🟢👉[አሳብደውናል]🟢🟢👉ህዝቡን በሳቅ ገደሉት መጋቤ ሐዲስ እሸቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 08. 2023
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Komentáře • 137

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 10 měsíci +22

    የኛ ዉድ መምህራችን,, መጋቤ ሃዱስ
    =( ልበ አምላክ,, ልበ ብርሃን ))
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿❤🙏🏿
    በርከትዎ ይደርብን
    አሜን 🙏🏿አሜን 🙏🏿አሜን 🙏🏿ለዘለዓለም ኑሩልን 🙏🏿

  • @filmonokbay4704
    @filmonokbay4704 Před 10 měsíci +63

    ጊዜ ሜድያ በመጀመርያ ጤና እመኛላቹ ኣለሁይ በመቀጠል በሳቅ ገደላቸው የሚል ጽሁፋቹ ጥሩ መልእክ ኣያስተላልፍም ለምን መጋቤ ሐዲስ የወንጌል መምህር እንጂ ኮሜድያን ኣደሉም ትምህርቱ መጫናቹ በጣም ኣደንቃቹ ኣለሁ ነገር ግን ጥሩ እርስ እንደ ጠፋ እንደዚ መጻፍ ኣልነበራቹ ለስተምሃሩት ትምህርት የሚስማማ እርስ ስጡት በርቱ ኣይዝዋቹ ❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 Před 10 měsíci +1

      💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k Před 10 měsíci +3

      የሰለቸን ይኼ ነው በየዩቲዩቡ ለመታየት የሚያረጉት ጥረት ነው እኛ ግን አባታችንን ለመሥማት እንጓጓለን ለመሣቅ ሳይሆን ለመፈወስ

    • @tessemateka6260
      @tessemateka6260 Před 9 měsíci

      Ewnethn new abate lela geze
      Komede new belachu atllkekut
      Ersechew temert new belew yastemralu enante komede blachu telekalachu thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @birtukan5411
      @birtukan5411 Před 9 měsíci

      Koo z

    • @FassikaAbebe
      @FassikaAbebe Před 9 měsíci

      ሰው ፌዝና ቀልድ ላይ መጣዱ ስለገባቸው ነውኮ
      የባቶችን ትምርት የሚሰማ የለምኮ😢

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před 10 měsíci +24

    የሚገርም ስብከት ነው ለመምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድየት በረከቷ አማላጅነቷ አይለየኝ በእውነት ለመምኽራችን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን ❤❤❤❤

    • @meriloabe7065
      @meriloabe7065 Před 10 měsíci +1

      Just Bogus. Doesn't change humanity. That is just a way of making people thought less state.

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 Před 10 měsíci +12

    ❤❤❤❤❤❤😢😢 አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን ቃለ ህወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 Před 10 měsíci +8

    እውነት መጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው እባታቺን ❤❤ቃለ ህወትን ያስማልን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 10 měsíci +10

    መጋቤ ሀዲስ እሼቱ አለማየየሁ ቃለ ሕይወትን አምላክ ያሰማልን የዛሬ 8 አመት ሎንዶን ስላሴ ሰባኤ ላይ ከመዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ከመምህር ብርሃኑ አድማሴ ጋር አስተምራችሁን ነበር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን❤ !!!❤❤❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 10 měsíci +8

    መጋቢ ሀድስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን እርሻ ላይ ያኑርልን 🎉🎉🎉በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስገና ላንታ ይሁን አማኑኤል ቃላሂይወት ያሠማልን አባታችን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 9 měsíci +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል
    አውነት አውነት አውነት ድግል ማርያም ድግል ነች ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 9 měsíci +2

    እባክዎትን መጋቢ ሀዲስ እኔ በእውንቱ ላብድ ነው እርስዎ ለእለምም ሆነ ለእፍሪካ እንድነት ወይም ለሚመለከተው ገላጋይና እስታራቂ እካል ግለስብም ሆነ እባቶችን እስባስበው እቤት ልናልቅ ነው ድረሱልን በሉና መፍትሄ ፈልጉ

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 Před 10 měsíci +7

    እውነት ነው አባታችን እድሜ ጤናና ፀጋውን ያብዛልዎት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 Před 10 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ne2rs7xt9r
    @user-ne2rs7xt9r Před 8 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ከፍ ረዘም ያድርግልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤

  • @woynisheteshetu8728
    @woynisheteshetu8728 Před 10 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማህልን እግዚአብሃር ረጅም የአገልግሎት እድመ ይስጥህልን

  • @weyniweyni6213
    @weyniweyni6213 Před 10 měsíci +2

    ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Před 10 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Před 10 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ህወትን ያስማልን!!!

