የጠፋው ልጅ ተመለሰ || ትዕግስት ፍትአወቅ '' እህተ ማርያም '' ገመና እና ስህተት ሲገለጥ || አባ ገብረመስቀል ተሰማ ይቅርታ ጠየቁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2023
  • ራሷን ንግስት ነኝ ከምትለው ትዕግሥት ወይም ስንዱ "እህተማርያም " ጋር የነበሩት አባ ገብረመስቀል ተሰማ ጋር የተደረገ ቆይታ
    #orthodox #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ሰሜንወሎ #ወልድያ #እህተማርያም
    ‪@NorthWolloDioceseMedia‬
    ክፍል ፪
    • በእኔ ምክንያት ብዙ ሰዎች ተሳስተዋ...
  • Zábava

Komentáře • 355

  • @seblewongelmeshesha-uz1jh
    @seblewongelmeshesha-uz1jh Před 9 měsíci +24

    የማንንም ጥፋት የማይወድ ቸር ጌታ የኃጥኡን መመለስ የሚወድ ታላቁ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @user-tv3ss8sm5w
      @user-tv3ss8sm5w Před 9 měsíci

      አሜን እውነት ነው እንደ ሰው የማይሆነው አምላክ ይመስገን

  • @user-tr2tl8ty9x
    @user-tr2tl8ty9x Před 9 měsíci +25

    የኔ ውድ አባት አይዞዎት እንወደዎታለን እኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 9 měsíci +1

      ❤❤❤አረ ሼርርር ይደረግ ብዙ ሰዉ እሰማም ይህንን ድንቅ ነገር እባካችሁ ሼርርርርርር አድርጉት እኛንም በቤቱ ያፅናን

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 9 měsíci +14

    ትልቅ መንፈሳዊ አቅም የነበራቸው አባት ነበሩ ። በመታለላቸው እጅግ አዝኜ ነበር በመመለሳቸው ግን እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
    ጠያቂዎቹ እስቲ በቃ አታስጨንቋቸው ተሳስቼ ነበር ብሎ የመጣን ሰው ትምህርት እንጂ ጥያቄ ይሄን አልክ ፣ አሰናከልክ ማለት አያስፈልገውም ። ሰውን ማሳቀቅ አይገባም ሀሳባችሁ ክርስቲያናዊ መቆርቆር ከሆነ እንደህጉ በፍቅር ተቀበሏቸው ፣ ያዟቸው፣ ድግፏቸው የሚገባውን ትምህርት እንዲከታተሉ አድርጓቸው አንድ ሰው ለ ሺ መጠየቅ ምንም ትርጉም ያለው ነገር አደለም ይሄ። እንኳንም መጡልን አባታችን እንወዱታለን ።

    • @eyerusyacob
      @eyerusyacob Před 9 měsíci +3

      እነሱ የሚሰሩትን ያውቃሉ ያለስራህ ከትግባ

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j Před 9 měsíci

      እልልልልልልልልልልልልልል አባ በሰላም መጡ❤❤❤

    • @NunshaMitku-dt5nu
      @NunshaMitku-dt5nu Před 9 měsíci

      እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን

    • @mussiemussie7597
      @mussiemussie7597 Před 9 měsíci +2

      ይቅርታ እህት ወይም ( ወንድሜ )
      የሚጠይቋቸው ሊቃውንት እንጂ ተራ ሰዎች አይደሉም ዝም ብሎ መቀላቀል የለም እኔ እራሴ በስስት የማያቸው አባት ናቸው በኛ ዘመን ያንን ሁሉ ህንጻ ዋሻ በእግዚአብሔር ረዳትነት የፈለፈሉ አባት ናቸው እሳቸውንም ያጠመደቻቸው ተልእኳቸውን ሳይጨርሱ ነው ይሁንና ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምራቸው በቤቱ ያጽናቸው እኛንም በቤቱ ያጽናን

  • @abeshaemru6079
    @abeshaemru6079 Před 9 měsíci +21

    እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤትሆት መለሰዎት በፍቅር ተቀበሏቸው❤

  • @user-ck8rl3xs6l
    @user-ck8rl3xs6l Před 9 měsíci +26

    የኔ አባት እንኳን ወደ ቤቶት በሰላም መጡ ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፈም ሁላችንም በደለኘ ነን ዋናው መመለሶት ነው❤❤❤

