የእህተ ማርያም ያልተነገሩ ሚስጥሮች - ልዩ ዘገባ | ትዕግስት ፍታአወቅ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 05. 2020
  • ለአንድ አፍታ ብቻ የተሰጠ
  • Zábava

Komentáře • 186

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 Před 4 lety +17

    አንድ አፍታ ይህን ፕሮግራም ስላቀረባችሁ እናመሰኛለን!! ደስ የሚል ዘገባ ነው!! እውነትን እውነት ሀሰትን ሀስት ማለት ያስከብራል የሙያም ግዴታ ነው!!! አስተማሪም ፕሮግራም ነው!! አንዳንድ ሰዎች እንደቀላል ያዩታል እህተ ማርያም ብዙ ምስጥሮችን ያዛለች!! በእውነት ሚዛን ሊመረምሩ ይገባልና እናንተንም በዚሁ ቀጥሉ!!!

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 4 lety +6

    እባካችሁ ድንግል ማርያምን በዝች ሴትዮ አትጥሯት በስሟ ጥሯት።

  • @mekdestigab792
    @mekdestigab792 Před 4 lety +5

    አምላከ አቡተ ሐብተማረያም ጠላቶችሽን ያሳ ፍረልሽ ! አይዞሽ !

  • @genetgemechuerbaye3108
    @genetgemechuerbaye3108 Před 4 lety +5

    ትንሽ ሲስጣት ብዙ አደረገችው ንግስት ልኡል ልእልት ባትልና ተሳዳቢ ባትሆን የባለቤቷን እናት ባትበድል ጥሩ ነበር።

  • @user-ud7mp4xr5b
    @user-ud7mp4xr5b Před 4 lety +4

    እመቤታችን እርሷን ከፍ አደርግ ሰውን ዝቅ አታደርግም እመቤታችን በትግስት አፍ አትጥሩም

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s Před 2 lety +2

    ለንስሃ ሊያበቃችሁ ነው ከመኪና የድንግል ማርያም ልጅ ያተረፋችሑ አስተውሉ ተመለሱ ለንስሃ ብቁ እመቤታችን በእኛ ኃጢያተኛ ስዎች አትጠራም እሩኅ እሩኅ ብትሆንም እማ እናታችን ያባቶችን ቱፊት እና ህግ ጣሱ አትልም ፀመ ሳይጨረስ እየተገደፈ ታርዶ እየተበላ ብቻ ግን አስተዋይ ልቦናን ያድልልን አሜን

  • @oneethiopia1382
    @oneethiopia1382 Před 4 lety +3

    ስንት ተከፈላችሁ ደይሄንን ቻናል ላይክ ሼር ያደረጋችሁ ውጡ

    • @user-iu9ov4yd5k
      @user-iu9ov4yd5k Před 4 lety

      አንደኛ እኔም ጓደኞቸም ለቀናል እናንተም አንቁ የስንዱ ተከፋይ አበዙት ጥፋተኛ አይቀጣ ነው ነገሩ ይች የህወሀት ቅጥረኛ

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለጽልን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 2 lety +4

    በመጨረሻው ዘመን የበግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ ያለው ይህ ነው ስለሱሪ ትግስት ፍታወቅ አደለሽም ያለችው መፀአፍ ቅዱስ አስከምጧል እኛ ልብ ይስጠን እንጂ

  • @EzeraAlene
    @EzeraAlene Před 3 měsíci +1

    ብዙውን ኀዝብ ሳትበክል እድሜዋን ያሳጥረው

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 4 měsíci +1

    ኸረ ኡኡ ኸረ በናታችሁ በስማ ጥሩ አት

  • @user-rr3nb8nl4n
    @user-rr3nb8nl4n Před 4 lety +4

    እውነታው፡እመብርሀን፡እመቤታችን፡ቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡አዎ፡ታሪክን፡ቀያሪ፡ናት።የኛ፡የሀጥያተኞችን፡ክብር፡ምስጋና፡ለዘላለም፡ለወላዲት፡አምላክ፡ይሁን።

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u Před 4 lety

    የኔ ጠንካራ ነት በእውነት

  • @mimia6063
    @mimia6063 Před 4 lety +5

    አንተ ደሞ ምናለ ገና በልጅነትህ ትምህርትህን ተምረህ ለሀገር ብትጠቅም የሆንክ ወጥ ቤት

  • @user-hw5dc8vj9o
    @user-hw5dc8vj9o Před 4 lety +4

    ስንት ከፈለቻቹ?

