መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የማያዳግም መልስ ሰጡ ስለ እህተ ማርያም ጭምር

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2,5K

  • @beteiot722
    @beteiot722 Před 5 lety +63

    ሰላም ቢኒ ሁላችሁም ይህን የተቀሰ ትምርት የምታዳምጡ በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቢኒ እና መምህራችን በጣም በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤናይስጣችሁ፡

  • @sahaisahaisahai507
    @sahaisahaisahai507 Před 5 lety +250

    መምህር ዘበነ ለማ መምህር ምህረተ አብ አሠፋ በጣም የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ ዉዲ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አሜን

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +6

    ዶ.ቀሲስ ዘበነ ለማ የአገልግሎቶህ ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥልን

  • @JamilaJamila-ci8sb
    @JamilaJamila-ci8sb Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።በዕድሜ፣ በጤና ይጠብቅን። ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥህ። የልብህን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ይስጥህ።

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 Před 5 lety +41

    የመምህር ዘነበ ትምህርት ወደ ልብ ዘልቆ የሚገባ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ቢኒሻ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @amlaknewsisay7911
      @amlaknewsisay7911 Před 4 lety

      ሰላም ጠናይስጥልኝ ወንድም ቢኒ ጥያቄ
      በጣም ብዙ ሰወች ቅዳሴ እየተቀደሰ የጸሎት መጽሐፍ አውጥተው ጸሎት ያደርሳሉ ይቻላል ወይስ አይቻልም?

  • @user-rp5gj3lr3i
    @user-rp5gj3lr3i Před 5 lety +481

    መምህር ዘበነ እና መምህር ምህረታአብ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆች ናቸው የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @netyxudy1013
      @netyxudy1013 Před 5 lety +2

      amne amne amne

    • @user-ux1bo3xh4f
      @user-ux1bo3xh4f Před 5 lety +3

      አሜን አሜን አሜን
      እውነት ንቁ የተዋህዶ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን

    • @ggtesfaye6160
      @ggtesfaye6160 Před 5 lety +1

      Amen Amen Amen Enem Betam new ye miwadachew

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 Před 5 lety +1

      Amen (3)abay bewnati edmenatenawotun egizabhir abezto yesteln wondmachn beneme egizabhir yebarkeh

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 Před 5 lety +1

      Kalhywotin yasmaln memehirachn

  • @user-im3bx7on9n
    @user-im3bx7on9n Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን ቢኒ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ የተዋህዶ ፍሬወች መምህር ዘበነ ለማና መምህር ምህረታብ ስወዳቹህ የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹህ ቢኒ መምህር ምህረታብን ደግሞ በድጋሜ ከቻልክ አቅርብልን

  • @shiferawabebe6240
    @shiferawabebe6240 Před 5 lety +18

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን .የሚጠግብ የእግዚአብሔ ቃለ የመገበን
    ቢኒያም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @hailetessema4353
      @hailetessema4353 Před 5 lety

      ግገ ዶክተር የምታወራው ፍየል ወደ ቅዝምዝም ወዲሕ ለነ ። ስለ እህተ ማርያም የሰጡት አስተምሮት እልተመቸኝም

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti6893 Před 5 lety +215

    በሥሜ ይመጣሉ እና ተጠቀቁ ብሎናል እኮ የድግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ታድያ ያም እየመጣ ነብይ ነኝ መልክተኛ ነኝ ቢል ምን ይገርማል ወገን እንጠቀቅ በምነታችን እንፅና !!!