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Před 10 měsíci +1

    እኔ ከሁሉም ለሐይማኖት አባቶች በትምህርት መሐል ቁጭ ብለው የቅስና ልብስ ለብሰው ሞባይል እየተመለከቱ ያለውን የሰውን ሀሣብ የሚሠርቁ ሠዎችን ከቄሶች ጋር አታስቀምጧቸው ።እነዚህ ሠዎች እምነት ያላቸው አይደሉም ሌላውን ወጣቱን የተሳሳተ መንገድ የሚመሩ ናቸው ፈጣሪ መልሱን ይስጣቸው ።የሚያድጉ ወጣቶችን እንዳያበላሹብን የራሳቸው ቦታ ይውሰድልን።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዘአብሐር ዬመሰጌን መጋቢ ቂለ ሂወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 9 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    መምህር ቃል ሕዉሃት ይስማልን
    በጣም ደስ የምል ትምህት ነው
    አውነት አውነት አውነት

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 9 měsíci

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን በኡነቱ ደስ እያለኝ የሰማሁት በጣም ነው የምንዎድዎት

  • @user-hm4cc8lr1k
    @user-hm4cc8lr1k Před 4 měsíci

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @kalabiye9231
    @kalabiye9231 Před 10 měsíci

    ዋውውውው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ረጅም ያገልግሎት እድሜዮትን ከጤናጋር ያድልልን የሚገርም መልእክት የያዘ ትምህርት ❤❤❤

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @genetzewdu6084
    @genetzewdu6084 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤናዎትን ይርዝምልን

  • @HabtshKelifa
    @HabtshKelifa Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ።

  • @shabelwudu6977
    @shabelwudu6977 Před 10 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን❤🙏❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 10 měsíci +3

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤

  • @user-oj7no4cq7i
    @user-oj7no4cq7i Před 10 měsíci +1

    የኔ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤

  • @tamratbekeie6523
    @tamratbekeie6523 Před 8 měsíci +1

    Amen amen 🙏

  • @user-ic2ux3io9t
    @user-ic2ux3io9t Před 3 měsíci

    ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 10 měsíci +1

    በእውነቱ ቃለ ኅይወት ያስማልን😢😢

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 Před 2 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 Před 10 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር

  • @mekidemekide6441
    @mekidemekide6441 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል

  • @argeashswety2362
    @argeashswety2362 Před 10 měsíci +1

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አቤት ጥበብና እውቀት በርከትዎ ይደርብኝ አባታችን የኦርቶዶክስ እንቁ አባታችን እድሜና ጤናዎትን ያብዛሎት ህያው እግዚአብሔር ❤❤🎉🎉🎉

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾❤

  • @user-fl9gh2qw2m
    @user-fl9gh2qw2m Před 10 měsíci +1

    የሀይማኖት አባቶች ፅኑ ሐይማኖትን ለሕዝብ ስበኩ እንጂ ፖለቲካ ደጋፊ አትሁኑ። ለምሳሌ ብዙ ጊዜ ብልፅግናን በመደገፍ ለህብ ስሰብክ ሰምቻለው። እንዲሁም ማነው ዳንኤል ክብረት እሚባለው መጀመሪያ ቀስበስ ነው የረከለሰ።

  • @user-fh8xl3el8h
    @user-fh8xl3el8h Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hw1tm3fx4i
    @user-hw1tm3fx4i Před 9 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @kasay67
    @kasay67 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይውርት ያሰማልን።

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 10 měsíci

    እውነት ነው ያሉት አያስቅም😢😢ያስለቅሳል ወገኖቻችን አለቁብን 😢እግዚአብሔር ሆይ ማረን ስለናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ😢

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před 10 měsíci +1

    Kale hiwot yasalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Nazrawitube66
    @Nazrawitube66 Před 9 měsíci

    እናንተ ማሪያምን ስበኩ...." እኛ ግን የተሰቀለውን ኢየሱስን እንሰብካለን" 1ቆሮ.1፥23

  • @TinaTina-jp4wd
    @TinaTina-jp4wd Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜንን