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q Před 9 měsíci +15

    እንኳን በሰላም መጡ ወደ ነፈሰው መንፈስ አይገበም በቆምንበት ፀንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 9 měsíci +47

    ጠርጥር ከገንፎ መሐል አይጠፋም ስንጥር ፍኖተ ፅድቅ የተባሉ ተመለስን ብለው የሚሰሩትን አየን እውነት ከሆነ በደንብ ሊጠኑና በጥልቅ ሊማሩ ይገባል።እመብረሀን ትርዳቸው አሜን

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 9 měsíci +1

      የምን መጠርጠር 🙄🙄 እካን ተመለሱልን እግዚዓብሔርኮ አለ

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Před 9 měsíci +5

      @@enatyekonhye894 አብዛኛው የሀይማኖት ተመላሾች በድጋሚ ተፀፀትኩ ብለው ክህደትን ለመዝራት ሚሽን ይዘው ይመለሳሉ ለዛ ነው አባታችን በመመለሳቸው ደስታዬ እጥፍ ነው ወዳጄ!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 9 měsíci +1

      አሜን አሜን

    • @user-tv3ss8sm5w
      @user-tv3ss8sm5w Před 9 měsíci +2

      ለሳቸው ብቻ አይደለም የሁላችን ጸሎት ነው ግዴታ አለብን አባታችን እንደጴጥሮስ በረከት እንዲሆኑን

    • @user-tv3ss8sm5w
      @user-tv3ss8sm5w Před 9 měsíci

      ​@@asnibelhu8843መርዝ በዳቦ አትስጥ በግልፅ ተናገር

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 9 měsíci +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሄ ከቃል በላይ ደስታነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቅድስት ሥላሴ የእውነት ያባታችን እካንም መጡልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዛሬ ደስስስስስስስ ብሎኛል አባቴ እካን አይነ ልቦናዎን አበራልን ከጥፋት ይጠብቀን ጌታ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-gv2lu8we6b
    @user-gv2lu8we6b Před 9 měsíci +9

    ርትዕት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 9 měsíci +3

    የኔ አባት ስንዱ ጋር ሳይዎት እጅግ አዝኜ ነበር 😭የወላዲተ አምላክን ስም ስትጠራ እውነት ተመስሎዎት ነው የኔ አባት 😭😭😭 እርሷ እመቤታችን ላከችኝ እያለች ስንቱን አታለለች እንኳንም እመብርሃን ከዚህች አስመሳይ ሴት ለየችዎት ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በሰማያት ያሉ ቅዱሳን ደስታ ይሆናል ።እኔም ደስ አለኝ ክብር ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ይሁን።

  • @getnetmelktsedik2838
    @getnetmelktsedik2838 Před 9 měsíci +11

    እኔ ግን እኒህ አባት ተገደው ነው መሰል በፊት ሲናገሩ ጎበዝ ነበሩ አሁን ግን እንትን ብሎ እንትን ሊሆን አይችልም ተጨንቀዋል ይመስለኛል. ጌታ ይወቀው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 9 měsíci

      እህተ ያው ማስፋሯሯቷ ቀላል አይድለም ይፈሩአታል

    • @user-fz4bi1uh2e
      @user-fz4bi1uh2e Před 9 měsíci

      አዎ በጰሎት አሰባቸሁ

    • @dimvidpro
      @dimvidpro Před 2 měsíci

      ተገርፈዋል እነዚህ የቤተክርስቲያን ማፊያዎች ለሌላውም በጣም ያስፈራሉ።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 9 měsíci +6

    አባ እኔ አይኔን ማመን አቃተኝ፣ እንኩዋን ደህና መጡ ተመለሱ ወደ ሚያምርበዎት ቤትዎት፣ እኔ በጣም ደስስስስስ አለኝ፣ እኔም እንደእርስዎ ሐሳቤ ሆኖ ተከትያት ነበር ከዛ ተውኩዋት አታላይ መሆንዋን ሳቅ፣ በርቱ አባታችን፣ የላሊበላን ስራዎትን ጨርሱት አሁን❤❤

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 9 měsíci +2

    እንኳን ተመለሱ ግን ብዙ ምዕመን እሳቸውን በመስማት የተሰረቁ ብዙ አሉ ይመልስልን እኔም ተመልሼ እንጃ ተሰርቄ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም ❤