    • @genettube527
      @genettube527 Před 5 lety +3

      በእውነት አባታችን ቃልህወት የሰማን በእውነት በጣም የሚያስፍልግ ነው

    • @kasow8438
      @kasow8438 Před 5 lety +3

      አሜንንንን

    • @user-jc1tm1jl8r
      @user-jc1tm1jl8r Před 5 lety +2

      Yes be correct

    • @tegbeilew3023
      @tegbeilew3023 Před 5 lety +2

      አሜን አሜን

    • @turuo7039
      @turuo7039 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @SM-uj4my
    @SM-uj4my Před 5 lety +653

    አምላኬ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ እንድጸም እንድጸልይ

  • @ethiopia8740
    @ethiopia8740 Před 5 lety +38

    ቃለህይወት ያስማልን እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Před 3 dny

    አባቴ ቃለ ሂወት ያስማልን በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 5 lety +3

    *ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫ ይህንን የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት ወደኛ እንዲደርስ ላደረክልን ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልን*

  • @user-wk7cd6gd9q
    @user-wk7cd6gd9q Před 5 lety +269

    መምህር ዘበነ ስወድህ ሺ አመት ንሩልኝ
    የኔም እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ

  • @genetm-dy2ey
    @genetm-dy2ey Před 5 lety +22

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
    ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫

    • @user-qp2fz6wp5y
      @user-qp2fz6wp5y Před 4 lety

      Abetu. getahoy Edene dikimetna..hatiyat..sayhon.Edemhreth.ykir.belgni.!!!🙏🙏🙏Eskalehubat. seat dires behatiyat. lay smelales new yenorhut. qeriwan hiweten. lebereket adilegni. Amen

    • @sisaygezahegn
      @sisaygezahegn Před 4 lety

      Fb man belen enfelg pls

  • @user-yl2iz2yk7d
    @user-yl2iz2yk7d Před 5 lety +55

    ጌታእግዝአብሄር
    ስላማቺሁን
    ያብዛልንአቦ
    አሜን አሜን በሉ ክርሥቲያኖቺ
    ሁሉ 🙏💒👏❤

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @selkaleml8202
      @selkaleml8202 Před 4 lety

      🙋🙋🙋👏👏👏👏👏👏👏🕇🕇🕇🕇🕇🕇🕇♫💒💒💒💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏

    • @HhHh-iu7gm
      @HhHh-iu7gm Před 4 lety

      አሜን 3

    • @asteraster6531
      @asteraster6531 Před 4 lety +1

      አሜን

    • @AliAli-er8ud
      @AliAli-er8ud Před 4 lety

      Amennnnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kasow8438
    @kasow8438 Před 5 lety +69

    እድሜ ይስጥልን ለአባትታችን ለቢኒም እስኪ ህይወቴ ዝብርቅርቅ ብሎብኛ ጸሎት አርጉልኝ ኦርቶዶክስ. ለዘላለም ትኖር አሜን

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +26

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ቢኒም እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @beganyesahaddad5134
      @beganyesahaddad5134 Před 5 lety

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ

  • @sebleseble5930
    @sebleseble5930 Před 5 lety +9

    ቆለህይወት ያሰማልኝ ያገልግሎትህን ዘመን ከፍ ከፍ ያርግልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 5 lety +6

    ቢኒየ ተባረክ
    መምህራችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሠማልን
    በእውነት ህይወት የሆነ ትምህረት ነው

  • @user-dw9un7vx3j
    @user-dw9un7vx3j Před 5 lety +27

    ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን 30 -60-100 የምናፈራበት አይነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን ቢኒዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እናመስግናለን በቤቱ ያፅናህ

    • @user-ux1bo3xh4f
      @user-ux1bo3xh4f Před 5 lety

      አሜን ፫

    • @amenameaamenrita5103
      @amenameaamenrita5103 Před 5 lety

      መምህር ዘበነ ቃለሂወትንያሠማልን ያገልግሎትዘመኖትንይባርክልን ወድማችን ቢኒ እናመሠግናለን

  • @user-mo8ny1xr8j
    @user-mo8ny1xr8j Před 5 lety +61

    እኔ ነኝ አደኛ ወደዛ በሉ ቶሎ ላይክ
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር

  • @SagaLaga-vx4zz
    @SagaLaga-vx4zz Před 22 dny

    አሜን፫ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @briymareyameljebriymareyam6990

