Video není dostupné.
Omlouváme se.

በመምህር ምህረተአብ እና በ ልጅ ቢኒ መሀል የተፈጠረው ነገር ምን ላይ ደረሰ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 02. 2022
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en

Komentáře • 1,1K

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 Před 2 lety +146

    ቢኒ ወንድማችን መልካም ስራህ ይቀጥልን በርታ ለመጣላት ቦታ የለም የተዋህዶ ቤተሰብ አንድ ነዉ በስተት ሊሆን ይችላል እና መምህራችን ያስተካክልልሀል ፍቅር ያሸንፋል የተዋህዶ እንቁወች በርቱ 🙏🙏🙏

    • @DomaFf-kj4ew
      @DomaFf-kj4ew Před 2 lety +2

      አይሰማችሁም እንዴ ተሳስቶ አደለም ተባላችሁ እኮ

    • @merontube6916
      @merontube6916 Před 2 lety

      ቢኒ መልካም ሰው ወንድማችን ኢሄንን አይገባውም ነበር ምስጋና እንጂ 💔 🙏

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 Před 2 lety +2

      @@DomaFf-kj4ew ነገር አታጫጭሪ/አታጫጭር Doma

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +198

    የዳቢሎስ ሥራ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ 🙏🏽በድንግል ማርያም ስም የፈረሰ ይሁን ቢንዬ እንወድሃለን 🥰🥰🥰መምህር ምህረት አብም እንወድሃለን ሁላችሁም የኛ ናችሁ አለመግባባት እኮ ያለ ነው ምንም ችግር የለውም

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 Před 2 lety +1

      Tkikokl

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před 2 lety +5

      በትክክል የኔም ሀሳብ ነዉ ማንም ማንንም መወገን የለብንም ሁለቱም የእኛ የተዋህዶ ልጆች ናቸዉ ይሰማማሉ

    • @SaraSara-kn5dg
      @SaraSara-kn5dg Před 2 lety

      እውነት ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋቸው

    • @user-tp2wv8hm4h
      @user-tp2wv8hm4h Před 2 lety +3

      ልጅ ቢኒ ብዙ ታላላቅ አባቶች እኮ አሉ በውስጥ መጨረሥ ትችላለሕ ምንም ሚዲያ ላይ ማውጣቱ የበለጠ ክፍተት እንዳይሰጥ ጥሩም አይደለም
      እባክሕ አሑንም ለኦርቶዶክስ ክብር ፍቅርና ሰላም ስትል በውስጥ ጨርሱ ሑለታችሑም የኦርቶዶክስ ልጆች ናቹ

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 Před 2 lety

      አሜን፫

  • @user-bn8lu8hx8l
    @user-bn8lu8hx8l Před 2 lety +91

    ቢኒ በእግዚአብሔር ነገሩን አብርዱት እርስ በራሣችን ችግር አንፍጠር እባካችሁ ቢኒ አተም ጥሩ ሰው ነህ መምህር ምህርአብ አሰፋ ለቤተክርሲቲያን ህይውቱን አሳልፎ እየሠጠ ነው እግዚአብሔር ሠላም ያውርድልን 😭

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      ሠላም እናቴ🖐 ሰላምሽ ይብዛ ሰብ ብታደርጊኝ ደስ ይለኛል🙏

    • @yederawerqabenet
      @yederawerqabenet Před rokem

      ​ጠላት አይስማ እንደዚህ አየነት ነገር ሚዲያ ላይ ለምን ይወጣል ጊዜውም አይደለም አለማዊ አስመሠላችሁት

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před 2 lety +111

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመረምረው ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው በጣም ከፍቶኛል ወንድም አማችች እንዲህ ሁናችሁ ሳይይ በናንተ መካከል የገባውን ስይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው

    • @ruhamaruhama4587
      @ruhamaruhama4587 Před 2 lety

      Like nesh ehetey Egzabeher hulunim yastakakelelachow bin gin ke ekirta gar zemedkun yemibal sewuye salebet bota selam yelehum lemanigehum Egzabeher kenate gar yehun be ewunet beeetam naw yekefagen enem benate endezih mayetem mesmatem Alneberebenim oh Amlakey

    • @samritube5541
      @samritube5541 Před 2 lety +4

      @@ruhamaruhama4587 ከባድ ነው ሩሃማዬ እግዚአብሔር ሁሉን ነገረ ያስተካክለው ማርያም አልቅሻለሁ እንዲህ መሆናችን በጣም ያሳዝናል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 2 lety +1

      እኔም አለቀስሁ ላሬስ

    • @dfccxgdhf1741
      @dfccxgdhf1741 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በጣም ያዛዝናን

    • @ruhamaruhama4587
      @ruhamaruhama4587 Před 2 lety

      @@samritube5541 Ewenet naw yene wude ehet betam yaslekisal yasazinal bicha Egzabeher Amlak melkamun neger yamtalen Asibachuwal 2 yeminwedachow sewoche mirt ye tewahedo lijoche memiherachen ena lij bin Eskey firedu Ayekebdem

  • @hilinatube9763
    @hilinatube9763 Před 2 lety +146

    "እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትዕዛዜ ይቺ ናት"
    ማቴ15:12 ህያው ቃሉ ለኛው ነው

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 2 lety +85

    በማርያም እኛውች እባካችሁ ሌላ ነገር አትፍጠሩ ጠላታችንኮ በዝቶል😭😭

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 2 lety +3

    ቢኒ በጣም መልካም ልጅ ነው ለቤተክርስቲያናችን ብዙ ነገሮችን ሰርተሀል መምህራችን ምህረትአብም ብዙ ነገሮችን አድርጓል እንደኔ ዩትዩብ ላይ ወቶ መወቃቀሱ አስፈላጊ አይደለም ሁሉ ነግራችሁን ሁሉ መናገር አስፈላጊ አይደለም ቢኒ በቤተስብ ሚዲያ ተናግረሀል አሁን እንደገና በዩቱዩብ የተላላካችሁትን ነገር ማሰየትህም አግባብ አደለም እሱአሁን በቤተክርስቲያን ጉዳይ ብዙ ነገር እየደረሰበት ነው ልትረዳው ይገባል ቻናል ቢዘጋ ሌላ ቻናል መክፈት ትችላለህ ቢኒ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚህ ጊዜ አደለም ቻናል የማይመለሰውን የሰው ነብስ እየጠፋ ነው ስለዚህ ይቅር ተባብላችሁ ተነጋገሩ ችግራችሁን ሚዲያ ላይ አታውጡት ይሄ ከአንድ ኦርቶዶክስ አይጠበቅም እሺ ቢቻልህ እራስህ ችግሮችን መፍታት ነው ዘመድኩን ነገሮችን አባብሶ ነው የሚያወራው መጪው ጾም ነው ሁለታችሁ ብቻ ተነጋገሩ ሁለታችሁንም እንወዳችሀለን እናከብራችሀለን