  • @samrawitdaniel3510
    @samrawitdaniel3510 Před 9 měsíci +6

    ተዋሕዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ መህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም::

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 9 měsíci +3

    መቼም ይገርማል ስው አጥፍቼአለሁ ብሎ መመለስን አይደለም እግዚአብሔር ስውም እጅግ ደስ ይለዋል ግን አባ ሽንጥዎትን ገትረው ከፊት ሆነው የእህተ ማርያምን አጀንዳ ሲመሩ ባደባባይ ሲከራከሩ በእርስዎ ምክንያት ብዙ ስዎች ከእውነት መንገድ መጥፍት ምክንያት እና መሰናክል ሆነዋል።
    አሁንም ከሰው ጋራ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋራ በፅምና እራስዎትን ይመርምሩ።አቤቱ ከውድቀት መንገድ ሰውረን😭 እውነት ከተመለሱ ቤተክርስቲያን ትልቅ ቻናል አላትና ያሳቱትን ህዝብ በግልፅ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።

  • @user-mx9ci5wd4w
    @user-mx9ci5wd4w Před 9 měsíci +12

    እኝህ አባት ዳግማዊ ላሊበላን የሰሩ ነበሩ ሆኖም ይህ የዘመናችን ድንቅ ጥበብ ለአለም እንዳይታወቅ በእንግሊዝ መንግሥት ድጎማ ቅጥረኛ ሰላይ ሆና በመጣች ጋለሞታ ሴት ተጠልፈው ነበረ ። እግዚአብሔር ግን የወደቅነውን ሁሉ ያነሳናል ። አቤቱ ማረን ።

  • @hope21933
    @hope21933 Před 9 měsíci +6

    የሰው ልጅ እልፍ አዕላፋት በሆኑ ነገሮች ይፈተናል። እግዚአብሔር አምላክ በፈተናዎች ውስጥ ብርታትን ሰጥቶ የክብሩ ወራሽ ያድርገን፤ አሜን።

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሁላችንም በድለናል ሐጦተኛች ነን ግንመመለሳችን ነዉ አባታችን በቤቱያፀናወት ::

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 9 měsíci +7

    በመጨረሻ ዘመን የተመረጡትን እስኪያስቱ ደረስ ይላል ቃሉ ነው

  • @asteradane191
    @asteradane191 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ ሌለላውም እነደርስዎ ስህተቱ ገብቷቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው።

  • @hiwotandarge5649
    @hiwotandarge5649 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መመለሳቸው አባቴ እመብርሃንን በምትጠሩበት ለዛ ፍቅር እና ትህትና ዳግመኛ እንዳይስቱ በእውነት ሳላውቅዎት የዛኔ በጣም አዝኜ ነበረ አሁን ደስ ብሎኛል ግና ወላዲተ አምላክ ጠበቃ ትሁንዎት ከባድ ነው ከመነኩሴ ለጌታ ከሞተ ለጌታ ለተለየ ሰው ይኽንን መስማት ዋ ለኔ ዋ ለኔ በከንተ ለምንከራተተው በቃ በለን እግዚኦ ።
    መቼም ፕሮግራሙን ያቀረባችሁትን ሳላመሰግን አላልፍም ኦትህትና ❤❤❤❤❤

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci +2

    ጥያቄያቸውን እንኳን መመለሥ አልቻሉ ቅዠት ውሥጥ ገብተካል ጠያቂዎቹ ጎበዝ ናቸው አንተባተቧቹ ንግሥተ ነገሥት ሢሉ ኖረው አልሠማውም ብለው ይዋሻሉ እየ ይፈሩ የጨው ሀውልት ይሆናሉ

  • @hebronmedia-4330
    @hebronmedia-4330 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሱ እግዚአብሔር በጠፋው በግ ያዝናል ባገኘው ግዜ ደሞ እጅ ተደስቷል እናም ደስ ብሎናል።

  • @eyerusyacob
    @eyerusyacob Před 9 měsíci +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ❤አቤት የጠያቂዎቹ አንደበት እንዲህ አንደበተ ርቱዕ ቃላቸው የተሳለ ለጆሮ የሚስማማ ምሁራኖች ያሉባት ቤተእምነት ከተዋህዶ ውጪ ወዴት አለ❤ኦርቶዶክስ ፈተና ለምን እንደሚበዛባት ግልፅ ነው ።እኚህንም አባት በሴራ ከገዳማቸው ያስኮበለላቸው ከጀርባ ያለ ስውር ተልእኮ ሊኖር ይችላል መንስኤው ላይ ማተኮር መጀመር አለብን ስንዱ ተሀድሶ መናፍቃን ወሀቢዬች ምንጫቸው በርግጠኝነት አንድ ነው አላማቸውም እውነትን ማጥፋት ነው