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ ይብዛልን ሁላችሁም በእድሜ ብፀጋ ይጠቢቀልን እግዚአብሔር አሜን3 መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ምህረተ አስፋ የወንጌልን ጀግናዎች እናተ ይዘን እንጋዛለን እንኮራለን ♥♥♥

  • @KidistBantigegn
    @KidistBantigegn Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንደእኔ እንኳን የበደለ የለምና ለንሰሃ እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-no2lt3eg4r
    @user-no2lt3eg4r Před 5 lety +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን ቢኒየ ወንድ
    ማችን እናመስግናል

  • @Tube-sp3eb
    @Tube-sp3eb Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክለወት ልጅ ቢኔም እግዚአብሔር በደጁ ያፀናክ እኛነም ከተኮለኛች ይጠብቀን ዘድ አሰቡን በፀሎታችሁ አትርሱን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን አሜን እስኪ የልጅ ቢኔ መልካም ስረው ያሰደሰታችሁ ላይክ አደርጉ

  • @user-tf2eu9dn2b
    @user-tf2eu9dn2b Před 4 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን. ፅጋውን ያብዛልን
    እደዚሁም ወድማችን ልጂ ቢኒ እናመሰግናለን የተማርነውን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እደው በዚሁ አጋጣቢ እህት ወድሞቸ ከኔ የበርታችሁ በፅሎት አስቡኝ እባካችሁ የክርስትና ስሜ ወለተ እየሱስ ይባላል መንፍሳዊ ነገሮችን በጣም እሰማለሁ የመስማቱም ፍላጎት በጣም አለኝ ግን በጣም ተመስጨ እየሰማሁት እራሴን ሳዳምጥ ልቦናዬ ወይም ሀሳቤ ሌላቦታ ሄዶ ሲያቦካ ሲጋግር አገኝዋለሁ እባካችሁን የወለተ እየሱስን አይነ ልቦና ክፍትላት እያላችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ

  • @user-og5vk2dx7i
    @user-og5vk2dx7i Před 4 lety +8

    ለመምህራችን ረጅም ጠና ያስጠችሁ ፈጣሪ 💒🙏 ቃል ህይወት ያስማልን አሜን // 3 //
    በጾሎታችሁ አስብኒ 💒🙏♦️😢

  • @malkdyallo5164
    @malkdyallo5164 Před 5 lety +12

    መጀመሪያ ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥክ ተባረክ ፊስ ቡክ የማንጠጠቀም ሰዋችእንደዜህ የግዛብሄርን ቃልእንሰማለን

    • @fatmeali5613
      @fatmeali5613 Před 5 lety

      abatachen kalehiwet yasmalen tesfa mengeste semayaten yawarselen benya anetenm emabeta tetbekhi balhibete

  • @masaretnassereldine7152

    መምህር ምህረት አብ አሰፋ መምህር ዘበነ የእግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ጨምር ይሰጥልን አሜን

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 Před 4 lety +1

    መምህራችን በእውነት የምትሰጠው ትምህርት ልክ ምግብ ነው በጣም አብራርትህ ነው የምትናገረው ፈጣሪ ይብርክችሁ እድሜ ክጤና ጋራ ይስጣችሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ልብ ይስጠን

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 5 lety +118

    አምላኬ ሆይ እባክ እዲህ ከምትጣፍጥ ሀይማኖቴ ከኦርተዶቅስ አውጥተህ ወደሌላ መንገድ እዳይወስደኝ ያክፉ ስሲጣን እዳያሳስተኝ ጠብቀኝ

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @makiam6342
      @makiam6342 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይጠብቀን ድንግል ማራያም እሷ ታማልደን አሚን አሚን

    • @vucuc5260
      @vucuc5260 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @AliAli-er8ud
      @AliAli-er8ud Před 4 lety

      Amen

    • @selamdamtew369
      @selamdamtew369 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitselamawit7155
    @selamawitselamawit7155 Před 5 lety +12