  • @user-tf8zv8jw2u
    @user-tf8zv8jw2u Před 2 lety +33

    ቢንዬ ኮ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የልብህን ምሻት ይፈፅምልህ የምትወዳት ድንግል ማርያም አትለይህ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Před 2 lety +32

    እረ ተዎ የተዋህዶ ልጆች ትልልቆች ለኛ ፍቅርን ማስተማር ሲገባችሁ እርስ በርሳችሁ እየተናቆራችሁ አታሳፍሩን 😢 ምን አይነት አሳፋሪ ነገር ነው ከናተ ይህ አይጠበቅም እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን 😭🙏 ነገሩን አብርዱ ጠላት ይፈር 🙏

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha Před 2 lety +28

    ከመምህር ምህረትአብ ላይ እጃችሁን አንሱ🙄🙄አንተ የሱን ስራ ማን ልቀቅ አለህ ሰው ግራ አታጋባ መብቱ ነው🙄

    • @selamselamawit8233
      @selamselamawit8233 Před 2 lety +3

      እኔ በጣም የሚገርመኝ አንዴ ሰላም ነን ይላል አንዴ ሊያዘጋብኝ ነው ይላል እንዴ ምረትአብ እንዲ አደረገኝ ይላል አንዴ በውስጥ መነጋገር እንችላለን ይላል አንዴ ባደባባይ ይላል ስለእውነት ከሆነ ምረትአብ ምን ቢያደርገው ለዘመድኩን በአደባባይ ምረት አብ እንዲ አደረገኝ ብሎ መናገር ምን አስፈለገ የተላላኩትንም ማስረጃ ብሎ መናገር

  • @user-fh8qx1pw3g
    @user-fh8qx1pw3g Před 2 lety +85

    ቢንዬ መጀመሪያ ቀን ተናድጀብህ ነበር የተናደድኩብህ የውሸትህን ነው ብየ ሳይሆን የውስጥ ችግሮቻችንን አደባባይ ማውጣቱ ተገቢ መስሎ ስላልታየኝ ነው ፣የጠላት መንገድ መክፈት ነው እሚሆነው እና ደሞስ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይባል አይደል ወድም አለሜ ፣በርግጥ ሰው ነህና ፍፁም መሆን አትችል ም ተበድለክ መቻል ይከብዳል ይከብዳ ግን ቢንዬ በምትቸለው አቅምህ ከወንድምህ ጋር በውስጥ ብትጨርሱ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ግን በቃ አዴዬ ሆኗል።ግን አድ ነገር ልበል ቢንዬ በፅዋ ዩቱብ ላይ. ቻናሉ ተስተካክሏል ሳይሆን ያለው እንዲያስተካክሉት ነግሬአቸዋለው በአራትና በሶስት ቀን ውስጥ ይነሳለታል ነው ያለው።ዲያቆን አባይነህ ደግሞ እድሉን ሰጥቸው አልተጠቀመበትም ሳይሆን ያለው ዛሬ እሲንም እንዲገኝ ጠይቄው ነበር ግን ሌላ ከባድ ቀጠሮ አለብኝ አለኝ እውነቲን ነው ቢመቸው ይመጣ ነበር ቅን ልጅ ነው ነው ያለው ስላተ ፣ እና ቢንዬ ሴጣን ነው በዎድሞቸ ማህል ገብቶ እሚፈተፍተውና ሁሉም ይስተካከላል እሺ።

    • @emebettaye1202
      @emebettaye1202 Před 2 lety +1

      እሁንም ባልተረጋገጠ ወሬ ደገመው

    • @zitazita8377
      @zitazita8377 Před 2 lety

      እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጥን ውዴ

    • @asebemengistu5917
      @asebemengistu5917 Před 2 lety

      yzemedkun bekel sira nw esu nw meyatalachw

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 2 lety

      Ewnet new betam yasazinal. Endezh beadebabay mewtat alneberebetm🙏😭

  • @beletumamo6159
    @beletumamo6159 Před 2 lety +31

    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን አድነታችን ኃይል አለው የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁንም ወዳችኃለሁ

  • @emmyderbew5998
    @emmyderbew5998 Před 2 lety +34

    መምህር ምህረተአብ የኦርቶዶክስ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠው ከምቀኛ አይን ይሰውረው

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 2 lety +12

    ቢኒ አንተ መልካም ልጅ ነህ በዚህ tube ብዙ አስደናቂ ስራ ሰርተሃል በተለይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን እያሳነጽክ ነው በዚህ የቀና ጠላት ከተኛበት ነቅቶ በዙሪያህ እያገሳ ነው በዓለም ባሉ ሰዎች ብትፈተን ልትነቃበት ነው ስለዚህ በወንድምህ መጣ ይሄ ለአንተም ለመምሕር ምሕረተአብም ትልቅ ፈተና ነው እንድትስማሙ እንደ አቅማችን እንጸልያለን አንተም ለአባቶቻችን ንገር የበጎ ስራ ጠላትን በጸሎታቸው ከሁለታችሁም ላይ ያርቁ ዘንድ በተረፈ "ዝም ብለህ ስራህን ስራ" ያሉትን የብፁዕ አባታችንን መመሪያ አትርሳ ለሁላችንም ነውና ጾሙን ጾመን ለሀገር ለወገን ለዓለም የሚተርፍ ስራ እንድንሰራ እመ አምላክ ትርዳን አሜን።

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Před 2 lety +27

    ይመስለኛል መምህር እንዳለው ማናጀሩ አዲስ ስልሆነ ተሳስቶበት ነው ሚመስለኝ
    አደባባይ ማውጣት አልነበረብህም
    ክርስትና እኮ ፈተናው ቀላል አደለም ብትታገስ ጥሩ ነበር ምክንያቱም 1ኛ, ቢዘጋም እግዛብሄር መንገዱ ብዙ ነው 2ኛ,ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል
    :': በረከት ባገኘህ ቁጥር እና መልካም ስራ በሰራህ ቁጥር ሰይጣን ስለሚቃጠል እየፈተነህ ነው (አይዞህ!) ከቻልክ ይቅርታ ጠይቀውና በፍቅር ተመላለሱ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣልና
    ፍቅር!!!!