  • @user-dl2el4kt8d
    @user-dl2el4kt8d Před 10 měsíci

    እድሜ ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን

  • @DawitYohannes21
    @DawitYohannes21 Před 10 měsíci

    እድሜዎትን ያብዛልን

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Před 5 měsíci

    አሜን

  • @SelemonDbabe
    @SelemonDbabe Před 10 měsíci

    Yemigerm sbket kale hiwet yasemaln❤❤❤❤❤❤

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 Před 10 měsíci

    የሕይወት ቃል ሰምተሕ ሙትት ብለሃል
    መልሰሕም ቃለሕይወት የሰማዎ ብለሕ መርቀሃል ቀልደኞች ዋዘኞች ፌዘኞች

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 Před 10 měsíci

      ይቺ ትክክለኛዋ የ እየሱሰእናት ቅድስት ማርያም አየደለችም መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ ጊዜ ሳያለፍብዎ በቀራንዮ መሰቀል ለሰዉ ልጆች ሁሉ የፈሰሰው ደም ይፋረዳችሁ

  • @tadiedamtie
    @tadiedamtie Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-yr8fm4oh8m
    @user-yr8fm4oh8m Před 10 měsíci

    እዉነት ቃለሂዉት ያሰማልን❤❤

  • @neamnweldetson2247
    @neamnweldetson2247 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏 egzabhare Amlke edmani tenani yhabkum mgaba hdese abna kal hwte ysmanla

  • @teshometefera3100
    @teshometefera3100 Před 10 měsíci

    God bless you for ever!

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen qal hiwot yasemalin tewahedo la zelalem tinur yemi germ timirt new tsegahun yabzalot megab memirhachin ba hunet timirtot migib new🎉❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 9 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    አልልልልልልል አልልልልልልል
    አልልልልልልል

  • @henokworkie-ff6ko
    @henokworkie-ff6ko Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 10 měsíci

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nobelgirmay3462
    @nobelgirmay3462 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před 10 měsíci

    🫢🫢የህዝብን ልብ ስላማለለ ወንጌል የተሰበከ አይምሰለን 👉🏾የማቴዎስ ወንጌል 15
    8፤ ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤
    9፤ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል።

  • @GeremewYilma-vs3ep
    @GeremewYilma-vs3ep Před 10 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሠማል

  • @user-bo2ns4yy5r
    @user-bo2ns4yy5r Před 7 měsíci

    አቤት ስጦታ

  • @user-ez2li5qt6y
    @user-ez2li5qt6y Před 6 měsíci

    Amen

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 Před 9 měsíci

    እመቤቴ💒📚💙

  • @Nazrawitube66
    @Nazrawitube66 Před 9 měsíci

    ሐይማኖተኞች ስለ ሰው ይሰብካሉ(ስለ ማሪያም) ክርስቲያኖች ግን ስለ ክርስቶስ ይሰብካሉ።

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit00 Před 10 měsíci +1

    በዚህ ሰዐት ሳቅ ሳይሆን ማልቀስ ነው የሚገባን😢 ኮሜዲው አይረባም😢

    • @Azahel294
      @Azahel294 Před 10 měsíci

      እና አልቅሻ🙄🙄🙄 አንቺ ከልብሽ ካለቅሽ በቂ ነው የራሄል እንባ በቻ ነው እኮ እስራኤል ከባር ነጻ ያደረገው እና አሁንም አንቺ አልቅሽ እኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❓❓

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 Před 10 měsíci

      @@Azahel294 አዎ መናፍቅ ሳቂ ፣ ነገ አንቺም የምታለቅሺበት ቀን ሩቅ አይደለም፣ ምናልባትም እንደማሽላዋ ሆነሽ ነው

    • @Azahel294
      @Azahel294 Před 10 měsíci

      @@haileselamawit00 መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው ❓❓❓❓🙄🙄እኔ መቼም አላለቅስም ለምን አለቅሳለሁ 🤔❓❓❓🤔

  • @user-vz1sl2dc4o
    @user-vz1sl2dc4o Před 10 měsíci +1

    መከራ የሚንድብህ በሰላም እንዳትኖር የሚፈጅህ አትኖርም እምነትህን የሜጠፋ ከነነብስ እየዋጠህ ነውኮ ። አንተ ተኝተህ አንድባንድ ውጦ ሳይጨርስ ብትነሳ ይሻልሀል። ንቃ ህዝቤ ሁሉን እያጣህ ነው እኮ አብይ መሬ ነኝ ተባዩ ውሸት ሲዋሽ ተወዳዳሪ የሌለው ስቴ አታ ለለን ። እቢበል ተነስ ዝም ብትልም ይጨርስሀል አይቀርልህም ። አገርህንና እምነትህን ፣ነብስህ ሳታጣ ። ህዝቤ አሁን ነው ግዚው ይህ እድል አያምልጥህ ሁል ግዜ እድል የለም፣ ይህን አጋንንት መግስት አሽቀጥረህ ጣል ትችላለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪