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ቢንዬ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
    እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ከዛም በላይ ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን የአምላካችን ቅዱስ ፈቃ ይሁንልን አሜን፫

  • @qatarqatar7782
    @qatarqatar7782 Před 5 lety +6

    ቢንየ እግዚያብሄር ይስጥክ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጦት ብእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mswubet2674
    @mswubet2674 Před 5 lety +115

    በውነቱ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

    • @cibelleabisamra5794
      @cibelleabisamra5794 Před 5 lety +2

      መምህር ዘነበን የሚወድ like ግጩኝ መምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዕውቀት እና ጥበብን ጨማምሮ ይስጥልን ገንቢ ትምህርት ነው ::

    • @user-fd2jf3sg6e
      @user-fd2jf3sg6e Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @cristycristy1440
      @cristycristy1440 Před 4 lety

      አሜን

    • @jamilajamila292
      @jamilajamila292 Před 4 lety

      አሜን

  • @getawabera8668
    @getawabera8668 Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር ቀሪው ዘምንህን ይባረክልን አባታቸውን መምህር ዘነበ

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ውድ አባታችን አሜን አሜንን አሜንን ቃለ የሂወን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን አባቴ አባቱ ያለው ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ሀይማኖት በምግባር እንድንኖር ማስተዋልን ያድለን ፈጣሪ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር እመብራሀን ከተኩላዎች ትሰውርን💚💛❤

  • @orthodoxtewahedohaymanotey7005

    Amen amen amen qale hiwet yasmalin memhirachin egziabhier amlak yeagelglot zemenachu ybark.

  • @marta..bahrain4001
    @marta..bahrain4001 Před 5 lety +5

    ቃለሕወት ያሰማልን በሕውነት
    በጣም ደስ የሚልመምሕር
    የአገልግሎት ዘመንሁ ይባረክ

  • @user-fc8nm9sv4v
    @user-fc8nm9sv4v Před 5 lety +11

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት መምህራችን እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አስተምረሁናል እግዚአብሔር በጤና በፀጋ እረዝም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን እንወድዎት አለን እናከብርዎት አለን፡፡
    ቢኒየ አተም ልትመሰገን ይገባሃል እመቤቴ የአምላካችን የንጉስ እናት አትለይህ አሜን

    • @salaamsss8620
      @salaamsss8620 Před 5 lety

      መምህሪችን ሽ አመት ኑርልን ቢኒየ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @wubalem5081
    @wubalem5081 Před 5 lety

    አባቴ ሰላምወ ይብዛ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ወድሜ ልጂ ቢኔ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ በጣም ብዙ ነገር ተማርሁ በተለይ በስልክ ላይ ፆሎት ማደርግእደማይቻል አወኩኝ ዛሬ ሁሌም ከስልክ ላይ አነብ እፅልይ ነበር ይቻላል መስሎኝ ወድ የግዛብሔር ቤተሰቦች በፅሎታቸሁ አስቡኝ ወለተ ሰላሴ ብላቺሁ በጣም ደካማ እህታቺሁ ነኝ እዳትርሱኝ

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew6698 Před 5 lety +6

    ቸሩ እግዚያብሔር ሆይ እባክህን ትክክለኛዉን እንድለይ ብሩህ ልቦና ስጠኝ እንዳልጠፋብህም ጠብቀኝ

  • @godislove6063
    @godislove6063 Před 5 lety +7

    ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ላማ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ

  • @user-hz2qj6ov1z
    @user-hz2qj6ov1z Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን በመምህሪችን አድሮ ያስተማረን አምለክ ይክበር ይመስገን መምህሪችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኔ በቤቱ ያፅናህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልል ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የእዉነት የናተ ፀሎት ካረዳት የኛ ሀፄት ተነግሮ አያልቅም በምረቱ ይቅርይበለን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +4

