የመረጣት ሁሌም አለች አሁን ላትታይህ ትችላለች በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሌም አለች እግዚአብሔር ሲፈቅድና ሲወድ ሁሉም ነገር እንደምትፈልገው ይሆናልም ይሳካልም የኔ መልካምና ግልፅ ሰው ሰላምህን ያብዛልህ ባለህበት

  • @medi4548
    @medi4548 Před 5 lety +23

    ወይኔ ልጅ ቢኒ በጣም ሲበዛ ግልፅ ሰው ነክ ቀጥልበት እሺ አድናቂክ ነኝ

  • @fassikaabebe3830
    @fassikaabebe3830 Před 5 lety

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስንህ ወንድማችን
    አይዞህ ላንተ የተፈጠረችው ሂዋንህ ትመጣለች እግዚአብሔር ቸር ነው አያልቅበትም ይሰጥሀል
    ትዳር ከእግዚአብሔር ነው
    የፍቅር አምላክ ሁሌም ፍቅሩን ያብዛልን
    ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ እንደሚጮህ ናስ እንደሚሽዋሸው ፀናፅል ሁኛለሁ ይላል ሐዋርያው 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 13 ሙሉውን ተጋበዙልኝ የተዋህዶ ልጆች እጅግ በጠም ደስስስስስስስ የሚለኝ ክፍል ስለሆነ ነው
    ስለፍቅር።።።

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g Před 5 lety

    ወይ ቢኒዬ ግልፅ ነህ በእውነት ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለው እኔም እንዳተ እፍቅሬ ተፈቃቅረን ቤተሰብ ፍራቻ ታላላቆቼ ሣያገቡ ብዬ ስደትን መረጥኩ እዚህም መጥቼ እስቲ ጊዜም እድሜም እየደነው ብዬ ሣስብ ሊሣካ ሲል ወደሀገር ቤት ዲፖርት ተደረገ እንደገና ከጥቂት ጊዜ ቦሀላ ሌላ ሰው ተዋወኩኝ እስፖንሰር የሆነለት ሰው ጋር ተጋጭቶ እሱንም ዲፖርት አረጉት ግራገባኝ ፈጣሪ ለኔ አላለውም ማለት ነው ብዬ ፈጣሪዬን እየተማፀንኩ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ፡፡

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 Před 5 lety +4

    ያፈቀርካት ልጅም በእውነት ጎበዝ የሆነችና ፅናት አላት ብዬ አስባለሁ???

  • @user-so9zc3tq1k
    @user-so9zc3tq1k Před 5 lety +6

    ወይ ፍቅር የሚባል ነገር ባገኘው እንክትክቱን ነበር የማወጣው ቢኒ አይዞን ሁሉም ያልፋል።

    • @tees1045
      @tees1045 Před 5 lety +1

      ሀጢያት ብዙ ነው ጌታ ሆይ አስበኝ kkkkkkkkkkk

  • @webalemzeleke3769
    @webalemzeleke3769 Před 4 lety

    ይሄ ብዙ እንደማያሳሰብህ የታወቀ ነው አሁን አንገብጋቢው ጉዳይ የሀገራች እና የቤ/ክስቲያን ጉዳይ ነው ያው ስለተጠየቅክ የሰዉን ጥያቄ ለመመለስ እና አክብሮትህን ያሳያል ብቻ ጠንቀቀቅ በል ወንድሜ አባታችን አዳም እናታችን ሄዋንን ተኝቶ ነው ያገኛት ፍቃዱ ከሆነ ይሰጥሀል መልካም ሰው ነህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ፡፡

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Před 5 lety

    አይዝህ በርታ ወንድማችን ፍቅር እውነትም መስዋእት ነው አይ ፍቅር እኔም ወገኖቸ ልባችን ብዙ ያስባል ነገር ግን ሁሉም የሚስተካክለው አንድ ኣምልካ ነው ወንድማችን እንዳለው ትክክልኛ ፍቅር ማንም አይገድበዉም እኔ ራሴ በሂወቴ ውስጥ ያጋጠመኝ ነው ትክክል ነው እውነት ነው የስው ነገር መመኝት ሃጥያት ነው ነገር ግን ፍቅር እስከ ሆነ ደረስ ምንም ማድረግ አይቻልም ኣሜን ብለህ በፀጋ መቀበል ነው እናመስግናልን