  • @liwamgebremedhin4105
    @liwamgebremedhin4105 Před 9 měsíci +5

    እግዚአ በርአርሳ አንደዚህ መሆን ይገርማል መልስ ሲመሉሱ በፍርሃት የተመሉ ነው አንድ አባተ ሁለት ቃል አፍረት ነው

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 9 měsíci +2

    ጥሩ ነው ግእዝ አስተምረው ወጡ

  • @use1K629
    @use1K629 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ከተመለሱ
    እዚህ ደራጃ ያደረሰችዎን እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትተሁ መልሱን እያወቁት እየገባዎ የስንዱን ቅዠት ተከትለሁ መሄድዎ ያሳዝናል !! ማን እንደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ❤

  • @tadia7796
    @tadia7796 Před 9 měsíci +1

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ዳግም እንዳይሳሳቱና ተመልሰው ሌላ ስህተት እንዳይሰሩ እኝህ አባታችንበደንብ እንዲረዱና እንዲረዱ ከአባቶቻችን ትምህርትና እውቀት ይሰጣቸው ካለፈው ስህተት ተምረው ይቅርታ ይደረግላቸውና እስይ እንኳን ተመለሱ ብለን እንቀበላቸው ያች አሳሳች ላይ በመውደቃቸው እሳቸውና መስሎቻቸውን ልቦና ይስጥልን ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና እኛንም እመብርሃን ትጠብቀን 🙏🏽

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 Před 9 měsíci +4

    እንኳን አባታችን በሰላም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህደው ተመለሱልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addisalemfekadu8836
    @addisalemfekadu8836 Před 9 měsíci +2

    እንኳን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያናችን መለሰዎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 Před 9 měsíci +2

    ውይይይይይይይይ ተመስገን
    አባቴ እርሶዎን የሰሙ ብዙ ነፍሳት ጠፍተዋልኮ ኃላፊነት አለብዎ!!! ሲኖዶሱን ደጋግመው ወቅሰዋል ብጹአን አባቶችን በጸያፍ ነገር ተናግረዋል ተሳድበዋል!!!!
    በርግጥ በጸጸት ሆነው ሱባኤዎን ሲጨርሱ አስረግጠው እውነቱን ማስተማር ማሳወቅ
    እንዲሁም ሲኖዶሱንም ሆነ አባቶችን እንዲሁም ወደ እሳት የነዱትን በግ ምዕመናንን ይቅርታ መጠየቅ ግዴታዎ ነው አባትዬ !!!! መነኮስ ሆነው እንዲህ ሰለባ የሆኑ ሌሎችም አሉ እግዚአብሔር ይመልስልን።

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 9 měsíci +1

      እውነት ነው እሳቸውን ተመልክተው የጠፋ ብዙ እሉ

  • @user-iz2to4zs5v
    @user-iz2to4zs5v Před 9 měsíci +11

    መምጣትዎ መልካም ነው ግን አሁንም ማድበስበስ ለምን ፈለጉ

  • @tizitatadesseabebetizita8690

    Egziabher yimasegen!!

  • @demelashworkudegisew5708
    @demelashworkudegisew5708 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 አሁንም እግዚአብሔር ያፅናዎት።

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 9 měsíci +2

    እኔ አላምንም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነበር ልቤ የተሰበረው።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 9 měsíci +2

    እውነት መቼም አባቶቻችን እንቁ ናችው።እኝም አባት መቼም ይህች ሴት አሰናከለቻቸው እሳቸውም ተሳሳቱ አሁን ከልቦት ይቅርታ እግዚአብሔርን ጠይቁ እንኩአን ወደቀልቦት መለሶት ብቻ አሁንም ብዙ መፀፀት አይታይቦትም እግዚአብሔር ልቦናዎትን ያብራሎት አሁንም እንጂ ገና ይቀራቸዋል ከመልሳቸው እንደተረዳውት.አባቶች ሊቃውንት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 9 měsíci +1