    ሀይማኖት እና ምግባርን ያድለን። መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ. ይስጦት ። በችርነቱ እኛንም ይጎብኝን። አቤቱ የቀደመ ሐጥያታችንን አታስብብን። አሜን(፫)

  • @user-ld4xb6cc1d
    @user-ld4xb6cc1d Před 5 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው
    በእውነት አባቶች የት ሄዱ የሚባልበት ዘመን ደርሰናል
    እሂን ዘረኝነት አባቶች ሊሰሩበት ይገባል እንዲሁም ስለ ፍቅር እና አንድነት ሊሰብኩ ይገባል

  • @wasli8257
    @wasli8257 Před 4 lety

    ቃል ሂወት ያስመን መምህር እድመ ና ጠይና የስጥልን

  • @beletetube_
    @beletetube_ Před 3 lety +1

    ሠላም ወድ አባታችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ነይባርክ
    ወንድማችን ልጅ ቢኒ በርታልን

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 5 lety +51

    መምህር ዘበነ የመናፍቅ መዶሻ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 Před 4 lety

      Makdas Mkdas ቃለ ህወትንያሰማለን

    • @hanahana7235
      @hanahana7235 Před 4 lety

      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን
      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @user-qq2kp3pb7n
    @user-qq2kp3pb7n Před 5 lety +5

    መምህር ዘበነ በእውነት ትምህርትህ
    እጅ የሚጣፍጥ በምን ቃል እደምገልጸው
    ያቅተኛል እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን፫

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልም

  • @getayeyehuala9290
    @getayeyehuala9290 Před 3 lety

    ዶ /ር ዘበነ ለማ እጅግ በጣም ደስየሚል እና መንፈስየሚነ ካትምህርት ነው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን 👍👍👍

  • @zamzamethiopia3679
    @zamzamethiopia3679 Před 5 lety +5

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ዕንቁዎች

  • @julleydaniellovelyladyy1184

    *መምህረይ የተከበሩ መምህር ዶክቶር ቀይስ ዘበነ ለማ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ እድሜ ይስጥልኝ እንድያው ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ elllllllllelllllllelllllllll ብየ ኣለው ደስተኛ ነኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ወንድማችን ቢኒየ ደግሞ እናመሰግናለው*

  • @user-fc9oz9yh8u
    @user-fc9oz9yh8u Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር አሜን ቃለህይወትን ያሰማል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @msobewerkzetewahdotube4871

    እውነት ነው ንኢ ማርያም እመቤታችን ድንግል ማርያም ከኛ ጋር ትሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝያብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @abebechkebede8720
    @abebechkebede8720 Před 4 lety +1

    መምህራችን እዲሜና ጤና የሲጢሊን አገሊገሎት ዘመናቸዉን የስጠለን የተወሃዶ ሊጅች ለዘላለም ተኑሩ

  • @fantayefrew420
    @fantayefrew420 Před 5 lety +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ያድልልን መምህር
    ቢኒ እናመሰግናለን

  • @zenashlove2331
    @zenashlove2331 Před 5 lety +22

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የስልክ ላይ ጸሎት እኔንም ግራ የገባኝ ነበር ዛሬ ተመልሶልኛል አመሰግናለው ቢኒ

    • @emuwoldeemu7107
      @emuwoldeemu7107 Před 5 lety

      ንግስተ ነገስት እህተማርያም እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላት እሷ ቀትተኛውን የኦርቶዶክስን ስርአት ነው የምታስተምረው። እንጂእኔን ተከተሉ አላለችም። በፀሎት ጠይቁ እግዚአብሄር በመረጠው ሰው ላይ አድሮ ያስተምራል። እና አትውቀሷት እንፀልይ

    • @user-hz1py9co7p
      @user-hz1py9co7p Před 5 lety

      ምርጥ የኦርቶዶክስ እንቆች እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @AAa-ne7rw
    @AAa-ne7rw Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ልጅ ቢን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ብዙ ትምህርትን አግንቻለሁ