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 Před 2 lety +35

    ውይ መምህር አረ እርስ በእርስ እንዋደድ እንጂ ካጠፋም በውስጥ መነጋገር እየተቻለ መልካም ስራ ሚሰራበትን ቻናል ማዘጋት አይከብድም plc መምህር መጪው ፆም ነው ካጠፋም ይቅር በለው እዳይዘጋበት አስነሳለት 🙏🙏🙏🙏

    • @Gracemedia1234
      @Gracemedia1234 Před 2 lety

      Weynef lekka guba'e mitazegajut le youtube video new hhh miskinu ye ethio hizb asazenegn

  • @hemiytube4602
    @hemiytube4602 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እኛ የተዋህዶ ልጆች ችግር አለብን ግን ይከብዳል ሁሉም ነገር በቃ ሶሻል ሚዲያን ሚስጥር ሳይቀር ይዞ መቅረቢያ ሆነ እግዚረብሔር ይመርምረው ሁሉንም ምክንያቱም ሁላችንም እኔ ልክ ነኝ ባንል እላለሁ እባካችሁ ፍቅር ይኑራችሁ የጥንት አባቶቻችን ምሳሌ እናድርግ እላሉሁ ወገኖቼ!!!❤️❤️❤️👏

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 Před 2 lety

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ enem emelisalew

  • @user-tf4zr9fc6q
    @user-tf4zr9fc6q Před 2 lety +19

    አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ይቅር በለው እና ፆም ገባ በንፁህ ልባችን አድ ሆነን እኑፁም እፀልይ በውነት ማስተዋል ያድለን

  • @amersohaile712
    @amersohaile712 Před 2 lety +12

    ወንድም ቢንያም አንደኔ ጠበቅ አርገ እንደታላቅ ወንድምክ ቅር ያለውም ነገር ካለ ብታወራው አዚም ባልደረሰ ነበር ዛሬን በዚ ትንሽ ነገር አለም ሁሉ ባልሰማችሁ ነበር። አሁንም ግዜ አለ በእግዚአብሔር ማንንም ሳታስገቡ በፍቅር አውሩ ተማከሩ !!!!

  • @edenseyfu8558
    @edenseyfu8558 Před 2 lety +2

    ቢኒ ወንድማችን በጣም ጎበዝ የተዋህዶ አይን ነህ በርታልን ከወንድምህ ጋር ትስማማላቹ አይዞን እግዚአብሔር ይህን እርኩስ መንፈስ ያንሳልን በርታ አይክፋህ ወንድሜ ወንድምና ወንድም ይጋጫል

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Před 2 lety +30

    እግዚአብሔር ሰይጣንን ያሳፍርልን መምህር ምህረት አብ ስለ ድንግል ብለህ አንሳለት ብዙ የሚሰራ ወጣት ነው

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 2 lety

      ያነሳለታል ኦ

    • @fasikakibru774
      @fasikakibru774 Před 2 lety +4

      እስቲ በፈጣሪ እርስ በርሳቹ ተስማሙ ቢሆን በራሱ መዲያ ላይ ወቶ መመላለስ ከባድ ነው አሁን እናንተ እዲህ እየተባላቹ እዴት ነው ኦርቶዶክስን ምጠብቁት ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ

    • @kalkedan3902
      @kalkedan3902 Před 2 lety

      መምህር ምህረት አብ ነዉ ያዘጋበት አስኪ አታስቃብጡ ልቦና ይስጣችሁ

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      ሠላም ኢትዮ🖐 ወደ ቤቴ ነይ እመጣለሁ🙏

  • @himahima2935
    @himahima2935 Před 2 lety +8

    ቢኒየ ይመስለኛል ዘመዴጋ ባደረከዉ ንግግር ተቀይሞ ነዉ ዘመዴ ያልተገባ አነጋገር ነዉ የተናገረዉ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 Před 2 lety +11

    ቢኒሻ የዋህ ነህ ወንድም አለም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ❤

  • @user-sf6jg6ck4g
    @user-sf6jg6ck4g Před 2 lety +7

    ሁለታችሁም የእመቤቴ ማርያም ልጆች ናቸሁ!እናም ለሰይጣን በር አትክፈቱ በፈጠራችሁ 😭😭😭😭ለጥላት ደስ ማሰያ አንሁን 😭😭😭😭በውስጥ ተነጋግራችሁ አስተካክሉ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያጣልን 🤲🏻 ልጅ ቢኒ አተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏💒✝️❤️❤️❤️
    👉ዘመድኩን አቃጣሪ ሰይጣን ነው 😡

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 Před 2 lety +7

    ቢኒ አይዞህ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን መምህር ምህረት አብ የምንወደው የምናከብረው መምህራችን ነው ምን ነክቶት እስካሁን እንዳላስተካከለልክ ገርሞኛል አንተም ብትሆን በተሰጠክ ፀጋ ቤተክርስቲያንን እያገለገልክ ያለክ ምርጥ ወንድማችን ነክ ከዩቱብ በላይ የሁለታቹ ወንድማማችነት ትልቅ ዋጋ አለው ብታጠፋም እንደታላቅ ሊቆጣክ ሊገስፅክ ይገባል እንጂ በመሀላቹ ይህ ሊፈጠር አይገባም ፈጣሪ በመሀላቹ ሰላምን ያውርድላቹ ቂም ይዞ ፆም ፀሎት የለም ካንተ የሚጠበቀውን ይቅርታ ብለካል እሱንም ፈጣሪ ልቦናውን በይቅርታ ይሙላው

    • @user-qs9gi6ck8c
      @user-qs9gi6ck8c Před 2 lety

      መምህር ምህረተአብ ተናግሯልኮ ዩቱቡን እኔ አይደለውም የምቆጣጠረው ብሏል እና በመምህር በጣም ነው የሚያሥብለት እና መምህር አይደለም የሚቆጣጠረው