  • @elizabethfaroni6284
    @elizabethfaroni6284 Před 2 lety +1

    Menew ke Ehete Mariam Erase Laye Weredu?

  • @senaitabraha7443
    @senaitabraha7443 Před 2 měsíci

    Esachew eyalusiyaweru ayafrum nku dingle alechilachu echi zemenawi tenkay minabatuwa tseralech leba

  • @brockennation2756
    @brockennation2756 Před 4 lety +1

    ይገርማል

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Před 2 lety

    እስዋም ተይዛነዉ ማስተዋልን ይስጠን ሁላችንም

  • @user-km6ln1eu4o
    @user-km6ln1eu4o Před 4 lety +3

    እመብረሃን ታበረታሺ ተሳደቢውችም ልቡና ይስጣችሁ

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 Před 4 lety

      የሰው ውሻ ብቻ ነው ያለው ምን ታደርጊዋለሽ

    • @trineshtrinesh7673
      @trineshtrinesh7673 Před 4 lety

      አይታችሁ የማታምኑ ሰይጣን ልቦናችሁን ዘግቶ ይጫዎትባችሗል እስቲ ኢትዮጵያ ኦቶዶክስ አሰታሁን በተሳሳተ ነበር የምትመራዉ አሁን እናተ አፆማትን እና ሰንበትን ቀይራችሁ ልክ ነን ስትሉ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ ብቻ

    • @user-mm4wf5gz6y
      @user-mm4wf5gz6y Před 4 měsíci

      ሀሳውያን

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před 4 lety +7

    በሕግ የተያዘች ሴት ላይ እየደጋገማችሁ ከምትቀባጥሩ ከእሷ ያላነሱ እነ እስራኤል ዳንሳ፣ ኢዩ ጩፋ ዓይነቶችን የሚሰሩትን ወንጀሎች መረጃችሁን አቅርቡ። እንደ ውሻ ያለቀ ጉዳይ ላይ እያነፈነፋችሁ አታላዝኑ። ሴትዮዋ ብቻ ሳትሆን የተከታዮቿ ድድብና ነው ለዚህ ያበቃት።

  • @hiwatlb0r928
    @hiwatlb0r928 Před 4 lety

    ምድረ ከሀዲ ፈጣሪአይቸኩልም ወጋ ትከፍላላችሁ በተስፋ ጠብቁ ልቦናችሁ ን ይመልስላችሁ

  • @abaybizayhu8894
    @abaybizayhu8894 Před 4 lety

    Menew enantenme betersachu egzabhre

  • @zewadelove
    @zewadelove Před 4 lety +1

    Igzaber malikamun yasamachw

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před 4 lety +1

    ሁሉም የተለያየ ነገር ነው የሚናገሩት ነገርማ አለ?

  • @user-qg9yu5rh9g
    @user-qg9yu5rh9g Před 4 lety

    ወይጉድድ ድ

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 Před 4 lety

    ደሞ አሁን የትውልድ ቦታዋ አዲስ አበባ?

  • @hanamajeed9117
    @hanamajeed9117 Před 2 lety +1

    ስም ብሎ ዝም ንግስተ ነገስት ነኝ አላለችም።

  • @adu319
    @adu319 Před 3 lety

    Sent leba ale aydelm lemn atetwatem?

  • @mezgebebezabeh8991
    @mezgebebezabeh8991 Před 4 lety

    በመጀመሪያ ሰላም ከሁላችን ጋር ይኑር። አንዳፍታ አዘጋጆችም አንዳንድ ዝግጅቶቻችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ ነገር ግን ወቅቱና ጊዜ የፈጠረላትን የቀን ቅዠተኛ የመቤታችንን ድንግል ማርያም ሰም ይዛ ሰትፈልግ ተሳድባ ሰትፈግ እልህ በተላበሰ መልእክት ሕዝብን እያደናገረች ልቦናቹ እያወቀ የክፋ ባልንጀራ ሆናችሁ ይህንን ዶክመንተሪ ማቅረባቸሁ ቅር ብሎኛል። በተረፈ በርቱ በሌላዉ ሰዉ ቅዠትና ስንፍና ፕሮግራማችሁን አታበላሹ።

  • @abelketema4024
    @abelketema4024 Před 2 lety

    This is clear occult that we see in other nation , jesus save as from evil spirit

  • @frixcnncvkvcchi1777
    @frixcnncvkvcchi1777 Před 4 lety

    Senet tekeflot new?