  • @assefukassa4381
    @assefukassa4381 Před 10 měsíci +1

    Elelelelelelelelel❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 10 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-ob3ok9xh1s
    @user-ob3ok9xh1s Před 9 měsíci

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemkokobe8406
    @aynalemkokobe8406 Před 10 měsíci

    ❤ kal hiwet yasemalen abtachin

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 9 měsíci

    ክፋኖን ሸኔም ወያኔም መከላክያ ምርኮኛ ባየሁ ቁጥር እየታመምኩ ነው

  • @user-mf5jv2nx2j
    @user-mf5jv2nx2j Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

    • @esseyineshkebede5774
      @esseyineshkebede5774 Před 9 měsíci

      ለመጋቢ ሐዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před 8 měsíci +1

    The poll. You can lead ethiopians much better, please , try , keep doing at least !!! Good job .

  • @therightfamily
    @therightfamily Před 9 měsíci

    ጊዜ ሚድያ የመጀመርያ ስራህ ላይ የምትጠቀመው ከቨር መዝሙር እባክህ ለብቻ ልቀቅልን እባክህ ስለምንክ 😢

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Před 10 měsíci

    💚💛❤🙏

  • @almazderess8971
    @almazderess8971 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 Před 10 měsíci

    yene abat ay andebet kale hiwot yasemalin

  • @user-jv9ty8vs6d
    @user-jv9ty8vs6d Před 10 měsíci +1

    አሣቁ ባትሉ ጥሩ ነው

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před 10 měsíci

    የሚገርም ስብከት ነው ግን የሚሠማ የለም!! ከዛው የተጎለተው መነኩሴ መንጋ ልበደንዳና በቀሚስ ተሼፋፍኖ ጨካኝ ዘረኛ መነኩሴ ልቡ ያበጠው ነው የመጀመሪያ መከራችን ያበዛብን የመነኩሴዎች ወንበዴ መሆናቸው ነው እነሱን በመቅደሱ ጠማማልብ ይዘን እንዴት እንፀድቃለን? እንዴት ሰላም እንሆናለን? እንደነመጋቢሀዲስ መ/ር ሄኖክ ሃይሌ
    መ/ር ያረጋል
    መ/ር ብርሃኑ
    መ/ር ገብረመድህን
    መ/ር ተስፋዬ
    ብዙናቸው የነሱ አስተምሩነው ህዝቡን ትንሺም ቢሆን የሚያፅናኑን?አንድ መነኩሴ አባገብረ መድህንም አሉ።ሌላው ግን ምን ከጳጳስ ጀምሮ ያለውመነኩሴ ለስልጣን የሚዳክር ወንበዲ መነኩሴ ሲያስተምር ምንም ብቃት የሌላቸው መንፈሳዊነት የራቃነው በሀገራችን መነኩሴ አስጠላኝ። ምክንያቱም ዘረኛዎም መነኩሴነው። እየተንቀሳቀሰ ማስተማር ሲያቅታቸው እንደፖለቲከኛ የራሱን ድክመት የቤተክርስቲያን ድክመትነው እያለ ሲከፋፍል የሚውል።ጳጳስ ሹሙልን እያለ አዋረዷት። እግዚአብሔር ከመቅደሡ ጀምሮቢጠርግልን?መነኩሴ እያለቀሰ የሚያስተምር የሚያፅናና ፍቅርን ያስተምሩነበር ዛሬ ግን የፈራናቸው ያስጠሉን መነኩሴዎች ናቸው።

  • @user-bn2zi2wy4z
    @user-bn2zi2wy4z Před 4 měsíci

    Egizabhar tenana edime yisitot yebatkiristyan Eniqu

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz Před 10 měsíci

    መምህር ሰላም ይብዛሎት እርሶ በአሁን ጊዜ ህዝቦን
    ይዘው በእገዚህአብሔር ፊት
    ማረን ብለው ይፀለያል እንጂ
    እንዲህ አይኮንም እርሶና ፓስ
    ተር ቸሬ አርቲስት ብትሆኑ ያዋ
    ጣችዋል ለመንፈሳዊነት አትመ
    ጥኑም እርሶ ደግሞ እንደ እድ
    ሜዎ ሁኑ ያለ መንፈስ ቅዱስ
    ፊደል ይገላል መንፈሳዊ ነገር
    በምላሰኝነት ሳይሆን በመንፈስ
    ነው ተባረኩ ተመለሱ ወደ እግ
    ዚአብሔር እውነት።