  • @marymikel565
    @marymikel565 Před 2 lety +37

    ግን አትፍጠካል አንተ እራስህን ምክንያቱም በውስጥ መጨረስ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ

    • @samriyimer8036
      @samriyimer8036 Před 2 lety +1

      Ewnat naw

    • @almazabey8219
      @almazabey8219 Před 2 lety

      በውስጥ በጠም ሞክረዋል ምህረታብ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ

    • @marymikel565
      @marymikel565 Před 2 lety +2

      @@almazabey8219 ነው ግን ግዜው እውን ያለንበት የምንወቃቀስበት አይደለም ብዙ ጠላት እኛን ለማጥፍት እየሮጠ እያለ እነሱ እንዲህ በአደባባይ መወቃቀስ ለጠላት በር ከፍቶ ኑ ግቡ ማለት ለአባቶቻችን ተናግሮ እነሱ መፍትሔ ያመጡ ነበር

  • @mistirt1132
    @mistirt1132 Před 2 lety +2

    Lij Beni and Memher , I have big respect and admiration for both of you guys. I pray to God you guys solve the issue promptly and overcome it. You guys are positive rall models for the rest of us. This is not what we expect. Also please communicate with each other well. Not with short text . Call and talk to each other good old way. All things posible with good and respectful communication . Egezabhyer Selamun Yaweredelen🙏🙏🙏

  • @__-dl1pg
    @__-dl1pg Před 2 lety

    ወንድሜ ቅንነትህና መልካምነትህ የክፉዎችን ሀሳብ ያሸንፋል ። ለመምህሩም ልቡና ይስጥልን። እውነት አንተ ጋር ካለ ሁሌም ታሸንፋለህ። መልካም የጾም ጊዜ ይሁንልህ

  • @emebatemebat4279
    @emebatemebat4279 Před 2 lety +8

    ቢያዘጋብህም እመ አምላክ ትልቅ ነገር አስባልህ ይሆናል ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @beytyhabtewold8300
    @beytyhabtewold8300 Před 2 lety +3

    ቢንዬ በእውነት ከሆነ ለምትሰራው ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ
    በተረፈ እኔ በጣም ትዝ ይለኛል የዛሬ ሶስት አመት ባዘጋጀህው እና ምህረት አብን ጠርተህ እሱም ሲያመሰግንህ እና ሁሉን ባተ ከአሜሪካን መጥተህ እንዳዘጋጀህ መድረኩ ላይ ሲያወድስህ ስለዚህ እያደረገ ያለው ነገር በጣም አስከፍቶኛል ።

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před 2 lety +1

    ቢኒ በጣም አዛኝና ጥሩ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ካንተ እንደዚ አይነት በመፈጠሩ በጣም አዘንኩ ምክንያቱም አንተ ብዙ ነገር ታቃለኽ ሴጣን ብዙ እንደሚሰራ ግን እግዚአብሔር ካስተማረን ነገር አንዱ ትእግስት ነው ሁለተኛ ደሞ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ብሏል ግን ያንን ጥሰህ በመገኘትህ ምን አስቸኮለህ ሚዲያ ላይ ለመውጣት ኦርቶዶክስ ብዙ ጠላት እንዳላት እያወቅክ አጥፍተሀል በጣም አዝኛለሁ በሁተኛ ደሞ ለዘመድኩን ለተሳዳቢዉ ማማከርህ ሰድበህ ለተሳዳቢ መስጠትህ ማንነትህን ነው ያሳወቅከው ንፁ ሰው ብትሆን ስንት መልካም አሳቢ አባቶች እያሉ ለነሱ አታማክርም ወይ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ፆም መፆም ምን ይጠቅማል እዚጋ ቆሻሻ ስራ እየሰሩ ጠላትን እያስደሰቱ!!

  • @fritta2035
    @fritta2035 Před 2 lety

    ከሁሉም ነገር ቅንነት ይቀድማል: : አንተ በርታ ቢኒ ለእግዚአብሄር ተወው:: I feel That you are the honest one in this situation from the beginning. Lib yisten

  • @econometrics2014
    @econometrics2014 Před 2 lety +24

    ተራ ለዩቱብ ብር ብላችሁ ሃይማኖታችንንና እምነታችንን አታንቇሽሹ! እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ!!

  • @tsiondejene4340
    @tsiondejene4340 Před 2 lety +8

    🙏😭😭😭😭😭😭😭 እባካቹ በናታቹ ተቻቻሉ ገበናችንን አታውጡት እግዚአብሔር ይርዳቹ እሜን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Před 2 lety +7

    ጥፍትህ እዳልሆነ ይገባኛል ግን ደውለህ ይቅርታ ጠይቀው ያን በማድረግህ በሰው ዘንድ ዝቅ ያልክ ቤመስልህም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ከፍ ትላለህ እውነታው ይሂንው ቢኒ ታተርፍለህ እንጄ አታከስርም ይሄ የኔ የግል አስተያየት ነው ክርስትና ፈተናው ብዙ ነው ወንድሜ እኛ ሰዎች ደግሞ እንናገረዋለን እንጄ አንኖረውም

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 2 lety +23

    እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን የሚኖሩበትን ያስተምሩን መምህራኖቻችንም

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Před 2 lety +5

    እግዝአብሐር በመካከላቾ የገባዉ ሰጣን ይገስጥልን መምራችን ጋር እንደ መጀመረያ በፍቅር ኑሩልን እባካቹ እናን በጣም ቅር አለን ታረቁ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 2 lety +2

    በዚ ጊዜ እንዲ መሆናችን በጣም በጣም በጣም አዝናለው።በመአከላችን በተለያየ መልክ እየገባ የሚበጠብጠን ዳቤሎስ በድንግል ማርያም ስም የታሰረ ይሁን።

  • @gifhhurur3823
    @gifhhurur3823 Před 2 lety +6

    ግን ምን ይሻላችሁ በቃ ደህናም የተባላችሁት ወሬ በደበቀ ቀረ ማለት ነው ሮጣችሁ ሚዲያ ሮጣችሁ ሚዳያ ልቦና ይሥጣችሁ አተም ቢኒ ደህና ሠው ነበርክ ልቦና ይሥጣችሁ