    በዚህ ምድር ላይ ተአምር የለም የእኛ ታምር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ስለበደላችን በመስቀል ላይ ቤዛ የሆነ ን የምንጠብቀው ሌላ ማንም የለም እሱ ብቻ አልፋና ኦሜጋ ናልን ማራናታ እያልን በተዋህዶ እምነታችን እንፅና። ዘመኑ ፈታኝ ነው በወንጌል እንፅና።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 8 měsíci

    አይተው መዝነው በዋናነት ማስተዋላቸውን መልሶ ወዸ እቕፉ የመለሳቸው ልዑለ ባሕሪ ቅዹስ እግዚአብሄር ነውና ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እንኳን ተመለሱ ዸስ የሚል ነው ነገር ግን በንግግራቸው መሀል እንትን የሚሏት አባቢል በጣም በዛች መጝለጽ የሚገባችውን ሳይገባኝ በግሌ ማለቴ ነው ለሌሎች ከስህተት መመለስ እስከሇን ድረስ ቃልን በትክክል መግለጽ ይገሳል ባይ ነኝ ስለ ዽፍረቴ ይቕርታና ቸርነታችሁን እጠይቃለሁ❤🎉

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 9 měsíci +2

    አቤቱ ፈጣሪየችን አንተ በእምነታችን ፀንተን አኑረን

  • @alamealame7935
    @alamealame7935 Před 9 měsíci +3

    በጣም ያሳዝናል እንድህ መገለባበጥ በናንተ ምክንያት ሰንቱን አጠመማችሁት😢

  • @user-cc7hl3je6e
    @user-cc7hl3je6e Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንካን ተመለሱልን አባታችን .

  • @berket2497
    @berket2497 Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል😢😢😢😢 አምላከ ቅዱስን ተመስገንንንን ምን ይሠጥህ አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እውነት እሳጋ ሳያቸው በጣም ያሳዝኑኝ ነበር በመመለሳቸው ደስ ብሎኛል

  • @eyerusalemhaile9582
    @eyerusalemhaile9582 Před 9 měsíci +2

    ፍጻሜዬ ያሳምርልኝ የሚባለው ለካ ለዚህ ነው በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የተፋት ምራቅ ይላሳል እንዴ ?
    በጣም አዝናለሁ ገብረ መስቀል መጨረሻዎት ሳስብ አዘንኩ ድሮ ሙሉ ሆነው የተናገሩትን አሁን እየተርበተበቱ ወላዲተ አምላክ በአይኖት ያሳየቾትን ሲክዷት ሳይ በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል
    ቢገባዎትስ የዚህ አለም ነገር የማይረባ ነበር ከአምላክ እናት ጋር ይህን ያህል ጥላቻ ያሳዝናለ
    ለነገሩ እርሶም ተናግረው ነበር አባ ቢሏቸው ቆብም የላቸው ብለው እርሶ ማስረጃ ሆኑን

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 9 měsíci

      Ysenedu teketay nesh ?

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 Před 9 měsíci

      @@misrakmisu2750 እኔ የርትዕት ተዋህዶ ውሉድ ነኝ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ፡፡
      ስንዱ የሆነችዋ የቅድስት ቤተክርስቲያን ውድ ምዕመን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እውነቱ ተገለፀለዎት አባታችን።

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre7264 Před 9 měsíci +1

    አይዞህ አባ ገለቱ የትእግስት ትንቢት ይፈጸማል ዝም ብለህ ጠብቅ

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před 9 měsíci +1

    እዚ ውሰጥ የሚንጫጩ አባን የሚዘልፉ የሷ ተከታዮች ናቸው አባ እንኳን ወደ እናት የጥንት የጠዋቶ ኦርቶዶክስ ተወህዶ እንኮን በሰላም መጡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተከበረች ለዘላለም ትኖራለች

  • @achualex1912
    @achualex1912 Před 9 měsíci +1

    የቀናችዉን የሐዋርያትን ትምህርት ያዙ እንኳን ተመለሱ

  • @ruthDesta
    @ruthDesta Před 9 měsíci +8

    በስንቱ ልባችን ተሰበረ አይ ዘመን 😭😭😭😭

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Před 9 měsíci +2

    ውይ እግዚአብሔር አምላክ የጠፉት የሚፈልግ 99 በሰማይ ትቶ 1 አዳምን ፍለጋ የመጣ ቸሩ መድሃኒያለም ቸርነቱ የማያልቅበት እንኳን ወደ ቤቱ መለሳቸው እልልልልልል ተመሥገን በእነዚህ ሰውየ የስንታችን ልብ ተሰብሮ ነበር የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው ለሌለ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እንኳን ወደልባቸውና እምየ ኦርቶዶክስ በሰላም ተመለሱ።