  • @fekadu9122
    @fekadu9122 Před 4 lety

    ወዳጄ ሰንበት ትምህርት ቤት ዛጋ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ

  • @genetgemechuerbaye3108

    እፅሙ የቆየ ከሆነ ለምን የሚከብድ ሽታ ሊንረው ቻለ?

  • @sarasara9984
    @sarasara9984 Před rokem +1

    ባገኝሽእኔድፍትነብርማረግ

  • @yohaneslegesse9958
    @yohaneslegesse9958 Před 2 lety

    Ye engiliz lusifer endelakeshi nigusu endayimeta enkifat lemehon endemetashi yeserawit getayakal .

  • @keradyonkeradyon1356
    @keradyonkeradyon1356 Před 4 lety

    Sewo defro melekitegnea negnei kale teketayi ayatam. Midre tenkiwayi hulo

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Před 2 lety

    እህት ሰይጣን ለንደን በነበረች ግዜ እርኩስ መንፈስ ይዝዋት ሃኪሞች የአእምሮ በሽተኛ መሆንዋን አረጋግጠዋል። ሰይጣን እንደሚጫወትባት ስላላወቁ። በራስዋ አንደበትም ስለዚሁ መስክራለች። እዚች ሰው ላይ ያረፈው ሊሲፈር መሆኑን አትዘንጉ በስዋ አድሮ ኢትዮጵያ ን ለማፍረስ እየተጠቀመባት ነውና ። እርስዋም የምትድንበትን መንገድ እግዚአብሔር ይስጣት ቃሉም እየተፈጸመ ነው ሃሰተኛና የሴት ትንቢት በኢትዮጵያ እንደሚነሱ ብዙውንም የተመረጡትን ሁሉ እስከሚያስቱ ድረስ እንደሚነሱ በቅዱስ መጽሃፍ ላይ ተቀምጥዋል።
    የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህ ትንቢት እየተፈጸመ እንደሆነ መረዳት አለበት። እርሷንም እግዚአብሔር የሚፈውስ ይላክላት ለዚህም ጥፋትዋ መስካሪ ያድርጋት።

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik4558 Před 4 lety +1

    እኔ ማህበርተኛ አይደለሁም ግን የህተማርያምን video በሙሉ አይቼዋለሁ ክብር ይገባት ነበር በተለይ ጣና ላይ እና አብርሃም እንግዶችን የምታገለግልበት ይገርማል ግን መልካም ሥራዋን የሚናግር የለም ሁሉም ከሳሽ ብቻ ነው አሁን እውነት ሊገለጥ ይመስላል በርቱ:

  • @mehamedheyredin9286
    @mehamedheyredin9286 Před 4 lety

    Fetari zenda Yetetla sem malet negestnegest yemilew sem new

  • @yohaneslegesse9958
    @yohaneslegesse9958 Před 2 lety +1

    Atachiberbryi

  • @kassas4
    @kassas4 Před 4 lety

    እባካችሑን ይሒችን ያለ አባት ልጆች የምታሣድግ ሴት እንድትፈታ ጩሑላት ስንት ነብሰ ገዳይ ደረቱን ገልብጦ በሚንጎማለልበት ሐገር ምን አለ በማያዉቁት ነገር ያለ አባት ለቀሩት ለልጆቿ ሢባል ብትፈታ ምናለ ብንረሰ ብንረሳ በዛ በጨነቀን ሰአት አይዟችሑ እያለች ልባችን እንዲያርፍ እየወጣች የነገረችንን ስታሥተላልፍ የነበረዉን መልክት እንረሳለን እንደዛ ማንም የማያሥታዉሣቸዉን የጎዳና ተዳዳሪ በልተዉ እንዲያድሩ ብሶታቸዉን እንዲያወሩ የምታረጋቸዉ ነገር ልብ አይነካም ምነዉ ቅን ልቦች በቲቪ ድራማ ብቻ ነዉ እንዴ ያለዉ .እባካችሑ ከባሏ ቤተሠቦች ተነጋግረዉ ችግራቸዉን በራሣቸዉ ይፍቱ የኦርቶዶክስ አባቶችም ሔደዉ አነጋግረዋት ትፈታ ለሕፃናት ልጇቿ ስትሉ

    • @almazhenok9720
      @almazhenok9720 Před 2 lety

      ለሳ እመብርሀን አለችላት ስወማ ደጋይ አቀባይ ነወ

    • @almazhenok9720
      @almazhenok9720 Před 2 lety

      ክሳሽ እጄ መካሪ አባት የታለን?