  • @beruktawitshiferaw1721
    @beruktawitshiferaw1721 Před 2 lety +5

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምንወዳቹ እባካቹ ተስማሙ እንደዚ እየሆናቹ ለጠላት በር አትክፈቱ ቅዱስ ሚካኤል ሰላም ሰላም ያድርጋቹ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይፍረድ ግን ሁለታችሁ ለምን ለየብቻ ከምትቀርቡ አብራችሁ አትቀርቡም እሱ አይደለሁም የምሰራው ሰው ቀጥሬ ነው ብሏል እናም የሰው ትዕዛዝ የልብ ስለማያደርስ ነው እረጋ በል ወንድም ይህኮ ሲቀር የሚቀር ነው የሰው ልጅ እንጅ

    • @tsinatfikadu3947
      @tsinatfikadu3947 Před 2 lety +3

      ትክክል ሚዲያላይ እሩጫ ምን እደሚሉት አላውቅም

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety +2

    ቢኒዬ ኣይዞህ የአጋንት ፈተና ነው ፆም እየገባ ስለሆነ ተበሳጭቶ ነው ኣንተ በእመቤቴ እቅፍ ውስጥ ያለህ ልጅ ነህ ወንድሜ 🙏🙏🙏💛

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 2 lety

    ቢኒዬ አንተ መልካም ወጣት ነህ መምህራችንን ጋር በመነጋገር የሚፈታ ነገር ነው ምንም ነገር ቢሆን እባካቹ በውስጥ እንጨርስ ሁላችንም የተዋህዶ ቤተሠቦች ጠላታችን ከውጪ በዝቷል ጭራሽ በውስጥ አናድርገው በቃ ቢኒዬ ይቅርታ የቂም ማርከሻ የህይወት ጋሻ ነው ደስ የሚል ነገር ነው የሠማውት ተባረክልኝ

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር መሀላቹ ይግባ አይዟቹ ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን ።

  • @raduneg7552
    @raduneg7552 Před 2 lety +21

    እመቤታችን በሁለቱም ውንድሞቻችን መሐል ጋብተሸ ምራቱን አውራላቻው

  • @meskeremberhanu5301
    @meskeremberhanu5301 Před 2 lety

    ቢኒ አንተ ቅን ልጅ ነህ። የተረዳንህ ተረድተንሃል ብዙ የማይመቹ ነገሮችን ተቋቁመህ ለብዙ አብያተ ክርስቲያናት የአባቶችን ጥያቄ ተቀብለህ ብዙዎችን አስተባብረህ እየሰራህ ያለው መልካም ስራ ምቾት የማይሰጣቸው እንዳሉ አትርሳ። ሌላ ሁለተኛ ቻናል ብትከፍት እና እዚሁ ላይ ብታስተዋውቅ ጥሩ ነው። አሁንም የሚሆነው አይታወቅም። በተረፈ በርታ መልካም ስራህን ቀጥል ከጎንህ ነን።

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ቢንያም አይዞህ እግዚአብሔር ያስተካክለው አንዳዴ እንደዚህ ነው መልካም ስትሰራ ዲያቢሎስ ይፈታተናል በርታ ስራህን ስራ ሁሉም ለመልካም ነው እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 Před 2 lety +19

    ለምን በውስጥ መስመር አትነጋገሩም ለምን በአደባባይ ማውጣት አስፈለገ

  • @user-wl2oj3gm1j
    @user-wl2oj3gm1j Před 2 lety +7

    ቅዱስ ገብኤል ያስማማችሁ ዋናዉ ሠላም ነዉ ሠላማችሁ ይመለስ መምህር ቢኒ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 lety +2

    ሰላምህ ይብዛልን ወድማቺን ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባላችሁበት 💚💛❤🙏

  • @user-ey2kq8oe4h
    @user-ey2kq8oe4h Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሜ ቢኒ በጣም ጥሩ ወንድማችን ነህ መምህር ምረተአብም እምንወደዉ መምህራችን ነዉ ግን ይኸ ነገር የሴጣን ፈተና ነዉ እሚድያላይ ወታችሁ ለተዋህዶ ጠላቶች መደሰቻ ባታደርጉት ጥሩ ነበር ክርስቲያን እኮ ብዙ ፈተናዎች ይገጥሙታል እንኳን ይኸን እራሳችሁ መፍታት የምትችሉትን እኔ በእዉነት በጣም ነዉ የከፋኝ ምክንያቱም ዛሬ እዲህ የተዋህዶ ጠላቶች በበዙበት ግዜ የናተ እንደዚህ መሆን አስጬንቆኛል

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil7292 Před 2 lety +4

    አረ በእግዚአብሔር ሰላም አብርድ ለጠላት ደስ አታሰኙ ታቃላቹ ኦርቶዶክስ ብዙ ጠላት እድገት መጪውም የፃም ወር ነው ልቦና ይስጠን

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew Před 2 lety +3

    አይዞህ ቢንዬ አንድ በር ቢዘጋ እግዚአብሔር ሺበሮችን ይከፍታል የዋህነትና ቅንነትህን ቀጥልበት እሱም እንዲያነሳልህ በእግዚአብሔር ስም እንለምነዋለን።

  • @alemabebe2912
    @alemabebe2912 Před 2 lety

    Egziabhar yimesgen

  • @yordanos211
    @yordanos211 Před 2 lety

    Bini you started CZcams before any one else so Truth always wins !! too much drama ! Be strong !! Keep fighting and helping Orthodox Church we need more people like you . You have amazing personality .