    • @samryzemedkun2444
      @samryzemedkun2444 Před 9 měsíci

      ተመስገን ቢቻ ማለት ነዉ። ምን ይደረግ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @berhanuzewde9620
    @berhanuzewde9620 Před 9 měsíci +1

    መዝሙር 12
    ⁷ አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።
    ⁸ በሰው ልጆች ዘንድ ምናምንቴ ከፍ ከፍ ባለ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ሁሉ ይመላለሳሉ።

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 Před 9 měsíci +1

    ጠያቂው በጣም ጎበዝ ነው

  • @sinishawali1473
    @sinishawali1473 Před 8 měsíci

    ወንድሞች እህቶቼ! እኝህ አባት አሁንም ቤተ ክርስቲያንን በቅጡ የሚያውቃት አይመስለኝም። መድሀኒያለም እንዲረዳቸው ፀልዩላቸው።

  • @agegnehuyilma3345
    @agegnehuyilma3345 Před 9 měsíci

    ጊዜ ለኩሉ እንኳን በህይወት ተመለሱ ይህ የመ ቤቴ ምህረት ነው።

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @atsedebaharu9849
    @atsedebaharu9849 Před 8 měsíci

    አባ በመመለሶት በጣም ደስተኛ ነኝ ።

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Před 9 měsíci

    እንኩዋን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አሁንም በቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን✝️

  • @woine123
    @woine123 Před 9 měsíci +4

    ሰው ይሳሳታል:: ዋናው ተሳስቻለሁ ብለው መናገራቸው በቂ ነው::
    እውነተኛም ይመስሉኛል! ምክንያቱም እውነት መስሎኝ እስከ መስዋእትነት ድረስ ብዬ ነበር የተከተልኳት!! እስከ አሁን ምንም እውነኛውን ትንቢት ስላላገኘሁ ሃሰት መሆኑን ስለተረዳሁ በቃ ብዬ ትቻለሁ:: ማለታቸው በቂ ነው::

  • @user-hf4sq4fl9v
    @user-hf4sq4fl9v Před 9 měsíci +1

    በእውነት እደርሶያሉ አባቶች ሲሄዱ ብዙ ህዝብ ይሳታል ግንአባታችን አሁንምቢሆን ንስሀገብተው ወደገዳም ግቡ እንኳን ደህናመጡ

  • @ruthDesta
    @ruthDesta Před 9 měsíci +2

    እንኳን በሰላም መጡ

  • @user-kw5qq6ek9m
    @user-kw5qq6ek9m Před 9 měsíci +1

    ተመስገን መምጣታቸዉ ግን ለጥፋት ተመልሠዉ ሊበርዙን እንዳይሆን ተጠንቀቁ።

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 Před 9 měsíci +1

    Elelele Elelele Elelele Embeteee Mareyam kebrun hulu ke lejeshe gar yedersesh 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci +4

    እደውም እራሶት ነበሩ ኦርቶዶክሥን ሢሠድቡ የነበሩት ብዙ ግዜ አልተሠጦትም እንጂ ሁሌ መሳደብ ሢፈልጉ እህተማርያም እደውም ከሠማይ ካልተፈቀደ አታቀርቦትም ነበር

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Před 9 měsíci +2

    የእህተ ማርያም ነኝ ባይዋ ንግስና ውሸት መሆኑን ሲረዱ ነው ትተው የወጡት እንጅ አይወጡም ነበር። ምክንያቱም አባ ቤተመንግስት መኖር ፈልገው ነበር የሄዱት

  • @user-mm4wf5gz6y
    @user-mm4wf5gz6y Před 3 měsíci

    መምህር ኤርሚያስ ሰላም ነዎት ቃለህዎት ያሰማልን

  • @zcell7886
    @zcell7886 Před 9 měsíci +2

    አቤት እግዞኦ ይቅር ይበልውት አባቴ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ የወጡትንም ይመልስልን