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 Před 4 lety +1

    ድሮስ ሰይጣን የመላክን ተግባር ካልጨመረ ማን ይቀበለዋል ስታችሁ አታሳስቱ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Yhe yemengist sra nuw atiterateru.

  • @zeze7103
    @zeze7103 Před 3 lety

    Emamam she looks like her daughter the scarf they put tigist shash.

  • @kante5318
    @kante5318 Před 4 lety +4

    ኣረ ለህዝቡ እሚጠቅም ነገር ኣቅርቡ ያበደ ሰው እያመጣቹ ሰውን ኣታሳብዱ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety +1

    ስንት ቤተሰብ ያለያየች ሰይጣን ስንት ትዳር አስፈታች

  • @user-pk5jp8iu6b
    @user-pk5jp8iu6b Před 6 měsíci

    18 ነበር ምትኖረው እርዳታ ትሰጥ ነበር መሰለኝ

  • @user-pk5wh9km7q
    @user-pk5wh9km7q Před 4 lety

    ቤተሰብ የምትፈልጉ የሚጠቅመን እሱነው እንደጋገፍ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety

      እሺ ቤተሠብ ሰብስክራይብ አድርገናል እናንተም መልስ አስቀምጡልን

  • @user-jw2vm8th3u
    @user-jw2vm8th3u Před 3 měsíci

    ግን ይሄ ሁሉ የሆነዉ የት ሀገር ነዉ ?

  • @ethiopisaddisababa2951

    Weregnoch Orthodox suri libesu tekuakualu telalech? Libona yistachu

  • @ea9783
    @ea9783 Před 4 lety

    ምን አይነት ደንቆሮ ነው የበዛው?

  • @tebebekassa4919
    @tebebekassa4919 Před 2 lety

    ኢሉምናንቲ ፃድቐ

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 4 lety +1

    እመብርሀን ልብትስ ጣችሁ የሸይጣን ፈረስመሆንይ ከብዳል ለሸይጣነእ አየሰገደች ሀዝቡንም የዛውሙተ ች ሸይጣን አየተጫወተባት

  • @Hiwi-yy1uf
    @Hiwi-yy1uf Před měsícem

    Esti sedbun tetachu yemetelewon semu keza hashabachun serat betemolabet melku tenageru

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Před 14 dny

    እቺ ማነው ወላዲተ አምሌክ ያረጋት ሰይጣን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Yezich setyo neger yeqoye ke 10 amet belay eqid yzabet uetejemere guzo nuw. Ylqunim kebestejerba yalewn sew lememermer mokiru.

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety +1

    የሷተከታዮች ወየውላችሁ ንስሀ ግቡ

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u Před 4 lety +7

    እህተ ማርያም ለኔ ጀግና ናት ተንጫጩ

  • @leuetubeyalem1481
    @leuetubeyalem1481 Před 4 lety

    እህተማሪያም ያንዳፍታ ሚዲያ ፍምሊ ናት ይገርማል ::

  • @helenhelen9147
    @helenhelen9147 Před 2 lety

    Yedabelosi melketga nate Yech Dinkoro Ebidnat weladite Amelake Yendi zich ayente Difer Abatachn Yemta kele Balga Ye Sitelne melkun Eye keyer meyakazat new Egezehabehar Le Nisia Yabekat Ebakacu Orthodoxies Tewahdo Hayemanote Ye manenme Ebedi Kezitam atemnu Metiafe Kidusne Temlketu menfisin ulu atemenu

  • @contactbeacon5421
    @contactbeacon5421 Před 4 lety +1

    Everything has a reason, believe me dire consequence for those false judger.