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 2 lety +7

    እውነት በጣም እናሳዝናለን ፍቅራችን ከ6 ወር አልበልጥም አለን ምን አይነት ብዳ ይሆን የበላን 😢😢😢

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 Před 2 lety +3

    ቢኒዬ የኔ መልካም ቅሬታክን ተናገርክ በቃ መብትክ ነው የምትሣደቡ ልቦና ይሥጣችሁ ሁለቱም የቤተክርሥትያን ልጆች ናቸው በንግግር ይፈታል ለማንም አትወግኑ ቢኒ መምህር ትስማማላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው መልካም ያብይ ፆም ይሁንላችሁ🙏

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v Před 2 lety

    ቢኒ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ አንዱ በር ሲዘጋ እግዚአብሔር አዲስ በር ይከፍታል አይዞህ ለእኛም የለመድነው ይሻለናል እባክህ መምህር ምረታብ ስላም አውርዱ በቃን ፀብ እና ክርክር

  • @hiwqatarhiwqatarlove2647

    ልጂቢኒ መልካም ወጣት ነህ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር በመሀል ገብቶ ያስማማችሁ አይገባውም ይህ መምህር ምረታም ተሳስቷል እንኳን መልካም ነገ ተደርጎ እየተስዳደቡም አለ አይደል እርቅ አውርዱ

  • @betekanatube1
    @betekanatube1 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ያድርግ። ልጅ ቢኒ ይስተካከል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አለ አይዞህ የእውነት በፍቅር መካከል ክፉ መንፈስ ይገባል 🙏❤

  • @user-is1je9sx2r
    @user-is1je9sx2r Před 2 lety +1

    በተዋህዶ ሁሌም ብኮራ እኛ ግን አሳፋሪወች ነን አማኝ ማለት ታጋሽ አስተዋይ ስሜትን ተቆጣጥሮ ማሸነፍ መቻል ማለት ነው የውሸት በማስመሰል ሁሉም ለጥቅም መሸቀዳደም አንተስ ለዘመድኩን ለሚባለው ቱሪናፋ ተናግረህ ምን ቀየረልህ ወሬውን አባዝቶ እነሱ እንደዚህ ናቸው እየተባልን መሳቂያ መሳለቂያ ከመሆን የዘለለ ምን ተቀየረ እስኪ የሌላ እምነት ተከታዮችን እንይ ሲከባበሩ ማንም ፍፁም የለም ሰው ይጋጫል ግን በአደባባይ አያወጧትም ገመናቸውን ይሸፋፈናሉ የሆነው የታየው ሁሉ አይወራም ከሀገር ሆድ ሰፊ ነው ትለኝ ነበር የኔ ውድ አያት ክርስትና የማልደራደርበት ህይወቴ ነው ይችን አለም ንቀው ክርስቶስን መስለው በተግባር የኖሩትን አባቶችን ብቻ ነው የምከታተል ከዛሬ ጀምሮ ስለሌላ ጨርሻለሁ ከምረተአብ እስከ ዘመድኩን አንተንም ጨምሮ unsubscribe አድረጌ እወጣለሁ ለናተ ጭቅጭቅ ጊዜ ከማጠፋ የነ ኡስታዝ ያሲን ኑር የነ ዶክተር የኑስ ትምህርት ይጠቅመኛል።

  • @roman1234536
    @roman1234536 Před 2 lety +1

    May God bless you always!!🙏🏾🙏🏾

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +5

    🌺 After I heard both side and I wasn’t comfortable at all. And I was super confused by Memehire Mhertab and I don’t care 🤷‍♀️ you guys are okay or not , but after this it’s hard trust the people standing in church talking about God and forgiveness, respect , love each other. So sad 😭 keep going Bini nothings stop 🛑 on you and May God be with you 👍👍👍

  • @sintahy7419
    @sintahy7419 Před 2 lety +6

    አረ ለምን በውስጥ አትነጋገሩም ለሌሎች ለምን ደስታ ትፈጥራላችሁ ቀላል ነገር ነው እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን

  • @kidistfikire1701
    @kidistfikire1701 Před 2 lety

    ልጅ ቢኒ ገና ስለ አፕ ስታወራ ጀምሮ ተከታይህ ነኝ በጣም ነው ምወድህ የማከብርህ ስለ እምነትህ ባለህ ነገር እና ስለመልካምነትህ ሁሌም ላመሰግንህ እወዳለው ነገር ግን ማንም ሰው ላይ ችግሮች እና አለመግባባት ሊኖር ይችላል ግን የውስጥ ችግራቹን በውስጥ መፍታት እየቻላቹ እርስ በርስ አደባባይ ላይ ማውጣትና ለጠላትም በር መክፈት ተገቢ አይደለም ካንተም ባላቅ ማለት ነው

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ቢኒ አረ በመካከላችሁ ክፉ መንፈስ ገብቶ ነው እንጂ የእውነት መምህራችን በአንተ ላይ ፍፁም አያደርገውም አንተ ማለት በእምነትህ የፀናህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቆምህ ብዙ ቤተ ክርስቲያንን ያሰራህ ነህ በእውነት አይዞህ ተረጋጋ ወንድማችን
    የእውነት መምህራችን እንደዚህ አይነት ስራ አይሰራም ሁልግዜ አንተን ሲያመሰግን ስምቻለሁ እና ምናልባት ሌላ ሰው ይሆነናል እናተን ለማጣላት የእግዚአብሔር ምህረትና መንፈስ ቅዱስ ይግባላችሁ በመሀላችሁ የገባ እርኩስ መፈስ የወደቀ ይሁን
    ኡፍፍፍፍ መልካም መልካሙን ሰው ዳቢሎስ ማጣላት ያውቅበታል ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 Před 2 lety +19

    ተዉ የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን ለምን ለሰይጣን መንገድ መክፈት ነዉ እግዚአብሔር ሰላሙን ይፍጠርልን🙏🙏💚💛♥✟⛪

  • @rahelmezgbe6338
    @rahelmezgbe6338 Před 2 lety +7

    ቢኒ እንኳን የተሠማህን ተናገርክ እዉነትን ስለያዝክ እንዳትጨነቅ እንወድሃለን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +2

    ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 2 lety

    አይዞህ ቢኒዬ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ የተናገርከዌ ሁሉ ከነ ሙሉ ማስረጃህ እውነት እንደሆነ አይተነዋል መምህሩንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው በጣም የማከብረው መምህራችን ነው ግን ቅር አሰኝቶናል ግዜው የፆምና የፀሎት ነው እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚህ ለተቀደሰው ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሰን ፆሙም ለሀገራችን ሰላምን መተሳስብን ፍቅርን የምንታደልበት ይሁንልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን አሜን

  • @selamselamawit8233
    @selamselamawit8233 Před 2 lety +8

    እሱን ለማስጠመድ ነው የፈለከው በውስጥ መነጋገር እንችላለን ካልክ በውስጥ መነጋገር ትችላለህ

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 Před 2 lety

      selam selamawit የዘመድኩን ቲፎዞ ስለሆነ ነው

    • @fafifafa6940
      @fafifafa6940 Před 2 lety

      endet endzih telalek badebabaye

  • @tegest1194
    @tegest1194 Před 2 lety +4

    መምህር ምረታብ ወደራሱ ቢመለስ መልካም ነው እንኳን እሱ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ ነው ፍቅርን ያስተማረን