  • @user-ov4cs7vh4s
    @user-ov4cs7vh4s Před 5 lety

    መምህራችን በእውነት ትምህርቶዎት ሁሉ በልቤ ፅላት ተፅፎል ቃለ ህይውትን ያሠማልን በቤቱም ያጽናልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
    ቢኒ ወንድመችን ፍጸሜህን ያሠምርልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @marryimsaad3780
    @marryimsaad3780 Před 5 lety +5

    ቃለሂይወት ያሰማልን ይጠብቀን በእምነታቺን ያፅናን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +4

    እንቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍሬ መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
    ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @caaisha7221
    @caaisha7221 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በፀሎትዎ አስቡን መምሕራችን

  • @user-bp8uj2kt8z
    @user-bp8uj2kt8z Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናቺን ያኑርልን ያማረ የሰመረ የቀና የፀና ትውልድ ያብዛልን ህፅናቱን ይጠብቅልን ለወጣቶችም ማስተዋልን ያድለን አዛውቶች እናቶች አባቶቻችንን እድሜና ጤና ይስትልን የሚያስተምሩ የሚምእክሩ የሚደክሙልንን ካህናት ጳጳሳት ኤጲስቆጶሳት መምህራን ዲያቆናት ዘማሪያን እግዚያብሄር ሚስጥሩን ይግለፅላችሁ ትክክለግናና እውነተኛውን መንገድ ይክፈትላችሁ አሜን ያስተማረን የመከረን የላኡላን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @frehiyewotyemariyamlij2602
    @frehiyewotyemariyamlij2602 Před 5 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን። ይህንን ኮሜንት ያዩታልና የቤተክርስቲያን ጉዳዪ ነፍሴን አረፍት የነሳኝ ነገር። መምህር የተመለሰው ጥያቄ እንዳለ ሆኖ።ያለ ዓእዪንተ እግዚአብሔር ካህናት ቤተክርስቲያንን ማሰብበፍፁም ማሰብ አይቻልምና። አሁን አሁን 21ኛዉ ክፍለዘመን ከባድ ተፅእኖዎች እንዳለው ዪታወቃል ሁከቱም ሽኩቻዉም በከተማው ብቻ ነዉ። የኢትዮጵያ ህዝብ 80%ቱ ገጠርነዉ በዛያለዉ ህዝብና ካህን በተክህነቱ አጅግ ረስቶታል ከገቢዉ ለይ %በቻእንጂ ሙሉበሙሉ ተረስቷል በእውነት አንድ ሊቀጳጳስ ያላትም አትመስልም የከተማው ሌላ የገጠሩ ሌላ እስኪመስል እባክዎ መምህር ሰባኪያን ዘማርያን አገልግሎት ወደአደጉት ሀገሮች ሳይሆን ከር ከማሰር የዘለለ ቃሉን ለተጠማው ህዝብ በነፃ ልክ እንደ ሐዋርያት እስከዳር መሔዱ ማገልገል ቢለመድ ቤተ ክርስቲያን አደጋላይ ነች ትችቱም ፀቡም በ20%ለይነዉና አደራ በቅዱስ ሥላሴ መምህር አስቡበት በድነግል ማርያም ።አደራ አደራ አደራ!!!

    • @abellema97
      @abellema97 Před 5 lety

      እውነት ነው የምታወራው

    • @bahrdisetegn4027
      @bahrdisetegn4027 Před 5 lety

      ትክክል ብለሻል እህቴ የገጠሩ ማህበረሰብ ስለ ሃይማኖቱ ምንም አይነት ግንዛቤ የለዉም እባካችሁ መምህራኖች ለስጋዊ ገንዘባችሁ ሳይሆን ለነፍሳችሁ ስትሉ አንዳንዴ በነጻ የገጠሩን ማህበረሰብ ትንሽ እዉቀት አስጨብጡት

  • @user-yx9qf8td4o
    @user-yx9qf8td4o Před 5 lety +4

    ወገኖቸቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማል የተዋህዶ እንቆች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 5 lety +5

    በእውነት ለመምህራቺን ቃለህይውትን ያሠማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @alammmm1243
    @alammmm1243 Před 5 lety +4

    አሜንአሜንአሜን
    መምህራችንቃለሕይወትንያሰማልን
    ቢኒአንተምእግዚሕአብሄርይስጥህ!!!