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 Před 4 lety

    🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁

  • @leuetubeyalem1481
    @leuetubeyalem1481 Před 4 lety +4

    ተከታዩቿ ሳይረፍድባችሁ ንስሐ ግቡ::

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Esir bet sayhon mikir bet gebtesh ezaw temekakresh Kate n.v qwaysh gar litmechinuw meselegn

  • @user-ud7mp4xr5b
    @user-ud7mp4xr5b Před 4 lety

    ክክክክክክክክ እርሷ ማናት

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 4 lety

    Fanny

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil6125 Před 4 lety

    የኔ ዉዶች ስወዳችዉ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 Před 4 lety

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭lebon ezachu

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 Před 3 lety

    Leba.afeleba.anchi.takiyalich.beseu.chiklat
    Tichawetealech

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo Před 4 lety

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @abaybizayhu8894
    @abaybizayhu8894 Před 4 lety

    yelkmhe mdehanyalme demo zarame atafrume beabye tome sega eyblachu maferyawoch lbona yestachu yesatane yezare menfes new yalate yenante satane tegiste selzhe begza kenu saymshe nesha gebu

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 2 lety

    Wow she used to be a cutie

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Eswa ke tehadso & pente kadrewoch gar ginignunet alat kebestejerba, ahunim esir bet aydelem yalechiw bedenb temekra dolta ltmeta nuw. Orthodox be tehadso pente lemeqeyer mengist & Jawar wst wstun eyeserubet nuw, orthodox niqu atijajalu. Eswa tiliq sew ale yemiredat

  • @fekadu9122
    @fekadu9122 Před 4 lety +1

    ደፍሮች ናቸው መለስ ቢኖር በትልይ ኮካቡን ሰታጣቃጥሉ ቂሊንጦ እድሜ ይፍታ ነበር

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před 4 lety

    Weladit amlak eyesusin kadu bla negerechachu aydel? Nege gena gud yzachu tmetalachu hzb hoy erasachun tebiqu betekulaw endatbelu.

  • @abaybizayhu8894
    @abaybizayhu8894 Před 4 lety

    Errrrrr yeche kosasa esuwame belo maryame meklga aderguwate enku

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před 4 lety +1

    ልጁ ደሞ ወይዘሮ ነገር ነው ለምን እሱ እንደ ሴት ለበሰ

  • @mdinhio2764
    @mdinhio2764 Před 4 lety +1

    ሰበት ተማሪ ነበርኩ ያልሽው።ሸርሙጣ ነሽ አትዋሽ ሰበት ተማሪ አይደለሽም

  • @EsubeDeseye
    @EsubeDeseye Před 2 měsíci

    በመጀመሪያም ቢሆን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ምን አጥፍቶ ነው የራስሽን እምነት የመሰረትሽዉ?

  • @abaybizayhu8894
    @abaybizayhu8894 Před 4 lety

    Kesada westame

  • @user-fp7cv4rg1j
    @user-fp7cv4rg1j Před 4 lety

    ቱሪናፍ ብየሻለሁ ታዲያ መች ወጣሽ ከእስርቤት ሴቷ ሰይጣን

  • @mdinhio2764
    @mdinhio2764 Před 4 lety +1

    ይሄ ሞዲል ጉድ አፈላ

  • @peacefully5610
    @peacefully5610 Před 4 lety +1

    Look at her followers omg they all look zegemtegnoch 😀

  • @user-vf3vr7mw9o
    @user-vf3vr7mw9o Před 4 lety +2

    የሴት አንበሳ

    • @meskarammeskaram3006
      @meskarammeskaram3006 Před 4 lety

      አንበሳ አይታችሁ አታውቁም ልቦና ይስጣችሁ

  • @semaynhbasie8383
    @semaynhbasie8383 Před 2 lety

    እሷ ንግስት ከሆነች ሳትቀድሙኝ ንጉስ ነኝ

  • @fikirteatnafe7728
    @fikirteatnafe7728 Před 4 lety

    ውሀ በላስቲክ አስቀድማ ቀብራ ታስቆፍራቸዋለች እሳን እሚከተሉ ከብቶች ያሳዝናሉ

  • @yohannesmekonnen3576
    @yohannesmekonnen3576 Před 4 lety

    መጨረሻ ላይ አሰከሬኑ ሲወጣ ምንም እሱ አፅም ቢለውም "የሚከብድ ሸታ ነበረው" ያላት ነገር ሴትዮዋን እምጳቀሊጦ ሊያደርጋት ነው ። አማኝ መሰሎ ጉድ ሰራት haha