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 Před 9 měsíci +1

    እኝ አባት በመመለሣቸው እጅግ ደስተኛ ነኝ ሑሌ እፀልይላቸው ነበር ለምን አግዚአብሔር ትልቅ እውቀት የሠጣቸው ናቸው መቼም ማጣት የለብንም እኚን አባት ግን አሑንም ጥፍታቸውን አላመኑም እንኳን ደሕና መጡ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před 9 měsíci +4

    አመንዛራ ትዉልድ ታምር ይፈልጋል ከበላይ ምን አይነት ታምር ፈለክ ከተናገረችዉ ምን ያልተፈፀመ አለ??መልሱን ለገብረመስቀል

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 Před 9 měsíci +2

      የተመረጡትን እስከማሳት ስልጣን አለው ብሏል ከበአታቸው ስተው ወተዋል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን ከክህደት ይሰውረን 🤲

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነበር የማስብላቸዉ።

  • @user-tq6sr8vz4n
    @user-tq6sr8vz4n Před 7 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs Před 4 měsíci

    🙏♥️

  • @user-vr4ju9fd7t
    @user-vr4ju9fd7t Před 9 měsíci +2

    ሰይጣን እኮ እንኳን ፍጥርን ፈጣሪን ፈትኗል እንኳን በሰላም ተመለሱ

  • @worku3723
    @worku3723 Před 9 měsíci +2

    መልሶት እራሡ የይሁዳ ንግሥተነገሥትን ብቻ ሳይሆን ቅዱሥሄኖክምንም የለም ብለው ካድ ሠላሳ ብር ነው ሠላሳሚሊየን የተከፈሎት ለምን ጠያቂዎቹንም ያሥታሉ ይታዘቡታል

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 Před 9 měsíci

    አባታችን እንኩዋን እግዚያቤሔር ወደ ልቦት መለስ

  • @infinityy4502
    @infinityy4502 Před 9 měsíci +2

    እስከ መጨረሻ የጸና ይድናል ኦርቶዶክስ አሁንም የካቶሊክ መጠሪያ ነው

  • @samrawitdaniel3510
    @samrawitdaniel3510 Před 9 měsíci +2

    በጥያቄ ዉ ብዙ እማናዉቀውን ነገር ተማርንበት

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 9 měsíci +2

    @23:50 ላይ ለተጠየቀው ጥያቄ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ግብፆች ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ የኖሩት ለዓንድ ሺ ስድስት መቶ ዓመት ነው። ሑለት ሺ ዓመት ዓልኖሩም። ሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ናት ክርስትናን በዓለም ላይ ካሉት ሀገሮች ቀድማ የተቀለችው። እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ ከመወለዱ በፊት ሀገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር ኢትዮጵያ ሥላሤን ታውቅ ዕና ታመልክ ነበር። በጣዖት ዓምልኮ ከምትታወቀው መፅሀፍ ቅዱስ የሲዖል ተምሳሌት ካላት ግብፅ ጋር የኢትዮጵያ ዘመን ዓቆጣጠር ዕንዴት ዓንድ ይሆናል????

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 9 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተመስገን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 9 měsíci

    እንካን ደህና መጡ አባታችን

  • @abebechshibeshi1486
    @abebechshibeshi1486 Před 9 měsíci +3

    ብዙ ሰው በስህተት ሄደዋል። አሁን እርስዎ እዛ ያሉትን ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንዲመለሱ ቢያደርጉ እግዚአብሔር ከርስዎ ይጠብቃል ።

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 Před 9 měsíci +1

    አባቴ እንካን ወደቀደምት ቤተክርስቲያን ተመለሱ እውነቱን አውቀው አሁንም ቤተክርስቲያን ይከብዳል ማንም በመራቸው ነው የሄዱት በገዘብተደልለውይሆናል ስለዚህ አሁንም ብዙእምነትማሳደር እያስፈልግም በደብ ንስሃ መግባት አለባቸው

  • @berhanbekele2347
    @berhanbekele2347 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @Redate-mi9lp
      @Redate-mi9lp Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ አመጣህ አሁንም አባታችን በደንብ ሊታዩ ይገባል

  • @zawdazawda6978
    @zawdazawda6978 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ዪመስ አባታ ቺን ስለተ መለሱ 🤲🤲🙏🙏👏👏👏