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +1

    ቢኒዬ አይዞክ ይስተካከልልሀል በትግስት ጠብቅ አንተ መልካም ልጅነህ እሺ
    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏💓💕💓💕

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 2 lety

    Amen Amen Amen inkuwa Abiro Adersni

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety +11

    ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል ሰላም ፍጠሩ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችንም ቶሎ ለመወስን አንቸኮል

  • @bayusheyedingelmariyamweda3071

    Binye tekeyemeh neber Lemn midiya lay wetah biye Yekrta🙏🙏 Yene Asteway Bante videowhoch Birtate nachew Besdet nuroye 👍👍Bertalen .Emebete Selamachihun timelselachuuuu.

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Před 2 lety

    Bemehalachihu yalewun yesetan kinf egzabher yisberlachihu 🤲💠💠💠

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ይሄ የገንዘብ ነገር ጉድ አፈላ በቃ አጠር አርጉት ዳቢሎስ መልካም ስትሰሩ ይቀናል ከጥቅም ይልቅ ወድምነታችሁ አይበልጥም ? ዘመናውይ ስድብ ምድነው ግን ያለፈውስ ምድነው

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 2 lety +6

    እሄ የመፀሀፍ ውዱስ ትንቢይ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል ይላል መፀሀፍ ቅዱሳችን እግዚአብሔር የትንቢቱ ፍፃሜ አታደርገን😭

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před 2 lety +2

    እያስፋራራ ነዉ? ያለዉን ቀልድ ልሆን ይችላል ምህረታአብ ቢኒዬ ሁለታቹም የእኛ ናቹና ብትነጋገሩ ይሻላል እናንተ ተመልሳቹ ትሰማማላቹና እዚህጋ የምሰማቹና የምናያቹ ሰዎች መሃል መለያየት እንዳይ በፈጣር አደራ እባካቹ በግላቹ ጨርሱ አሁንም የኔ ሀሳብ ነዉ ቢኒዬ ዉድ ወንድሜ አይዞ አይዘጋም ቻናልክ ስለዚህ እኔ በማንም አልፈርድም ምህረትአብም ያነሳላሃል እግዚአብሔር ይገ ፅፀዉ ድያብሎስን መስማማቱን ፍቅርን ያምጣላቹ የኔ ፀሎት ነዉ እኔ ሁለታቹንም አከብራቹዋለዉ

  • @user-wr9sp2rh5p
    @user-wr9sp2rh5p Před 2 lety

    Ayezhu egzabhera yeedhe

  • @gonder267
    @gonder267 Před 2 lety +5

    እፍፍፍፍ እኔስ ፕራንክ ነዉ እደምትሉ በተስፋ እየጠበኩ ነዉ💚💛❤🙏

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y Před 2 lety +11

    ልጅ ቢን ምህረት አብን መስለው ብዙ አሉ በስሙ የከፈቱ እስኪ አጣራ ምናልባት‼

    • @sidetegnawanegne6578
      @sidetegnawanegne6578 Před 2 lety +1

      Realy lij bini tetalele ልትሉ ባልሆነ መምህሩን የምትቀርቡት ክሱን አንድያነሳ ተማፀኑለት. አታስበስብሱ አውነትን አውነት በሉ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +2

    ቢኒዬ መብትህ ነው እራስህ የለፋህበት ነው
    እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ቢኒዬ
    እግዚአብሔር ምህረታብን ማስተዋሉን ይስጠው በጣም ነው ያዘንኩበት ከእርሱ የማይጠበቅ ለአንተ ለወንድሙ ባለውለታው ነህ በሶሻል ሚዲያ ያስተዋወከው

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Před 2 lety +1

    ቢኒዬ አንተ መልካም ሰው ነኽ ወንድሜ መልካም ጾም ያድርግልኽ።ለእነርሱም እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +5

    አለመግባባት ያለ ነው ቢኒ መልካም ሰው 🙏❤

  • @amen1978
    @amen1978 Před 2 lety +3

    ነገሩ ያጦዘው እግዚአብሔር ይፈርዳል ብለክ መላክ ነው በተረፍ ተረጋግተክ ነገሩን በትነጋገሩ ጥሩ ነበር ለዘመድኩን ማድረስክ ነገሩን አቀጣጥሎታል ብትችሉ ችግራቹን እዛው ብትጨርሱ ጥሩ ነው አመሰግናለው።

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety +1

    ሰላም ቢኒ አክባሪህ ነኝ ሚዲያ ላይ ማዉጣት ተገቢ አልነበረም ሲቀጥል መምህራችን ደጋግሞ ደዉሎልሀል ሲደዉል አለማንሳት አንድ ንቀት ነዉ ደሞ በሪከርዱ ላይ እሱ እንዳላከብህ ተናግሮል ተረጋግታችሁ ስልኩን አንስተህለት ብታወራዉ መልካም ነበር ከዘመድኩን ጋር መግጠም ድሮም መጨረሻዉ ይሄዉ ነዉ ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 Před 2 lety +2

    ቢንዬ ወድሜ አይዞህ እመብርሀን በነገሮች ሁሉ ትቅደምልህ አተ መልካም ሰው ነህ 😢❤

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +15

    መምህር ምህረት አብ ቤተክርስቲያንን ከአንተ በላይ ይወዳታል ለሀይማኖቱ ሲል ሞትን እየተጋፈጠ ያለ ድንቅ እንቁ መምህራችን ነው ማርያምን በጣም ነው እያለቀስኩ ነው የምጽፈው በጣም ነው ያሳዘነኝ የራሱ እምነት ተከታይ እንዴሌሎቹ ጥላት ሲነሱበት 😭😭😭

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 Před 2 lety

      ???