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z Před 10 dny

    ተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣቹ አሁንም አትነቁም እውነት እውነትነው ንግስተነገስታት እውነተኛ የወላዲተ አምላክ መልክተኛ ናቸው ስድብን ማን አስተማራቹ ለክርስትያን ይፈቀዳል ጠፍታለች ካላቹ የሠውነፍስ የሚያሳዝናቹ ከሆነ ፀልዩላት ክርስቶስ የመጣው ለጠፋውበግ ለሐጥያተኛነው በፀሎት አስባት እጂሐመሳደብ አትሩጡ

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z Před 10 dny

    ንፁ ኢትዬጽያዊናቸው በእውነት አስተውሉ ሺ አመት ይንገሱ እናታችን ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሚናፍቋት ኢትዬጲያን እና ሕዝቦቿን ለማየት ያብቃን ያብቃዎት እንወዶታለን

  • @user-ud7mp4xr5b
    @user-ud7mp4xr5b Před 4 lety

    ፀበል ተቆፍሮ ነው የሚወጣው ክክክክክክክ

    • @almazhenok9720
      @almazhenok9720 Před 2 lety

      ታድያ እዴት ነወ የሜወጣወ?

    • @almazhenok9720
      @almazhenok9720 Před 2 lety

      የሜገርመኝ በጣም ስታርክሳት ።ጌታ የሙተወና መክራን የተቀበለው ለጻደቃን ብቻ ይመስላችኋል እዴ?

  • @amankidane6105
    @amankidane6105 Před 4 lety +1

    Social disorder

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Před 4 lety

    እስክትጸጸት ለብቻዋ ማንም ሳያገኛት መታሰር አለባት።

  • @sarasara9984
    @sarasara9984 Před rokem

    ማፈራወጅ

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 Před 4 lety +4

    ወይ ደምበጫ! ደሞ በዚህ መጣህ ? ለመሆኑ የመኪና አደጋውን ስትተርክ ሳቅ ሳቅ እያለች ነው እንዴ? ወይ ድራማ🙉 ዝገታም ተከታዮቿ ግን ያሳዝናሉ: ያሳፍራሉም🙉

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 Před 4 lety

    ዛሬስ ተሳዳቢሆች ምንትላላቹ ?

    • @almazhenok9720
      @almazhenok9720 Před 2 lety

      ወጉድ ደሙ ለስደብ ይጽድቁ ይመስላችዋል መስለኝ።ክፍጣሪ ጽጋ መስጠቱንም እርሱት መስለኝ

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 4 lety +1

    ሉሲፈር ጥሩ ተውናለች ማለት ነው እናትየዋን ጨምሮ የተመረጡትን ሳይቀር በትወናዋ አሳሰረቻቸው
    ባሏን እንድትገል ያረገቻት እሷው ትሆናለች
    ግን የኛ ስሞት 3 ቀን ድረስ እንዳትቀብሩኝ ያሉትን ሞሎክሶ ሰርቃ ሰው በማይቀበርበት ሰአት እኩለሌሊት ወስዳ
    የሳቸው አምላክ ብዙ ያሳየናል
    ሰው እንዴት ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ያለ ሰው ሴት ልጅ ፀጉሮን ትሸፈን
    ሱሪ አታድርግ ሊፒስቲክ የጸጉር ቀለም የጥፍር ቀለም ቅንድብ መላጨት የመሳሰሉትን
    ከ ስ ን ዱ ነው የሰማነው ይላል
    ቤተክርስትያን ለሾ ነበር እንዴ የሚኤዱት
    ይቅር ይበላቸው

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety

    ደሞ የሚገርመው እራሷን ንግስተ ነገስት ኡፍፍፍ የሰው ትዳር ማፋታት ቤተሰብ መበጥበጥ ብሎም እናት እና ልጅን ያጣላች ህግን የምትሽር ውሸታም ሃይማኖትን የምታባላሽ የጥልቁ አለም የሰይጣን ፈረስ ናት ከሷ ይልቅ የሚያሳዝነኝ የተከታዮቿ በፋሲካ የምታስፈስክ ጉደኛ የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም ትፍረድሽ። ሰይጣን እኮ መላይክት ነበር ግን መጥፎ ሐሳቡ ነው መላይክትን ሰይጣን ያደረገው አንቺም በውሸት ሐሳብሽ ዋጋሽን ታገኛለሽ

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u Před 4 lety +2

    እውነት ባይኖራት አታስርዋትም ነበር ተንጫጩ