  • @user-ff3dr1vp1e
    @user-ff3dr1vp1e Před 5 lety

    ምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ሁሌም ሚያስተምሩት ትምህርት ህይወት አለዉ እኛንም ለንስሐ ያብቃን አሜን

  • @user-ve8pm2bt7h
    @user-ve8pm2bt7h Před 5 lety

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቃለ ሂይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን አሜን ።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ex3zi4xq1u
    @user-ex3zi4xq1u Před 5 lety +3

    በእውነት ለመምህርችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን ቀስስ ዘበነ ደስ የሚል ትምህርታቸውን ስላስማህን ቢኒ እናመስግናለን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜን👋👋👋💒🙏🙏🙏

  • @Martha..234
    @Martha..234 Před 5 lety +3

    Member Dr. Zebene kale hewet yasemalen. Liji Beni egziyabher yestelen for your hard work.

  • @merhawiyemane5842
    @merhawiyemane5842 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen God bless you and thank for teaching us

  • @user-bj8jc1ln1d
    @user-bj8jc1ln1d Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን መምህር ዘበነ ቃለህወት ያስማልን

  • @meskaremechal3629
    @meskaremechal3629 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያስማልን

  • @tizitaero5106
    @tizitaero5106 Před 5 lety +43

    አቦ ተባረክ ቢኒዬ ዛሬ ቀኔን ነውየባረከው

  • @user-eh5jj5ll6v
    @user-eh5jj5ll6v Před 5 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ
    እውነት ነው ምእመን የዘር ምርጫ የለውም አባቶቻችን ለሁለት ቢከፈሉም ምእመኑ አይወናበድም እኛ የምንከተለው እውነተኛውን መጽሀፍ ቅዱስ ነው ይህንንም አሁን ሳይሆን አስቀድመን ተምረነዋል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @fantaaklog157
    @fantaaklog157 Před 4 lety +1

    ምምህራችን ቃላ ህይውት ያሰማልን ከማር ከውትት የጣፋጠ የእግዛብሔር ቃል ሰምተናል የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ፍሬ እናፋራ ዘንድ እግዛብሔር ይርዳን አሜንንንንን

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 5 lety

    Amen Amen kalehiwet yasemaln enamesegnaln

  • @dinkesiledinkesile7244
    @dinkesiledinkesile7244 Před 5 lety +23

    መምህር ቃለ ህይወት ይስማልን ቢኒ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በርታ

  • @user-ks2gd4oj8v
    @user-ks2gd4oj8v Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mesiabel2053
    @mesiabel2053 Před 5 lety +1

    Amen amen amen
    Kale hiwote yasemaline abatachine

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn

  • @user-sz2wp3gr1m
    @user-sz2wp3gr1m Před 5 lety +3

    ➕❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይየሰማልን

  • @user-ry2cm1ez8d
    @user-ry2cm1ez8d Před 5 lety +13

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን። አንተም ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Před 3 dny

    እኔ የማዝነው በተከታዬቹ ነው ቀጥሎ የሚመለከተው ይህን ድርጌት ማስቆም ነው ጎበዝ ሳጠፋ እናስብ

  • @kasechkas5324
    @kasechkas5324 Před 5 lety

    Amen memihire Kalehiwot yasemalen,tsegawu yibzalot, binisho wendime Egziabher yistilen

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 Před 5 lety +4

    Memher
    I don't get tired learning from you.
    Kale heywot yasemalene
    Be edme be Sega yetebekelen.
    Biny egzyabher yesteshe