  • @Ageri2
    @Ageri2 Před 5 lety +4

    Bini ማፈቀርም ሆነ መፈቀር መታደል ነው።
    ቢኒ ምርጥ የፍቅር አጋር እደምታገኝ 100% እርግጠኛ ነኝ ።እቁ የተዋህዶ ልጂ ቢኒ

  • @eyerusfikre9040
    @eyerusfikre9040 Před 5 lety +3

    አዲስ ገቢነኝ እንኳን ደና መጣሽ የሚለኝ ልጅቢኒ አይኑን ጨፍኖ ነዉ ድብን አርጎ ይዞኛል ያለዉ እዉነትም ይዞት ነበር ማለት ነዉ

  • @user-qr3ld6ql4u
    @user-qr3ld6ql4u Před 5 lety

    ትእግስት እምነት ፅናት ይኑርክ እግዚአብሔር ያሠበልን ይበልጣል እኛ ከምናስበው በላይ እሱ ያሠበልን ይበልጣል እንኳንም ነገርካት ፍዘርን የሚያውቀው እግዚአብሔር በውስጡ ሠርፆ የገባው ሠው ብቻ ነው በማፍቀርክ መታደልክን ምነኛ ይገልፃል ቢኒዬ ይሔ ነው ፍቅር ያፈቀሩትን ሠው የራስ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ለዛ ሠው ደስታን መመኘት ነው ላንተ ያላትን እሱ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ይስጥክ እኔም ቤተሠብ አልሠማም ብዬ ካልሽ ይሁን ብለውኝ ያገባሁት ባሌ 4 አመት አብረን እየኖርን እሱም የመንግስት ስራ እየሰራ እኔም አዲስ አበባ ቦሌ ተቀጠረ እየሰራው አጋጣሚ ህይወታችንን ልለውጥ ወደ ዱባይ ተሠደድኩ ግን ከሱ ሌላ የሚወደው የማፈቅረው አንድ እግዚአብሔርን ብቻ ነው በጣም ነው የሚወደው ከምንም በላይ ዛሬም ድረስ ግን ከስደት ስመለስ አንድ በኤፍ ቢ የተዋወቃትን ልጅ አግብቶ በፊት ከምንኖርበት ቤት ቀይሮ አድራሻውን እንኳን ቀይኖ ጨርሼ የሔድኩትን ስደት ልቤ ደምቶ ዛሬም ተመልሼ ስደት አለም ላይ እገኛለው አውቃለው ስለማይጠቅመኝ ነው እግዚአብሔር ከኔ የራቀው ተመስገን ነው ያልኩት ግን አንድ ወር ኢትዮጰያ ማስቀመጥ ሁሌም ብሔረ ፅጌ ማሪያምና ሳሪስ አቦ ሔጄ አለቅሻለው ግን አሁን ሳስበው ለምን እላለው ለሁላችንም እግዚአብሔር የሚጠቅመንን ይስጠን ድንግል ማሪያም እሷ በምልጃዋ አትለየን

  • @MulumuluMulumulu-md9ze

    እውነተኛ የፍቅር ስቃይ ደስ ያላላ እስካሁን አተ ነበርክ የፈለከው አሁን ደግሞ ያምልክ ፍላጎት ይሁናል ወንድሜ እግዚአብሔር ያስብህ

  • @bettylamessayimariymliji2593

    Wow afqare ati meslegnim neber bini💔 egzabher endante astowayi misti yestike amen beli Eshi bini ❤❤❤

  • @user-jx5hl1jl7x
    @user-jx5hl1jl7x Před 5 lety +6

    ጥሩ ምክር ቢኒዬ ይመችክ በእውነት የስደት ያላችሁ እመቤቴ ትጠብቀን ❤

  • @user-op4qv6jz9c
    @user-op4qv6jz9c Před 5 lety +1

    ፈጣሪ አምላክ ላተ ያሰበው መልካም ሰው ያዘጋጅልክ። አተም መልካም ሰው ነክ። ሁሉም ሚሆነው በጌታ ነው። ጊታ ይባርክ።

  • @Mariam-uz3je
    @Mariam-uz3je Před 5 lety

    አብሽሪ አላህ ያተ ባይላት ነዉ የተሻለ ነገር አላህ አስቀምጦልህ ይሆናል አንድ ቀን አጣዋለሁ ብለህ ያላሰብከዉ ሰዉ ብታጣ አትጸጸት አንድ ቀን አገኝዋለህ ብለህ ያላሰብከዉን አላህ ይሰጥሀል ጥሩ ሰዉ