    • @yimesgen5388
      @yimesgen5388 Před 10 měsíci

      ማርያም ስትወደስ ያምሃል። እናዝናለን።

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku Před 10 měsíci

    Business በእምነትና በሀይማኖት ከለላ በህዝብ መሸቀጥ እምነቷንም ማዋረድ የዚህ ዘመን ስራ ሆኗል

  • @krubelordofa5324
    @krubelordofa5324 Před 10 měsíci

    Abet wushet 😂😂😂😂❤ ilike that

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl Před 7 měsíci

    Edmay yestelen

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 Před 10 měsíci

    ለሠበካው ቃለ ሂወት ያሰማልን ሆኖም ኢትዮጵያ የብዙ ብሄረሰቦችና ኦርቶዶክስ ስብስብ የተሞላች ሀገር ነችና ስለሃይማኖት ሲሰበክ ኢትዮጵያውያን መባል ቀርቶ ምእመናን ወይም ኦርቶዶክሳውያን ቢባል የሚመረጥ ይመስለኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኦርቶዶክስ ስለአሉ ነውና

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Před 10 měsíci

    💒💒💒💒😘😘💒💒💒😘

  • @therightfamily
    @therightfamily Před 9 měsíci

    በእመቤቴ

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 Před 10 měsíci

    ዮሐንስ 8- 12። ደግሞ እየሱሰ -እኔ የአለም ብርሀን ነኝ የሚከተለነኘ የህይወት ብርሀን ነኝ የሚከተለኝ ብርሀን የሆንለታል እነጂ በጨለማ አይመላለስም ""ይህ ቃል ይፋረዳችሁ ' እየሱሰነረ በቻ ብቻ ስበኩ በእየሱስ ላይ አንዳች የሚደረብ የለም እርሱ የአጋንንት ትምህርት ነው በሚስማር ሲቀጠቀጥ በጅራፍ ሲቆስል ማንም አላገዘውም መንፈሰ ቅዱስ እያያችሁ ነው ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ይቸረን ቀን አትርሱ!!!!!!

    • @user-ru7nx5bt2p
      @user-ru7nx5bt2p Před 10 měsíci

      ምንድነው ምትቀባጥረው ማነው ደሞ አጋንንት??? ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ይገስፅህ መናፍቅ አይገርምምህም እየሱስ አንተን ላይ ነው ሚፈርደው ማርያምን አጋንንት ያልክ የዲያቢሎስ ባርያ

    • @user-ru7nx5bt2p
      @user-ru7nx5bt2p Před 10 měsíci

      ድንግል ሆይ ዘንዶው አብዝቶ ይጠላሻል ምክንያቱም ካንቺ የተወለደው በመስቀል ተቀጥቅጦታልና አንተም የዘንዶው ባርያ ነህ

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 Před 10 měsíci

    እንድ አባ ህፃን

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 10 měsíci

    Erssooo yabeduttt tamamiii liteyequ hospital hedewww sayhone seltan yeyazewennn abyi ahmedinnn lemesdesett be poletica medrek eyetgegnu naw

  • @tseganehachameyeleh1886
    @tseganehachameyeleh1886 Před 7 měsíci +1

    ena mne lihun hatiyatenga negn gn seme krestiyan nege wode betu edmeta haymanoten edatsena fetari yredign znd tseleyulign wognochi nefesan adnulign erdugn

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 Před 10 měsíci

    አይ መጋቢ ሐዲስ ዋናውን ኢየሱስን ረስተህል መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ

    • @yimesgen5388
      @yimesgen5388 Před 10 měsíci +1

      ማርያም ስትሞገስ ትረበሻላችሁ። ቀድማችሁ እንደሳቸው የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ይኑራችሁ ። ገለባ ንባብ አንብባችሁ አትመፃደቁ።

  • @gok689
    @gok689 Před 10 měsíci

    😂😂😂😂 degu on the filed of theolgy vs on parliament speech just saw it like symbolic of synthesis of tokens of "women " or like vs litt

  • @Semiraa0001
    @Semiraa0001 Před 10 měsíci

    She have many children read your Bibel 😂😂😂

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 Před 10 měsíci +1

    There is no God. "God is dead" Friedrich Nietzsche. "God has never been born". OSHO.

  • @user-pz3pm7ev2v
    @user-pz3pm7ev2v Před 10 měsíci

    Abtcne,Emma,yectlne