    • @user-qb1bl7vd9j
      @user-qb1bl7vd9j Před 2 lety +2

      ማን አይወዳትም አለሽ መምህር ምህረት ትክክለኛ ትምህርት ካስተማረን አመታት ተቆጠር ህዝብ ሸክፎ ትረት ትረት እና አንድ ንጉስ ነበር እንደዚህ አለ ከማለትና ጦፍአብርቶ ከመስድ ምንም ፍረ ነገር የለም ድሮ ቀረ አጨብጭበው ጣሉት ማኖቄደውል ለራሱም ለህዝቡም ማነቂያ ነው የሆነው አንድ አንድየ የልብስ ፋሽን ትርኢት ይመስለኛል እኔ በመምህር ምህረት አብ ትምህርት ተማሪ ነኝ ብዙም ተለውጨበት አለሁ ግን በሁኑ አይደለም ከዛሬ 8አመት በፊት ይሂን ሶስት አመትማ ያ የማውቀው መምህሬ አይመስለኝም እግዚኣብሔር ለሁላችነም ማስተዋሉን ያድለን

    • @user-ft9xp7ol6r
      @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +2

      @@user-qb1bl7vd9j የቤተክርስቲያን ጉዳይ ይቅደም ስላልኩ ነው የዘጋብኝ እያለ አሰሚውም እንዴ ምን አልባት አንች ከዛሬ ስምንት አመት ወድህ በደንብ መከታተሉን አቁመሽው ሊሆን ይችላል

    • @user-nu3qs8mu3z
      @user-nu3qs8mu3z Před 2 lety +1

      ምረት አብ በጣም አጥፍቶል እዉነታዉ ይሄ ነዉ በጣም ያሳፍራል

    • @almazabey8219
      @almazabey8219 Před 2 lety

      @@user-ft9xp7ol6r ባናትሽ ተተከይ ከምህረታብ ጋ

  • @haregsolomon3613
    @haregsolomon3613 Před 2 lety +6

    Even if there is some disagreement between you two, personal matters like this should be discussed through the back door. This is when the glory of God become less important than individual bickering. Your faith should be strong enough to believe that you will pass this storm as it is just a bump on your road like anything else in life. You both are very important for our church and can involve church elders to engage in the discussion. You both do great things for your people and the Orthodox Church and we don't want to loose both of you esp at this juncture of full of challenges the church is facing from every angle. We would like to see both of you together to hold hands and give a hug to each other to show that you have forgive n each other and have moved on. This is what I call teaching by example. Love and honest forgiveness is what should glue all Christian's or else it is just a lip service. Our your people depend on you two a lot so please don't let us down. I am in no way criticizing but it is for the love and respect I have for our church and both of you. Show us some love!!

    • @etyopiawit
      @etyopiawit Před 2 lety

      Beautifully said! I think alot of people feel the same way.. this social media business is getting to people's heads..we have a plethora of trials facing our church and people, this is very low on the totem pole. Egzihaber libuna yisten.

  • @meselechmulatu8955
    @meselechmulatu8955 Před 2 lety +1

    ቢኒ እመቤታችን ከልጇ ጋር ሆና ፀጋዉን ታብዛልህ ሉኡል አግዚአብሔር ስራዎችህን በሙሉ ይባረክልህ

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በማንም አልፈረድኩም ምክንያቱም ፈጣሪ ነው እውነቱን እማቀው ብየ ነበር እኔ ቢኒንም ምህረተአብ ብንም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ ሳይገባን በሰው ነገር ጥልቅ ከማለት ብንቆጠብ መልካም ነው

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +29

    እውነት ልጅ ቢኒ በጣም አዝኜብሃለሁ ለጥላት በር ለመክፈት ምን አጣደፈህ ቃስ ብትል ምን ነበር መምህር ምህረት አብ መቸም የአንተን አይዘጋም ዘጉብህ እንዴ ነው ያለው አንተ ለይቱብ ስትል ትልቁን መምህራችንን በዚህ መልኩ ዘመድኩን መቸም አንደየ አብዷል አሁንም በቃህ በመምህራችን ላይ ያልተነሳ የለም እግዚአብሔር ይጠብቀው 😥😥

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Před 2 lety +5

      ሲጀመር መምህር ምህረታብ በጣም ያበዛዋል በስሜት ይሄዳል ብዙ አባቶች አሉኮ እሱ ለብቻው ምነው ከኔ ውጭ ወደ ውጭ አለ ለሱምኮ ውዳሴ ከንቱ ይሆንበታል

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Před 2 lety +10

    አታለቅልቅ እሱም ስራ አለው አባቴ ልጆች ናቸዋ አያሳርፍራትም ቤተክርስታን ቢሠራ ስደት ላይ ያሉ ልጆቿ ናቸው። ባክህ እግዛአብሔር ጥበበኛ ስለሆነ ነው እንጂ ሁሉም አባቶች ጠይቀው ስለማያፍሩ ነው በረከት የፈጣር ስራ።።ነው አጥፍተሃል ሚዲያ ለምን ወጣህ ፥ክርስትትና ይህህ አይደለም ከራስህ ፥ተማር።

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg Před 2 lety

    እግዚአብሔር በምያውቀው እኔ ልጅ ብኒም መምህር ምህረተአብም እንደ አይኔነው የሚወዳችሁ ነገር ግን ባለ መግባባታችሁ እጅግ አሰዝኖኛል ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የተፈጠረ ነገር ሁሉ አስተካክሎ በፊት በነበረ ፍቅራችሁን መልሶ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ለማያት ያብቃን አሁን እኛ የሰማነውን ነገር የሳይጣን ጆሮ እንዳይሰማ ይደፈን አቤቱ የሰረዊት ጌታ ልዕል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍቅርን አድለን

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህን ሰዓት ላደረሰን
    እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የመድሐኒአለም የተዋህዶ ልጆቾ
    አረ ቢኒ አንተ ንጹህ ቅን ሰዉ ነህ መምህር ምህረተአብ ተወዳጅ ወንዶማችን እምናከብረዉ እምንወዳዉ ነው ታድያ ምን አለበት ብትነጋገሩ በግላችሁ በቅንነት

  • @naodnoel3545
    @naodnoel3545 Před 2 lety +3

    Bini አንተ ትክክል ነህ እንበል ግን እንዲህ ለህዝብ ማውራትህ እሱን ለማስጠላት ካልሆነ ምን ታገኛለህ ግን ልክ ነኝ ብለህ ካመንክ ለ እግዚአብሔር ተወው የስራው ይከፍለዋል ግብዝ አትሁኑ