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Před 9 měsíci

    እኳን ደህና መጡ አባ

  • @user-vk9qv2if2k
    @user-vk9qv2if2k Před 9 měsíci +4

    ዕርትት ሀይማኖት እኮ እነአብዴላ ወይም እነማሀመድ አደሉም ያቆዩት እነ ቅዱስ ያሬድ እነ አቡነ ተክለሀይማኖት እነ ነብዩ ሄኖክ እነ ማቱ ሳላ እነ ቅዱስ እስጢፍኖስ እነ ና ኩቶ ለአብ እነ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አጽተው ያቆዪት

  • @debreworkdemessie1635
    @debreworkdemessie1635 Před 9 měsíci +6

    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው
    እናተ ምልክት ካላያችሁ የማታምኑ ስለሆነ እግዚአብሔር እደሰው አይቸኩልምና በሂደት እናያለን
    ሺ አመት ለማይኖሩበት ምድር እውነትን ይዘው ቢሞቱ ጥሩ ነበር
    ግን አባ መጀመሪያ ሲመጡ ምን ምልክት አይተው መጡ?
    አረ ተው እዛ ቦታ ላይ ምንም ያዩት ነገር የለም?
    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

    • @user-bg8kw1tl8t
      @user-bg8kw1tl8t Před 9 měsíci

      Belto mekad endgh new abat sikd leg endat ymar yasaznal abatoch yelum teblol egzibher yker yblot

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 9 měsíci

      Sletmlsu kefah endee

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 9 měsíci +13

    ሰውዬውን ጥብቅ ክትትል ያስፈልጋል

    • @-SOpHANITE-2997
      @-SOpHANITE-2997 Před 9 měsíci

      እውነት ነው አስተያየቱ የሌባ ይመስላል

  • @medimt1285
    @medimt1285 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋነኛው መመለሳቸው ነው

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před 9 měsíci +9

    አንኳን አሳቸዉ አህተ ማሪያም ብትወጣ መሃበሩ ማቆም የለበትም አኔ በመጀመሪ አዉቂያለሁ አንደሚሸፍቱ 😀አምኖ ከመካድ ያድን አኔ ግን መሃበርተኛም አይደለሁም አኝ አባት ክደዋል 😀

  • @dawitmitiku9137
    @dawitmitiku9137 Před 9 měsíci

    I need part two

  • @Betty64120
    @Betty64120 Před 9 měsíci +6

    ታዲያ ባላችሁት ብቻ ኦርቶዶክስ ማለት ግሪከኛ ከሆነ ፣ ርትዕት ማለት ደሞ ግዕዝ ከሆነ : ‹‹የርትዕት ተዋሕዶ›› ትርጉሙም እውነተኛ እና ንጽኅት ፣ቅድስት ተዋሕዶ እምነት ከሆነ ታዲያ ቅድሚውኑ ለምን ከግዕዙ ወደ ግሪኩ ለምን መለወጥ አስፈለገ? ሁሉም ክርስቶስም ፣ ኪሪያላይሶንም ግሪክ ከሆነ በግዕዝ ምንድነው? መቼስ የቤተክርስቲያን ቋንቋ ግዕዝ እንጂ ግሪክ አይደለም ስለዚ በራሳችን ብንጠቀምስ?….. “ቋንቋ ምን ችግር አለው” አይበሉ መምህር ኤርሚያስ… በአረበኛም አላህ ነው ፣ በእንግሊዘኛም GOD ነው ብንል… እስቲ ስለ እውነት ብንናገር የግዕዙን ‹‹እግዚአብሔር›› ይተካል? የግዕዝ ቃላት በራሳቸው ቅኔ ናቸውኮ….

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 9 měsíci

    ተመስገን❤❤❤❤

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 Před 9 měsíci +5

    ሰንበታትን ሲሽሩ ቀናት ሲቀይሩ ነበር አሁን አብረው ፈትፍተው እሶ ብቻ ሀጥያተኝ አባ ስንት ሚስጥር አይተው ኮበለሉ አሁን ደሞ ደሞ 😢😢

  • @user-vk9qv2if2k
    @user-vk9qv2if2k Před 9 měsíci +4

    አባ እባክወት እግዚአብሄርን ይቅርታ ይጠይቁእንዳይቀዘፉ ይሁሉትምርት ሳስተምሩ የነበረው ዉሸትነውማለትነው ዲሜጥሮስ ባህረ አሳብ አቡሻሀር የጥንቆላ ነው ሲሉ አልነበር